🛑 የጥንዶቹ አሳዛኝ ጸጸት ከዚህ ተማሩ || seifu on Ebs

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 авг 2022
  • #Eregnaye#benjatube#ethiopianmovie
    Copyright Disclaimer Under Section 107 of the Copyright Act 1976, allowance is made for "fair use" for purposes such as criticism, commenting, news reporting, teaching, scholarship, and research. Fair use is a use permitted by copyright statute that might otherwise be infringing. Non-profit, educational or personal use tips the balance in favor of fair use.
    1) This video has no negative impact on the original works (It would actually be positive for them)
    2) This video is also for informational purposes.
    3) It is not transformative in nature.
    4) I only used bits and pieces of videos to get the point across where necessary.
    Benja does not own the rights to these video clips. They have, in accordance with fair use, been repurposed with the intent of educating and inspiring othe
    / benja-tube-%e1%89%a4%e...
    / binyambekele.tadese
    t.me/benjatube
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 267

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 Год назад +66

    ድሮም " ልጅ ያቦካው ለእራት አይበቃም " የሚባለው እውነት በትክክል ነው ሁሉም ሊማር የሚችለው ከእነዚህ እዩኚ እዩኚ አገር ይወቅልን ህዝብ ይወቅልን በቆሎ ጥበሱልን የምትላ ተማሩ ለሁሉም ስነስረአት ባለው ይሁን

    • @lemlemg542
      @lemlemg542 Год назад

      በቆሎ ጥበሱልን 🤣🤣🤣🤣

    • @gajsbbsjsnnajvsnana2134
      @gajsbbsjsnnajvsnana2134 Год назад

      በትክክል

    • @selambirhanu312
      @selambirhanu312 Год назад

      eko

    • @meronzerihun7505
      @meronzerihun7505 Год назад +1

      እነዚህ ሚዲያ ሰለወጡ ነው በየ ቤቱ ስንት ችግር አለ ስንት ጉድ አለ ከዚህ የባሰ ነው, እኛ ም በዚህ እድሜ ነው ያለፍነው ግን አይገናኝም

    • @fatmaa6926
      @fatmaa6926 Год назад +1

      ትክክል

  • @nathanmitiku9240
    @nathanmitiku9240 Год назад +27

    በነገራችን ላይ ነገሮችን የምታመዛዝንበት መንገድ ሌሎች ዩቱበርን ያስተምራል በጣም አስተማሪና አዝናኝ ቆይታ❤❤❤❤

  • @yoyk9153
    @yoyk9153 Год назад +47

    እኔ የማዝነው እነዚህን ልጆች በሚያቀርቧቸው ሚዲያዎች ነው። ስንት አስተማሪ የህይወት ልምድ ያላቸው ሰዎችን ማቅረብ ሲችሉ ህጻናትን እያቀረቡ ልጆቹ እራሳቸውን እና ቤተሰባቸውን ያሸማቅቃሉ። ስልጣኔ እየመሰለን ሁሉን ነገር አደባባይ ማውጣቱ በጣም የሚያሳዝን እና የሚያሳስብ ነው።

  • @hdhdjejr9309
    @hdhdjejr9309 Год назад +18

    Waw በጣም መልካም እና አስተዋይ ወጣቱን የሚያስተምር ጥሩ ስራ ነው ጌታ ዘመንክን ይባርክ 🙏🙏🙏

  • @user-zg4nt4gk5e
    @user-zg4nt4gk5e Год назад +11

    ትክክል ወንድሜዋ እንዴዉ ጥሎብን ከሀድዎች ነን እንጅ ከአሏህ ዉጭ ስለ ነገ ማን ያዉቃል ግን አወቅን አወቅን ማለት እንድህ ሳይደርሱ ደረስን አሉ ሲጀመር አሏህ የዴበቀላቼዉን ወንጀል እነሱ በአደባባይ ግልፅ ያደርጋሉ የማይረቡ😡😡😡

