🛑 የሰው ስጋ በቀይ ወይን እያወራረደ የበላው ጀርመናዊ ||seifu on Ebs

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 фев 2022
  • #Eregnaye#benjatube#ethiopianmovie
    FAIR-USE COPYRIGHT DISCLAIMER
    Copyright Disclaimer Under Section 107 of the Copyright Act 1976, allowance is made for "fair use" for purposes such as criticism, commenting, news reporting, teaching, scholarship, and research. Fair use is a use permitted by copyright statute that might otherwise be infringing. Non-profit, educational or personal use tips the balance in favor of fair use.
    1) This video has no negative impact on the original works (It would actually be positive for them)
    2) This video is also for informational purposes.
    3) It is not transformative in nature.
    4) I only used bits and pieces of videos to get the point across where necessary.
    Benja does not own the rights to these video clips. They have, in accordance with fair use, been repurposed with the intent of educating and inspiring others.
    / benja-tube-%e1%89%a4%e...
    / binyambekele.tadese
    t.me/benjatube
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 443

  • @azebtufa7389
    @azebtufa7389 Год назад +22

    😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔አቤቱ ፈጣሪያችን ይህን ክፉ ዘመን አጥፋልን እኛም ሆነ ቤተሰቦቻችን ከስሴጣን ስራ አድነን አሜን

  • @senytekassa8003
    @senytekassa8003 2 года назад +42

    ሰዉ ሆይ ንቃ የመጨረሻዉ ዘመን ላይ ነኸ ሠይጣን ሁሉም ሠዉ ላይ ሠፍራል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 Год назад

      እዉነት ነዉ ፈጣሪ ይጠብቀን

    • @heedssjeedss8369
      @heedssjeedss8369 5 месяцев назад

      እውነት በጣም ያሳዝናል ደሞኮ በጣም ትልልቅ ሰዎች ናቸው😢😢😢

  • @salamyayo6955
    @salamyayo6955 2 года назад +43

    ተበይውም በይውም ሰይጣኖች ናቸው እጅግ በጣም ይዘገንናል ፈጣሪ ሆይ ከእንዲህ አይነት ሰዉረን 🙏

  • @ajh8311
    @ajh8311 Год назад +8

    እርኩስ መንፈስ እኮነው እሚጫወትባቸው የእግዚአብሄር መንፈስ የራቃቸው

  • @wddss8555
    @wddss8555 Год назад +8

    ወይ አላህ ስቱኑ ይዘህዋል ያረህማን☝☝😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @newflowergetu8958
    @newflowergetu8958 Год назад +5

    ይሄ ለመስማትም ይቀፋል።
    እንዲህ አይነት ነገር ስለሚተላለፍ
    ባታስተላልፍ ጥሩ ነው።።
    እግዚአሸ መሐረነ ክርስቶስ🙏🙏🙏

  • @TukaMekonnen-ls6ds
    @TukaMekonnen-ls6ds Год назад +1

    እኔ በጣም ተመስጬ ነው የሰማሁት ሁሉም የሰው ልጅ ሰው እንዳልሆነ አንዴት ጨካኝና እና አስተሳሰብ ከእነሰሳ ያነሰ ሰው መባል ያልነበረበት ፍጥረት መኖሩን ነው ያወኩበት ነው tnx

  • @tube5209
    @tube5209 Год назад +8

    እግዚኦ መሀረነ ለመስማት የሚዘገንን 😭😭😭

  • @ambaw1004
    @ambaw1004 2 года назад +16

    ኸረ ባባ ጃሌው ! ሩሚ እንደሚለው " ራስህን ከራስህ አስተሳሰብ ጠብቅ " (Protect yourself from your own thoughts) ራስህን ከገዛ ራስህ አደገኛ ሃሳቦች ለመከላከል ስትል ስሜትህን መርምር፤ ሃሳብህን አጥና፡፡ ሃሳብህና ስሜትህ አንተን ዝብርቅርቅህን ሳያወጡህ አንተ ዝብርቅርቃቸውን አውጥተህ አስተሳሰብህን አስተካክለው፡፡ ያልደፈረሰ አይጠራምና ሃሳብህን በሃሳብ እያደፈረስክ አስተሳሰብህን አጥራ ፤ ካልሆነ ግን ያልጠራ አስተሣሰብ እንዲህ ያለውን ቀውስ ያመጣልና ፤ ቤንጃችን ሰምቼ የማላውቀዉን ጉድ ነው ያሰማኸኝ ፤ " እነኾኝ እራትህ " 🤣

