በሀሰት ታስረው ከአመታት በኋላ በነፃ ሲለቀቁ አሳዛኝ የፍርድ ቤት ክስተት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 июн 2022
  • This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
    For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
    ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
    ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
    FOLLOW ME:
    ✭ Instagram: / abelbirhanu
    ✭ Facebook page: / abelbirhanu21
    ✭ Telegram: t.me/abe11
    ✭ Tik Tok: / abelbirhanu
    ✭ Twitter: / abelbirhanu21
    ✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
    Abel Bihanu የወይኗ ልጅ
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 95

  • @user-lg1ik2ix1s
    @user-lg1ik2ix1s 2 года назад +5

    አቤተ አቤት እዴት ይጨንቃል የእስራኤል አምላክ ከደዚህ አይነት ከባድ ፍርድ የጠብቀን አቤሉ እናመሰግናለን

  • @user-jz6um2qq4n
    @user-jz6um2qq4n 2 года назад +10

    አቤላችን የዘመናችን ስኬታማ የኢትዮጵያ ወጣቶች ምሳሌ ነክ እግዚአብሔር ባህበት ይጠብቅህ ድንቅ ነገር ነው የዛሬው እግዚአብሔር ከእዚህ አይነት አጋጣሚ ይጠብቀን

  • @henokdior3943
    @henokdior3943 2 года назад +39

    ሁላችሁንም ከእንደዚህ አይነት አምላክ ይጠብቃችሁ 🇪🇹🙏

    • @samiraomal2034
      @samiraomal2034 2 года назад +3

      Yasazenal betam wedoch saudi mote ywtferdeachw ligoch endate hone? sew yalwengelu

  • @bertukanetr5776
    @bertukanetr5776 2 года назад +8

    እዴት የሚያሥተምር ታሪክ ነዉወላሂ ብዙ ያሥተምራል ከልቡ ሁኖ ላዳመጠዉ እናመሠግናለን የወይኗ ልጅ😍🙏

  • @fekeryene213
    @fekeryene213 2 года назад +8

    ወይኔ 😢😢😢በጣም ከባድ ነው እንኳን ይሄን ያህል አመት ይቅርና 1ቀንም ይከብዳል

  • @miteshitaye2263
    @miteshitaye2263 2 года назад +2

    አቤላ እንኩዋን ደና መጣህ
    ጌታ kendezih ፍርድ መዛባት ጉድ ይታደገን 🙏🙏😭

  • @alembelda8414
    @alembelda8414 2 года назад +15

    የ ኢትዮጵያ ሕግ ትንሽ እንኳን ከዚ ተማሩ የ ደፈረን , የገደለ , አሲድ የደፋ :የሞት ፍርድ ቢፈረድ : ጥሩ :ነው ብዬ :አምናለው እናተስ ምን ትላላችው?

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 2 года назад +2

    አቤልዬ በጣም አናመሰግናለን!! የሚገርም ታሪክ ነው ያሰማኸን!!!!

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed 2 года назад +2

    አቤል ብርሃኑ የወይኗ ልጅ እንኳን በሰላም መጣህ bro. ስለመረጃህም እናመሰግናለን

  • @Lovely27735
    @Lovely27735 2 года назад +5

    አቤቱ ጌታ ሆይ በጣም ያሳዝናል 31 ዓመት ቀላል አይደለም ካሳ የጠየቀው ገንዘብ እንደውም ሲያንስ ነው የስነልቦና ችግር አለ በህብረተሰቡ መገለል ቤተሰቦች ላይ ያለው አመለካከት ኧረ ስንቱ ከህሊና እስራትስ ተፈቷል?

  • @yeramartial8533
    @yeramartial8533 2 года назад

    amazing yegaremal gen abela gunefan sayezeke ayeqarem masalagne demetseke tekus tekusun aaaaa... anddd
    your the best keep going

  • @meronabebe6631
    @meronabebe6631 Год назад

    Betam yasazenal min ayent be Gemet yemeset wesana newe beza laye tekuroch nachewe betam yasazenal!!!

