ቲክቶከሮቹ ለህክምና እርዳታ Live ለመግባት የሚጠይቁት ብር …. "በእርዳታ ስም የሚነግዱትን ማስወጣት አለብን" ቲክቶከር ቴሲ | Seifu on EBS

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 дек 2024

Комментарии • 421

  • @nebia.23
    @nebia.23 2 дня назад +105

    ባለቤቷ ኩላሊቴን ሿሿ ሰርታኛለች እያለ ነው። ልጁንም አቅርበው እና መረጃው ፍትሐዊ ይሁን

  • @azebbenbryu5183
    @azebbenbryu5183 3 дня назад +181

    ሰይፉየ የልጂቱን ባል ጠይቅልን ከዳቺኝ እያለነዉ

    • @zotube7190
      @zotube7190 2 дня назад +2

      awo yenem hasab new

    • @MohammedAli-fv4pi
      @MohammedAli-fv4pi 2 дня назад +3

      Seifu Please check this comment bring this guy she is not reall

    • @HananHabsha-o5p
      @HananHabsha-o5p 2 дня назад

      ትክክል የኔም ሃሳብ ነው👌👌👌ሰይፉሻ 𝐏𝐥𝐞𝐚𝐬🙏

    • @yededyalikeleh3175
      @yededyalikeleh3175 2 дня назад

      ልጅ ባል ሳያጠያቁ ሲት ስለ እውነት ትናገራለች ማለት ሞኝ ነው

    • @azebbenbryu5183
      @azebbenbryu5183 2 дня назад

      ትክክል​@@yededyalikeleh3175

  • @Woyenshetlakew
    @Woyenshetlakew 2 дня назад +45

    ባለቤቷን ጠይቅልን ሰይፍዬ ከድታኛለች እኔም ታምሜለሁ እያለ ነው

  • @Sada-s2h
    @Sada-s2h День назад +21

    ሰይፉ እባክን የቀድሞ ባሏ ሀብታሙ ይቅረብ እውነታው በተሾ ይውጣ እስኪ እውነቱ ይውጣ የምትሉ Lake 🙏🙏🙏

    • @Kidestkidest-p1f
      @Kidestkidest-p1f День назад

      መሲኢንፎ ግቢና እይው ልጅቶ ሊባ ናት

  • @ENEENAANCHI
    @ENEENAANCHI День назад +10

    ሰይፉዬ ለእኛም ለባልዋም ስትል ባልዋ አቅርብልን ተናደናል እውነቱን እንወቅ ባይሆን እንደዚ አይነት ሰዎች አታቅርብ ምክንያቱም መልካምነትን እንዲጠፋ ያደርጋሉ ማን እንመን ሁለቱንም እንድ ላይ ጠይቅልን በቃ

  • @amalal3376
    @amalal3376 4 дня назад +60

    ይህ ልጅ የተባርከ ነዉ ደሞ አንድነትን ነዉ የሚሰብከዉ❤❤❤❤

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 3 дня назад +41

    ቴሲ ኑሮህን ገንዘብህን ይባርክልህ ጤና እና ረጅም እድሜ ይስጥህ 🙏🙏🙏

    • @Ghp7657
      @Ghp7657 День назад

      Amen Amen Amen

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 3 дня назад +54

    ባለቤቷ ሊመስገን ይገባል ሁሉን ላረገው ለልኡል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይሁን🙏🏾

