🔴 ሀናን ታርቅን ያስጠየቀው የሴት ለሴት ጋብቻና ቬሮኒካ መድረክ ላይ ያልተጠበቀ ነገር - EBSTV | Seifu on EBS

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • ምርትና አገልግሎትዎን ለማስተዋወቅ 0983705957
    ዳሎል ገበያ - www.dallolgebe...
    🔴FACEBOOK / nuti.zekarias.1
    🔴INSTAGRAM / nuti_zekarias
    🔴TELEGRAM telegram.me/ti...
    🔴TIKTOK / dallolentertainment
    #Eregnaye
    እረኛዬ ክፍል 3 - Eregnaye season 4 episode 10
    @Arts Tv World
    እረኛዬ ክፍል - Eregnaye Ep @Arts Tv World
    Adey Drama part season
    አደይ ድራማ ክፍል
    Abol TV Adey drama
    🔴 ሀናን ታርቅን ጣጣ ውስጥ የከተተው የሴት ለሴት ጋብቻና ቬሮኒካ መድረክ ላይ ያልተጠበቀ ነገር | Seifu on EBS
    Donkey Tube
    #Dink_lejoch
    seifu on ebs,seifu on ebs,new ethiopian movie 2019, babi, ባቢ, babiyoutube, babi ethiopia, ethiopian,teddy afro,fana tv,9 shi part,amharic film,betoch,tigrigna music,ebs tv,ethiopian drama,ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 14 - zetenegnaw shi sitcom drama part 14,hanan tarik,amharic musicnew ethiopian movie,new ethiopian movie 2019,ethiopian movie,full ethiopian movie,ethiopian drama,ethiopian new movie,new ethiopian film,ethiopian movies,best ethiopian movie,new ethiopian movies,amharic movie,ethiopian comedy,ethiopian film,ethiopian new drama,ethiopian movies 2019,ethiopian,ethiopian new movie 2019,new ethiopian music 2019,latest ethiopian movies,funny ethiopian comedy,new ethiopian music seifu fantahun on ebs show,x,seifu show,seifu on ebs,seifu fantahun show,seifu fantahun on ebs,seifu fantahun show 2018,seifu fantahun late night show,seifu fantahun,seifu fantahun prank,funny pic seifu show,seifu on ebs this week,seifu on ebs this week 2018,new ethiopian music 2019,ethiopian new music,zebiba girma,ethiopian music 2019,zebiba girma gerager,new ethiopian music,ethiopian music,amharic music 2019,zebiba girma music,new ethiopian song 2019,new amharic music 2019,ethiopian song 2019,new ethiopian song,gerager,ethiopian love music,ethiopian new song,new ethiopian music 2019 this weeksenselet drama,senselet,ethiopia,ethiopian news,ethiopian,ethiopian films,ethiopian drama,ethiopian music,ethiopian actress,ethiopian film,zemen drama,senselet drama movie actress tg,ethiopian movies,ethiopian dating,ethiopian new movie,ethiopian tv,ethiopian artist,ethiopian new music,ethiopia zena,senselet drama actress tigist milkesa sisters,new senselet video,ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian drama,ethiopian film,ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 15,ethiopian,new ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ,ምን ልታዘዝ ድራማ,ethiopian news,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian movie,funny ethiopian comedy,ethiopian series drama,betoch,አስቂኝ ድራማ,teddy afro,hope music,ትንሿ ፓርላማ,ኤደን ገነት,ethiopian tv,jtv ethiopiazetenegnaw shi,9negnaw shi,zetenegnaw shi 14,zetenegnaw shi part,zetenegnaw shi part 5,zetenegnaw shi part 1,zetenegnaw shi part 14,new ethiopian music 2019,ethiopian music,new ethiopian music,ethiopian music 2019,ethiopian new music,ethiopian music new,ethiopian love music,ethiopian song 2019,new ethiopian song,ethiopian traditional music,ethiopian song new,ethiopian new song,new ethiopian song 2019,ethiopian song,new eritrean music 2018,tigrigna music,eritrean music,new ethiopian music 2018,ethiopian music new 2019ethiopian comedy,new ethiopian comedy,new ethiopian comedy 2019,new ethiopian movie 2019,ethiopian,new ethiopian music 2019,funny ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian film,new ethiopian movie,new ethiopian film,new ethiopian music,ethiopian movie,ethiopian comedy 2019,ethiopian drama,comedy,ethiopian news,full ethiopian movie,new ethiopian comedy in 2019,new ethiopian comedy tomas 2019ethiopian,new ethiopian music,ethiopian comedy,new ethiopian movie,new ethiopian funny video,ethiopia,new ethiopian comedy,new ethiopian comedy 2019,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian funny video,ethiopian drama,ethiopian movie,new ethiopian,new ethiopian vines,new ethiopian music 2018,ethiopian news,ethiopian film,funny ethiopian comedy,new ethiopian funny videos,hope music ethiopia ehud on ebs,seifu on ebc,special show,ebs,ebstv,ethiopia,meskel,mogachochethiopian drama,betoch,ethiopian comedy,ethiopian music,betoch comedy,ethiopian,betoch drama,ethiopian movies,ethiopian artist,ethiopian actress,ethiopian,betoch comedy drama,ethiopian news,new drama,ethiopian,ethiopian movie,ethiopian news,zemen drama,ethiopian music,ethiopian actress,new ethiopian movie,new ethiopian amaharic drama,ethiopian comedy,new ethiopian drama 2018,teddy afro