  • @sentayewmula1832
    @sentayewmula1832 Год назад

    አቤላ በጣም ያዛዝናል ያለጥፋት መቀጣት ግን እንዴት ይሄ ሁሉ ግዜ ፈጀ እውነት ለማውጣት

  • @susumebratu9074
    @susumebratu9074 2 года назад +1

    እኔ ብቻ ነኝ ያቤልን ቪዲዮ ምስጥ ብዬ እምሰማው 🥰
    ይህች ምድር ለእውነተኛ ሰው አቶንም 😥
    በርታ አቤሎ

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 2 года назад

    አቤላ አክባሪህ ነኝ ብራቮ በርታ !! ደስ የሚል ነገር ነው የምታቀርበው !!
    አንዲትም ሰኮንድ ባላደረከው ነገር መታሰር ከባድ ነው ከባድ ከ እስር ቤቱ ይልቅ የህሊና እስረኛ መሆን !!??? ኢንሰንት የተባለው ድርጅት እኛም አገር ቢኖር እንዴት የስንቶች ሃቅ በወጣ !!!

  • @mimishaadmasu5956
    @mimishaadmasu5956 2 года назад +1

    Am really happy been a doctor, and for not being loyer , omg siyasazenu 😭. Thanks Abella 🙏

  • @meklitmimi5660
    @meklitmimi5660 7 месяцев назад

    ከሀሰት ምስክር ፈጣሪ ይሰውረን በጣም ነው ልብ የሚሰብረው

  • @deljpyoutube7694
    @deljpyoutube7694 2 года назад

    Abelo sewde eko Yena geta demt daamo seyamir Yena sew ante selamatewash tikikilagn nagar hulem yemtakarbew kalelche tilayelhe bazelay astamri nager new yemtakarbew thank you Yena wed 🥰

