የአብይ ልጅ… ህጻን ሚልዮን አስገራሚው ለውጥ | Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 окт 2024
  • #Ethiopia #Ethiopianews #FetaDaily
    የአብይ ልጅ… ህጻን ሚልዮን አስገራሚው ለውጥ | Ethiopia

Комментарии • 198

  • @medanehiwot7723
    @medanehiwot7723 3 года назад +105

    ጥሩ ነው ግን ተጥሎ የተገኝ የሚለውን እትደጋግሙት በቃ ልጁ ብሎ መጀመር ወይም አሳዳጊ ወላጅ በቂ ነው

    • @shallomandegna1720
      @shallomandegna1720 3 года назад +16

      ነገ ሲያድግ የሚፈጥረውን የሚችለውን ስነ ልቦና እናስብ እንጂ 🙄🙄🙄

    • @ኩምሳገመቹ
      @ኩምሳገመቹ 3 года назад +9

      ልክ ነው ተጥሎ የሚለው ቃል ጥሩ አይደለም ።

    • @aregashmollawa7819
      @aregashmollawa7819 3 года назад +5

      Batekekele

    • @gy8086
      @gy8086 3 года назад +3

      Tanke you!!

    • @hassendino5025
      @hassendino5025 3 года назад +2

      Thank you

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 3 года назад +38

    እኛ እኮ የመተቸት አባዜ ተጠናውቶናል
    🙄🙄🙄🙄🙄🙄ሚሊዮንየ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ሚሊዮን ያድርግህ እግዚአብሔር 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 3 года назад +64

    አብያችን የኛ መልከም መሪ እና አስተዋይ ነው ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ❤️❤️❤️እግዚአብሔር አምላክ ከእናንተ ጋር ይሁን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @Atwima
      @Atwima 3 года назад +2

      የእግ/ር ሰላምና ጤና ይብዛሎት!! እንኳን ለተሳኤ በአል በሰላም አደረሳችሁ። ቋንቋ በማስተማር እየተጋሁ ነዉ። Atwima Tube ላይ ቤተሰብ በመሆን ደግፉኝ።

    • @romitessadiiii4477
      @romitessadiiii4477 3 года назад

      Amin

  • @sadanazat6017
    @sadanazat6017 3 года назад +17

    አቢያችን መልካም ሰዉ እናመሰግናለን ከነ ቤተሰብህ ዉይይይ ደስ ሲል አላህ ያሳድገዉ ፈታዬ እንዴት ነህ ሳላደንቅህ አላልፍም አክባሪህ ነኝ ሀገሬ ሰላምሽን ያብዛልኝ

  • @user-ho1fu8vu6s
    @user-ho1fu8vu6s 3 года назад +22

    ቀዳማዊት እመቤት ለልጅ ልጅ ሲነገር የሚኖር መልካምነት ባለቤት ናት እናመሰግናለን ቀዳማዊት እመቤት ::

  • @fghh5572
    @fghh5572 3 года назад +58

    ሲገርም ልጁ እድገቱ አንተ ግን ዜናውን ጥፍጥ አርገህ ስላቀረብክ በጣም እናመሰግናለን🙏አብይ ፈጣሪ ሞገሱን ይጨምርልህ 💔🙏

    • @timechange7478
      @timechange7478 3 года назад

      ፈታ አንተንም ሚሊዮን የድርግህ : ሁሌ በቅንነት አስተማሪ ነገሮችን ስለምታቀርብ
      እናከብርሁለን

  • @seidmahamed9997
    @seidmahamed9997 3 года назад +14

    አላህ ያሳድግላሰቹ

  • @tamefast1
    @tamefast1 3 года назад +62

    ተቀዳሚ እመቤት ዝናሽ ታያቸዉ እያደረጉ ያሉት ተግባራት በእውነት የሚመሰገን ነው. በተለይ ትምህርት ለይ የሚሰሩትን ስራ ከልብ አደንቃለሁ:: የአመቱ በጎ ሰው ሽልማት ይገባቸዋል

