አጋለጣቸው - አዜብና ሚሚ ጉደኛው የወሲብቅሌት የቤተ መንግስቱ ሴት አቅራቢዎች! | Ethiopia | Araya Tesfamariam | Azeb Mesfin

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 янв 2025

Комментарии •

  • @Dagnachewshitaw
    @Dagnachewshitaw 2 года назад +5

    የፈታ ዴይሊ አዘጋጅ የዘወትር ተከታታይህ እና አድናቂህ ነኝ ፤ አንተ የምታቀርባቸው መረጃዎች እንደሌሎቹ ሶሻል ሚዲያ ብዙም ያልተጋነኑ ( Business oriented ) ባለመሆናቸው እናመሰግናለን በርታልን ፡፡ ኢትዮጵያ እንደዚህ አይነት ሰው ያስፈልጋታል ፤ መምህር ዳኛቸው ከ አዲስ አበባ ፡፡

  • @debrituhalelo8383
    @debrituhalelo8383 3 года назад +23

    እንድህ አይነት እርኩሰት ነው አገራችንን ከፈጣሪ ጋር አጣልቶ ደም አፋሦ እርስበርስ የሚያባላን ።
    አቤቱ ስለምህረትህ ብዛት ህዝብህን ማረን፡ በማናውቀ እርኩሰት አገርራችንን አታጥፋት። እዝግኦ ማሬን።

  • @berhanuengidaw6516
    @berhanuengidaw6516 3 года назад +7

    ምን ፍትህ አለና ትጠየቃለች።ተተኪ ወንበዴዎችን እየመለመለች ታሳድግ እንጅ።

  • @አሐ
    @አሐ 3 года назад +18

    ይህቺ ሰው መሳይ አውሬ የሆነች አስቀያሚ ፍጡር ሚሚ አሏት በጣም ይገርማል የጁንታው ዘመን!!!!

  • @juharahmed4828
    @juharahmed4828 3 года назад +20

    የስንትሠው ህይወት የቀጠፈች የስንት ሠው ህይወት ያበላሸች አረመኔ ጁንታ በህይወቷ ፍርድ ይሠጣት።

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 3 года назад +17

    👉 ሚሚ ስብዓቱ የምትባል አስቀያሚ ቁሻሻ አሮጊት 👉 ለፍርድ መቅረብ አለባት በንጹሀን ደም የቀለደች ወንጀለኛ ናት፤

    • @harpe123
      @harpe123 4 месяца назад +1

      ሸሌ ሰታረጅ አቃጣሪ ሆነች

  • @tesfaye3786
    @tesfaye3786 2 года назад +1

    የስራዋን ይስጣት ይችን አስሮ፡ለህዝብ ማቅርብነው።

  • @teferiayele7411
    @teferiayele7411 2 года назад +9

    እውነት ነው፡ የዚችን ቀላል አሮጊት ሴራ እናውቃለን!!

  • @getachewtessema3979
    @getachewtessema3979 Год назад +3

    የወንጀለኞችና ነፍሰ ገዳዮች ሚስጥር እንዳይወጣ የተኛበት
    ያው ቅሌታሙ መንግሥት ነው ፣ ግን ተዳፍኖ አይቀርም
    ጊዜው ሲለወጥ ፣ የወንጀለኞች መዝገብ ከተደበቀበት ይወጣና
    ሁሉም የሥራውን ውጤት ይረከባል ።

  • @debrituhalelo8383
    @debrituhalelo8383 3 года назад +14

    አገሬ በድህነት አረንቋ ስትማቅቅ ባለሥልጣናት እንድህ አይነት ጉልሙትና? ፈጣሪ በምህረቱ ብዛት ያኖረን አገርና ህዝብ ነን።
    በቁጣው መአት ያልጎበኘን የይቅርታንና የንሥሃ ጊዜ ስለሠጠን ክብር ይሁንለት።

  • @selinag6848
    @selinag6848 4 месяца назад

    Arya bless you my favourite journalist God be with you

  • @hailuzewde6897
    @hailuzewde6897 2 года назад

    hi
    ሰላም

  • @burteethiopia
    @burteethiopia 2 года назад

    የ ጉድ ሀገር

  • @bronicaadis878
    @bronicaadis878 3 года назад +1

    አዳነች ትባል ነበር 97 ምርጫ ክርክር ሁሌም ከአይምሮዬ አትጠፋም። በጣም ጠንከራ ነበረች። መቼም አልረሳትም። ሚሚ ስብሀቱ አንቺ የተረገምሽ።

    • @beri472
      @beri472 3 года назад

      JuntaN lemaseyten kezih belay mehede yastezazibal ! fake Drama!

