#13 በኃይሉ ሙሉጌታ እራስን ስለመፈለግ ፣ ከሱስ የወጣበት መንገድ ፣ ጉዞ አድዋ እና ስለ ፊልም

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 фев 2025
  • በ13ኛ የቪንቴጅ ፖድካስት ክፍል በኃይሉ ሙሉጌታ ስለ depression, ከማህበረሰብ ስለ መገለል፣ ስለ ጉዞ አድዋ ፣ ስለ ፊልም እና ሌሎች ጉዳዮች አጫውቶናል፡፡
    በኃይሉ ሙሉ ጌታ የዩትዩብ ቻናል / @behailumulugeta5062
  • ПриколыПриколы

Комментарии • 67

  • @Wholesome_Ethiopian17
    @Wholesome_Ethiopian17 11 месяцев назад +3

    the best local podcast i have ever seen,...my mother is from diredawa and i love the people from there...i cant wait to read bethelehem

  • @tsion-mn4ho
    @tsion-mn4ho Месяц назад +2

    Wow bahi berta

  • @besu1219
    @besu1219 7 месяцев назад +3

    ጨወታው ይመስጣል ግን ደሞ የቴብሉ ጨርቅ በጣም ያንፀባርቃል አስተማሪ ጪዊያቹ ይቀጥል አሪፍ ነው

  • @AbrehamMoba
    @AbrehamMoba Месяц назад +1

    አንዴ አንሰሳ በደመም ነብስ አንደሚኖሩት ስትኖር በቃ አንተ ከነሱ አንዱ ነ አንበሳ ነ በግ መሆን ላንተ የማይሆን ነዉ የምትኖረው በዛው ማንነት ነዉ ሰው ስትሆን ግን ያንበሳው ንም የበጉንም የምኖር ፍቃድ አለ

  • @mebirtaedise373
    @mebirtaedise373 2 года назад +11

    ድጋሜ አቅርበው መፃፉን ስትጨርስ በጌታ

  • @mizannigusse6603
    @mizannigusse6603 2 года назад +4

    በጣም ምርጥ ዝግጅት ነው ብርቱልን። ሙዐዝ "ቤተልሔም"ን አንብበህ በሃን ድጋሚ እንግዳህ እንደምታደርገው ተስፋ አደርጋለሁ።

  • @ethioaddismelk
    @ethioaddismelk 2 года назад +3

    በእውነት ድንቅ ፖድካስት
    እድሜ ከጤና ይስጥልኝ ከነው...🙏!
    በሀይሉ ግሩም የሆነ እንግዳ ነህ። ታሪክ የማጋራት ችሎታህም አጃኢብ ነው።
    ሞኣዝ ሳይህ ወይም ሳውቅህ የመጀመሪያዬ ነው። ግን ትልቅ ተስፋ ያለህ አዘጋጅ ነህ። በርታልን ወንድማችን!
    ወረቀት ቢወደድም መፅሐፍህን የምታጋራበት ሀሳብህን ከነ ስርዓተ ነጥቡ የምታጋራበት የመናገር ችሎታ እንዳለህ ምስክር ነኝ።
    ስለ ወረቀቱ የግብር ጉዳይ ካነሳን ግን ግራ ነው የምንጋባው። መንግስት ምናልባት እውቀት የሚተላለፍበትን የወረቀት መንገድ፤ ከቅንጦት እቃዎች ተርታ ቆጥሮት ይሆን? ስል እጠይቃለሁ።

  • @bekalushumye4957
    @bekalushumye4957 2 года назад +6

    በጣም ምርጥ እና ደስ የሚያሰኝ ቆይታ!!
    አስተማሪ plus ደግሞ አዝናኝ 😁
    በሀ በነፃነት ነው ሚያወራው...🙌
    ኤዲተሩም blur በማድረግና silencer በመግጠም ለፋ 😀
    አንድ ቦታ ላይ ብቻ ሆን ተብሎ ወይም ተዘንግቶ "እምስ እና ቁላ" የሚል ቃል አልፏል
    ለኔ ሁሉንም ብትዘሉልኝ ደስተኛ ነበርኩ ....
    (አብሬያችሁ ብስቅ 😂)
    Anyways ጥያቄዎቻችሁ (የበሀ ዙሪያ ጥምጥም መልስም 😁) ቅድም እንዳልኩት ደስ የሚሉና የሚያስተምሩ ነበሩ ።
    ሙአዜ ደግሞ ቀድመህ ቤተልሔምን አንብበሀት ቢሆን ኖሮ የማታነሳቸውና የምታነሳቸው ጥያቄዎች ይኖሩ ነበር ።( ትንሿ ጉድለት እሷ ብቻ ናት)
    በተረፈ በሀ እስካሁን ከደርግሀቸው ቃለ መጠይቆች ይሄ ፅድት ያለውና አንደኛው ነው..🙌 ኩራ 🙏

