kundalini awakening Vs Dark Night of the soul. ለሰው መልካም የምትመስለዋ መንገድና በእሳት መጠመቅ
HTML-код
- Опубликовано: 7 фев 2025
- የሀሰት Gurus(ክርስቶሶች) እና አማናዊው አብርሆት በምን ይለያያል? ኩንዲሊኒ የሚባለው የአብርሆት መንገድ ወዴት ይወስዳል? ምዕራቡና ምስራቁ በኩንዲሊኒ የተጠቀሙትና የተጎዱት! shad guru jo despensa and tony robbins የተባሉ ክርስቶሶች የሀሰት ትምህርትና ሌሎችም በዚህ ክፍል ተዳሰዋል። መልካም ቆይታ!
.
ለተጨማሪ መረጃዎች እና እኔን ለማግኘት
1. Confession group 👉 t.me/behaclass
2. group for ጽሁፍ👉 t.me/BehailuMu...
3. tegegram group voice, testimony and updates
4. Facebook 👉 t.me/classBeha www.facebook.c...
5. Twitter (X)👉 @behamulugeta
6.Tiktok 👉 / behailu.mulugeta
7. Instagam 👉 behailu.26
8. Telegram(personal)👉 @Behailu120
Stay away from Kundalini awakening! From someone who experienced it, its demonic and abomination to God. Chakras are nothing more than portals to opening yourself to kundalini spirit (literally means Snake spirit) according to our Christian faith we know what it means! Please stay away!!!!! Thank you Behailusha for educating!
አደለም ወንድሜ ተሳስተሃል
Most of your teachings resonates with how I view the world and I like the way you talk, you talk what comes in your mind without prior mental filter. Looking forward to engage more.
The Holy Spirit spoke to me through this episode. Hoooooooo Jesus 🙏🙏
የደንበኞችህን ሚስጥር ሁሉ አትዘርግፍ (ስማቸውንም ባትጠራ) just respect their emotion እና አትሳደብ።
እውቀትህን እንካፈል።
Kundalini awakening is the way of life... I have awakened the serpent... everything falls apart but worth it
ምርጥ መምህር ( ረቡኒ ) ❤
የጨረባ እውቀት ትንሽ እውቀት መጥፎ ነው
I checked out a ton of kundalini videos, and you're spot on: it's risky if someone's not ready. It's gotta be slow and guided.
ስለ Kudalini awakening እዚ ኣገር ላይ ሲወራ ገና ለመጀመርያ ግዜ እዚ እየሰማው ነው። ሁሉም ነገር ያልከው ልክ ባይሆንም እንደርእርስ መነሳቱ ግን ትልቅ ለውጥ ነዉ. Kundalini is a life energy that exists within everyone. እኔ እስከሄድኩበት ድረስ የሚደንቅ ነገር ያለው ነገር ነው ከሰይጣን ምናምን የሚያያዝ እወነት ኣይደለም።
My beloved friend, please stop this practice. I have experienced this cult to the fullest, seen supernatural beings, able to astra project, and even more but, this is not from God. If you don't stop my friend you will pay for it.
@fanuel1519 bro I respect your suggestions but don't be too fast to judge...there is nothing outside of God everything visible and invisible is God's creation... even the bads are created so that we may experience what good is... this is what I learned in my journey of seeking the truth...yes I I had similar experiences I had out of body experiences a couple of times and a lot of sacred third eye visions many times and adventureous and awesome Lucid dreams...yet the most profound think that makes me feel tears of joy is something