ከኢትዮጵያ ልጅ ወስዳ የምታሳድገው አንጅሊና ጆሊ በስተጀርባ Abel Birhanu

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 дек 2024

Комментарии • 217

  • @abelbirhanu1
    @abelbirhanu1  Год назад +50

    በዚህ ሊንክ ሰብስክራይብ ያድርጉ አመሰግናለሁ
    ruclips.net/video/1ku_RhbUXAI/видео.htmlsi=xIKvHYdMeCPleYCZ

  • @wegderesegnkasahun1284
    @wegderesegnkasahun1284 Год назад +65

    ክብር እራሳቸውን እየደበዘዙ ለልጆቻቸው ብርሃን ለሆኑ እናቶች እስፔሻሊ ለኢትዮጵያ እናቶች

  • @abeselomtesfaye3
    @abeselomtesfaye3 Год назад +149

    እናታችሁን የሚትወዱ ሁሉ ኤባፍን (Ebbaf) እግዚአብሔር ይማርሽ ሳትሉኝ እንዳታልፉ። እዬም ትልቅ እድል ነው ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣት 🙏

  • @susutube2726
    @susutube2726 11 месяцев назад +16

    በጣም ነው እምወዳት በአካል እማውቃት ይስማኛል ለልጆቿ እናት አላህ ያድርጋት እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጣት እንኳን ያልወለዱትን የወለዱት ሰብስቦ ማሳደግ እድለኝነት ነው❤❤❤

  • @የማያልፍየለም-ዐ7ሠ
    @የማያልፍየለም-ዐ7ሠ Год назад +23

    እዬም ትልቅ እድል ነው ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣት 🙏🙏 ❤❤❤

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 Год назад +43

    እናት ለዘላለም ትኑር አባትም እንደዛው❤

  • @heremelawesene
    @heremelawesene Год назад +13

    የእናትነት ጥግ በጣም ጠካራ ሴት ናት
    ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጣት❤❤❤

  • @fufukunfayakun4373
    @fufukunfayakun4373 8 месяцев назад +5

    ክብር ለናቶቻችን እደሻማ ቀልጠው ያሳደጉን እድሜያቸውን ያርዝምልን አላህ

  • @adne7761
    @adne7761 Год назад +17

    እኔም እናት ነኝ ከዚህ ቪዲዮ ብዙ ተምሬአለሁ አሁን ከሆንኩት የበለጠ እሞክራለሁ አመሠግናለሁ አቤል ወንድሜ በርታ

  • @martasila5996
    @martasila5996 8 месяцев назад +1

    Blessed mother, keep up the good work. You are an example of good mother.

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd 10 месяцев назад +1

    ደግና ጥሩ ሠዎችን በጥሩ አንሥቶ አክብሮ ምሥክርነት መሥጠት የጨዋ ሠው ተግባር ነው። መለሰካም አቀራረብ።

  • @fatmeh-nu2zz
    @fatmeh-nu2zz Год назад +25

    ወላሒ በአለም ላይ እንዴ እናት ምንም የለም እናት ኑሮን ሁሉንም ብናጣ ሁሌ ሙሉ ነን ሁሉም ነገር ኖሮን እናት ከሌለችህ ግን ሁሉም ጎዶሎ ነው 😢😢😢 እማ ያኡሚ እማይየ