  • @MelatyemerYemer
    @MelatyemerYemer 3 года назад +17

    አብቹ የኛ መልካም ከነ ቤተሠቦችህ ሠላምክ ብዝት ይበል❤️❤️❤️❤️

    • @maithaalktbe2177
      @maithaalktbe2177 3 года назад

      ትልቂቱ ሞህዲ ፊት እመሀል ያለች ዴህናናት ሁሉም ትክክለኛ ቄሮ

    • @romitessadiiii4477
      @romitessadiiii4477 3 года назад

      @@maithaalktbe2177 ማለት??? ምን ማለት ፈልልገሽነው???

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 3 года назад +9

    ሚልዬ የኔ እድለኛ እድግ በል

  • @ነገመልካምይሆናል-ጐ2ዘ
    @ነገመልካምይሆናል-ጐ2ዘ 3 года назад +9

    አብቹዬ የኔ ውዴ
    ወ/ሮ ዝናሸ
    ከነ ልጆቻቹ በፍቅር በሰላም በሞገሰ ኑሩ።
    ለኢትዮጵያ በረከት ናቹ።

  • @bizuayehujeffrey7434
    @bizuayehujeffrey7434 3 года назад +9

    Very beautiful family, God bless,protect and remove all Ethiopia enemies from Ethiopia Landscape.

    • @Atwima
      @Atwima 3 года назад +1

      የእግ/ር ሰላምና ጤና ይብዛሎት!! እንኳን ለተሳኤ በአል በሰላም አደረሳችሁ። ቋንቋ በማስተማር እየተጋሁ ነዉ። Atwima Tube ላይ ቤተሰብ በመሆን ደግፉኝ።

  • @amsaleaweke2805
    @amsaleaweke2805 3 года назад +30

    እፃን ሚሊዩን አብይ እድግ በል እስይ

    • @maithaalktbe2177
      @maithaalktbe2177 3 года назад

      ልጆቹ ኦረሞናቸው ትክክለኛ ኦረሞ

    • @maithaalktbe2177
      @maithaalktbe2177 3 года назад

      ሚሌወ ን የአማራልጂነው በተለይ ትልቂቱ አስሊ ኦረሞ

  • @abebakebede6314
    @abebakebede6314 3 года назад +30

    ተጥሎ የሚለው ቃልን ባትሉት ይመረጣል Please

  • @user-iv1qh6ei6c
    @user-iv1qh6ei6c 3 года назад +44

    ጌታ ይባርክሽ ቀዳማይ እመቤት ዝናሽ

  • @shukrishige3100
    @shukrishige3100 3 года назад

    Thank you Abichu

  • @sarahdamour6919
    @sarahdamour6919 3 года назад +4

    በጣም ደስ የሚል ሚሊዮን እድለኛ ልጅ ነው እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ

  • @annasmith3778
    @annasmith3778 3 года назад +8

    Beautiful 🇪🇹🙏🏾

  • @genetzewdie451
    @genetzewdie451 3 года назад +7

    እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካችሁ።ጌታ በእውቀትም በሞገስም ያሳድግላችሁ

  • @ወደርየለህለፍቅርህ
    @ወደርየለህለፍቅርህ 3 года назад +6

    ለክርስትና እምነት ተከታዮች እኮን ለትሳኢ ብአልአደረሳችሁ የጤና የፍቅር ያድርግላችሁ እድሁም ለኢትዮጵያ ቢሂር ቢሂረሰቦች ለኛትሳኢ ደግሞወ ወደፊት አባያችን እድሁም የኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር የሳንም ትሳኢበሰላም ያገናኝን ኢሻአላህ መልካም እድል ወደፊት

