በሰርጓ ቀን ያልታሰበ ክስተት ያጋጠማት ሙሽራና አሳዛኝ መጨረሻዋ Abel Birhanu

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 май 2023
  • This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
    For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
    ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
    ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
    FOLLOW ME:
    ✭ Instagram: / abelbirhanu
    ✭ Facebook page: / abelbirhanu21
    ✭ Telegram: t.me/abe11
    ✭ Tik Tok: / abelbirhanu
    ✭ Twitter: / abelbirhanu21
    ✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
    Abel Bihanu የወይኗ ልጅ
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 95

  • @hulegebtube6146
    @hulegebtube6146 Год назад +21

    አልሀምዱሊላህ የሰጠኸንን ብናውቅ ኖሮ የጎደለን የለም ነበር ሙሉ ጤናን ስለሰጠኸን ከፍ ያለ ምስጋና ይገባህ የኔ ጌታ

  • @user-lg1ik2ix1s
    @user-lg1ik2ix1s Год назад +8

    አቤት የኔ እረኛ ጠባቂየ ሆይ ከእደዚህ አይነት አሳዛኝ ነገር ጠብቀኝ የኔ እናት የእስራኤል አምላክ እግዛብሔር ዎደ ጤናሽ ይመለስሺ እደግዛብሔር ፍቃድ እየሩሳሌም ስሄድ የልመና ዎረቀት ፀፌ አስገባልሺ አለሁ ባላውቅሺም በህሊናየ አስብሻለሁ ከቤተ መቅደሱ ቁሜ

  • @birtukanbirra8731
    @birtukanbirra8731 Год назад +27

    ፍፃሜያችንን አሳምርልን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mominamomi2726
    @mominamomi2726 Год назад +26

    ድግምት ነው ምቀኛ ኢትዮጵያ ብቻ ያለ ይመስለኝ ነበር አይ ሰው ለምን ክፉ ይሆናል ለዚህ አጭር ሂወት 😭😭

    • @user-kp2vl5fc3c
      @user-kp2vl5fc3c Год назад +1

      🤣🤣🤣አይዞን ኢትዮጵያ ብቻ አደለም አፍሪካ ሙሉ ነው በ ሴጣን ሚአመልኩ ለ ተንኮል

    • @user-vg1ki6ic6i
      @user-vg1ki6ic6i 3 месяца назад

      ነይሪያ እና ሱዳን ይብሳሉ

  • @tsion797
    @tsion797 Год назад +8

    ይሄ የአጋንንት ስራ ነው የእግዚአብሔር ልጅ የናዝሬቱ ኢየሱስ ከታሰርሽበት የአጋንንት እስራት ነፃ ያውጣሽ

  • @bedilutilahun4969
    @bedilutilahun4969 Год назад +13

    እግዚአብሔር ይማራት!!!

  • @seblewengalereta3978
    @seblewengalereta3978 Год назад +8

    እኛስ መጨረሻችን ምን ይሆን😢
    ስታሳዝን እግዚአብኤር ይማራት💔

  • @tsehayababaw2126
    @tsehayababaw2126 Год назад +7

    ልዑል እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን🙏🙏🙏

  • @werkineshhailemelekot64
    @werkineshhailemelekot64 Год назад +10

    ልብ ይነካል ውስጤ ተሰማኝ ያስለቅሳል ታሪኳ💔💔

  • @fetuhabeshawit116
    @fetuhabeshawit116 Год назад +2

    ኡፊ አንጀት ትበላለች አላህ አፊያዋን ይመልስላት የኛስ መጨረሻችን ምን ይሁን አልሀምዱሊላህ ላረክልን ሁሉ🤲

  • @nebiyu2707
    @nebiyu2707 Год назад +8

    አቤሎ እንኳን ደና መጣክ ወንድሜ ያንተን መረጃ በጉጉት ነው የምጠብቀው 👌 የአቤሎ ወዳጆች በላይክ ግለፁልኝ 🙏

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 Год назад +9

    አይ ሠው ከቱ ለእዚሕች አለም እንዲሕ ልብን መሥበር ያማል 💔💔💔💔😭😭😭

  • @hyattakmel1122
    @hyattakmel1122 Год назад +4

    ወላሒ እንደው ግን እንዲ አይነት ነገር ስንሰማ ሲህር ነው የምንለው ነገር በርግጥ በዛ ያ አላህ የሚገባህን አምልኮትና ምስጋ አላደረስንም እንደኛ ቸልተኝነት ሳይሆን እንዳንተ አዛኚንት እዘንልን ከባድ ነው አላህ ከገጠማት ችግር ይገላግላት ሚስኪን