    • @adicho5964
      @adicho5964 3 года назад +1

      No her name is Almaz

    • @bronicaadis878
      @bronicaadis878 3 года назад

      @@adicho5964 yes i remembered after i wrote . Almaz meko.

    • @coolnassa1420
      @coolnassa1420 3 года назад

      @@adicho5964 yup...she is Almaz Meko ትባላለች ንፁህ ኢትዮጵያዊ ነበረች

  • @walleabate1280
    @walleabate1280 2 года назад

    ምን ትመስላለች ! ይህቺ ልክስክስ

  • @nagashyihune4118
    @nagashyihune4118 Год назад

    ሚም ሰባቱ ማለት ጸረ ኢትዮጵያ ነች በአባቷ ሰም ሰባት ቤተሰቡ የሚል የጠበቃ ቡድን መሰርታ የሰላና የገዳይ መሰርታ ሰዎችን ትጎዳ ነበር

  • @BerhanMezgebo
    @BerhanMezgebo 4 месяца назад

    ኣራያ፡ውዳቂ የፖለቲከኞች ነጋዴ

  • @abebechdisasa7630
    @abebechdisasa7630 3 года назад +12

    ሚሚ ስብሓት የእግዚአብሔር ዱላ ይረፍብሽ አውሬ

    • @mesaysee
      @mesaysee 9 месяцев назад

      ማነው ባሏ😊

    • @veracity8968
      @veracity8968 5 месяцев назад

      አሜን

  • @mezmurebirhan8711
    @mezmurebirhan8711 9 месяцев назад

    በጣም አስቂኝ ትርክት።የኢፌኮ ዋናዎቹ እነ ፕ/ር መረራ ጉዲና አሉ ዓይደለም እንዴ?

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420 3 года назад +2

    ሚሚ ወንጀለኛ ነች

  • @demisalamirew7636
    @demisalamirew7636 3 года назад +1

    ለሁሉም እንደ ስራው የሚከፍል የእውነት ዳኛ እግዚአብሔር አለ መጥኔ የዘሩትን ትውልዳቸው ሲያጭድ ቁጭ ብለው ለሚያዩ ክፉ ወንጀለኞች

  • @TesfuMobile-t9c
    @TesfuMobile-t9c 11 месяцев назад +2

    ዋናዉ ሴሰኛ ዳንኤል ክብረት ነዉ

  • @paolopalomba553
    @paolopalomba553 3 года назад +3

    መልክ የላት ባህሪዋ የሴጣን... ፖለቲከኞዋን አውቃታለሁ በጣም አደንቃት ነበር ም ዋጋ አለው...

    • @beri472
      @beri472 3 года назад

      JuntaN lemaseyten kezih belay mehede yastezazibal ! fake Drama !

  • @haimanotmangistu1790
    @haimanotmangistu1790 3 года назад +1

    ሚሚ፡ማለት ፡ብቻ ዘንድሮን ብቻ ብቻ ትጠብቅ

  • @alimetalemu8377
    @alimetalemu8377 3 года назад +2

    ሀብታሞች በተሳሳተ መገድ እያመጡነው ማለት ነው እድህ ገሆነ ሀብት ጥቅር ብሎ ይቅር ድህነት ይሻላል ውስጥን አቆሽሾ ውጭን ከማፀባረቅ ውስጡ ንፁህ ውጩ ልብሱ ይቆሽሽ

  • @kidusefrem896
    @kidusefrem896 3 года назад +2

    ሚሚ እና አዜብ ቦሌ አካባቢ በጣም ትልቅ ግቢ ዉስጥ ጫት እንደሚጠቅሙ አወቃታለዉ ሚሚ እና አዜብ መስፍን በጣም ቤስት ፍሬንድ ናቸው