beyond words to say here...just a glimpse of total oneness unspeakable ecstasy during a normal sleep...that day I knew when Jesus said heaven is here and now... remember when the bible says everyone is an image and likeness of God...bro i invite u to read Conversations with God book...I know u would love it...I I'm not even more interested in Kundalini and others...just have a fun and meditate...life is a free will...the highest form of Gods love is free will
አትሸወድ
አንተ እንዳልከው ከሰውነት መውጣት ሉሲድ ድሪሚንግ እንባ የገጠመው ክላይንት ነበረኝ.... ቀስ በቀስ ሰውነቱን መቆጣጠር እያቃተው ፈተና ላይ መርጨት ጀመረ! ከሱ ሀሳብ የተለዩትን ሰዎች ጋር ተወያይቶ ከመግባባት ይልቅ አልገባቸውም ብሎ መሸሽ ጀመረ... ህልሙ ውስጥ እየነቃ ሰውነቱ ትክክለኛ እረፍት አላገኝለት አለ። ከብዙ ትግል በሗላ ትምህርቱን እና ሰውን መውደድ ተቻለው....ብቻ ተግ ብለህ አስበው ደስተኛ ከመሆን የሚጠቅም ሰው መሆንን አስበልጥ።
@@behailumulugeta5062 የሰዎች ኣስተያየት ባልጠላም የራሴን ተመኩሮ መቀየር ኣልችልም። እኔ Kundalini (life energy ) ያልከው ላይ ብዙ interested ባልሆንም dark side ቡቻ እንደሆነ ኣድርጎ ማቅረብ ግን ለኔ እውነታ ኣይደለም። ሁሉም ነገር አንደተጠቀምክበት ነዉ። ሂወት ነፃ ፍቃድ ነዉ ሁሌም። እና እኔ life energy ላይ ብዙ ትኩረት ባይኖረኝም ግን የሆነ ጊዜ ላይ ግን በጣም active የሆነንኩበት ኣጋጣሚ ነበር እና በሂወቴ ኣስደማሚ ነገሮችን ማየት እና መረዳት ችያለሁ ሰዎች እንደምናስበው በዚ ቁሳዊ ኣካል የተገደብን ኣይደለንም። ዋናው ነገር balance ጠብቆ መኖር ነዉ። የኔ focus meditation breathing exercises ላይ ነዉ እናም በጣም ጠቅሞኛል ብቻ ሳይሆን በመፅሃፍ ቅዱሰ እናም ኣንዳንድ ሚስጢራዊ የሆኑ መልእክቶች እንዳምን ሳይሆን እንዳውቅ ኣድርጎኛል ይህ ለኔ ኣስደናቂ ነገር ነው። ለመሳሌ ከበድ ያለ ነገር ልንገርህ ልንገርህ እንደሰው ለማመን የማይቻል። እኔ ክርስትያን ሆኜ ባለፉት ኣመታት ብፀልይም ብፆምም ስለፈጣሪ ምንም ነገር ኣላቅም ከቃላት በስተቀር ። ለምሳሌ እየሱስ መንግስተሰማያት እዚም እዝያም ናት ሲላችሁ ኣትመንዋቸው በመካከላቹሁ ናትና የሚለው ከቃላት በስተቀር ኣንድም ሃይማኖተኛ ከቃላት በስተቀር በሂወቱ ኣይቶት ኣያቅም። ጭራሽ በሃሳቡ የሚስለውም ጂኦግራፍያዊ ቦታ ነዉ። ኣስበዉ እንግዲ እኔ በሰዎች ኣስተሳሰብ ሳልፆም ብዙም ሳልፀልይ ፈጣሪን እንደጣዖት ከውጪ ሳይሆን ከራሴ እንዲገለጥ ከልብ ደጋግሜ ጠይቄየ መለሰልኝ ብልህስ። Meditate ማድርግ እራስህን ዘና ለማድረግ ብቻ ይመስለኝ ነበር ግን ሲሳካ ከዛም በላይ ይሄዳል። የሆን ኣስታውስ ከቃላት በላይ ነዉ u r the image and likeness of God. ሁሉም ነገር የፈጣሪ መገለጫ ነው በፈጣሪ ዘንድ ሁሉም ኣንድ ነው። ኣስበው እስኪ ኣንተ ሳትኔር ፈጣረ ቢኖር ማን ያቀወል። በድፍረት ልንገርህ ወንድሜ ፈጣሪ የሚኖረው አንተ ስትኖር ነዉ። ኣቃለው ይህ ፈጣረን ማራከስ ሊመስል ይችላል እውነታው ግን በግልባጡ ነዉ ከሩቅ የምትናፍቀዉን ፈጣሪን በልብህ ውስጥ ህያው ማድረግ ነው።
@@KifiyT-qi3gx Am speaking to you from deepth of knowledge and experience. Study its core nature of the awakening even the origin of the awakening is associated with hindu gods Parvati, the supreme being in Shaktism, and the goddesses Bhairavi and Kubjika. These are the deities/spirit your trying to become one with. This is a fact from the owners and history of the awakening. Every practive you're doing will lead you to something you can not control, it could affect your nervious system and even damage your body not to mention your spirit. Bring this case to Jesus my friend. Reject this experience please with respect.