  • @ebenitsegaye539
    @ebenitsegaye539 Год назад +60

    Brother I am 19 years old but I realized that ,the only thing that matters is working only on yourself I wouldn't attempt to work on relationship it is waste of time especially when your are not matured enough to understand things

  • @kidisttamerat2509
    @kidisttamerat2509 Год назад +12

    እዉነትክ ነዉ:: እነዚህን ልጆች የሚያቀርበዉ ሚዲያ እዉቀት ያላቸዉ አይመስለኝም

  • @elsaworkayehu382
    @elsaworkayehu382 Год назад +25

    ወላጆች ሁሌም ከኛ ይበልጣሉ ያስቡልናል እባካችሁ ወላጆች ይቅር በሏቸው ቢጎዱ ለእናንተ ነዉ።

  • @mekdessisay8526
    @mekdessisay8526 Год назад +10

    ፍቅር እውነት እንጂ ወሬ አይደለም በንቅሳት ሳይሆን በተግባር እና በመኖር ነው መግለጥ 100 ነጥብ

  • @emitube-5760
    @emitube-5760 Год назад +7

    አስተዋይ ሰዉ ነህ ከንግግርህ ያስታውቃል ለሚሰማ ትልቅ ትምህርት ነው

  • @elsaworkayehu382
    @elsaworkayehu382 Год назад +3

    እግዚአብሔር ይባርክህ ህጻናት መማር ነው ያለባቸው ለቤተሰብ አሳፋሪ ናቸው ። ሁሉም በእድሜ ሲሆን ያምራል አሁንም አልረፈደም ተማሩ

  • @tsigehabtamu7511
    @tsigehabtamu7511 Год назад +4

    እንደ እውነት ከሆነ ልጅ ናቸው አልበሰሉም ማንኛችንም በነጋችን እርግጠኛ መሆን አንችልም የዛሬን ኑረን ነገን ለነገ መተው እግዜአብሔር ያውቃል ቃለ መጠየቅ ያረጉለት ሰዎች በአጠቃላይ ያጥፉለት ልጅ ነው ልጅ

  • @bek_1234
    @bek_1234 Год назад +8

    አለም የተለያየች ናት እኔ እና ሚስቴ ነገሮችን በጓዳችን ይዘን እስከ ዛሬ አለን መድሃኔአለም ይክበር የተዋወቅነው ገና በ 4-7 አመታችን ነው እቃቃ ላይ አብሮ አደግ ነን አሁን ላይ (25 - 28) ነን 90ዎቹ ላይ Joni deme ብትሉ ማየት ይቻላል. በልጅነት ፍቅር መጀመር ስህተት የለውም ብዬ እኔ አምናለው ነገር ግን ራስን በአመላክ ቤት በማዋል ,በመረጋጋት, በትግስት በማማከር በመጰለይ ማለፍ መብዛት ይቻላል. ፍቅር ከላይ ነው🙏🙏

    • @selamhaftu8301
      @selamhaftu8301 Год назад +1

      አሁንም እግዚአብሔር ፍቅራች ይጨምሪላች ክእግዚአብሔር የምገናኝ ሰወ መቸም አይክፍወም መፀለይ ቀጥልበት በጣም ደሰ ይላል🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @user-rg8xm9wj8d
      @user-rg8xm9wj8d Год назад

      እስኪ ለኔም ተፀልዩኝ ውዴቸ እሱ ኦርቶዶስ ነው እኔ ሙስሊም ነኝ ተተገኝን በፍቅር ላይ አምስት አመታችን ፍቅራችን በኛ ዙራያ ያሉት ሰወችም በጣም ነው እምቀኑብን በጣም ነው እምንዋደደው ግን ሀይማኖት ላይ ችግር አለ ቤተሰብም ያውቃል ግን ብቻ እሱ ፈጣራችን ያርዳን ከባድ ነው በጣም አሁን ላይ

