ግብረ ሴጋ😬

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 ноя 2024

Комментарии • 67

  • @አዛርያ13
    @አዛርያ13 9 дней назад +32

    እኔ እግዚያብሔር በሚያቀው 17 አመት ማለትም ከ 6 ዓመቴ -23 በቀን max 30 continues 17 ጊዜ በቀን አሁን ካቆምኩ 2ዓመት ሆነኝ በፀበል ነው የዳንኩት እና በቤተክርስቲያን ግብረ አውናን ይባላል በጣም ትልቅ ሀጥያት ነው እርኩስ መንፈስም ነው መገላገል ከፈለጋቹ በደንብ ስገዱ ፀልዩ ተሳሉ እመቤቴ ትምራችዋለች ምንም በምክር የሚቆም አደለም ስለማቀው ነው እግዚያብሔር ይማራቹ

    • @FiraaolAdugna
      @FiraaolAdugna 7 дней назад

      Qoy la sinft wasbi aldrgakm please negrign ayfrw new 😢

  • @gabiteferi8685
    @gabiteferi8685 8 месяцев назад +10

    ይሄንን እርዕስ ሳየው ልክፍት አልክፈ እያልኩ ታግዬ በራሴ ስቄ ምድነው ያፈርሽው ብዬ ከፈትኩት ወደድኩት የነፍስ ወሬ ነው እና ውስጥን ማየት አሳየኝ ብዙ እርዕስ አይቼ የተውኳቸውን ትናንትናዎቼን እስቤ እራሴን ታዘብኩ ተማርኩ። አመሰግናለሁ

    • @ZeruAfro-r9l
      @ZeruAfro-r9l Месяц назад +1

      አንቺም አብርደሻል

  • @user-ot5dg8kp4v
    @user-ot5dg8kp4v 8 месяцев назад +7

    ስጀምር ወይ ድፍረት ከብልግና ጋር ብዬ ነበር ግን እህህ ብዬ ስሰማህ ምታወራው ፍሬ አለው!! ብዛ ላይ ነፃነትህ አስደማሚ ነው!!!

  • @biniboss7533
    @biniboss7533 10 месяцев назад +6

    ግሩም

  • @KIDUS-YOSEF
    @KIDUS-YOSEF 10 месяцев назад +14

    በቅጣት በኩል ወደ ደስታ🥂🥂🥂

  • @eyobtadele2488
    @eyobtadele2488 5 дней назад

    Behaylu ,Your clarity is amazing ! The conversation is all range and most liberated ! ....I love your unvarnished talk about the Truth !

  • @michaelhaile8993
    @michaelhaile8993 10 месяцев назад +4

    በቅጣት በኩል ወደ ደስታ !

  • @abelmaru5250
    @abelmaru5250 10 месяцев назад +3

    A fact that shocked me 😊😊😊

  • @abrhamtensay2906
    @abrhamtensay2906 8 месяцев назад +5

    ትለያለህ👌👌👌👌

  • @PhilMeb
    @PhilMeb 10 месяцев назад +6

    How do escape social anxiety

  • @bibishebelawe6828
    @bibishebelawe6828 Месяц назад +2

    As an audience member, I sometimes lose track of the main points being discussed. I noticed that you experienced this as well during conversation. It would be beneficial to improve the flow of the discussion. Overall, it is good to bring up these types of topics for societies

  • @michaelmenberu4091
    @michaelmenberu4091 3 месяца назад +1

    ጥሩ እይታ ነው..!
    ወደ ደስታ የሚመጣው በመከራ በመስዋት ነው በኩልነው በተቃራኒው የሚያደርጉ በደስታ በኩል ዘላቂ ደስታን መፈለግ ጨለማን እንደመምረጥ ነው!!!🙏🙏

  • @kiyatadios7883
    @kiyatadios7883 9 месяцев назад +4

    jegna neh gn broooo

  • @bitwededyinesu5745
    @bitwededyinesu5745 9 месяцев назад +3

    Perfect performance😂😊

  • @birukketema4228
    @birukketema4228 5 дней назад +1

    ወንድማችን
    ደራሲ ነህ፣ የፈጠራ(imaginative) ሠዓሊ፣ ኮሜዲያን ነህ።
    Neuroscientist, psychologist, psychiatrist ነህ።
    Spiritual መምህር ነህ.....
    ቪዲዮው ላይ አንተን ብናይም፥ የብዙ ምሁራን ምክረ-ሃሳብ መልዕክት ባንተ ድምፅ እየተላለፈ እንደሆነ ነው የተረዳሁት.... በብሩህነትህ ላይ አብዝቶ ይጨምርልህ።
    አንድ ጥያቄዬ...
    በቤተክርስቲያን/መፅሐፍ ቅዱስ ታሪክ ከምሠማው (መረጃዬ ጥራዝ ነጠቅ ቢሆንም) ሐጥያተኛ የነበሩ በስርቆት፣ በመግደል፣ በዝሙት... ህይወት የነበሩ መጨረሻቸው ወደ ጽድቅ መንገድ ይሆንና እስከ ቅድስና ማዕረግ ይደርሳሉ ፤ እና ይህ 'በቅጣት መንገድ ወደ ደስታ' ከሚለው ድንቅ ሐሳብ ጋር ይዛመዳል? ከሆነስ በሀጥያት መንገድ ላለን rejoice እንድናደርግ አይገፋፋንም?
    መልስህን እና እርምቶችህን በደስታ እጠብቃለሁ።