Yesdeb kal batetekem lelaw teru new sedeb yegodahal erashen
እናመሰግናለን 🙏
በርታ ብሮ የምታቀርበው ሃሳብ ምርጥ ነው ስለ 3ኛው አይን መከፈት ብታወረን ደስ ይለኛል !!
The way you explain it not right but I see where you come from the right one is more like you say dark night am not defending but I can’t tell you you said is not true for me it like you said dark night and You can say what ever you think is right but doesn’t make it right thank you ❤
Is your kunadalini awakened? If not then how can you be talking about the things that you have not experienced yourself?
ባሂ ይመችህ ስራ ስሄድ እና ወደ ቤት ስመለስ በአብዛኛው ያንተን ቪዲዮ እያዳመጥኩ ነው የምነዳው እና ደስ ይሉኛል በነፃነት የምትገልፃቸው ሀሳቦችህ በርታ
Dark night you say we kundalini the same experience after your mind comes back to serve you before it’s was your master I saw you in mayazewal I now right away how you are cos you know you triple it comes with the territory ❤
Tnx
አብዛኛውን ድብቅ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ትምህርት እና የሒንዱ ትምህርቶች ተመሳሳይ ናቸው። ቤተክርስቲያኗ በተለያዩ ምክንያቶች ለተራው ምእመን ያልገለጠችው ብዙ ምስጢራዊ ትምህርት እንዳለ ግልጽ ነው። ይህን የማይጠረጥር ሰው በዚህ ዘመን ካለ ሞኝ ብቻ ነው። የሰው ልጅን ተፈጠሮ እና የከዋክብት አቆጣጠርን ጨምሮ። የመጋቢ ሮዳስን ትምህርቶች ማስረጃዎች አደርጋለሁ።
የሙሴ የነሃሱ እባብ እና የጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የሰው ልጅ እንደ እባቡ ሁሉ በስጋው መሰቀል እንዳለበት የሚያተው ትምህርይች ቃል_በቃል አይደሉም ሚስጥራዊ ትምህርቶች ናቸው። መሲህው በምሳሌ ይናገራል የመንግሥትም ትምህርት ለሁሉ የተገለጠ አልነበረም። ጌታ ኢየሱስ እራሱ ለሐዋርያት እና ለሕዝቡ የሚናገረው በተለያየ መልኩ ነው። መንቃት ያለበት ብቻ ይነቃል!
እባቡ በአዳም እና ሄዋን መሃል ገብቶ ከፈጣሪ እንደለያቸው ሁሉ ክርስቶስ እንደ ነሃሱ እባብ በሰው መሃል መንጠልጠሉ እና እንደገና ከፈጣሪ ማገናኘቱ ሚስጥራዊ ትርጉም አለው። ይህንኑ መስቀል ተሸክመን እንድንከተለው መሲህው ሲናገር ነበር። እኛም ግድ መሰቀል አለብን ማለት ነው?___መጠርጠር መጀመር የመንቃት ጅማሬ ነው። የሂንዱሁ ራማና ማሃርሺ ሰው ሁሉ እንደ ጌታ ኢየሱስ በስጋው ተሰቅሎ ሲያበቃ የእግዚአብሔር ልጅ እንደሚነሳ ተናግረዋል።
ሂንዱ አይደለውም ግን ሂንዱም ይጻፈው ቡዲሂስት ከድንቁርና ብርሃን ስለሚሻል ሳልሰንፍ አነባለው።
'Jesus, the son of man, is the ego or 'I-am-the-body'-idea. When the son of man is crucified on the cross, the ego perishes, and what survives is the Absolute Being.'
ኩንዲሊኒን ያለ እውቀት እና ዝግጅት መቀስቀስ ትክክለኛ አሳብ ነው ብዬ አልመክርም። ትምህርቱ ቅዠት ወይም ስህተት ነው ብዬ ግን አልተኛም ምክንያቱም መጽሐፍ ቅዱሱ ተራው ሰው በዘልማድ አንብቦ የማይረዳው ድብቅ ምስጢሮች እንደያዘ ካወቅኩ ቆየ!