    • @benjatube
      @benjatube  2 года назад +1

      ትክክል አምባው የራሱ ሀሳብ ነው ለዚህ ሁሉ ያበቃው
      ራስህን ከራስህ አስተሳሰብ ጠብቅ ለዚህ ቪድዮ ትክክለኛ መልስ

    • @misrachhylmichale100
      @misrachhylmichale100 2 года назад +1

      BETEKEKL EWNTE NEW

    • @sebelleteferaminas9875
      @sebelleteferaminas9875 Год назад +2

      ወዝወዝ ሩሚ ፀሀፊ ነው አሪፍ መልክት ናት የፃፍሻት መፀሀፍ ከሆነ የት ይገኛል።

    • @sebelleteferaminas9875
      @sebelleteferaminas9875 Год назад

      @@benjatube ምርጥ ተባረክ

    • @ambaw1004
      @ambaw1004 Год назад +1

      @@sebelleteferaminas9875 ሰብለ አዎን ሩሚ ግሩም ፈላስፋ እና ፀሐፍት ነዉ! የሩሚ መጽሐፎች ብለሽ online ወይ መደብር ብትጠይቂ ታገኛለሽ

  • @sebelleteferaminas9875
    @sebelleteferaminas9875 Год назад +3

    ምስኪን የዚህ አለም ገዢ የማያምኑትን ሀሳብ አሳወረ ይላል መፀሀፍ ቅዱሳችን እግዚአብሄር ከክፉ ይሰውረን ጉድ እኮ ነው እሚሰማው በዚህ ምድር።

  • @senytekassa8003
    @senytekassa8003 2 года назад +12

    ብዙ ሠዎች በአለማችን ላይ ስጋ ለበስ ሴይጣኖች አሉ በነገራችን ላይ በዚኸ ዘመን ሰዉ ሲያወራኸ እራሡ ይሁን በመንፈስ ይሁን የምታዉቀዉ አንተ በጣም ከእግዚአብሔር ጋር በጣም ጥምረት ሲኖርኸ ነዉ 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @tregeicell2596
    @tregeicell2596 2 года назад +7

    ዘገነነኝ ማለት ብቻ አይበቃኝም በጣም ሰቅጣጭ ነው ደሞ በለሊት ነው ያዳመጥኩህ ።ውይ እግዚአብሔር ብቻ ከዚህ ቁጣ ይሰውረን

  • @tigestmulugeta7810
    @tigestmulugeta7810 Год назад +7

    ሰው ሠይጣን የሆነበት ዘመን ያሳዝናል ለማድረግም ሆነ መስማትም ይከብዳል ጌታሆይ እርዳን ዓለማችን ወዴት እየሄደች ነው ይሄ ሁሉ እርካታ ማጣት ነው። እየሱስ ክርስቶስ ህይወትም ፣መንገድም ፣እውነትም ነው።

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 Год назад

      ፉፉፉፉፉፉ ፈርዶበት ነዉ ሴጣን ሰፍሮበት ነዉ

  • @sofyabm2178
    @sofyabm2178 2 года назад +7

    እግዚኦ ማርነ ክርስቶስ😢😢ምን አይነት ዘመን ላይ ነው ያለነው😱

  • @fetlealemusheno3100
    @fetlealemusheno3100 Год назад +4

    በርታ የሚገርም ነገር ነው ፈጣሪ ምድራችንን ይባርካት ያልተሰሙ ነገሮችን መስማት

  • @pia.tesfaye4283
    @pia.tesfaye4283 2 года назад +3

    ከልብ አተኩሮ በመስማትና በማየት የሚተላለፉ መንፈሶች አሉ የምታዩና የምትሰሙ ሰዎች ፀሎትአድርጉ ዝም ብላችሁ አትዩ ዘመኑ ከከፋ ቆይቷል እኛ መረጃው የደረሰን አሁን ስለሆነ ነውንጂ ጥንቃቄ አድርጉ ዳቢሎስ ሁሌም ከሳሽ ነው የመጨረሻው ፍርድ ግዜ መጠየቅ ስለማይፈልግ ነው ተበይው ደሞ ቀድሞ መንፈሱ እንዲገባበት ተደርጎ ነው የሚያወራው ትክክለኛው ሰው ሳይሆን የተጫነበት መንፈስ ነው ተጠንቀቁ!!!

