7 ለማመን የሚከብደው የኋይት ሀውስ አስገራሚ ጥበቃ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 окт 2024

Комментарии • 144

  • @abdiman2707
    @abdiman2707 3 года назад +37

    አቤላ ለምሰጠን አዳዲስ መረጃዎች እናመሰግናለን 🙏🙏🙏 ኢትዮጵያዊ ለዘለአለም ትኑር

  • @agidewzenebe
    @agidewzenebe 3 года назад +29

    ኢትዮጵያን የሚጠብቀው አምላክ እግዚአብሔር ግን ከሁሉም ይበልጣል አስተማማኝም ነው አሜን

  • @wfight2155
    @wfight2155 3 года назад +73

    ሊመስል ይችላል ግን እንደ ኢትዮጵያ የሚጠበቅ ሀገር የለም ለዝያውም በፈጠረን አምላክ 🙏🇪🇹

    • @LIverPool-u6o
      @LIverPool-u6o 6 месяцев назад

      ጉራ ነው የሰለቸኝ
      ምድረ ጠንቋይ

  • @sipara8333
    @sipara8333 3 года назад +5

    ዋው ዘመናዊነት ከፈጣሪ በታች ደስ ይላል

  • @samiraomal2034
    @samiraomal2034 3 года назад +1

    Abelachn berta betam arfe merga new👌👌👌👌

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 3 года назад +4

    አቤል የምታቀርበው አሪፍነው በርታ

  • @fitsumdesalegnabiso6525
    @fitsumdesalegnabiso6525 3 года назад +1

    Mert RUclipsr nesh abela 👏

  • @ETHIOBRODCAST
    @ETHIOBRODCAST 3 года назад +17

    የምታደርሰን መረጃ ተወዳዳሪ የለውም!
    እንወድሃለን አቤሎ 😘😘

  • @jerrymana2758
    @jerrymana2758 3 года назад +2

    ውንድም በርታ ግን እኮ የመጠብቀን ፈጣሪ ነው የሁሉ ጠብቃ ምን ያረጋል

  • @haniseshaabihram1089
    @haniseshaabihram1089 Год назад

    አቤላ ለምሰጠን አዳዲሰ መረጃዎች እናመሰግናለን ኢትዮጵያዊ ለዘለአለም ትኑር

  • @mubarakeshetie3349
    @mubarakeshetie3349 3 года назад +1

    Tanks abello

  • @tsiongebrtensay7769
    @tsiongebrtensay7769 3 года назад +2

    Abela wendmachen nurl enamesegnalen

  • @መየማርያምልጅ
    @መየማርያምልጅ 3 года назад +4

    ወንድማችን እናመሰግናለን የመገረም ታሪክ ነው👍

  • @JhonMatisy
    @JhonMatisy 3 месяца назад

    አቤሎ እናመሰግናለን ምርጥ መረጃነው የምታቀርበው በርታ እሽ።

  • @zelalemanimut
    @zelalemanimut 3 года назад +7

    አቤሎ በርታልን እጅግ ውብ የሆነ ኘሮግራም ነው የምታቀርብልን በርታ።

  • @rahelgebremeskel5069
    @rahelgebremeskel5069 3 года назад +2

    አቤላ ይሄን መረጃ ምታገኘወ እራሰክ ሄደክ ነወ place መልሰ ፈልጋለሁ በጣም ነወ ሚያሰገረሙኝ ጎበዝ በረታልን

  • @HanaHana-ul3sx
    @HanaHana-ul3sx 3 года назад +1

    ይመችህ አቤላ

  • @sadatnuredin2003
    @sadatnuredin2003 3 года назад +7

    በጣም ምርጥ ነው እስቲ እንደ እኔ አቤል የሚመቻችሁ ❤🙋‍♂️🙋‍♂️🙋‍♂️

  • @sofiaosman308
    @sofiaosman308 3 года назад +6

    አቤሊ ምርጥ ሰው እናመሰግናለን ለመረጃው
    መልካም ቀን ያሀገሬ ልጅች 🥰🥰

  • @nuneshnunesh3986
    @nuneshnunesh3986 3 года назад +1

