ከዝነኛ ሰው ጋር የፍቅር ግንኙነት ኖሮኝ ያቃል.የአስር ሺህ ሰው ደም ተሰጥቶኛል ተወዳጇ ድምጻዊት ሃሊማ አብዱራህማን ና በላምባ ፊልም ያስለቀሰችን ሊዲያ ሞገስ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 дек 2024

Комментарии • 584

  • @ኢትዮጵያስላምሽይብዛ
    @ኢትዮጵያስላምሽይብዛ 10 месяцев назад +40

    ሃሊማ ልቧን የሰበረው የፍቅር ህይወት ያላት ይመስለኛል ተስፋዋን አሟጦት 😢የተዘጋ ጥልቅ ስሜት ህመም ይኖራታል።

    • @astertube5406
      @astertube5406 10 месяцев назад +1

      😊ደምሬኝ ማሬ

    • @alemalempi6550
      @alemalempi6550 10 месяцев назад +1

      አይ ሰይፉ የሰው የፍቅር ታሪክና እድሜ መጠየቅ ትወዳለህ ብዙ ልትጠይቃቸው የምትችለው ነገር አለ እኮ

    • @enenegn5719
      @enenegn5719 10 месяцев назад +1

      የልጅነት እድሜዋን የሰበረ ካለ እግዚያብሄር የስራዉን ይስጠዉ ይፋረደዉ። አሊማዬ እንወድሻለን

  • @الحمدالله-ش6غ3ض
    @الحمدالله-ش6غ3ض 10 месяцев назад +29

    ሀሊማ አላህ ለተውባ ጊዜ እየሰጠሽ ነው ወደ አላህ ተመለሽ ሁላችንም ወንጀለኛ ነን ግን በቻልሽው አቅም ተሸፈኝ ፣ሶላት ስገጅ፣ሙዚቃሽን ተይ አላህ ይመልስሽ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @honeytube8922
    @honeytube8922 10 месяцев назад +123

    ሀሊማየ ውዴ አላህ ሂድያ ይስጥሽ ይስጠን ወላሂ ከልቤ ነው ። ከሙዚቃ ርቀሽ አግብተሽ ወልደሽ ተረጋግተሽ ቤትሽን ይዘሽ ሂጃብሽን ለብሰሽ የምትኖሪበት ቀን ይናፉቀኛል አላህ ያቅርበው ያረብ!

    • @michaelmicky7865
      @michaelmicky7865 10 месяцев назад +5

      ጭቆና ወደ ጭለማ ምንም ልዩነት የለውም ሂጃብም ጠመጠመች ዘፈንም ዘፈነች ያው ነው

    • @SeidMengstu
      @SeidMengstu 10 месяцев назад +19

      ​@@michaelmicky7865 ስማ የተላጠ ሙዝ መሬት ወድቆ እና ያልተላጠ ሙዝ መሬት ወድቆ ብላ ብትባል የትኛውን መርጠህ ትበላለህ እብድ ካልሆንክ ማንኛም ሰው ያልተላጠውን ነው ሚመርጠው ሂጃብም ለሙስሊም እደአልተላጠው ሙዝ ነው ገባህ የተላጠው እንዳንተ ዘመዶች ማንም ያጨማለቀው የተረጋገጠ ብዙ በሽታ ያዘለ ቆሻሻ ነው አሁን ገባህ በዝሙት መጨማለቅ ብዙ ዲቃላ መውለድ በየቦታው መከፋፈት በመጠጥ መስከር ያገኙት ጋር መጋደም እሱ ለተና ለዘመዶችህ ነው ቢገባህ ሙስሊም ማለት ከጠቀስኩልህ ሁሉ የጠዳ የውስጥ ሰላም የሚሰጥ ከቆሻሻ ከእኩይ ተግባር የጠዳ ነው ክርስትናም ቢሆን በደንብ አስተምሮቱ የሚያቁ የተረዱ ከጠቀስኩልህ ነገሮች ሁሉ ይከለክላል መገላለጥን ጨምሮ ግን እንዳይተ አይነቱ ና መሰሎችህ ለምን እንደተፈጠራችሁ እንክዋ አታቁም መንዘላዘል መባለግ ነው ስራችሁ ክፍት ጭቅቅታም ይልቅ ወደተፈጠርክበት አላማ ተመለስ የሚሻልህ እሱ ነው

    • @Ivyblac
      @Ivyblac 10 месяцев назад +1

      Halal police 😂

    • @solabebe1283
      @solabebe1283 10 месяцев назад +2

      አሜን እግዚአብሔር ይርዳት ይፍቀድላት

    • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
      @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 10 месяцев назад

      ​@@michaelmicky7865አንች ብሽቅ የዝሙትልጂ ስለ እስልምና ሳታውቂ አቀባጥሪ ግም

  • @hadratube4986
    @hadratube4986 10 месяцев назад +166

    ሀሊማየ እንኳን ለዚህ አበቃሽ ግን ቶበት አድርጊ መች እምንሞት አይታወቅም አላህ ሁላችንንም ይምራን አላህ ያግራልን አሚን

  • @የወሎልጅ-ጨ4ኸ
    @የወሎልጅ-ጨ4ኸ 10 месяцев назад +55

    ሀሊምየ አሁን ላይ ግን በሳቅሽ ውስጥ ብዙ የተደበቀ ነገር ያለ ይመስለኛል እንደበፊቱ አልሆነልኝም ሳቅሽ የልብሽን መሻት አላህ ይፈፅምልሽ እወድሻለሁ❤❤❤❤❤❤

