አለምን ጉድ ያስባሉት ከዘንዶ ጋር የሚኖሩ አስፈሪ ባልና ሚስት ጉድ Abel Birhanu

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 фев 2023
  • Credit ‪@AfrimaxEnglish‬
    This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
    For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
    ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
    ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
    FOLLOW ME:
    ✭ Instagram: / abelbirhanu
    ✭ Facebook page: / abelbirhanu21
    ✭ Telegram: t.me/abe11
    ✭ Tik Tok: / abelbirhanu
    ✭ Twitter: / abelbirhanu21
    ✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
    Abel Bihanu የወይኗ ልጅ
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 108

  • @amihabeshawit7365
    @amihabeshawit7365 Год назад +35

    ይገርማል እኛ ከሰው ጋር ተግባብተን መኖር አቅቶናል

    • @user-kp2vl5fc3c
      @user-kp2vl5fc3c Год назад +3

      😏😏😏😏አረ!!እሱ ማለት እኮ ሴጣን የሚግብር ነው 😏😏ለህ እኮ ነው ይማይቶናከሉት 😏😏የ ሴጣን ቡድን ነው 😏😏አይኑን አየሽው 😳😳😳

    • @user-ce8wm9dx7o
      @user-ce8wm9dx7o Год назад

      ሸዋ አዉነት ✔️✔️✔️

  • @MN-pk9dj
    @MN-pk9dj Год назад +2

    Ajiiiib

  • @woinua2121ethiopia
    @woinua2121ethiopia Год назад

    Amaizing

  • @saragetachew2167
    @saragetachew2167 Год назад +1

    So amazing 😱 😱

  • @amethiopiaethiopia8098
    @amethiopiaethiopia8098 Год назад +5

    በጌታ ስም በስማም በህይቴ የምጠላው የሚያስፈራኝ ነገር ቢኖር እሱን ነው ።

  • @amanuelkebeda8136
    @amanuelkebeda8136 Год назад

    amazing

  • @TAS26483
    @TAS26483 Год назад

    እንኳን ደህና መጣህ አቤሎ ያስፈራል በጣም

  • @mohamedsualih5498
    @mohamedsualih5498 Год назад +3

    እንደኔ ሀሳብ በድግምት ይመስለኛል ግን አላሁ አእለም

  • @barce9999
    @barce9999 Год назад +1

    Subhanalah

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 Год назад +2

    በስመ ስላሴ እግዜኦ ስማቸው ሲጠራ እራሱ ስፈራቸው 😥😥😥

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 Год назад +3

    አቤል ወንድሜ የገንዘብ ችግር የለብህ ምን አለበት የማያንፅ እና ክፉ ነገር ባታሳየን አሁን ይህን አይቶ ስው አእምሮው ይርጋጋል? ልጆች ቢያዩት ጥሩ እንቅልፍ ይተኛሉን ? ለስሚው ምን ይጠቅማል ?

    • @habatamhabatam8769
      @habatamhabatam8769 Год назад +1

      @@Orthodox.Tewahdo-Ethiopia እስኪ ስምተህ ካተርፍከው ነገር ንገረኝ ?

    • @user-zc5cv2jg5s
      @user-zc5cv2jg5s Год назад

      @@Orthodox.Tewahdo-Ethiopia እግኦ ምኑ ያስፈራል ነዉ ያልከዉ አጃኢብ የሰዉ ተፈጥሮ እኔ በሰቀቀን አለኩኝ ለኮመት ነዉ የገባሁት