  • @tigistfetene9748
    @tigistfetene9748 3 года назад +1

    Amen Amen Amen 💯💯🙏🙏🙏

  • @mignotefikre5969
    @mignotefikre5969 3 года назад +12

    እደግ ያለው እንዲህ ቤተመንግሰት ከእድል ጋ ፈጣሪ ያሳድግህ

    • @elcelc2278
      @elcelc2278 2 года назад

      አቤቴ እድል የኔማር።እድግበል

  • @harmalaluchano1354
    @harmalaluchano1354 3 года назад

    ቱቱቱቱ እድግ በልልን ጀግና አባት አለህ

  • @tewabetchtesfa7377
    @tewabetchtesfa7377 3 года назад +6

    እባካችሁ በፈጣሪ የወደቀ ልጅ እያላችሁ እየደጋገማችሁ አታውጡት ይሔ ልጅ ፈጣሪ ለደህና አባትና እናት ሰቶታል አትበሉ ፈጣሪም ይቀየማል አምላክ ያሳድገው

  • @ዜድየደሙፍሬ
    @ዜድየደሙፍሬ 3 года назад +5

    የጀግና ልጅ❤❤

  • @ummabdlla9535
    @ummabdlla9535 3 года назад +10

    In shaa Allaah when he grow up anther Abiy Ahmed for Ethiopia development. Aby Ahmed feed him your knowledge to be good man like you. Allaah guide you all.

  • @melanesianafricanunion394
    @melanesianafricanunion394 3 года назад +3

    One United Ethiopia brothers and sisters living together in peace, justice and prosperity, taking care of our children.

  • @AmalAmal-mt2eg
    @AmalAmal-mt2eg 3 года назад +8

    Dr.abey Ahmed and first lady they are humbled and fabulous parents for baby Milone. It shows the ways he looks. God bless both of them. Amen

  • @ettymadanit490
    @ettymadanit490 3 года назад

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤🇪🇹❤🇪🇹❤❤❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤

  • @wwhfss797
    @wwhfss797 3 года назад +1

    አበይ አህመድ እንወድሀልን ዘላልም በደስታኑርልን💖💖💖💖💖💖😍😍😍😍😍😍😍💟💟💟💟💟💟🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌👌👌💪💪💪💪💪

  • @ZZ-lf4sk
    @ZZ-lf4sk 3 года назад +17

    በምድር ስትኖር ጥሩ ስራ ሰርተህ ማለፍ መልካም ነው

    • @EmanEman-x1h
      @EmanEman-x1h 3 года назад

      ትክክል ለገባው ብቻ

  • @ይችላል
    @ይችላል 3 года назад

    ፈታ ዴይሊ በጣም ጥሩ ዘገባ ነው ይሄ ነው ያለበትን ሥራ የሚያስከብር ::ትክክለኛ አመለካከት የሚሰራውን መልካም ነው ጥሩ ነው ማለት ይሄ ነው የአንድ ሠራተኛ የስራውና የማንነቱ መለኪያ የሚሰራውን ጥሩ የሰራውን ማበረታታት ተገቢ ነው :: ብዙ ሚዲያዎች ነገር ነገሩን ችግር ችግሩን ጠማማ ጠማማውን አጣሞ አንሻፎ ማቅረብ ሥራዬ ብለው የተያያዙ አያሌ ናቸው :አንዳንዴም ጥሩ የሰራን ጥሩ ነገሩን አፈንፍኖ አውጥቶ ለሌሎች ማጋራቱ በሳልነት ነው :: ፈታ tube ሳሉቴ :: 🙏🙏🙏👍👍👌👌

  • @yoniteshome1870
    @yoniteshome1870 3 года назад +6

    ስለ ልጁ የምትጠቀማቸውን አማርኛወችን አርማቸው። ወደፊት ትልቅ ሲሆን ስለራሱ ያውራ ይደርስበታል ወይም ተርክልኝ ሲልህ ትተርክለታለህ!