  • @TamratKidane-l3h
    @TamratKidane-l3h 9 месяцев назад

    ውሻ መቼም የማይረሳ ታሪካዊ ስህተት ነው የሰሩት የኦሮሞ እናት ትባረክ ማህፀኗ ይባረክ❤❤❤❤❤

  • @tesfaye3786
    @tesfaye3786 2 года назад

    ፈጣሪ ከሰው በላይ ይቀጣታል የእጇዋይሰጣታል አረመኔ እርኩስ ናትበደንብ እናቃታለን ።

  • @shememamudesir4626
    @shememamudesir4626 3 года назад

    Ena eko betam yegarmagnal ya Ethiopia 🇪🇹 negar nesiwanuni eyarashanu eyatafu endazhi aynatun wosha lamin Gase arekafikefaw endamayakatelowachaw yegarmal

  • @fantayenegash9127
    @fantayenegash9127 3 года назад +7

    እውነትም ይቺ ሚሚ ስብሐቱ ይህንን ሁሉ የምታደርገው እውነት
    ከሆነ ሰው ሳይሆን አውሬ ነበረች
    ማለት ነው

  • @ነገመልካምይሆናል-ጐ2ዘ
    @ነገመልካምይሆናል-ጐ2ዘ 3 года назад +27

    አቤት ሰንቱን ጉድ አየን ሰማን። እግዚአብሔር ይቅር አይበላቹ

    • @beri472
      @beri472 3 года назад

      JuntaN lemaseyten kezih belay mehede yastezazibal ! fake Dram !

  • @hussenahmed5707
    @hussenahmed5707 3 года назад +8

    የአባቷ ልጅ አይደለች የአሰለጠናት አባቷ ሰበሐት ነጋ አይደል

    • @terryzewde2360
      @terryzewde2360 2 года назад +1

      የሰብሀት ነጋ ልጅ አይደለችም

  • @senaittesfamichael3635
    @senaittesfamichael3635 2 года назад

    እኔ ሚገርመኝ ለምን ዝም እንደሚባሉ ነው ወይኔ ሲገባኮ የደርግ ስራዊትን ያስረና ያስቃየ ነበር አሑን ግን ምን እየተስራ ነው ለዛውም በግልፅ የተደረገ ነገር እሷ ምን ቸገራት በዘረፈችው ብር አሜሪካ ላይ ትንፈላስሳለች ማለት ነው ወይ ዘንድሮ ወይ ዘንድሮ ወይ ዘንድሮ አያልቅም ተነግሮ አለ ኤፍሬምየ እውነቱን ነበር ለካ ዘፈኑ አለምክንያት አልተዘፈነም ነበር

  • @yaregaltarekegnshitta8335
    @yaregaltarekegnshitta8335 3 года назад +29

    ይች ፍልፍሉ።

  • @selamethiopia5515
    @selamethiopia5515 3 года назад +30

    እቺን ምን ወይዘሮ ትላታለህ አረመኔ ጋለሞታ እንደመልኳ ስራዋም አስቀያሚ ቃሊቲ መጣል ነው።

    • @beri472
      @beri472 3 года назад

      JuntaN lemaseyten kezih belay mehede yastezazibal ! fake Dram !

    • @alemysznale.labychamene6111
      @alemysznale.labychamene6111 3 года назад +2

      አሮጊት መጨረሻው ይሔ ነው ወልጋዳ ማትረባ

    • @kardon4996
      @kardon4996 3 года назад

      Galemota ersu sibezabat new

  • @aklesayakassahaile6294
    @aklesayakassahaile6294 3 года назад +16

    በምኖች ነበር ኢትዬጵያ የምትመራው አሜሪካኖች ከእነሱ ጋር ነው ድርድር አርጉ የሚሉት በስማም

    • @beri472
      @beri472 3 года назад

      JuntaN lemaseyten kezih belay mehede yastezazibal ! fake Dram !

