ብታምኑም ባታምኑም ከሚታወቁ ምልክቶች ጀርባ ያለው ሚስጥር ይህ ነው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024

Комментарии • 85

  • @wsintie5620
    @wsintie5620 2 года назад +17

    አቤሎ የመረጃ ምንጫችችን

  • @khadijah2570
    @khadijah2570 2 года назад +11

    ነብያችን እየሱስ 🌴 ክርስቶስ የመርየም 🌴 ልጅ በሱና በናቱ 🌴 ላይ የፈጣሪ ሰላምታ ይስፈን 🌴 አሚን 🤲 እየሱስ አለ አትዋሹ
    ሀቁን ተናገሩ ፈጣሪንም ፍሩ ተጠንቀቁም

    • @user-pb6qe1kv2z
      @user-pb6qe1kv2z Год назад

      ኢየሱስ ክርስቶስ ፈጣሪ ያለ እርሱ የሆነ ምንም ነገር የሌለ ነው እመቤታችን ወለዲተ አምላክ ናት አጥቀባጥሩ ማመን አለ ማመን መብትሽ ነው

  • @ኢትዮጵያሙዚቃ
    @ኢትዮጵያሙዚቃ 2 года назад +13

    ሰላም አቤላ ስለ Bitcoin መረጃ ብታቀርብልን ደስ ይለኛል
    Thanks 🙏🏾

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 2 года назад +6

    እዉነት ነዉ ዝዮች በጣም አስደናቂ ፍጥረት ናቸው ያየሁትን ላክፍል ሲበሩ ጥንድ ጥንድ ሁነው ነው ታዲያ የዛሬ ወር አካባቢ አንዱ ዝይ በመኪና ተገጨና ክንፉ ተጎዳ ጓደኛዉ ዝዋይ አብሮ ይንቆራጠጣል እሱም እንዳይገጭ ወደ ዳር እንዲወጣ ላባርረዉ ስሞክር የተጎዳ ጓደኛዬዉን በዙሪያው እየተሽከረከረ ያስካካል እንደ እርዳታና መጽናኛ መሆኑ ነው።

  • @-mastewalmedia
    @-mastewalmedia 2 года назад +3

    betam des ylal yvermal abelo bertaln betam enamesegnalen

  • @mimishaadmasu5956
    @mimishaadmasu5956 2 года назад +3

    ምን ማለት ችላለው ። አቤላ ሁሌም ሰላምና ፍቅር ይብዛልህ 🙏

  • @user-ot1qr2dk4d
    @user-ot1qr2dk4d 2 года назад +21

    እየሱስ ብቸኛ አዳኝ ነው ወደ ዘላለማዊ ህይወት በ እየሱስ በማመን ብቻ አግኙ ።እግዚአብሔር መንገዳችሁን ይባርክ ❤

  • @saratadessenegewo2059
    @saratadessenegewo2059 2 года назад +1

    I love it very much, this channel is a very good positive example rather than poletics.i like it!!!!

  • @zorozola3012
    @zorozola3012 2 года назад +4

    እናመሰግናለን አቤላ ሌላ ዘና እና የሚያስገርም video ይዘክልን እስክትመጣ ድረስ ሰላም ያገናኘን 10 q u

    • @Aphrodite7
      @Aphrodite7 2 года назад

      ፕሊስ🙏በርታ በሉኝ። ሰብስክራይብ አድርጉኝ። 😘😘

  • @lidialidia441
    @lidialidia441 2 года назад

    እናመሰግናለን

  • @user-bq2rv5ry1y
    @user-bq2rv5ry1y 2 года назад

    አቤላ በጣም ብዙ ነገር ከአተ ተምሬአለሁ አመሰግናለሁ አተ ልዩ ሰው ነህ

  • @haysan_technology
    @haysan_technology 2 года назад +1

    በጣም የሚገርም አቀራረብ የሚገርም እናመሰግናለን

  • @ma9546
    @ma9546 2 года назад +2

    thanks for sharing video

  • @lidujesuse910
    @lidujesuse910 2 года назад +1

    እናመሰግናለን አቤላ

  • @KaluKalu-fe1it
    @KaluKalu-fe1it Год назад

    አቤልዬ በጣም እናመሰግናለን

  • @khadijah2570
    @khadijah2570 2 года назад +5

    ፈጣሪያችን ዓለ የፈጠርኳቹሁ የአዳም ዘሮች ልጆች አመስግኑኚ አትካዱ ውነቱን ተናገሩ አትዋሹ የአዳም ልጆች ሆይ በሰማይም በምድርም ያለው ሁሉ የፈጣሪ ነው የማንም አይደለም ግን የሰው ልጅ ፈጣሪውን የከዳ ካፊር መጨረሻው የጀሀነም ነው