    • @rabiarabia1881
      @rabiarabia1881 Год назад +2

      አወ ወላሂ አላህ እናቶቻችንን ያኑርልን አለናት ሁሉም ጨለማ ነው

  • @zelalemanimut
    @zelalemanimut Год назад +15

    አንደኛ ሰላም ለኢትዮጵያዬ ❤❤❤

  • @Selam-w5l
    @Selam-w5l Год назад +24

    እኔ እናቴ ባላቃትም በልጅነቴም ብትሞትብኝም ትናፍቀኛለች ክብር ለናቶች

  • @rabiarabia1881
    @rabiarabia1881 Год назад +9

    ምርጧ አጀሊና ጆሊ ❤❤❤

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 Год назад +6

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ ጎበዝ

  • @romanmulugetta3814
    @romanmulugetta3814 11 месяцев назад +1

    GOD BLESS TO MACK THIS HAPEND FOR THAME 💖 🙏🏻 LIMITLESS THANK YOU FOR SHARING 💚 💛 ❤️

  • @bekeleguasil3895
    @bekeleguasil3895 Год назад +5

    Angelina knows how to reach the top. She is also humble down to the ground. Angelina understand the world and around her. She is multidimension individual. Angelina children are lucky, because not only she is a caring mother, also she is a mentor to her children and people she cares. Life isn't easy, but Angelina knows success. Besides, she knows where she come from. Simply to say that Angelina is a good rommudel, who have seen life in every level. Plus, she is gorgeous woman. Kids learn from somebody who knew about tough and good times. To me in the top of my list who have had different backgrounds are Angelina and who was the German Chancellor Angela Markell. They have been strong and capable women in their fields, and well-known international figures. God give you longer time in our miserable world to make a difference. We need you.

  • @susu5964
    @susu5964 Год назад +4

    እናቴ ኑሪልኝ ሳይከፋሽ የኛም እናት ብዙ መስዋት የከፈለች ምርጥ እናት አለችኝኝኝኝኝኝ ሁሉም እንደኔ እናት አይመስለኝም ሀታ በምንም ቃል አትገለፅም እናታችን እሱ ያኑርልኝኝኝኝኝኝያረብ

  • @salem4086
    @salem4086 6 месяцев назад

    Angelina we love you so much really she's my favorite person she also adopt Sara from Ethiopia from Ethiopia I like her she's so kind woman what's my favorite actor thank you God bless you Angelina we love you all too many people love you

  • @TigstRoby
    @TigstRoby Год назад +8

    በጣም ነው ምወዳት❤❤❤

  • @helenasamuel8227
    @helenasamuel8227 11 месяцев назад +1

    She's amazing person God bless you 🙏🙏❤️

  • @najaiAli-e3m
    @najaiAli-e3m Месяц назад

    thank you 🙏 God bless ajella

  • @LucyTip
    @LucyTip Год назад +7

    Its Amazing 👌

    • @Mafiyatube001
      @Mafiyatube001 Год назад +1

      ሉሲ ቲፕ please help me 😢😢❤❤

  • @solomonteshom4286
    @solomonteshom4286 8 месяцев назад

    ጀግናችን እሕታችን አንጄሊና ጆሊ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥሽ❤❤❤❤❤❤

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 Год назад +3

    ጎበዝ በትክክል ወንድም ሰላም ነው

  • @babatube-i7o
    @babatube-i7o Год назад +7

    ብሮዬ ምርጧ 🙏

  • @Eset12
    @Eset12 11 месяцев назад +1

    🥰🥰🥰👍👍👍 ቃል ያጥራል!እናትነት .....

  • @semira8807
    @semira8807 11 месяцев назад +4

    ይገርማል ይችን ናት ብሉ መጥራት ከና ኮ ል ሲጀመር የራሷ
    አጀዳ እየስራች ነው
    እንጅ እናት መሆን አትችልም ሀቅን መናገር ካልቻል ዝም በል

