ጋዜጠኛ አርአያ ተስፋ ማርያም ከኢቲቪ ጋር ያደረገው ቆይታ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 янв 2025

Комментарии • 322

  • @zamzamsuri6446
    @zamzamsuri6446 3 года назад +1

    ምርጥ አገር ወዳጅ ነህ በርታ 👍👍👍👍👍👍

    • @FufuFufu-wg4cp
      @FufuFufu-wg4cp 7 месяцев назад

      ልብዳህ መበዳት በሰትት እጂ የሚሰትህንሀ እህትትት ቤቷን በሴራ አፈረሰህ ልታገባት ነው ወድም ተከራከረልህ አኡዚ ቢላህ ጠቀሙሽ

  • @askuteshome54
    @askuteshome54 3 года назад +28

    አርአያ እየተጫወተ ያለው ትልቅ ሚና ለታሪክ የሚቀመጥ ነው።ኢትዮጵያዊነትን አርአያ አስተምሮናል ። ረዥም እድሜ ይስጥህ!!!

    • @wediofla3230
      @wediofla3230 3 года назад

      I know those Tigray haters love him; otherwise he is adding fuel to the fire.

    • @askuteshome54
      @askuteshome54 3 года назад

      @@wediofla3230correction : TPLF heters

    • @FufuFufu-wg4cp
      @FufuFufu-wg4cp 7 месяцев назад

      ጥላትሽ መሀመድ ካሳ ነው

  • @MS-dj8ms
    @MS-dj8ms 3 года назад +68

    ዘር የማያውቀው ውድ የአራዳ ልጅ ምርጥ ኢትዮጵያዊ አርእያ። ንርልን ያንተ አይነቱ ይብዛ።

    • @lilyfiseha3989
      @lilyfiseha3989 3 года назад

      አሜንን

    • @lhaile1499
      @lhaile1499 3 года назад

      ውታፍ 🖤ነቃይ አሳፋሪ አንተንና የጉናው አሸናፊ 🦅🦅🦅ኢሳያሰ ታደሰን ትግራይ ታፍራ

    • @ezanatv2018
      @ezanatv2018 3 года назад

      ህውሃት መሳደብ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ኣያረም ኣህያ

    • @FufuFufu-wg4cp
      @FufuFufu-wg4cp 7 месяцев назад

      ነውረር ነው ያረገም ቤትሽን ላላኢላህ መሀመድ ካሳ

    • @FufuFufu-wg4cp
      @FufuFufu-wg4cp 7 месяцев назад

      ነውረር ነው ያረገም ቤትሽን ላላኢላህ መሀመድ ካሳ

  • @tewabechsenbate1558
    @tewabechsenbate1558 3 года назад +33

    አንተ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ነህ ደግሞ እውነት ምንግጊዜም ታሽንፋለች በርታ ለነገህ ስንቅ ነው እውነት ብትቀጥንም አትበጠስም እግዚአብሔር ከእውነተኛው ጋር ይቆማል በርታልን

    • @FufuFufu-wg4cp
      @FufuFufu-wg4cp 7 месяцев назад

      አይአላህ የለም አለ በፍፅም ከነ ወድምሽ እዴት አነተ ለመሀንህ ሰንያያዝ ያረጋግጡ አተ ዘር ቀላቀልክ እኔ ወላሂ ደሰተኛ ነኝ እካን ም አልተቀላልኩ አልሀምዱሊላህ

  • @በጌታደሰይበላቹ
    @በጌታደሰይበላቹ 3 года назад +44

    ምረጥ ኢትዮጵያ ልጅ አንተ ነህ አርያአ በረታ ተክክልኛ መርጃን ሰለመታቀረብልን እናመሰገናለን

    • @cvf5013
      @cvf5013 3 года назад

      በጣም

    • @werkuamulugeta8088
      @werkuamulugeta8088 3 года назад

      ስምን መላአክያውጣዋል ነው እንደስሙ በኢትዮዽያዊነቱ የሚያምነው

    • @FufuFufu-wg4cp
      @FufuFufu-wg4cp 7 месяцев назад

      ሸረሙጣ ወላሂ በብር ትሸሸሸጣለች ባለቸውን ቁቁና አኡዙ ቢቢላህ ላበባተቴ ለተው ላባቴ ተኗኗሰርን

  • @bedryaahmed6896
    @bedryaahmed6896 3 года назад +9

    አርአያ ምርጥ ኢትዮጵያዊ በርታ

  • @laketana7060
    @laketana7060 3 года назад +22

    አርአያ : ኑርልን : እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ:: 💚💛❤️ መፅሀፍህን በጉጉት ነው የምንጠብቀው ::

  • @a.maghsoodi2432
    @a.maghsoodi2432 3 года назад +22

    Araya we Ethiopian from Germany 🇩🇪 we appreciate you. You are amazing truly proud Ethiopian ❤️🇪🇹

    • @solomongerma2406
      @solomongerma2406 3 года назад

      Let us open gofundme account so he can publish his book.

    • @wediofla3230
      @wediofla3230 3 года назад

      @@solomongerma2406 please hurry, because him and his likes will be duket very soon.