  • @hanaabebe4925
    @hanaabebe4925 Год назад +5

    ወንድሜ አመሰግናለሁ ለዚህ አስተማሪ vido
    "ህዝቤ እውቀት ከማጣት የተነሳ ጠፍታል"
    ወጣቶችን በተለይ(tin age)የሉትን ትውልዱን በተሳሳተ መንገድ ለመውሰድ አቅደው እየሰሩ ያሉ you tuber ናቸው ልንቃወማቸዉና ልናስቆማቸው ይገባል ገንዘብ ማግኘት ብቻ አይደለም አላማቸው
    እኔም ይሄን እድሜ አልፊዋለሁ ሁሉም በወቅቱ ና በስርዓቱ ሲሆን መልካም ነው ልጅነታቸውን ሳያጣጥሙ ፍቅር በሚመስል በስሜት መነዳት የነገ ህይወትን ማበላሸትና ፀፀት ነው

  • @wearenothingwithoutlove5337
    @wearenothingwithoutlove5337 Год назад +3

    መጀመሪያ ማስተዋል ከዛን ለውሳኔ አለመቸኮል ያስፈልጋል ወጣትነት ከባድ የጥፋት ጊዜያችን ነው ራሳችንን ካልተቆጣጠርን

  • @idjdkidjd7139
    @idjdkidjd7139 Год назад +2

    አገላለፅህ ጥሩ ነው ከ እርጋታ ጋር እውነት ነው እድሚያቸው እንኮን አያንስም ለማገናዘብ ሚዲያ ላይ ለቤተሰብ መጠንቀቅ ነበረባቸው እንደኔ ቀልቃላ አልነበረም በምንም ነገር ሚዲያ ላይም ለኔ መቅረብ እንደውሎዬ ቅርብ ነበር ባፈቅር እንኮን ስሜታዊ ሆኜ ለቅቄ አላቅም እኔ ምፈልገውን ነገር ነው ያቀረብከው ትልቅ ትምርት ነው ለምትቾክሉ እኔ ካገባው በሆላ ሁሉንም ነገር ላይ ለቅቂያለው ተጋብቶ መለያየት አለ ግን ይሻላል ጥሩ ትምርት ነው ያቀረብከው ለገባው

  • @user-zg4nt4gk5e
    @user-zg4nt4gk5e Год назад +7

    እናቴ ገደለ ትግባ😳😡😡😡አኡዙ ቢላ 😭😭😭 እንዴት ነዉ እናትን ከፍቅረኛጋ የሚያወዳድሩት😳

  • @mahalatemahi8746
    @mahalatemahi8746 Год назад +9

    እረ ግን ወላጆች እያዳሉ ነው ማሪያምን እኛ እኮ እንደው ከ ወንድ ጋር ቆመን ብንታይ እእእእ ቤት ይፍጀው !!! እኔ የማዝነው ለ ሀገሬ ነው ማነው የሚረከባት ?

    • @hairme5723
      @hairme5723 Год назад

      በጣም የምር ይገርማል😂

    • @hassenyoutub4677
      @hassenyoutub4677 Год назад

      ትክክል እኔ አባየ በቆመጥ ነዉ የሚለኝ

  • @fatekadi9027
    @fatekadi9027 Год назад +4

    ፍቅርና ትዳር ሁለቱ በጣም የተለያዩና ግን አንድ ላይ የሚኖሩ ናቸው ሁለቱንም ማክበር ግዴታ ነው እነዚ ልጆች ሁለቱንም አልተረዱትም