  • @solomonyalemzwede9480
    @solomonyalemzwede9480 10 месяцев назад +14

    ሐሊማ ለአንቺ እግዚአብሔር የፈቀደው የሁሉም እናት እንድትሆኚ ነው። ለዚህ ነው ሁሉም ልጆችሽ ለአንቺ እንዲቆሙ አግዚብሔር የፈቀደው። አንቺ የሁሉም እናት ደስ ይበልሸ በልጆችሽ። አንቺ በኢትዮጵያ ሀገራችን የምንመስልል ደግና ፍልቅልቅ ሴት እንዳንቺ የታደለ የለምና ተጽናኚ።

  • @bt5860
    @bt5860 10 месяцев назад +15

    ሀሊማዬ የኔ ፍልቅልቅ እንኳን ሳቅሽ ተመለሰ እንኳን እግዚአብሄር ማረሽ ለምስጋና መመለስሽ ደስ ብሎኛል

  • @rihennamehemmed9830
    @rihennamehemmed9830 10 месяцев назад +12

    አስፊቲ ታሞ ቪዲዮውን ሳይ አይዝኜ😢😢😢ያስታወስኳት ሀሊማን አስቤ እሷን ያሻርካት አላህ አስፊቲንም አሽርልን በዬ ነበር ወላሂ ግን 😭😭😭😭አሎነም የአላህ ትዛዝ ቀደመ😭😭

  • @ተስፈኛዋዩቱብ-ጀ8ኰ
    @ተስፈኛዋዩቱብ-ጀ8ኰ 10 месяцев назад +14

    *አይ ሀሊማ😢 ብዙ የተታለሉ ሰወች ይኖራሉ ግን እንደ አንች የለም ሂወት አንደየነው እድል የምትሰጠው አንቺ ግን ሁለተኛ አላህ እድል ሰቶሺ ቶብተሺ ወደ አላህ በመመለሻሽ ግን አንች ወደነበርሺበት ሂወት ተመለሺ አላህ ያህድኪ በስ*

    • @አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል
      @አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል 10 месяцев назад +3

      አብዛህኛዉ እኮ ገንዘብ ስናገኚ አላህን እናምጣለን ስናጣ ወዴ አላህ እንመለሳን እድል ሲሠጠን እንመለሳለን የነበርንበት ይሄ ሙናፊቂነት ነዉ አላህ ይስቱር እኔ እርዕሡን አይቸ ነዉ የገባሁት አልከታተልም

    • @የሳምሶን_ታሪክ
      @የሳምሶን_ታሪክ 10 месяцев назад +1

      ተፋቻት 😡

    • @abebekebede-i6v
      @abebekebede-i6v 10 месяцев назад +1

      Allah katemashen yasamerelesh lehulachenem lela menem alelem

  • @kokebendale8918
    @kokebendale8918 10 месяцев назад +17

    የዛሬ ሰይፍሻ በሳቅ ገደላችውን በጣም ደስ ይል ነበር ሀሊማዬ ፈታ አደረግሽን እግዚአብሔር መልካም ትዳር የልብሽን። መሻት ያሳካልሽ።

  • @መሲ-ዠ9የ
    @መሲ-ዠ9የ 10 месяцев назад +80

    ሃሊማን ስላየሁ ደስ ብሎኛል 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @MA-zf3re
      @MA-zf3re 10 месяцев назад

      ሰይፉ ባላገር መቼነው የምትሰለጥነው

  • @asresachyaso42
    @asresachyaso42 10 месяцев назад +26

    ሀሊማዬ የኔ ፍልቅልቅ እንኳን ሳቅሽ ተመለሰ እንኳን እግዚአብሄር ማረሽ ለምስጋና መመለስሽ ደስ ብሎኛል ከዚህ በሁዋላ መዝሙር ስሪ በፈለግሽው ሀይማኖት 16:51

  • @betelhemwammi2480
    @betelhemwammi2480 10 месяцев назад +15

    ሀሊማዬ ስወድሽ የኔ ሳቂታ ደሞ የዋህ ትመስይኞለሽ እግዚአብሔር ለሁለታቹም የልባቹን መሻት አሳክቶ መልካሙን አዳም ይስጣቹ ሰይፍሻ መልካም ሰው አተም እድሜ ከጤና ከነቤተሰብክ ተመኝው

  • @looniesey4428
    @looniesey4428 10 месяцев назад +2

    እህታችን ሀሊማ መጀመሪያው ሁሌም ጤና እና ሰላም እመኝልሻለሁ
    ቀጥሎም ያየፈተና ግዜ ያጋጠመሽ መቼም አትረሽውም እና ፈጣሪ ምህረቱን ልኮ ኣገላገልሽ እና ህይወት ማለት መኖር ሳይሆን መሞት ማለት ነው እና የተረፉት ግዜ ከፈጣሪሽኝ ጋር ታርቀሽ አላህን እሚከብርልሽ ትዳር እና ህይወት መምራት ሲገብሽ እንዴት እንደገና ወደ ተጨማለቀ አለም ትመለስያለሽ
    እኔ ክርስትያን ነኝ ግን እንደወንድም ደግሞ ያንቺን አላህ እያከበርሺ ልትኖሪ እመኝልሻለሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @alisultan3799
    @alisultan3799 10 месяцев назад +8