    • @KkOo-jj3pz
      @KkOo-jj3pz 3 дня назад

      ተለያይተዋል

    • @FantawDeribe-yp8ul
      @FantawDeribe-yp8ul 3 дня назад +1

      ባለብቷ ሥያሣዝን ተለያይተዋል ግን ቲክቶክ ላይ እኔ ነበርኩ አለ ከሀዲ ነችእሧ

    • @KerimSeid-ye6pr
      @KerimSeid-ye6pr 3 дня назад +1

      ከድታዋለች ያሳዝናል አባራዋለች😢

    • @ethiopiakebede5931
      @ethiopiakebede5931 3 дня назад +1

      እባካችሁ እርግጠኛ ሁኑ ከሁለት አመት በሁላ እወልድለታለሁ ስትል ነበር ኢንተርቪዋ ላይ

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 3 дня назад

      ​@@ethiopiakebede5931አዎ እኔም እኮ ግራ ገባኝ 😮

  • @SENAYITTUBE
    @SENAYITTUBE 3 дня назад +14

    ሃብትሺ ፍጣሪ እድሜጤናይስጥህ እዳተ አነት ያብዛልን

  • @tigistpaulos314
    @tigistpaulos314 4 дня назад +10

    ሰው አለ እኮ ሰው ሆነ ሰው የሆነ🙏 ቃል የለኝም ብቻ አቤት የእግዚአብሔር ስራ ግን

  • @Habeshaw-ir9oo
    @Habeshaw-ir9oo 4 дня назад +31

    ተሲ የዋህ ልጅ ነዉ ጀርመን ሳይመጣ ነዉ እኔ የማቀዉ አ.አ ጀርመንኛ ቋንቋ አብረን ስንማር በጣም የዋህ ልጅ ዉስጡ ንፁ የሆነ ልጅ

  • @alamwandasen
    @alamwandasen 3 дня назад +46

    ባለቤቷንም አቅርብልን ዋናው እሱ ነው

  • @SADORATUBE
    @SADORATUBE 4 дня назад +70

    ፈጣሪ የስጠንን ጸጋ፣ የጤንነትን ዋጋ አለማውቅ ነው፣ ፈጣሪ ለቦና የስጣችው፣ ሰላማቹ እዳሻዋ ይብዛ፣ ክፉ አይካቹ ፈጣሪ ይጠብቃቹ❤❤🎉🎉

  • @MemeMeme-cl7gj
    @MemeMeme-cl7gj 2 дня назад +19

    እሄ ልጅ እራሱን ይጠብቅ እንዳያጠቁት ፈጣሪ ይጠብቅ😢😢😢

    • @Ghp7657
      @Ghp7657 День назад

      Amen

    • @Kidestkidest-p1f
      @Kidestkidest-p1f День назад +2

      መሲ ኢንፎ ግብታችሁ እውነት
      እልም ያለቸው ሊባ. ኩላልቶን ስቶ ከዳችው 😢

    • @LemlemTgorgs
      @LemlemTgorgs 13 часов назад

      a͟m͟a͟n͟

  • @woinebirhanu8190
    @woinebirhanu8190 2 дня назад +20

    ከሞት የመለሰሺን ፈጣሪን ከዛ ቀጥሎ ልጁን እያመሰገንሺ መኖር ሲገባሺ ውስጥሺ በከንቱ ንዋይ ሞላ እግዛቤርኮ እንደሰው አይደለም ያያል ውስጥሺ ግን ያርፋል😢😢😢

    • @yededyalikeleh3175
      @yededyalikeleh3175 2 дня назад +1

      ልጅቶ ከሃዲ ናት ባሌ ጋር አብሬ ምኖ ልጅ መውልደድ ምፈልገው ልጅ ሿሿ ልትስራ ልጅ ገናሳትወልድ ልጅ ከድታ ቤት ቤለሌበት እቃ ያዛ የጠፋችውው

