እኔን የምታነቃቃኝ እናቴ ነች ……

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 янв 2025

Комментарии • 136

  • @adamkebede9624
    @adamkebede9624 Месяц назад +3

    በጣም ነው የሚገርመው እራስህ እሼን ነው የምትመስለው:: እሼ ምርጥ ሰው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ:: አንተም በጣም ትችላለህ:: የእሼ ታናሽ ወንድም::

  • @wuhash2684
    @wuhash2684 4 месяца назад +40

    አማን ሰው ትመቸኛለህ እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ መድረስህ ሁሌ ደስ ይለኛል ሚገርመው ግልፅነትህ ማመስገንህ ትልቅ ፀጋ እስከመጨረሻ አይንሳህ እግዚአብሔር🙏👌💯

  • @ShewaYeweba
    @ShewaYeweba 4 месяца назад +7

    አማንየ በጣም ነው የማደንቅህ በጣም ነው የምወድህ ለለናትህ ያለህ ክብር ደስ ይላል

  • @selam.selam.selam.
    @selam.selam.selam. 4 месяца назад +10

    አማን ትክክል ነው አነቃቂ የሚናገሩ ሰዎች ሁሉ መጨረሻቸው ገንዘብና ቁሳዊ ነገር ላይ ያተኩራል በትክክል አውነት ነው ብዙ ነገሮችን አሳልፎ ሃብታም ካልሆነ ግን ህይወቱ የሚያስተምር አይመስለንም ፍፄ አስብበት

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 4 месяца назад +13

    አማን ❤❤❤❤ተባረክልኝ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ እራስን መሆን ጎበዝ❤❤

  • @sarahwelcome2560
    @sarahwelcome2560 4 месяца назад +6

    አማን ሓወይ ወሬህ ኣይጠገብም በርታ ፍጺየ የኔ ቱሑት በጣም ኣደማጭ ነህ እናመሰግናለን

  • @Kuku_sha41
    @Kuku_sha41 4 месяца назад +10

    አማንየ እናትህን አይቻቸዋለሁ ደስ የሚሉ እድሜ ይስጣቸው ❤

  • @GetchoTeka
    @GetchoTeka 4 месяца назад +9

    እኔና አንድ የምወደው ጓደኛየ ጋር: አማን መጀመርያ ድርማህን ካየን በሁዋላ እንደ ቀልድ 'አብቦ' እየተባባልን መጠራራት ከጀመርን በሁዋላ: እስከ ዛሬ ድረስ የምንጠራራው እንደዛ ነው:: በሚገርም ሁኔታ ለምዶብን ካንተ እንደወሰድነው ሁላ ረስቸ: እዚ ላይ ስታነሳው አስደነቀኝ::
    ቃለመጠይቁ በጣም አሪፍ ነበር: በራስ መተማመንህና ለጥያቄዎቹ የምትሰጠው በሳል መልሶች ህይወት ብዙ እንዳስተማረችህና የሰጠችህን/የምትሰጥህን የቤት ስራ በአግባቡ እየተወጣህ እንደሆነ ያሳያል:: በርታ ወንድማችን አማን!!

  • @akliloualam9452
    @akliloualam9452 3 месяца назад +3

    በጣም ትክክል የህነ አመለካከት ነው የአማን እውቀት ይመችህ

  • @አመለወርቅጥላሁን
    @አመለወርቅጥላሁን 28 дней назад

    በትክክል እግዚአብሔር ታላቅ ነው ሁሌም ለእኛ ለልጆቹ በሁሉም አጋጣሚ የሚጠብቀን አባት የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማሪያም ልጅ ስሙ ለዘላለም ይመስገን
    በጣም ጀግና ወጣት ችግር ወደ ከፉታ ይመራል

  • @rising1786
    @rising1786 Месяц назад +1

    1. Aman you are very genuine and authentic. ቀጥልበት የእናትህ product ነህ: በጣም: ያስታውቃል : የሳቸው አሻራ: ፈሪሃ እግዚአብሔር አለህ ደስ ትላለህ:: 2. የእሸቱን ሳይሆን የራስህን ቀለም ይዘህ ጠብቅ: stay original. ያንተ ቀለም fresh ነው please don’t copy Eshetu. ኦዲየንስ አዲስ ነገር ይፈልጋል::የራስህን ኮትኩተህ አዳብር 3. በተጨማሪ ሳታሽቃብጥ ስላየኸው ነገር መመስከርህ አደንቅሃለሁ:: እሸቱ በቀልዶቹ አንድን ብሄር አስቀይሞ ቀርቷል:: 4. ስለ motivational speakers እና ስልጠና የስኬት ሚዛን ቁስ መሆኑ የተናገርከው በጣም ትክክል ነው:: very profound!! Thank you!