  • @aaegrnshnea1331
    @aaegrnshnea1331 Год назад +2

    ይገርማል መታችው እኮ ክበረ ቢስ ናት በጣም አሰተማሪ ነው ያቀረብከው 😍

  • @Babi-Asmare.20150
    @Babi-Asmare.20150 Год назад +1

    ቤንጃዬ በጣም ትክክል ነህ ጥሩ ምክር ነው ለሁላችንም እናመሰግናለን🙏🙏

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 Год назад +1

    የእግዚአብሔር ፈቃድ ያለበት ቤተስብ የሚል እጮኛ ከመያዝ እስከ ትዳር ከትዳር እስከ ልጆች አስተዳደግ እያንዳንዱን እንደት ማድርግ እንዳለብን የተፃፈ መፅሃፍ አለ አንብቡት በጣም ይጠቅማል ፍችን እንደት መከላከል እንደሚቻል ሁሉ ያስተምራል ትንሽ መፅሃፍ ግን ትውልድ የሚገነባ ነው

  • @azebabebe6985
    @azebabebe6985 Год назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ የኔ ወንድም ይህ ለሁሉም ወጣቶች ትምህርት ይሆናል

  • @user-fh8fr7gv3r
    @user-fh8fr7gv3r Год назад +3

    በወጣትነት ብዙ ነገር አለግን ሚዲያዎች ለራሳቸው ጥቅም እንጅ እውነትን አጥርቶ የሚወራ የለም

  • @sabageletu5765
    @sabageletu5765 Год назад +2

    እኔ ብዙ የሚተቹ ዩቱበሮችን አላይም ማየትም አልፈልግም ነበር ነገር ግን ይሄን አሁን ያቀረብከውን ሳየው በጣም ገረመኝ አቀራረብህ፣ የቃላት አመራረጥህ፣ በማስተዋልና በተረጋጋ በጣም ሥርዓት ያለው መልኩ ነው ያቀረብከው እና ዋዉ ለመጀመሪያ ጊዜ እንደዚህ ጊዜዬን ስጥቼ ያየውት ቪድዮ የለም ። እና 'I already did like & subscrib . I like The way you speech so respectful , polite , & related to our culture.. Keep up👍

  • @sebrinatube
    @sebrinatube Год назад +1

    አስተያየትህ በጣም ትክክል ነህ

  • @ruhamaruhama1817
    @ruhamaruhama1817 Год назад +1

    በጣም ትክክል አስተዋይ ነህ 👌🥰

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 Год назад +1

    ተያቂዎቹም ጠላቶቹ ናቸው ልጅቱዋ ከባድ ከመሆኑዋ የተነሳ አእምሮውን ቀይረዋለች እናት ተወዳዳሪ አይደለችም የገደሉት ጠያቂዎቹ ናቸው ባለጌዎች ሕፃን ነው ይህ ልጅ የሥራቸውን ይስጥስቸው አንተም ብትሆን አንሳው አታራግበው ልጁ እያየ መጎዳት የለበትም

  • @user-ij4bz5zv1k
    @user-ij4bz5zv1k Год назад

    በጣም ጥሩ ትምህርትነው እኔምደርሶብኛል አቀዋለሁግን ሁሉምነገር ትምርትነውበጣም ከነደዝህአይነትመማርአለብን በሂወታችንላይ ሽግር የሚፀፅተንነገርሲመጣ መማርአለብን::እና ወንድ ይሄን ትምህርትነውብለህ ስላመጣሀውእናመሰግናለን

  • @sisco19
    @sisco19 Год назад

    ቤጃችን ምርጥ ነው ብሮ መካሪ እና አዝናኝ ነበር እናመሰግናለን

  • @shegeralmazk
    @shegeralmazk Год назад

    ሰላም ይብዛላችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች እውነት ነው ልብ ያለው ልብ ይበል ማንኛውም ወጣቶች በህይወታችን መቅደም ያለበትን ነገር ማወቅ አለብን በተለይ የቤተሰብ ነገር ነገር በደንብ መከበር አለበት ።👨‍🎨