    • @LAILA454-y3s
      @LAILA454-y3s День назад

      @@woinebirhanu8190 እረ መሰረት በዙ ጋረ ቀረቦ በጣም ያሳዝናል እዛ ተመልከቱ

  • @MahderDemelash
    @MahderDemelash 4 дня назад +23

    ቅን ልቦችን ፈጣሪ አይንሳን አሜን ከአሜን ይቀራል

    • @Ghp7657
      @Ghp7657 День назад

      Amen Amen Amen

  • @mimia7202
    @mimia7202 3 дня назад +9

    በጣም ደስ ብሎኝ ተገርሜ ተደንቄ የስማሁት ታሪክ

  • @Bizuayehu-l2w
    @Bizuayehu-l2w День назад +2

    በእውነት የምታማልድህ ድንግል ማሪያም ትጠብቅህ ጥላ ትሁንህ ልጄ ደግ የሚያደርግ ዱላው ይበዛበታል እና አንተ ግን ባንተ ከሞት የተረፉ ስላሉ ደስ ይበልህ ልጄ እናመሰግናለን እድሜና ከምንም በላይ ጤናውን አብዝቶ ይስጥህ :: 🙏 ልጄ አንቺ ደሞ ሂወትሽን ከእግዚአብሔር ጋር ያተረፈው ባለቤትሽ አዝኗልና በተራሽ ድረሽለት :: 😔

  • @ዜድየአላህባህሪያ
    @ዜድየአላህባህሪያ 4 дня назад +9

    መልካም ነት ለራስ ነው መልካሞችን ያብዛልን ቲክቶክን ለመልካም የሚጠቀሙበትን ያብዛልን ምክንያቱም በቲክቶክ እየተረዱ የዳኑ ብዙ ናቸው ግን አንዳንድ የማይረቡ አህምሮ የሌላቸው አሉ በበሽተኛ ሚነግዱ ልቦና ይስጣቸው

  • @Bokime-Media
    @Bokime-Media 4 дня назад +13

    እግዚአብሔር የሚጠቀምባቸው ምርጥ ሰዎች አሉና እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጣቸው ልክ እንደዚ ልጅ

  • @melatalamayo
    @melatalamayo 4 дня назад +11

    መልካም ሰው እግዚአብሔርን ጤና ይስጥልኝ

  • @ኤርትራሃገረይክብረተይ

    ናመሰግን ኣለን የኔ እናት ፈታሪይ ዕድሜና ጤና ይስጢሽ።
    ኬኔ ባሌቤቲሽ መልካሙ።❤❤❤

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 4 дня назад +14

    ቴሲ ምርጥ ኢትዮጵያዊ 😘እንኳን ፈጣሪ ማረሽ ማማዬ 🙏

  • @makedimakedi560
    @makedimakedi560 2 дня назад +1

    እውነቱን ነው ትሱ የቲክቶክ ጀግና ነው የቻለውን የሚረዳ የኢትዮጵያ የሚገልፀው ወንድማችን ነው❤❤❤ በርታ አንቺም ልቦና ይስጥሽ

  • @HayatAyele-w1i
    @HayatAyele-w1i 3 дня назад +3

    መልካምነት ለራስ ነው በጣም ይገርማል ተባረክ ብሮ

  • @NethanetBelete
    @NethanetBelete 2 дня назад +2

    ባርች ነበር ምልክ ልጅ ሆኖም በጣም ቅን ነበር ህዚ ደርሰክ ማዬቴ በጣም ደስ ብሎኛል ወንድሜ በርታ እግዚአብሔር ቅንነትክን አይሰድብ ከዚ የበለጠ እጠብቃለን ዘመንክ ይባረክ❤❤❤❤

  • @hiwotberhanu7815
    @hiwotberhanu7815 3 дня назад +5

    ተሲ የሁሉም ልጅ ነው ተባረክልኝ❤

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 3 дня назад +11

    እንኳን እግዚአብሔር ማረሽ እህቴ ግን ብዙችግርን ያየንሰወች ምናለበት ፌታችን ለይየምንቀበውን ሚካብ ወይም ዱቄትን ቀነስ ብናደርግ ፈጣሪን ባናሳዝን

    • @orittesfamariam3049
      @orittesfamariam3049 3 дня назад +1

      እዉነት ነዉ ሀሳብሽን እጋራለሁ ልክ ነሽ ለማካበት የወጣሁ ገንዘብ እንደገና ደግሞ አያምርም anyway ♥️ እንኳን እግዚአብሔር ማረት እሱ ነዉ