  • @kebronbelay7994
    @kebronbelay7994 2 года назад

    Betam yasaznal

  • @mekdaskebede4912
    @mekdaskebede4912 2 года назад

    abelo hulen tasgermegnalh nurilgn bro

  • @tesfanshyoutube3814
    @tesfanshyoutube3814 2 года назад

    bexami yasaznli😭😭🙏🏻

  • @cherekatube530
    @cherekatube530 2 года назад

    Abela yemejemryaw temelkach negn welahi 🥰🥰🥰

  • @abitiaderajew7178
    @abitiaderajew7178 2 года назад +8

    ስአታት እንኳ ይከብዳሉ እንኳን አመታት ብዙነገራቸው ከባከነ በሆላ ነፃ ናችሁ ውጡ ማለት ለኔ ከባድ ነው😢

  • @user-tk9le3jk9p
    @user-tk9le3jk9p 2 года назад +4

    የ ወንጌል ስሪጭት መልካም ዜና ኢየሱስ ጌታ ነው

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 2 года назад

    አቤልየ የኔ ውዲ በርታ😍
    ነገሩ በጣም ያሳዝናል ስንት ጉዲ አለ እዚች አለም ላይ😥😥😥😥

  • @Xaayituufekeremariam
    @Xaayituufekeremariam 2 года назад +2

    ምርጥ ነው የዛሬው

  • @user-um9ie6dj4l
    @user-um9ie6dj4l 2 года назад

    Berta betam ewedhalew

  • @mediatube3914
    @mediatube3914 2 года назад

    ከዚህ ፈተና ጠብቀን አምላካችን

  • @Hameremedia21
    @Hameremedia21 2 года назад

    ያሰዚህናል በእውነት

  • @harrgyte5726
    @harrgyte5726 2 года назад

    ጀግናዉ

  • @maya-21792
    @maya-21792 2 года назад +1

    በጣም ያሳዝናል 😭😭

  • @konjokonjo3357
    @konjokonjo3357 2 года назад

    አቤቱ ወደፈተና አታግባን ጌታ ሆይ አሜን 💔ስንት ፈተና አለ!! ተመስገን ነውጂ…😔🙏

  • @user-zj1ik2gb4x
    @user-zj1ik2gb4x 2 года назад

    ሡበሀን አላሆ

  • @RUKIYATube485
    @RUKIYATube485 2 года назад +1

    🍃«አቅሙ ካለህ/አግባ.... »!🍃
    ✒️ወንድሜ ትዳር መሰተሪያህ የልብህ መርጊያ ነው።ስበብ አታብዛ ሸሪዓው ያስቀመጠልህ አቅም ካለህ አግባ።በሩ ክፍት ነው..ግን ትዳርንም ስትፈልግ ሸሪዓው ባስቀመጠልህ መንገድ ተጓዝ....
    ⚠️ካልሆነ ግን ነገ ያችን ዛሬ ያችን በውስጥ እጀነጀንክ እንዴ ነጋዴ በሬ እያቀያየርክ እህቶችህን ግራ አታጋባ 44።
    ✅ቁጥብ የሱና ወንድሞችህን በአንተ ስም እኩል አታስጨፍልቃቸው}🖊
    ↷ ⇣🌹⇣↷
    ➢🍃«አቅሙ ካለህ/አግባ.... »!🍃
    ✒️ወንድሜ ትዳር መሰተሪያህ የልብህ መርጊያ ነው።ስበብ አታብዛ ሸሪዓው ያስቀመጠልህ አቅም ካለህ አግባ።በሩ ክፍት ነው..ግን ትዳርንም ስትፈልግ ሸሪዓው ባስቀመጠልህ መንገድ ተጓዝ....
    ⚠️ካልሆነ ግን ነገ ያችን ዛሬ ያችን በውስጥ እጀነጀንክ እንዴ ነጋዴ በሬ እያቀያየርክ እህቶችህን ግራ አታጋባ 44።
    ✅ቁጥብ የሱና ወንድሞችህን በአንተ ስም እኩል አታስጨፍልቃቸው}🖊
    ↷ ⇣🌹⇣↷

  • @user-vf1jn7bi2z
    @user-vf1jn7bi2z 2 года назад

    Egna hager bcha ymeslegn neber
    Betam kebad new

  • @jxjdxjjxndjxnxn8414
    @jxjdxjjxndjxnxn8414 2 года назад

    Wlcome abeloo

  • @sintesinte7059
    @sintesinte7059 Год назад

    Enem alew goadegnoche letafut tifat 3 amat yeteserikut

  • @eyasumathewos3994
    @eyasumathewos3994 2 года назад

    😍😍😍😍✋

  • @almazalmaz1948
    @almazalmaz1948 2 года назад

    👍👍👍👍👍🙏🙏🙏

  • @tsigegebremichael3778
    @tsigegebremichael3778 2 года назад

    ያሳዝናል!!!! የሰው ልጅ ፈተናው ብዙ ነው ከዚህ ይሰውረን!!!

  • @nanaelassefa7751
    @nanaelassefa7751 2 года назад

    what is ur voice abela..goremesk my man

  • @martef6435
    @martef6435 2 года назад

    Ehes Ayital😌

  • @adonaydawit9824
    @adonaydawit9824 2 года назад +2

    በዚያን ግዜ ጥቁሮች በተለይ ከ ነጭ ሴቶች ጋር ግንኙነት ከፈጠሩ በዚህ መልኩ ደፈሩ በመባል ወደ እስር ቤት ይገቡ ነበር

  • @sraself7813
    @sraself7813 2 года назад

    💔💔💔🙏🙏

  • @nebihanebiha6689
    @nebihanebiha6689 2 года назад +1

    የሚገርመው አጠቃላይ ጥቁር ላይነው ይገርማል የዘር ጥላቻ ከነሱበላይ የአፈር ስልጣኔ 😢😢😢

  • @temenetmebratu8088
    @temenetmebratu8088 2 года назад

    😭😭😭😭

  • @zenbeabi3130
    @zenbeabi3130 2 года назад +1

    dest

  • @almazotterbein2525
    @almazotterbein2525 2 года назад

    Training

  • @Cr-mv7rc
    @Cr-mv7rc 2 года назад

    ይመችክ

  • @maremnuru5044
    @maremnuru5044 2 года назад

    still be amrican yetekuroch sikay ale

  • @qabee9194
    @qabee9194 2 года назад

    welcome abelo

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 2 года назад

    ካልከው ነገር ይሄ ልቤን ነካው
    **በአለማችን ላይ ዳኞች መረጃን እንጂ እውነታን ይዘው እንደማይፈርዱ*** ትክክለኛ አባባል
    እኛም አገር አፍ ያለው ገንዘብ ያለው ዘብጥያ አይወርድም !! ማስረጃ ይባላላ !!
    እውነተኛ ዳኛ ግን ለዚች አለም
    መዝሙረ ዳዊት
    7፥11
    እግዚአብሔር የእውነት ዳኛ ነው፥ ኃይለኛም ታጋሽም ነው፥ ሁልጊዜም አይቈጣም።