“እውነትንም ታውቃላችሁ እውነትም አርነት ያወጣችኋል___"
- ዮሐንስ 8፥32
እውነት ግን እንዲህ በዋዛ አይገኝም የምትከፍለው ነገር ሊኖርህ ይገባል___ ልመለስና ጌታ ኢየሱስ መልሶ እንዲህ ይላል ፡
“ነፍሱን ሊያድን የሚወድ ሁሉ ያጠፋታል፤ ስለ እኔ ግን ነፍሱን የሚያጠፋ ሁሉ ያገኛታል።”
- ማቴዎስ 16፥25
ወንድሜ ሀይ አናት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ከርስትያን የምትደብቀው አውቀትና ትምሀህርት የላትም አርምሞ ሱባኤ በመያዝ በገዳም በአታቸውን በቤት ክፍላቸውን ዘግተው በጾም ፀሎትና ስግደት አጽናፈ አለሙን የሚያዮ የሰማይን ህብስት ወይም እጀራን የሚመገቡ ከዛም አልፎ ሀያሉን ፈጣሪ አጋእስተዓለም ቅድስት ሥላሴን ክብር የሚያዮ እየሱስ ክርስቶስን የሚያናግሩ ስንቱ ብርቱ ኦርቶዶክሳዊያን አሉ። ቤተ ክርስትያን የእውቀት መገኛ ብቻ ሳይሆን የእውቀት ምንጭ እግዚአብሔር ሙሽራው አካሉ ናት ቅረባት ትወዳታለህም። ከኦርቶዶክሳዊት ወንድምህ😊😊🙏⛪✞✝✟☨
What's your thoughts on denial of Peter and judas on Jesus
Kundalini awake ማረግ በጣም ከባድ ነገር ነው chakra open አርገው ሉሆኑ ይችላሉ. Kundalini is basically a life energy that is within us, once it's awake you will understand life as it is. You will be born again.
I love Gotham movies my favourite movie ❤
ጎበዝ እኔ ልንገራችሁ፣
1.በፈጣሪያችሁ እመኑ- ሳትጠራጠሩ!
2.ጠንክራችሁ ስሩ- ከቶም ያለ እረፍት!
3. ያገኛችሁትን በአግባቡ ተጠቀሙ!!
** ከዚህ ውጭ ፈረንጅ በለው አበሻ፣ኃይማኖተኛ በለው ጠንቋይ ሁሉም የማያምኑ፣የማይሰሩና ሁሉመናቸውን በዬጥጉ የሚያባክኑ ስለሆኑ ተዋቸው።
*** እመኑኝ! ራሳችሁን ስትሆን እነዚህን ወሬኛ፣ ስንፍና ዋልጌ ሰዎች በደንብ ታውቋቸዋላችሁ፣ትንቋቸዋላችሁ፣በመጨረሻም በመዳፋችሁ ስር አድርጋችሁ ትቀልዱባላችሁ!!!
Betam nice topic baha ጣፍጦኝ new yayehut. Ena now at least i know there is bad awakening. But i am confused about eckhart tolle. I have experienced an awakening after i read the power of now i dont know if you remeber but i told you on telegram to. And everything was so new and nice and still and joyful by the time i was awakened and also it was kind of scary because it was new to me . I remember i can see peoples energy and i can see there ego there dark sides like the demon inside them and i was so afraid and stoped reading the book and listening to his teachings. I still can’t figure out that it is wrong or right. What do you think about eckhart?
But as I listened today on what yoh said , it seems like i had the bad side of awakening.
@@oneminutenglishbro there is no such a thing as bad side awekening nothing exists against the will of God everything is Gods will...if u believe God is all powerful how a thing against Gods will happens... God is everything...and let me ask u if u truly had the glimpse of awaking how do u come to dought it to the awesome teachings of the power of now...have u heard when Eckhart explains the deep teachings of Jesus Christ...I tell u this the power of now teachings are profound... remember every profound teaching comes from the soul(God)
@@oneminutenglish bro if u really experience awekening how do u come to doubt it...may be u felt inspired by his teachings and felt in love to just observe with out labeling things. I know this feels good when our minds come to silence to some degrees...yet awekening is something deep ecstasy out of this world...if u had really experienced 1 nanosecond of just a glimpse...u will never ever doubt and ask someone to prove it to u to know the power of now teachings are right or wrong
Sile Dr. Abrham Amha mn tlaleh
Too short for the topic, looking forward for part 2
can you make a video about third eye.
I think I’m going through the dark night of soul since last year, I lost everything and I’m confused about what to do next.