    ሀሊማ የቅን ልቦና ባለቤት እንደሆንሽ ታስታውቂያለሽ የኢትዮዺያ ህዝብ ይወድሻል ፍቅሩንም በታመ‍ምሽ ጊዜ ገልጾልሻል ። አሁን ላይ ሙዚቃ በቃኝ ብለሽ ብታቆሚ ሰዉም ይረዳሻል እናም እባክሽ ህይወት አጭር ናት አላህ ስለሚወድሽ ወደሱ መንገድ እንድትመለሺ ሊያስታውሽ ፈልጎ በጤናሽ ፈትኖሻል ይህ ላንቺ ማንቂያ ደውል ነው።
    ርዝቅ እንደሆን በአላህ እጅ ነው በሱ ተማመኚና ከዚህ ህይወት ውጪ አላህ ያግዝሽይ።
    እባክሽ ስለራስሽ ጊዜ ወስደሽ አስቢ አላህ ያግዝሽ🤲🤲🤲

  • @Lenaebrahim8583
    @Lenaebrahim8583 10 месяцев назад +16

    ሀሊማዬ እኳን ደስ አለሽ አላህ ወደራስሽ ይመልስሽ እድሜም ያስተምራል ❤

  • @ועח
    @ועח 10 месяцев назад +25

    ሀሊማየ እንደዚህ ደስ ብሎሽ ስላየንሽ ደስ ብሎኛል 🙏❤❤🇪🇷

  • @geteneshalayou1991
    @geteneshalayou1991 10 месяцев назад +8

    💚💛❤ሀሊማ ቆንጆ በድጋሚ ስትስቂ በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል፡፡ ❤❤❤💓💞💕

  • @belilgnesamuel9571
    @belilgnesamuel9571 10 месяцев назад +6

    የኔ ፍልቅልቅ ,የኔ የዋህ, የሰወች ደስታን የምትወድ #ሀሊማዬዬ

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 10 месяцев назад +1

    ሀሊማዬ በጣም ነው የምወድሽ ግልጽነትሽ ነጻነትሽ ሳቅሽ አንዴ እራዲዮ ላይ ቀርበሽ ስላቺ የተናገርኩት ነገር ነበር አና ለጋዜጠኛው ቁጥሯን ተቀበል እደውልላታለሁ ብለሽ ብዙ ጊዜጠብቄሽ ነበር አንድ ቀን እንደማገኝሽ ተስፋ አለኝ ሁለታችሁንም እወዳችኋለሁ በርቱ።

  • @SaraMekonen-ym1ob
    @SaraMekonen-ym1ob 10 месяцев назад +3

    😂😂😂😂😂ሀሊማ የኔ ቢጤ ናት ዝም ብላ ነው የምትስቀው ዝም ብየ የምስቀው ነገር እኮ ነው ደግነቱ ቆንጆ ጥርስ ሰቶኛል

  • @bereketandebrhan7856
    @bereketandebrhan7856 10 месяцев назад +3

    ማሲንቆ ያልጮከበት አሪፍ ሾዉ፡፡ የሰይፉ መጠየቅ ሳይሆን አሳሳቢዉ ነገር እኛ የሰማነዉን ነገር እምነተረጉምበት መንገድ የተሳሳተ ነዉ፡፡

  • @WubalemTilahun-q5m
    @WubalemTilahun-q5m 10 месяцев назад +17

    ተስፋሽ ጌታ ኢየሱስ ሊሆን ይገባል የአለም ዝና ያልፋል ይህንን ኮመንት የምታነቡ ሁሉ የእግዚያብሔር ልጅ ኢየሱስ የሒወት ጌታ ነው❤❤❤❤❤❤❤

  • @makiabent7055
    @makiabent7055 10 месяцев назад +4

    ሀሊማዬ እንዲ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል መድሀንየአለም እንደው የፈለግሽው አይነት ትዳር እና ልጆች ሰቶሽ ካሳየኝ ለመድዬ ጥላ አስገባለው እውነት በጣም እወድሻለው❤❤❤❤

  • @fikiretgetachew9249
    @fikiretgetachew9249 10 месяцев назад +20

    ሊዲያ የኔን የተናገርሽልኝ የመሰለኝ ፈጣሪ ያላለው አይሆንም

    • @astertube5406
      @astertube5406 10 месяцев назад

      😊😊ውዴ ደምሬኝ

  • @misrakabebie5241
    @misrakabebie5241 10 месяцев назад +1

    እግዚያብሄር ባለው ቀን ነዉ ሁሉነገር የሚሆነዉ ሀሊማዬ እኔ የምመክርሽ ነገር ከማደጎ ወሥደሽ ልጅ አሣድጌ እኛ ሀገር የግድ ማግባት መዉለድ ነዉ ወሬያችን የሚያፀድቀዉ እናትናአባት የሌላቸውን ልጆች ማሣደግ

  • @SemereH
    @SemereH 10 месяцев назад +42

    I am happy for Halima 🙏.
    Seifu, please don't ask disorganized and inappropriate questions please please men😢.
    We don't want to know there life status it's just meaningless for us.

