ሔዋን ገ/ወልድ በኢሉሚናቲ ተጠልፋለች!!በማስረጃ ላሳይሽ!! ልጆቻችንን አታበላሺ!!Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ, Ahadu FM, Fana TV

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 июн 2022
  • Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ በአሐዱ ቲቪ ዘወትር እሁድ ምሽት ከ2፡00-3፡00 እጅግ አስተማሪ ፕሮግራሞችን ያቀርብላችኋል፡፡ እስከ 2014ም የራሱን የ24 ሰዓታት የቴሌቪዢን ጣቢያ ለመክፈት እየተጋ ያለ ሚዲያ ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 - 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3 ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡
    ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን 3 መፅሐፍትን በከፍተኛ ፍጥነትና በብዙ 10 ሺህዎች ኮፒ እያስነበበ ይገኛል፡፡ 1ኛው/ ፀረ-666 የተባለ መፅሐፍ ነው፡፡ 2ኛው/ ሣድስ የጠቅላላ ዕውቀት መፅሐፍ ፣ እንዲሁም 3ኛው/ “አልፈራም!!” የሚል የፍርሃትን ማስወገጃ መንፈሳይንሳዊ መፅሐፍ ለገበያ አቅርቧል፡፡ እጅግም ተሳክቶለታል!! ያንብቧቸው፡፡
    ሐሳብ አስተያየት ካላችሁም በ0945-03-0505 ወይም በ09-30-306960 ላይ ለማርኬቲንግና ሽያጭ ክፍላችን ይደውሉልን!! Abiy Yilma Media

Комментарии • 2,4 тыс.

  • @bezawitdemisse1455
    @bezawitdemisse1455 2 года назад +427

    " ዳዊት ሲደጋገም የፀሎት ሀይል እንደሚገኝ በዘፈን መደጋገም የአጋንንት መመዝሙረንፈስ ይገኛል"መልካም መልዕክት

    • @abiyyilmasaddistv
      @abiyyilmasaddistv  2 года назад +45

      አንበሳ ነሽ መልዕክቴን በሚገባ ይዘሽዋል!!....Brilliant

    • @onelove6356
      @onelove6356 2 года назад

      ጎበዝ! ህዝቡ ሊያውቃት ይገባል ኧረ ይች ቆሻሻ የማትረባ ፀጉሯ ለይም ያሰደረገችውም የግብረሰዶም የነሱን ባንዲራ ኮ ነው

    • @googlenext6199
      @googlenext6199 2 года назад +1

      Ethiopian Music is more than religious song means Ethiopian Music makes ur mind funny, creating, free and open minded space entertaining that also open some great station of life...

    • @Peacefullife0404
      @Peacefullife0404 2 года назад

      Wow thanks

    • @rahelmetiku8350
      @rahelmetiku8350 2 года назад

      Ante lik neh kezi behuwala yehan metfo menfes selagaletek lifetateneh bimoker kegonih nen yena abate tebarek yechi balega fetari yeserawan yestat kibre bis nech yeha egziabeharen kemenak alfa egnanim betesebochachinebem litbekel nw esuwam menfesuwam bedengel mariyam lij sem yetewegach yetewegu yihunu!!! Salawk nw bitelegn lemesmat zigeju aydelenim awka legenzeb fiker setel nw ayawatatim gin egna aymeleketenim setfelegi kadami mehon techeyalesh gin egnan leke ezaw tebukaki oready nebsesh teshetuwal nebseh aymar!!!

  • @tarikuaselassa3498
    @tarikuaselassa3498 2 года назад +234

    እግዚአብሔር ሆይ ይሄን ዘመን ከነልጆቼ ከነወገኖቼ በሰላም አሻግረን በእውነት ይሄ ዘመን ከባድ ነው

    • @woinbenjamen3636
      @woinbenjamen3636 2 года назад +1

      Agerum comnt 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

    • @deme1094
      @deme1094 2 года назад

      ብትጋብዛት ከቻልክ

    • @elazdie6033
      @elazdie6033 2 года назад +1

      አሜን🙏

    • @mubarakanteneh
      @mubarakanteneh 2 года назад

      ሔዋን ገብረ ወልድ
      በኢሊሚናቲ የምስራቅ አፍሪካ ጽ/ቤት
      የትውልድን ማርከሻ ፕሮጀክት ዋና ስራ አስፈጻሚ

    • @tarikuaselassa3498
      @tarikuaselassa3498 2 года назад

      @@mubarakanteneh የምርክ ነው ??

  • @yohanesaserat33
    @yohanesaserat33 Год назад +18

    አቤቱ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ሆይ በምህረት አይኖችህ ተመልከተን
    እንደ በደላችን ሳይሆን እንደ ቼርነትህ
    ይሄን ክፉ ዘመን አሳልፈን አሜን

    • @promptbusinesscardsprint
      @promptbusinesscardsprint Год назад

      የኛ ሳናይ ማለፍ ብቻ ሳይሆን ቸሩ እግዚአብሔር የዘላለም ትውልዱን ይቀድስልን ይጠብቅልን! አሜን!

    • @BillyMog-oo5ug
      @BillyMog-oo5ug 3 месяца назад

      Aychelm seytan mechem achelm wdaki yewdke new

  • @hailetadese6581
    @hailetadese6581 2 года назад +20

    እኛን ታነቃ ዘንድ ከእግዚአብሄር አምላክ ተልከሀል

  • @getnetgesese4619
    @getnetgesese4619 2 года назад +256

    መምህር ዐቢይ የድንግል ማርያም ልጅ መዳህኒያለም ክርስቶስ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ እኛንም ከጥፋት ይታደገን

    • @samueldebebe9908
      @samueldebebe9908 2 года назад +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @kidisttesfaye3547
      @kidisttesfaye3547 2 года назад +1

      አሜን 🤲

    • @rebeccaashebir2584
      @rebeccaashebir2584 2 года назад

      ኋላ ቀር መሀይም ድሮስ ኢትዮጲያውያኖች የሰው ስራ ላይ መቅናት እንጂ ምን ታቃላቹ እከካም ደሀ ሀገር እድሜ ልካቹን በጦርነት እያለቃቹና ረሀብተኛ መሀይም ደደብ ለማኝ ባሪያ ሆናቹ ትኖራላቹ እንደ እኛ የዘመነ ኑሮ በ አሜሪካ እንደሆነ አታገኙ ቅናተኛ ደሀ እከካሞች ልጅቷን ተዋት

