Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በጣም ይገርማል አጅብ ነው ይች አለም አንዱ እሚበላው ሲያጣ ሌላው ደሞ እንደዚህ ይሆናል እኔማ ቢኖረኝ ወላሂ ጡሩ ነገር ነበር እምሰራበት ሚስኪኖችን ባሉበት እየሄድኩ እረዳ ነበር
Hulachinm endeza new yemnlew simeta adrgo masayetu ayshalm zinatye
የሠው ፍላጎት አያልቅም እኔ እዚች ሥአትና ደቂቃ ላደረሠኝ እግዛብሕርን አመሠግናለሁ ጤናየን ሠላሜን ደሥታ ላጎናፀፈኝ በሠማይ በምድር የባረከኝ ይባረክ ።።።
የከንቱ ከንቱ የሚኖሩበትን ዓለም እውነታ የካዱ ሰዎች ያደረጉት ነገር ገርሞኛል ፡ ወንድም አቤል ስለምታካፍለን ዕውቀት አመሰግንሃለሁ ፡፡
አቤላ በርታ
እግዚአብሔርም እባብም የልቡን አይቶ አይደል እግር የነሳው ለኔም ያልሰጠኝ ምክኛት አለው
ከአላሕ መንገድ ከሚያወጣ ሲሳይ ይሰውረኝ አኡዙቢላሕ ከደዚሕ አይነቱ እረዚቅ ከሠጠኝ መልካም ሥራ የምሠራበት ያረብ አለያ ግን ከባድ ፈተና ነው ድሕነት ፈተና እንደሖነ ሑሉ ሐብትም ፈተና ነው ሥለዚሕ አላሕ ይጠብቀን ዞረን ዞረን ያው ወደ አፈረ ነው ሥለዚሕ ለቀብረ ቤቴ መልካም የምሠራበት ይሥጠኝ አለያ ይቅረብኝ
እናመሰግናለን
ይገርማል እኔ ብሆን ለድሀ አከፋፍል ነበር ውይ ጉድ ነው
በእውነት የሰማሁት አልመሰለኝም ግን ጀነት ከዚህኛው ሁሉ ትበልጣለች ይቺ አለም ትንሽዬ ናት ወላጅ አልባወችን አሳድግበት ነበር
እውነት እኛ ኢትዮጵያውያን ይህን ያህል ብር ቢኖርን እንዴ እናረጋለን ብይ አላምንም ምክንያቱም ሰንተፆሙን የሚያደር ሕዝብ እያለእኔ በፍፁም አላርግም ፡፡❤❤❤❤
በጣም ይገርማል ለተቼገሩ ሰዎች መስጠት ነዋ።
ውሻዋን ባገኛት ከነነብስዋ ነበር ተሸክሜ ምሄደው😂😂😂😂😂
😂😂የተትረፈረፈ ሀብት ቢኖረኝ አንድ ደሃ የሚባል በሀገሬ ውስጥ ማየት አልፈልግም ሲቀጥል እንደ እምነቴ የምንም ግዜ ምኞቴ መስጂድ ማሰራት ትንሽዪ ቪላ ቤት ለራሴ መስራት ከዛ በተረፈ ሀጂ ማድረግ ለፈጣሪ ምን ይሳነዋል ዱኣ አድረግልኝ አቤሎ ማኛው❤
Egizabiher yasakalishi🙏😍
እኛ ከመስማት ዉጭ ምን አማራጭ አለን አቤላ😂😂😂😂
ይሄን ያክል የተትረፈረፈ ሀብት ቢኖረኝማ ኢትዮጵያ ላይ አንድም ጎዳና የሚወጣ ሰው እንዳይኖር እሰራበት ነበር ኢንሻአሏህ ህልሜም ነው አላህ ያሳካልኝ 🙏
Ethiopia lay indhi yemyadargi aynorimi biye amnalew miknyatum igna hilna aleni lalela masabi inchilaleni 😎😎😎😎
እኔ እንደነሱ ብዙ ገንዘብ ቢኖረኝ እየዞርኩ ጎዳና ለ ወደቁት ቤት እና ስራ እፍጥርላቸው ነበር ለምድርዊም ለዘላለም ቤቴም ደስታን አገኝበታለሁ ለሰዎቹም ደስታ ነው