  • @ashenafieshete4440
    @ashenafieshete4440 2 месяца назад

    በሃይሉ ግልፀኝነትህ በጣም ደስ ይላል ትምህርት ላይ ደነዝ ነኝ ብለህ መናገርህ ሐቀኝነት ነው
    ዘመኑ በትምህርት ሳይሆን በድፍረት የሚኖርበት መሆኑን ባንተ አየን በንባብ ብቻ አሁን ያለህበት ቦታ መድረስህ ጥሩ ነው

  • @beteysha1
    @beteysha1 2 года назад +4

    Loved it ! You all are Intelligent , fun, knowledgeable and bold . Can’t wait to listen more of your podcasts . Kudos to you all

  • @Me-We1985
    @Me-We1985 Год назад +1

    ድንቅ🔥

  • @zekariasdaniel6710
    @zekariasdaniel6710 Год назад +2

    He so real.

  • @ermihabteshzeray5343
    @ermihabteshzeray5343 Год назад +1

    I love Behilu,. He make it a nicest poet in Arts media

  • @afroMedia2022
    @afroMedia2022 Год назад

    እጅግ በጣም ድንቅ!🎉
    ሁላችሁም ምስጋና ይገባችኋል🙏

  • @wegenazewedu6454
    @wegenazewedu6454 2 года назад

    በፌስቡክ ላይ የሚፅፋቸው ነገሮች በጣም ይመቹኛል ❤

  • @Eio1385
    @Eio1385 28 дней назад

    Tibtegna sew new.

  • @addisualamirewbiadgie1016
    @addisualamirewbiadgie1016 6 месяцев назад

    I like this guy. Very authentic through self-discovery!

  • @yakobkasa872
    @yakobkasa872 10 месяцев назад

    ሙሉውን አይቼዋለው በጣም አስደሳች እና አስተማሪ ነው። በድጋሚ አቅርቡት please

  • @mulugetamesele7189
    @mulugetamesele7189 2 года назад

    ዛሬም እንደተለመደዉ ምርጥ ነበራችሁ በርቱልን ቀለል ያለ አቀራረብ ከቁምነገር ጋር 😍😍😍😍😍😍

  • @IseeIL
    @IseeIL 2 года назад +2

    This Podcast is getting better and better!!!

  • @firaolgemmechu2936
    @firaolgemmechu2936 2 года назад

    thank you guys
    እንደዚህ አይነት podcast መለመድ መቻል አለበት

  • @mikiasyoseph2326
    @mikiasyoseph2326 Год назад

    Leyet yale new programachihu...be erzmanew honom ayiselechm b/c enjoyable topics are there. Erzmanewn aytew tesfa yemikortu sleminoru tederashinetun lemasfat be part bikefafelna bimoker bzuwoch emimarubet yihonal bye asebku. hulem ye positive thought adnaki negne, Love you guys.

  • @thomasbahre9004
    @thomasbahre9004 2 года назад

    BAHA’U’LLA the founder of the Baha’i faith

  • @k.a.gebreweld2047
    @k.a.gebreweld2047 2 года назад +2

    This is really amazing well done guys love the openness. Le bippochu gin suggestionoch description lay yikemetilin 😂

  • @mayethiopethiop2786
    @mayethiopethiop2786 Год назад

    That was really helpful, and also relatable ✌️

  • @aberazelalem4385
    @aberazelalem4385 Год назад

    በርቱ

  • @nathnaelzemene4670
    @nathnaelzemene4670 3 месяца назад

    This is life changing

  • @henoktekle596
    @henoktekle596 10 месяцев назад

    እናመሰግናለን

  • @ermihabteshzeray5343
    @ermihabteshzeray5343 Год назад

    Amazing , excellent Poetriest ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @AliMohammed-ny9xr
    @AliMohammed-ny9xr 9 месяцев назад

    Abdulbaki yibalal irakawy new.