    • @feniyearsemaleg
      @feniyearsemaleg 2 года назад

      Ameeeen

    • @rebeccaashebir2584
      @rebeccaashebir2584 2 года назад

      @@feniyearsemaleg Steven Bancarz
      Steven Bancarz

  • @user-uf9wp9tn2t
    @user-uf9wp9tn2t 2 года назад +57

    እውነትህን ነው እኔ ያለሁበት ኦውሮፓ
    ደማማቅ የጸጉር ቀለሞች
    አፍንጫ ስር ጉንጭ ላይ ቅንድብ እንብርት ምላስ የተለያየ ቦታ ነው ወደግብረሶዶም ሲቀየሩ ዩሚጠቀሙት
    አንድ አበሻ ፋሽን ነው ብላ አፍንጫዎን ተበስታ ጸጉራን ስማያዊ ተቀብታ አንድ ሌዝቢያን የሆነች ነጭ ጓደኛዬ እንድትሆኝ እፈልጋለሁ ወድጄሻለሁ ብላ ጠይቃት እኔ ግብረሶዶም አደለሁም ስትላት የኛን መለያ ስላደረግሽ ነሽ ብዬ ነው ብላ ለሁሉም እፍቅሬሻለሁ ብላት በድንጋጤ አካባቢዎን እስከ መቀየር ደርሳለች
    ሳናቅም በፋሽን መልክ የነሱን መለያ የምንጠቀመው አፍሪካዊያኖች ብቻ ነን ነጮቹ ምንም ነገር ትርጉሙን ሳያውቁ ወደድነው ብለው ብቻ አያረጉም
    ሁላችንም ስለሚቀጥለው ትውልድ ዛሬ መቆም አለብን የሰይጣንን መንፈስ በአንድ ላይ እንቃወም ።

    • @milkanatube4685
      @milkanatube4685 2 года назад

      የኛ ሰው ደሞ ስላማረን ብቻ ትርጉሙን ሳናውቀው የምንደነቅረው ነገር ብዛቱ ብቻ ማስተዋሉን ይስጠን እስኪ

  • @samuelyasegnl2717
    @samuelyasegnl2717 2 года назад +17

    ሁሉን ነገር በጥንቃቄ ማየት ያለብን ሰአት ላይ ያለን ይመስለኛል።
    እግዚአብሄር ይጠብቀን።

  • @bizuhan
    @bizuhan 2 года назад +33

    ዘፋኞችን እያበረታታን እዚህ ደረጃ እንዲደርሱ ያደረግናቸዉ እኛዉ ተመልካቾች ነን እግዚአብሔር ለሁላችንም ማስተዋሉን ያድለን

    • @oneloverahel7468
      @oneloverahel7468 2 года назад +1

      በትክክል እህታችን እግዚአብሔር ወደ ቤቱ ይመልሰንን

    • @rebeccaashebir2584
      @rebeccaashebir2584 2 года назад

      ኋላ ቀር መሀይም ድሮስ ኢትዮጲያውያኖች የሰው ስራ ላይ መቅናት እንጂ ምን ታቃላቹ እከካም ደሀ ሀገር እድሜ ልካቹን በጦርነት እያለቃቹና ረሀብተኛ መሀይም ደደብ ለማኝ ባሪያ ሆናቹ ትኖራላቹ እንደ እኛ የዘመነ ኑሮ በ አሜሪካ እንደሆነ አታገኙ ቅናተኛ ደሀ እከካሞች ልጅቷን ተዋት

  • @betesaydatube161
    @betesaydatube161 2 года назад +16

    እንዴት ልገልጽህ እንደምችል አላውቅም። አብይ ይልማ....ሁሌም ግዙፍ ነህ ለኔ። 🙏💚💛❤🙏

  • @tibebetessemakebede5034
    @tibebetessemakebede5034 2 года назад +129

    ወንድማችን አብይ ይልማ እግዚአብሔር ያክብርህ ስለ ሐይማኖትህ ስለ ሐገርህ ነፍስህን አሲዘህ ከእግዚአብሔር ጋር የሚጠበቅብህ ነገር እያደረክ ነዉ የእግዚአብሔር ሐይል መንፈስ ቅዱስ ካንተጋር ነዉ በርታ ድንግል ማርያም ካንተ ጋር ትሑን ! እናመሠግናለን !!!

    • @rebeccaashebir2584
      @rebeccaashebir2584 2 года назад

      ኋላ ቀር መሀይም ድሮስ ኢትዮጲያውያኖች የሰው ስራ ላይ መቅናት እንጂ ምን ታቃላቹ እከካም ደሀ ሀገር እድሜ ልካቹን በጦርነት እያለቃቹና ረሀብተኛ መሀይም ደደብ ለማኝ ባሪያ ሆናቹ ትኖራላቹ እንደ እኛ የዘመነ ኑሮ በ አሜሪካ እንደሆነ አታገኙ ቅናተኛ ደሀ እከካሞች ልጅቷን ተዋት

  • @asfawgessese6645
    @asfawgessese6645 Год назад +4

    አንተን በዚ ዘመን የሰጠን እግዚያብሄር ይመስገን የኛም ስለሆንክ።

  • @user-bj1ck9fk8i
    @user-bj1ck9fk8i 2 года назад +2

    ጀግና ወንድማችን እንቆችን ነህ በርታ ህዝቡን በምገባ እያነቃሄው ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ በሄድክበት 🥰🥰🥰

  • @Reem-me4st
    @Reem-me4st 2 года назад +469

    ሁልጊዜም የምከታተለው channel ነው እግዚአብሔር ይባረክ ። በነገራችን ላይ እኔም ዘፈን መስማት አቆምኩ የአንተን ኘሮግራም ከአየሁኝ ብወሃለ ነው እናም በጣም ደስተኛ ነኝ።

    • @footballman5580
      @footballman5580 2 года назад +4

      Betely yabagebrekidanen temert betsemu betam aref nw

    • @yaredetu4681
      @yaredetu4681 2 года назад +2

      እረ መስማት ጀምርልን 😂😂😂

    • @bezanigusse9592
      @bezanigusse9592 2 года назад +3

      God bless you !

    • @abeteshome321
      @abeteshome321 2 года назад +2

      Ere ebakachuh seltnu yagre lejochu eskemche yechaka SW tasbalachu abiye yelma ጥራዝ ነጠቅ ነው ዋቴ video yewechun alm yemslal aw mn chgr alw mnw mjmrya ናና ymilwn shret asra kubet ergta stwezawez alawerahlatm? Kenatam kenknam

    • @nigstileul812
      @nigstileul812 2 года назад

      Kentu

  • @gemechistube9126
    @gemechistube9126 2 года назад +102

    ዐብዬ ሰላምህ እንደ ምድር አሸዋ ይብዛልህ
    ጀግናችን እግዛቤሔር አምላክ በእውነት ጠባቂ መላእክቶቹን በቀን በለሊት አይለዩህ
    በዘመናችን እየወጡ ያሉ ሙዚቃዎች ሁሉም ናቸው

    • @rebeccaashebir2584
      @rebeccaashebir2584 2 года назад

      ኋላ ቀር መሀይም ድሮስ ኢትዮጲያውያኖች የሰው ስራ ላይ መቅናት እንጂ ምን ታቃላቹ እከካም ደሀ ሀገር እድሜ ልካቹን በጦርነት እያለቃቹና ረሀብተኛ መሀይም ደደብ ለማኝ ባሪያ ሆናቹ ትኖራላቹ እንደ እኛ የዘመነ ኑሮ በ አሜሪካ እንደሆነ አታገኙ ቅናተኛ ደሀ እከካሞች ልጅቷን ተዋት