    አቤሎ ምርጥ ሁሉ እንከን የለሽ ፈጣሪ ጨማምሮ እውቀቱን ይስጥህ ወንድሜ

  • @aminuxo9079
    @aminuxo9079 3 года назад +2

    ስለሀገራችን ከስገራሚ ነገሮች አሳውቀን

  • @kidistabebe5388
    @kidistabebe5388 2 года назад

    በጣም እናመሰግናለን እንድሜና ጤና ይስጥህ

  • @ፈታዘናለፈገግታ
    @ፈታዘናለፈገግታ 3 года назад +1

    Good,information bro,thanks

  • @beersheba4316
    @beersheba4316 3 года назад +2

    እናመሰግናለን አቤላ እኔ እምለው ይሄሁላ ጥበቃ አንድ ባይደንን ለመጠበቅ ነው? ወይስ ነጩ ቤተመንግስት ውስጥ የተለየ ሚስጥር ኖሮ ነው ይሄሁላ ጥበቃ ገራሚ ነው በርታ ብራዘር ቤታችን ቁጭ ብለን ብዙ እማናውቀውን እንድናውቅ አድርገህናል አንደኛ ነህ ♥
    አንዳንድ ሰለሀገራችን ቀልቀል ብታደርግ ሞር ሀገራችንንም እናውቅ ነበር የማድረግ አቅሙ ካለ እባክህ ሰለቢሾፍቱ ቆሪጥ አርታሌ ወዘተርፍ

  • @deljpyoutube7694
    @deljpyoutube7694 3 года назад +1

    Abelo thank you my Dear

  • @tw-cs5lc
    @tw-cs5lc 3 года назад

    አቤሎ አመሰግናለሁ ካለው ላይ ይጨምርልህ፤

  • @leyutech-116
    @leyutech-116 3 года назад +3

    በቴክኖሎጂ ዙሪያ አዲስ መረጃ ለማግኘት ይቀላቀሉን በተረፈ አቤላ አሪፍ ነው

  • @meklitmimi5660
    @meklitmimi5660 3 года назад +1

    አለም ላይ ያለው ጉድ እየፈለፈልክ ለምታቀርብልን አቤሎ ዘመንህ ይባረክ

  • @jireh1880
    @jireh1880 3 года назад +1

    በጣም የሚገርም ነገር ነው ያቀረብክልን።እናመሰግናለን!!🙏🙏

  • @tiruneshsolomon4090
    @tiruneshsolomon4090 3 года назад +2

    Wow አቤል

  • @bestmovie9736
    @bestmovie9736 3 года назад +2

    abelo andeya

  • @biruksisay9228
    @biruksisay9228 3 года назад +2

    wow betam arif nw abelo yaneten program des eyalengnw mayew becha yemeche abela

  • @Dagmawitwbe6992
    @Dagmawitwbe6992 3 года назад +1

    ለምትሰጠን መረጃዎች እናመሰግናለን

  • @fetlealem3902
    @fetlealem3902 3 года назад

    አቤሎ tgank you for yoyr good informatiozn bkessed

  • @Habeshaknitting
    @Habeshaknitting 3 года назад +3

    እድሜ ለአቤል እቤቴ ቁጭ ብዬ አለምን ከነጉዳጉዷ እጎበኛታለሁ በርታልን ወንድማችን

  • @whatisit471
    @whatisit471 3 года назад +3

    አስደናቂ ነው👏👏

  • @girmachewabate7330
    @girmachewabate7330 3 года назад +2

    You are good at it keep it going my dear brother

  • @robera22
    @robera22 3 года назад +1

    Thanks abelo

  • @abyssniatube4238
    @abyssniatube4238 3 года назад +1

    Abel,excellent ,go ahead

  • @tigistbeyene7885
    @tigistbeyene7885 3 года назад +1

    Bro yemetaqerbacbew ngroch arif nachew gn eyandandu videwocheh lay betamm aganeh taweralh.. ena yhen astekakel qelel aregh zegeb