  • @fentahunfentahun9947
    @fentahunfentahun9947 2 года назад

    ዋው አንደኛ ነው አቤልል

  • @berketgetahun4391
    @berketgetahun4391 2 года назад +4

    እኛ ካንተ አለን በርታ ልላ ስለ አስፈዝዞ የሚሰቁ ስለ ነሱ ምን ተላለ አብራራለን የምች ቸው ለጊዜው ተሰናብቱኩ።

  • @KaleabAlemHaile-up8of
    @KaleabAlemHaile-up8of 3 месяца назад

    Tnxs for ur information

  • @abidan2755
    @abidan2755 2 года назад +2

    😇😇😇😇😇😇😇😇 so thank you, Abella ❤️

  • @user-gp4in4zj6m
    @user-gp4in4zj6m 2 года назад +7

    እስኪ ስለ ብራንዶች አመጣጥና ትርጉማቸው ንገረን

  • @yabsiraaddis1691
    @yabsiraaddis1691 2 года назад +1

    Abela lelam endezi aynet tarik please

  • @yeftuhawiwordofa7117
    @yeftuhawiwordofa7117 2 года назад +1

    Thank you Abelo wow❤️🙏

  • @BibiKiki-iq6zv
    @BibiKiki-iq6zv 6 месяцев назад

    በርታልን❤❤

  • @sarahawler1292
    @sarahawler1292 2 года назад

    ቀላል የምላላቸው ግን ደግሞ ትርጉም እንዳላቸው እንኩዋን የማላውቃቸውን እንዳውቅ እንድረዳ ስላደረከኝ አቤሎ እጅግ በጣም ነው የማመሰግነው ።በርታ ጠንክር

  • @jemimedia_645
    @jemimedia_645 2 года назад +4

    🙌🙌👌👌👌

  • @Ethioplus8
    @Ethioplus8 2 года назад

    በጣም በጣም እናመሰግናለን ለምትሰጠን መረጃ🤙🤙

  • @abdumobile568
    @abdumobile568 2 года назад +1

    ተመችቶኛል

  • @amanuelkebeda8136
    @amanuelkebeda8136 2 года назад +15

    እኘኮ ሞኞች ነን ምንም አነውቅም እነዘ አሁን እንድ ትርጉም አለው ብለው መን ይገምተል thank u Abel

    • @awash3144
      @awash3144 2 года назад

      አኔ ሞኝ ነኝ በል ራስህን ወክል ጅል

  • @habtamdemise7494
    @habtamdemise7494 2 года назад +3

    በርታ አቤሎ❤

  • @achambiru5327
    @achambiru5327 2 года назад

    Gerami video new i like you man

  • @hajirabo5700
    @hajirabo5700 2 года назад +1

    አቤል እባክህ ትንታኔህ ምርጥ ነው ግን በዩቱብህ የሚታቀርብልን የአአ ከተማ ሳይሆን የሚታቀርበውን ታሪክን የሚደግፍልህን ቪዲዮ አሳየን።

  • @abdikuma3948
    @abdikuma3948 2 года назад

    TNX biro

  • @yoditdemelash4011
    @yoditdemelash4011 2 года назад +3

    ይህ ምልክት 👉👌6 ቁጥርን በሚገባ የሚሠራ ሲሆን 3 ጣቶቻችን ወደላይ መውጣታቸው ደሞ 6ን 3 ጊዜ ማስቀመጥ (666መሥራት )ያመለክታል ።

  • @woinshetdegef3994
    @woinshetdegef3994 2 года назад +1

    💚💛❤️ወይታሪክ

  • @henock8230
    @henock8230 2 года назад

    Eyetetekmachu mawrat becha pa

  • @kentewledmedia
    @kentewledmedia 2 года назад

    ሰዎች ስንባል ዞር ብለን አናጤንም ይገርማል ገራሚ ነው።

  • @napimebratu71
    @napimebratu71 2 года назад +1

    Abela u are a pro RUclipsr gn tefak🙏

  • @darejehundito2940
    @darejehundito2940 2 года назад +2

    Salmi abel

  • @alem9044
    @alem9044 2 года назад

    Thank you Ab, be politic yetewetaterew hasabahen ke anet bemenagejew temehert zena yelal, Bertalen.