  • @halimab609
    @halimab609 Год назад

    ወንድሜ በጣም ጥሩ ጥሩ ትምርትር ይሆናል የምታቀርበው ።
    እናት እህህህ

  • @user-ov4ex4zf3l
    @user-ov4ex4zf3l Год назад +1

    ይመችህ ያራድየ ልጅ

  • @hjjj8740
    @hjjj8740 Год назад +1

    በጣም ጀግና ነህ ጡሩ ትምህርት

  • @selamhaftu8301
    @selamhaftu8301 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ክእነዝ ኘገር ነፃ ነኝ 🙏🙏🙏ተመስገን

  • @fetyaahmed5827
    @fetyaahmed5827 Год назад +2

    Benja betam gobez lij neh betam adankik negn beziw ketl Arif ser new

  • @Davidm127
    @Davidm127 Год назад +1

    Well come bini በጣም ምርጥ እይታ በተለይ የጥንዶቹ ጉዳይ

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 Год назад +2

    Thank you so much brother 💕🙏

  • @mehamedahmed3402
    @mehamedahmed3402 Год назад +1

    ቆንጆ እይታ ነው ቤንጃ እናመሰግናለን

  • @mesfinalemayehu-jz9zp
    @mesfinalemayehu-jz9zp Год назад

    Thanks Benja tube.continue👏

  • @martayilma4447
    @martayilma4447 Год назад

    ልክ ነህ እናት አባትን አለማክበር ይሄ ነው መጨረሻው

  • @akiyatube9394
    @akiyatube9394 Год назад +1

    ዋው ምርጥ ሪአክት የምር እኔ እንደ ምክርም ነው ያዳመጥኩህ እርጋታህ እራሱ ምርጥ ቪዲዮ

  • @user-do2nq8zu6g
    @user-do2nq8zu6g Год назад +4

    እዉነት ግን ክህሎቶች ሲሆን አለ ማቅረብ ካቀረቡም የሚጠይቁትን በደንብ ማወቃለ አለባቸዉ

  • @elsafantya686
    @elsafantya686 Год назад

    አይዞህ እናት ሁልጊዜም እናት ነች ይቅር ትልሀለች እሷ ግን ትቅርብህ

  • @aregawubet6321
    @aregawubet6321 Год назад +2

    በጣም ይገርመኝል ተቀምጦ መፍረድ ቀላል ነው ግን ያንተ ባስ ያንተን ነገር ተናግረክ ጨረስክ ልጅነት ነው ትላልክ እንደ ትልቅ ሰው ትወቅሳቸዋለህ አንተመ ግራ አጋባከን ፍቅር ላይ ስትሆን የምታረገውን ነገር መቆጣጠር ይከቡዳል በነሱ እድሜ

  • @fekadusheferaw5776
    @fekadusheferaw5776 Год назад +1

    ቤጃ ውዴ አቦ ትመቸኛለ አድናቂህ ነኝ ከድሬ ፕሮግራሙ ቪዲዮው አስተማሪ ነው።

  • @rediat
    @rediat Год назад

    @benjatube you have a great personality I love your videos we can learn so much things in life thank you brother

  • @saralove4924
    @saralove4924 Год назад +8

    ገና ብዙ ጉድ እሰማለን መላላጡ ቀጥሏል እኛም አጥቦ ለማስጣት ተክነንበታል 😂😂😂

  • @shawaye5579
    @shawaye5579 Год назад +1

    Welcome berther egzbhr lebone yesetachu lela meni yebalale salme yebezaleki 🥰🥰😍😍

  • @wubityedemufireenegh5601
    @wubityedemufireenegh5601 Год назад +1

    ወጣትነት ፈተና የተሞላ ነዉ ልክ ኢንደ ማትርክ

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 Год назад

    Benjamin Thanks a lot ewntem astemari yehona video new

  • @sofiyahabib8434
    @sofiyahabib8434 Год назад +2

    Enateh Gedel kametgeba belo Ye teyekewu Gazetegna,Enatu Gedel Tegba.