    • @LS-oi1nc
      @LS-oi1nc 3 дня назад

      Kezi hulu melkam neger esu new yetayeh/yetayesh ayiiii

    • @mulerisu6732
      @mulerisu6732 3 дня назад

      enem midegifew hasab nw

  • @ועח
    @ועח 3 дня назад +5

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉🇪🇷

  • @misrakgezahegn3731
    @misrakgezahegn3731 4 дня назад +11

    ቴሲ ምርጥ ወንድማችን ነው ክብር ይሰጥሀል ፈጣሪ ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤

  • @asefawasmeromtekli8017
    @asefawasmeromtekli8017 2 дня назад +2

    ደስ ይበልህ፡ ይህች ሴት ባንተ ምክንያት እስከ ኣሁን እግዚኣብሄር በምድር እንድትኖር ስለፈቀደላት። ምንም ነገር እንዳያጻጽትህ። ኣርቲስት ተጋብዞ ፊልም ይሰራ የተባለው በEBS ኣሁን የበለጠ የተዋጣ ፊልም ሊሰራበት ይገባል፡ ለሷ ኣይደለም ለእሱ(ለሃብታሙ) ማለት ነው። ኤርትራዊ ነኝ በጣም ኣመመኝ የወንድማችን ጉዳይ።

  • @takelederesa
    @takelederesa 4 дня назад +6

    ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣህ ጠንካራ ሴት ነሽ ደጋግ ሰዎችን ያብዛልን ልደታ ከክፉ በሽታ ትጠብቀን❤❤❤

  • @abrehamtube8419
    @abrehamtube8419 2 дня назад +4

    ሰይፋ እችን ልጅ አባር በህግ አምላክ ባሏን ክዳለች😊

  • @benalfewatnafu8087
    @benalfewatnafu8087 2 дня назад +1

    መልካም ነት ለራስ ነው መልካሞችን ያብዛልን ቲክቶክን ለመልካም የሚጠቀሙበትን ያብዛልን

  • @YNESaFekr
    @YNESaFekr 3 дня назад +6

    ከፍቄ ኖሮይ ቤተሰብ አንዷ ነኝ ደስ ይላል ድነሽ ስላየሁሽ። ❤

  • @Hayatmuhamedሀዩብጁጅ
    @Hayatmuhamedሀዩብጁጅ 3 дня назад +3

    የፍቅር ጥግ ማለት የናተ ሂወት ነው ዘላለማችሁ ፍቅር ይሁን ባልየው ግን የምር ትለያለህ እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ❤

  • @TsegaBereket
    @TsegaBereket 3 дня назад +5

    ሩሃማ እንኳን ፈጣሪ ምህረት አደረገልሽ እድለኛ ሴት ነሽ ሀብታሙ ተባረክ እግዚአብሔር ያሰብከውን ሁሉ ይስጥህ እድሜና ጤናውን ይስጥህ🙏.
    ሰይፉ ግን ፕሮግራሙን ለማሳመር ይሁን ለማድመቅ ባላውቅም ቁም ነገር ሲወራ አትቀልድ አትሳቅ ድጋፍ የሚያስፈልገው እና ሚጨበጨብለትን ሀሳብ ለይ በተረፈ ይሄን ድንቅ ታሪክ እንድንሰማ ስላደረክ በጣም አመሰግናለሁ🙏

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 2 дня назад +1

    እመቤቴ ድግል ማርያምን የያዘ ማን አፈረ?? መልሱ ማንም አላፈረ አያፍርምም።
    ወነደማችን ተስፋዐለም አሁንም እግዚህአብሄር አይለይህ እመቤታችን ድግል ማርያም ከቀፏ አታውርድህ።

