20 30 is the best program that discusses the best issue! it is world`s teenage mental, social and moral issue and i am so glad to see a teenager who has improved himself! i support by sharing this video to my friends. above all i appreciate this program and keep it up!
RESPECT for your courage on getting in to media and telling that you have addiction on this types of hard topic, i am so inspired by you. i know me and other young people have traumas about pornography and your interview made me inspired to work on those past traumas to heal so that it wont trigger the addiction in the future. Thank you!!!!!
U broke down all the things that someone who is hooked on pornography, finally you kicked this bad habit, proud of u, we all young gotta learn a lesson from this confident dude
ይህን ነገር ለማቆም ፈጣሪን መጠጋት ነው እኔም ነበርኩበት ለ1_2አመት አደለም 7አመት ግን የጠቀመኝ በሽታ አቅም ማጣት የበታችነት ስሜት በራስ አለመተማመን በጣም ብዙ ፈጣሪን መጠጊያ አድርጉ የማረገው ነገር ፈጣሪን ያስደስታላ የፈጠረኝስ በድርጊቴ ይደሰታ ብላችሁ እራሳችሁን ጠይቁ ምን ያህል እግዛብሄርን እንዳሳዘነው ሲገባን እስካሁን ይህን እያረግን ዝም ካለን እድል አለን ከገባንበት ሴጣናዊ ስራ እንድንወጣ አረፈደም እነሞከርክ ውደቅ እንጂ ውስጡ ቆይታችሁ እግዛብሄርን አናሳዝነው ሁላችንንም እዚውስጥ ያለነውን እግዛብሄር ይርዳን🙏🙏🙏
Ayzon
በጣም ይገርማል እግዚአብሔር ይመስገን
እኔ እርሴ በንዳዚህ ሱሲ ለ 23 አመት በሙሉ በዚህ እርኩሳት ነበር ህወቴ ከዚህ አይነት ሱሲ ለመውጠት በጣም ተቻግሬ እራሴን ለመጥፈት ወሲኜ ነበርኩ አንድ ቀን ግን እግዚአብሔር ልረጃኝ ፈልጎ መንፊሳዊ ቻናል አየሁኝ ሰው ቤት ለእንግዳኝነት ሄጄ ከዛን ቡኋላ በቃጥታ እዛ ቻርች ሄርኩኝ ከዛ አጋንንቱ ጮሆ ወጣ ከዛ ነፃ ወጣዉ እከሁን 3 አመት ሆኖኛል እግዚአብሔር ይመስገን እስከ አሁን ነፃ ኔኝ ።።ለዚህም ለመቆም መንፈስ ቅዱስ ይረዳል ማንም ሰው ለመቆም መወሰን በቅ ነው እናም የእግዚአብሔርን ቃል መንበብ ካተቻለ በአንድ ቀን መቆም ይቻላል
እግዚአብሔር ይመሰን እንኳን ጌታ ርዳክ
እግዚአብሄር ድንቅ እድል ሰጥቶሃል። ዛሬም በዚህ የታሰሩትን ማሰብም መፀለይም አለብን።
Enkwan geta reda wendime iyesus yifewusal meseleyi indatresa hulem
የት ቸርች ነበር የሄድከው
you Are a Hero Jegna
በጣም ምርጥ ጋዜጠኛ. ትውልዱ እያለቀ ያለበትን ጉዳይ ስላቀረብክ እናመሰግናለን.. ጥያቄዎችህም በሳል ናቸው 👍👍👍
@@onlyforjenah5972በሂደት ነው በአንዴ አይወጣ
Still eyaleje nw the only savior is jesus
እንኳን እግዚአብሄር ረዳህ። ህይወትህ ለብዙዎች ትምህርት ይሆናል
❤❤❤
it might have taken him so much courage to talk about it like this considering the pressure of the habeshan society, Thank you for sharing.
20 30ን አይቼዉ አላዉቅም ዶክተር ስዩምን ስላየኋቸዉ ነዉ ያየሁት ግን እንደወላጅ አስተምሮኛል ጌታ ዶክተርንና ቤቱን ይጠብቅልን
ጥሩ መልዕክት ነው እናመሰግናለን ፈጣሪ ይርዳን ከዚ ልዩ ልክፍት እንድንወጣ አሜን አሜን አሜን🙏🙏
20 30 is the best program that discusses the best issue! it is world`s teenage mental, social and moral issue and i am so glad to see a teenager who has improved himself! i support by sharing this video to my friends. above all i appreciate this program and keep it up!