  • @user-pi2jp7ug9p
    @user-pi2jp7ug9p Год назад +12

    ሲህር ተደርጓባት እደሁ ወይም ድግምት እግድህን በሀገራቸው መልከኛ ሴት ከተባለች በውበቷ ልትፈተን ትችላለች

  • @fikrfikr9714
    @fikrfikr9714 Год назад +4

    አቤቱ ጌታ ሆይ ስታሳዝን ኡፍ😢😢😢

  • @BettyBiruu
    @BettyBiruu Год назад +2

    ተመስገን አምላኬ🙏🙏🙏

  • @fatimaadam5505
    @fatimaadam5505 Год назад +5

    መተት ተደረጎባት ነዉ 😭

  • @etenatalemay4948
    @etenatalemay4948 Год назад +5

    በስመአብ ፣እግዚአብሔር ፣ከደዚህ፣አይንት፣አተ፣ጠብቀኝ 😢😢🙏🙏

  • @zmariam772
    @zmariam772 Год назад +6

    እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል
    ለአቡን ተክለሀይማኖት
    ለቅድስት ክርስቶስ ሰምራ በአል አደረሳችሁ። ያሳዝናል

    • @b.tyoutube8191
      @b.tyoutube8191 Год назад

      እንኳን አብሮ አደረሰን እማ❤❤❤

  • @BIMOSE833
    @BIMOSE833 Год назад +4

    ፈጣሪ ይሰውረን

  • @hikmayimeryimer
    @hikmayimeryimer Год назад +2

    ዛሬ ላይ አቅም አለኝ እያለ ሐገረ ወገን አዛ የሚያደረጉ ቢሠሙ ጥሩ ነበረ ሑሉ ነገራችን የአላሕ ነው ሡበሐን አላሕ

  • @ahmedmehamed8479
    @ahmedmehamed8479 Год назад +2

    ያአሏህ ይህችአለም

  • @rakibgirma7019
    @rakibgirma7019 Год назад +5

    እግዚአብሔር ያድናት እማምላክ ታድናት ልብ ይሰብራል😭😭😭

  • @GemechisGudeta-ct5tn
    @GemechisGudeta-ct5tn Год назад +1

    Smart man I appreciate you ❤❤❤❤❤

  • @tezetaeearada865
    @tezetaeearada865 9 месяцев назад

    ጥሩ ትምህርት ነው እኛስ ምናለ ከዚህ ብንማር መማር ከጂፓን ነው አቤል አንተም ዛሬ እንባ እየተናነቀህ ጥሩ ትምህርት ሰጥተህናል እናመሰግናለን

  • @b.tyoutube8191
    @b.tyoutube8191 Год назад +3

    ከባድ ነው በስመዓብ አይ መተት አይ ሰይጣ ይህው የኔም እህት አንድ ነገር አረጋለው ስትል መንገድ ሁሉ ይዘጋባታል ሁሌ በሽታነው አይ ጠንቋይ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @HdHd-cl7pl
    @HdHd-cl7pl Год назад

    ድግምት ይሆናል ቁርኣን ነው መድሃኒቱ

  • @shikuroumer2094
    @shikuroumer2094 Год назад +1

    አልህምዱሊላህ መጨረሻች አሣምረልን

  • @rahelyifru
    @rahelyifru Год назад +1

    እመብረሐን ትድረስላት😢😢😢

  • @meklitmimi5660
    @meklitmimi5660 7 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ግን ልጂቷ አንጀት ነው ምበላው ድና ቆማ ለመስማት ያብቃን

  • @user-lj8bu5sn3l
    @user-lj8bu5sn3l Год назад +1

    batman yasazenal Allah yemarat deg sewoch beyalubet ynuru selamun yabzalachew
    Batam enamesgnal Abel