  • @TerseyTersey
    @TerseyTersey 3 дня назад +3

    መልካምነት ለራስ ነው። በዜው ቀጥልበት ከፈጣሪ ታገኘዋለህ

  • @eyruskasi9364
    @eyruskasi9364 3 дня назад +4

    እግዚአብሔር ይባረከህ ወንድምቸን ምረጥ ኢትዮጵያ ሰላም ለንተ ይሁን

    • @ClassAbc-b2j
      @ClassAbc-b2j 3 дня назад +1

      ምን ዋጋ አለው ኩላሊቱን ወስዳ ተለያዩ ልጁ ዛሬ ተናገረ ብዙ ነገር ዋሽታለች ለብቻው ፈርሷል በጣም ያሳዝናል።

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 2 дня назад

    ሮሃማ ሀብታሙ እግዚህአብሄር እድሜና ጤና። ይስጥልን።

  • @kuritynigussie1449
    @kuritynigussie1449 2 дня назад

    I am proud of you የሐዋሳ የሀገሬ ልጅ Good job❤❤❤

  • @LEYLA_SHEMSEDIN
    @LEYLA_SHEMSEDIN 4 дня назад +15

    ቲክቶከሮች ከዚህ interviews ምን ተማራችሁ?አንድ ኢትዮጵያ አንድ ህዝብ መልካም ኢትዮጵያውያንን አሏህ ያብዛልን።

  • @kaleabgirma2404
    @kaleabgirma2404 3 дня назад +1

    tessi hawassa (ባሪያዉ) ፈጣሪ ይባርክህ የሀገሬ ልጅ

  • @lulabelay4927
    @lulabelay4927 День назад +1

    ሲጀመር የዚህ ፕሮግራም ዋና እንግዳ ልጁ ነበር because ብዙ ኩላሊት ታማሚ አለ ብዙ በገንዘብ ሚረዳ አለ ግን ኩላሊቱን የሰጠ እስካሁን አልሰማንም ያም ለፍቅረኛ! ሰይፉ ትልቅ ጥፋት ነው ልጁንም ይዘህ መቅረብ ነብረብህ! ልጅቱ ምታወራው ምንም አይገናኝም ልጁ ከሚያወራው

  • @Heesum-j9b
    @Heesum-j9b 3 дня назад +3

    እግዚአብሔር ይስጣችሁ❤❤❤❤ቴሲ ሁላችሁም

  • @TsionDima
    @TsionDima 3 дня назад +11

    እባካችሁ ሃብታሙ እንፈልጋለን
    Sefu lay yiqrbln TikTok lay eyaleqese nw bexaam chigr wusx nw

  • @kalukidan8969
    @kalukidan8969 3 дня назад +6

    ሰይፉ ይህን ሾው ካቆመ እንዴት ነው የምንሆነው፤ ጨነቀኝ እኮ! ማንስ ይተካዋል?

  • @Goldነሽ
    @Goldነሽ 4 дня назад +22

    ሊያ ሾው ተናግራ ነበር ቲክቶከሮች ብር ሲሰበስብ ፈርቅ እንደሚይዙ

  • @firezewdsileshi9582
    @firezewdsileshi9582 2 дня назад

    ቴሲ ኑሮህን ገንዘብህን ይባርክልህ ጤና እና ረጅም እድሜ ይስጥህ

  • @RomanSadik-y9y
    @RomanSadik-y9y День назад +2

    ቴሲ ምርጥ ሰው ፈጣሪ ይስጥህ በችግረኛ ምትዶግሙ አላህ የስራቹ ይስጣቹ

  • @myplaystar6593
    @myplaystar6593 23 часа назад

    ግን ልጁ እዴተናገረዉ ከሆነ አስመይ ዉርዴታም ነገርነሽ ከሀድ ነሽ ወላሂ ልጁ በጣም ነዉ እሚያሣዝነዉ አላህ ትልቅ ዴረጃ ያድርሠዉ ኢሻአላህ😢😢🎉