  • @genberegeleta2661
    @genberegeleta2661 3 года назад +1

    እድለኛው የመልካም መሪ ልጅ ሚልዮን አብይ ፈጣሪ እንደቤተሰብህ ጥበበኛ ያድርግህ።

  • @birhanunegalign6169
    @birhanunegalign6169 3 года назад

    የሰማይ አምላክ እግዚአብሄር ብድራቱን ይክፈላችሁ ዘመናችሁ ይባረክ

  • @tsigemongols2254
    @tsigemongols2254 3 года назад +3

    God bless you and your family Dr abiyi Shi amet nigesulin 🙏🙏💚💛💝💝😍😍😍😍

  • @meharisahile2868
    @meharisahile2868 3 года назад +1

    ጠቅላይ ሚ/ር አብይ እና ወ/ሮ ዝናሽ ለመናገር ቃላት ያንሰኛል ወላጅ አልባውን ሕፃን አንስታችሁ ለዚህ ስለአበቃችሁ ዋጋችሁን አምላክ ይክፈለው ተባረኩ።

  • @Atwima
    @Atwima 3 года назад +9

    የእግ/ር ሰላምና ጤና ይብዛሎት!! እንኳን ለተሳኤ በአል በሰላም አደረሳችሁ። ቋንቋ በማስተማር እየተጋሁ ነዉ። Atwima Tube ላይ ቤተሰብ በመሆን ደግፉኝ።

    • @sayedahmada9137
      @sayedahmada9137 3 года назад

      በሺ፣ያስገዲላላ፣አዲልጂ፣ይዘው፣ይከርፈፋሉ፣፣፣፣ለምንተንሳማለቴአደለም፣ግንየሚስጨርሰው፣ህፃን፣ላገርም፣አሳሳቢነው፣ቦተሊካቸው፣የተማር፣ህፃንእናት፣አዛውትሳይቀር፣እየጠርጉ፣እራስንመቶ፣እግርእደማሻሸትነው፣አላህያሳዲገው፣መሪህዝብእስትህዝቡሲጠብቅነው፣ለታሪክየሚሳምርው፣ግንአልታደሉም፣አገርአስደፈሩ፣ህዝብአመሱ፣ያቢይታሪክየሚፃፍእበት፣በርዲንው፣ሰውሲታርዲ፣ሰምትንአናውቅም፣አሁንእጂ

  • @Tube-cm4bw
    @Tube-cm4bw 3 года назад +1

    ወይጉድ ባያድግ ና ባይመቸው ነበር የሚገርመኚ በጣም ደስ ይላል

  • @henaaa5816
    @henaaa5816 3 года назад +6

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍

  • @tigabupetros9260
    @tigabupetros9260 3 года назад +14

    አብይ አብይ 🇪🇹😘😘😘😘😘😍🇪🇹🇪🇹👌

  • @eleleta5821
    @eleleta5821 3 года назад +2

    ጋዜጠኛው አቀራረብህ ደስ ይላል

  • @nanny3146
    @nanny3146 3 года назад

    Amen amen💕💕💕

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ 3 года назад +1

    ሰው ታዲያ ጥሩውን አያወራ ችግሮ ችግሩን ብቻ ነው ጀግና ናችሁ

  • @edendak5588
    @edendak5588 3 года назад +1

    Egzhabhare yebarkachew.
    Antem tituhunim negerinimn mawsat konjo new.

  • @sarahw796
    @sarahw796 3 года назад +5

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍

  • @milliontaffesse3098
    @milliontaffesse3098 3 года назад +1

    Wow WOW!!!! Ay ABECHU yene GEGNA!!!

  • @fikertem.s.8586
    @fikertem.s.8586 3 года назад +5

    GOD BLESS 💙 ❤ 💖 💙 ❤ 💙 ETHIOPIA, HE looks quiet GOD BLESS Dr ABIY family members may GOD thank ❤ all

    • @Atwima
      @Atwima 3 года назад

      የእግ/ር ሰላምና ጤና ይብዛሎት!! እንኳን ለተሳኤ በአል በሰላም አደረሳችሁ። ቋንቋ በማስተማር እየተጋሁ ነዉ። Atwima Tube ላይ ቤተሰብ በመሆን ደግፉኝ።

  • @workineshzewde1971
    @workineshzewde1971 3 года назад

    Let almighty God bless the baby boy and his kind family.