  • @yeshibedanie8792
    @yeshibedanie8792 8 месяцев назад

    ትክክል አይ እናትነት እውነትም እናቶቻችን ይክበሩልን 💕💕💕💕💕🌹🌹🌹🌹🌹🏆🏆🏆👋👋👋

  • @genetmulugeta5060
    @genetmulugeta5060 11 месяцев назад

    👌Anjelina Juli My hero.Thnks for world children's sapport & care.🙏🙏🙏

  • @zebalkhomari277
    @zebalkhomari277 Год назад +2

    ወንድሜ በርታ በጣምነው ምወዳት👍

  • @Tadu1234
    @Tadu1234 Год назад +3

    እናትነት ትልቅ ዋጋ አለው ብርቱ ሴት ናት

  • @logout1224
    @logout1224 11 месяцев назад +11

    ኢሉሚናቲ ናት የሚባለዉስ እዉነት ነዉ የወይኗ ልጅ

    • @tmcleaning5529
      @tmcleaning5529 11 месяцев назад

      የለበሰችው ቀንድና ልብሳ ላይ ያለው ጊንጥ ያስጠረጥራታል ምናልባትም አቤል በሚቀጥለው እውነታውን በማስረጃ ያቀርብልናል

    • @sphonetastic3796
      @sphonetastic3796 8 месяцев назад

      አቤልስ ምንድ ነዉ😂😂😂😂​@@tmcleaning5529

  • @YOHANS238
    @YOHANS238 Год назад +3

    Abela hula new yemeketatelek selemetaderse merega amesegenalew sphere(venue) kechalek hade video bseralen dese yelegial 🙏🙏🙏

  • @Moges-vw6yp
    @Moges-vw6yp 8 месяцев назад

    Very interesting example for the others. God bless her

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612 11 месяцев назад

    አዎ አይ እናትነት፡ የተለየ ሐላፊነትና ፀጋ ነው

  • @tadalunagash9885
    @tadalunagash9885 Год назад +2

    Enati endaze nate ya hulachrnem enate fekire nati❤❤❤❤❤

  • @Raincrypto
    @Raincrypto Год назад +3

    እንኳን ደና መጣህ አቤሎ
    1st ❤

  • @mamaTg-nk6tx
    @mamaTg-nk6tx 3 месяца назад

    Abel yemitakerbachew tarekoch hulum des yilugnal berta wid lij🎉

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 11 месяцев назад

    Abelu Tebarek!

  • @greenlovertube773
    @greenlovertube773 Год назад +1

    I hope you meet her and her babys ❤ she is so great mom much love ❤️

  • @sileshigelaneh6350
    @sileshigelaneh6350 11 месяцев назад

    መልካም፡አስተማሪ።በርታ።

  • @kalkidamtko5658
    @kalkidamtko5658 Год назад +4

    እኔ,በጣም,ነው,የምወዳት,ሲጀመር❤❤

  • @ፅናት26የኔ
    @ፅናት26የኔ 11 месяцев назад +2

    ይገርማል እናትነት😢😢

  • @hirutanbssie5141
    @hirutanbssie5141 Год назад +2

    Amelk edemna tena yedetek yen weeedddd 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Sunlover__1997
    @Sunlover__1997 Год назад +2

    😭Omg she is a lovely mother❤

  • @ebbaftube
    @ebbaftube Год назад +16

    እናታችሁን የሚትወዱ ሁሉ ኤባፍን (Ebbaf) እግዚአብሔር ይማርሽ ሳትሉኝ እንዳታልፉ።

    • @Amenbirhanu-m5p
      @Amenbirhanu-m5p Год назад

      egziabhere yemaresh

    • @Axum-Tigray
      @Axum-Tigray Год назад +2

      እኔም እናቴ እናቴ ህንድ ኣገር እያሳከምኩ ነው እያለሁት ። ለሁላችንም እግዚአብሔር ኣምላክ ይማርልን።😢😢

    • @sarahawler1292
      @sarahawler1292 Год назад

      ቸሩ መድሃኒያለም ይማርህ

    • @rahelhmariam7963
      @rahelhmariam7963 11 месяцев назад

      እግዚአብሔር ይማርሽ በእየሱስ ስም!

  • @abatebayeh
    @abatebayeh 11 месяцев назад

    No happiness more than this. this is the love of God.