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 4 месяца назад +4

    አማንዬ ተባረክ እናትህን ስለምትወድ 👍👍👍

  • @saronaddis9068
    @saronaddis9068 4 месяца назад +5

    አማን ምንም ቢያወሯ አዳምጠዋል ❤❤❤

  • @takelederesa
    @takelederesa 4 месяца назад +4

    የሚገርም ታሪክ ነው እያዝናና እያሰቀ የሚስተምር ነው ❤❤❤

  • @SamrawitGirma1
    @SamrawitGirma1 4 месяца назад +4

    በጣም ግልፅ ሰለሆንክ ቀልድህ ደስይላል እንካንም ለጎበዟ እናትህ ሲል ኑሮህን ለወጠው : የ ኢትዮጲያ እናቶች ጀግናዎች ናቸው ለልጆቻቸውሲል :በርታ

  • @tube-hl6er
    @tube-hl6er 4 месяца назад +5

    ዋዉ ወሳኝ ሰዉ ነዉ ያቀረብክልን ፊፄ አማን ሰዉ የሳቄ ምንጭ❤

  • @GeniTube-e4s
    @GeniTube-e4s 4 месяца назад +7

    አማን እናትህን አቅርብልን በእናትህ❤❤

  • @biraraendalew
    @biraraendalew 4 месяца назад +2

    ዶ/ር ሽበሽ ይለያል አስረስየ እና ሽቤ ሸንኮሬ ውይ ሞቸ ነበር የምወደው
    ❤❤❤❤❤
    ፍጼ ምርጥ ሰው በርታልን እንቁ ሰው ነህ!!!

  • @aswmekonen3859
    @aswmekonen3859 Месяц назад

    አግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስህ ስወድህ በተለይ የመጣበትን ማንነቱን የማይረሳ ሰው ውስጤ ነው

  • @EmuyeBekele-x5l
    @EmuyeBekele-x5l 13 дней назад

    በጣም መልካም ነህ እምነትህ እግዚአብሔርን መፍራትህ ደስ ይላል አደራ ጠብቀው ከዚህ በላይ ልትደርስ ትችላለህ እንዳትቀየር

  • @julianamalika5282
    @julianamalika5282 4 месяца назад +4

    የቲቪዉ እኔም እንደዚህ ነበር እናቴ የምታደርገኝ😃 የኔዉድ እናት ኑሪልኝ❤

  • @WeldeAergawu
    @WeldeAergawu 2 месяца назад +3

    የኔ ካገዝካቸው በላይ አሁን ያንተን ደስታ በማየታቸው እጅግ ደስተኛ እንደሚሖኑ እርግጠኛ ነኝ

  • @MogesAbuye-n3u
    @MogesAbuye-n3u 4 месяца назад +6

    አማኒ በጣም ጠንካራ ሰው ነህ

  • @EldanaSeilu
    @EldanaSeilu 3 месяца назад +2

    ከተዋቂ ሰዎች ስለ ፈጣሪ ሲመሰከር የሚሰማኝ ደስታ አጠይቁኝ አማን አክባሪህ ነኝ

  • @kididahlak2994
    @kididahlak2994 4 месяца назад +5

    አማንዬ. ትክክል. ብለሀል. ሞቲቬት. አረ ግን. እያሉ. ብር ብር. ብር. ሌላውን ተስፋ. ይስቆርጣል. ከፈጣሪ. ያርቃል

  • @asnakew243
    @asnakew243 4 месяца назад +11

    አፌን ከፍቸ የሰማሁት ጥሩ ነገር ይህ ነው
    አማን ምርጥ ሰው ህይወትህን እንድንማርበት ብለህ ሁሉን ሰለነገርከኝ አመሰግናለሁ