    • @astertube5406
      @astertube5406 10 месяцев назад

      😊ውዴ ደምሬኝ

    • @senaitkebede5194
      @senaitkebede5194 10 месяцев назад +2

      Seifu if you knew how your questions are very degrading to a women ,you would not run your show.be sensitive towards your guests.

    • @efremsa
      @efremsa 10 месяцев назад +1

      I AGREE with you Semere! ''Seifu please don't ask disorganized and inappropriate questions please please men''

    • @tigistaffine2546
      @tigistaffine2546 9 месяцев назад +1

      I agree with you, too much, too private, too pushy

  • @BettyHussen
    @BettyHussen 10 месяцев назад +1

    ሀሊማዬ የኔ ቆንጆ እንኳን ተሽሎሽ አየን እግዛብሄር ይመስገን ክብር ሁሉ ለሱ ይሁን የኔ ቆንጆ❤❤❤ ለመጀመርያ ግዜ ጥርት ያለ ሜካኘ ነው የሰሩሽ ሰዎች እጃቸው ይባረክ

  • @addisneka4034
    @addisneka4034 10 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር አምላክ ውብ አድርጎ ፈጥሮሻል ሊድያ።ፈጣሪሽንም በአግባቡ ስታነሽ አየሁ።መልካም የትዳር አጋር እንዲሰጥሽ ተመኘሁ።❤❤

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 10 месяцев назад +8

    ሃሊማዬ የኔ ፍልቅልቅ እንዴት እንደምወድሽ 😘 ዛሬ ደግሞ ፀጉርሽ በጣምምም ያምራል ( አርቴፊሻል ) ቢሆንም ያቀለማ ቀለም ምንም አያምርብሽም ነበር አለባበስሽ የሚያምር ከደረትሽ መገላለጡን ባልደግፍም ያምራል እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ቀስ ቀስ እያልሽ የውሸት የሆኑ ነገሮችሽን ቀስ ቀስ ቀስ በቀስስስስስስ እየቀነሽ ትተዊዋለሽ ብዬ አስባለሁ በተረፈ ሁሌምምምም ሳቂልኝ ደስ ይበልሽ 🥰😍😘

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 10 месяцев назад +3

    አሰላም አሌይኩም ሀሊማዬ እንኳን አላህ ለዚህ አበቃሽ ።እህቴ ያሳለፍሽው ቀላል አይደለም አላህ ይፈትናል።አደራሽን በኢማንሽ በሰላትሽ ።ሁሉም ይቀርና ከኛ ጋር የሚሄደው እሱና እሱ ብቻ ነው እህት አላህ ከሁላችንም ይሁን።

  • @zelekefirehiwot214
    @zelekefirehiwot214 10 месяцев назад +13

    ሀሊማዬ የኔ ምርጥ ስላየንሽ ደስ ብሎናል

    • @astertube5406
      @astertube5406 10 месяцев назад +1

      😊😊ማሬ ደምሬኝ

  • @halleymotek9961
    @halleymotek9961 10 месяцев назад +14

    Thank you Lidiya!!! Great answer about marriage!!!!

  • @azebe858
    @azebe858 10 месяцев назад +21

    አሊማዬ እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ስላበቃሽ ግን ድጋሚ የመኖር እድል የሰጠሽን ፈጣሪ ዘፍነሽ ባታሳዝኝው ጥሩ ነው

    • @samirauae-v9h
      @samirauae-v9h 10 месяцев назад

      tadeleshi coment yestdhebet menged endet des endimel betam yegremeng neger yeslemena emnet teketay ayedileshem sedb yelew des emel asteyayet ❤

    • @astertube5406
      @astertube5406 10 месяцев назад

      😊አዜብ ውዴ ደምሬኝ

  • @AliAhmed-u8o3i
    @AliAhmed-u8o3i 10 месяцев назад +3

    እኛ ሰወች ስንባል ሱብሀን አላህ ስንያዝ አንችልም እንዴታመመች ምን እንዴመሰለች ነበር አላህ በልብሽ ውስጥ ተውበት ያስገባልሽ አላህየ መጨረሻችንን አሳምርልን

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 10 месяцев назад +1

    ሀሊማዬ ባሉ ይደርሳል እንኳንም አንቺ ተሽሎሽ ለዚህ በቃሽ የኔ ፍልቅልቅ ትዳር ከፈጣሪ ነው🎉

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 10 месяцев назад +8

    አሊማ በጤንነትሺ ስላየውሺ ደስ ብሎኛል❤❤❤❤❤

  • @shitureshad9861
    @shitureshad9861 10 месяцев назад +9

    ሀሊማዬ አላህ ያቺያለው የትም አይሄድም አድቀን ይሳካልሻል

  • @AbdulrezakKemal
    @AbdulrezakKemal 10 месяцев назад +11

    አላህ ደግ ነው ሁለተኛ ዕድል ነው የሰጠሽ ግን እህቴ ተመለሽሸሸሸሸሸ

    • @Badema1991
      @Badema1991 10 месяцев назад

      ወንድሜ ጥያቄ ብጠይቅህ አይከፋህም ?
      በእስልምና እምነት ዘፈን የተከለከለ ነው ? በቁርአንም ላይ ተፅፏል? አመሰግናለው