እንደነዝህ ያሉ ሃብታሞች እያንዳንዳቸውን ብንመረምር ፈጣሪ(ጌታ እግዚያብሔርን) አያውቅትም እናውቃለን ብሉም የውሸታቸውን ነው ሁሉ ነገራቸው ገንዘባቸው ነው አምላካቸው ጭምር፣ ወንድሜ ቢልዬነር አይደለም ሚሊዬነር ብሆን ከችግር የተነሳ መብላት ያቃተው ጧሪ ያጡ አዛውንቶች በየጎዳናው የወደቁ ህጻናትን…… እንቨስት የማረግበት መች ጠፍቶኝ " ብልና ዝገት በሚያጠፉት ሌቦች ቆፍረው በሚሰርቁት ዘንድ ለናንተ በምድር ላይ መዝገብ አትሰብስቡ……" ማቴዎ 6: 19-20።
እኔም ቢሮረኝ ብዬ እየተመኘው አረጀው😅
ሰላም የአቤል ጀማዎች ሰላም ብያለው አቤሎን አለማክበር አለ ማድነቅ ከባድ ነው እስቲ አክብሮታችሁን በላይክ አሳዩኝ 🙏
300 ብርሰልክ ነዉያለኝ እኔ😍😍😍
ወይጉድ ምንአለ እንደዚህ ቅጥ ያጣ ቦታላይ ይሄን ሁሉ ገንዘብ ከሚያወጡ ለተቸገሩት ቢሰጡ ስንት በረሀብ ምክንያት ሂወታቸው የሚያልፍ አለ መቸም ይሄን ሁሉ ገንዘብ አውጥተው ሲገዙ ትክክለኛን ደስታ መቸምቢሆን አያገኙም ከሁሉም የከረመኝ የሶፍቱነው ክክክክ ውሸዋንም አሳቻ ቦታ ጠብቀው መዘረፎ አይቀሬነው ለነገሩ ቦዲጋርድ ይኖራታል
ኢየሱስ ያለዉ ሁሉአለዉ መዝገቡ በሰማይ ይኖራል ይህንሁሉ የሚያደርጉት መዝገባቸዉ በምድር ስለሆነነዉ።
አሏሁመ አንተ ሰላም፣ወሚንከ ሰላም ተባረክተ ያዘል ጀላሊ ወል ኢክራም!!!🍃አላህ ሆይ!አንተ ሰላም ነህ፤ሰላምም የሚገኘው ከአንተ ነው!!የልቅናና የችሮታ ጌታ ረድኤትህ ሰፋ🍃" የነብዩ ሙሐመድ ﷺ 💝 የዘውትር ተማፅኖ" ጌታችን ሆይ!ሀገራችንን አማን አድርጋት፤በህዝቦቿም ላይ ሰላም አስፍን🤲
ine bhon le dhoch isxalo getan be midir lay bizu dhoch alu
በርታ 👍👍👍👍
በቅድሚያ ሰላም ለሰው ዘር በሙሉ ይሁን እኔ በቅ ብር ብኖሬኝ የተወላድኩበት አካባቢ በምገበው አላመሎው የተላያዩ የልማት ስራዎችን እሰራሎው የመኖርያ ቤት አጥቶ በያሰው በረንደ በብርድ የምሞቱን ለአባቶች ለእናቶች ለወንድም እህቶች የመኖርያ ቤት ሰርቼ እሰጣቾዎሎው 🙏
ለሃብት ያብቃኝ እና እናየዎለን
አቤልዬ ቀድሜ ሀብታም ልሁንና ምን እንደ ማረግበት በተግባር አሳያለሁ ኢንሻላህ
ለተቼገሩ ሰዎች መስጠት ነዋ።
በጣም ይገርማል ልክነው ፍላጎት ገደብ አልባነው ጉዲ ሀብታም
ምግብሳይበሉለሚድሩእናቶችምግብየቸገሪቸውንነገርአረግላቸዊለሁ😮😮😮
መኖራቸው ለኔ ትርጉም የላቸውም አይ አንች አለም ስንቱን አሳየሽኝ ❤
Ajub😧😧😧
እኔ ትልቅ ህንፃ ሰርቼ 1000000000000 የኔ ብጤ አንስቼ አኖራለው የምድር ከንቱነው የሰማዬን አስከብርበታለው አሁንም አደርጋለው 😔😔😭😭
If I had that much money, I would help the moms who have disabled kids🙏
Thank u Abel this is crazy but we we just have to leave the sanity of the individuals to the doctors may Allah help them
ወይኔ ፈገግታዋ ደስ ሲል
