ህጋዊ ድሃ ሙሉ ፊልም | Hgawi Deha | Full Length Ethiopian Film 2024 Eliana Entertainment
HTML-код
- Опубликовано: 1 дек 2024
- ህጋዊ ድሃ ሙሉ ፊልም | Hgawi Deha | Full Length Ethiopian Film 2024 Eliana Entertainment
👇Subscribe Now it's Free👇
/ @eliyanaentertainment
👉 More Video - / @eliyanaentertainment
Subscribe to Eliana Entertainment | And Turn ON Notifications To Stay Updated With All New Uploads!🔔
Unauthorized use, Distribution And Re-Upload of This Content is Strictly Prohibited
Copyright ©2024 Eliana Entertainment
#Hgawi_Deha #Eliana_Entertainment #Amharicfilm #Ethiopianmovie
በጣም ቆንጆ ሃሳብ ጥልቅ መልእክት
ነበረ የሰማነውን በልቦናችነ ያቆይልን
ቃልዬ አለም ሙሌ ለሁላችሁም ክሩ
tnxss
አለምሰግድ መጥቷል ኑ የመዳም ቅመሞች ትንሽ እንሳቅ 😂❤
የበፊቱቾ ቢመለሱ ወደስራቸው❤👍👍
የቀድመሞው የጥንቱ አለምሠገድ እንወድሀለን❤❤❤❤❤
በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘለላም ሕይዉት እንዲኖረዉ እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና ዓለም በልጁ እንዲድን ነዉ እንጂ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልለከዉምና የዮሐንስ ወንጌል 3 16
ኑ ወደ ኢየሱስ ዘሬም ይወደናል❤❤
የሰማይም እንድርም የሁሉም ፈጣሪ የእዮስምም ፈጣሪ የሆነዉ አላህን ተገዙ
Amennn tebarek
@@SOnySony-pr8soጋዛ ላይ ፈልገው
ያበደ ፊልም ነው፣ እንደኔ በጣም የተመቸው እስኪ በ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
Yemerem yabedenew
Feta ekonew emetaregen Alemseged
Good job
የኔ ኮመት ግን አይታያችውም ወይ ላይክ አድርጉኝ ቅመሞችየ የስራ ባልደረቦቸ😢😢😢😢
እናመሰግናለን 🙏👍
አወ አይታይም😂😂
😂😂 አርገንሻል እኛ ባልደረቦቺሺ😂
ድምፅሽ አይሰማም ትንሽ ከፍ አድርጊው😂😂😂
ምን ያረግልሻል🤫😂😂
ከስንት ጊዜ የኢትዮጵያ ፊልም አሁን ነው ያየሁ 👍
የአለምሰገድ አድነቅሆች የት ነችሁ😁😁😁
ማነው እደኔ ቃልን አለምሰገድን ሙሌን አይቶ የመጣ❤🎉😅
Ene 😅😅😅😊
አሪፍ ኮሜዲ ፊልም👌
ነከ ፃድቁ አባታችን አቡነ ተክለሀይማኖት ናቸው እንኳን አደረሳቺሁ እህት ወንድሞቼ❤❤❤❤❤
አው እህት ተክልዬ አባቴ በሰላም ለሀገራችን አብቁን ሀገራችን ኢትዮጵያን ሰላም አርጉል
Amen