  • @meseretlema9655
    @meseretlema9655 Год назад +1

    አይ የሰው ልጅ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Oumlizaaa
    @Oumlizaaa Год назад +2

    አጀብ የኛ መጨረሻ አይ አፍሪካ ኡፍፍፍፍ ምናልባት ድግምት ይሆናል አሁንኮ ጊዜው ከብዷል😢😢

  • @roserose7902
    @roserose7902 Год назад

    ❤❤❤❤❤agziyabher ymesgen

  • @Yitbanazehabesha
    @Yitbanazehabesha 4 месяца назад

    ተመስገን የሚሳንህ የለም 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @lemlemtamiru1246
    @lemlemtamiru1246 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይማራት

  • @user-fiyonat
    @user-fiyonat 11 месяцев назад

    አቤቱ አድነን😢😢😢🙏

  • @ayishayoutube4345
    @ayishayoutube4345 Год назад +1

    የሰውን ደስታ የሚቀማ እድሜው ያጥር

  • @sarahhadas3841
    @sarahhadas3841 Год назад +4

    ወደ እትዮጱያ ብትመጣ ፀበል ትሄድ ነበር ይህ መተት ነው

    • @user-xg3tw6uv4z
      @user-xg3tw6uv4z Год назад

      ​@@abelbirhanu1 ምነው?

    • @meleka1842
      @meleka1842 Год назад

      ልክ ብለሻል ፀበል ያድናትነበር😢😢

    • @etenatalemay4948
      @etenatalemay4948 Год назад

      እዉነት ፣ብለሻል፣እህቴ😢😢

  • @almbl8962
    @almbl8962 Год назад

    አቤቱ የእስራሄል አምላክ ሆይ አንተ ከእንደዚ አይነት ነገር ጠብቀን አይ ውነት አሳዘነችኝ😢

  • @habibazeynu8989
    @habibazeynu8989 11 месяцев назад

    Egna hager yibs yimesilegn neber. Leka Ye sheytuan tenkol ke alem chaf eske chaf tenserafitual! Allah afya yargat. Menfesawi hikimina bitagegn surely yishalatal, enshallah

  • @elsakassa7982
    @elsakassa7982 Год назад

    Temesgen ehte fetari yimaresh

  • @rebkabelete-sy5on
    @rebkabelete-sy5on Год назад

    ke simoch belay behonew be eyesus kirstos sim fews yihunlsh ❤❤❤

  • @zytunadawwod9921
    @zytunadawwod9921 Год назад +2

    ከዚህ ቀደም ቤተሰቦቿ የሚያመልኩት በአድ አምልኮ አላቸው እሱን ሳያስፈቅዱ ና የሚፈልገውን ግብረ ሳይሰጡ በመቅረታቸው ነው የሚወዷትን ልጅ በዚህ መልኩ እንትቀረባቸው ያደረገው ።