  • @ethiopianhotel3429
    @ethiopianhotel3429 3 года назад

    Wow.Garetfulle

  • @thesisresearchproposalscho7558
    @thesisresearchproposalscho7558 3 года назад

    Wow, is is amazing!

  • @ፊዳከአቢወኡሚያረሡለላህ

    የኔ አሥተዋዮች አላህ ይጠብቃችሁ አብይ አህመድ ሚሥትህም እዳተዉ ፍቅር ናት አቦ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @saramengistu481
    @saramengistu481 3 года назад +3

    God bless DR abiye family

  • @etiopiyaye5656
    @etiopiyaye5656 3 года назад

    Egziabeher yistilen

  • @enyewmelesse5644
    @enyewmelesse5644 3 года назад

    በትክክል ከኢትዮጵያ ውጭ ለጉዲፈቻ መስጠት ትክክል አደለም። Salute

  • @ጊዜውደረሰ
    @ጊዜውደረሰ 3 года назад

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ ልጃችሁንም ያሳድግላችሁ ከአባትህ ብለጥ የኔ ቆንጆ

  • @yeshim1739
    @yeshim1739 3 года назад +21

    ተችዎቹ አልታደሉም ባህር ሆኖባቸው ይተቹ አነሱ ገን አሳድገዋል

    • @shawitmamo3112
      @shawitmamo3112 3 года назад

      በጣም አዕምሮ ይጎዳል ለምን ልጃቼው ተብሎ አይጠራም እባክን አስሬ የተጣለ አትብላው

  • @hannabizuayehu4865
    @hannabizuayehu4865 3 года назад

    God bless Dr.Abey and his familly

  • @zufsnyemer79
    @zufsnyemer79 3 года назад +3

    ምን አለ እኛ ኢቶጵያን ልጁ ልጇችን ነዉ ማሻአላህ በሉሉት ይደግ አብሉት ባፋችሁ

  • @FatumaAdem-i9q
    @FatumaAdem-i9q 3 года назад

    The boy look like them hansom beautiful 😍 mashaallah tabarkallah

  • @cvf5013
    @cvf5013 3 года назад

    ማሻአላህአላህያሳድግህ

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 3 года назад +3

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @saradesta3038
    @saradesta3038 3 года назад +7

    ተጥሎ የተገኝው ለምትሉ ሁሉ በዚህ።ልጅ የእግዚያብሔርን ትልቅነት ሐያልነት ማየት ችለናል።ሜዳ የተጣለውን አከበረ ለስሙም ምስጋና ይሆን ዘንድ በቤተ መንግስት ዙፋን ላይ አስቀመጠው በሰው ዘንድ የማይቻለው በእግዚአብሔር ዘንድ ይቻላልና

  • @yewbdaryemer1872
    @yewbdaryemer1872 3 года назад +3

    የሚልዮን አምላክ ይጠብቅሕ።

  • @አላህከሪም-ኈ8ቘ
    @አላህከሪም-ኈ8ቘ 3 года назад

    👍👍👍👍👍

  • @henaaa5816
    @henaaa5816 3 года назад +2

    ❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @dmb8078
    @dmb8078 3 года назад

    ማሻአሏህ

  • @Hai-ez8xm
    @Hai-ez8xm 3 года назад +6

    ♥♥♥♥♥👍👍👍🇪🇹🇪🇹

  • @tenagneseyoum7867
    @tenagneseyoum7867 3 года назад +1

    እባካችሁ በየጊዜው ተጥሎ የተገኘ አትበሉት።

  • @endrismohamed9021
    @endrismohamed9021 3 года назад +6

    አዎ ተጥሎ የተገኜነው አትበሉ በቃ

  • @danielassefa1732
    @danielassefa1732 3 года назад +1

    ምን ያስገርማል? የተፈጥሮ ህግ ነው መወለድ ;ማደግ.......