ሀብታም ብሆን ለተቸገሩ ስወች የቲሞች እረዳለሁ እድ ህልም አለኝ ኢትዮጵያ የሽንት ቤት ችግር አለ ብዙ ቦ ታ ውሀ በሀይላድ ነው የሚጠቀሙት። ለኢትዮ በሙሉ ሽንት ቤት በየአካባቢው እገነባለሁ❤❤❤❤❤❤
Kokoob Abare
አይ ይቺ አለም አጀብ ነው 😮😮
ሁሉም ነገር ዝም ነው
አረ ኢሄ ግፍ ነው አልበዛም ?😊
ሁሉም ያልፋል ሁሉም ይሄዳሉ ለደሃ ቢሰጡት ግን አያልፍም
ወይ ዘድሮ አለ ኤፍሬም ታምሩ ይገርማል
ክንፍ አውጥቶ መብረር ነው የሚያምረኝ
ጉድ አቤሎ ፈታ እኮ ነው የምታረገኝ
Ajud😧😧😧
Ethiopia De haan Halal debate on love🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇸😢
እኔእንደነሱቢኖረኝ ወላሂእንአዉቅነበር ከይርስራየተባለሁሉእሰራበትነበርሚስኪኖችንጎዳናላይ ለወደቁት እሰጣለሁመስጅአሰራበታለሁ አላህዬስጠኝናላርግ
ሰውግን አብዷል 😳😳😳🧐🧐🧐
በእውነት እኔ በሆን ቅዱስት ቤተክርስቲያን ነበር እማስራ ምስክኖች የሀገራ ስዎች አኖርብት ነበር
abal brhanu ilove you😍😍😍😌😂😂😍😍😍😄😁
አይ እቺ አለም አንዱ የሚበላው ሲያጣ አንዱ ደሞ ጠግቦ ለውሻ ማሰርያ ስንት ሚሌን ስያወጣ😢
Abela ene kemegerem alfo betam asikognal 😂😂😂
ሸሚዙን በሰልባጅ መልክ ወደ አገሬ እስኪመጣ ድረስ እጠብቃለው እንግዲ፡፡
yegeremal ayi boss😏
እበላበታለለሁ
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
Ena softu keza yetalale
😂😂😂😂
ጉዲኮነው
አቤሎ የተትረፈረፈ ሀብት ቢኖረኝ ውድ የሚባለውን አደብ ነው የምገዛው 🙏
አለምን መዞር ነው::😊😊😊😊😊😊
የሶፍቱ ነው የገረመኝ።ከራበው የጠገበው አሳዘነኝ
Abela men yegremal quran sile qarun negronal be qarun eyita enasu deha nachew
እኔ ሚሊየነር ብኦን ጉዳና ተዳዳሪዎችን ሰብስቤ ቤትና የስራ እድል አመቻችላቸዉ ነበር
werik’i lebishe kemoti alkerim silezi leterabuti imegebachew nebere ina beti lelelachewi beti iseralachewi nebere
እኔ እደነሱ ቢያረገኝ አንድ የኔ ብጤ አይገኝም ነበር እጎዳናላይ
ሀገሬን ወደ ከፍተኛ ኢኮኖሚ ማሳደግ ምኞቴ ነው
are Sham now 😧😧😧😧
እንኳን ኖሮኝ ሳይኖረኝ ካለኝ አቅመ ደካሞችን የረዳውበት ነው።
Are ya warqa adargaa lhuuuuuuuu
Waye xegab🤔
8:47 😂
የጉዲ ሀገር መቸም የማይስማ የለም😳😍😍
ይገርማል ሀብታም ቀልብ የለውም
ወይጉድ እኔ በታክሲ የምሆድበት እምስት ብር አጥቻለሁ እነአጅሬ በወቅቅ ሶፍት ቂጡን ያብስልኛል።።።ውይነዶ
💚💛❤🖐👍👍👍
ahun yeminasbeww ena kagenyenew buhala yeminasibew and aydelem!