  • @ClassAbc-b2j
    @ClassAbc-b2j 3 дня назад +4

    ስይፉ ሩሀማ ጉድ እርጋሀለች ከባልዋ ተለያይተዋል ሩሀማ ዋሽተሻል ህዝቡን

  • @teshomebitta7373
    @teshomebitta7373 4 дня назад +5

    አንዳንድ ቲክቶክተር የ2 ሺህ ብር ስጦታ እየሰጠ ፎቶ ፖስቶ ብር ሰብስበው የሚበሉ አሉ።

  • @fekerteh974
    @fekerteh974 4 дня назад +12

    ስማቸውን ማንነታቸው መታወቅ አለበት ለምን ይደበቃል ለጥንቃቄው ደሞ እግዛብሔር ያጋልጣቸው ይባላል እንዴ የቲክቶክ ቀጥተኛን ሌቦች ናቸው

  • @argawbekele6058
    @argawbekele6058 День назад

    እባክ ሁለቱንም አንድ ላይ አቅርብልንና በማህበራዊ ድህረገፆች የሚወራውን አጥራልን !

  • @meseretmeseret-wf4nb
    @meseretmeseret-wf4nb День назад

    የተመታ ፆታ አች ጊንጥነች ፈጣሪ ይቅር ይበለኝና ጠብቂ ፈጣሪ የስራሺንይሰጥሻን

  • @eagle_eyess
    @eagle_eyess 2 дня назад

    Seifu i respect you so very much. I hear from husband that she abandoned him and see lot if inconsistencies in this case. PLEASE bring her husband and work on the truth.

  • @selambihonegn-j4q
    @selambihonegn-j4q 3 дня назад +2

    yesrashin ystish asmesay

  • @ethcryptoterading
    @ethcryptoterading 4 дня назад +9

    Please አበረታቱኝ ጀማሪ ነኝ😢

  • @anahabbana2562
    @anahabbana2562 4 дня назад +5

    Alhamdulillah enquan le Addis hiwet abekash kebalebetish gar edime setituchu lefire yabiqachu

  • @MimiMimi-df3dx
    @MimiMimi-df3dx 2 дня назад

    ታሴ ምርጥ ወጣት❤❤❤

  • @meseretegrace4793
    @meseretegrace4793 2 дня назад

    እውነት ሰይፋ እናመሰግናለን!!!!!ግን ኘሮግራምህን እየቆራረጡ ለራሳቸው ጥቅም የሚያውሉ 🎉🎉🎉🎉ለምን በእግ አይጠይቁም!!!!!!በችግረኛው ህምባ ገንዘብ እራሳቸውን ኦዳቸውን የሚሞሉ ብዙ አሉ❤❤❤❤እናመሠግናለን!!!!!!