  • @gemilediris5220
    @gemilediris5220 Год назад

    ሀያል.የሆከዉ.አላህ.ሀገራችንን.ሠላም.አርግልን

  • @user-qr4hi3zq5p
    @user-qr4hi3zq5p Год назад +2

    ማፉቀር መፋቀር እኮ ያለነው እኛም በግዜያችን አሳልፈናል ግን የሚገርመው እነሱ እኛን ስለ ትዳር ወይም ስለ ፉቅር እናስተምር ማለታቸውና መምከራቸው ነው የሚያስቀው ግን ቆይ ቤተሰብ በቃ መከበር ቀረ

  • @gojofilm
    @gojofilm Год назад

    Benjay Wedime Selamh Yebzalgne Lemsemaw Betam Astmari Nw Enmesginaln

  • @TTT-sb7cu
    @TTT-sb7cu Год назад

    ጠያቂዎቹም ሆነ ጨቅላው ልጅ ገደል ይግቡ !! ... "እናቴ ገደል ትግባ " ይላል ። ማፈርያ !! ፀፀት ያንስበታል

  • @redietmeles9492
    @redietmeles9492 Год назад

    I really like the way u express z diff b/n comparison 😍

  • @sadiaafreen2993
    @sadiaafreen2993 Год назад +2

    ሢጀመር ጠያቂው ትልቅ ሥተትነው።በራሡ ቢጠይቀው ይሻላል።

  • @lebegonew9394
    @lebegonew9394 Год назад +2

    በርታ ትክክል

  • @henokmek1038
    @henokmek1038 Год назад +3

    "፤ ጥበብንና ተግሣጽን ለማወቅ፥ የእውቀትንም ቃል ለማስተዋል፥ "
    (መጽሐፈ ምሳሌ 1: 2)

  • @abigailmarcel7664
    @abigailmarcel7664 Год назад +1

    Exactly 💯 betam miyasazen tewoled lebetesb yemayaseb yalebesele tewoled

  • @tigistzewde7854
    @tigistzewde7854 Год назад +1

    ልጁ ዝንብዬ ሳስበው ይጦዛል ልክ አይደለም አለመብሰል ብቻ አይደለም

  • @tigestbihonegn4919
    @tigestbihonegn4919 Год назад

    ተባረክ

  • @user-rb2sw7ow1v
    @user-rb2sw7ow1v Год назад

    የምር ቤንጃ ቲዩብ አስተማሪ ፕሮግራም ነው የምትሰራው በርታ

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 Год назад

    Betam Enate Enate nate betam Tesastehal

  • @kbkejivjr3601
    @kbkejivjr3601 Год назад

    Tebarek wendme abet ergatah aredadh

  • @kidistabebe9461
    @kidistabebe9461 Год назад +2

    ende abat ana edatalk wendim new mitawerawe betam besal sew neh

  • @deresearedo1483
    @deresearedo1483 Год назад +1

    Thanks to God l am 90,s no shamed 🙊🙊🙊🙊🙈🙉

  • @hayatnagas5257
    @hayatnagas5257 Год назад

    ትክክል

  • @rahwazemikael3642
    @rahwazemikael3642 Год назад

    እውነት ነው ቤተሰብ ያልፈቀደው ምንግዜም ጉዳቱ ይበዛል

  • @firehiwotrohma9453
    @firehiwotrohma9453 Год назад

    God bless you so nice

  • @lovelifef7520
    @lovelifef7520 Год назад +3

    Endea eskeahun yet neberk u too much matured lemejemerya gzie kumnegeregna na besal you tubers say just keep it up the hud job le young generationu titadegewaleh biye asibalew

  • @melkam5005
    @melkam5005 Год назад +2

    Thank you brother, you explained everything clearly with a positive attitude and being genuine. እናመሰግናለን በትህትና ስላብራራህልን. I feel like people need to be careful when they are in a relationship and in public eyes because sometimes people are the reasons for most relation to end, especially if they are not matured enough to take people opinions. It’s important to keep your love life private. I feel like it the navochos where not famous they would’ve stayed together.