  • @ruthymeglas
    @ruthymeglas 4 месяца назад +3

    እውይይይ ጨዋታህ ሲጣፍጥ፣ ባንተ ምክንያት ፍፁምን subscribe አድርጌኣለሁ💜💜💜

  • @NaomiAbebe-h9j
    @NaomiAbebe-h9j Месяц назад

    የኔ ጌታ አመን መኪና መሰረታዊ አደለም የቅንጡ ናት መጀመርያ መሠረታዊ ቤት ነውና መኖርያ መጀመርያ ብር ከያዝክ እግዝአብሄር ያግዝህ

  • @Lishaney3
    @Lishaney3 4 месяца назад +5

    ስለእናቱ ሲያወራ ስወደው

  • @yilfashew1621
    @yilfashew1621 2 месяца назад +1

    ክብር ለእናቶች❤❤❤

  • @s0lomon150
    @s0lomon150 4 месяца назад +1

    አማንዬ ቱባው ባላገር ይመችህ🙏🙏🙏❤❤❤ respect

  • @TheBex2007
    @TheBex2007 4 месяца назад

    Wow wow Aman, very good points on the so-called motivational speakers. Great respect Aman 🎉🎉🎉🎉

  • @marakinegash8775
    @marakinegash8775 4 месяца назад

    ጀግና ኮሜድያን 👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼

  • @eshetetareke4862
    @eshetetareke4862 Месяц назад

    የኔ ጀግና እረባክህ ሰላ በያይነቱ አውራልን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @الو-ث2ج
    @الو-ث2ج 4 месяца назад +1

    ፍፄ❤

  • @shimelashtadele
    @shimelashtadele 4 месяца назад +2

    አማን በጣም ነው ሚመችኝ እና እሱን አይቸ ማለፍ አልችልም ለዛ ነው ወደ ፍጼ ቱብ ጎራ ያልኩት

  • @ASKALESMELALEM-hl4tk
    @ASKALESMELALEM-hl4tk 4 месяца назад

    አዝናኘ አስተማሪም ነው ተባረኩ ❤

  • @WuduAlemu-z8d
    @WuduAlemu-z8d 4 месяца назад +7

    ክፍል 2 ብለችሁ ብትቀጥሉ
    ደስ ይለኛል?

  • @MixedTechTips
    @MixedTechTips 4 месяца назад +1

    Thank you! Very good discussion.

  • @Ambassel
    @Ambassel 4 месяца назад

    ትክክል ስኬት ማለት ሃጢያት አለ መስራት ነው ክፉነትን ንፉግነትን ምቀኝነትን ቅናትን ስርቆትን አለማድረግ ነው ገንዘብ ሰይጣንም ይሰጣል::

  • @DanielGenetuTasew
    @DanielGenetuTasew 4 месяца назад

    Aman sew.... betam asteway ena azinagn sew.... enameseginalen!!!

  • @arbamnich
    @arbamnich 4 месяца назад +1

    ዋዉ አማን የልበን ነዉ የተናገርኩዉ።ብዙ ጊዜ ስኩትን በገዘብ ጋር ነዉ የማገናኙት።ይገርምሃል ለሁለት አነቃቂ ዩ ቲዩቡሮት ሰለ እንድ ስከታማ የሆነ ሰዉ ጠቅሼ ይህን ሰዉ ባቀርቡት ተሞክረዉ ትምህርት እንደምሆን በስልክም ጭምር አነጋግሬ ነበር እንዳልከዉ ለነሱ የስከት ሚዛኑ ባለ ብዙ ድርጅትና ፎቅ ሆነ ነዉ ያገኘሁት።እሁን ሳስበዉ ጥንቆላ በመዲያ እንደሆነ ነገር ነዉ።

  • @mawzking5342
    @mawzking5342 4 месяца назад +1

    እግዚያብሄር ሁለታችሁንም ይባርክ

  • @solomonmekete9469
    @solomonmekete9469 4 месяца назад +1

    አማን ጥሩ ነው በርታ

  • @rayajoni8025
    @rayajoni8025 29 дней назад

    በያይነቱ አለ ❤❤❤❤❤❤

  • @MemNon-h6p
    @MemNon-h6p 4 месяца назад +2

    ❤❤Emm wàw silmotivation yestew astyayet❤❤❤

  • @BinaHaylu
    @BinaHaylu 4 месяца назад

    Ay aman besak gedelkegh betam des tleghaleh ayzih berta❤❤❤❤❤❤

  • @Sosina-wv6nq
    @Sosina-wv6nq 2 месяца назад

    አማንኮ ስታወራ እደር አትሰለቻም እሸቱ ምርጥ ሰው

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit 4 месяца назад

    የኔ ውድ ወንድም አማንየ ስወድህ የኔ ጨዋ❤❤❤❤

  • @Tzetatzeta
    @Tzetatzeta 2 месяца назад

    አማንዬ ዋው የኔ ሰው አክባሪ 🙏❤🙏

  • @aklilbrrr5498
    @aklilbrrr5498 Месяц назад

    Aman as your name you are aman. I really appreciate you give glory to God the one who helped you. And your mother.

