Our Body language Tells The truth. የሰውነታችን ቋንቋ እውነቱን ሲያጋልጥ
HTML-код
- Опубликовано: 10 фев 2025
- 1. telegrm group for ጽሁፍ👉 t.me/BehailuMu...
2. tegegram group voice, testimony and updates
3. Facebook 👉 t.me/classBeha www.facebook.c...
4. Twitter (X)👉 @behamulugeta
5 .Tiktok 👉 / behailu.mulugeta
6. Instagam 👉 behailu.26
7. Telegram(personal)👉 @Behailu120
ሠላም በሀይሉ በጣም በጣም የማከብርህ ሙያህን በተለየ ሁኔታ ነው የምመለከተው እናም ሁሉም ነገር ደስ በሚል ሁኔታ ነው እየገለፅክልን ያለው የሆነ መልክ ሰርተህ ተጨናንቀህ አለማውራትህ የበለጠ ስራዎችህን እንድወደው አድርጎኛል የሆነ የአብሮ አደግነት ስሜት ይሰማኛል የሆነ እኩያዬ............ በሥራህ አደንቅሃለሁ ከስብሐት ገ/እግዚአብሔር በኋላ ነጭ ነጯን የሚያወራ ደራሲ በማግኘታችን ጥሩ ተሰምቶኛል ክበርልኝ በቀጣይ ፅሁፌ በተሻለ ሃሳቤ ብቅ እላለሁ
ማቴዎስ
ከአዲስ አበባ
Really I have a big respect. Because of I'm matured of it.
ውነት ወነት ነው የምላችሁ ይህ ሰው በጣም ነው የሚመቸኝ በትይ በቃ ግንፅ ነው የሚወራው
ብትችል ሰዐት ጨምርልን ያንሳል ❤❤❤
ሃሳብህን ብትንትን ባታደርግብን ጥሩ ነበር ሃሃሃሃ ችግሩ ቢገባኝም አንድን ሃሳብ ለመረዳት ትንሽ ሲቀረኝ ብትን ታደርገዋለህ ሆ ከማኔ ኢተርቪው በኋላ መጥቼ በብዛት ቪዲዬችህን እየኳመኳምኩ ነው ብልግናህን ችዪ እያሰብክልን ወድማችን ከምር በተረፈ በጣም ዲፕ ነህ የሚደነቅ እውቀት አለህ የለፋህባቸው እደሆኑ ግልጽ ነው ሁሉንም ዘርግፍልን ማለቱ ሼም ነው በርግጥ ግን አንዳንዴ ዝርግፍ ብታረገው የሚጎድል አይመስለኝም 😂😂😂 በተረፈ ካልኩህ ውጪ ማሪያምን ያልተነካ አቅም እዳለህ ተገንዝቢያለሁ ወንድምአለም አናመሰግናለን
thank you boss
ችግሮቻችንን ሁሉ ፀሀይ እንዲያገኝ እያደረግህልን ነው።
ልክ እንደ ክርስቶስ
ክርስቶስ ልክ ብርሀኑን እኛ ላይ ሲያበራብን እንደተነጫነጭነው ሁሉ, አንተም ላይም እንዲሁ እያደረግን ነው።
ብልጥ ሰው ግን ይጠቀምብሀል
"...በልባችን የያዘውን ቦታ ማወቅ እንችላለን" 43ኛው ደቂቃ ላይ ያወራሃት የተመቸኝ ንግግር ናት
በጣም ነው ብዙ ነገር ነው ካንተ አምማረው ይመችክ አቦ
ወንድሜ ምትናገረው ስቦኝ ሳለ ነገር ግን አንተን 48 ደቂቃ ከ 45 ሰከንድ ሙሉ ለመስማት ጊዜ የለኝም። እኔን ብቻ ስማኝ አትበለኝ እንጂ!! lol ..I will love to listen to your teachings everyday if you can provide "CLIPS". Keep going
ከፈለክ አንተ አትስማ እኛ እሰማዋለን ይጠቅመናል
ከቶ ልታነብበት ነው ነው ሌላ አጭር አጭር video እያየህ ጊዜህን ልታጠፋ
Be you don’t listen .you are different and I like that.
❤❤❤❤❤❤
adenakih ngn bro keep it .... lmn gn be cinema dereja ticket eyaskoretke ende bussiness ajemerewem
ጀለስ ብንሆን
ክብረት!
ሀረ መጽሀፉን ሀምጣልን
enkuan des aleh bha for ur first child🖤
Bro how to have many vocabulary and communication skill like you please i will subscribe
💚💚💚💚💚
"ነገሮች ሲታፈኑ ሃይል ያገኛሉ" ካንተ ካለፈው video ነው የሰማሁት ኣባባሉን ወድጄዋለው ወድጄዋለው
ከዛሬው ትምህርት ደሞ ምን ሻፋዳ ነቴን ኣይቼዋለው
ጎበዝ ነክ በትለይ ለኛ ለወጣቶች
ሐመሮች ሳይሆኑ መኤዎች (ጶዲ) ናቸው። 24:55
Mulugeta Jeware neh
Blink yemetaderegew betam tigest waletenegus nat?
Selam behailu oshon lanbew eyasbku nber ena mn temkergnalhe
ባሀ የሚስትህን ጓደኞች ስም ጠርተህ ከሰው ጋ እንዳታቆራርጣት😂
አዳማ መምጣትህን ነገረከን ነበር በባለፈው video እኔም እዛው ነኝ እና ሁለቱንም መፃህፎች ጠይቄ አጥቻለሁ ።
ምናልባት እጅህ ላይ ካለ ደርሶኝ ባነባቸው ወዳለሁ
ምን ተሻለኝ ?
ምንቴ ጋር ሒድ ሁለቱም አለ።
@behailumulugeta5062 በጣም አሪፍ
Please recommend us movies
Silver linings
የዛሬው ያለያል ወደመጨረሻዉ ላያ በተለያ ወደገደለው ነው የገባህው 10Q
ባንተ ኩረት ተሰማኝ
beha esti arf documentary filmoch lekekbn
Under African sky
enamsgenaln
መመፃደቅ ጀመርክሳ።እንደመጀመሪያህ ይሻልሃል።ማደጊያህን አትተው።
አይኖን በጣ የምታርገበግበዋ ሰትዮ ትግስት ወልተንጉስ ናት😂😂😂😂😂😂
Grum sew gn bezi lk edet yesewn lj mayd ltawk chalk
Lijun awekut 😂
በሀ 😂😂😂ረዱ አረ እኔ እራሱ ካለኤርፎን አልሰማህም 😂
😂😂😂 እኔም😂😂
ኧረ ተው አተርክላት ለነብሰጡር አይሆንም
yante mic ayayaz ye smoker new
ግን ያንተም እየተርገበገበ ነው እየዋሸህን ነው
Dear have you read a book Cat & Dog theology. Please read it , I afraid your character belongs to the Cat philosophy.
እኔ ውሻ ነኝ እያልከን ነው
ካት ዶግ በለው