  • @aminahbahlawy5948
    @aminahbahlawy5948 2 года назад +23

    ወይ ጉድ ቤኒሻንጉል ውስጥ አማራወችን የበሉዋቸው ነው ሊዘገብ የሚገባው።

    • @winniewinnie4575
      @winniewinnie4575 2 года назад

      ጁንታው ማይካድራ ላይ የአማራውን ጉበት መድሐኒት ነው አያለ በልቷል ተብለናል እውነት ከሆነ

    • @user-tl7vq2wn3f
      @user-tl7vq2wn3f 2 года назад +2

      ትክክል አማራዎች ተበልተዋል በላሁ ሲል ሰምቻለሁ

    • @Danatube721
      @Danatube721 Год назад +1

      ወሬ አለብሽ እዛ ያሉት ጉምዞች ናቸው እናም እዛ አካባቢ ለስራ የሚሄዱትን ማንኛውም ሰው ይበላል አማራ ኦሮሞ ትግሬ ጉራጌ አይሉም የነሱ ዘር ያልሆነን ሰው ፀጉረ ልውጥ ካዩ ይበላሉ በባዕድ አምልኮ ምክንያት ነው የተባለው መረጃ አታበላሺ ነገሩን ከዘር ጋር አታያይዢ ውይይይይይይይ ምን ይሻላችኋል ግን

  • @user-od6kz2rq6z
    @user-od6kz2rq6z Год назад +7

    መጨረሻ ዘመን ላይ ደረሰን አላህ ሆይ መጨረሻየን አሳምረልኝ ያረብ

  • @hdxz7664
    @hdxz7664 Год назад +2

    የስው ልጅ ፈጣሪን ከረሳ የሰይጣን መጫውቻ ነው የሚሆነው ከዚህም በላይ እንሰማለን

  • @user-dt1hk1js3w
    @user-dt1hk1js3w Год назад +2

    ከደዚህ አይነት የሰይጣን ድርጊት አምላኬሆይ ሰውረነ ሰውረነ 🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️ 😭😭😭😭😭😭😭

  • @bishoptadeleadugna
    @bishoptadeleadugna Год назад

    የእግዚአብሔር ቃል ሁሌም እውነት ነው የሰውን ስጋ የሚበሉ አባትንና እናትን የሚገድሉ ይላል

  • @mesi5970
    @mesi5970 2 года назад +14

    ሲታይ እራሱ ያስፈራል ሰውየው

  • @ethiopialove7698
    @ethiopialove7698 2 года назад +13

    ከበላው ስወዬ ይልቅ መበላት እንፈልጋለን ያሉት ነው እሚገርሞት እግዚአብሔር መርህትን አትፈገን ዘመኑ እየከፍ ነው

  • @rahimamihmmaf1562
    @rahimamihmmaf1562 Год назад +1

    ረቢ አኡዙቢከ ምነል ኸመዛቲ ሸይጣ ወአኡዙቢከ ረቢ አንየዱርኒ ወላ የህዱርኒ ይሄን ዱዋ ተጠቀሙበት ላኸውለ ወላ ቁወተ ኢላ ቢላህ ኸሥቢ አላህ ወኒእመል ወኪል

  • @dagmaitgizawi6295
    @dagmaitgizawi6295 2 года назад +5

    ፈጣሪ ከዚህ አይነት አውጣኝ ግን እኔ የውጪ ዜጋ በፍፅምሙአልውድም

  • @CalebKasu
    @CalebKasu Год назад

    አቤት እግዚአብሔር ሆይ ከእንደዚ አይነቱ መአት ምህረት ለአለም ሁሉ አድርግልን

  • @onelove21
    @onelove21 Год назад +1

    ሰላም ሰላም ውድ እና የተከበራቹ ውድ ኢትዮጵያዊያን ሰላማቹ ብዝዝት ይበልልኝ እንኳን ሰላም መጣህ ወንድማችን እግዚኦ ማህረን ምህአቱን ይላክልን መጭረሻው ዘምን እየመጣ ነው እውነት ሰው ሁሉ ንስሀ ያስፈልገዋል