    • @HalimaAhmed-w8w
      @HalimaAhmed-w8w 10 месяцев назад

      አወ የተከለከለ ነዉ

    • @Badema1991
      @Badema1991 10 месяцев назад +1

      @@HalimaAhmed-w8w አመሰግናለው በኛም እንደዛው በመፅሐፍ ቅድስ ዘፈን መጠጥ ዝሙት የተከለከለ ነው የሚከተለው ሰው የለም እንጂ

    • @HalimaAhmed-w8w
      @HalimaAhmed-w8w 10 месяцев назад +1

      @@Badema1991 ትክክል

    • @tayiba4872
      @tayiba4872 10 месяцев назад

      ክክክክክክክ😅​@@Explorer_cities

  • @ሰላምለሰውዘርበሙሉ-ወ4ዠ
    @ሰላምለሰውዘርበሙሉ-ወ4ዠ 10 месяцев назад +5

    አይ ሀሊማ ወደ አላህ ብትመለሺ ይሻልሻል ሁለተኛ እድል ተሰጦሻል ተጠቀሚበት ዱኒያ ጠፊናት 😢😢😢

  • @dfffghjjdhjijujjfhommbvf
    @dfffghjjdhjijujjfhommbvf 10 месяцев назад +1

    የኛ ጌታ መሀሪ ነው አችም ወደፈጣሪሽ ተመለሽ አላህን መፈራት አለብሽ

  • @gechotube3323
    @gechotube3323 10 месяцев назад +83

    አንድ ቀን በ youtube አልፎልኝ😢 እናቴን ባስደስታት ደስ ባለኝ ነበር 😭😭🙏 አሁንጨ ተመስገን 500 ገብቻለሁ

    • @LoveAndPeace2424
      @LoveAndPeace2424 10 месяцев назад +6

      ዮቱብ አካውንትሽ ስሙ ምንድነው? ሰብስክራይብ እንዳደርግሽ ስለ እምዬ ስላነሳሻቸው😊

    • @DegieMekashaw
      @DegieMekashaw 10 месяцев назад +4

      ሰብስክራይብ አድርጌሻለሁ ያሰብሽው ይሟላልሽ ።እናትሽን እመቤቴ ረጅም እድሜ ትስጥልሽ

    • @kamellaseid6508
      @kamellaseid6508 10 месяцев назад +2

      ስምሽን ተናገሪ ሽር ላድርግልሽ

    • @siltube2735
      @siltube2735 10 месяцев назад

      ​@@LoveAndPeace2424 እረ እኔንም አስቡኝ

    • @siltube2735
      @siltube2735 10 месяцев назад +1

      እኔንስ???

  • @milu-tube18
    @milu-tube18 10 месяцев назад +33

    ሰይፋዬ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ኑርልን ከሙሉ ቤተሰብህ ጋር
    ሀሊማዬ ሊዱዬ እወዳችሃለሁ ዘመናችሁ ይባረክ 🙏❤😘

    • @astertube5406
      @astertube5406 10 месяцев назад +1

      ደምሬኝ ውዴ

    • @milu-tube18
      @milu-tube18 10 месяцев назад

      @@astertube5406 አንችንም ውውድድድ❤

    • @yenebichayemaryamlij4312
      @yenebichayemaryamlij4312 10 месяцев назад

      Das yemil comment thank you maryamin ❤

  • @yohanesmengesha1525
    @yohanesmengesha1525 10 месяцев назад +9

    ሳያት ደምሴና ሐሊማ አብድራማን በጣም ያሣዙኑኛል ከታዋቂ አክተሮች አርቲስቶች አሊማ እካን ለዚ አበቃሽ ❤

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf 10 месяцев назад +3

    እልልልልልልስይ እንኳን ለዚአበቃሽ ሀሊማዬ❤❤❤ እግዚአብሔር የሚሳነው ነገረ የለም ተመሰገን።

  • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
    @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ 10 месяцев назад +1

    ሀሊማ በጤና ቁመሽ ስላየውሽ አልሀምዱሊላህ ግን ወደ አላህ ተመለሽ ፈጣሪሽን ማመስገን ተውበት ማድረግ ሲኖርብሽ ብሰሽ መጣሽ ተሠተሪ

  • @zedishakonjo7985
    @zedishakonjo7985 10 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን ክብሩን እሱ ይውሰድና ሀሊማዬ ድነሽ ቁመሽ ለመሄድሽ እግዚአብሔርን አመሰግኚ እንዲ ድነሽ ስላየውሽ በጣም ደስ ብሎኛል እህቴ🙏🙏🙏

  • @Sarasarasar9
    @Sarasarasar9 10 месяцев назад +4

    ሀሊማዬ የሳቄ ምንጭ ማርያምን ስወድሽ ሁሌም ውስጥሽ ንፁህ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ❤❤❤❤

  • @elaeluw.9416
    @elaeluw.9416 10 месяцев назад +4

    Happy to see Halimas laughs again...she is so shiny. Lidiya God has plans for you girl...hang on to your faith.