  • @annahmariotimonieri1686
    @annahmariotimonieri1686 3 года назад

    YE ETHIOPIA AMLAKE YIFREDABACEHU🙏

  • @bittertruth1622
    @bittertruth1622 3 года назад +4

    በየሜድያው እየዞሩ በየሰው ግል ህይወት ውስጥ እየገቡ መዘላበድ ምን ይሉታል?ማን ከማን ጋር እንደተኛና ስለፖለቲከኞች የወሲብ ህይወት መቀባጠር እጅግ ያሳፍራል።ማንም እንደፈለገው የመኖር መብት አለው።ሰውን በመዝለፍ፣ስም በማጠልሸት ሆዳችሁን ለመሙላት መሯሯጥ ምን ያህል የዘቀጣችሁ መሆናችሁን ነው የሚያሳየው።

  • @liseyassanchase5261
    @liseyassanchase5261 2 года назад

    ሤቶቹን ሥታቃጥር በአፀፋው የጠላቻቸውንና መንገዴን ዘግተዋል የለቻቸውን ማሥፈራራት ማሣሠርና ማሥነረፍ ማሥገደል የውለታዋ ሢሣዮች ናቸው።

  • @KasahunDoctor
    @KasahunDoctor 9 месяцев назад

    ሚሚ ስብሀቱ በደርግ ጊዜ አሜሪካ ድምፅ ላይ ነበር የምትሠራው

  • @HIKAAMENU-yq9dk
    @HIKAAMENU-yq9dk 7 месяцев назад

    hiy

  • @ermiasd2695
    @ermiasd2695 3 года назад +1

    Do you have evidence or just speculation

  • @befekadudemmissie4592
    @befekadudemmissie4592 3 года назад

    ዛሬ ፣ የኢትዮጲያ ሕዝብ ለማዳመጥ ጆሮውንና ልቦናውን አጥብቆ የሚጠብቀው " ሀገር እንዴት ዋለች" የሚል እነጂ ፣ ከንቱና ጊዜው ያለፈበትንና ዛሬ ላይ ምንም እርባና የሌለው ወሬን ማድመጥ አይደለም !👎 👎 👎
    አሁንም ልነግርህ የምፈልገው ፣ የሕዝብ ትኩረት ስለሀገር ጉዳይ ከሚወያይበት መንፈስ ወደተራ አሉባልታ እንዲነጉድ አድርገህ ፣ ለጁንታው የውስጥ አርበኛ ሆነህ ማገልገልህን ሕዝብ እንዲያውቀውና ፣ የሀገር ደሕንነትም የምታቀርበውን ዘገባ ሁሉ በጥልቀት ተከታትሎ መወሰን ይገባል ! ☝☝☝

  • @ፈቲወሎደሴ
    @ፈቲወሎደሴ 3 года назад +8

    የጉድ ቀን አይመሽም

  • @ኤልሮኢ_ኤልሮኢ
    @ኤልሮኢ_ኤልሮኢ 3 года назад +2

    ምን ጉድ ናት በጌታ እግዚአብሔር ምህረት አድርግላት😨😨😨😨😨

  • @eyobalex1210
    @eyobalex1210 3 года назад

    Lemn wediyaw endeleqeqachu download ayadergelnm

  • @kardon4996
    @kardon4996 3 года назад +1

    Min timeslalech befetari
    Sekaram BALEGE !
    Yareje atir yemesele tirs .........
    Sitastela befetari

  • @eshetuyimer4944
    @eshetuyimer4944 3 года назад +9

    ቶሎ ለምን አትገሉም ድራሹዋን አጥፍ

  • @lemedia509
    @lemedia509 3 года назад +1

    ይህንን ድብቅ ቅሌት በሰአቱ በግዜው ለህዝብ ብታቀርቡ ድፍረት እና የጋዝልጠኝነት ስራ አክባሪ እልካለው አውን ግን ስለ ባለግዜ ቂቤ ምላስህ እያውራክ በዚህ ደሞ ከስልጣን የሸሹትን ቅሌት ብትል አልሰማህም የሀገሬን ጋዝልጠኛ መች ጠፋኝና ለሆድ አዳሪ መሆናቹ ስለማቃቹ በሞቀበት የምታሞቁ

  • @mikiteklay7809
    @mikiteklay7809 3 года назад +2

    ቪድዮ የት ኣለ

    • @kidusefrem896
      @kidusefrem896 3 года назад

      ይቅረብልህ ደፉር ነህ

  • @meridwoldeyes9347
    @meridwoldeyes9347 3 года назад +7

    ሚሚ የወሲብ ሴቶች አቅራቢ ናት::

    • @beri472
      @beri472 3 года назад

      JuntaN lemaseyten kezih belay mehede yastezazibal ! fake Dram !