  • @sabayemane578
    @sabayemane578 Год назад

    Ygerimal ibabi yaregizal inde insulation aydele yemitilew betam yasferal

  • @user-nr8gy2iw2t
    @user-nr8gy2iw2t 3 месяца назад

    Ajeb new ajeb million ajeb
    Enamesgnalen Abelo

  • @Hilimengawu
    @Hilimengawu Год назад

    ይገርማል

  • @elduersumo3938
    @elduersumo3938 Год назад

    Yigerimaali 🥺🥺🙏🙏

  • @maryamlolo3372
    @maryamlolo3372 Год назад +2

    አላህ አያሳይኝ እነዚስ ስፈራቸው😳😳😳

  • @user-jz6um2qq4n
    @user-jz6um2qq4n Год назад +8

    በስላሴ🥺🥺🥺ያስፈራሉ እረ እኔ ፊልም እራሱ ካየውት ማታ መተኛት ያቅተኛል😞😞😞

  • @abdrehmanjemal-yi3lw
    @abdrehmanjemal-yi3lw Год назад

    alah wekber

  • @nemastube44
    @nemastube44 Год назад +3

    ሲመስለኝ በመተት ነው እንጂ ጤናማ ሰው አይደለም ሰውዬው ይህ ማይሞከር ስራ ነው

    • @user-zc5cv2jg5s
      @user-zc5cv2jg5s Год назад +2

      ትክክል አድ ቀን መተቱ ሲፈስድ አለቀለት መቸም የሰይጢን ስራ ዘላቂነት የለዉም😁

  • @burtefan
    @burtefan Год назад +3

    ዉይ አቤል ዛሬ ደግሞ የሚያሰፈራ ነገር ነዉ ይዘህ የመጣኸዉ ሀሰተኛዉ ኢየሱስም ኬንያ ዉሰጥ ነዉ የተገለጠዉ ኬንያ ግን የብዙ ሳይጣኖች መኖሪያ ናት ብቻ ይሄ የመጨረሻዉ ዘመን በጣም ተቃርቧል ጌታ በመንግሰቱ ያሰበን ሰቃያችን አያብዛዉ

  • @user-vt4jz5pp9e
    @user-vt4jz5pp9e Год назад +2

    መቼም ጉድ አያረጂም😳እሱ ለያዛቸው እኔ ምን አስፈራኝ

  • @mubetubeharari
    @mubetubeharari Год назад

    Abela mert sew welcome

  • @meleka1842
    @meleka1842 Год назад +3

    እሱ ለነካቸው እኔ ፈራሁ ስልኬን ሰቦሬውነበር😁😁😁እደ እባቦ እምፈራውነገር የለም😥በስመአብ ሲያስፈሩ😫😫😫

  • @mamimylove8905
    @mamimylove8905 Год назад

    አቤሉ ትመቸኛለህ 🙏🙏🙏😍

  • @dawitbelete6268
    @dawitbelete6268 Год назад +1

    Betam yigermaal

  • @tigisttigi5811
    @tigisttigi5811 Год назад +2

    ሆሆሆሆሆ የሰጋት ኑሮ (ይቆያል እንጂ ምን የምን ናት አሉ)ጠፍቶብኝ ነው

  • @ccggg9180
    @ccggg9180 Год назад

    😢😢😢😢😢

  • @vijvjccuu2842
    @vijvjccuu2842 Год назад

    Tegnicha...aladrim.

  • @zema22
    @zema22 Год назад +1

    ሞባሳ ለታንዛኒያ ቅርብ ናት ሁሉ ነገራቸው አንድ ነው እናም በጣም ከባድ አስማተኛ ወይም መተተኛ ናቸው😅

  • @nejatsherif4852
    @nejatsherif4852 Год назад

    😮😮😮😮😮

  • @UuUu-gc5lo
    @UuUu-gc5lo Год назад

    አቤሉ ልዩ ነህ

  • @healthiswealth2560
    @healthiswealth2560 Год назад

    ይገርማል አህያ ከጅብ ይከርማል አለ ያገሬ ሰው...

  • @zzx4738
    @zzx4738 Год назад +5

    እኛ ከሰዉ ጋር ተስማምቶ መኖር አቅቶን መርጠን ባልተወለድንበት ዘር እንባላለን እነሱ ከእስሳት ለዛዉም ከአስፈሪ ጋር ይኖራሉ አይይይይይ 💔💔💔😭😭😭😭😭