  • @aaddis4815
    @aaddis4815 3 года назад +4

    ነገርን ነገር ያነሳዋል እናቶች በየትኛዉም ምክንያት ልጆቻቸዉን ቆሻሻ ዉስጥ እንዳይጥሉ እራስን ሳይገልፁ አራስ ልጅ ማስቀመጫ ቦታ የሀይማኖት ወይንም በጎአድራጎት ቢያዘጋጁ ጥሩ ነዉ በጀርመን የጨቅላ. መስኮት ይባላል እናትም እዳታብድ ልጅም በሽተኛ እንዳይሆን ይረዳል

  • @remla6686
    @remla6686 3 года назад +2

    🌺🌺🌺🌺

  • @ፊዳከአቢወኡሚያረሡለላህ

    ያረብ ሠትረን ወይኔ መከራችን

  • @sulululu6942
    @sulululu6942 3 года назад

    ቀዳሚእመሜት"ዝናሽ "እና አብይ አህመድ"እድሜናጤና♥♥♥♥♥ አሏህይስጣችሁ"ወላሂ ትልቅ ውለታነው"የወደቀንማሣት"ቀላል "አደለም "እድህአድጒሢታይ"የኔማር ♥♥♥♥"የሚደነቅነው

  • @EmanEman-x1h
    @EmanEman-x1h 3 года назад

    ማሻአላህ አሁንም ይጨምርላችሁ

  • @mohammedjaldo3653
    @mohammedjaldo3653 3 года назад

    ዶ/ር abiyu ጠላትህን አሰጨነቅ

  • @Maye434
    @Maye434 3 года назад +1

    🙏🏿Aman

    • @Atwima
      @Atwima 3 года назад +2

      የእግ/ር ሰላምና ጤና ይብዛሎት!! እንኳን ለተሳኤ በአል በሰላም አደረሳችሁ። ቋንቋ በማስተማር እየተጋሁ ነዉ። Atwima Tube ላይ ቤተሰብ በመሆን ደግፉኝ።

    • @Maye434
      @Maye434 3 года назад

      @@Atwima 😍🙏🏿

  • @elisabethesayas5570
    @elisabethesayas5570 3 года назад

    Envy people can say many rubbish things..I'm glad to you Million ..respect Dr Abey and w/r Zinash 👏👏

  • @emmyt311
    @emmyt311 3 года назад +5

    ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽን እና የቀድሞ ቀዳማዊ እመቤት አዜብ መስፍንን አወዳድሯቸው.... እድለኛ ነው ህፃን ሚሊዮን አይታወቅም ኢትዮጵያን ሊመራ እሚችል ህፃን ሊሆን ይችላል!!! ይታደሉታል ይልሀል እንዲህ ነው!!!!😍

  • @asterkokobe7934
    @asterkokobe7934 3 года назад +1

    ምን ማለት ነው ተጥሎ ተጥሎ የምትደጌግሙት በህፃኑ የወደፍት ሂወቱ ላይ የምትጡሉት ክፍ ጠባሳ እያሰባችሁ የቅናት ነው የመሰለባችሁ ነቢዪ ሙሴም እኮ በባህር ህዳር ተጥሎ በፈርኦን ለቤተመንግስት አድጉዎል በጣም ነው የምታሰጠሉ በቃችሁ ህፃኑን ተውት በሰላም ይደረግበት

  • @nathiwizgiventomebythegrac7132
    @nathiwizgiventomebythegrac7132 3 года назад

    Hello 🇪🇹🇪🇹🇪🇹✋🤝

  • @geremewbayenew3038
    @geremewbayenew3038 Год назад

    ልጁን ምስለ መከፋፈል እንዳ ተምሩትየአብይነገርደብሮኛል

  • @zausandebebe9778
    @zausandebebe9778 3 года назад +1

    Nuorlni❤❤❤❤❤

  • @fatumaali8467
    @fatumaali8467 3 года назад

    አብይ። ወድልጂ። ወለደደ። አልገባኝም
    ከወለደም። አላህ። የተመረቀልጂ። ያርግለት። እዳባቱ። እደናቱ። ጨዋ። ያርገልህ። የኔውድመሪ