  • @AbenezerTemesgen-o7l
    @AbenezerTemesgen-o7l Месяц назад +3

    ጥሩ ምሳሌዎች እና ትመምህርቶች ሰጥተካል ግን ግልጽ አድርገክ ብታወራ ደሞ የተሻለ ነው የሚሆነው

  • @peelthebannana3672
    @peelthebannana3672 Месяц назад +2

    ✅No one can say much about this issue than this man Professional Enough 👍

  • @zelalemasres
    @zelalemasres 6 месяцев назад +3

    ወንድሜ ጥሩ ነው ይሄንን የብዙ ሰው ችግር አንስተህ ለውይይት በግልጽ ማቅረብህ፣ እምታቀርባቸውን ነገሮች ትጋትህ ሁሉ አከብረዋለሁ። ግን የሆነ በአለም የአለም የሆነ ዘዴ ስልት እሚያድነን ነፃነት አርነት ይሰጠናል ብለህ እምታስብ ይመስለኛል። ያንን እንደ ስህተት አየዋለሁ።
    My prayer is to be cleansed of my hidden sins, and kept back from presumptuous sins.
    Psalm 19:12-13
    12 ስሕተትን ማን ያስተውላታል ከተሰወረ ኀጢአት አንጻኝ። 13 የድፍረት ኀጢአት እንዳይገዛኝ ባሪያህን ጠብቅ የዚያን ጊዜ ፍጹም እሆናለሁ፥ከታላቁም ኀጢአት እነጻለሁ።
    ማለቴ የማንፃትን ልብ የመቀየርን በአዲስ መንፈስ መሙላትን እሚሰጠው አንድያ ነው በእምነት። እምነት ተአምር ነው በሪዝን በሎጂክ አይገደብም አይነካም አይጨበጥም።

  • @mulualem2158
    @mulualem2158 10 месяцев назад +2

    እናመሠግናለን❤

  • @danbole1233
    @danbole1233 4 месяца назад +1

    ምርጥ አቀራረብ።

  • @sireakneaol
    @sireakneaol 10 месяцев назад +1

    part2

  • @boye67
    @boye67 20 дней назад +1

    Bro i didn't get your core idea though you're amazing with your honesty and with your experience as you don't care what people think or judges.masturbation is a manifestation of our organs responce to stimulation.st Paul mentioned about this by saying የማልፈልገውን እሱን አደርጋለሁ ግን ማድረጌን ማቀዉ ፈፅሜ ስጨርስ ነዉ በዚህ ሁሉ የስጋ ፍቃድ ግን የጌታ ህጉ ከኔ ጋር ነው ይላል።so talk with sequence and articulate with your beutifual and honest experience (i love your honesty)make your story telling not only honestg but educational to your audience .ባዶ ቤት ሴጋ ግን 😅😅😅

  • @bereketbiz
    @bereketbiz 3 месяца назад +5

    ere guys, yehe AYNE TILA NEWE. lela felsefena ayasfelegem. tsome, tselot, segdete, kedus kurbane newe meftehewe.

  • @lovepower1440
    @lovepower1440 12 дней назад

    Gena salisemaw, betam endemitikem awekalew. Lisemaw este

  • @DawitZelalem-z5h
    @DawitZelalem-z5h 3 месяца назад

    🙏🙏🙏

  • @calebd9456
    @calebd9456 5 дней назад +1

    this my story thanks 😢

  • @Gurme-kh7mc
    @Gurme-kh7mc 7 месяцев назад

    በጣም አመሠነግናለሁ

  • @addisualamirewbiadgie1016
    @addisualamirewbiadgie1016 4 месяца назад

    Synopsis:pain is the way of salivation.

  • @laikemariam3455
    @laikemariam3455 6 месяцев назад +2

    It’s better if you focus on one thing

  • @haq-rv3pn
    @haq-rv3pn 4 месяца назад +2

    የሚበላ እና የሚጠጣ ያራል ለብልት ቃጠሎ ይገዛል ግን በሰውፊት አያደርገውም ሁላችንም የተፈጥሮን ሕግ አናሸንፍም እንስሳ እያበረደ አንተ ከሌላው አትለይም አንተም ተደብቀህ ረጭተሀል አብርደሀል ሴቶችም ከ15+ አብርደዋል አራት ነጥብ የሞተ ብቻነው ለስሜት እሳት የማይገዛው ከበላህ ታራለህ ታበርዳለህ ግን ተደብቀህ ነው አታስመስል