Комментарии • 2,3 тыс.

  • @asterkiros2549
    @asterkiros2549 2 года назад +14

    ከቃና ፊልም ልጆቻችሁን አግልሉ ከቃና ይልቅ እረኛዬን ቢያዩ ስል እመክራለሁ ቃና ፊልም ከኢትዮጵያ መታገድ አለበት!!

  • @roham8166
    @roham8166 2 года назад +43

    ሰማያዊ በነጭ የለበሰዉ ነዉ ሀገረችንን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን🇪🇹🙄🙏

  • @user-ii6kp6jz8v
    @user-ii6kp6jz8v 2 года назад +43

    ወላጆች ልጆቻቹን ከቃና tv ተጠንቀቁ

  • @hananhanan8677
    @hananhanan8677 2 года назад +1

    እውነቷን ነው እስካላወቀች ድረስ ልትባል አትችልም ሌላው ሳልናገር ማለፍ የማልችለው የሚስትየው መረጋጋት በጣም ጎበዝ ናት

  • @emukalid25
    @emukalid25 2 года назад +3

    ጥቦ ስላም ይብዛ 😘 አላህ ሐለሀገራች ሰላም ለሰው ልጅ በሙሉ ለሁላችንም ልቦና ይስጠን እፍፍፍ❤😭😭😭😭

  • @ydidyaydidya1253
    @ydidyaydidya1253 2 года назад +30

    #No_More_Kana_Tv🚫.
    ወላጆች ቤተሰቦች ልጆቻችሁን ነቅታችሁ ተከታተሉ! ከቃና ቲቪ ጠብቋቸው! በተለያየ መንገድ እየመጡብን ነው! ልጆቻችንን ለማበላሸት ትውልዱን ለመጨረስ! ተዉ ኢትዮጵያዊያን ንቁ! እንንቃ! እስከመቼ ነው ዝምታው? ትውልዱ ከዚህ በላይ እንደ አይን እስኪጠፋ??? ያማል!💔 እግዚአብሔር ኢትዮጵያችንንና ህዝቦቿ በምህረቱ ይጎብኝልን🙏 አሜን