    • @gemechistube9126
      @gemechistube9126 2 года назад +1

      @@rebeccaashebir2584 አሜሪካ ሆንሽ ሰማይ ቤት የሴጣን ባርያ ከሆንሽ መሳደብ ያባትሽ የዳቢሎስ ስለሆነ ምንም ብልሽ ላይገባሽ ይችላል ትናንት አሜሪካ ሄደሽ እትዮጽያን ልትኮንኚ አትችዪም አሜሪካን ባናውቃትና በተመፃደቅሽ እውነቱ ሲነገራቹ ከውስጣቹ ያለው ዳቢሎስ ስለሚበሳጭ በእናንተ አፍ ብዙ ያወራል//
      አውሬው በሰማይ ያሉትን ሊሳደብ አፉን ከፈተ እንደተባለው..!ሊቦና ይሰጣቹ ዘንድ የዘወትር ፀሎታችን ነው እግዚአብሔር አምላክ ቅድስት ሐገራችንን ከመዐት ህዝባችንን ከጥፋት ይታደግልን 🤲

  • @user-eg2cq9zr8c
    @user-eg2cq9zr8c 2 года назад +4

    እንኳን ተወለድሽ ዘመንህ ይባረክ የተኞነው በደንብ እንድንነቃ የምታደርገን ደግ መምህር።

  • @DangachewuYirga
    @DangachewuYirga Месяц назад

    አብያችን ክፉ አይንካህ እውነት አንተ ለኔ ህይወት መሻገር ትልቅ አስተዋፅኦ አድርገሀል።ተባረክ

  • @tigistbelay1877
    @tigistbelay1877 2 года назад +63

    የሚገርም ነው ምን አይነት ዘመን ላይ ነው የለነው እ/ር ሆይ ልጆቻችንን ጠብቅ !!

    • @maraki6786
      @maraki6786 2 года назад

      Amen

    • @user-bq2rv5ry1y
      @user-bq2rv5ry1y 2 года назад +1

      የእግዚአብሔር ስም ባጭሩ አይፃፍም ።

    • @zadimitew9238
      @zadimitew9238 2 года назад +1

      ኪሩቤል እና ሱራፊል በመንቀጥቀጥ ስሙን ሚጠሩትን አምላክ ምነው አሳጥረህ ጣፍኸው!?

    • @rebeccaashebir2584
      @rebeccaashebir2584 2 года назад

      ኋላ ቀር መሀይም ድሮስ ኢትዮጲያውያኖች የሰው ስራ ላይ መቅናት እንጂ ምን ታቃላቹ እከካም ደሀ ሀገር እድሜ ልካቹን በጦርነት እያለቃቹና ረሀብተኛ መሀይም ደደብ ለማኝ ባሪያ ሆናቹ ትኖራላቹ እንደ እኛ የዘመነ ኑሮ በ አሜሪካ እንደሆነ አታገኙ ቅናተኛ ደሀ እከካሞች ልጅቷን ተዋት

  • @eddykenzo5957
    @eddykenzo5957 2 года назад +91

    ዘፈን የምትወዱ ሰዎች ንቁ ላለማዳመጥ እራሳችሁን አስለምዱ እግዚአብሔር ልጆቻችንን ይጠብቅልን

    • @rebeccaashebir2584
      @rebeccaashebir2584 2 года назад

      ኋላ ቀር መሀይም ድሮስ ኢትዮጲያውያኖች የሰው ስራ ላይ መቅናት እንጂ ምን ታቃላቹ እከካም ደሀ ሀገር እድሜ ልካቹን በጦርነት እያለቃቹና ረሀብተኛ መሀይም ደደብ ለማኝ ባሪያ ሆናቹ ትኖራላቹ እንደ እኛ የዘመነ ኑሮ በ አሜሪካ እንደሆነ አታገኙ ቅናተኛ ደሀ እከካሞች ልጅቷን ተዋት

  • @PeacefromJesus
    @PeacefromJesus 2 года назад +28

    #እግዚአብሄር አምላክ ከክፉ ሁሉ ነገር #በክርስቶስ እየሱስ ደም ይሸፍንህ ይጠብቅህ #በርታ ወንድሜ ትውልዱንም #ጌታ ያስመልጥ #አሜን

  • @mekonenseyuom7949
    @mekonenseyuom7949 2 года назад +3

    መምህር በጣም እናመሰግናለን በነገሮች ሁሉ ስለምታነቃንና ስለምታስተምረን እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን በእርግጥ እኔ ሙዚቃ አላዳምጥም ግን የሔዋን ድፍረት በዛ ልናስቆማት ይገባል ለኢትዮጵያ ህዝብ አይገባም አገራችን የእመቤታችን የአስራት ሀገር ናትና

  • @jesusway3790
    @jesusway3790 2 года назад +52

    እግዚአብሔር ባጠቃላይ ካገራችን ዘፈንን አጥፈቶ እሱ ብቻ እንዲዘምለት እሱ ብቻ እንዲመለክ ያርግልን ምድር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይገዛለት ወንድሜ ብዙውን እያነቃህ ነህና ተባረክ

  • @user-tl7vq2wn3f
    @user-tl7vq2wn3f 2 года назад +42

    መምህሬ እኛስ በዚህው እያየን እየተማርን ነው ነፍሳችን እዳይጠፋም እየረዳሃን ነው ግን ግን በየ ገጠሩ ያሉት ምስኪን ቤተሰቦቻችንስ በእውነት ልዑል እግዚአብሔር ይታደግልን ይታደገን 💔😭

    • @abc12452
      @abc12452 2 года назад +1

      በእዉነት እኔም የሚያሳስበኝ የገጠሩ ሰዉ ነዉ እኛ እማ እግዚአብሔር ይመስገን ስደት ትምህርት ቤት ሆኖልናል በሰላም ለሀገራችን አብቅቶን የተቻለንን እንድናደርግ እግዚአብሔር ይርዳን🤲🤲🤲

  • @Girum.Fantayeግሩም.ፋንታዬ
    @Girum.Fantayeግሩም.ፋንታዬ 2 года назад +3

    አንተ ተባረክ። ኢሉሚናቲዎች በቀላሉ ሰርፀው መግባት ያልቻሉባት ሃገራችንን በግንባር ቀደምነት የተጋፈጥካቸው ጀግና ነህ። ባለውለታችን ነህ።

  • @b3inaad579
    @b3inaad579 2 года назад +2

    ማርያምን መምህር በጣም ነው የምወድህ ያተን channale ሁሌ ነው የምከታተለው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 2 года назад +36

    ተባረክ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿አብይ ይገርማል ልጆቻችንን አይናቸውን የክፍትልን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿😭😭😭

  • @user-wj3sc6wy7o
    @user-wj3sc6wy7o 2 года назад +31

    በሥላሴ ስም እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ 🤲👏👏👏💞💞💞

    • @rebeccaashebir2584
      @rebeccaashebir2584 2 года назад

      ኋላ ቀር መሀይም ድሮስ ኢትዮጲያውያኖች የሰው ስራ ላይ መቅናት እንጂ ምን ታቃላቹ እከካም ደሀ ሀገር እድሜ ልካቹን በጦርነት እያለቃቹና ረሀብተኛ መሀይም ደደብ ለማኝ ባሪያ ሆናቹ ትኖራላቹ እንደ እኛ የዘመነ ኑሮ በ አሜሪካ እንደሆነ አታገኙ ቅናተኛ ደሀ እከካሞች ልጅቷን ተዋት