  • @asetube
    @asetube 2 года назад +1

    ስለ batting

  • @tiktokaddis5831
    @tiktokaddis5831 2 года назад

    ቀጥልበት

  • @ETHIO889
    @ETHIO889 2 года назад +2

    🤔

  • @henock8230
    @henock8230 2 года назад

    Nechoch yeseralu egna enawra abate

  • @mellysh751
    @mellysh751 2 года назад +1

    አቤላ

  • @sgzcivilservice76
    @sgzcivilservice76 2 года назад +1

    lela asefarealahe

  • @chala_er
    @chala_er 2 года назад +2

    Abel betam nw mwedh ❤️ pls sela NFT seralen

  • @linakebede5645
    @linakebede5645 2 года назад +1

    ወድ እናትህ ወይኗ ወል ዳሀለች በርታል ን እያነ ቃ ሕንነው

  • @user-zg9ce8jz8q
    @user-zg9ce8jz8q 2 года назад +2

    አጀኢብነው

  • @Nati-yb5ff
    @Nati-yb5ff Год назад

    አቤሎ

  • @natnaeltekalign7138
    @natnaeltekalign7138 2 года назад

    Yemigerm new 🙏👏 neger gn merejawn keyet new yemtametaw

  • @yoditkassu
    @yoditkassu Год назад

    Were did you get this video s

  • @kediradame8452
    @kediradame8452 2 года назад +1

    አቤት👊

  • @estefanos3649
    @estefanos3649 2 года назад +2

    1

  • @Mohamma1ik
    @Mohamma1ik 2 года назад

  • @tewodroshunachew5671
    @tewodroshunachew5671 2 года назад +2

    ተቃራኒ ነዉ ያወራኸዉ አብዛኞቹ አንተ እንዳልከዉ ሳይሆን ሰይጣናዉ ዉክልና ነዉ ያላቸዉ::

  • @yohannestsegie6403
    @yohannestsegie6403 2 года назад

    Gash adedb
    Biyehalew😆😆😆

  • @mekuriyahaile6893
    @mekuriyahaile6893 2 года назад

    ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @odavefootballhighlight9379
    @odavefootballhighlight9379 2 года назад +1

    😮😮😮😮

  • @samieyob806
    @samieyob806 2 года назад

    Ante gn ayselchm eha emiyakl wshet yzeh mteh bemayon baldekmkbet nger birr twesdaleh enda weshet hulachum weshet new like endtadrgu

  • @sisaymeles9425
    @sisaymeles9425 2 года назад +1

  • @abela2538
    @abela2538 2 года назад +1

    abelo

  • @abeyabenzer5658
    @abeyabenzer5658 2 года назад +1

    እንዴ የ ፒስ ምልክት ትክክለኛ ትርጉሙ ክርስትና ወይም ክርስቲያን ከሌለ ሰላም ነው የሚሆነው አደለእንዴ? መስቀል ተዘቅዝቆ በክብ ቅርፅ ውስጥ

  • @yohannestsegie6403
    @yohannestsegie6403 2 года назад

    😅😅😅😅

  • @tomtomas6650
    @tomtomas6650 2 года назад +1

    አጀብ/አቀራረብ/

  • @user-lz4oo6or5h
    @user-lz4oo6or5h 2 года назад

    አቤሎ ዜና የምታነብ ነው የሚመስለው😁😁

  • @georgem.s1611
    @georgem.s1611 2 года назад +1

    OK አልክ የስድስት ስልሳ ስድስት አርማ መሆኑን እያወክ መጥቀስ ከበደህ ልቦና ይስጥህ መንገድህን አስተካክል

  • @bayedesalegn7076
    @bayedesalegn7076 2 года назад

    Bluetooth viking

  • @btt9411
    @btt9411 2 года назад +1

    ዝም ብለህ ነው እምታናፋው እንጂ መላ ምትና የራሥህን ግምት ግኝትን ሳይሆን የነገሥታትን ውሎና አዋጅ በሚያነበንብ ቅላፄ እምታደባልቀው ! ምንም እማይመሥል ነገር ስታነበንብ ትንሽ አይሰቀጥጥህም ?

  • @semsemex5800
    @semsemex5800 2 года назад

    Ante bushti neh yante zena nw yastelan yetaleh yahula mesjid yikatel matzegebew enati tibeya yeweynu emsus geba bushti

  • @asterjesustadesse1002
    @asterjesustadesse1002 2 года назад

    በብዛት ምልክቶቹ የኢሉሚናቲ ወይም የ666 ነው !!! ተጠንቀቁ ! Please!
    Jesus is the only way to haven!!!

  • @natnaelabera2925
    @natnaelabera2925 2 года назад

    ይሄን ኮሚንት የምታነቡ ኢየሱስ ይወዳችኋል ለእናንተ ሲል ሞቶላችኋል ስለዚህ ኢየሱስን የግል አዳኛችሁ አርጋችሁ ተቀበሉ

    • @alemhyilu8422
      @alemhyilu8422 2 года назад +1

      Eysus kerstos ydengal mareyam lij lalem hulu new yetsklaw yemotaw b3 kenam kmotan yetnsaw

    • @metages9762
      @metages9762 2 года назад +2

      ኢየሱስን ታውቀዋለህ

    • @natnaelabera2925
      @natnaelabera2925 2 года назад

      @@metages9762 በደምብ ነዋ አባቴ ነው እኔም የእርሱ ልጅ ነህ

    • @metages9762
      @metages9762 2 года назад +1

      @@natnaelabera2925 ትዛዛቱን ትፈፅማለህ?

    • @natnaelabera2925
      @natnaelabera2925 2 года назад

      @@metages9762 Awo

  • @Docle-tube
    @Docle-tube 2 года назад +2

    ውድ ye abel ቤቸሰቦች የኛንም channel ብትመለከቱ ጥሩ ነገር ታገኙበታላቹ🙏🙏

  • @businessgemstoneethiopia2922
    @businessgemstoneethiopia2922 2 года назад

    🤔🤔🤔🤔🤔