በጉጉት ሲጠበቅ የቆየ ፊልም ነው እናመሰግናለን 🙏 አሁን ያልንበትን ጊዜ በሚገባ ይገልፀዋል
የጥቱቹ አለምየ ቃል ሁላችሁም በጣም የምወዳችሁ❤❤❤
እባካቸው የበፊቱች ተዋናይወች አትጥፎብን ኑልን አዝናኑን❤❤❤
በስከመጨረሻ የብዙ ግዜ ቡሀላ ፊልም ማየት ጀመርን እናመሰግናለኝ❤❤🙏
ገራሚ ፊልም፣ ልቡ ቅን የሆነች ደመሩኝ፣ 4k አስገቡኝ 🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹
ደመርኩ
aregehalew
Enem aregehalew meleselegn
Aregehalew
Aregehalew
I'm from uk i love Ethiopian movie❤❤❤❤❤❤
በዚህ ኑሮ ግራ ገብቶቹህ እኛንም ግራ አጋብታቹሁን ነው የጨረሰችሁት ።ደራ፣አለም....፣ሙሌ፣ቃል.... ስላሉ ደስ ብሎኝ ነው ያየሁት😍
በጉጉት ስጠብቀው የነበረ ፊልም በተላዬ ቃል ናፍቀኝ ነበር❤❤❤❤❤
ያበደ ነው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ብናስብ እንዲህ ባልተዳረስን ነበረ
መፍረሳችን ረስተን ምደረፈራሸ😢
Welcome አለምሰገድ ❤❤
ምርጥ ፊልም ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 እናመሠግናለን 🎉ቃልዬ ቆንጆ🎉 አሌክስ 🎉 ሙሌ🎉ጋሽ ደረጄ
እንደኔ ቪው እያየ ፊልም የሚያይ ✌️👍
አለምሰገድ ይችላል አንደኛ❤❤❤❤❤
ከምነየው አይታችሁት ነው የኮመታችሁት አቤት ፍጥነት ምርጥ አርቲስቶች ስላሉበት እስኪ ልሹፈው❤
አለምሰገድን የምትሉ😂
ሀሪፍ ነው🎉🎉🎉🎉
የጨረሰው ማነው ልየው ወይስ ስራየን ልስራ አለም ሰገድ ግን ከስንት ጊዜ በሗላ አየውት. ምናልባት ደህና ፊልም ነው
Be semame yeleku yayehut fill new wow ❤❤
አለም ሰገድዬ ናፍቀኸን ነበር ማርያምን ትላንት የድሮ ፊልሞችህን እያየው ነበር welcome 🎉❤❤❤
Wow film raseceh nabar mayat jamarku❤❤❤ Batam yamewadacehw artist sebeseb❤❤❤❤
ሀደራችሁን ኢየሱስን የህይወታችሁ ጌታ እና አዳኝ አድርጋችሁ ሳትቀበሉ እንዳትሞቱ
ኢየሱስ ያድናል ❤
በጣምአያጉድ😂😂😂😂😂😂😂😂
ወቅታዊ ፊልም የ5ቱ አድናቂ ነኝ የትወና ችሎታችሁን ቁርጥማት አይንካችሁ ክብርት ይሰጥልን❤❤
Thanks 🙏 ❤
አለምሰገድ በጣም ነው የምወደው ❤
እደኔ ግን ተመርቆ ስራ አጥቶ ግራገብቶት የተቀመጠ አለ?😢የድሀ ልጅ ነኝ ፀልዩልኝ ስራ እዳገኝ🙏
Ayzon
ይችን ለምታነብ የነገው ተክልየ ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን❤🙏
ዋዉ አለም እንዴት እንደወፈረ አምሮበታል❤❤❤ሙሌም እንደዛዉ ክስኪ ፊልሙን ልየዉ
wow ኣሪፍ ነው❤❤❤❤
አጀማመሩም አጨራረሱም 1ኛ ዋው❤❤
አሪፍ እንደሚሆን አልጠራጠርም❤
አለም አሰግድ እደት እደ ምወድኮ አታቅም ቃልየም እደዛዉ ፍልሙ ያበደ ነዉ ግን ገና ላየዉ ነዉ
I am from Arabsa. I love Ethiopian movie!
እ??