start to build incomplete house
እኔ ሃብታም ብሆን የወርቅ ሁማን ሄር አሰራ ነበር 😂
እኔ እንደማስበው ባንክ ብርን ማስቀመጥ ዋጋን እያጣ ይሄዳል ይህ ብልጠት ግን አንድ እውቅና ያስገኛል ነገም ቢሆን ትርፋማ ንብረቱ ነው ፣።
ወላሂ እኔማ ቢኖረኝ ጡሩ ነገር ነበር እምሰራበት ሚስኪኖችን ባሉበት እየሄድኩ እረዳ ነበር ወላሂ
እኔ ገንዘብ ቢኖረኝ ከስደት ተመልሺ ከልጆቼ 15 አመት ሙሉ የለየንን ስደትን እበቀለዉ ነበር ልጆቼን ሰብስቤ ግን ምን ያረጋል😌😌😔
Dahan erdabtalw
والله غريبة هذه الدنية واحد يجع ما عنده ايش ياكول واحد يلعب بلفلوس يشتري اكلبه حزام حق ذهب لو انا غنية اسعد الفقورة و المساكينشكرا جزيلا ابيلو
dahaan ardaalaw
Ignan ayiraduum
የኣለም ሁሉ ኣላፊ ነዉ ሃብ ወደ መግስተ ሰማያት ኣያስገባም
እኔ ብሆን በወርቅ ልጥፍ የተሽቀረቀረ ቤት ለእናቴ አሰራላት ነበር
7,500$
ሲኖን ይሻላል 😅
እኔማ ሀገር እገዛበታለሁ
Ethiopia De haan all match date Gal Gal
ወዳጄ በጉግል እስከ 40 ሚሊዮን የሚያወጣ አለ
100 trillion dollars
Abelo enea ko bale Shint betu asgermognal.Endew minalbat kawek toilet yetetxedadabet endew yet yital yikon.???
enesu yaderegut neger gyzeawe desta yemyset neger nwe ene gn bakeme lefetary yemyasdestwen neger madereg nwe !!
እጭ ለቤተክርስትያን ኣይጥም ኮ
በጣም ይገርማል አጅብ ነው ይች አለም አንዱ እሚበላው ሲያጣ ሌላው ደሞ እንደዚህ ይሆናል እኔማ ቢኖረኝ ወላሂ ጡሩ ነገር ነበር እምሰራበት ሚስኪኖችን ባሉበት እየሄድኩ እረዳ ነበር
Hulachinm endeza new yemnlew simeta adrgo masayetu ayshalm zinatye
የሠው ፍላጎት አያልቅም እኔ እዚች ሥአትና ደቂቃ ላደረሠኝ እግዛብሕርን አመሠግናለሁ ጤናየን ሠላሜን ደሥታ ላጎናፀፈኝ በሠማይ በምድር የባረከኝ ይባረክ ።።።
የከንቱ ከንቱ የሚኖሩበትን ዓለም እውነታ የካዱ ሰዎች ያደረጉት ነገር ገርሞኛል ፡ ወንድም አቤል ስለምታካፍለን ዕውቀት አመሰግንሃለሁ ፡፡
አቤላ በርታ
እግዚአብሔርም እባብም የልቡን አይቶ አይደል እግር የነሳው ለኔም ያልሰጠኝ ምክኛት አለው
ከአላሕ መንገድ ከሚያወጣ ሲሳይ ይሰውረኝ አኡዙቢላሕ ከደዚሕ አይነቱ እረዚቅ ከሠጠኝ መልካም ሥራ የምሠራበት ያረብ አለያ ግን ከባድ ፈተና ነው ድሕነት ፈተና እንደሖነ ሑሉ ሐብትም ፈተና ነው ሥለዚሕ አላሕ ይጠብቀን ዞረን ዞረን ያው ወደ አፈረ ነው ሥለዚሕ ለቀብረ ቤቴ መልካም የምሠራበት ይሥጠኝ አለያ ይቅረብኝ