  • @abrhamgebre7485
    @abrhamgebre7485 7 месяцев назад

    Fantastic

  • @Bro-sy5zl
    @Bro-sy5zl 7 месяцев назад

    Able yesatne Sir ykrbe

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 11 месяцев назад +2

    ሰላም ወንድም አቤል አንጀሊና እያወጣችው ያለ በፌስ ቡክዋ ገጽ ስለ ዛህራ እናት ወላጇ ዛህራን ስለምትፈልጋት እና ዛህራ ደግሞ ድኃ እናቷ ስለማትፈልግ እና ብዙ ነገር ነው በየቀኑ እየለቀቀች ያለችው እና ከቻልክ በደንብ ትንታኔ አድርግበት ለምን እዛ ኮሜንት የሚጽፉ የአንጀሊና ተከታዮች በጣም የቆሸሸ ቃላቶች ይጽፋሉ ምንም ቢሆን ደማችን ናት ዛህራ ይሰማናል እና ከቻልክ አቅርብልን 🙏

  • @bemenet-sf1dy
    @bemenet-sf1dy Год назад +1

    ሰላም ነው አመስገናለሁ

  • @belentadesse824
    @belentadesse824 Год назад +10

    ምድነው ለኢትዬጰያዊያን እቺ ሴት ተምሳሌት የምትሆነው ሴት ልጆን ወደ ወንድነት የቀየረች ከወድሞ ጋር የተጋባች እደው የምታቀርቡትን እወቁ

  • @saved1580
    @saved1580 Год назад +3

    ማርቆስ 3
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹ ደግሞም ወደ ምኵራብ ገባ፥ በዚያም እጁ የሰለለች ሰው ነበር፤
    ² ሊከሱትም፥ በሰንበት ይፈውሰው እንደ ሆነ ይጠባበቁት ነበር።
    ³ እጁ የሰለለችውንም ሰው፦ ተነሥተህ ወደ መካከል ና አለው።
    ⁴ በሰንበት በጎ ማድረግ ተፈቅዶአልን? ወይስ ክፉ? ነፍስ ማዳን ወይስ መግደል? አላቸው፤ እነርሱም ዝም አሉ።
    ⁵ ስለ ልባቸውም ድንዛዜ አዝኖ ዙሪያውን እየተመለከተ በቍጣ አያቸው፥ ሰውየውንም፦ እጅህን ዘርጋ አለው።
    ⁶ ዘረጋትም፥ እጁም ዳነች። ፈሪሳውያንም ወጥተው ወዲያው እንዴት አድርገው እንዲያጠፉት ከሄሮድስ ወገን ጋር ተማከሩበት።
    ⁷ ኢየሱስም ከደቀ መዛሙርቱ ጋር ወደ ባህር ፈቀቅ አለ፤ ከገሊላ የመጡም ብዙ ሰዎች ተከተሉት፤

  • @EfrataMesfin-cw4ni
    @EfrataMesfin-cw4ni 8 месяцев назад

    I like her very much❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kelelewgetahun6237
    @kelelewgetahun6237 10 месяцев назад

    የእናት እናት!!
    🥰🥰

  • @tube3650
    @tube3650 Год назад +3

    አቤል እባክህ እርዳኝ ተመርቄ ሥራ አጥቼ ከተቀመጥኩ ቆየሁ በጣም ችግር ውስጥ ነኝ 😭😭

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 11 месяцев назад

    welcome selam Ethiopia selam Amazing

  • @Zaneb-fu7nr
    @Zaneb-fu7nr Год назад +2

    አቤልግን ዜናውን ትተህ ይኸን ማቅረብ ጀመርክ ባይህባይህ ድሮ ዜናህንነበር በጣም እምከታተለው

  • @senaithailu6973
    @senaithailu6973 11 месяцев назад

    ስወዳት እኮ❤

  • @samrawittadesegebredingl5252
    @samrawittadesegebredingl5252 11 месяцев назад