ትውልድ ከአንተ ይማር እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ
እናመሠግናለን ለረዥምአመታት በዝህአሥቸጋሪሁኔታላይነኝ፡እሥለመፍትሄው ከዚህየወጡሠወች ምንእዳደረጉ ለኛምያካፍሉን የጣትነትዘመናችንን በከቱእያሣለፍንነው
የምሪን ነው የምላቹ ልጁ የሚገርም ልጅ ነው የውስጤን ነው የተናገረልኝ
Also me
በርቱ ብዙ ሰውን ከሰይጣን እስራት እያወጣችሁ ነው
ደግነቱ 19 ሞልቶኛል ግን ይሄን ማየት የነበረባቸው ከ18በታች ያሉ ልጆች ቢያዩት ይመከራል ባይ ነኝ
ልክ ነው ከ 18- በታች ጎዳቱን አይረዱም
Yeap
@@poulicreative ከእንደዚ አይነት ሱስ ፈጣሪ ይጠብቀን
Nah nah abzagnaw Sega mimetut ljoch ke 18 betach slehonu enesum mayet alebachw gudatun mayet alebachw
ጀግና
በርታ ወንድም ጥሩ ትምህርት ነው። ትውልዱ በዚህ ወጥመድ ወድቋል ።
Wdkenal bey wedkual atvey bra
እኔም ጭምር ነው😢
እኔ አድናቂህ ነኝ ሰዉን ለመርዳት መነሳሳትህ ግን የሀበሻን ምላስ ቻላው እንግዲህ
im grateful for all of you guys for gusts and also hosts! u did really good job.
Deep Honesty yelhal yehe nw
ችግሩ አማርና ፊልም ነው ሰውነት የሚያሳይ ልብስ ይለብሳሉ እና ወደ ፊልም ያያሉ አንደና መጵሐፍ ቅዱስ ማንበብ አለብል
Doctor.seyum.kefetari.yetelakehlen.neh.tebarek
በጣም አስተማሪ ነው
❤❤❤
አደጋ አለዉ ይህም አለ እዴ ሲጀመር ለምን ይህፊልም ይሰራል ???ይመስገን አምላኬ የለሁበትም🎉🎉🎉
የሰዉ ደስታ የሚያስደስታቹሁ በሙሉ 1K ኣስገቡኝ ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
bro tilayala❤❤❤
የልጁ ቴሌግራም ቻናል please please ንገረን 😢😢😢😢
Why?
That's best programme but the audio editor may edit some points
አመሰግናለሁ ❤❤❤
አለቅን እኮ ወገን
You're right man😭😭
you are too young. You have bright future my brother.
ጥሩ ትምህርት ነው ከምር
በርታ ውንድም
👏👏👏🙌
መግማት መግማማት አለይ
ወላሂ አላዳመጥኩትም አፍሬ ዘግቸ ነው እምፅፈው ያ የአደም ልጆች ጠክሩ በኢማናችሁ. ሸይጧንን እና ነብስያን አሸንፉ ዚክር ማብዛት ማበብ ማብዛት መልካም ጓደኛ ማብዛት በብዙ ነገር ጊዜን ማሳለፍ ይቻላል አትግማሙ ያበኒ አደም
ምናልባት አንተ/ች በአላህ ውዴታ በዚህ ፊትና ባለመውደቅህ ፈጣሪህን አመስግን በተረፈ እዚህ ወንጀል ላይ የወደቁትን ወንድሞች እና እህቶች ላይ መመፃደቅ አላህ አይወደውም ክዚህ እንዲዎጡ ማስተማርና ዱአ ማድረግ ይሻላል።
ሀቅ ነው. ሰው ስህተት እሰራለሁ ብሎ አይሰራም @@ousmanahmed4559
Lek belhal wendema esum felgo yegebabet neger aydelmh b setan sera enji hulachenm embeta tetebkenh 🙏🙏🙏🙏
enkuan fetari eredak gilsinet betam yitekmal abso legna maebereseb wetatnet kebad new wendme berta goneznek mewesen berasu kelal aydelem
👍👍👍
አማረኛ ቃል ቢሆን ለማስተማር የበለጠ ለትውልዱ ይደርሳል
ጥሩ ነው
10q.i learn. Keep it more and more
😲😲😲 wow
RESPECT for your courage on getting in to media and telling that you have addiction on this types of hard topic, i am so inspired by you. i know me and other young people have traumas about pornography and your interview made me inspired to work on those past traumas to heal so that it wont trigger the addiction in the future. Thank you!!!!!