  • @user-bx9gn1nh9q
    @user-bx9gn1nh9q Год назад +3

    አንተን ጌታ እየሱስ በዳሙ ይሻፊን 💚💛❤እነሱ በብር ይመከል አንተ በጌታ ተምኔሃል ከሁሉ የምበልጥ ይጣብቅ

  • @Mahis-kitchen963
    @Mahis-kitchen963 2 года назад +3

    ከኔ በላይ ዘፈን የሚወድ ሰው ያለ አየመስልኘም ነበር, ግን አሁን ቤቴ ወሰጥ አየደልም ዘፈን ድራማ የልም, ፈጣሪ የመስገን

  • @niberettadele3526
    @niberettadele3526 2 года назад +30

    አንተ ሶስተኛው አይናችን ስድስተኛኘ ስሜታችን ነህና እናመሰግንሃለን ወንድማችን መምህር አብይ። ፈጣሪ አንተን እና ቤተሰቦችህን ከመከራ ሥጋ ከመከራ ነፍስ ይሰውር ይጠብቅልን ።

    • @truthordare9935
      @truthordare9935 2 года назад +1

      Abezashew betam sew bezi lek mamesgen tru adelem lesum

  • @user-ih8mv7ce7b
    @user-ih8mv7ce7b 2 года назад +76

    ወንድሜ አብይ ይልማ አላህ ይጠብቅህ አንተ ለኢትዮጵያ ህዝብ በጣም ባለዉለታ ነህ
    ሁሉም ኢትዮጵያዊ ከአንተ ጋር በመሆን ብንቃወም ነዉ የሚጠቅመን ይህንን የሰይጣን አምልኮ በሀገራችን እንዳይስፋፉ መታገል አለብን፡፡
    አላህ አገራችንን ይጠብቅልን

    • @abdulalimohammed7001
      @abdulalimohammed7001 2 года назад

      Snt mehaym dinun yemayaq muslimu endafer new. Dinsh btmari yhenn yewushet were balteqebelsh. Be muslim 666 yemibal teret teret new eshi. Yhenn kemtay dinshin btmaribet enzih qomo qern balsemash!!!

    • @nathanfikre8718
      @nathanfikre8718 2 года назад

      @@abdulalimohammed7001 ጀዝባ😄

    • @abdulalimohammed7001
      @abdulalimohammed7001 2 года назад

      @@nathanfikre8718 denqoro yanten dnqurna endketel felek?

    • @nathanfikre8718
      @nathanfikre8718 2 года назад

      @@abdulalimohammed7001ቆይ የሰውየውን ፕሮግራም ከተከታተልክ በኋላ ምን አባህ ነው ምትለው ልጅቷን

  • @user-bx9gn1nh9q
    @user-bx9gn1nh9q Год назад +1

    በጣም ነው ምያሰዚነው ጌታ ሆይ ሀገሮና ሕዝቦችሃን የጣብቅ💚💛❤😭

  • @netsanetabebayehu8375
    @netsanetabebayehu8375 2 года назад +1

    አደራህን ወድሜ ራስክን ጠብቅ እዳያስገድሉህ የድግል ማርያም ልጅ ይጠብቅህ ።
    በነገራችን ላይ የሳትናኤል ጎል ኢትዮጲያ የሚሉው መፀሀፍ የተፃፈው ነገር እውነት እያዳዱን እያይነው ነው ልቦና ስጠን ስጣቸው።

  • @etalembekele8831
    @etalembekele8831 2 года назад +37

    እግዚአብሔር ሀገራችንንም ልጆቻችንንም ይጠብቅልን አሜን !አብይ ወንድማችን እግዚአብሔር እድሜውን ከጤና ጋር ይስጥህ!

    • @rebeccaashebir2584
      @rebeccaashebir2584 2 года назад

      ኋላ ቀር መሀይም ድሮስ ኢትዮጲያውያኖች የሰው ስራ ላይ መቅናት እንጂ ምን ታቃላቹ እከካም ደሀ ሀገር እድሜ ልካቹን በጦርነት እያለቃቹና ረሀብተኛ መሀይም ደደብ ለማኝ ባሪያ ሆናቹ ትኖራላቹ እንደ እኛ የዘመነ ኑሮ በ አሜሪካ እንደሆነ አታገኙ ቅናተኛ ደሀ እከካሞች ልጅቷን ተዋት

  • @martabiru444
    @martabiru444 2 года назад +23

    ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ከዚህ አስከፌ ጉድ ልጆቻችንን ይጠብቅልን

  • @hh-sx4nb
    @hh-sx4nb 2 года назад +1

    ዘመንህ፡ይባረክ ትዉልድ እያዳንክ፡ነዉ እናመሰግናለን

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 2 года назад +1

    ትክክል ነህ አብያችን እግዚአብሔር ይርዳን

  • @zenanigatu4228
    @zenanigatu4228 2 года назад +21

    እግዚአብሔር ሀገራችንን እና ልጆቻችንን ይጠብቅልን
    አብይ ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ በርታልን

  • @etsegenetalemayehu8732
    @etsegenetalemayehu8732 2 года назад +43

    ወንደሜ በጣም ነዉ የሚገርመዉ እግዚአብሄር ልቦናዉን ይስጣቸዉ አንተንም እግዚአብሄር ከክፉ ይጠብቅህ ስተዉ ከሚያስቱ ሁላችንንም ይጠብቀን አሜን፡፡

  • @getyenn5796
    @getyenn5796 2 года назад

    እራስህን ጠብቅ በጣም ግሩም አጋላጭ ነህ አመሰግናለው ፈጣሪ ይጠብቅህ የሌሎችንም እንጠብቃለን

  • @user-oh4fi8oi4i
    @user-oh4fi8oi4i 2 года назад +1

    አቤቱ ጌታ ሆይ በኪነ ጥበብ ሰውረን 😢እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥ እሱ ይጠብቅ እናመሰግናለን

  • @nanishiferaw4455
    @nanishiferaw4455 2 года назад +49

    በጣም የሚገርም ነው ልጄ ይህንን ዘፈን ካየች ጀምሮ ጊታር ካልተገዛልኝ እያለች ታስቸግረኛለች እና መምህር እግዚአብሔር ይስጥልኝ ትውልዱን እየታደክ ነው እጅግ አድርጌ አከብርሀለሁ አመሰግንሃለሁ ።

    • @user-lp4fz9ys4k
      @user-lp4fz9ys4k 2 года назад +5

      እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ልጆቼን ዘፈን እግዚአብሔር አይወድም ስለምላቸው ተሳስቶ tv ላይ ከመጣ እንኳን ማሚ ቀይሪው ዘፈን እግዚአብሔር አይወድም ነው የሚሉኝ ዘፈን አይወዱምም አያውቁምም።እኛ ነን ከነሱ ማራቅ ያለብን።ማንኛውንም ዘፈን ማየት የለባቸውም መዝሙር እንዲያዳምጡ ማድረግ ነው ያለብን