  • @neba1034
    @neba1034 4 месяца назад +2

    የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @mulualemmuler
    @mulualemmuler 4 месяца назад

    ምን አይነት ምርጥ ሰው ነዉ

  • @tsehayhussein6333
    @tsehayhussein6333 4 месяца назад

    በጣም ጎበዝ ልጅ አላህ ያግዝህ

  • @hagereethiopia1735
    @hagereethiopia1735 4 месяца назад +1

    አሪፍ፡ጨዋታ፡ነበረ።በርቱ

  • @amenayelign4808
    @amenayelign4808 4 месяца назад +1

    አማን አፋ ማር ነው❤❤❤❤

  • @watermelonyuh3810
    @watermelonyuh3810 2 месяца назад

    Le Enatik edme tena yistilik ❤❤❤❤erasikin nek

  • @Akielsa
    @Akielsa 4 месяца назад +2

    ጨዋታ አዋቂ ነው 😂 ከፍ በል አሁንም😊

  • @meccam2106
    @meccam2106 2 месяца назад

    አማ የኔ አዚናኚ እኮን ቀረብክልን❤❤❤

  • @B34456
    @B34456 4 месяца назад +1

    “እንዴት ነው የጠገብከው ወዳጄ” is in my mind

  • @MyEthiopiaOneLove
    @MyEthiopiaOneLove 4 месяца назад +1

    Amane❤ fitse ❤

  • @BezayacopBezabeza
    @BezayacopBezabeza 4 месяца назад

    Amaneyeee eko yelyalieee sewedheee❤❤❤

  • @christianmikyas8366
    @christianmikyas8366 2 месяца назад

    ጎበዝ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SarkiSarkinunush
    @SarkiSarkinunush 4 месяца назад +1

    ዋው ምርጥ ጨዋታ😂😂❤

  • @gherutecle1784
    @gherutecle1784 4 месяца назад

    Shalom Aleichem Comedy Aman. I love your attitude specially about your perspective in money. You are a unique person, be strong. Fear of God makes you prosper. BLESSINGS