እናመሰግናለን
ይገርማል እኔ ብሆን ለድሀ አከፋፍል ነበር ውይ ጉድ ነው
በእውነት የሰማሁት አልመሰለኝም ግን ጀነት ከዚህኛው ሁሉ ትበልጣለች ይቺ አለም ትንሽዬ ናት ወላጅ አልባወችን አሳድግበት ነበር
እውነት እኛ ኢትዮጵያውያን ይህን ያህል ብር ቢኖርን እንዴ እናረጋለን ብይ አላምንም ምክንያቱም ሰንተፆሙን የሚያደር ሕዝብ እያለ
እኔ በፍፁም አላርግም ፡፡❤❤❤❤
በጣም ይገርማል ለተቼገሩ ሰዎች መስጠት ነዋ።
ውሻዋን ባገኛት ከነነብስዋ ነበር ተሸክሜ ምሄደው😂😂😂😂😂
😂😂የተትረፈረፈ ሀብት ቢኖረኝ አንድ ደሃ የሚባል በሀገሬ ውስጥ ማየት አልፈልግም ሲቀጥል እንደ እምነቴ የምንም ግዜ ምኞቴ መስጂድ ማሰራት ትንሽዪ ቪላ ቤት ለራሴ መስራት ከዛ በተረፈ ሀጂ ማድረግ ለፈጣሪ ምን ይሳነዋል
ዱኣ አድረግልኝ አቤሎ ማኛው❤
Egizabiher yasakalishi🙏😍
እኛ ከመስማት ዉጭ ምን አማራጭ አለን አቤላ😂😂😂😂
ይሄን ያክል የተትረፈረፈ ሀብት ቢኖረኝማ ኢትዮጵያ ላይ አንድም ጎዳና የሚወጣ ሰው እንዳይኖር እሰራበት ነበር ኢንሻአሏህ ህልሜም ነው አላህ ያሳካልኝ 🙏
Ethiopia lay indhi yemyadargi aynorimi biye amnalew miknyatum igna hilna aleni lalela masabi inchilaleni 😎😎😎😎
እኔ እንደነሱ ብዙ ገንዘብ ቢኖረኝ እየዞርኩ ጎዳና ለ ወደቁት ቤት እና ስራ እፍጥርላቸው ነበር ለምድርዊም ለዘላለም ቤቴም ደስታን አገኝበታለሁ ለሰዎቹም ደስታ ነው
እንደነዝህ ያሉ ሃብታሞች እያንዳንዳቸውን ብንመረምር ፈጣሪ(ጌታ እግዚያብሔርን) አያውቅትም እናውቃለን ብሉም የውሸታቸውን ነው ሁሉ ነገራቸው ገንዘባቸው ነው አምላካቸው ጭምር፣ ወንድሜ ቢልዬነር አይደለም ሚሊዬነር ብሆን ከችግር የተነሳ መብላት ያቃተው ጧሪ ያጡ አዛውንቶች በየጎዳናው የወደቁ ህጻናትን…… እንቨስት የማረግበት መች ጠፍቶኝ " ብልና ዝገት በሚያጠፉት ሌቦች ቆፍረው በሚሰርቁት ዘንድ ለናንተ በምድር ላይ መዝገብ አትሰብስቡ……"
ማቴዎ 6: 19-20።
እኔም ቢሮረኝ ብዬ እየተመኘው አረጀው😅
ሰላም የአቤል ጀማዎች ሰላም ብያለው አቤሎን አለማክበር አለ ማድነቅ ከባድ ነው እስቲ አክብሮታችሁን በላይክ አሳዩኝ 🙏
300 ብርሰልክ ነዉያለኝ እኔ😍😍😍
ወይጉድ ምንአለ እንደዚህ ቅጥ ያጣ ቦታላይ ይሄን ሁሉ ገንዘብ ከሚያወጡ ለተቸገሩት ቢሰጡ ስንት በረሀብ ምክንያት ሂወታቸው የሚያልፍ አለ መቸም ይሄን ሁሉ ገንዘብ አውጥተው ሲገዙ ትክክለኛን ደስታ መቸምቢሆን አያገኙም ከሁሉም የከረመኝ የሶፍቱነው ክክክክ ውሸዋንም አሳቻ ቦታ ጠብቀው መዘረፎ አይቀሬነው ለነገሩ ቦዲጋርድ ይኖራታል
ኢየሱስ ያለዉ ሁሉአለዉ መዝገቡ በሰማይ ይኖራል ይህንሁሉ የሚያደርጉት መዝገባቸዉ በምድር ስለሆነነዉ።
አሏሁመ አንተ ሰላም፣ወሚንከ ሰላም
ተባረክተ ያዘል ጀላሊ ወል ኢክራም!!!