    • @user-nw1ux1lk5d
      @user-nw1ux1lk5d 2 года назад +1

      እረ በፈጣሪ💔😭 ወገኖቸ ልጅ የወለዳችሁ እባካችሁ ልጆቻችሁን ተከታተሉ ጊዜዉ ከባድ ነዉ ደግሞ እደዚህ ያለ እዲከታተሉ አታርጉ ቢያንስ ታሪክ እዲያነቡ አርጉ ።

  • @liyuworkabebe1843
    @liyuworkabebe1843 2 года назад +1

    በመረጃ ላይ የተደገፈ ወቀሳ በጣም ያስደስታል። ልጆቹ በዚህ ለክ የተረዱት አይመስለኝም። ግን በዚህ ዙሪያ የምትሰሩ የኢትዮጵያን በሙዚቃ እናሳድጋላለን ብላችሁ ቀና ደፋ የምትሉ አስቡበት ። ቤተሰቦችም እየተጠነቀቅን።

  • @selemonabebe2727
    @selemonabebe2727 Год назад

    እውነት ወድማችን እግዚአብሔር ይባርክስ ፕሎግራምህ በእውነት ይባርካን

  • @user-yb6yv9nb3g
    @user-yb6yv9nb3g 2 года назад +35

    እግዚአብሔር የሁላችንንም አይነ ልቦና ያብራልን

    • @rebeccaashebir2584
      @rebeccaashebir2584 2 года назад

      ኋላ ቀር መሀይም ድሮስ ኢትዮጲያውያኖች የሰው ስራ ላይ መቅናት እንጂ ምን ታቃላቹ እከካም ደሀ ሀገር እድሜ ልካቹን በጦርነት እያለቃቹና ረሀብተኛ መሀይም ደደብ ለማኝ ባሪያ ሆናቹ ትኖራላቹ እንደ እኛ የዘመነ ኑሮ በ አሜሪካ እንደሆነ አታገኙ ቅናተኛ ደሀ እከካሞች ልጅቷን ተዋት

    • @user-yb6yv9nb3g
      @user-yb6yv9nb3g 2 года назад

      @@rebeccaashebir2584 ምን እያልሽ ነው ሴጣንን በማገልገልዋ ነው የምንቀናባት ? ኢትዮጲያ ምንም ድህነት እና ጦርነት ላይ ትሁን እንጂ የሰይጣን አሽከር ግን አትሆንም ኢትዮጲያ ሀገረ እግዚአብሔር ናት

    • @henokbrehanu9426
      @henokbrehanu9426 Год назад

      ደጋፊዎቿ እያጠፋ እየወጡ ነው

  • @user-kd2te7hr5c
    @user-kd2te7hr5c 2 года назад +12

    መምህር አብይ ይልማ በእውነት ሳላደንቅህ አላልፍም እግዚአብሔር ይርዳህ እንዲህ በግልጽ ባታፈርጠው ብዙዎች አብረዋት ይደንሱ ነበር አሁንእንዲነቃበት አድርገሀል ሴራቸው ብዙ ነው በርታልን እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ህዝቦቿን ከኢሉሚናቲ ሰይጣኖች ይጠብቅልን።

  • @yemesrachmergiya9970
    @yemesrachmergiya9970 2 года назад

    በጣም አመሰግናለው ወንድሜ መግለፅ ካለብህ በላይ አብራርተህ ገልፀህልኛል ሔዋንም ብትጠቀምበት እና ብትነቃ ይሻላታል ምናልባት ሳታውቀውከሆነ ብዬ ነው። ላንተ ግን ክብር አለኝ በርታልን።

  • @amennaol4674
    @amennaol4674 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን ለልጆቼ ያንተን ቪዲዮ አሳየዋቸዉ በጣም ተረዱኝ የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅህ

  • @kidistdibekulu4019
    @kidistdibekulu4019 2 года назад +20

    እግዚአብሔር ይጠብቀን የምናየው ያስፈራል ውድ ኢትዮጵያን ሙዚቃ መስማት የለብንም ወንድማችን አቢይ እድሜና ጤና ይስትህ አስተማርያችን

  • @tsehaysintayehu6382
    @tsehaysintayehu6382 2 года назад +12

    ልብ ያለው ልብ ይበል ጆሮ ያለው ይስማ፡፡ አቤቱ ይቅር በለን አንተ የድንግል ልጅ፡፡ ምን እየሆንን ይሆን፡፡ መምህር እጅግ በጣም አድርገን እናመሠግንሀለን፡፡

  • @gebrekidanasresahegn4778
    @gebrekidanasresahegn4778 Год назад

    ለመረጃህ እጅግ እናመሠግናለን እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ

  • @abie790
    @abie790 8 месяцев назад +1

    ጌታ ሆይ እባክህ ዘመናችንን ባርክልን::
    ድንግል ሆይ የአስራት በኩራት ሀገርሽ
    "ኢ ት ዮ ጵ ያ"ን ማልጅልን::
    "እኛ ልጆችሽ በጣም በጣም በጣም ሰላም ናፍቆል"
    ~~~የእግዚኣብሄር ሠላም~~~~
    የሚንሰማውም በህልማችን የሚናየዉም
    የሚያስጠላ ነው::
    "የኣፄዎች የተተረተልን ዘመን ናፈቀን"

  • @user-se7zo4wd5d
    @user-se7zo4wd5d 2 года назад +47

    ወይ ጉድ አላህ ሆይ አደራህን በጣም እናመሰግናለን ግን በቲቪ ለምን አታረገዉም ቡዙ የማያዉቁ ሰዎች አሉ እነሱን ለማዳን በቲቪ ቢሆን ጥሩ ነዉ ይህ ለሁሉም ሰዉ ነዉ ሀይማኖት ዘር ሳይለይ መተላለፍ ያለበት ፕሮግራም ነዉ

    • @abdulalimohammed7001
      @abdulalimohammed7001 2 года назад

      Be Muslim 666 yemibal neger yelem dinshn bedenb temari...zim blesh atneji ende kebt!!!

    • @lidyat275
      @lidyat275 2 года назад

      እናመሰግናለን ግን በጣም ያስፈራል

    • @hayu9681
      @hayu9681 Год назад

      @@abdulalimohammed7001 666 ማለት እኮ ምብም ይሁን ስሙ ምን ሰይጣን ኢብሊስ አጋንንት ምናምብ እየተባለ ለሸይጣን ስም ወጥቷል 666ም በዚህ ዘመን ለሰይጣን የወጣ የኮድ ስም ነው አዑዙቢላሂሚነሸይጧኒረጂም!!!!

    • @abdulalimohammed7001
      @abdulalimohammed7001 Год назад

      @@hayu9681 mskin manew qutr yesetachew?
      Andegnashin tetemqesh metshaf qdus yemilutn btketey yshalshal, qutrun yesetachewu esu slehone!!!