  • @samuelwossen-gk5sb
    @samuelwossen-gk5sb 6 месяцев назад +2

    gobez neh

  • @EstifanosshemelsMamo
    @EstifanosshemelsMamo 3 месяца назад

    betam arif

  • @ThomasOchutho
    @ThomasOchutho 2 месяца назад

    From Gambella🎉

  • @ZOSITUBE
    @ZOSITUBE 10 месяцев назад +2

    Eski ስለ ዮሐንስ ራዕይ ከቻልክ አንድ video ሥራልን

  • @amanuelgetachew9598
    @amanuelgetachew9598 6 месяцев назад +1

    how you balance truth and rudeness

  • @OsmanHd-ig7sp
    @OsmanHd-ig7sp 6 дней назад

    Berta bro🙏🙏
    porn industries wetrew eyseru new so we should

  • @linahaile6149
    @linahaile6149 3 месяца назад

    አዎ broye እግርህም ይመቸኛል።

  • @AkremKalib
    @AkremKalib 4 месяца назад +1

    😂😂😂abiy part

  • @linahaile6149
    @linahaile6149 3 месяца назад

    ከላል የሚያስንቅ broye..

  • @truthneverdies7552
    @truthneverdies7552 5 дней назад

    አንተ ቅንጬ ሲበላ ያልከው ግን የምርክን ነው 😂😂😂😂😂

  • @TilahunelyasWolde
    @TilahunelyasWolde 2 дня назад

    sorry brother at some points i fill like your not normal you get your self some crazy philosopher also your title and talks not the same be focus don't baize

  • @Thegreat300
    @Thegreat300 5 месяцев назад +2

    Tenagerehe motehale

    • @finally7664
      @finally7664 4 месяца назад

      እግዚሀብሄርን ፍራ

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 2 месяца назад +6

    ማታቀውን አትቀባጥር ! ሴጋ ሆነ ዝሙት በክፉ መንፈስ ግፊት የሚፈጠም ነው

    • @saleigzerseifu4610
      @saleigzerseifu4610 15 дней назад

      እውነት ነው! እሱ እንደሚለው ቢሆን ኖሮ እውነቱ ታዲያ ለምንድነው አለምን የተው መነኩሴዎች ሳይቀር የዚህ አይነቱ የስሜት ሰለባ የሚሆኑት?

    • @Ab_Td
      @Ab_Td 8 дней назад

      Jil

    • @eyobtadele2488
      @eyobtadele2488 5 дней назад

      That is your mean and common expression of the phenomenon! ...excusing it on evil spirits disempower you to liberate yourself from its grip. I prefer Behaylu's expression ! Truth breaths through Behailu's words with no suffocation of hindering lies !.....እንዲህ ወፈሰማይ ድርጭት በሞላበት መሀል የቆመውን ዋርካማ 'እማታቀውን.... ' ባላልከው ! ....በትንሽ ነጥብ ንግግር ትልቁን እውነት አጥርቶ ሲገልጥ እያየህ ! ...በፍሬው !....መፅሀፉም ከእንግዲህ ተገልጧል .....አትዝጋው.......እርኩሱም በዛው የበለጠ ይርከስ.....ቅዱስም እንደዛው የበለጠ ይቀደስ!.....ወደዚህ ከገባን ሰንበትን !

  • @EbeoEbeo
    @EbeoEbeo 4 месяца назад +1

    ADea. Tea. Alce

  • @TadesseZalx
    @TadesseZalx 6 месяцев назад

    Bro phoneshn text betaregiling
    Bawerash

  • @Minie_IQ
    @Minie_IQ 6 дней назад

    Bro WTF😂😂😂

  • @Geramesay
    @Geramesay 4 месяца назад

    weird ...

  • @Thegreat300
    @Thegreat300 5 месяцев назад

    Beante bete aune mode eyeyaskehe now dedebe wesha

  • @ibroibromudemude2011
    @ibroibromudemude2011 7 месяцев назад

    Sebeka new saykology lay new yalehew? Wedje sketatelh neber gn ye emnet sebeka eyarekaew metah hoo

    • @behailumulugeta5062
      @behailumulugeta5062  7 месяцев назад +2

      ተበዳ
      አሁንስ?😅

    • @abicloud3177
      @abicloud3177 6 месяцев назад

      Ezi min tseraleh
      Hida

    • @finally7664
      @finally7664 4 месяца назад

      @@behailumulugeta5062ወንድም ለቀናተኞች ምንም አይነት መልስ አትሰጣቸው እዛው ባሉበት ይንጨርጨሩ።

    • @DaniManjus
      @DaniManjus 8 дней назад

      የክፉ መንፈስ ጥንውት በመንፈሳዊ እንጂ በሴኩላር አይድንም።

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 2 месяца назад

    እንዴት ለአፍህ ለክት የለህም ?

  • @FasilKassu
    @FasilKassu 4 месяца назад +2

    NO FAP