  • @dantsga4180
    @dantsga4180 3 года назад +5

    እንደነዚ አይነት የጁንታው አፍቃሪዎችን በጥንቃቄ ማየት ተገቢ ነው

  • @eyierusaliemnegussie7193
    @eyierusaliemnegussie7193 5 месяцев назад

    በክት

  • @hananhanan3299
    @hananhanan3299 3 года назад +10

    እነዚህ ከየትኛው አለም የመጡ ኮከብ ይሆኑ ግፍ የሞላባቸው

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 3 года назад

      ኮከባቸውማ እንደ መሸገር ተጣብቆ ሰንደቅ ዓላማችንን እየመጠመጠ የሚያላቅቀው አልተገኘም ። 🤔

  • @etsegenetabebe5651
    @etsegenetabebe5651 3 года назад

    hi
    H
    Ju

  • @bbbccc3215
    @bbbccc3215 2 года назад

    ሀሀሀሀሀ ሴቶች ወደስኬት ጐዳና ስትጓዙ ፈተናው ብዙ ነው መፍትሄው ጥንቃቄ ማድረግ ነው

  • @elroe.2172
    @elroe.2172 3 года назад +7

    ውይ የጁንታ ግፍ ተወርቶ አያልቅም

    • @beri472
      @beri472 3 года назад +1

      JuntaN lemaseyten kezih belay mehede yastezazibal ! fake Dram !

    • @zayeduzemene4272
      @zayeduzemene4272 3 года назад

      አይ ፖለቲካ ገብረ ሠዶም ያሥተማሩ እነሡ ናቸው ዝሙት ይውደም

  • @aaabsbdbbdbbxbzbzbzbzvsvz6309
    @aaabsbdbbdbbxbzbzbzbzvsvz6309 3 года назад +42

    ሚሚ አሉሽ ሟምተሽ ቅሪና አንች ያባትሽ ስባት ዲቃላ ድሮስ ምን ይጠበቃል የአመንዝራ ልጅ አመንዝራ ነው በህግ ትጠየቅ ይች ውሻ።

    • @Dallol253
      @Dallol253 3 года назад +6

      ጓሮ የታሰረ ዉሻ ነዋ የምትመስለዉ ይቺን አልጋ ላይ ይዞ የወጣ ወንድ አእምሮዉን የሳተ መሆን አለበት እንዴ መብራቱም ቢጠፋ እንኳን በድነጋጤ አስደንብራ በሽታ ላይ ትጥላለች omg ለማየትም ትዘገንናለች እኮ ። ግን እርግጥ ሴተ ነች?

    • @shememamudesir4626
      @shememamudesir4626 3 года назад

      Exactly ewnati new Alhamdulila muselim adergahi lafatarikan anta zemutagna lazemutagna enji lalela aygabum enzhi woshawochi

    • @shememamudesir4626
      @shememamudesir4626 3 года назад

      👍👍👍👍🙏

    • @beri472
      @beri472 3 года назад

      JuntaN lemaseyten kezih belay mehede yastezazibal ! fake Dram !

  • @mulukentaye4356
    @mulukentaye4356 3 года назад +5

    ሚሚዬ ንስሀግቢ ጌታ ያዉቃል።

    • @beri472
      @beri472 3 года назад +1

      ante gedel giba Mogn denkoro !

  • @mulugetaseleshi7422
    @mulugetaseleshi7422 2 года назад

    እኔን የሚገርመኝ አርአያ ተስፋማርያምን የመስለ ምርጥ ጋዜጠኞ መንግስት ለምን ተገቢውን ቦታና ሃላፊነት እንደማይስጠው ግራ ይገባኛል:: የአዲስ አበባ ልጅ በመሆኑ ይሆን ?