  • @user-os7qs7pk6j
    @user-os7qs7pk6j 2 года назад +22

    ቀይ በነጭ እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ይጠብቅልን 🇪🇹❤️❤️

    • @meskremmulsa34
      @meskremmulsa34 2 года назад

      ቀይ በነጭየለበሰው

    • @user-os7qs7pk6j
      @user-os7qs7pk6j 2 года назад

      @@meskremmulsa34 ውይ የፃፍኩ መሰለኝ አመሰግናለው ❤️

  • @ABSALLAH99
    @ABSALLAH99 2 года назад +20

    ከሽልማቶች ውስጥ ቢያንስ ግማሹን ሰለሞን ለሚያስገነባው ሆስቢታል ብሰጠው ለሁሉም በጎ ይመስለኛል ሁሉም ዩ ቲዩበሮች🙏

    • @ydidyaydidya1253
      @ydidyaydidya1253 2 года назад +1

      Yihe new yaschenekeh? Lemanew hospitalu yemigenebaw? Just tell me 💔🤷‍♀️

    • @ABSALLAH99
      @ABSALLAH99 2 года назад +1

      @@ydidyaydidya1253 ምን አይነት ጥያቄ ነው ሆስፒታል ሚገነባው ለማነው ይባላል😖

    • @ydidyaydidya1253
      @ydidyaydidya1253 2 года назад

      @@ABSALLAH99 amesegnalehu ehte 🙏🥰

    • @ABSALLAH99
      @ABSALLAH99 2 года назад

      @@ydidyaydidya1253 ወንድ ነኝ😁ለ ስነ ስርዐትሽ 🙏🙏

  • @habtamutadesse7216
    @habtamutadesse7216 Год назад

    ሰማያዊ በነጭ የለበሰዉ ነዉ ሀገረችንን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅል

  • @rebicamulgeta7548
    @rebicamulgeta7548 2 года назад +1

    ሰማያዊ በነጭ የለበሰዉ ነዉ ሀገረችንን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን🇪🇹🙄

  • @tebabe
    @tebabe 2 года назад +34

    ሰላም ለእማማ 🇪🇹 ፍትህ ለንፁሃን ህዝብ
    ወገን ሰብ አርጉኝ🌹🌹🌹

    • @burtekedar5867
      @burtekedar5867 2 года назад

      Samywi bancha

    • @smerasmera2042
      @smerasmera2042 2 года назад

      አንተ በዚም መጣህ ቲክቶክ ለማን ትተህ ❤

  • @Nejat197
    @Nejat197 2 года назад +27

    ሚስት እና ዉሽማ ነን ያሉት ሴቶች በጣም ነው ያደነቅኳቸዉ በተለይ ሚስትየዋ በሳልንቷ🙏👍👍

  • @webitemelka2283
    @webitemelka2283 2 года назад +5

    ሰማያዊ በነጭ የለበሰው በርታ ወንድማችን አይዞን የድካምህ ውጤት እስፔሻል ዶክተር ትሆናለህ

  • @selamawitworku9869
    @selamawitworku9869 Год назад

    ውይ እኮ ስወድህ ፅድት ያልክ ከድሜህ በላይ የሆንክ ልጅ በጣም አድናቂህ ነኝ በርታልን👏👏👏👏

  • @baniget7068
    @baniget7068 2 года назад +1

    ዳሎል ኢተርቴይመንት ነውውውውውውው አትበል በናትትትትትትህህህ? በጣም ያናድዳል!!!

  • @nanatiye6844
    @nanatiye6844 2 года назад +7

    በቃ ነውር ሀላል ሆነ?? እራስህ አቅራቢው ትልቅ ችግር አለብህ በጣም ያሳዝናል ፈጣሪ ጥሩ ቀን ያምጣልን!!😭😭😭😭

    • @aminatybria5871
      @aminatybria5871 2 года назад

      ሠማያዊይ በነጭ

    • @marya7483
      @marya7483 2 года назад +1

      Saladeksh alalfm newr eko halal hone

  • @user-ez9jv4jj7v
    @user-ez9jv4jj7v 2 года назад +7

    ሰመያዊ በነጭ የለበሰው ነው ለማንኛውም ክበርልን ወድማችን 🥰🥰

  • @alsekela
    @alsekela 2 года назад +9

    ሰማያዊ በነጭ የለበሰዉ ምክንያቱም ሙሽራዋ በግራ በኩል ነዉ ያለችዉ 😘

  • @smile-bj7uu
    @smile-bj7uu 2 года назад +7

    ሰማያዊ የለበሰው ሙሽራው ይመስለኛል ። በተረፈ አድናቂህ ነን እየተማርክም እየሰራህም ጊዜህን በአግባቡ እየተጠቀምክበት ይመስለኛል

  • @mekdes5013
    @mekdes5013 2 года назад +12

    ሰማያዊ በነጭ የለበሰው ነው ሰላም ለሀገራችን ይሁን እግዚአብሔር አምላክ በአዲሱ አመት ፍቅርን ሰላምን አንድነትን ለሀገራችን ይስጠን 😥😥🙏🙏