@@bethelihemmekonnen9954 keep going sister everybody faces similar things... believe in your self all is going to be okay...I like to invite u to read some of my favorite books that helped me a lot Conversations with God by Donald
Untethered soul...I believe u will create peace in the face of problems 🙏
Pray, fast, Segdan, Neseha. Ayzosh AyzoshAyzosh Ehetea.
bewinet betam dink sew neh
አመሰግናለሁ በጣም በሀ በማኔ podacat ካገኘሁህ ጀምሮ እከታተልካለሁ ያንተ ትምህርት ብዙ ጥያቄዎችና ሸክሞች ቀለዉልኛል.ያለኝ አስተያየት ግን echart tolle በተለይ The powr of now,ደጋግሜ አንብቤዉ ህይወቴን የቀየረዉ መጻፍ ነዉ,እና የ echart ትምርት ስተት ነዉ ማለት ነዉ እስኪ ስለ እሱ ንገረን..ሌላም ስለ ዶክተር አብራም አምሀ ትምርቶች አዉራልን አያይዘህ tank you more!!!!!
@@amlakietemesgen Eckhart Tolle ምርጥ መፅሃፍ...ስህተት ነው ኣይደለም ሰዎች እንዲወሱንልህ ኣትፍቀድ። ሁሉም ሰዉ ስህተት ቢለው እና ላንተ እዉነት ከሆነስ እራስህን ትሸዉዳለህን ?
Beha can you explain about joe dispenza's book briefly , how you benefited from it and what you perceive bad . i'm currently reading it.
How do you know what you know I like adam Saturday awakening or the other spiritual stuff you talking is it from book or from religion father or it comes from you where is this knowledge coming from
አሁን ያነሳካቸውን በብዛት እራሴ ላይ አያለው ኩንድሊያ ካልከው ውጪ ኖርማል ላይፍ ነው ምኖረው ምን ላይ እንዳለውም አላቅም ብቻ ግን ብዙ ምታነሳቸው ሀሳቦች ውስጤ አሉ እና ሽልማቷንም እኔ ነኝ የተቀበልኩት አመሰግናለው😊
ወንድሜ ሀሳቦችህ ተመችቶኛል
Movie recommendation
"Heretic"
Ante sew arif nw meseraw nger gen .metesadebew sedeb yikebdal betam . .....sent sedeb ale a ende😮
Beha, ስለ አስራት በኩራት ያለህን ነገር ብታወራን
Are leset lej yemihone .ngrsera
plss መምህር😮
You no different love
በሀይሌ የምታቀርባቸው አሳቦች አሪፍ ናቸው ግን ጥቆማና መግለጫነታቸው ያመዝናል አንድ ቶፒክ ይዘህ በጥልቀት ብታሳውቀን መልካም ነው
I have bad ADHD and depression lot of miserable grown-ups, but now my life is saved by psylibin mushroom. I have no control over my life 33 years. No antidepressant nor therapy works for me
My son has similar issues please negergne more info
Magic mushrooms ይለያሉ
ኧረ ቅዱሴን ግን እያስጠቆርሻት ነው በያ 36:58 what can he do out of the matrix
Yetedegefkewu ye South African bricks endehone takaleh wey
በክርስቶስ ስጋ ተሰጥቶናል በቅቶ ለተቀበለዉ።
ስራዋችህ ጥሩ ናቸው በሃ ዛሬ የተጠቀምከው ተምኔል ግን ለኔ ዘጊ ነው please focus on your thubmnales , Thank u.