  • @asheglasswork
    @asheglasswork 9 месяцев назад

    ሰው ግን ይሔንን ያህል እንዴት ይቀደዳል? እስቲ የፖለቲከኛዋን እና የደህንነቱን ስም ንገረን እንመን?😂😂😂😂😂😂

  • @mulugetaseleshi7422
    @mulugetaseleshi7422 2 года назад +1

    ሚሚ ስብሃቱ ከአዲስ አበባ ወደ ደብረዘይት በሚወስደው መንገድ ላይ ሠፊ የሆነ የአበባ እርሻ ወስዳለች :: የሚመለከተው አካል ቢያስበት መልካም ነው::

  • @Gezae-c3t
    @Gezae-c3t 9 месяцев назад +1

    ጭንቅሎ /ኮንዶም/

  • @loweyer345
    @loweyer345 3 года назад +1

    alakem mimi sebhatu be melese gize hulu negeruwa samezazen echi yeseytan amakari enji seytan emiyamakerat atmeselegnem bezu belgena sele esuwa balaweram gin amamuwata kamare ewenetem geta yadalal amamuwatan ethiopia hezeb yetebk echi beye senager tersen eyangechagechku becha getay yetemegnehutun ye tplf yasayegn ye esu keber le egziabher

  • @abrahampeace8372
    @abrahampeace8372 2 года назад +1

    በዚህ ልክ አትውረዱ:: ጥላቻ እስከመቼ? ይበቃል:: የጥላቻ አዋጃችሁ ስንት ደም አፈሰሰ:: እጃችሁ በደም የተጨማለቀ: አፋችሁም በደም የተጨማለቀ የደም ቃላት የሚተፉ::

  • @NegashAbdu
    @NegashAbdu 3 года назад +6

    ጉድ ነዉ እንደዚህ አይነት ጭራቅ ነበር ወያኔ። ይህን ነው እነ ደ/ር ቴዲ አድሀኖም እንዲመለስ ሚንጫጩት።

    • @h.m2784
      @h.m2784 3 года назад

      ከየት ወዴት ነው ዶ/ ር የሚመለሠው

  • @ኣበባኸኣሊትኹሉኣቤ
    @ኣበባኸኣሊትኹሉኣቤ 3 года назад +1

    ከብት ሁላ በጎተቱት የሚሄድ ትውልድ በዚ የተረገመ ከፉዝምብሎ የሚቃዠው እርኩስ ኣንባቢ እንዴት ታምኑታላቹ ጥላቻ እንዳለው ግልፅ እያለ ኮመንት ሰጪው እንደከብት ይጎተታል የተረገመ ትውልድየማመዛዘን ችሎታ ያልታደለ ትውልድ ያሳዝናል

  • @yonasgetachew8599
    @yonasgetachew8599 3 года назад +2

    እስቲ ገና መች ተነካና: ይቀረናል ገና!

  • @mesiethiopia4293
    @mesiethiopia4293 2 года назад

    ቤቴልሄም ታፈሰ መፅሐፍ ውስጥ ያለችው ድብቅ ሴት የኦፎኮዋ ትመስለኛለች

  • @ምንትዋብ-ሰ4የ
    @ምንትዋብ-ሰ4የ 3 года назад +1

    አረ በስመ አብ ቆይ ግን እነዚህ ሰው ናቸው እኔ ጭራሽ ሰው አይመስሉኝም አሁን ከሰው እንዲህ አይነት ድርጊት ይጠበቃል ደግሞም ኢትዮጵያን ወደ ተሻለ ነገር እናደርሳለን እሚሉት ለነገሩ ሰው ስላልሆናችሁ ከናንተ አልጠብቅም ምክንያቱም የአጋንት ስራን እሚሰሩ ጎበዝ ምዕራባውያን ወደው አይደለም ለካም ህዋት ህዋት እሚሉት እረነዚህ ስለነሱ ሳስብ የምር ያማኛል በቃ እነዚህ ናቸው ደግመው ስልጣን እሚይዙት ሄዶ አቃቅመውን ይቆርጥም

    • @beri472
      @beri472 3 года назад

      i am proud of you MIMI ! These people are liars & evil !

  • @ድሬ
    @ድሬ 3 года назад +2

    ሰካራም ምጥፎ ሴት ነች ሚሚ ስባህቱ ከቪዮኤ የተባረርችዉም ብዚሁ ስራው የወያኔ ኣገልጋይ ብምሆኖ ነዉ።

  • @tesfatadesse9902
    @tesfatadesse9902 3 года назад +2

    is it that Akafa or Tiris?