  • @mekedlove8183
    @mekedlove8183 Год назад

    Ena min Hona New Yetamemechew🤔Alegebagem mechureshaw please part 2

  • @hayathkhan1673
    @hayathkhan1673 5 месяцев назад

    የኔ ማር😢😢

  • @tgze2435
    @tgze2435 Год назад

    ፈጣሪ ይማራት

  • @fvv1680
    @fvv1680 Год назад

    😢😢😢😢😢 ያአላህ

  • @Yitbanazehabesha
    @Yitbanazehabesha 4 месяца назад

    እግዚአብሔር ሆይ አንተ ጠብቀኝ😢😢😢

  • @sofiyasuleyman2644
    @sofiyasuleyman2644 Год назад

    Ay sew 😢😢😢😢😢😢

  • @nahom1888
    @nahom1888 Год назад

    Er abala yerobot miset sele tebalwe ngern 😮😮😮😮

  • @gelanemegeresa-nb8xc
    @gelanemegeresa-nb8xc Год назад

    Wayine😢😢😢

  • @adebaadeba3967
    @adebaadeba3967 Год назад

    ሰዉ መጥፎ ነዉ😢😢😢😢😢 ለዚች አጪር እዴሜ😢😢

  • @abdijamal5553
    @abdijamal5553 8 месяцев назад

    Sew lij rasun meznanat yfaligal ehelaytalanew ajib

  • @thutthut4051
    @thutthut4051 Год назад +3

    አንተ ን ጌታ ይጠብቅ

  • @miserms4091
    @miserms4091 Год назад

    Yesusi goftaadha
    Wegawu beyesusimi
    Ye xuqola menfesi😢

  • @SitinaJJemal
    @SitinaJJemal Год назад

    Uuuuff yaa Allah

  • @halimhandres6999
    @halimhandres6999 Год назад

    😭😭😭😭😭❤❤❤❤❤

  • @user-fe5jh1zi9z
    @user-fe5jh1zi9z Год назад +1

    Alhmdulilh 🫀 Alhmdulilh Alhmdulilh 🫀

  • @donaytroyal860
    @donaytroyal860 Год назад

    አይ ከንቱ አለም😢😢

  • @samsung1106
    @samsung1106 16 дней назад

    😢😢

  • @ashrqamuhammad227
    @ashrqamuhammad227 Год назад

    ALHMDULLA 😭

  • @etalatube8105
    @etalatube8105 Год назад

    Buttttt whyyyyyy....

  • @mamimami1739
    @mamimami1739 Год назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @tarikuabekele4986
    @tarikuabekele4986 Год назад

    በስላሴ ስም🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @SitinaJJemal
    @SitinaJJemal Год назад

    😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @wechiqotabi353
    @wechiqotabi353 Год назад

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔

  • @emebetberhane1334
    @emebetberhane1334 Год назад

    ABEL BEFETEREH SILEAFRIKA SITISERA NECHOCHIN ATASIGEBA LE ETHIOPIA MASITAWEKIYAM NECHOCH TITEKEMALEH

  • @werkegetaches9444
    @werkegetaches9444 Год назад

    ጸበል መወሰድ ነበር

  • @Mona-sz6gt
    @Mona-sz6gt Год назад

    ምንም ቢሆን አግብቷት መኖር ነበረበት ባል ተብዬው እዴት ታመመች ብሎ ይተዋታል

  • @user-pi2jp7ug9p
    @user-pi2jp7ug9p Год назад +2

    በእስልምና ሩቃ የሜባል አለ ቁረአን በናተ ደግሞ ፀበል ነው መሰል

  • @abenzerawoke9690
    @abenzerawoke9690 Год назад

    ከብረ ለ መዳኒያለም አበላ

  • @wellelaasfaw4475
    @wellelaasfaw4475 Год назад

    የዲያቢሎስን ስራ እንዲያፈርስ የእግዚአብሔር ልጅ ተገለጠ።
    ከሰይጣን እስራት መፈታት የሚቻለው በኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው።

  • @etalatube8105
    @etalatube8105 Год назад

    Ere betam yigermal... Minim quanqua yemayigelitsew!!!! Very... sooo.. sorry!

  • @haregeweynhareg210
    @haregeweynhareg210 Год назад +1

    በውነት እኛ ሰዎች ስንባል ፈራሾ ነን ነገ ሚያጋጥመንን የማናዉቅ ፍቱሮች ግን እንደ ሃይማኖቴ ደግሞ
    ፅበል ነበር የሚያስፈልጋት የሴጣን ስራ ሊሆን ይችላል

  • @user-ui7zf3rp3z
    @user-ui7zf3rp3z Год назад +2

    ዛሬ ቀዳሚ ነኝ❤

  • @cipara1
    @cipara1 Год назад

    ስንት የሚነገር ታሪክ እያለ ይህን የበሰበሰ ታሪክ በ ቅራቅንቦ ቪዲዮ አቀናብረህ ስታቀርብ አለማፈርህ

  • @bintnejashi74
    @bintnejashi74 Год назад +2

    ምስጋና ለአለማት ጌታ ይገባው 🙏

  • @ahmedmehamed8479
    @ahmedmehamed8479 Год назад

    ያአሏህ ይህችአለም

  • @bereketgebre4685
    @bereketgebre4685 Год назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