🍃አላህ ሆይ!አንተ ሰላም ነህ፤ሰላምም የሚገኘው ከአንተ ነው!!የልቅናና የችሮታ ጌታ ረድኤትህ ሰፋ🍃" የነብዩ ሙሐመድ ﷺ 💝 የዘውትር ተማፅኖ"
ጌታችን ሆይ!ሀገራችንን አማን አድርጋት፤በህዝቦቿም ላይ ሰላም አስፍን🤲
ine bhon le dhoch isxalo getan be midir lay bizu dhoch alu
በርታ 👍👍👍👍
በቅድሚያ ሰላም ለሰው ዘር በሙሉ ይሁን እኔ በቅ ብር ብኖሬኝ የተወላድኩበት አካባቢ በምገበው አላመሎው የተላያዩ የልማት ስራዎችን እሰራሎው የመኖርያ ቤት አጥቶ በያሰው በረንደ በብርድ የምሞቱን ለአባቶች ለእናቶች ለወንድም እህቶች የመኖርያ ቤት ሰርቼ እሰጣቾዎሎው 🙏
ለሃብት ያብቃኝ እና እናየዎለን
አቤልዬ ቀድሜ ሀብታም ልሁንና ምን እንደ ማረግበት በተግባር አሳያለሁ ኢንሻላህ
ለተቼገሩ ሰዎች መስጠት ነዋ።
በጣም ይገርማል ልክነው ፍላጎት ገደብ አልባነው ጉዲ ሀብታም
ምግብሳይበሉለሚድሩእናቶችምግብየቸገሪቸውንነገርአረግላቸዊለሁ
😮😮😮
መኖራቸው ለኔ ትርጉም የላቸውም አይ አንች አለም ስንቱን አሳየሽኝ ❤
Ajub😧😧😧
እኔ ትልቅ ህንፃ ሰርቼ 1000000000000 የኔ ብጤ አንስቼ አኖራለው የምድር ከንቱነው የሰማዬን አስከብርበታለው አሁንም አደርጋለው 😔😔😭😭
If I had that much money, I would help the moms who have disabled kids🙏
Thank u Abel this is crazy but we we just have to leave the sanity of the individuals to the doctors may Allah help them
ወይኔ ፈገግታዋ ደስ ሲል
ሀብታም ብሆን ለተቸገሩ ስወች የቲሞች እረዳለሁ እድ ህልም አለኝ ኢትዮጵያ የሽንት ቤት ችግር አለ ብዙ ቦ ታ ውሀ በሀይላድ ነው የሚጠቀሙት። ለኢትዮ በሙሉ ሽንት ቤት በየአካባቢው እገነባለሁ❤❤❤❤❤❤
Kokoob Abare
አይ ይቺ አለም አጀብ ነው 😮😮
ሁሉም ነገር ዝም ነው
አረ ኢሄ ግፍ ነው አልበዛም ?😊
ሁሉም ያልፋል ሁሉም ይሄዳሉ ለደሃ ቢሰጡት ግን አያልፍም
ወይ ዘድሮ አለ ኤፍሬም ታምሩ ይገርማል
ክንፍ አውጥቶ መብረር ነው የሚያምረኝ
ጉድ አቤሎ ፈታ እኮ ነው የምታረገኝ
Ajud😧😧😧
Ethiopia De haan Halal debate on love🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇸😢
እኔእንደነሱቢኖረኝ ወላሂእንአዉቅነበር ከይርስራየተባለሁሉእሰራበትነበርሚስኪኖችንጎዳናላይ ለወደቁት እሰጣለሁመስጅአሰራበታለሁ አላህዬስጠኝናላርግ
ሰውግን አብዷል 😳😳😳🧐🧐🧐
በእውነት እኔ በሆን ቅዱስት ቤተክርስቲያን ነበር እማስራ ምስክኖች የሀገራ ስዎች አኖርብት ነበር