Vit D ጉበት አይደለም የሚሰራው ተው ግን ትንሽ ያግዛል በ ኢንዛይም
ጉበትም ሆነ ጨጓራ ስላወራው ነገር እኮ ምንም ለውጥ የለውም
በvpn eyulet Please
አዳምና ሄዋን ሰይጣን ባደረባት በእባቢ ቷ ሹክሹክታ ያወቁት ነገር የለም ያወቁት ነገር ቢኖር ራቁት መሆናቸውን ነው። እ ግዚአብሔር አምላክ ራቁት መሆናቸ ውን ያውቃል እነርሱ ግን ራቁት መሆናቸ ውን አያውቁም ነበር ።
አዳምና ሄዋን እግዚአብሔር ህይወታ ቸው መሆኑን የእግዚአብሔርን ሕግ መጣስ ከህይወት መነጠል መሆኑን ህይወታቸውም ከንቱ መሆኑን ያወቁት አትብሉ ያላቸውን ከበሉ ፀጋቸው ከተገ ፈፈ በኋላ ነበር።
አዳምና ሄዋን እግዚአብሔር ያዘዛቸውን ትእዛዝ አክብ ረው ይኖሩ ስለነበር በፀጋ ሙሉ ነበር አመስግነው የሚኖሩ ነበሪ ይህን አድር ግልኝ ብለው አያውቁም ምክንያቱም በምስጋና ውስጥ ነበሩ የሚያስፈልጋቸውን ያደርግላቸው ነበር ሰባት ዓመት በገነት በፀጋ ሙላት ፈጣ ሪያቸውን በማመስገን በደስታ ኖሩ ። በኋላ ግን ሰይጣን ያደረባትን የእባቢቷን ምክር ከሰሙ በኋላ ምንም ሳይጎ ድልባ ቸው ፍጥረት ሁሉ የሚታዘዝላቸው በፀ ጋ የፍጥረት ጌታ አድርጓቸው ሳለ የፀጋ አምላክ አድርጓቸው ሳለ ከእግዚአ ብሔ ር ይልቅ እባቢቷን ሰሙ ከዛም አት ብሉ ያላቸውን ተታለው በሉ። በዚህም ፀጋቸ ው ተገፈፈ ።
ቀድሞውንም እግዚአብሔር የሚያውቀ ው ራቁት መሆናቸውን ነአወቁ ራቁት መሆናቸውን ገር ግን በፀጋ አልብሶአቸ ው እንደነበር ያም የፀጋ ልብስ ለእነርሱ ብዙ ነገር እንደነበር ትዕዛዙን ካፈረሱ በኋላ ራቁት መሆናቸውን ሲበርዳቸው ፤ ሲርባቸው፤ ሲደክማቸው . . . ወዘተ አወቁ።
የእግዚአብሔርን ሕግ እንድትጥስ የሚ መክር ሁሉ ሰይጣን ያደረባት የእባብ ሹ ክሹክተ ነው።
በእባቢቷ በኩል የመጣው እውቀት አዳ ምና ሄዋንን ከነ ልጆቻቸው ከገነት ሲያሰ ድዳቸው ኖሯል እግዚአብሔርን ከሚያ ህል ጌታ ተነጥለው ሲያለቅሱ ኖረዋል በጸጸት እንዲኖሩ አድርጓቸዋል።
በአሁን ሰዓት ከተዳቀለ የክህደት አስ ተሳሰብ የዚች ከንቱና ኃላፊ ጠፊ ዓለምን ወደን ደጉ አምላካችን እግ ዘብሔርን የ ሚያስከፋ የሚያሳዝን ከድፍረት ሃጢአት ይሰውረን።
እንዴት ነው ስልክህን ማግኘት እሚቻለው?
@Behailu120
ቴሌግራም ላይ በዚ ይገኛል
እኔ በህይወቴ ቻክራ እንደ ሚባለው ነገር የምጠላው የለም በአጭሩ አጋንንት ነው ማርያምን አንተ እራሱ መቃብር ቦታ ሜዲቴት ስታረግ ሳትለከፍ አትቀርም😂
እውነት ነው😢😊
አረ በናትህ ዝም በል
@@eskinderhabtu8394 ከተለከፉት አንዱ ነህን
በሻይ ብላው ቻክራን
ሀሳብህን ሰብስበህ በደንብ ተዘጋጅተህ ብታቀብ ጥሩ ነዉ what does it mean kundalini awakening? You are talking too much. Why don’t you focus on your chapter?
ruclips.net/video/XmvVDxeSlQw/видео.htmlsi=vuNKZsCnZptlWEbh
እሄን ጉዳይ በዚህ ደረጃ አስረድቶኝ የሚያቅ የለም አመሰግናለሁ በሀይሉ...ይገርምሀል የኦሾን መፅሀፍ ያነብ የነበረ አንድ የሰፈራችን ልጅ እዛ ላይ ያሉ ኩንዲሊኒ አዌክኒንግ ተግባራትን ይፈፅም ነበር እና ላለፉት 11አመታት ከቤቱ መውጣት አልቻለም...የሆነ የስነልቦና ወይም ሳይካትሪክ ችግር ነው እንዳንለው ቤቱ ሄደን ስናናግረው ምንም አይነት ለውጥ አልታዘብንም ...በሚገርም ሁኔታ ግን ከቤታቸው ላዙም ብርሀን የማያገኝ ቦታ ውስጥ እንደተቀመጠ እሄው 11 አመት ሞላው...እባክህን ይህ ነገር መፍትሄ ካለው መላ በለኝ...ጓደኛየም ዘመዴም ነው
ወንድሜ ይሄ የኦሾ መንፈስ አሰራር የሰይጣን መሳብ ነው። ወደ ፀበል ካልሄደ አይድንም። ይሄ መጠናወት መንፈስ (የዮጋና የመሳሠሉት ልምምዶች...) በመምህር ግርማ ስርአተ ፀበልና ትምህርት ተጋልጧል። ሰዎች በሂፕኖሲስ ምናም በሚባሉ ስነልቦናዊ ፍልስናዊ የሚመስሉ አምልኮተ ሰይጣናት ጋር እንደ ምርምርም አድርገው መቅረብ የለባቸውም። ምክኒያቱም የመንፈስ አሰራር ከባድ ነው አማትቦ የእመቤታችን ድንግል ማርያምና የልጇን የየናዝሬቱ እየሱስ ክርስቶስ ስም አንስቶ ጥበቃን መሻት ያስፈልጋል!