  • @selam3762
    @selam3762 Год назад +1

    Ewnat naw wadema Sela zara ege Sela naga man yawekal

  • @sileinatayele870
    @sileinatayele870 Год назад +1

    U picked good point, if u can i want to share u abt our family, story.

    • @benjatube
      @benjatube  Год назад

      ደስ ይለኛል ዱስክሪብሽን ላይ ቴሌግራሜ አለ አግኝኝ

  • @taedeyeticha7990
    @taedeyeticha7990 Год назад +1

    Arif astemari bertalen

  • @hfhgdjf9418
    @hfhgdjf9418 Год назад +2

    💚💛❤️✝️✝️✝️

  • @sentagetachew714
    @sentagetachew714 Год назад

    tanx bro

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 Год назад

    Ena Ersu betam tendejebhalhuj 2 Tume gedel aygebu

  • @mekidesgetachew3693
    @mekidesgetachew3693 Год назад

    Arif sew nek Des ylal lk new yetenagerkew

  • @helutube9275
    @helutube9275 Год назад +1

    የዛሬን እንጂ የነገን ማን ያቃል.. normal new

  • @nardosmisganaw2928
    @nardosmisganaw2928 Год назад

    እርጋታህ በጣም ደስ ይላል

  • @mekdibest215
    @mekdibest215 Год назад

    ከናንተ አይነት ራቁት ትውልድ ባለመመደቤ ደስተኛ ነኝ እግዚኦ ብያለው እንዴት በፓንት እርቃን አልጋ ላይ ክሊፕ ነው በሚል እንደዚህ ይኮናል እግዚኦ

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 Год назад

    Benjamin yehen betam negerelj beya media eyhedu le emlfelfu yetakebu

  • @hawlet3601
    @hawlet3601 Год назад +1

    Yimeslegnal hulum yhnn yemilut ye sewn tikuret lemesab new enji ye ewnet teleyaytew aydelem