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 3 года назад

    Egzabher weletahen yekefeleh abey

  • @juharman8005
    @juharman8005 3 года назад +4

    Edegln miliyen

    • @Atwima
      @Atwima 3 года назад +1

      የእግ/ር ሰላምና ጤና ይብዛሎት!! እንኳን ለተሳኤ በአል በሰላም አደረሳችሁ። ቋንቋ በማስተማር እየተጋሁ ነዉ። Atwima Tube ላይ ቤተሰብ በመሆን ደግፉኝ።

  • @ayantuwayre7114
    @ayantuwayre7114 3 года назад

    ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @terytill3652
    @terytill3652 3 года назад

    Miliye wendawened newe 😍😍❤️❤️meret zega

  • @magdesabebeb7835
    @magdesabebeb7835 3 года назад

    Yene Mare 🥰

  • @geremewbayenew3038
    @geremewbayenew3038 Год назад

    ስለሚኒሊክነውየሚገደኝ

  • @tube2611
    @tube2611 3 года назад

    ዋ ዉ አላህ ያሳዲገዉ

  • @nathiwizgiventomebythegrac7132
    @nathiwizgiventomebythegrac7132 3 года назад

    Hello hello my country are you okay hello doctor RB Ahmed hello Ethiopia mama🇪🇹✋🤝🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @fikirtewoldemariam8092
    @fikirtewoldemariam8092 3 года назад +1

    እይ ጉድነው ዜናው አለቀና ወሬ በማሽሞንመን በልቶ ማደር::ህፅኑን ተወው ዜና ከሌለህ ሙዚቃ አሰምተህ ጭልጥ በል::

  • @muluworkwoldemariam1689
    @muluworkwoldemariam1689 3 года назад

    ጠቅላይ ሚኒስትሩ እና ቀዳማዊት እመቤት በጣም ጥሩ ሰዎች ናቸሁ ግን ምን ያደርጋል በጥባጭ እያለ ጥሩ ማን ይጠጣል ለገንዘብ የተሸጠ ጭንቅላት በወሬ የታመሰ ሀገር እንዴት ብሎ ማስተዋል ይችላል

  • @kidestyigzaw6256
    @kidestyigzaw6256 3 года назад

    ቀዳማ እመቤት ወ ሮ ዝናሽ ታያቸው በአንተ ተተርጉሞ አገኘሁት መልካም ሴት ለባሏ ዘውድ ነች የሚለው ቃል በጣም የሚገርም ነው ወይ መታደል ባልና ሚስት አብራችሁ ሆናችሁ ያላችሁ ሞገስ እኔጃ የተለየ ነው ተባረኩ መንፈስ ቅድስ ከእናንተ አይለይ ተባረኩልን

  • @meskeremmilyon8734
    @meskeremmilyon8734 3 года назад

    ¶¶ቢቻል አጣጣሉን ማጥናት ካልታቸለም ወላጅ ማን አንደሆነ እንደ እድሜዉ ማስረዳት ካደገ በኋላ ማሳወቅ እዴት ለልጁ ከባድ እንሆን በአጋጣሚም ከባድ አንደሆነ አይቻለሁ ቀደሞ ማሳዘቅ ምን መደረግ አንዳለበት ታውቃላች ስነልቦና የሚባል ነለንቦና የሚባል ነገር ነገር አለና?

  • @asiasi8328
    @asiasi8328 3 года назад

    አቢቹን የሚተካው ሚሊወን አብይ ነው ኢንሻላህ

  • @Nureshetu1910
    @Nureshetu1910 3 года назад

    ተጥሎ የተገኛ አትበሉ ኢትዩ ውስጥ ብዙ ወላጅ የለላችውን እንደናት አባት የሚሳድጋችው ብዙ ናችው

  • @realmadrd9037
    @realmadrd9037 3 года назад

    🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😘😘😘😘