  • @moonamajaz1756
    @moonamajaz1756 2 года назад

    እውነት ተደብቃ አቀርም

  • @Milliliverpool97
    @Milliliverpool97 2 года назад

    Abel. Gufan. Hizo. New

  • @dawitworku510
    @dawitworku510 2 года назад

    Bro mirt nw!!!!!! Egzihabher yimarh gurorohn

  • @onelove-jh3ls
    @onelove-jh3ls 2 года назад +1

    በስልጣኔ ጫፍ ላይ ነን እያሉ እንደዚህ አይነት የዘረኝነት አረንቋ ላይ መገኘት ያሳፍራል
    እስኪ አስበው ከህይወቴ 40 አመት በአንዲት ክፍል ሳሳልፍ 😳😳

  • @chanyalewbedassa4397
    @chanyalewbedassa4397 2 года назад +1

    የሚገርመው ግን ከ31 ዓመት በላይ ከታሰረ በኃላ ሴትየዋ የተደፈረችበት አንሶላ ይህንን ያህል ዘመን እንዴት ሊቆይ ቻለ ነው።

  • @lidujesuse910
    @lidujesuse910 2 года назад

    እንኳን ደህና መጣህ አቤላ

  • @ethiofunnytiktokvideo1160
    @ethiofunnytiktokvideo1160 2 года назад

    Betam yikabidal 😢😥😥

  • @mikiyasbirhanu2130
    @mikiyasbirhanu2130 2 года назад

    በርታ ብሮ

  • @omosamatube
    @omosamatube 2 года назад

    🇪🇹🇸🇦ሰላም የሀገሬ ልጆች 🇺🇸ወደውጭ አውሮባ ሀገሮች እንልካለን እረከቦት ድሪአ ሻርብ ባጠቃላይ የሱቅ እቃወች ባጠቃላይ የልብስ አይነቶች የሚፈልግ የጀበናዋን ምልክት ጫን ብላችሁ ግቡ

  • @tarikcircus9655
    @tarikcircus9655 2 года назад +1

    Ya alha kendazi aynet qixat tebikan🤲🤲🤲

  • @bisratdnbar7040
    @bisratdnbar7040 2 года назад

    ምንሆነነው ድምፅ ተዘግቶል

  • @famsn8863
    @famsn8863 2 года назад

    ድሞፅ ዝቅተኛ ነው ድሞፅ ጨሞሮ

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 года назад +1

    እግዚኦ 😭😭😭😭😭😭😭😭
    መግለፅ ይከብዳል አመመኝ እኔስ 😢😢

  • @elenibiruk1963
    @elenibiruk1963 2 года назад +2

    ፈራጅ አታርገኝ ይባላል በጣም ይከብዳል አቤል ምነው ድምፅህ

  • @firaolalemu688
    @firaolalemu688 2 года назад

    ቆይ ግን አብዛኛዋቹ black men መሆናቸውን በተመለከተ video lekekelen

  • @user-bd4hl3qp2x
    @user-bd4hl3qp2x 2 года назад

    አይ በጣም ያሳዝናል

  • @Lovely27735
    @Lovely27735 2 года назад +1

    ጥቁርማ የትም አገር ግፍ ይሰራበታል ነጮች የተረገሙ ናቸው አስቡት ቡና መጠጣት ሲፈልጉ ጥቁር ቡና ያዛሉ ጋብቻ ሲፈፅሙ ጥቁር ሱፍ ይለብሳሉ መነፅር ጥቁር ነው ማንኛውም ቁሳቁሳቸው ጥቁር ታዲያ ያለ ጥቁር ብቻቸውን ምን ይሆናሉ ደስ የሚለኝ ነገር ግን መፀዳጃ ቤት የምንጠቀመው ሶፍት ነጭ መሆኑ 😂😂😂