  • @betelmulu4897
    @betelmulu4897 10 месяцев назад +3

    የኔ የዋህ እግዚአብሔር ሳቅሽን አይንሳሽ ❤

  • @genetbelachew1267
    @genetbelachew1267 10 месяцев назад +1

    ሐሊማዬ ተሥፋ ሑሌ ጌታ እየሡሥ ብቻ ነው እባክሽ ልብሽን ሥጪው እድልን ለሠጠሽ ጌታታታ

  • @helutube9275
    @helutube9275 10 месяцев назад

    ሃሊማዬ እንኳን ለዚህ አበቃሽ! ሰይፍሻዬ ስለበጎ ስራህ እና ስለዚህ ተወዳጅ ፕሮግራምህ አመሰግናለሁ እግዛብሄር ከነቤተሰብህ አብዝቶ ይባርክህ💞

  • @Erulov
    @Erulov 10 месяцев назад +4

    አረ ሰዎች ግን ችግር ኣለባቹ ለምድነው ወለጂ ኣግቢ እያላቹ ሰው ምትጨቀጭቁ ኡፍ ማንም ሰው ጥሩ ማየት ይመኛል መሆን ይፈልጋል ግን ሁሉም ከፈጣሪ ነው።😢😢 ተው ሰው ኣታሻማቁ

  • @saraamharawitethiopia
    @saraamharawitethiopia 10 месяцев назад +13

    I think Halima's heart is sincere and gentle..የእውነት የዋህ ትመስለኛለች ሃሊማዬ ወይ ሳቋ ግን ያው ናት እኮ😁 የእኔ እናት እንኳን ደህና ሆንሽ❤ግን ታማ ስትነሳ ይበልጥ አርቲፊሻል ነገር አበዛሽ ጥፍሯ😳
    Elegant style is always beautiful በተቻለን አቅም ስንዋብ በልኩ natural look ቢሆን ይማርካል ለማለት ነው።።

    • @astertube5406
      @astertube5406 10 месяцев назад

      😊😊ደምሬኝ ውዴ

  • @rh1660
    @rh1660 10 месяцев назад +3

    She's so sweet and kind. May the Lord bless you and protect you 🙂

  • @united6563
    @united6563 10 месяцев назад +7

    ሀሊማ ልእልት እንኳን ለዚህ በቃሽ።
    ፈጣሪ ከአንቺጋ ይሁን

  • @bertukanKebede-s5v
    @bertukanKebede-s5v 10 месяцев назад

    ሀእግዚአብሔር ይመስገን ይክበር ይመስገን የሰራዊት ጌታ እወነት ማመን ነው ያቃተኝ ሀሊማዬ በጣም ደስ ብሎኛል በጣም እንኳን ለዚህ አበቃሽ እንኳን በሰላምና በጤና በድጋሚ አገኘንሽ መታመምሽን ስሰማ በጣም ነበር ያዘንኩት አሁን ግን እጅግ በጣም ነው ደስ ያለኝ ከዚህ በኃላ ግን ፈጣሪ በትዳር በልጅ ከብረሽ ማየት ነው ምኞቴ ሀሊማዬ እመብርሀን የልብሽን መሻት ሁሉ ትፈፅምልሽ በጣም ነው የምወድሽ እናቴ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን,,,,,,የኔ ውድ ቢሳካልኝና በአካል ባገኝሽና ሳቅሽን ፊት ለፊት ባየው ደስ ይለኝ ነበር,,,,,,,????

  • @ethiopiaafrica5008
    @ethiopiaafrica5008 10 месяцев назад +5

    ከምር መሠረት መብራቴ እና ለሀሊማ ያለኝ ሀዘኔታ ።ሁለቱም ልጅ ቢወልዱ ።

  • @MesiMesi-jy2rt
    @MesiMesi-jy2rt 10 месяцев назад +3

    ስለፍቅር ግንኞነት ባታወሩ ጥሩ ነው የወደፌት ሂወትን ይጎዳል❤

  • @AyniKidane
    @AyniKidane 10 месяцев назад +1

    ሀሊማዬ እንኳን እግዚአብሔር ማረሽ ቀሪው ዘመንሽ ያማረ የሰመረ የተባረከ ይሁንልሽ❤❤❤❤❤

  • @simetube
    @simetube 10 месяцев назад +2

    ሀሊማዬ ቆመሽ በማየቴ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን በፀሎት በርቺ

    • @astertube5406
      @astertube5406 10 месяцев назад

      😊😊ማሬ ደምሬኝ

  • @abbeygetaneh5711
    @abbeygetaneh5711 10 месяцев назад +2

    Yalimaye yene konjo swedish egziabher enkuan lezih abekash! Slanichi egziabhern ameseginewalehu ❤❤❤

  • @SofanitWorku
    @SofanitWorku 10 месяцев назад +3

    ሃሊማዬ እንኳን ደህና መጣሽ ጥቁር ፀጉር ያማርብሻል❤❤❤ሁሌም ሳቂ

  • @freselambelachew2712
    @freselambelachew2712 10 месяцев назад

    የሃሊማን ሳቅን ደስታን ማየት.....ክብር ምስጋና ይግባው ለፈጣሪ

  • @eskedarmulaw3114
    @eskedarmulaw3114 10 месяцев назад

    ሀሊማ እንኩዋን ማረሽ በጣም እግዛብሄር ይወድሻል በጣም የዋህ ነሽ ማለት ነው እግዛብሄር ስራውን ባንቺ አየን የኔ ቆንጆ ትዳር ልጅ ደሞ ለሱ ቀላል ነው ይሰጥሻል