    • @user-zc5cv2jg5s
      @user-zc5cv2jg5s Год назад

      ከዚህ ጋር ከምኖር በዘረኝነት እየተቦጨኩኝ ብኖር እመርጣለሁ

  • @user-qd9xz2nj6i
    @user-qd9xz2nj6i 10 дней назад

    🤨🤔🤔🤔🤔

  • @tigstuersumo6454
    @tigstuersumo6454 Год назад +2

    እያንዳንዲህ ማታ ይህንን እያሰብክ ተኛ😂😄😃😂😂😂

    • @user-zc5cv2jg5s
      @user-zc5cv2jg5s Год назад

      እዴት እደሚተኛ አላቅም እኔኮ የምኮምተዉ ቪዲወዉን አቁሜ ነዉ🤓

    • @aifyame3555
      @aifyame3555 Год назад

      😭😭😭

  • @Oromtitti5581
    @Oromtitti5581 Год назад

    🤔🤔🤔🤔🥺

  • @samuel_arse
    @samuel_arse Год назад +2

    እኔ ቢሆን በፍፁም አለዳርገዉም::😁😁

  • @ferida4432
    @ferida4432 Год назад +3

    ወይኔ እያየሁት ልብሴን ስነካኝ ደነገጥኩኝ ስያስፈራ ያረብ

    • @mitu-lj9yv
      @mitu-lj9yv Год назад

      ክክክ ልክ እንደኔ

  • @azebayelew2297
    @azebayelew2297 Год назад

    😱😱😱😱😱😨😨😨😨😨

  • @user-vr6tt5ik2y
    @user-vr6tt5ik2y Год назад

    😱😱😱😱

  • @zebibaseid3841
    @zebibaseid3841 Год назад +1

    አኡዙቢላህ

  • @user-sp1dd3ot5q
    @user-sp1dd3ot5q Месяц назад

    ምነውወንድማቸንአቤልእንዲህ አይነት ክፉነገር በየተራ አመ ጣህብንመ😢ነው

  • @elyaskamilebrahim8248
    @elyaskamilebrahim8248 Год назад

    🙆‍♀️🙆‍♀️😂😂😂🤣

  • @tigestmamush6899
    @tigestmamush6899 Год назад +2

    አለምኮ የማታሳየን ጉድ የለም ሆይ😥

    • @lamar5988
      @lamar5988 Год назад

      በስማም 😟😧

  • @user-ps8jn7pc4w
    @user-ps8jn7pc4w Год назад

    ውይይይይይ ሲያስፈራ

  • @Gopetv
    @Gopetv Год назад +1

    first view, first comment

  • @user-tw7qm8my8q
    @user-tw7qm8my8q Год назад +1

    አጀብ ነው ወላ

  • @luyabh9172
    @luyabh9172 Год назад

    ድቅ ነው ሰው ከሰው ጋር ተግባብቶ መኖር ያቃተበት ዘመን ከተናዳፊዊች እንሰሳ ጋር መኖር በጣም ድንቅ ነው

    • @user-zc5cv2jg5s
      @user-zc5cv2jg5s Год назад

      🧐🤓🤓🤓እብደት ነዉ አለመታደሉ

  • @sadia_menglstu
    @sadia_menglstu Год назад +1

    ስልኬ አስፍራኝ አጅብ

  • @hetfjdggertidg7059
    @hetfjdggertidg7059 Год назад

    እረ እባብ ኣታረግዝም በእቁላል ነዉ ሚፈለፈሉት

  • @mahlettesfaye6098
    @mahlettesfaye6098 Год назад

    ምንነካቸው

  • @user-yc8rd8ju1m
    @user-yc8rd8ju1m Месяц назад

    1,000,000

  • @wubitji3349
    @wubitji3349 Год назад +1

    እግዚኦ 🤦‍♀️ቪዲዮን በመከራ ነዉ የጨረስኩት

    • @meleka1842
      @meleka1842 Год назад +1

      😁😁😁😁እኔም

    • @user-zc5cv2jg5s
      @user-zc5cv2jg5s Год назад +1

      እኔ አላየሁም አላይምም በህልሜ ይመጣብኛል😁

    • @wubitji3349
      @wubitji3349 Год назад

      @@user-zc5cv2jg5s 😂😂 ማርያምን እንኳንም አላይሸም ባያው እያልኩ ነዉ

    • @meleka1842
      @meleka1842 Год назад

      @@user-zc5cv2jg5s እንኳን አላየሽውም ስሴቀቅ አድሬ ነጋ ሆ ሲያስፈራ😁

  • @b.tyoutube8191
    @b.tyoutube8191 Год назад

    እግዚኦ እኔ በፎቶ ፈራለው እንኳን በዚህ መልኩ ይቅርና ሆ

  • @aminaabubekre
    @aminaabubekre Год назад

    ወይኔ አሏህዬ ድረስ ሲያስፈሩ😳

  • @emebaemuti951
    @emebaemuti951 Год назад

    በመንፈስ አንድ ናቸው ለዚህ ነው !

