ብዙዎችን በእንባ ያራጨው የታዳጊዋ አሳዛኝ መጨረሻ Abel Birhanu

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
    For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
    ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
    ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
    FOLLOW ME:
    ✭ Instagram: / abelbirhanu
    ✭ Facebook page: / abelbirhanu21
    ✭ Telegram: t.me/abe11
    ✭ Tik Tok: / abelbirhanu
    ✭ Twitter: / abelbirhanu21
    ✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
    Abel Bihanu የወይኗ ልጅ

Комментарии • 29

  • @jakobatube9262
    @jakobatube9262 Год назад +14

    አቤላ ስለ ቱፓክ ሻኩር ታሪክ ስራልን

  • @eyerusalembirhanu1752
    @eyerusalembirhanu1752 Год назад +3

    እናመሰግናለን 🙏እንኳን ተወለድክ አቤሎ ❤

  • @user-hx9zq2ou9r
    @user-hx9zq2ou9r Год назад +3

    አቤላዬ እንኳን ተወለድክልን

  • @samueltaye15
    @samueltaye15 Год назад +4

    Abel Birhanu Happy Birth Day 🤴🤴👨‍🚒👏👏👏

  • @endegenaewnetu
    @endegenaewnetu Год назад +2

    Abela Happy birth day

  • @user-vo2ly8zz1b
    @user-vo2ly8zz1b Год назад +3

    ለዚህ ሁሉ ጥፋት ምክኒያት የአባቱ የልጅ አስተዳደግ ነው ነፃነቱን ነፍጎ ሌላ አለም ውስጥ እንዲኖር ያደረገው አባቱ ወይም ቤተሰቡ ነው ልጁ ማህበራዊ ኑሮ ለመኖር አለመቻሉ ስተት እንዲሰራ እንደ አንድ ምክኒያት ሊያዝ ይችላል ሁለተኛ የአባቱ ቁጣና ማስፈራሪያ

  • @user-ty2dc7le6s
    @user-ty2dc7le6s Год назад +7

    አቤሎ ሚገርም ታሪክ ነው ግን ፍርዱ ኢትዮጵያ ቢዞር ጥሩ ነው እላለው እኛጋር ስንት ነፍስ ገድሎ በነፃነት ሚኖርበት ሀገር ነው የስንቱ ደም በከንቱ ፈስሶ ቀረ አንድ ሰራተኛ ሁለት ልጅ መግደል ማለት😢😢 ለልጁ የተሰጠው ፍርድ ለዚ ነበር ሚያስፈልገው ብቻ ፈጣሪ ይፍረድ እና በርታልን አሪፍ ፕሮግራም ነው ምታቀርበው እናመሰግናለን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤❤❤

  • @kirkertuT
    @kirkertuT Год назад +2

    Happy birthday 🎉🎉🎉🎉 ❤❤ be like

  • @TAS27483
    @TAS27483 Год назад +2

    መልካም ልደት አቤሎ ክፉ አይንካህ

  • @borenaabebechayano-ow8sk
    @borenaabebechayano-ow8sk Год назад +1

    ጥሩ ፍርድ ነው

  • @kirkertuT
    @kirkertuT Год назад +1

    Are bro yamasazin taarik 😢😢😢
    Betaseb enhun please 😊😊😊😊

  • @mengsteabteklit-lm3xm
    @mengsteabteklit-lm3xm Год назад +1

    ወይ ጉድ ፈጣሪየ ኣተከክፉዎች ኣድነን

  • @asniethiopia9085
    @asniethiopia9085 Год назад

    Happy birthday Abel Birhanu🎁🎊🎉🎂

  • @hawiheran7580
    @hawiheran7580 Год назад +1

    Abel Birhanu የሚል ሌላ account አለክእንዴ?

  • @tarikuabekele4986
    @tarikuabekele4986 Год назад

    የሚገርም ታሪክ አሳዛኝ መጨረሻ😭😭😭

  • @user-iy4wx3xn7h
    @user-iy4wx3xn7h Год назад

    ፍርዱ ግን በጣም ደስ ይላል

  • @mekdesbekele6863
    @mekdesbekele6863 Год назад +1

    Menale Ethiopiam ende bihon ye fired sereatu ye senetu dem feso kere sentu alekese America bezi bezi nw des yemilew ewnet ye sew lij kedmiya misetebet hagr

  • @dubaisatwa4019
    @dubaisatwa4019 Год назад +1

    እሚገርም ነው አንዳንዴም ለሰው ልጅ የጥፋቱን ቅጣት ሲያሰው ነው

  • @newalmussa5700
    @newalmussa5700 Год назад

    😭😭😭

  • @ETHIOEDUCATIONACADEMY-ev2jc
    @ETHIOEDUCATIONACADEMY-ev2jc Год назад

    Abel ስለ tiger shroff ሞታል ወይስ አለ video ስራልን

  • @መድሀኒአለምአባቴ

    😢😢😢😢😢😢

  • @shukrii3150
    @shukrii3150 Год назад +1

    2pac.Shakur

  • @taliahmed-pj8gy
    @taliahmed-pj8gy Год назад

    ተበ

  • @muradkedir4673
    @muradkedir4673 Год назад

    አየህ ለዚ ነበር ኔቶርክ መዝጋት የፈለኩት አንበሳ በልደት ቀን እንኳን ትሰራለህ እንኳን ተወለክ

  • @meronneguse5871
    @meronneguse5871 Год назад

    😢

  • @asniethiopia9085
    @asniethiopia9085 Год назад

    😭😭😭😭