  • @bekymedia7691
    @bekymedia7691 2 года назад +12

    ሰማያዊ በነጭ የለበሰው ነው ሙሽራው🙏❤🙏

    • @nisetyamelak8839
      @nisetyamelak8839 2 года назад

      ሰማያዊ በነጭ የለበሰው ነው ሙሽራው

  • @ftclassicgames4436
    @ftclassicgames4436 2 года назад +1

    ቀይ በነጭ የለበሰው ሀገረችንን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን🇪🇹

  • @habtamutadesse7216
    @habtamutadesse7216 Год назад

    ቀይ በነጭ የለበሰው ሀገረችንን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅል

  • @techwatch-2107
    @techwatch-2107 2 года назад +4

    ቀይ በነጭ የለበሰው ነው። መልካም ቀን ለሁላችን.🤗😏😉

  • @oline1970
    @oline1970 2 года назад +5

    ሰማያዊ በነጭ የለበሰው ነው ኑቲ 😂😂😂❤😂❤😂

  • @sadahussen4426
    @sadahussen4426 2 года назад +4

    ቀይበነጭ የለበሰዉ ነዉ አላህ ሀገራችንንሰላሙን ያዉርዲልን

  • @mekdi_62127
    @mekdi_62127 2 года назад +1

    ቬኖሪካ ቀበጧ ለአባቷ ያላትን ፍቅር ስወድላት ❤️

  • @lovehope721
    @lovehope721 2 года назад

    እሶ ሚስት እንዳለዉ እስካላወቀች ድረስ ዉሽማ ልትባል አትችልም እና ሳላደንቅ ማላፈዉ ነገር ሚስቱ በጣም አስተዋይ ነች

  • @abibagirm4118
    @abibagirm4118 2 года назад +12

    ሰላም ለሀገራችንና ለህዝባችን መጭውን አዲስ አመት የሰላም የፍቅረ የደስታ ያረግልን ጦረነት በቃን💚💛❤

  • @shinodatube
    @shinodatube 2 года назад +9

    ሰላም ለኢትዮጵያ 💚💛❤️

  • @worlddance6987
    @worlddance6987 2 года назад +10

    ውሽማውም ፍቅረኛውም አደለችም ቅምጡ ናት 😂😂😂😂😂

  • @user-gw3ys9zt7i
    @user-gw3ys9zt7i 2 года назад

    እንኳን በሌን ነጥቃኝ እንድ ለወራት ይቅር እና የገባችበት ገብቼ ነው የሚደፍት

  • @mariazjaz6345
    @mariazjaz6345 Год назад

    ያሳዝናል ይሄ ጨፋሪ ትውልድ እግዚአብሔር እንዴት ይሆን የሚምረን ጉዳችን ፈላ

  • @user-rj6ue3vt5i
    @user-rj6ue3vt5i 2 года назад +4

    እግዚአብሔር ይመሰገን አለባበሳን አሰተካከለች ቀሰብላ ደግሞ ዘፍኑንም ታቁሜያለሸ ሙነኔካ አዳነ ዘፍን አፅያት ነው

    • @Master_ofElements
      @Master_ofElements 2 года назад

      ዘፈን ብቻ ነዉ እንዴ ሀጢያት

    • @user-rj6ue3vt5i
      @user-rj6ue3vt5i 2 года назад

      @@Master_ofElements ዘፍን ብቻ ሳይወን አጥያት መሰከር የባልጀራሸን ገንዘብ ሱሬ ሴትልጅ ሰትለብሰ መሰርቅ መዋሸት ሼሻ ማጪሰ ጫት መቃም ህእቴ ኔም አፅያተኞነኝ ግን እነዜን አላርግም ተመሰገን