  • @tewodroshussen9926
    @tewodroshussen9926 Год назад

    first view
    😉

  • @amyentadese6914
    @amyentadese6914 Год назад

    የመጨረሻው ዘመን

  • @tsehayhailemariam7106
    @tsehayhailemariam7106 Год назад

    አረ እነዚህ ወደው አይደለም ተይዘው ነው ለማየት ይዘገንናል

  • @onebigfamily8954
    @onebigfamily8954 Год назад

    ወገኖቼ እነዚህ እንስሳት እንኳን በዘርና በተፈጥሮ ቢለያዩም አቡረዉ ይኖራሉ እኛስ ጥሩ ትምህርት አለው¡¡¡

  • @yeheuotesrga1494
    @yeheuotesrga1494 Год назад

    ጉደነው

  • @user-zc5cv2jg5s
    @user-zc5cv2jg5s Год назад

    አቤል አሁንስ አበዛኸዉ ዩቱብ መግቢያ አጣሁኮ የካይ የምትለጥፈዉን ቀይርልን እጭ አዳደየ እዲታይልህ የምታረገዉ ነገር ያስጠላል

  • @user-hb8zz2zm4j
    @user-hb8zz2zm4j Год назад +2

    አቤሎ አንተ እኮ የማታሰማን ጉድ የለም ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን

  • @fitsumteke8126
    @fitsumteke8126 Год назад

    አቤል በስራዋች ሁሌም ደስተኛ ነኝ ግን………… በርዕስ አስጣጥ በጣም የማስተውልብህ ችግር አለ እኔን ብቻ ከመስለኝ ሌላም ሰው ጠይቅ (ምርጥ ዝግጅት ቀሽም ረዕስ) ለምሰሌ ብታምኑም ባታምኑም ምንጮች አሳማኝ ከሆኑ አያስፍልጉም አለምን ጉድ ያስባሉ ጉዱን ለ አድማጭ ተመልካች መተው ታውቃላቹ ወይ አድናቂዋችህ 1 ለማመን 2ጉድ ለማለት 3ለማወቅ ነው በጉጉት የሚጠብቁ ብዬ ስለማስብ ነው በተረፈ በጣም ጎበዝ ቀጥል በርታ

  • @rozaamdihon5498
    @rozaamdihon5498 Год назад +1

    አጃኢብ ነው

  • @fatyma4755
    @fatyma4755 Год назад

    ሆ ምነው ባላይ ይቀርብኝስ ድሮም እንዲ ነኝ እንኮንም አይቼው ስልኬ ቻርጅ አድርጌ እያየሁ አጋጣሚ ሲነካኝ ስልኩን አፈረጥኩት😳😳😳😳😁😁😁

    • @Mamtv11
      @Mamtv11 Год назад

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ምኑነዉ የነኩሺ😫😀

  • @user-pi2jp7ug9p
    @user-pi2jp7ug9p Год назад

    እኔ በጣም ነው የምፈራው ደግሞ እኮ በአካል አየወቸው አላውቅም ሀገረወ ቤት እያለሁ አለ እስካሁን የ tv ጣብያ የእሰሳት አይነቶች የሜሳይ እናም በዛ ሳየው በጣም ነበር የምፈረው አሁን ደግሞ ይሄው በስልክ ሳየው እፈራዋለሁ አደለም ቤተሰብ ላደርገው ሆ🙄😊
    ሳኡዲ አረብያ በበረሀው በጣም ብዙ አሉ በግ ረኞች በስጋት ነው የሜኖሩት🤨🤨

  • @user-cz9kl2cw9q
    @user-cz9kl2cw9q Год назад

    እዚች ምድር ለይ እንደ እበብ ምፈረው ነገር የለም

  • @user-Zareenawloachin
    @user-Zareenawloachin Год назад

    ጉድ ናቸው እንኳን ዘንዶውን ሰወችን በራሱ ፈራሁ

  • @aifyame3555
    @aifyame3555 Год назад

    😭😭😭😭😭እፈራለው

  • @aishamom3627
    @aishamom3627 Год назад

    ሆሆሆሆ እኔ ገና ስሞ ሲጠራ የአስፈራኛል 😥😂

  • @mesilove9815
    @mesilove9815 Год назад

    በጣም የምፈራው ነገር ቢኖር እባብ ኢትዮጵያ ሰዉ ከሰው ጋር መኖር አቅቶታል ጭራሽ እባብ 🙄

  • @kidisttamerat2509
    @kidisttamerat2509 Год назад

    አንድ ቀን እሱም ቤተሰቡም በእነዚህ አዉሬዎች die ባል ጉዳይ

  • @meleka1842
    @meleka1842 Год назад

    እስኪ ገብቸ ጉድ ልስማ🙄🤔

  • @mouawecell3097
    @mouawecell3097 Год назад

    በእየሱስ ስም

  • @melkamumitkue2990
    @melkamumitkue2990 Год назад

    ሆሆሆሆሆሆሆሆሆሆሆሆ አጀብ ነው

  • @user-jo9xm8kb6r
    @user-jo9xm8kb6r Год назад

    በኢየሱስ ክርስቶስ ስም።ከእባብ ጋር ፍቅር ፡?😃😃😃

  • @biniyamworkneh5888
    @biniyamworkneh5888 Год назад

    For animal lovers 🐍

  • @demaskogemer
    @demaskogemer Год назад

    እባብ ከማምን አንበሳ እና ጅብ ማመን ይሻላል

  • @hautiyoutube4860
    @hautiyoutube4860 Год назад

    ወይኔ የት ላድር ነው ዛሬ😢

  • @baytaworwatube4556
    @baytaworwatube4556 Год назад

    የአቤል ወዳጆች በፈጣሪ ቻናሌን 1000አሰገቡልኝ 😢