  • @asmarem.7893
    @asmarem.7893 10 месяцев назад +1

    በጣም ደስ ይላል፣ ሀሊማ፣ እንዳውም የበለጠ አምሮባታል፣

  • @astermengistu6946
    @astermengistu6946 10 месяцев назад +3

    ሀሊማዬ የኔ ፍቅር እንደዚህ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል

  • @ethiopiaafrica5008
    @ethiopiaafrica5008 10 месяцев назад +5

    ሴቶች ስለነበራችሁ የፆታዊ ግንኙነት በሚዲያ አታውሩ። ወንዶች ይህን በፍፁም አይወዱም። አግብቶ መፍታትና የፍቅር ግንኙነት ማቋረጥ ይለያያል ።

    • @astertube5406
      @astertube5406 10 месяцев назад

      😊ኢትዮ ደምሬኝ

  • @marthahidego7902
    @marthahidego7902 10 месяцев назад +27

    ሁለታቹውም ሰታምሩ እግዛብሔር ያሰባቹውትን ያሳካላቹ

    • @astertube5406
      @astertube5406 10 месяцев назад

      ruclips.net/user/clipUgkxJSClI0U_OGkqqYWh0-88pYkvUykccUoK?si=NqoA2s3JGfDHZCCJ

  • @ልጄሆይስውሁን
    @ልጄሆይስውሁን 10 месяцев назад +3

    😅😅የአሊማ የገንፎ ፍቅር በጣም ይገርማል እኔ ደሞ ገንፎ ሲሰለቸኝ

  • @abdujemal347
    @abdujemal347 10 месяцев назад +1

    ሀሊማ ❤ አላህ ቀልብ❤ ይስጥሽ ❤ እስልምና ድንሽ በሚፈቅድልሽ መልኩ ሂጃብሽን ለብሰሽ እንድናይሽ አላህ ያርግሽ ❤። ወላሂ እንደዚህ ግልጥልጥ ብለሽ ስናይሽ በጣም ያሳዝናል ። አላህ ያግራልሽ

  • @ethio-wolfmedia5802
    @ethio-wolfmedia5802 10 месяцев назад +11

    Please, please….. Sefu, don’t ask private questions. If you have time, please others night shows. You will learn, learn……

  • @HhHhh-jr3by
    @HhHhh-jr3by 10 месяцев назад +6

    ሐሊማየ ስወድሽ እኔና አንችን አላህ ይመልሰን በትርፍ እድሜችን ነዉ እዱኒያን ሳንጠላ ግን አኼራን እያሰብን አላህ ወደ ሚወደዉ አደብና እስልምናችንን ህጉን እንድናከብር እድንገዛ ዱአየ ነዉ

    • @zezeyassin605
      @zezeyassin605 10 месяцев назад

      May Allah guide you to the right path

  • @cvgf6232
    @cvgf6232 10 месяцев назад +1

    አላህ ቀልብሽን ይመልስልሽ ያረቢ የባለፈው እመም መመለሻይሆንሽነበር አላህ መዝህ አኾል እዳለሽ ወደአኪራ እዳትሂጅ

  • @Sarah-kg6mb
    @Sarah-kg6mb 10 месяцев назад +5

    ሀሊማየ ሁሌ ሳቂ እንኳን ለዚህ አበቃሺ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ephiraimtenagashwe8519
    @ephiraimtenagashwe8519 10 месяцев назад +1

    ፈጣሪ ሁለተኛ የመኖር እድል ሰጥቶሽ አንደበትሽ ድምፅሽ ለዘፈን ሳይሆን ለፈጣሪ ምስጋና ቢዉል መልካም ነበር ግን ምን ያደርጋል ስንያዝ መፈራገጥ ስንለቀቅ ደሞ...

  • @Nani-pq6ff
    @Nani-pq6ff 10 месяцев назад +4

    Halima , one of the most beautiful person on earth ,Konjo lib

  • @meryambekelemery
    @meryambekelemery 10 месяцев назад +2

    መፀለይ ትክክል ኢትዮጵያውያን ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @happyhappy6544
    @happyhappy6544 10 месяцев назад +1

    ሀሊዬ ሳቅሽን ስወደው እግዚአብሔር ትዳር ልጅ ይስጥሽ ሳቂታዬ❤❤❤

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt 10 месяцев назад

    ሰላም ኮመንት በተለይ መጥፎ ኮመንት ለምትፅፉ ልቦና ይስጣችሁ ማንም የራሱ አይን ውስጥ ያለውን ጉድፍ ሳያወጣ የሰውን ሊያይ ይችላል??? ተው ሰው በለበሰው ብቻ አትፍረዱ ተባረኩ❤❤❤

  • @cherinetyohannes1105
    @cherinetyohannes1105 10 месяцев назад

    እንኳን ፈጣሪ ለዝህ አበቃሽ ሀሊማ ታመሽ ከዳንሽ ለነፍስሽ ለመስራት ሞክሪ የእውነትን መንገድ ፈልግና ያዦ

  • @MartaBekele-i3s
    @MartaBekele-i3s 10 месяцев назад +4

    እንኳን ሳቅሽ ተመለሰ❤❤❤❤❤

  • @nejatawel4397
    @nejatawel4397 10 месяцев назад +3

    Lidiya Mashallah betam konjo ena asteway set❤honeshal Allah anchi kasebshw belayy hiwotshn yasakalsh…