  • @ayahlushwoldeyes9619
    @ayahlushwoldeyes9619 2 года назад +4

    እነሱ እኮ አይደሉም፡መፈስ፡ነው፡አውሬውችም፡ናቸው፡ፈጣሪ፡ይሰውረን፡ከዚህ፡መአት

  • @user-ky4pk2do8q
    @user-ky4pk2do8q Год назад +1

    ይገርማል እዴት አርገን ነዉ ተማምነን አብረን የምንኖረዉ ሰዉን የመሰለ ሰይጣን ከመጣብን እኔስ ፈራሁ

  • @gemilediris5220
    @gemilediris5220 Год назад +1

    አላህ.ወይአተን.ያመነች.ልብ.ምንም.አኮንም.ጌታየ.ሆይከበታቸም.ከበላየም.ከቀኛም.ከግራየም.ጠባቂአተነህ.አተ.ጠብቀኝ.ቤተሠቦቸንም .ሀገራችንንም.አተ.ሠላም.አርጋት.እሥትፍሤን.ሙሉ.ደሥተኛ.አርግልኝ.ጠካራም.አርገኝ

  • @user-zn7iu1pd3k
    @user-zn7iu1pd3k Год назад

    የእስራኤል አምላክ ይቅር በለን የመጣው ጊዜ አስፈሪ ነው ሁላችንም በእየ ሀይማኖቱ ፀሎት ማድረግ ነው ያለብን ፈጣሪ ይቅር ይበለን 🙏😭😭😭

  • @madinatmadin8535
    @madinatmadin8535 Год назад +1

    አተራሰህ ይህንንማሰተማርህ ሰዉ ጥሩነገረ ያሰተምራል አዙቢላህ

  • @zeritutube
    @zeritutube 2 года назад +1

    የፈጣሪ ያለህ የነሱ ስልጣሪ ሰይጣናዉይነወ ሳስጠሉ አቤቱ ይቅርበለን 🙏🙏

  • @edutub21
    @edutub21 Год назад

    እግዚኮ መሀረነ ክርስቶስ እንዴት ይቀፍአል በእግዚአብሔር. የሰው አምሳያ ይሁኑጅ ሳይጣኖች ናቸው ምንም ጥርጥር የለውም

  • @edenkumela8434
    @edenkumela8434 2 года назад +2

    እግዝኦ መሀርነ ክርስቶስ

  • @tibebuzewge5967
    @tibebuzewge5967 2 года назад

    የመጨረሻው ዘመን ነው አንት ግን እግዚአብር የባርክክ እናመስግናለን ብሮ።

  • @firehiwotseblegiorgis301
    @firehiwotseblegiorgis301 Год назад

    በስመአም ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ለሰማሁት ሰውነቴን ወረረኝ
    ሁሉንቻይ ሕያውእግዚያብሔር አድንን 🤲
    የዘመኑ ማብቂያ እንጥፍጣፊ ላይ ነን
    በእውነት ሆዶ ተገለባበጠብኝ የህጉን ነገር እማ ተከድኖ ይብሰል የሰውልጅ ከሰውም የህፃናት ስጋ በበርገር በሰድውች መልክ እንዲ ዘጋች በገሀድ እያወጁ አይደለምን አውጀውም አላበቁም በትእዛዝ እየተዘጋጀ ለገበያ ቀርቦ እየተመገቡት ነው ።
    አረ እኔ በበኩሌ ለምን አመጣሀው አልልም እንደውም ይህንን መርገምት ስላካፈልከኝ እግዚያብሔር በመንገድህ በነገርህ ይቅደም 🤲

  • @AsterGutama
    @AsterGutama Год назад

    በጣም አና መ ስ ግ ና ለ ን አግዚአብሔር ይ ጠ ብ ቀ ን

  • @Afesoon-lc3cw7ul1
    @Afesoon-lc3cw7ul1 Год назад

    Tnx so much bro!

  • @amanuelmoges454
    @amanuelmoges454 Год назад

    Thankyou for sharing this story

  • @abiylulseged3153
    @abiylulseged3153 4 месяца назад

    የኔ ኮሜንት ገና መግቢያህ ላይ አፍህን ከፍተህ አይንህን አፍጠህ ያለውን ነገር በሌላ ቀይር። አንደበትህም+ ስብህናህም መልካም እንደሆነ ያስታውቃል

  • @hermelagebrekidan1499
    @hermelagebrekidan1499 Год назад +1

    Egizio marine cristos. Wondmachin kale hiwot yasemalin.