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 Год назад

    Ayzoh wendema Teregaga Enteh Enteh nate yeker telhalch

  • @kenamankenaman7235
    @kenamankenaman7235 Год назад +1

    Teru temehrte new bro keteybet

  • @sadahuesien1678
    @sadahuesien1678 Год назад

    ዘሬ ደሞ ያ ጥዶቺ ዉርዳት አመጣክ እዴ ክክክክ ፍቅር ኡኮ እዉር ነዉ 😂😂😂😂😂

  • @wintanaali748
    @wintanaali748 Год назад

    I think you are wise and more matured

  • @michaelsirak
    @michaelsirak Год назад

    በርታ

  • @milengebresilasie4562
    @milengebresilasie4562 Год назад

    Hasabk des ylal astemari nw enamesegnalen

  • @aregawubet6321
    @aregawubet6321 Год назад +5

    ማለቴ ማስተማሩ ጥሩ ነው ግን ስለቤተስቡ ተመልሶ ማንሳቱ ቤተስቡን አለማክበር አይመስልክም ያንተ ከነሱ ምን ተሻልክ

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 Год назад

    Serotu yetatekut serotu yefetal new youngsters pls Take care

  • @redeatagegegnehu7869
    @redeatagegegnehu7869 Год назад +2

    Kemgebiyawe newe besake yemotkute

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 Год назад

    Betam yegermal lejtewa kebade nate

  • @ayalwello_
    @ayalwello_ Год назад

    ጠቃሚ ምክር♥
    ❖ ባለህ ነገር ተደሰት
    ዛሬን ስለነገ በመጨነቅ ካሳለፍከው ዛሬን በቅጡ መኖር ይሳንሃል፡፡ ስላለህ ነገር እንጂ ስለሌለህ ነገር አታስብ ምክንያቱም ነገ የፈጣሪህ ነውና፡፡🙏
    ❖ እውነታን ተቀበል፡፡
    ተፈጥሮ የቸረችህን ማንነትህን አምነህ መቀበልን ትተህ ለማማረር ወይም ለመሸማቀቅ አትሞክር ምክንያቱም በተሰጠህ ተፈጥሮሯዊ ማንነትህ ላይ ያንተ ሚና የለበትምና፡፡ በማይለወጥ አንተነትህ ተደሰት ምክንያቱም
    ቁርጡን ያወቀ ሰው ምርጫ ይኖረዋልና፡፡
    ትክክለኛና ፍጹም ቀናውን መንገድ አግኝተን እንኖር ዘንድ ፈጣሪ ይርዳን!
    መልካም ቀን!

  • @zinashkassa5640
    @zinashkassa5640 Год назад

    👌🙏

  • @user-ke8en9ds4c
    @user-ke8en9ds4c Год назад

    በዚ እድሜ ማገናዘብ ቢቻል ጥሩ ነበር ግን ፍቅር ሲይዝህ ማሰብ ይሳንሀል እንኳን ለህዝብ ለሚሳሱልህ እናትና አባትህን መስሚያክ ጥጥ ነው ነገር ግን እነዚ ለ ገንዘብ ለመታወቅ እራሳቸውን ያወረዱ ናቸው እውነትም አይመስለኝም ከንግግርክ መሀል የወደድኩት በፊት ነበር እንጂ መጥኖ መደቆድ...........ምክርህ ግን ጥሩ ነው

  • @michutelila5565
    @michutelila5565 Год назад

    🙏

  • @tesfalesh8245
    @tesfalesh8245 Год назад +4

    ብዙ ሰዎች ያልሰሙት ነገር ግን በጣም አስፈላጊ የሆነ አምላክ እሱን ለሚታዘዙት ሰዎች ያዘጋጀው ተስፋ አለ::በቅርቡ በምድር ላይ ትልቅ ለውጥ እንደሚመጣ መፅሀፍ ቅዱስ ይናገራል መንግስትህ ትምጣ ፈቃድህ በሰማይ እንደሆነች እንዲሁም በምድር ትሁን ብለን የምንፀልይለት የአምላክ መንግስት ትመጣለች ዳንኤል.2:44 ሰውን ሰው መግዛቱ ይቀራል ፈጣሪ ብቻውን ምድርን ሲያስተዳድር በምድር ላይ ያሉት ቸግሮች በሙሉ ይወገዳሉ ሞት በሽታ ስቃይ መከራ ሁሉ ከምድር ላይ ይወገዳል::ሁሉም ሰዎች ይህን ሰምተው የዚህ ተስፋ ተጠቃሚ እንዲሆኑ የአምላክ ፈቃድ ነው 1ጢሞቲዎስ.2:4 የአምላክን ፈቃድ ለማወቅ እና የዘላለም ህይወት ለማግኘት መፅሀፍ ቅዱስን መማር ያስፈልጋል ኢሳያስ 48:17,18 ተስፋዎቹን ከሚከተሉት ጥቅሶች ማንበብ ይቻላል ራዕይ.21:3,4 , ኢሳያስ.65:21-25 , ኢሳያስ.33:24 ኢሳያስ.2:2-4, መዝሙር.45(46):9 እና ኢሳያስ ምዕራፍ 35 ይህ ከፈጣሪ የተነገረን የምስራች ነው ምክንያቱም ማቲዎስ 24:14 ይህ የመንግቱ ምስራች በአለም ሁሉ ይሰበካል ከዚያም መጨረሻው ይመጣል ስለሚል እና ሰዎች እንዲሰሙ የአምላክ ፈቃድ ስለሆነ ማለት ነው የሚቀበሉት እነማናቸው? የሀዋርያት ሥራ.13:48 ላይ የዘላለም ህይወት የተገባቸው ቃሉን በሙሉ ፈቃድ ተቀበሉ ይላል ስለዚህ መፅሀፍ ቅዱስን መማር ያስፈልጋል