  • @siyasiyoum9515
    @siyasiyoum9515 Месяц назад

    ሰላም ፍፄ ፕሮግራምህ አሪፍ ነው Please ማሩ ባላገሩን አቅርብልን

  • @Werert-g1t
    @Werert-g1t 2 месяца назад

    አማሰው ምርጥ ተወዳጅ

  • @Berrygech-gm5qq
    @Berrygech-gm5qq 4 месяца назад

    Aman sew temechegnalehe

  • @SamualeNegashe
    @SamualeNegashe 4 месяца назад +1

    ጀግና አማን

  • @AszZsa-tc2su
    @AszZsa-tc2su 4 месяца назад

    አማን ምርጥ ሰው

  • @melesegebeyehu3486
    @melesegebeyehu3486 2 месяца назад

    አ ማ ኒ አያልቅብህ እዴት እደሳ ኸኝ❤❤❤

  • @abrhambirru7387
    @abrhambirru7387 4 месяца назад

    Best interview ever

  • @alemdagim699
    @alemdagim699 4 месяца назад +2

    አመሰግናለው ስወዳቹ❤❤❤

  • @MemNon-h6p
    @MemNon-h6p 4 месяца назад +14

    Yih lij siwdew betly beyayntu al😂😂❤❤❤

    • @yaekob
      @yaekob 2 месяца назад +1

      የአማን እናት ትቅረብ የምትሉ 👍👍👍

  • @bezahordofa
    @bezahordofa 4 месяца назад +1

    BETAM NEW AMANIN YMIWDEW KELIBE YASIKEGNAL BERTA BLILIN LEZIH NERO ESU BAYINOR

  • @hanankbrom-f2o
    @hanankbrom-f2o 4 месяца назад +1

    የቴሌቪዥንዋ ፓርት እኛም ቤት ነበር😂

  • @tafesewerqabaineh5938
    @tafesewerqabaineh5938 4 месяца назад +1

    ጥሩ ነው

  • @FasiekaAlebachewu
    @FasiekaAlebachewu Месяц назад

    Ayi amaneye😂😂😂😂😂😂😂

  • @layla-pt9vs
    @layla-pt9vs 2 месяца назад

    አማንዬ ጀግናነህ ዬሣቄምንጭ

  • @yasinahmed7271
    @yasinahmed7271 4 месяца назад +1

    አንድ ሰው ነገሮችን ማገናዘብ ከቻለ ፈጣሪ አእምሮ የሰጠን እንድናስብበት ነዉ :: ኮሜዲያን አማን ቢሰጠኝ እኔ የማምንበትን ትልቅ ሀሳብ አነሳ አመሰግናለሁ ስኬት ገንዘብ መከመር አይደለም መጀመሪያ ፈጣሪን መፍራት ለምትሰራቸው ስራዎች ታማኝ መሆን የሰው ልጅ በህይወት የመቆየት ስልጣኑ በሱ እጅ አይደለም አቦ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ቸር ተመኘሁላችሁ" ኮሜዲያን እሸቱ መለሰ "ፍጹም አስፋው " ቅን ልቦች አንድን ሰው እጆቹን ዘርግቶ መጎተት መስመር ማሳየት ዳይመንድ ከመስጠት ይበልጣል

  • @MilliMilli-f6m
    @MilliMilli-f6m Месяц назад

    አማንዬ ስለምወድህ subscribe አረኩት ፍፄን

  • @werzdfc2991
    @werzdfc2991 4 месяца назад

    አማን ነዉ ❤❤ ፍፄ

  • @anuwarkader
    @anuwarkader 4 месяца назад

    😂😂😂😂😂😂አማን😍😍😍😍😍

  • @ebrahimarega
    @ebrahimarega 4 месяца назад

    Aman the great , this story was also so money Ethiopian. but we can't tell the truth.
    you are different person.

  • @RahelHagos-k2l
    @RahelHagos-k2l Месяц назад

    አማን እንበስ🙏

  • @Yemariyam2121-N
    @Yemariyam2121-N 4 месяца назад +1

    🤣🤣🤣🤣 አይ አማን በጣም ታስቀኛለህ ጐበዝ ነህ ትችላለህ በጣም

  • @tsigeredaabebe4089
    @tsigeredaabebe4089 4 месяца назад +1

    ❤❤❤

  • @omlive3122
    @omlive3122 2 месяца назад

    የዜልጅ ወሬ አይጠገብምእኮ 😂😂😂😂😂😂

  • @helengtsadike8008
    @helengtsadike8008 4 месяца назад +1

    AMANYE betam enwedihalen enadenkihalen bertalin💪👏👏👏🥰🥰🥰

  • @MeronTesfaye-uf5ud
    @MeronTesfaye-uf5ud 4 месяца назад +1

    የሚቀጥለው ስልጠናችሁ መቼ ነው?
    ከቻላችሁ ስልክ አስቀምጡልን

  • @RujaHossein
    @RujaHossein Месяц назад

    ፍፅ መገኛህን እፈልጋለሁ 😭😭😭😭

  • @newfgy
    @newfgy 4 месяца назад

    አይአማን ❤❤❤😂😂😂

  • @MilliMilli-f6m
    @MilliMilli-f6m Месяц назад

    በርቱልን

  • @nanichernet7949
    @nanichernet7949 Месяц назад +1

    😊

  • @AdeaBarga
    @AdeaBarga 4 месяца назад +2

    Bartaa

  • @anuwarkader
    @anuwarkader 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FirehiwotAlamerew-mz5mg
    @FirehiwotAlamerew-mz5mg Месяц назад

    wow

  • @على-ث3ر8ه
    @على-ث3ر8ه 2 месяца назад

    😁😁💪💪👍👍❤❤👏👏

  • @AmeenaKonju-eg4xg
    @AmeenaKonju-eg4xg 4 месяца назад +1

    😂😂😂🤣🤣🥰👍

  • @telcotelco7650
    @telcotelco7650 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