  • @monaali9356
    @monaali9356 Год назад

    ምን የማይሰማ የማይታይ ነገር አለሴጣን የሰፈረባነወሰ ናቸው በሰው ሐገር ያላችሁ ተጠንቀቁ እግዚአብሔር ይጠብቀን ።

  • @bezaworkhabetamu9423
    @bezaworkhabetamu9423 2 года назад

    ይዘገንናል የባሰ ከዝህ አታምጣ በሕ/ርቃልም እንደዝህ ጆሮን ጭው የሚያረጉ በመጨረሻው ዘመን እንደሚመጡ ይህነ እወቁ ይላል ።የጌታ ምጻት መምጫው ስለተቃረበ ሰይጣንም ለጥፋት ይፈጥናል እንጸልይ ጌታን እንደግል አዳኝ እሱ ብቻ ስለሆነ በንስሃ በየሱስ ደም አየተረጨን እንጠብቀው።

  • @asdgghjk6748
    @asdgghjk6748 2 года назад +2

    እግዚኦ ማሀረኔ ክርስቶስ

  • @user-hx2jk8vm5e
    @user-hx2jk8vm5e 2 года назад +1

    እግዚአብርሔር አተ ከደዚህ አይነት የዲያብሎስ ስራ አተ ጠብቀን

  • @deborahsinknehkassaye7063
    @deborahsinknehkassaye7063 Год назад

    Really we love so much our beloved brother

  • @zewditunay9050
    @zewditunay9050 Год назад

    it is totally out of human beings character it's devilish! as you said we have to pray & fight such kind of things by rainning to our heavenly father GOD!!!
    God bless you for sharing!j

  • @mesfindileone2281
    @mesfindileone2281 Год назад

    ዘመኑ የመጨረሻ ነው የሰው ልጅ ከፈጣሪው እግ ወተዋል በዓለም ላይ በተለያየ አገር ብዙ አሰጸያፊ ድርግቶች ይፈጸማል

  • @mamedida9228
    @mamedida9228 2 года назад +2

    በአለም ለይ ይህ ነገር የመጀመሪያው ነዉ አይደለም ?
    እዉነቴን ነዉ የምልህ ሞትን ያስመኛል ጌታ ሆይ ምህረትህ ለአለም ይምጣ
    ለዝህ ነዉ እኮ በአለም ለይ ሞት የሆነው አድነን ተደገን ዋይኔ

  • @alayouteshome3765
    @alayouteshome3765 2 года назад +1

    ይሄ እጅግ የሚዝገንን ነገር ነው ነገር ግን ውስጣቸው ሁሉቱም ውስጥ አንደኛው ሰው ያልሆነ ነገር ማለት ያው ሰይጣን ለእነሱ ደግሞ ለነጮች ሰይጣን ቅርብ ነው ይህ የሰይጣን ስራ ነው መጨረሻ ጊዜ ደረሰ ኢ-ሰባአዊነት ነው

  • @user-mu5zv2co6l
    @user-mu5zv2co6l 2 года назад +2

    ላሀውለውላ ቅወተኢላ ቢላ ያአላህ አሂሩዘመን ላይነን አላህ ከይር ያሰራን

  • @haymiyenihaymi2855
    @haymiyenihaymi2855 Год назад +1

    አለማችን ስንት ፀያፍ ነገር ተፈፅሟል ግን በይውን በቁሙ ቆፍሮ መቅበር ነበር

  • @entertainmenthub2265
    @entertainmenthub2265 Год назад

    አቤቱ ጌታሆይ ይቀር በለን በምህረትህ አስበን

  • @barkotbarkot8945
    @barkotbarkot8945 2 года назад +4

    አምላኬ አምላኬ ምን ጉድ ነው ማራናታ ማራናታ እየሱስ ሆይ ቶሎ ና ቶሎ ና ና
    ነጭ ሳታውቂ የምትአገቢ ዋ ዋ ተጠንቀቅ ብትወልጅም ለልጅሽ ተጠንቀቂ

  • @zewditunay9050
    @zewditunay9050 Год назад

    dear Brother you did good; such kinds of things must be known . It's terebl

  • @rainman1775
    @rainman1775 Год назад

    I remeber this story when it happened. I was so shocked at that time. Crazy....