    Abelo👍

  • @niya6707
    @niya6707 11 месяцев назад

    God bless 🙌 Angelina jolly 😊 ☺️

  • @tizutizu3050
    @tizutizu3050 Год назад +2

    አከበርኳት❤

  • @አለምሸት
    @አለምሸት Год назад +3

    እዴት ነክ አቤል

  • @kalikalikidan
    @kalikalikidan 11 месяцев назад

    Ebakachu wde ethiopian be mulu ehite wode italiyan kewosedol 14 amet new yehedechu be godifecha new endet magignet echilalewo ebakachu eridogn please

  • @mekdestafesse-g2g
    @mekdestafesse-g2g 8 месяцев назад

    አቤል ሰዕል ፣ ቅርጻቅርጽ ፣ ዲዛይን ስራ እና ሌሎች ብዙ ስራዎች አሉኝ። ሙያዊ አስተያየትህን እንድታክለኝ እባክህ እንዳገኝህ ይሁን።

  • @ትርንጎአቢኩሩኢትዮጵያዊ
    @ትርንጎአቢኩሩኢትዮጵያዊ 11 месяцев назад

    Woooooow🎉🎉🎉🎉

  • @ahmedbadaso1250
    @ahmedbadaso1250 Год назад

    Woow anjila long life

  • @habshawetona2122
    @habshawetona2122 Год назад +6

    ምቀኛ ህዝብ 50ሺ ሰዉ አይተዎ 2500ላይክ😢

  • @respect19857
    @respect19857 11 месяцев назад +2

    እርዱን 😭

  • @TjoTjo-f3w
    @TjoTjo-f3w 7 месяцев назад

    Gen eko ljochu 5 nachew

  • @Dont-k3j
    @Dont-k3j 10 месяцев назад

    እቺ ሌዝብያን ነች የሰይጣን አምላኪ ነች

  • @asnakuworku2549
    @asnakuworku2549 Год назад +1

    ለአዲሱ ቻናልህ መልካሙን ሁሉ ተመኘሁ ገና ብዙ ካንተ እንጠብቃለን 🎉🎉🎉🎉 እናመሰግናለን

  • @addulistube5244
    @addulistube5244 Год назад +11

    ምን ዋጋ አለው ? ልጇን ከወንድ ወደ ሴት የቀየረች ሰይጣን ናት !!

    • @elda554
      @elda554 Год назад

      እናንተ ምን ትባሉ ይሆን? አሜሪካ የሰውን መብት መንካት አይቻልም ሲቀጥል ልጅቷ ሴት ናት በተፈጥሮ 3 አመቷ ላይ ወንድ ወደመሆን ስታደላ አልተጫኗትም ፀጉራን ማሳጠር ና የወንድ ልብስ መልበስ ጀመረች አሁን ስታድግ ፆታዋን እራሷ ወሰነች ሴትነቷን ተቀበለች እነሱ ወንድ ነሽ ሴት ነሽ አላሉም የተሰማትን እንድትሆን ፈቀዱላት :: ይሄ የልጆች ላይ ያለ ባህሪ ነው በተለይ አሜሪካ ያሉ ልጆች ከፊልሙ ይመስለኛል ሱፐር ሂሮ መሆን ይፈልጋሉ ሴት ህፃናት ወንድ ነኝ ይላሉ ሀበሻ በመቆጣት አፍ ያዘጋል እነሱ ግን ያዳምጧቸዋል እንዲወስኑ እድል ይሰጡዋቸዋል ልዪነታችን እንጂ በሀበሻመም አለ ስለማይወራ ነው

    • @jobbmw7756
      @jobbmw7756 Год назад +5

      ሰይጣኖቹማ እናንተ ኢትዮጵያውያን ናችሁ እየተባዳችሁ የምትፈለፍሉ ወልዳችሁ የምትጥሉ የወለዳችሁትን የምትደፍሩ ወገኖቻችሁን የምትጨፈጭፉ አረመኔ ዜጎች እንንተ!