  • @ሚራክልየደሴልጅ
    @ሚራክልየደሴልጅ 3 года назад +9

    Good job Abel you are my favourite RUclipsrs

  • @Ad-bo6ne
    @Ad-bo6ne 2 года назад

    በጣም ያስደነግጣል ቀጥልበት

  • @ronnaldvincher5366
    @ronnaldvincher5366 3 года назад +1

    Thanks 🙏🏼 able

  • @yirgalemmokonen5159
    @yirgalemmokonen5159 3 года назад +1

    ወይ ጉድ አሜሪካ አምላኬ አገራችን ጠብቅልን እርዳን ከእልቂት አድነን

  • @aimromedia-8862
    @aimromedia-8862 3 года назад +1

    በርታ አቤላ የምትሰጠን እውቀት ጠቃሚ ነው

  • @kmloveadamaa8214
    @kmloveadamaa8214 3 года назад +2

    አቤል. ከባድ ታሪክ አላኝ ለማሜን የሚከብድ በፊልም ወይም. በመጣጥፍት ቢቀትብ ለብዙዎች አስተማሪ ነው

  • @kalkidanchanal2455
    @kalkidanchanal2455 2 года назад

    በጣም ጓበዝ በየእለቱ ስትለቅ ወዱያውኑ ላይክ በቃ ድምፅህ ለእኔ አንደኛ

  • @helentefera2903
    @helentefera2903 3 года назад +1

    በጣም አሪፊ መረጀ ነዉ አቤል እነመሳግናሌን

  • @አላህወኪል-ኈ8ተ
    @አላህወኪል-ኈ8ተ 3 года назад +4

    የሰው ሀገር እያፈረሱ በሰው ደም እየዋኙ የራሳቸውን መኖርያ በዚህ መልኩ የታጀበ ነው ምድረ አውሬወች ናቸው

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 3 года назад +4

    የሚገርም መረጃ ነው አቤል ምርጥ ሰው እናመሰግናለን በርታ

  • @michaelkebede5171
    @michaelkebede5171 3 года назад

    አቤሎ በርታ

  • @zenashberhanu6412
    @zenashberhanu6412 3 года назад +1

    አሪፍ ነው እናመሰግናለን

  • @tesegaanley4072
    @tesegaanley4072 2 года назад

    abo betam temecheng

  • @amenamen8252
    @amenamen8252 3 года назад

    እናመሰግናለን

  • @hiwotbayssa2208
    @hiwotbayssa2208 3 года назад +1

    አቤል ምርጥ መረጃ ነው 🇪🇹

  • @adonayadane9800
    @adonayadane9800 3 года назад +1

    Wow

  • @yensaadi4380
    @yensaadi4380 3 года назад +1

    Abel thanks for your information /ene D ts kezeh korjew newa washa yeserut 🤔😉

  • @ebisefetene2658
    @ebisefetene2658 2 года назад

    Tnx you are my favorite youtuber

  • @feven21tube21
    @feven21tube21 3 года назад +3

    አቤላ welcome 😍😍😍

  • @kiwait9430
    @kiwait9430 3 года назад +1

    Thank you abele 💖👍

  • @dagihiwifamily8876
    @dagihiwifamily8876 3 года назад +4

    የሚገርም ነዉ።!!!

  • @ስብሐትለእግዚአብሔር
    @ስብሐትለእግዚአብሔር 3 года назад +1

    ቀማሾቹ አሳዘኑኝ አይጥ ናቸዉንዴ የሚሞከርባቸዉ ክክክክ እናመሰግናለን አቤላ

  • @foziyawasfe1054
    @foziyawasfe1054 3 года назад +1

    that amazing oh white house

  • @usmanbaff1784
    @usmanbaff1784 3 года назад

    Abela Berta Wendam Temchechalhe

  • @brookmelaku501
    @brookmelaku501 3 года назад +3

    Tnx for the info Abel 👍🏾
    Every day while am preparing my self to work it’s like my daily routine am listening the news from ur first channel and I love when especially you mention ur mom name
    Tnx for everything and God speed

  • @betyalemayehu20
    @betyalemayehu20 3 года назад +1

    እናመሰግናለን ስለሰጠኸን መረጃ

  • @Holyghost_fire
    @Holyghost_fire 3 года назад +1

    Amazing youtuber am always enjoying youre channel . Keep up the good work

  • @abiy.markosashebo7506
    @abiy.markosashebo7506 3 года назад +1

    ይገርማል በጣም!!!!!

  • @ganjamganjam3782
    @ganjamganjam3782 3 года назад

    Abelo akami naga jirata 👌👌👌👌

  • @antenehmekasha4537
    @antenehmekasha4537 3 года назад

    arif video new abela ketlibet

  • @እመቤቴየነገርኩሽንአ-ፐ3መ

    አቦሎዬ በፊት በጣም አደምጥህ ነበረ በስራ ምክንያት ትንሽ ቢዚ ሆኜ ጠፍውብህ እና ዛሬ ያላደመጥኩትን እያደመጥኩ እየኮመተርኩ እገኛለው አቤልዬ ምርጥ ሰው ክበርልን አባቴ

  • @abdia-lolaa876
    @abdia-lolaa876 2 года назад

    ደስየሚል ፕሮግራም ነው አቤል ቀጥልበት

  • @Dagmawitwbe6992
    @Dagmawitwbe6992 3 года назад +2

    የሚገርም ነው

  • @henokyayle110
    @henokyayle110 3 года назад +2

    # አጀብ አጀብ !!

  • @alemtueromo5607
    @alemtueromo5607 3 года назад +1

    Like👍

  • @ezgiamnmeles7893
    @ezgiamnmeles7893 2 года назад

    ጡሩ ነው። ግን የውጪ በቻ ነው ምታቀርበው

  • @ewnetugiru5102
    @ewnetugiru5102 2 года назад

    እግዚአብሔር እኛን ይጠብቃል ናል!!!