    • @hayu9681
      @hayu9681 Год назад

      @@abdulalimohammed7001 ምን አንገበገበህ ?አዑዙቢላህ

  • @meazadessie6801
    @meazadessie6801 2 года назад +10

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ አንተ እንድንነቃ እያደረከን ነው እኛ ተኝተናል እግዚአብሔር ማስተዋሉን ጥበቡን ያድለን ረጅም እድሜና ጤናውን ያድልህ ።

  • @user-ch3ub2hs8x
    @user-ch3ub2hs8x 2 года назад +1

    አቢይ የሚወደድ እና የሚገርም የእይታ መነፅር ነው ያለህ እባክህ በርታ የእምነት አቋምህም ደስይላል ያጀግናል ግን እንዳይጎዱህ ፀሎት የዕለት እንቅስቃሴ ውሥጥ መሆን አለበት በእርግጠኝነት ያለህ ይመስለኛል ያለህም የእግዚአብሔርን ህግጋት አጠባበቅህም ከዚህ የተነሳነው አመሠግናለሁ ።

  • @habtamalebachew3828
    @habtamalebachew3828 2 года назад

    ተባረክ መምህር
    ትዉልድ ላይ መልካም ሀሳብ የምትሰራውን በጣም አደንቃለሁ
    እንጠነቀቃለን

  • @hherut5237
    @hherut5237 2 года назад +65

    አቤቱ የድንግል ማርያም ልጂ አንተ ልጆችህን ጠብቅ በማናውቀው ከመጠለፍ እተ ሰውረን አባቴ🙏🙏🙏

    • @fikertefentahun9800
      @fikertefentahun9800 2 года назад

      አሜን!

    • @bisratdesalegn2931
      @bisratdesalegn2931 2 года назад

      አሜን

    • @rebeccaashebir2584
      @rebeccaashebir2584 2 года назад

      ኋላ ቀር መሀይም ድሮስ ኢትዮጲያውያኖች የሰው ስራ ላይ መቅናት እንጂ ምን ታቃላቹ እከካም ደሀ ሀገር እድሜ ልካቹን በጦርነት እያለቃቹና ረሀብተኛ መሀይም ደደብ ለማኝ ባሪያ ሆናቹ ትኖራላቹ እንደ እኛ የዘመነ ኑሮ በ አሜሪካ እንደሆነ አታገኙ ቅናተኛ ደሀ እከካሞች ልጅቷን ተዋት

  • @eskdarekebrt9690
    @eskdarekebrt9690 2 года назад +34

    አቤት የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ጠብቀን

    • @mimisami7086
      @mimisami7086 2 года назад +2

      እባክሽ ተመለሽ በንቺና በመሰሎችሽ ምክንያት ልጆቻችን አይጥፋብን እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @habtamudemissie9747
    @habtamudemissie9747 2 года назад +1

    ፈጣሪ ይጠብቅህ ከአንድ የሃይማኖት አባት የበለጠ ለህዝቡ እየሰራህ ነው፡፡ ብድራቱን እግዚአብሔር ይክፈልህ

  • @HumatekleHumatekle-nm2mc
    @HumatekleHumatekle-nm2mc Год назад

    እድሜና ጤና ይስጥህ እግዚአብሔር የገለፀልህ የልጅ ብልህ ነህ አንተ ዶ/ር ሮዳስ ዘወይንዬ በጣም ነው የምሳሳላቹህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹህ በጣም ብዙ ነገሮች ላይ እንድነቃ አድርገኸኛል ድንግል ማርያም ከነ ልጇ ይጠብቁህ

  • @amanawit1598
    @amanawit1598 2 года назад +17

    አንተና፡ጥቂት፡ሰዋች፡ጣራችሁ፡ለፋችሁ፡እኛ፡ግን፡ምንድነው፡የዘጋብን፡፡ዘመንህ፡ይባረክ፡የኛን፡አይምሮ፡ይክፈትልን፡፡

  • @hanayouseph7579
    @hanayouseph7579 2 года назад +11

    ወንድማችን እግዜአብሔር በብዙ ይባርክ ለወጣቱ ትውልድ አይናችንን እየከፈትክልን ነው

  • @user-yj6qy8uh1i
    @user-yj6qy8uh1i 2 года назад +1

    እራሴ ህን ጠብቅ አደራ መዝሙረ ዳዊት አይለይህ ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @walelgnbayu2473
    @walelgnbayu2473 2 года назад +1

    በርታልን አብያችን ገና ብዙ አሉ ንቁ ስታዩም አስተውሉ።

  • @yalemzewedberhe3350
    @yalemzewedberhe3350 2 года назад +67

    ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን : እግዚአብሔር የሁላችንንም አይነ ልቦና ያብራልን ከጥፋት ይታደገን

    • @rebeccaashebir2584
      @rebeccaashebir2584 2 года назад

      ኋላ ቀር መሀይም ድሮስ ኢትዮጲያውያኖች የሰው ስራ ላይ መቅናት እንጂ ምን ታቃላቹ እከካም ደሀ ሀገር እድሜ ልካቹን በጦርነት እያለቃቹና ረሀብተኛ መሀይም ደደብ ለማኝ ባሪያ ሆናቹ ትኖራላቹ እንደ እኛ የዘመነ ኑሮ በ አሜሪካ እንደሆነ አታገኙ ቅናተኛ ደሀ እከካሞች ልጅቷን ተዋት

  • @leyaleya4383
    @leyaleya4383 2 года назад +17

    በእውነት ከልቤ ጓጉቼ የምከታተለው ቻናል ቢኖር መምህር አብይ ይልማና ጋዜጠኛ ወርቃፈራውን ነው ፈጣሪ እደ እናተ መልካም አስተማሪዎችን ያብዛልን እድሜና ጤናውን ይስጣችሁ

  • @saraethiopi9378
    @saraethiopi9378 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጣት ለመጀመርያ ግዜ ነው ዠማደምጥህ ገጠመኚ በሚያስተምረው በመምህር ተስፋየ አማካኚነት ነው ወዳተ ቲዩብ የገባሁት በጣም ጥሩ ነው የምሰራው በርታ ወዲማችን ትውልዳችንን ለማጥፋት ነው የሚደክሙት እግዚአብሔር ይገስፃቸው

  • @serkalemnegashtesfaye6021
    @serkalemnegashtesfaye6021 Год назад +1

    አቤቱ ጌታዬ እግዞ ማረን ይቅር በለን 🙏

  • @samueldebebe9908
    @samueldebebe9908 2 года назад +14

    መጨረሻቸውን ለማወቅ ቀላል ነው እዚ እኛ ባለንበት ሀገር ታዋቂዎቹ በአካል ማየት በቂ ነው በስቃይ ፣ በ ድራግ ፣ በመከራ እስከሞት አይፍታቸውም እንኳን ደቃቃዎቹ። የኛዎቹን ተውትና ድንግል ትድረስላቹ ከፈጣሪ ታስታርቀን