    • @rahmehrousan2601
      @rahmehrousan2601 Год назад

      አተ ለተናገርከው እኔን ሰቀጠተኝ ባለጌ​@@jobbmw7756

    • @SamsungJ-oe8fh
      @SamsungJ-oe8fh Год назад

      @@jobbmw7756 ትክክለኛ

    • @hasinamuhammad1680
      @hasinamuhammad1680 11 месяцев назад

      ​@@jobbmw7756በትክክል ምርጥ መልስ

  • @samuelberhanu7998
    @samuelberhanu7998 Год назад

    I miss yuo mom❤❤❤❤

  • @meklitmimi5660
    @meklitmimi5660 Год назад +1

    ታድለሽ አንጀሊና

  • @ስፖርትመረጃ
    @ስፖርትመረጃ Год назад +5

    የጥቁሩኣ ልጅ አባት አጎቴ ነው ግን አያቁም እባክህን አቤላ ንገራት

  • @xotm4230
    @xotm4230 11 месяцев назад

    Zahara is soo lucky😢

  • @Sweetheart-nk1lm
    @Sweetheart-nk1lm Год назад +6

    I want to be like her ❤

  • @kidisttamerat2509
    @kidisttamerat2509 Год назад +1

    Respect for lovely mother Angelina Jolie!

  • @AshriqaAshriqa
    @AshriqaAshriqa 11 месяцев назад

    Jagn natei 🥰

  • @mahilet1817
    @mahilet1817 10 месяцев назад

    Yetue beroche kabale temarue

  • @Ethmath
    @Ethmath Год назад +2

    ❤❤❤

  • @AlemeYeshiareg
    @AlemeYeshiareg 8 месяцев назад

    እኛም፣እናከብራታለን፣አንጆሊና፣፣

  • @fekeryene213
    @fekeryene213 Год назад +3

    ተቀላቅለናል በአዲሱ ቤትህ❤

  • @LalaaAli-l9b
    @LalaaAli-l9b Год назад

    አቤሎ እዴት ነህ👋 🇧🇭

  • @BinimanMoti
    @BinimanMoti 11 месяцев назад

    same same premium lig, bundes liga and laliga ሰበር ሰበር እያልክ ልባችንን ሠባብር

  • @fasilnaga-f8r
    @fasilnaga-f8r Год назад +1

    God bless Angelina jolie

  • @rozazouba7538
    @rozazouba7538 Год назад +2

    anjlina❤❤❤❤❤❤

  • @Markosbua-r7f
    @Markosbua-r7f Год назад +2

    Silezchi lezbi be kurat sitawera ante rasu kefefkegn

  • @RutiMelik-qg1nw
    @RutiMelik-qg1nw Год назад

    Abelye felgeh neber benath awragn

  • @MessiFan2023Official
    @MessiFan2023Official 9 месяцев назад

    አንጀሊና ዘመንሸ ይለምልም

  • @menalelias7674
    @menalelias7674 11 месяцев назад

    የ አጀሊና ጁሊ የFb ገጽ ላይ ዘሀራ እናቷን ማግኝት እደምትፈልግ እና እናቷም ልጆን መገናኝት እደምትፈልግ አይቼነበር በዚህላይ ምን ትላለህ

  • @goitomabadimahari
    @goitomabadimahari 10 месяцев назад

    ሌዝብያን ናት ሰጀመር😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @adanechfikadu3012
    @adanechfikadu3012 Год назад

    በጣም ጠራካራ ሴትነች ግን ልጅዋን ከወንድ ወደ ሴት ሲቀይር ምነው ዝም አለች እናትዋ ወንድሞአን ስታሳድግ ወንድ አድራጋነው

  • @geyonAwite
    @geyonAwite 11 месяцев назад

    She is so❤😍😍😍

  • @nebodotcom
    @nebodotcom 4 месяца назад

    Hi

  • @ephremgirma1413
    @ephremgirma1413 8 месяцев назад

    አባባ አቤል ለምን እርሶ አያሳድጉም። ወሬ እና ገንዘብ መሰብሰብ ብቻ ኖት።

  • @FasekaAbrha-zp1ie
    @FasekaAbrha-zp1ie Год назад +2

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