enamsgenalen 🙏❤️
I'm from USA 🇺🇸 and l love Ethiopian movies 🇪🇹
Who cares about USA
Enatkn
😂😂😂😂😂😂😂@@mulugetagetenet3021
Eshi andu😂
እርግጠኛ ነህ😂
Fatari le hagarachini selem yistani
እሄ ኮመንት 2 ሺህ like ካገኘ የምር ለፍቅረኛዬ ቀለበት አደርግላታለው። ቃል እገባለው❤
አለምየ እንኻን በሰላም ተመለስክ። ለምትወደው ሞያወችህ ። እንወድሀለን❤❤❤
አትጥፉ። በተረፈ ምርጥ ስራ ነው🙏🏼
ያ
ኣለም ሰገደ ቃልኪደን ሰለዝራኣኩ ደስ ኢልኔ ፊሊም ግእን ደሓን
በፊልም ላይ ፊልም ይልሃል ሁላችሁ welcome back 😂😂😂
ፊልሙን የወደደው
ኮሜታሮች እኮ ታስቃላችሁ
😂
Wow sinetabik neber ❤
የሙሉዓለም አድነቅሆች የት ነችሁ🎉🎉❤❤
Like
ደስ ብሎናል ስለመጣችሁንል የድሮወቹ የኛ እንቁወች❤❤❤
ጀመረ😍😍😍
light tensh bestwal beterefe arif new nice workkkkkkkkkkkk
ኢትዮጵያ ባህል እና ክብር ለምጠብቁ ድንቅ አርቲስት አለምሰገድ, ቃልዬ, ሙሌ አይቶ የመጣ? ♥️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Kalye❤❤❤❤❤
ሙሉዓለምና አለምሰገድ ካሉ ከኛ ሚጠበቀው ማዬት ብቻ❤
ኑ ሰብሰብ ብለን እንይ ቃልዬ ሙሉአለም አለምሰገድ ካሉበት ምንም ጥርጥር የለውም ቆንጆ ፊልም ነው ❤❤❤
Kaliye gen endet nw yamerebat ❤❤
ሀሪፈ ይመስላል ልየውና እኮምታለሁ
Alemsendek luv u
አለምሰገድ ካለ ባያምርም ያምራል እስኪ ገባገባ በሉ 😍😍
እናመሰግናለን 🙏👍
ደሬም እንደዛው
ልክ የኔ ሂወት ህጋዊ ደሃ እና ህጋዊ ስራ ኣጥ
መጨረሻውም አማረ 👌
ዋው ስጠብቀው ነበር
ዴስይላልቀጥሉበት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ድንቅ ፊልም ከድንቅ ተዋናዮች ጋር እናመሰግናለን🙏🙏🙏
Wow best movie 👏👏👏👏
በናተ እንፅናና እንጂ በርቱልን 🎉🎉
አሪፍ Directing 🎉🎉🎉🎉
በጣም ያምራል❤ሁሉም የሚያምሩ ተዋናይች ናቸው❤
Kalyen ayche new yemetahut 🎉
እናመሰግናለን 🙏👍
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉 wow wow 👌 👏 😍
Woww 🥰🥰🥰🤣
ውይ አለምሰገድ ምላስክ 😂😂❤
አሪፍ ይመስለኛል ሰላም ለኢትዮጵያ
ተው ግን ደምሩኝ😢 የኔ ውዶቼ❤❤❤
👋👍🫶
Wow ❤❤❤❤❤
It is interesting
ዋዉዉዉ ምንም ቃላት የለኝም አቦ እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤❤ ምርጥ ፊልም ነው ኡፍፍ እኔማ ስጮህ ግዜ መዳሜ ማጣቺብኝ 😂😂😂
wowww❤❤❤🎉
ግራ የተጋባ ፊልም ግን ተመችቶኛል
ሰላም ሰላም ምርጥ የሀሬ ልጆች ሰላማቹህ ይብዛ ሰላም ለሀገራችን ለኢቲዮፒያ
የምርጦች ስብስብ🎉🎉🎉
The generations that don't like to change themselves also don't like when their neighbors are changed. Good job to you all, for successfully transmitting your poisonous messages as intended.
በፊልም ላይ ፊልም
አለምሰገድ እና ቃልዬ 👍👍👍
Alemsegen &kalin ayito yemexa🙌👊
አረ ተመለሱልን የዱሮወቹ አልሀምዱሊላህ አለምሰገድ እኩዋን ደህና መጣህ😮😮😮😮😮😮
አይ ቀበሌ በደንብ ገልጻቹታል😢ምርጥ ፊልም ነው እዩት
Waw♥️♥️♥️♥️👍👍
አለምሰገድ ተከስቷል😂 ኑ እንሹፈው ቃልየም አለቺ 😊
አሪፍ ነዉ
Enelikeየማተረጉተበዱlikeአድርጉ😂
አሪፍ፡ነው
ወይኔ የልብ አዲርስ ያጥቴ ፍላጭ እነ ዘመናይ ምን አሉ
አልምሰገድእናሙሉአለምካሉሁሉምያምራሉበላይክ.እወደችሀኻለሁ
Ymechachu
ኣድናቀቹናኝ❤❤❤❤