ማንኛውም ሰው እድሜው ለ ከ17 አመት እስከ 26 አመት ድረስ ከባድ ግዜ ነው ለወንድም ለሴትም
ትክክል
እኔ 28 አመቴ ነው ግን እያስቸገረኝ ነው
What's the name of his council
በጣም ትክክል ነዉ 😮😮ይሄ እድሜ በጣም ብዙ መጥፎ ልማዶችን ማድረግ ሚጀመርበት ነዉ
@@ሰላምለአለም-ቐ3ከየብዙ ወጣቶች ችገር ነው እኔም የእዚ ሱሰኛ ነበር አሁን ትቻለው
Amesegnalew
ye lijun telegram link yet nw magegew Please
All eyes on gofa
Bezih gudaay lay still bizu siraawoch yasfeligal
Be Eunt astemari new .menfesawi hiwot megenbat Tru new.ketlubet
በጣም ትልቅ ሠው ነህ
U broke down all the things that someone who is hooked on pornography, finally you kicked this bad habit, proud of u, we all young gotta learn a lesson from this confident dude
ihen video mayet yalebachew under 18 yalu ljoch nachew
Gobez tiru timhrt new
😢😢
Dr yet lagegnachew pls
Tiru tmhrt new
በጌታ በእየሱስ ስም ብቻ ነው ነፃ የምትወጣው። ምክንያቱም የ አጋንንት ስራ ነው። ከ ሴጣን ጋር ነው sex የሚደረገው። ከሴጣን እስራት ነፃ መውጣት በ ጌታ በእየሱስ ስም ብቻ ነው።
አወ ድንግል ማርያም ስሟ የሚያሳሳው ታማልድልሽ ለምኛት እኛ ንፁህ አይደለንምና ከጌታችን አማላጅ ያስፈልገናል እንኳን ለፈጣሪ ለተጣላነው ሰው አማላጅ ያስፈልገናል እንደምንለው
@@hdlidet gn eko mariyam sew nat Jesus Christ gn God nw...howwww
ያችኛዋ አቅራቢስ የት ሄደች
ሴጋ ልመታ
Er befetreh
Lakuln link ye telegramun
Aw yemr
liju yalew community addrasaw betawek tro nuber
ke 5 amet jemiro yemiyauti neger kebadi ene yelijochi asitemari negni
group name
ምንም ማሽሞንሞን አያስፈልግም ፀበል ይሂድ ከፊልሙን በሚያይበት ጊዜ በፍላጎቱ ክፍተት መንፈስ ይገባል ተይዘሀል ወንድሜ።
ተላቋል ወንድም አሁን የዚህ ሰለባ አይደለም ነፃ ወቷል
Ahun netsa new seytan seltan yelwm
Legu tekekele nawe banedaga kefle tamare yehen yamabasahate heger alawe gudatun taradetotale
ኧረ የልጁን ፍት ደብቁ እንጅ መጥፎ እኮ ነዉ
Brokx minim midebeq neger yelem tesesitoal
I have a big respect for us and am trying to move out from masturbation
Yeh ye sytean esrat new enkuan geta eredah esratin ymfeta geta eyesusn bicha new
ደምሩኝ የማዳም ቅመም ነኝ😢
የኔ ማር❤❤❤❤
😂 RUclips yanchi yemn medmer mekense nw
😂😂😮😮😮😅😅😅
Yasekale😡
ene ahun bkerb ayech new ezey yemtawet edet lkum koy
ይገባዋል የጁ ነው አሽቃባጭ አደለ!
Le ante degimo dedeb yigebahal
አሁን ይሄ ምን ሊያሰተምር ነው ይህጉዳይ የቀረበው እንደው በአደባባይ መቅረብ የሊለባቸውን ነገር እያቀረባችሁ ትውልዱን normal ነው እያላችሁ ባታደፋፍሩት እኛእኳ ባህል እምነት አለን በነሱ መመከር ይቻላል ኧረ ተው ስለሀይማኖታችሁ ብላችሁ። አንትስ ሚዲያ ለመቅረብ በሚመስል መልኩ ይህን ይዘክ መውጣት ሁሉም ስው እንዴት ሱስእንደሚያዝ ያውቃል እንዴትም እነደሚወጣ ያውቃል እንዴት ነው ማህበረሰቡን የምታስቡት በቃ ምንም አያውቅም ይህ ተውልድ ብላችሁ የደመደማችሁ ይመስላል አይ መዘመን 🤔
Kimalam
Endante aynetunm chefn ale yegermal bro yehen negr lemashenef sewn lemastemar kemewtat belay mnm liyareg aychelm selalgebah negr asteyayet atset
@@abelsolo7778 bro bertolshal
@@kalabbirhan3656 ahun lay betam yeteteku sewoch alu ena enesuabzagnawoch degmo lesew menager aycheleum yasafral ,yihe ende mitekem ymeslegnal, benetsanet slezih slemayweram ya susu yalebet lij bchawun ysekayal , ante mn tasbaleh?
Bro don't be sceptical, wey yezine anyem teteki neh
ጮኛ አታሳጡት ፊቱን ሸፍኑት 😢