    • @Master_ofElements
      @Master_ofElements 2 года назад

      @@user-rj6ue3vt5i አዎ እሱማ እሷ ደሞ። መተዳደሪያዋ እንጀራዋ ነዉ እንግዲህ ምን ታርግ ብለሽ ነዉ

  • @babitech7340
    @babitech7340 2 года назад +3

    ሰማያዊ በነጭ የለበሰው ነው ይመችክ የአራዳ ልጅ

  • @alhamdulilah8206
    @alhamdulilah8206 Год назад +1

    Wow amazing 💕💕💞💞

  • @Mychannel-tk5kl
    @Mychannel-tk5kl 2 года назад

    ወዳጄ በጠዋቱ ከቬሮኒካ ጋር ክለብ ይዘኽኝ ገባህኮ 🤦🏾‍♀️😂 አሪፍ ነው

  • @danielmelka8619
    @danielmelka8619 2 года назад

    ብዙ ጥሩ ነገር እያለክ አሸላለም ላይ ለሴቶች ብቻ ነው።

  • @tsenuashna8113
    @tsenuashna8113 Год назад

    በዝሙት ምክንያት ፍታ ነው ሚለው ቃሉ አንዳቸው ቺት ካደረጉ ትዳር መፍታት ይቻላል።

  • @user-jm1dr1md3s
    @user-jm1dr1md3s 2 года назад +1

    ውሽማ ሚስት ምናምን ሚሉት እንኳን ድራማ እየስሩብን ነው

  • @gebetaentertiment-3166
    @gebetaentertiment-3166 2 года назад

    ቀይ በነጭ እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ይጠብቅልን

  • @KebronShferwu-fj1jx
    @KebronShferwu-fj1jx Год назад

    ልክ ነው

  • @user-oo9jx8mn4n
    @user-oo9jx8mn4n 2 года назад

    መንሱር አብዱልቀኒ የካናል ፕላስ የበላይ ጠባቂ ነው።

  • @natnaelwondiye2598
    @natnaelwondiye2598 2 года назад +1

    ሠማያዊ በነጭ ያረገው b/c ዣንጥላው ሠማያዊ ላረገው የተጠጋ ስለሆነ ይመሥለኛል

  • @kidist8505
    @kidist8505 2 года назад

    ምነው ሳታየው የምታቀርበው መጀመሪያ ተዘጋጅ ቀጥሎ ስለ አንድ ሰው እረጅም ሰዓት የምትወስደው ስለሳዋ ምን አገባን

  • @Addis118
    @Addis118 2 года назад

    ሰማያዊ በነጭ ያረገው በርታ ብሮ

  • @Hana-ur5ss
    @Hana-ur5ss Год назад

    ታድያ ልጅቷትክክል ናት ሚስት እንዳለው አታቅም ስለዚህ ፍቅረኛየ ነሽ ካላትና ሚስት እንደለለው ነው የምታቀው ስለዚህ እስካላወቀች ድረስ ፍቅረኛው ናት እንጂ ውሽማ አይደለችም

  • @tigistmohammed7663
    @tigistmohammed7663 2 года назад +1

    u r very cool , keep it up!!!!!

  • @TEDDY-zv1iq
    @TEDDY-zv1iq 2 года назад +1

    አረረረ በናትህ ዳሉል ሠዉ በቀኑ እየሞተ አደለም ምንድነዉ ኣገራች ምናምን ኣንበል የተረገመች አገር ናት ሴት ለሴት ምናምን እንላለን

  • @mikd1985
    @mikd1985 2 года назад +1

    ሰላም ለhulachin. በሚገርም ሁኔታ ቀይ በነጭ የለበሰው ነው:: አስተያየቱ ያስታውቃል

  • @raziLaw
    @raziLaw 2 года назад

    ሰማያዊ በነጭ የለበሰው ነው። ከአካሄዳቸውና ሁኔታቸው አንፃር

  • @saudileague.
    @saudileague. 2 года назад +1

    ሰማያዊ በነጭ የለበሰዉ ነዉ

  • @KebronShferwu-fj1jx
    @KebronShferwu-fj1jx Год назад

    ልክ ናት

  • @g.m.c.5113
    @g.m.c.5113 2 года назад

    Good job bro I like it your channel keep going👏👏👏

  • @entertainment-qi6nh
    @entertainment-qi6nh 2 года назад

    Darsema Ke Shashemene
    ነጭ በሰማያዊ ሙሽሪቷ የያዘው ሚዜ ነው፡
    የኛ የORo ባህል እንዲ ነው።
    ደሞ ፩ ሺ ብሯን ለዘይት እፈልገዋለው ኑትዬ ባላሸንፍ እንኳን አበድረኝ።