  • @zeritutube
    @zeritutube 2 дня назад

    መልካም ሰዉ ወዲማችን❤❤

  • @MulugetaYalew
    @MulugetaYalew 3 дня назад +2

    Tessy bravo bro

  • @Amyyy-441
    @Amyyy-441 День назад

    Tesi, amlak Edmena Tena Chemro Chemro Yistih

  • @tadelegedefaw3225
    @tadelegedefaw3225 3 дня назад +19

    ፐርሰንት የጠየቀው ሰው ግን መጋለጥ አለበት ሰው አውሬ ሁኖ አደል

    • @eyarslaewarkneh4548
      @eyarslaewarkneh4548 3 дня назад +3

      ጊፍት የሚሰጡ ስዎችም ወደ እራሳቸው መመለስ አለበት ስንት የታመመ እያለ ለጤነኛ መስጠት ወጣቲን ማስነፍ ነው

    • @Sosinagetachew-o1l
      @Sosinagetachew-o1l 3 дня назад

      ፈጣሪ የእጃቸውን ይሰጣል ለማኞች እንደው ተዘግቶ ማየት ነው የምፈልገው

  • @Kamaljafar-c7o
    @Kamaljafar-c7o День назад

    Please Seifu can you make plan for the husband? And hear him

  • @እናትፍቅር
    @እናትፍቅር 2 дня назад

    ሕግዚአብሄር ይስጥክ አብትሽ ቅን ስው ነው❤❤❤

  • @Si78990
    @Si78990 2 дня назад

    ተመስግን 🥰🙏

  • @tube570
    @tube570 2 дня назад +1

    ተጣልተዋል ከባለቤቷ ጋር አባሏም ችግር ላይ ነዉ ያለዉ ሰይፉ ባለቤቷንም አቅርብልን

  • @WodeTasfaye
    @WodeTasfaye 2 дня назад +3

    ባሏን አቅርብልን ትታኛለች እያለ ነው

  • @HenokDesalegn-t4i
    @HenokDesalegn-t4i 7 часов назад

    ልጁን አቅርብልን ምክንያቱም ከአንድ ወገን የምንሰማው ነገር አጥጋቢ አይደለም

  • @TsionWores
    @TsionWores 3 дня назад +1

    Geta ahunim yirdachu tebareku

  • @Elsa-yb7ve
    @Elsa-yb7ve День назад

    yene deg sew egzabhir yibarkhe

  • @azebjourney
    @azebjourney 4 дня назад +2

    biteliyem ethioi yalchu betam new masafirawe gelachewen eyshexuuu

  • @AsmeretGebremedhin-h4b
    @AsmeretGebremedhin-h4b 3 дня назад +2

    ዋው

  • @mimiimekuria7722
    @mimiimekuria7722 2 дня назад +2

    ሴፍሽ ባሏንም ጠይቅልን ዋጋ ከፍሎላታል።ምናልባት. ብሮች ስለመጡላት አሁን በዙሪያዎ ስው ብቻ ስለሆነች ዋናውን ሚና የተጫወተው ባሏ ነው ተከዳሁ እያለ ነው ፍትህ የሴፉ ፍርድቤት።

  • @solomonendalemaw955
    @solomonendalemaw955 День назад +1

    ሲጀመር ሰይፉ ራሱ አንድ ላይ ነበር ከልጁ ጋር ማቅረብ የነበረብክ በዚ ሳምንት ብታቀርብልን ሀሪፍ ነዉ ብዬ ሀስባለዉ ሀዉን ልጁ ያለበት ሁኔታ ጥሩ አይደለም

  • @mulunesh3599
    @mulunesh3599 День назад

    መልከ ጥፉነትሽን የአስተሳሰብ ዝቅጠት ባሰ

  • @TadeseTadu
    @TadeseTadu 3 дня назад +10

    ሴቶችዬ ተቀባብታችሁ ሌላ ሰው ከምትመስሉ ባትቀባቡትስ

  • @tesamdebocheadebo3519
    @tesamdebocheadebo3519 День назад +1

    የማን እውነት ነው? ሁሉም እያስመሳለ ይመስላል ኩለሊቱን የለገሰቲ ልጂ ጋር ትንሽ እውነት የለው እየመሰለ ስለላ ልጂን ሰይፍ ብተቀርልን