  • @fitsumgetachew3637
    @fitsumgetachew3637 2 года назад

    ዋው አሪፍ ነበር 🙏

  • @Grace-cf5rk
    @Grace-cf5rk 2 года назад

    Today you bring my favorite person 😍

  • @fasikagetachew2707
    @fasikagetachew2707 2 года назад

    Beautiful ❤️😘 I enjoyed every bit of it...Thank you Vintage Podcast is growing👏👏 ተስፍሽ እና ሙአዝ ቤተልሔምን አምብባችኋች በሀን እንደምታመጡት እርግጠኛ ነኝ #Behailu Mulugeta 🙏🙏

  • @lidiyasolomon4193
    @lidiyasolomon4193 2 года назад

    በጣም በጣም አሪፍ ውይይት ነው።

  • @Habtwolde
    @Habtwolde 2 года назад

    Muaz you ask great questions,

  • @yetimmebre2155
    @yetimmebre2155 2 года назад

    በጣም ደስ ይል ነበር በርቱ

  • @sayitam2362
    @sayitam2362 Год назад

    thankyou

  • @duradura6055
    @duradura6055 2 года назад

    ረቡኒ❤😍

  • @mohaliyet
    @mohaliyet 2 года назад

    @49:40 - it is something from your reading or your original thinking. I have started thinking about them couple of years back. I was looking for a book or some articles...

  • @bewuketabebaw413
    @bewuketabebaw413 2 года назад

    Nice discussion Thank you

  • @mulatudebash1231
    @mulatudebash1231 2 года назад

    truth

  • @Sani_abacha
    @Sani_abacha 2 года назад

    ቆንጆ 🤞🤞

  • @inverselyproportional6506
    @inverselyproportional6506 2 года назад

    dig in. good job guys. ✌✌

  • @helewnafesehaye3075
    @helewnafesehaye3075 2 года назад

    ተስፍሽ በሰላም ነው ድምፅህ ጠፋ ዛሬ? ሙአዝ በሀን ስላቀረብከው thanks it worth's my 2 hours keep up the good work

  • @faiseljemal7152
    @faiseljemal7152 2 года назад

    🔥🔥🔥🔥

  • @chagnimediaoffical
    @chagnimediaoffical 2 года назад

    እንቶ ፈንቶ ወረ ከሚዘበዝቡት እየተሸላችሁ መጣችኋል…ባሂዬ እሚገርም ሃሳብ ያለው ምርጥ አራዳ አቅርባችኋል….ባለፈው ትንሽ ጓ አስብሎኝ ነበር የሙዓዝ ባልደረባ ምዕራባውያንን በጣም ደግፎ ሲወቅጠን ነበር…

  • @ayanakebede8815
    @ayanakebede8815 2 года назад

    wedenewalll

  • @rediatmekonen8291
    @rediatmekonen8291 2 года назад

    ለእይታዎቹ 🙏 (ማክበርም ማድነቅም🙏)
    ለጥያቄዎቻቹ🙏(ማክበርም ማድነቅም🙏)

  • @bewunetud1466
    @bewunetud1466 8 месяцев назад

    ኢሄ ሰውዬ እኔነኝ

  • @adilmohammed5498
    @adilmohammed5498 2 года назад

    በጛይሉ ምርጥ ሰው አሪፍ ዝጅት ነው የዛወሬ በርቱ

  • @alulaalemu3865
    @alulaalemu3865 11 месяцев назад

    you are revolutionist...we need to see you more and please tell us about the body more...

  • @danieltemesgen3747
    @danieltemesgen3747 11 месяцев назад

    መጽሃፉን ገበያ ላይ አጣውት የት ነው የማገኘው?

  • @heartandsoul4202
    @heartandsoul4202 11 месяцев назад

    አዎ ጨዋ ነን። አንሳደብም 😮

  • @kirubelwondwesen7717
    @kirubelwondwesen7717 2 года назад

    Lijitas?

  • @jemalibrahim8038
    @jemalibrahim8038 2 года назад +1

    አረ ላሽ ስለ አዲስ አበባ ልጅ እና ስለአዲስ አበባ ግን እንጅግ የተለየ ሀሳብ ነው ያለኝ በኔ እምነት ሶስት አይነት የአዲስ አበባ ልጅ አለ ብዬ አምናለሁ . . .
    ሙአዟ አረፊ ልጅ ነው ያቀረባችሁት

  • @DAMOT88
    @DAMOT88 2 года назад +1

    ሠዓቱ ግን ረዘመ አሳጥሩት please

  • @selam9852
    @selam9852 2 года назад

    Did you pin his RUclips channel?

  • @BereketBerket-xx4uq
    @BereketBerket-xx4uq Год назад

    Gotham 😂

  • @Godblsu
    @Godblsu 10 месяцев назад

    East ethiopia is dominated by somali culture

    • @kebeki5431
      @kebeki5431 10 месяцев назад

      Maybe Muslim culture

  • @thomasbahre9004
    @thomasbahre9004 2 года назад

    Not right brother before you talk, you have to research about the religion

  • @nebyoudemissie4609
    @nebyoudemissie4609 18 часов назад

    🔥🔥🔥🔥🔥🔥