  • @KebronShferwu-fj1jx
    @KebronShferwu-fj1jx Год назад

    ምን ሳታውቅ ነው የሰ ራችው ብአላምንም

  • @asrattaye6160
    @asrattaye6160 2 года назад

    ሰማያዊ ያረገው

  • @melatmelat1386
    @melatmelat1386 2 года назад

    አልልልልልልለን አለን የምትለዉ ይመቸኛል 👍

  • @appapp918
    @appapp918 Год назад

    ሰወደእ እኮ የመቹኛል ዲቪዮቹህ!!❤

  • @azmeruaynalem8750
    @azmeruaynalem8750 2 года назад

    እንኳን ደህና መጣህ

  • @tawbechgebrhywat7947
    @tawbechgebrhywat7947 2 года назад

    ባሉ ነጭ በሰማያዊ የለበሰዉ ነዉ መክንያቱም ሴት የምትሆነዉ በግራ ስለሆነ

  • @sofyaali6747
    @sofyaali6747 2 года назад

    ትክክል ነች ሚስት እዳለዉ እስካላወቀችዉ ድረስ ፍቅረኛ እጅ ዉሽማ አትባሉም

  • @user-uv9pi4tn3f
    @user-uv9pi4tn3f 2 года назад

    ቃና. ቃና ይላል ሰው ሁሉ እኔ. ስሙን ብቻ ነው የማውቅ

  • @godisgood8892
    @godisgood8892 2 года назад +1

    ሰማያዊ በነጭ የለበሰው ነው ሙሽራው።ይመችህ ወንድሜ።

  • @seblewongel7642
    @seblewongel7642 2 года назад +1

    ዘፈን ሀጥያት ነው ይባስ ብሎ ለኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ድሞ ዝሙትን ይጋበዛል ከዘፈኑ ይልቅ ስለ እሷ አለባብሰ እና የሰውነት ቅርፅ ነው የምታወራው ያየም የተመኘም ያው አመነዘረ ነው ነገሩ እና የምናሳየውን ነገር እያስተዋልን እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ይጠብቅልን

  • @helenkidane5056
    @helenkidane5056 2 года назад

    I love everything you Bring in the table💕

  • @sholahaile3769
    @sholahaile3769 2 года назад +2

    አንተ ይቱዩበር ወጣት አይደለህም ምናለ ለትውልድ የሚጠቅም ነገር ብትሰራ በጣሊያን ግዜ የቀረ ነገር ከምትሰራ አይምሮህን ክሬት አድርገህ አሰራው የማን አሽከር ከምትሆን

  • @amanteferi867
    @amanteferi867 2 года назад

    Papa I appreciate you bro andega keep it up

  • @muketube
    @muketube 2 года назад

    ሰመያዊ በነጭ ያደረገው
    በርታልኝ ወዳጄ

  • @mariates7798
    @mariates7798 2 года назад

    መልሱ ሰማያዊ በነጭ ያደረገው ነው

  • @user-cn4um1bv4b
    @user-cn4um1bv4b 2 года назад

    ሚስትና ዉሽማ ተገናይተዉ ማዉራታቸዉ ይገርማል እኔ ብሆን አገቷን ነበር የምቀላት ሚስትና ዉሽማ ከገናይተዉ ከተወያዩ ወያኔ እና ብልፅግና ችግራቸዉን በወበር ዙራ ተወያይተዉ መፍታት አለባቸዉ😂

  • @danielshewa8364
    @danielshewa8364 2 года назад

    ሰማያዊ በነጭ ያደረገው

  • @edomeberhanu3567
    @edomeberhanu3567 2 года назад

    ሰማያዊ የለበሰው♥

  • @abgospelmusic7748
    @abgospelmusic7748 2 года назад

    KEHALA YALEWU YAKEFAT

  • @issa2952
    @issa2952 2 года назад

    I tell you bro 🎉🎉🎉🎉 200k congratulations ma nigga

  • @sefrawfeyissa2442
    @sefrawfeyissa2442 Год назад

    ስልክ አግድም አደጎች ተጠንቀቁ በላቸው እንጂ

  • @finfinneemultimedia
    @finfinneemultimedia 2 года назад

    the bride is the short one (red shirt)