  • @wddss8555
    @wddss8555 Год назад +2

    አኡዙቢላሂ ሚነሸይጦን እረጂም ጉደደደደ እረ እቅልፍም አይወሰደኚ😭😭😭😭😢😢😢😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳

  • @user-ks7ux5mb2b
    @user-ks7ux5mb2b Год назад +6

    ልቤን አቅለሸለሸኝ

  • @parisdavid7526
    @parisdavid7526 Год назад

    Lk neh wede egziabher endenkerb yerdanal

  • @user-jd5su1jy8e
    @user-jd5su1jy8e Год назад

    እግዛ ማሀረነ ክርስቶስ ከምኑ ጊዜ ደረስን😭😭😭

  • @user-wr7wt8oq2d
    @user-wr7wt8oq2d Год назад

    የሰው ስጋ የለበሰ ሰይጣን ነው እንጂ በፍፁም ሰው አይደለም አምላኬ ሆይ ማርን

  • @user-wr7wt8oq2d
    @user-wr7wt8oq2d Год назад

    2 ቱም የሉስፈር ልጆች ናቸው የሂቲለር የልጅ ልጅ !!

  • @bozyabamnet5410
    @bozyabamnet5410 Год назад

    ለምን ይከብድሀል እኛ ሀገርስ ምን እየተሰራ ነው አይ የእኛ ሰው የራሱ እያረረበት የሰውን ታማስላለች

  • @metishahabesha974
    @metishahabesha974 2 года назад

    good job bro

  • @mamathelon7092
    @mamathelon7092 Год назад

    ኤግዚዮ ማርነክርስቶስ አቤቱ ይቅር በለን ምን ጉድነው እኔ ልበላ ብሎ መብላቱ የሚገርምነው ሁለቱ ዳቢሎሶች ናቸው በሰው ተመሰሉጂ አቤት የመጨረሻዘመን እናመሰግናለን ወድሜ

  • @user-vn7rq9uk7v
    @user-vn7rq9uk7v Год назад

    Gud

  • @user-hg5vb2rk8r
    @user-hg5vb2rk8r Год назад

    አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ በምሕረትህ አቤቱ ማረን ይቅር በለን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @bahruwelide6972
    @bahruwelide6972 2 года назад +4

    የቡዳ መንፈስ ነው ።መንፈስ ነው በልጅነቱ ነው የያዘው ።

  • @merryyemima6151
    @merryyemima6151 Год назад

    በስመአብ እግዚአብሔር አምላክ ይህ ሳታሳይ በወሰድከኝ ፈራው

  • @helenelagasq349
    @helenelagasq349 2 года назад +1

    😭😭😭😭😭💔

  • @hiwotpetros401
    @hiwotpetros401 2 года назад +2

    Geta Eyesus yimetal !! Maranata Amen Geta hoy tolo na 🙊

  • @kitawtadesse2679
    @kitawtadesse2679 Год назад

    ድንቅ መጥፎ ነገርን አይገልፅም።

  • @seblekebedealigaz3269
    @seblekebedealigaz3269 Год назад

    egzeoooo zemen

  • @wetuumer8199
    @wetuumer8199 Год назад +1

    ስለጀሃነም ቁርአን ሲናገር በዚህ ምድር ሲፈፅሙ ለነበሩት ተመጣጣኝ ቅጣት ነው።ሰደቀላሂል አዚም

  • @hgfggdgfggfhdgg5960
    @hgfggdgfggfhdgg5960 Год назад +1

    Anete erasehe endi ayenete yeseyetane sera batawerede teru nebere lelalawe seyetanawi menefese temeherete eyesetehe newe kezi negere erake Egziyabehare yekere yebelene