  • @yabetesweet2249
    @yabetesweet2249 2 года назад

    በጣም ያሳዝናል እውነት በጣም ከባድ ናት ቷሎ አቷጣም አቤት ትግል አንዳድ ሰዎች ለፈተና የተፈጠሩ እስኪመስል ጌታ ሆይ ፅናቱን ስጠኝ

  • @bekasgirma3495
    @bekasgirma3495 2 года назад +1

    የምር ትመቸኛለ

  • @alekajifar6303
    @alekajifar6303 2 года назад

    ሰላም አቤል እውነትን ነው በተለይ በሀሰተኛ ምስክር ተፈርዶባቸው የለ ሀጢአታቸው በየእስር ቤቱ የሚማቅቁ ብዙ ወገኖቻችን አሉ እውነት ግን በጊዜው ይገለጣል የሚባክነው እድሜ ግን ያበሳጫል ያሳዝነናል ፈጣሪ ከእንግዲህ አይነቱ ጉድ ይጠብቀን 🤦‍♀️

  • @gedyonegeberatsadik6287
    @gedyonegeberatsadik6287 2 года назад +1

    አይ አልገባህም ማለት ነው ምን ያክል ለጥቁር ያላቸው ጥላቻ ማየትመመልከት ትችላለህ በተለይ አሜሪካ የሉ ጥቁሮች እንዴት አንደሚያሳዝኑ

  • @AKIA-X-MAN
    @AKIA-X-MAN 2 года назад +3

    አቤላ አድማጭ ተመልካችህ ነኝ ስለ ድመት ስራልን መቼም አንተ አማተውቀው ጉድ የለም በብዛት ፊልሞችና ዘፈኖች ላይ ስለማያቸው ነው

    • @user-jz6um2qq4n
      @user-jz6um2qq4n 2 года назад +1

      ድመት🤭😁🥰

    • @AKIA-X-MAN
      @AKIA-X-MAN 2 года назад

      @@user-jz6um2qq4n ምነው 😂

    • @Lovely27735
      @Lovely27735 2 года назад

      ብዙ ድመቶች የቱርክ ፊልሞች ላይ በሽ ናቸው። 😂😂😂

    • @user-jz6um2qq4n
      @user-jz6um2qq4n 2 года назад

      @@AKIA-X-MAN ስለ ድመት ስጠይቂ ገርሞኝ ነዋ😁

    • @AKIA-X-MAN
      @AKIA-X-MAN 2 года назад

      @@user-jz6um2qq4n 😂አንቺ ውርዬን የምታውቃት አይጥ ስትበላ ነው አይደል ስንት ታሪክ አላት መሰለሽ።
      ጥያቄዬን ተቀብሎ ከሰራልን በደንብ ትገረሚያለሽ

  • @dr.tesfina
    @dr.tesfina 2 года назад

    አቤል የዚህን ቪዲዮ ተቅራኒ (ወንጀለኛ ሆኖ በነፃ የተለቀቀ የለም ወይ) እባክህ ስራልን

  • @hannamekonnen4050
    @hannamekonnen4050 2 года назад

    Able help me Sweatcoin 1.000 honolgnal edat newu yemikefelgn edat lawutawu yemtaku kalachehu bewuset aseredugn seleteyakewu sorry

  • @asefudebalke3755
    @asefudebalke3755 Год назад

    አንተ ግን እነዴት ነው የአኢትዪዺያን ህዝብ የምትጫወትበት። የድሮ መፅሀፍ ታሪክ እያነበብክልን ዩቱብን ዝረፈው ጉበዝ

  • @Ethio-top
    @Ethio-top 2 года назад +1

    ኢትዮጵያ ወስጥ ነወ

  • @BashiruDaudi
    @BashiruDaudi 3 месяца назад

    Ethiopia.weste.sente.ale..ene.balsarahut.wonjal.amate.tasere.mestenem.kamakalkeya.kambe.abrawebigne..bamacharesha.wotaderawe.ferd.bete.karebe.yhasat.mesekir.selahona.tzbarareka.enam.ene.natsa.wotahu

  • @Abel_Birhanu
    @Abel_Birhanu 2 года назад +1

    The first comment

  • @Abel_Birhanu
    @Abel_Birhanu 2 года назад +3

    አቤላ ድምፅክ ምን ሆኖ ነው