  • @Seyalala33
    @Seyalala33 2 года назад

    ሰማያዊ በ ኘጭ ያደረገው

  • @richelgera3765
    @richelgera3765 2 года назад

    Both of them

  • @kaluka9922
    @kaluka9922 2 года назад +1

    ሰማያዊ በነጭ የለበሰው ነው

  • @mintesinotman9905
    @mintesinotman9905 2 года назад

    ሰማያዊ በነጭ ያረገው ይመስለኛል

  • @kaleabmekonnen7893
    @kaleabmekonnen7893 2 года назад +1

    ሰማያዊ በነጭ የለበሰዉ

  • @user-xg5sm6he8v
    @user-xg5sm6he8v 2 года назад

    ሁለቱም አይደሉም👨‍👨‍👧 መልሱን አብረን እናያለን

  • @somyasomya9263
    @somyasomya9263 2 года назад

    ስወድህ እኮ

  • @yeshimgersa2638
    @yeshimgersa2638 2 года назад

    መነፅር ያደረገው

  • @sunshinesunshine2441
    @sunshinesunshine2441 2 года назад +1

    ቀይ በነጭ የለበሰው ነው ሙሽራው።ሰላምህ ይብዛ

  • @solomonaraia1770
    @solomonaraia1770 2 года назад

    Both are

  • @meazalegesse2534
    @meazalegesse2534 2 года назад

    The one on the Blue and white.

  • @senaittesfamichael3635
    @senaittesfamichael3635 2 года назад

    የዝችን ልጅ ፕራንክ ምንም እይገባኝም በጣም ትቀልዳለች በበሽታ መች ወደው ታመሙ ምኞት እይከለከልም እሷ ለማሳቅ ብላ ነገን ምን ትሖን ለምንስ እስፋውን ታስደነግጣለች የእውነት መስሎት በጣም ነበር ያዘነው እንዲሕ እይነት ቀልድ ቁም ነገር የሚስራበት ላይ እስፈላጊ እይደለም ስራቸውን ዝቅ ያደርግባቸዋል የኢቢኤስ ስራቸው በጣም የሚደነቅ ለስው ደራሽ ለስው የሚያዝኑ ይሕ አይነቱ አልባሌ ቀልድ እዚሕ ቦታ ውስጥ እስፈላጊ እይደለም ኢቢኤስ ድጋሚ እንዲሕ እንዳያደርጉ በምን ልንገራቸው ስልካቸው ካላችሑ ብትስጡኝ

  • @samitibebu7587
    @samitibebu7587 2 года назад

    ነጭ በሰማያዊ የለበሰው

  • @nalah4990
    @nalah4990 2 года назад

    ስለዘፈኑ 🙏🏼

  • @shamblefentawe3690
    @shamblefentawe3690 2 года назад

    ወንዶች ሁለት ሴት ማግባት አለብን ወንድ የለም በጦርነት አለቁ ምን ያድርግ ብለህ ነው

    • @Ewoyn_Tewod_84
      @Ewoyn_Tewod_84 2 года назад

      ማን በተዋደቀበት ማን ይፍታታል?
      🙄🤪😉
      እርስዎ ግን አያፍሩም የሻምበልነት ማእረጉን ለሚስት ማጫነት ነው የተሸከሙት?
      🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️

  • @teagesmamo1475
    @teagesmamo1475 2 года назад

    yemeslegnal wushkr yhonal

  • @abeltuber4004
    @abeltuber4004 2 года назад

    ነጭ በሰማያዊ የለበሰው በስተ ቀኝ ያለው

  • @SaraEthiopiadiy
    @SaraEthiopiadiy 2 года назад

    ምርጡ ሰወድህ

  • @mazgabguutaa6699
    @mazgabguutaa6699 2 года назад +1

    ሰማያዊ በነጭ የለበሰው ነው ባልየው 😂😂

  • @ayenalemgatacew6414
    @ayenalemgatacew6414 Год назад

    ሰማውዬ የለበሰው

  • @Haimamama123
    @Haimamama123 2 года назад

    ሰማያዊ በነጭ ነዋ ቬሩኒካን ማድነቅህ ገርሞኛል እምታሳየው እኮ ስነምግባር ብሎ ነገር የለውም

  • @sefrawfeyissa2442
    @sefrawfeyissa2442 Год назад

    እንደምን ብያቸዋለው

  • @tebletsfantahun6936
    @tebletsfantahun6936 2 года назад

    ቀይ በጥቁር የለበሰው ነው ባል ያኛው ሰማያዊ የለበሰው ጋርድ ነው