  • @whichoneisyourbest2415
    @whichoneisyourbest2415 3 года назад +2

    የኢትዮጵያን የድሮ ቤተመንግስቶችንን የሚያሳይ ቪዲዮ ስራልን።

  • @militeteklemariam6504
    @militeteklemariam6504 3 года назад +2

    ዋሽንግተን ዲሲ እየኖርኩኝ እውነተኛ ታርኳን ካንተ ከውንድማችን ማወቄ በጣም ገርሞኛል ::አቤል ብርሀኑ የወይኗ ልጅ ኑርልን ክፉ አይንካህ 🙏🏾

  • @chemistryeditz
    @chemistryeditz 3 года назад +1

    Le abey yemederegewn sera plss

  • @1bdtube488
    @1bdtube488 3 года назад +1

    አቤሎ ስለ እስራኤል አስገራሚ ነገር ስራልን

  • @srmretzerihun5477
    @srmretzerihun5477 2 года назад +1

    የኢትዮጵያ አምላክ ኢትዮጵያ ይጠብቃት ። አሜን

  • @ethiopiajustnow8417
    @ethiopiajustnow8417 3 года назад +1

    1ኛ Abel

  • @abelgirma4784
    @abelgirma4784 3 года назад

    ሞክሼ ይመችክ

  • @rofhnantaye2547
    @rofhnantaye2547 2 года назад

    ስለ ጎግል እና ስለ አልፋ ቤት አመሰራረት ስራልን

  • @kiwait9430
    @kiwait9430 3 года назад

    Abele baqxaye,,,,, sela ameirca artists,,,,, beyonce and jazzy,,,,,666 seralen thank you 💞

  • @erminaz1
    @erminaz1 3 года назад

    abela thumbnail'h yabede new😀😀😀😀😀😅😅😅

  • @studio-pu7lv
    @studio-pu7lv 3 года назад +1

    Ehen nbr le abichu mrg hhh abo ymchhhh abela

  • @selamfiqir6393
    @selamfiqir6393 3 года назад +3

    አቤሎ መቼም ብሆን አድናቂክ ነኝ ።

  • @amsalusisay7077
    @amsalusisay7077 3 года назад +1

    አቤላ እናመሰግናለን ግን እነሱ የ ሴኩሪቲ ሲስተማቸውን እንዴት ለአለም ህዝብ እንዲያውቅ ሊፈልጉ ይችላሉ መረጃው ሙሉ በሙሉ ሊታመን ይችላል ብዬ አላስብም እንደኔ አስተያየት

  • @miliyon938
    @miliyon938 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alem-f6v
    @alem-f6v 3 года назад +3

    እውነት ለሁሉ ቻናል ሰርች እያረጋችሁ ትምህርት እንቅሰም

  • @andargeassefa1632
    @andargeassefa1632 3 года назад +3

    አቤሎ አንት ከቶ ጊዜ ኖሮህ 20 ቪዲዮ ብትለቅ ያለመሰልቸት ለጊዜ ሳንሳሳ እናደምጥሃለን:: አቤሎ አንተ ከማንም ትለያለህ ስልህ በምክንያት ነው:: ጥበብን እንደሶሎሞን ይግለጽልህ::

  • @kokikoki9120
    @kokikoki9120 3 года назад +1

    እዚ ነጭ ቤት ውስጥ ተቀምጠው ነው የኛን ስም በጥቁር ቀለም ሚፅፉት

  • @beketadesse8533
    @beketadesse8533 3 года назад

    Abela mert naw gen menew unboxing propgramhen akoyekew benatek tolo lekek

  • @endrudesalegn7204
    @endrudesalegn7204 3 года назад +1

    አቤል ሰላም ነው አዳዲስ መረጃ እያቀረክ ነወ ገን ይሄ ሰሞን ጥሩ አይደለም

  • @abenzergirma3168
    @abenzergirma3168 3 года назад +1

    እስቲ የኢትዮጵያን ስራልን

  • @ketty14325
    @ketty14325 3 года назад

    Well come abelo📖🌷🌱🌲🇪🇹👂🇱🇧😔👈

  • @mytube4076
    @mytube4076 3 года назад

    🥰🥰🥰1dega neh

  • @hunda.d7413
    @hunda.d7413 3 года назад +1

    Can you tell about ethiopian secret things