    • @salambet2414
      @salambet2414 2 года назад

      አዎ በቅርብ እንኳን justin bieber ፊቱ ድርቅ ብሎ በአንዱ ጎን አይተናል እሱም የዚኸ ተጠቂ ነው የኛዎቹ ከዚኸ ቢማሩ እመብርሀን ትመልሳቸው ብቻ ሌላ ምን ይባላል

  • @user-ne7nd5od6k
    @user-ne7nd5od6k 2 года назад +27

    እግዞኦ መሀርነ ክርስቶስ 😭😭😭
    ሔዋን እግዚአብሔር ልብ ይስጥሽ ስታስፈራራ ቤተሰብ አልሽ ግን😭😭😭

  • @seblasador4234
    @seblasador4234 2 года назад

    ብዙ ትምህርት አግኝቼብካለው አመሰግናለው ይልማየ

  • @tsionkidane8201
    @tsionkidane8201 2 года назад

    በጣም እናመሰግናለን እዳአንተ አይነት ኢትዮጵያዊ ያብዛልን

  • @ibrahimyakoub2710
    @ibrahimyakoub2710 2 года назад +49

    ወንድሜ አብይ ይልማ ፈጣሪ አንተን ለዚህ ዘመን ከተሳሳተ መንገድ እንዳንገባና እንዳንዘናጋ ለሰበብ አንተን አስተማሪና የልጅ አዋቂ አርጎ የፈጠረህ በመሆኑ አላሃምዲሊላ አንተን ስለሰጠን አላህን አመሰግናለው ላንተ በተቀደሰ አገልግሎትህ ፈጣሪ ምዳህን ይክፈልህ ብሩክ ሁንልኝ

    • @woinbenjamen3636
      @woinbenjamen3636 2 года назад +1

      Tebarek and and muslemoch eko yekawemalu orthodox nk nger yalbt ant gn tebark

    • @rebeccaashebir2584
      @rebeccaashebir2584 2 года назад

      ኋላ ቀር መሀይም ድሮስ ኢትዮጲያውያኖች የሰው ስራ ላይ መቅናት እንጂ ምን ታቃላቹ እከካም ደሀ ሀገር እድሜ ልካቹን በጦርነት እያለቃቹና ረሀብተኛ መሀይም ደደብ ለማኝ ባሪያ ሆናቹ ትኖራላቹ እንደ እኛ የዘመነ ኑሮ በ አሜሪካ እንደሆነ አታገኙ ቅናተኛ ደሀ እከካሞች ልጅቷን ተዋት

  • @heleenheleen3936
    @heleenheleen3936 11 месяцев назад

    አብይ ወንድማችን በጣም አናመሰግናለን በጣም አስተማሪ የጠላቴችንን አጋንታዊውን ስራ በደንብ አጉልተ አምላክ በሰጠ ጥበብ አሳውቀከናል እናመሰግናለን በእውነት በርታልን አምላክ የጠብቅክ ከነመላ ቤተሰብክ አሜን 🙏🙏🙏

  • @Rakb553
    @Rakb553 Год назад

    አቤት የአጋንት ስርአት አስፈፃሚ ከመሆን እግዚአብሔር ይጠብቀን በእውነት እኔ ዘፈን አልሰማም እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ቆይቻለሁ ወደ መዝሙር ከተመለስኩ እናም መምህር አብይ ይልማ አንተ ድንቅ ነሕ በእውነት ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ተከታዮች ያለሕ ጥንቃቄ እና አክብሮት በእውነት ያንተ ይለያል ወጣቱን ለማትረፍ ከአጋንት አሰራር ያለ እረፍት ማጣት ከወኔ ጋራ እግዚአብሔር ካንተ ጋራ ሆኖ በመንፈስ ቅዱስ ሐይል እያስተላለፍክልን ነው እናም እግዚአብሔር ከእናቱ ወላዲተ ቃል እመብርሐን አዛኝቷ ይጠብቁልኝ ደግሞ ድሉ የኛ ነው ቅዱሳን መላእክት እረዳት አሉን ቅዱስ ሚካኤል ሳጥናኤልን በውርደት ወደጥልቁ የከተተው አሁንም በዚሕ ዘመን የተነሱብንን የዳቢሎስ ስራ አስፈፃሚዎችን ወደጥልቁ ጨለማ ይጣልልን አሜን 🤲🤲🤲💒መቼም አይተወንም ብቻ ጠንካራ ሆነን መጸለይ ነው ከኛ የሚጠበቀው ወንድምዬ❤🥰

  • @haymannotlema7757
    @haymannotlema7757 2 года назад +10

    ሰላም አብይ ይልማ
    እግዝያብሄር አምላክ ይጠብቅህ እመቤቴ በወርቅ መጋረጃዋ ትጋርድህ ከፉትከዃላህ ትከተልህ
    መልካም ምሽት

  • @kidangebyawasefa350
    @kidangebyawasefa350 2 года назад +16

    ሙሉ ምስላቸው ያስፈራል ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው

  • @tadyzack3189
    @tadyzack3189 2 года назад +2

    የእውነት ጀግና ነህ መምህራችን🙏

  • @yordanosyebegashet8392
    @yordanosyebegashet8392 2 года назад

    ፈጣሪ ይባርክህ ጥሩ መልእክት ነዉ ያስተላለፍክልህ

  • @user-xw6or6wr9k
    @user-xw6or6wr9k 2 года назад +48

    ህዝቤ ንቃ ራስህን አድን የዘፈን አፍቃሪወች አስቡበት ሲጀመር ጌታችን አምላካችን በወንጌሉ ዘፋኝ መንግስተ ሰማያት አይገባም ብሎናል መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን በየ ዕለቱ ስለምታነቃን።

  • @kidanemihrt
    @kidanemihrt 2 года назад +7

    ብዙ የማናውቀውን እና የማናስተውለውን ነገር ነው እያቀረብክ የምታነቃን። ፊጣሪ ይጠብቅህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ!! እንወድሃለን !!!

  • @bekaludersolgn6989
    @bekaludersolgn6989 2 года назад

    ምን እንደምል አላውቅም ግን እግዚአብሔር እችን ሀገር ይጠብቅ
    amen

  • @hanazelke6051
    @hanazelke6051 2 года назад

    ኢሄ ፕሮግራም ቢቻል በቲቪ ቢቀርብ የብዙ ወጣቶችን ህይወት ያሰተምራል

  • @Sara-nh3zg
    @Sara-nh3zg 2 года назад +80

    አቤቱ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ሆይ በምህረት አይኖችህ ተመልከተን
    እንደ በደላችን ሳይሆን እንደ ቼርነትህ
    ይሄን ክፉ ዘመን አሳልፈን አሜን ፫