abal brhanu ilove you😍😍😍😌😂😂😍😍😍😄😁
አይ እቺ አለም አንዱ የሚበላው ሲያጣ አንዱ ደሞ ጠግቦ ለውሻ ማሰርያ ስንት ሚሌን ስያወጣ😢
Abela ene kemegerem alfo betam asikognal 😂😂😂
ሸሚዙን በሰልባጅ መልክ ወደ አገሬ እስኪመጣ ድረስ እጠብቃለው እንግዲ፡፡
yegeremal ayi boss😏
እበላበታለለሁ
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
Ena softu keza yetalale
😂😂😂😂
ጉዲኮነው
አቤሎ የተትረፈረፈ ሀብት ቢኖረኝ
ውድ የሚባለውን አደብ ነው የምገዛው 🙏
አለምን መዞር ነው::😊😊😊😊😊😊
የሶፍቱ ነው የገረመኝ።ከራበው የጠገበው አሳዘነኝ
Abela men yegremal quran sile qarun negronal be qarun eyita enasu deha nachew
እኔ ሚሊየነር ብኦን ጉዳና ተዳዳሪዎችን ሰብስቤ ቤትና የስራ እድል አመቻችላቸዉ ነበር
werik’i lebishe kemoti alkerim silezi leterabuti imegebachew nebere ina beti lelelachewi beti iseralachewi nebere
እኔ እደነሱ ቢያረገኝ አንድ የኔ ብጤ አይገኝም ነበር እጎዳናላይ
ሀገሬን ወደ ከፍተኛ ኢኮኖሚ ማሳደግ ምኞቴ ነው
are Sham now 😧😧😧😧
እንኳን ኖሮኝ ሳይኖረኝ ካለኝ አቅመ ደካሞችን የረዳውበት ነው።
Are ya warqa adargaa lhuuuuuuuu
Waye xegab🤔
8:47 😂
የጉዲ ሀገር መቸም የማይስማ የለም😳😍😍
ይገርማል ሀብታም ቀልብ የለውም
ወይጉድ እኔ በታክሲ የምሆድበት እምስት ብር አጥቻለሁ እነአጅሬ በወቅቅ ሶፍት ቂጡን ያብስልኛል።።።ውይነዶ
💚💛❤🖐👍👍👍
ahun yeminasbeww ena kagenyenew buhala yeminasibew and aydelem!
start to build incomplete house
እኔ ሃብታም ብሆን የወርቅ ሁማን ሄር አሰራ ነበር 😂
እኔ እንደማስበው ባንክ ብርን ማስቀመጥ ዋጋን እያጣ ይሄዳል ይህ ብልጠት ግን አንድ እውቅና ያስገኛል ነገም ቢሆን ትርፋማ ንብረቱ ነው ፣።
ወላሂ እኔማ ቢኖረኝ ጡሩ ነገር ነበር እምሰራበት ሚስኪኖችን ባሉበት እየሄድኩ እረዳ ነበር ወላሂ
እኔ ገንዘብ ቢኖረኝ ከስደት ተመልሺ ከልጆቼ 15 አመት ሙሉ የለየንን ስደትን እበቀለዉ ነበር ልጆቼን ሰብስቤ ግን ምን ያረጋል😌😌😔
Dahan erdabtalw
والله غريبة هذه الدنية واحد يجع ما عنده ايش ياكول واحد يلعب بلفلوس يشتري اكلبه حزام حق ذهب
لو انا غنية اسعد الفقورة و المساكين
شكرا جزيلا ابيلو