  • @fiyametalovefiyametalove8690
    @fiyametalovefiyametalove8690 2 дня назад

    Tes merte sew fetari yetbkehe ❤❤❤enwodehalen ❤❤❤❤❤

  • @sinteteshome6678
    @sinteteshome6678 3 дня назад +1

    አዎ በእርዳታ ስም የራሳችውን ኑሮ ያሳደጉ ብዙ አሉ ለምሳሌ እነ ሳራ አሉ

  • @MelatKuma
    @MelatKuma День назад

    ባለቤቶን ጠይቅልን ልክ ያልሆነ ነገር

  • @Sosinagetachew-o1l
    @Sosinagetachew-o1l 3 дня назад +2

    ፍጣሪ ይባርከው ትልቅ ሰው

  • @abdusaid9527
    @abdusaid9527 3 дня назад +6

    ታዲያ ለምን አባሽ ከዳሽው

  • @minteethio
    @minteethio 13 часов назад

    ሴፉ ሴፉ ሴፉ ሴፉ አደራ እሁድ ሁለቱንም እንድታቀርብ
    እንጠብቃለን የሚስማማ ላይክ 👍

  • @DawitBroze
    @DawitBroze 2 дня назад +1

    ልጁ ይቅረብ 🙏🙏🙏

  • @semegntefera3607
    @semegntefera3607 4 дня назад +2

    ተስ❤

  • @BetiQatar
    @BetiQatar 2 дня назад +1

    አንቺ ሆዳም የሰፈሪን ልጅ ቀለድሽበት መለሺለት ኩላሌቱን አንቺ ድፍጥጥ ሆዳም ነሽ ብር ወዳጅ ነሽ

  • @Nsss-k3y
    @Nsss-k3y 2 дня назад

    Eneko lmn abruat alemetaw eyalku nbr gn ewnet nw?

  • @azebjourney
    @azebjourney 4 дня назад +1

    narideyee yene mert 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @menberetadesse6468
    @menberetadesse6468 4 дня назад +3

    ባሪያው😂😂 አብረን ሰርተናል ሀይሌ

  • @Hyab..16
    @Hyab..16 2 дня назад

    ሃብታሙ ይቅረብልን የሱንም እውነት እንስማ እሱ ተለያይተናል እያለ ነው ያሳዝናል😢

  • @ethi9683
    @ethi9683 2 дня назад

    በየቀኑ የሚሰማው ነገር ግራ ያጋባል። ያስደነግጣልም።
    ከላይ ያለችው ልጅ ትላንት ሰይፉ ሾ ላይ ቀርባ ነበር።
    እናም ኩላሊቷን ታማ እያለች ድንገት ከተዋወቀችው ልጅ ጋር ፍቅር እንደ ጀመረች'ና ኩላሊቱን እንደሰጣት ተናግራ ህዝቡን ስታስገርመውና ስታስደንቀው ነበር።
    እኔም የተቆራረጠ ቪዲዮ አይቼ በልጁ ልብ እየተገረምኩ ነበር።
    ሰይፉ ፋንታሁን በታሪኩ ተገርሞ በተደጋጋሚ 'ይሄ እኮ በፊልም መሰራት ያለበት ታሪክ ነው....' ሲል ነበር።
    ልጅቷ ስለባሏ ስታወራ 'ያኔ ዲያሌሲስ በማደርግበት ሰዓት በደንብ እንኳን ሳንተዋወቅ ለሰዓታት ከጎኔ አይለየኝም ነበር። ያኔ ከስቼ በገረጣሁ ሰዓት ነው ፍቅሩን ያሳየኝ...' ምናምን ስትል ነበር !
    አሁን እራሱ ባለታሪኩ በለቀቀው ቪዲዮ ግን እንደዛ ስታሞግሰው የነበረው ልጅ ከስቶ'ና እራሱን ጥሎ 'ኩላሊቴን እሟ ቀሊጦ ካለቺኝ በኋላ ልጅቷ ትታኛለች። ከተለያየንም 3 ወር አልፎናል። እኔ በተራዬ ታምሜ አስታማሚ አጥቻለሁ። በዚህ ሰዓት እኔ ለቤት ኪራይ እንኳን የምከፍለው ነገር የለኝም....' እያለ ነው።

  • @enayko5471
    @enayko5471 2 дня назад

    Siefu gin lejion Akerbew Aftamon gabzew Akrbelen please Siefiti please🙏 Echi kedada Waletabishi ☹️

  • @MetiWendu
    @MetiWendu 3 дня назад +1

    ቴስ (ባሪያው) ምርጥ ሰው

  • @SamsungAtwelev-ob5lx
    @SamsungAtwelev-ob5lx 4 дня назад +2

    tes mrte ❤❤ yehonk sew😊

  • @icksa8889
    @icksa8889 День назад

    ሴፊሽ,እበክሕ,የልጂቶ,በለ ቤት,ጠይቀው,ይቅረብ❤