Jesus is the only solution!
Read him Bible or Bring him to Church.
Just get coffee with him, do normal regular or casual thing do talk any superstitious subject, admired life what we have. focuse on life is so wonderful not wishing to be supernatural intity in it.
የህይወት ዛፍ ነበር እነሱ ግን ክፋና ደጉን የምታሳውቀውን ስለበሉ ነው
Jonsen mndnew?
Its a Baby oil
ከ copyright ተጠንቀቅ፤ ፕሮግራምክ እንዲቋረጥብኝ አልፈልግም
Weshet
ወንድሜ ይሄ የኦሾና የመሠሎቹ መንፈስ አሰራር የሰይጣን መሳብ ነው። ተጠቂውም በፀበል ካልሆነ አይድንም። ይሄ መጠናወት መንፈስ (የዮጋና የመሳሠሉት ልምምዶች...) በመምህር ግርማ ስርአተ ፀበልና ትምህርት ተጋልጧል። ሰዎች በሂፕኖሲስ ምናም በሚባሉ ስነልቦናዊ ፍልስናዊ የሚመስሉ አምልኮተ ሰይጣናት ጋር እንደ ምርምርም አድርገው መቅረብ የለባቸውም። ምክኒያቱም የመንፈስ አሰራር ከባድ ነው አማትቦ የእመቤታችን ድንግል ማርያምና የልጇን የየናዝሬቱ እየሱስ ክርስቶስ ስም አንስቶ ጥበቃን መሻት ያስፈልጋል!
ስልክህን ማግኘት ይቻላል ወይ?
ቴሌግራም ላይ በዚ ታገኘዋለህ Behailu@120
የወንጌል አባት 😃 ሰላምህ ይብዛ 🙏🙏
እባክህን ስለ መክሊት አንድ video ጀባ በለን
ምኑ ነው የወንጌል አባት ???? አረ የምንናገረውን እያወቅን
😂 ኧረ ሰውዬ ወንጌል የልጄ ስም ነው
@@behailumulugeta5062 ይቅርታ
You hiding it or what you look like you went through it too or something else but you attack a lot of people like that all your followers are those people I know for sure you should ask your self why and as always you good🔥
የማትወጣው አጋንንት እስራት ውስጥ አንተም ዘርማንዘርህንም እያገባህ ነው ቶሎ ውጣ በርሜል ጊዮርጊስ ሂደህ ትጠመቅ
ስለ LSD, mushroom ምናምን ሚባሉ drugs ታውቅ ይሆን, ስለሚሰጡት experience's ምንድነው ያንተ አስተያየት
አጋንንት ጋር ጓደኛ ያደርጉሀል
666 ነው ብለዉ እዴት አልፃፉም?
ነዉ ወይስ ኮሜንት አጥፍተሕ ነው ?
ክክክ
ንቃት ለምን ከሁለቱ ብቻ ይሆናል ሳስተኛስ ቢኖር ለምን ሁለት አንድስ ቢሆኑ ትምህርትህ በመፅሀፍ ቅዱስ የተገደበ ነው እሱ ደሞ አንገቴን ምትጎትትበት መንገድ ነው
logos made flesh channel eyew biblical symbolism nw miyaweraw
jonathan pageau interviw alew kasu gare
I stopped listening to Jordan Peterson after his evil 'give them hell' comment
ሞጣ ቀራንዮ በሃይማኖት ጉዳይ ስለሚናገረው ነገር ምን ትላለህ?😄😁
ሞጣ ትክክል ነዉ 😊