  • @ramllaali6036
    @ramllaali6036 2 года назад

    subhanallah

  • @user-jr8fm1rq6d
    @user-jr8fm1rq6d Год назад +1

    እነዚህ ፈረንጆች ሰይጣኖች ናቸው

  • @abdulaziz9737
    @abdulaziz9737 Год назад

    welahe betam agib new

  • @gemilediris5220
    @gemilediris5220 Год назад

    አላህ.ወይ.አተ.የሠጠህን.ድን.ከወጀል.የፀዳ.ነዉ.ከተግባሪወቹ.አርገን

  • @tigestemengestu6199
    @tigestemengestu6199 Год назад

    🙏🙏🙏🙏💚💛❤😭😭

  • @yohanneswoinue1707
    @yohanneswoinue1707 Год назад +1

    ወንድሜ ያቀረብክልን ነገር ዘግናኝ ቢሆንም ማወቁ ግን ጠቃማ ነው። አንተ ያየህበት ወይም የሀገሩ የህግ አካላት ያዩበት እይታ ሰውሰውኛ ነው። ነገርግን ይህ ሊታይ የሚገባው በመንፈሳዊ መነፅር ነው። ጉዳዩን በመንፈሳዊ እይታ ስታጤነው በቀላሉ በሰውየው አካል ውስጥ የተደበቀ ዲያቢሎስ መሆኑ ቀጥተኛ እና ግልፅ ነው። ሁለቱም ማለትም በይውም ተበይውም ውስጥ ባሉ አጋንንቶች የተፈፀመ ወንጀል ነው። ብዙም አይድነቅህ አንተ በእግዚአብሔር የምታምን ከሆነ ከሁለቱም ወገን ውጭ ነህ። ነገርግን እራሳቸውን በዲያቢሎስ አሰራር(system) ውስጥ ያሉ ሰዎች መጨረሻቸው ይህ ነው። አትጨነቅ በእግዚአብሔር ጥላ ስር ብቻ ኑር።

  • @lambakintube5331
    @lambakintube5331 2 года назад +5

    ቤንጃ እንዴት ሽክክ እያለኝ እንዳየሁት... ማቆም ደግሞ አልቻልኩም። በጣም አስጠሊታ ነገር ነው። በጤነኛ አእምሮ እንዲህ አይነት ነገር ማድረግ አይቻልም። በትክክል እብድ ነውደ

  • @mulumulu9234
    @mulumulu9234 Год назад

    😱😱😱😱😱😱😱

  • @user-dt1hk1js3w
    @user-dt1hk1js3w Год назад

    እግዚኦ ምሀረነ ክርስቶስስስስስስስስ አቤቱ ማረን ከደዚህ አይነት ሰውረነ

  • @AsdAsd-xu6gy
    @AsdAsd-xu6gy Год назад +1

    ሁለቱም ላይ ሰይጣን አድሮባቸው ይሆናል

  • @ethiopiamegbethiopiafood542
    @ethiopiamegbethiopiafood542 2 года назад

    🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭😭Ya allhe men aynet zemen lay yalenew

  • @mariamusman7958
    @mariamusman7958 Год назад

    Must have

  • @user-or4vh2pr7y
    @user-or4vh2pr7y 2 года назад +1

    ooo my god

  • @user-br7wm5is6o
    @user-br7wm5is6o Год назад +1

    እግዚኦ መሃረና ክርስቶስ

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 Год назад

      እዉነት ነዉ ፈጣሪ በዘር ማዘራችን አያሳየን ይህን የሴጣን አርራር ከምድረ ገፅ ያጥፋልን አሜን😭😭😭😭💔💔💔💔💔

  • @birtukanfetene67
    @birtukanfetene67 2 года назад

    like 👍👍👍👍🙏🙏

  • @samiadisaba1268
    @samiadisaba1268 Год назад

    አቦ ይዘገንናል እንደዚህ አይነት አታውራ አታቅርብ ሁሉም እንዲላማመደው ነው ከአድራጊው አቅራቢው

  • @RichaFeqer
    @RichaFeqer 2 года назад

    Selamek yebezalika benja enkan dane metek ezgeber amelek libona yeseten Kanda ayenet neger ezgeber amelek yetebeqan

  • @Davidm127
    @Davidm127 2 года назад

    Well come bini

  • @hanaregasakekeba9498
    @hanaregasakekeba9498 2 года назад +2

    እግዚኦኦኦኦ ምን አይነት ግዜ ላይ ደረስን

  • @idrissusman1660
    @idrissusman1660 Год назад +1

    Endeit aynet yemiyastela jib new bakachihu , Endeit endezih aynet hasab limetalet chale ? Demo litbela hager akarteh theidaleh, ewnet gra yemiyagaba zegnaj tarik new.

  • @sofiamohabaw8814
    @sofiamohabaw8814 Год назад

    💔💔💔💔😭😭😭😭

  • @tmsgenamlakekbermsganalant3958

    😭😭😭😭😭😭

  • @sandradababneh8166
    @sandradababneh8166 2 года назад +1

    Iyesus geta newu geta yisewureng

  • @HulegebTube
    @HulegebTube 2 года назад +1

    besmeham we weld wemenfes keduss,, eski ensmaw 😳👂