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 2 года назад +1

      አቤቱ ፈጣሪያችን ልጆቻችንን አንተ ጠብቅልን

    • @andutadey
      @andutadey 2 года назад

      leave this cunts

    • @rebeccaashebir2584
      @rebeccaashebir2584 2 года назад

      ኋላ ቀር መሀይም ድሮስ ኢትዮጲያውያኖች የሰው ስራ ላይ መቅናት እንጂ ምን ታቃላቹ እከካም ደሀ ሀገር እድሜ ልካቹን በጦርነት እያለቃቹና ረሀብተኛ መሀይም ደደብ ለማኝ ባሪያ ሆናቹ ትኖራላቹ እንደ እኛ የዘመነ ኑሮ በ አሜሪካ እንደሆነ አታገኙ ቅናተኛ ደሀ እከካሞች ልጅቷን ተዋት

  • @user-gi4tu4pj1s
    @user-gi4tu4pj1s 2 года назад +35

    መምህር አብይ እና መምህር ተስፋዬ እግዚአብሄር እድሜ ይስጣቹ

    • @user-ur5hg6hl7w
      @user-ur5hg6hl7w 2 года назад +2

      ትክክል ሁለቱም ጎበዞች ናቸው

    • @user-gi4tu4pj1s
      @user-gi4tu4pj1s 2 года назад

      @@user-ur5hg6hl7w ብቻ በየ እምነታችን ከጠላት እይታ እንዲጠብቃቸው እንፀልይላቸው እውነት እኔ ውስጤ ሁሌ ይጨነቃክ ሆድ አደሮች ክፉ እንዳያደርሱባቸው

    • @user-ur5hg6hl7w
      @user-ur5hg6hl7w 2 года назад

      @@user-gi4tu4pj1s አወ የኔእህት እግዚአብሔር ይጠብቅልን

    • @rahele564
      @rahele564 2 года назад

      አሜን አሜን የኔ እሕት ሁለቱንም የሰጠን እግዚኣብሔር ይመስገን🙏🙏🙏🙏

  • @wubalemworkenh745
    @wubalemworkenh745 2 года назад

    አቤቱ አምላካችን ፈጣሪያችን አድነን ሰዉረን!! በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን አቢያች!

  • @S.m543
    @S.m543 2 года назад

    ተባረክ። ይገርማል በውጪ የሚቀፈን ነገር ኢትዮጵያ መጣ

  • @deregeababu3129
    @deregeababu3129 2 года назад +14

    ወንድማችን አብይ ይልማ እግዚአብሔር ያክብርህ ስለ ሐይማኖትህ ስለ ሐገርህ ነፍስህን አሲዘህ ከእግዚአብሔር ጋር የሚጠበቅብህ ነገር እያደረክ ነዉ የእግዚአብሔር ሐይል መንፈስ ቅዱስ ካንተጋር ነዉ በርታ ድንግል ማርያም ካንተ ጋር ትሑን ! እናመሠግናለን !!!
    5
    Saddis TV ሣድስ - Abiy Yilma

  • @hallelujahshawel8414
    @hallelujahshawel8414 2 года назад +15

    ዳዊት ሲደጋገም የፀሎት ሀይል እንደሚገኝ በዘፈን መደጋገም የአጋንንት መንፈስ ይገኛል" tikilegnal ababal

  • @tayechgmeskel9087
    @tayechgmeskel9087 Год назад +1

    ጌታ ሆይ ይህንን ክፍ ዘመን ከነቤተስቦቼ በስላም አሻግረን ።

  • @tegestu2164
    @tegestu2164 Год назад

    እግዚአብሔር ይርዳሕ ይጠብቅሕ ቆንጆ ትምሕርት ነው እየሠጠኸ ያለኸው ወንድማችን

  • @rahelabebe4355
    @rahelabebe4355 2 года назад +8

    እጅግ በጣም አሳዛኝ ነው ወዴት እየሄድን ይሆን ( እግዚአብሔር ሆይ በልባችን በአገራችን በትውልዱ ሁሉ አንተ ክበርበት !!!) ከእንደዚህ አይነቱ እርኩሰት አንተ ጠብቀን አሜን !!!

  • @rachelm5268
    @rachelm5268 2 года назад +9

    እግዚአብሔር ይብርክክ ትውልድን ሀገርን ለማትረፍ : በምታደርገው ::

  • @user-jl4bk8xx1y
    @user-jl4bk8xx1y 2 года назад

    በመጀመሪያ አብይ እግዚአብሔር እረጀም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ኢትዮጵያዬ እምዬ እግዚአብሔር ይሁንሺ

  • @dallasdallasplc5252
    @dallasdallasplc5252 2 года назад

    እናመሰግናለን ብዙ ማናውቀውን ነገር በክርስቶስ ቸርነት ባንተ ብርታት አገኝተናል

  • @birhanmosisa3570
    @birhanmosisa3570 2 года назад +6

    ስሟ እራሱ ፒራሚድ ተሠርቶበታል አውቃስ ቢሆን የእነሡ አባል ነው የምትመሥለኝ ምንም ቢሆን መረጃው ሣይኖራት አትሠራም ብቻ በጣም የሚጨንቅ አለም ውሥጥ ነው ያለነው ፈጣሪ ይጠብቀን ወንድሜ በጣም ነው የማመሠግንህ ልጄ 13አመቷ ነው የአንተን ፕሮግራም በ ሬድዮ ትከታተላለች ብዙ እወቀት ከ እኔ ይልቅ አንተ አሥተምረህልኛ እድሜ ከጤና ጋር ጀባ ይበልህ 🙏

  • @user-gz6ht8my9s
    @user-gz6ht8my9s 2 года назад +8

    ድንግል ማርያም የአስራት ሀገርሽን አደራ ወንድማችን እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅ ። እግዚአብሔር ይመሰገን ዘፈን ማዳመጥ አቁሜያለሁ በሬድዮ ካልሆነ በሰተቀር እና ይቺን ልጅ አላየኋትም ግን እራሳቸውን ነው የምትመስለው አጋንቶቹን አልባበሷ ጥፍሯ እርቃኗ እረረ ሁሉ ነገራቸው ። ግን እግዚአብሔርን የመሰለ ጌታ ገነትን የመሰለ ቦታ ለምን ጠሉት ????

  • @alextsige
    @alextsige Год назад

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ መልካም መረጃ ነው እያጋራኸን ነው።

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 Год назад

    በጣም እናመሰግናለን በርቱ
    ሰዉእራሱን እንድፈተሽ እያደረጋችሁነዉ የብዙ ሰወች ነፍስ ትታደጋላችሁ❤❤

  • @user-bv3eh4tj4i
    @user-bv3eh4tj4i 2 года назад +7

    እግዝአብሔር ረዥም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ኑርልን መምህር አብይ ይልማ እናመሰግናለን ያላወቅነውን ብዙ ነገር እንድናውቅ ስላደረከን መልካሙን መንገድ እያሳወከን ትውልድን እየታደክ ኢትዬጵያን እያዳንክ ስለሆነ እግዚአብሔር በመንገድህ ሁሉ ይጠብቅህ ኑርልን🙏🙏🙏💚💛❤

  • @Hiboux_yt
    @Hiboux_yt 2 года назад +6

    የረቀቀውን ተዋጊ ጥላታችንን የምታሣድድልን ፈጣሪ የሾመክ የምድር መለአክ ብዬካለሁ።በቤቱ ያጽናክ።