  • @mulumeseleyalewmekonen3448
    @mulumeseleyalewmekonen3448 10 месяцев назад +7

    ሃሊማየ ዛሬ ደግሞ ልዕልት መስለሽ ነው የመጣሽ 👌🥰 ማርያምን በጣም ነው የምወድሽ😍😍

    • @astertube5406
      @astertube5406 10 месяцев назад +1

      😊ውዴ ደምሬኝ

    • @moryamabdul.g2415
      @moryamabdul.g2415 10 месяцев назад

      ማርያም ን ራቁታን ትደግፋላቹ ማርያምኮ ሴት አይደለች ለምን ተሸፋፈነች ዝብሉ መውደዱ አይደለም የሳን አርያ መከተል ነው ማርያም ሙሰሊም ናት ክርሰታኖችን ትቆዎማለች ማርያም የሙሰሊም አለባበሳ😊

    • @JgfShi-bl1cc
      @JgfShi-bl1cc 10 месяцев назад

      ​@@moryamabdul.g2415 ማሪያም ሴት አይደለችም ማለት አልገባኝም?

    • @adanechmarthaberhanu1319
      @adanechmarthaberhanu1319 10 месяцев назад

      @@moryamabdul.g2415 😆😆😆😆🤦‍♀

  • @AmanuelTedla-mn2dw
    @AmanuelTedla-mn2dw 10 месяцев назад +8

    Hailma one of the most beautiful .

  • @habtamabera1481
    @habtamabera1481 10 месяцев назад +3

    Halimaye yene konjo hulem saki hulem tedesechi betam des belognal endi tenegna honesh selayehush temesgen fetari❤❤❤❤❤

  • @بنتمحمد-ر9ط
    @بنتمحمد-ر9ط 10 месяцев назад

    ሰው ያለፈው ስተቱን ማረም እደት ያቅተዋል ወረቢ አላህማ ስቱን ችሏል አሁ ያለፈችበትስቃይ አላህ ዳግም ያን ለቅሶ ሲብስላት መልሳ አዛው ተዘፈቃ እርፍ ያረብ በጥብህ ሂድያን ስጠን ያረብ

  • @yetewahedo7669
    @yetewahedo7669 10 месяцев назад +1

    ሀሊማዬ እንኳን ደና ሆንሽልን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @SEADA-dr
    @SEADA-dr 10 месяцев назад +1

    የኔ ውድ እንኳን እድህ ፍልቅልቅ ስትይ አየንሽ ሀሊማየ

  • @rahelhalefom1327
    @rahelhalefom1327 9 месяцев назад

    ሃሊማ እንኳን እግዚአብሔር ማረሽ የኔ ቆንጆ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል❤❤❤❤❤

  • @טסנה
    @טסנה 9 месяцев назад

    ሀሊማ ፍልቅልቅ አሜን ድስታሺ ይለምለም አሜን በጣም ወድሼለሁ

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 10 месяцев назад

    ሃሊማን ስላየዉሽ ደስብሎኛል እንኳን ደና መጠሽልን❤❤❤❤❤ እድሜ ይስጥሽ ❤❤

  • @goldenshadow1968ec
    @goldenshadow1968ec 10 месяцев назад +1

    ጥሩ ሰው አንቺው ትሰረለሽ እንጂ የተሰራ ጥሩ ሰው አታገኝም እህቴ❤❤❤ትዳርና እንጻ አንድ ናቸውና!!!

  • @meryambekelemery
    @meryambekelemery 10 месяцев назад +1

    አሊማ ተጨዋቹ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @allhahakebre2638
    @allhahakebre2638 10 месяцев назад +1

    ሀሊመ አለህ ሁለተኛ እድል ሰቶሸል አግብና ዉለጅ ልጅ በዱየም በአኬረም ወስትነሽነዉ ወልዴሽ ቁረአንን አስቀር ቡዙ ግዜ አሌሽ ቶሎ በይ ወደ ኒከ🎉🎉🎉

  • @1234ghhddghhj
    @1234ghhddghhj 10 месяцев назад +1

    Who is this girl, brilliant...very much. I feel she read my mind. Smart and mature

  • @sarahfatima4319
    @sarahfatima4319 10 месяцев назад +1

    አይዞን ውዶችዬ ባል እና እንቅልፍ በራሱ ጊዜ ይመጣል ።❤❤😂😂

  • @ethiopiahagere9433
    @ethiopiahagere9433 10 месяцев назад

    ሀሊማዬ ሁሉም ፈጣሪ በፈቀደው ቀን ይሆናል አይዞሽ የኔ የዋህ❤❤❤❤

  • @እምየኢትዮጵያ-ተ6ቨ
    @እምየኢትዮጵያ-ተ6ቨ 10 месяцев назад +1

    ሃሊማየ እንኳንም ወደ ሳቅሽ ተመለሽ😢 ግን ለፈጠርሽ አምላክ መልሱ ይሄ ነዉ ድጋሚ ሂዎት ተሰጥቶሽ 😢ወደ ፈጣሪሽ ተመለሽ

  • @crown1428
    @crown1428 10 месяцев назад +3

    ሃሊማ ፍቅር ነሽ ሳቅሽ ተመልሶ በመምጣቱ ተደስቻለሁ።