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle5566 3 года назад +5

    በጣም ባሌጌ ናት ሂሊናዋን የሸጠች ሌላው ቀርቶ በልጅቷ ሂወት መበላሸት መቀጣት አለባት

  • @mikiimaraakii8821
    @mikiimaraakii8821 2 года назад

    lahulum geze alewu

  • @bekibelay4906
    @bekibelay4906 2 года назад

    ስለፖለቲከኛዋ ቪዲዮ ሚዛን ኣይደፋም እንዳልከው ያን ያክል ጠንካራ ፖለቲከኛ ከሆነች ምንም የተለዬ መጥፎ ስራ አልሰራችም
    ይሆነኛል ካለችው ሰው ጋር ተኛች አስተባብላ መቀጠል ትችል ነበር

  • @alsaalsa7781
    @alsaalsa7781 3 года назад +1

    አዜብ የግል የወሲብ ሂወቷ ባደባባይ ከባልዋ ጋር ስላለ ተጠይቃ አይን ባወጣ መንገድ መልስ ሰጣ የለ!!!!

    • @aminahusssen4334
      @aminahusssen4334 3 года назад

      Kkkkkkkk

    • @alsaalsa7781
      @alsaalsa7781 3 года назад

      what kkkkkk ሚዲያ መከታተል ነው ሰገጤ! 🙏

    • @alsaalsa7781
      @alsaalsa7781 3 года назад

      @@aminahusssen4334 ነው ባልደረባቸው ነበርሽ ለምንፅፈው ነገር Reiznubel እንሁን በዚህ በነሱ ስራ ስንት ታዳጊዎች ህፃናት ሴቶች ብቻ ሳይሆኑ ወንዶቹን ጭምር የወሲብ ችርቸራ አልፎም የውስጥ አካላቸው እየተቸረቸረ የትም ከሀገር ውጪ አስከሬናቸው አውሬ የተጫወተበት አይ ደምበል ሲቲ አንደርግራውንድ ስንት ተሰራብህ ለሳቅሽ አሚና ጥርስሽን ተነቀሽው ዥልጥ!!!

  • @dawitsahle1494
    @dawitsahle1494 3 года назад +1

    Yeweshet areast yemayselechew mideya

  • @melatregassa9731
    @melatregassa9731 2 года назад

    Yenn trke awkwlho meme btame tache nat

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 3 года назад +1

    አሁን የት ገባች

  • @MeskeremBekele-jc4vs
    @MeskeremBekele-jc4vs 4 месяца назад

    Egizihabiherii keni alew yesirewani tagengalechii

  • @arronkhebre1528
    @arronkhebre1528 2 года назад

    ልበወለድ ከመስራትና ህብረተስቡን በጥላቻ ከምትመርዙ እውነት ብትሰሩ ኣይበልጥም።

  • @yeworkuhamidkessa2262
    @yeworkuhamidkessa2262 2 года назад +1

    የኢፌኮ ፓለቲከኞ, ስሟን አልጠራም, ጠንካራ እና ለሌሎች አርአያ የምትሆን ነበረች። በጣም ትቆጨኞለች። ታሪኩን በጣም አውቀዋለሁ

  • @afeworkdebebe4418
    @afeworkdebebe4418 3 года назад +4

    ተስፋማሪያም ይህን አለ ካላችሁ ለምን ቀድምፁ አታሰሙንም ዕውነት መሆኑን እንድናምን ማለት ነው

    • @samraghrmay4308
      @samraghrmay4308 3 года назад

      Ewnetnew bakh yaltefesa ayshetm enezi ere ehe mn tesema lela tarik alachew mdre junta hule ay kenezi mewelede ayyy

  • @ahmednuurmohammed7257
    @ahmednuurmohammed7257 3 года назад

    Wow!!! These is Public defamation and Defamatory.

  • @tesfaye3786
    @tesfaye3786 2 года назад +2

    ቀይ እባብ እናቃታለን ኩፉ ሆዳም ናት።

  • @RugaEbeno23
    @RugaEbeno23 2 года назад

    Yihe teraki yemiyaweraw yerasun bisot new. Araya min endale anakim. Long live Araya

  • @semengteklemariame2496
    @semengteklemariame2496 3 года назад

    ምን አለ ባሏየገባበትጉርጔድ ፈጣረ ቢያስገባት

  • @TewabechTesfaye-r6i
    @TewabechTesfaye-r6i 9 месяцев назад

    Yezhi kelatem gazeteghna new sem lematefat man belewachue gazeteghna areaya Kaletam new manem aymenachehum deber tsion sikeber ayechalehughne yale yegdel mamito new

  • @dungedunge7226
    @dungedunge7226 8 месяцев назад

    የኦፌኮ አባል የነበረችው ወ/ሮ አልማዝ በቅርበት አውቃታለሁ። በአንድ ጊዜ ገና ምንም ሳይታሰብ ከፖለቲካ ስትወጣ ህዝቡ ጠርጥሮ ነበር በሴረኞች ተበላች።ከአመታት በፊት መንገድ ላይ አይቻት ታሳዝናለች ትክዝ ብላ ነው የምትሄደው 🙏🙏🙏

  • @asfawchebud3322
    @asfawchebud3322 2 года назад

    መችም እዉነተኛ ሰዉ ከሆንክ የአሁኑንም ጉድ እንደዚሁ ትዘግባለህ ፡አለበለዚያማ ፡በነገራችን ላይ ያኔ አንተ ምን እያረክ ነበር ፡ይቺንማ ነገረና

  • @bilalyoosuf2560
    @bilalyoosuf2560 3 года назад +6

    ምኑ ተዘርዝሮ ያልቃል ሀገራችን ያለፈው ጉድ ስራቸው በላቸው እንደ አቧራ በነው አለቁ ጨርሶ ንቅል ይበሉ

    • @beri472
      @beri472 3 года назад

      JuntaN lemaseyten kezih belay mehede yastezazibal ! fake Dram !

  • @ZewuduShe
    @ZewuduShe 9 месяцев назад

    በዚህ ምድር ላይ ስት ጉድ አለ እስከምንሞት ያለ እዳ ጉድ እኮ ነው

  • @kalhone320
    @kalhone320 3 года назад

    በደርግ ጊዜ ለደርግ ባለሥልጣናት የወያኔ ሰላይ ሴቶችኝ በማቅረብ ከወያኔም ከደርግ ባለሥልጣኖች ገንዘብ ታካብት ነበር። ራሷም የወያኔ ሰላይ እንደነበረች ይታወቃል።

  • @gudisanegasa2507
    @gudisanegasa2507 3 года назад

    Ye burtukan mideksan tarik gelebetachu serachut des sil aye neftegna sijemer tarik megelebet serachu nw

  • @c2beca272
    @c2beca272 3 года назад +15

    ሚሚ አሏት ጪራቆን አሮጊት አበሰኩ ገበርኩ እኔ ለሷ ሟሟሁ።

    • @beri472
      @beri472 3 года назад

      JuntaN lemaseyten kezih belay mehede yastezazibal ! fake Dram !

  • @betytesifaye8166
    @betytesifaye8166 3 года назад +12

    ድራግ ታጨሳለች... ገና ስትታይ ስታስፈራ

  • @deremm
    @deremm 3 года назад +1

    እንዴት ታስጠላለች ጃል

  • @kifletesema1888
    @kifletesema1888 4 месяца назад

    10:32 እባካችሁ ሚሚ ስብሐቱ አማራ ነች ክየት አምጥታችሁ ነው እቦይ ስብሐትን ያመጣኸው ስብሐት ነጋ ትግራይ ናቸው ብቻ ወሬ አገኘን ብላችሁ አትቀላብዱ ራያና ቆቦ ወሬያችሁ ያቃልላችሁዋል ስው ይስማናል ብላችሁ ስውን አትታሉ ሚሚ ስብሐት አማራ ነች የቤተመንግሥትም ያወራችሁት ውሽት እናንተ ግን ዘረኛ ናችሁ

  • @tigistyirga7377
    @tigistyirga7377 3 года назад +11

    የጆሮ ጉትቻ የአንገት አብል ናቸው ሁለቱም የሴት ዱርዬ ናቸው

  • @beyenesisay5863
    @beyenesisay5863 10 месяцев назад

    አርአያ ስለሚሚ ያወርው በአብዛኛው ትክክል አይደለም።