    • @solomongerma2406
      @solomongerma2406 3 года назад

      @@wediofla3230 what are you talking about

  • @abebayehuamare568
    @abebayehuamare568 3 года назад +22

    እድሜ~ እና~ ጤና ይጨመርልህ ፡ እግዚአብሔር ጥበቃዉ፡ ያብዛልህ። ሰላም~ እና ~ደስታ ~ፍቅር ♡ሞገስ ፡በረከት፡ ዞትር አይለዮህ ገዜጠኛ አረያ ተባረክ

  • @mulunehta22
    @mulunehta22 3 года назад +9

    አርአያ ትልቅ ኢትዮጵያዊ ትግል አድርገህ ድል አድርገህ ስላየሁ ደስ ብሎኛል ።

  • @Taredan77
    @Taredan77 3 года назад +18

    አረያዬ እንደ አንተ አይነቱን ኢትዮጵያዊ ያብዛልን 😍😍🇪🇹🇪🇹ጀግና ነህ ለህዝብ የምትኖር

    • @eyobabay
      @eyobabay 3 года назад

      አጋሰስ ይህ የመሰለ ወሸላ የወሸላ ልጅ ኢትዮጵያዊ አይደለም የሻእብያ ሰላይ ነዉ።

    • @Taredan77
      @Taredan77 3 года назад

      @@eyobabay ቂቂቂ ለመሆኑ አንተ ማንህ መቼም ከእንዳንተ አይተነት ሀገር ሻጭ ባንዳ የግብጽ ተላላኪ 100%ይበልጣል🤔🤔

    • @emeba951
      @emeba951 3 года назад +1

      @@eyobabay ስድብ እኮ የእውቀት ማነስ መገለጫ ነው !

    • @lhaile1499
      @lhaile1499 3 года назад

      @@eyobabay ወሻላህ ቅርጠህ ጠብሰህ ብላው

  • @eritrearedsea5482
    @eritrearedsea5482 3 года назад +4

    Array is model for Ethiopian journalists

  • @ክብርለጀግናውመከላከያስራ

    አረአያ እድሜና ጤና ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @tibkaabate6068
    @tibkaabate6068 3 года назад +2

    እናመሰግናለን እውነት ሰላሳወክልን ክብር ለመከላከያችን

  • @chutulotanbaro2507
    @chutulotanbaro2507 3 года назад +15

    Arya is honest, and very informed journalist. He really makes a difference. I always listen to him attentively.

    • @eyobabay
      @eyobabay 3 года назад

      Tell to your wife or hasband.

    • @chutulotanbaro2507
      @chutulotanbaro2507 3 года назад

      @@eyobabay Shut up! Certified TPLF thug!

  • @frhewotyilma2259
    @frhewotyilma2259 3 года назад +4

    አርአያ አባክህ ምን ይሻላል ጌታቸውን የሚያገኝ ድሮን ጠፋ

  • @khadijahussein7630
    @khadijahussein7630 3 года назад +3

    አርአያ አንተ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ነህ ለእውነት የቆምክ አላህ ይጠብቅህ ኑርልን

    • @FufuFufu-wg4cp
      @FufuFufu-wg4cp 7 месяцев назад

      ይሁዲት ለመተኛት አለከልሽኝ አሰዳቢየ ለጠይቅሽ ሰደበኝ ከዛ ሰደብኩሽ አቺነሽ በየ በመሠሰረቱ መሳደብ አለነበረብኝምግነሆነ ከዛስ ነገሮችን መጀመሪያም በየምክንያት ፈጠራው ምክነያት ኢሻላህ የሆነ ነገር በለኝ መልካም ሰወች አሉሽ ምረጡ 1መሀመድ ካሳ ምረጥ 2ወደፊት ታገኝዋለሽ የኔ ጥፋት በረመዳን ያን ያረጋችሁ ሰወች ጋ ለመቀጠል አሰገደደኘ ፍቅር ይህ መጨረሻ አበት ሁን ይምቹ በላቸው አልጋ በቻ ነው ያለው ይዘህ ሂድ ያረብያረብ አላህየ

  • @Amele-z3h
    @Amele-z3h 3 года назад +14

    አረአያ በርታልኝ ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @beebrr3617
    @beebrr3617 3 года назад +1

    Thank you 🙏🇪🇹💪🏽

  • @bashailema9043
    @bashailema9043 3 года назад +6

    Araya is a brave and a courageous man. God bless and keep the good work!

  • @senaitselam4632
    @senaitselam4632 3 года назад +1

    Ajoka Araya , You are amazing

  • @misrakteferifeleke7728
    @misrakteferifeleke7728 3 года назад +4

    ታማኝ ጅግና ሕዝቡን አገሩን የሚውድ ለአውነት የቆመ በብዙ መከራ ያለፈ ጀግና ጋዜጠኛ ነው አንደ አርአያ ሁሉ ሰው ለአውነት አንቁም ❤❤ አርአያ አናመሰግናለን

  • @danielaa8313
    @danielaa8313 3 года назад +2

    Araya, I am always following you! Frankly speaking I found out that you are the only one with fighting for Ethiopia on concrete evidence and with good heart! Keep it up!
    Long Live Ethiopia 🇪🇹

  • @sofiaahamed2475
    @sofiaahamed2475 3 года назад

    Areaya please Lets send for Ethiopia challenge protect motivation for people

  • @lrn2-lrn224
    @lrn2-lrn224 3 года назад +2

    Honest matured full of integrity Ethiopias Son #️⃣Araya TESFAMARIAM
    Thank you

  • @kiflymerhu2982
    @kiflymerhu2982 3 года назад +8

    Mr. Araya keep it up and take care of yourself.

  • @Tom-bu8uj
    @Tom-bu8uj 3 года назад

    I like this guy!!!
    God bless you our brother araya!!!

  • @rozayallou5348
    @rozayallou5348 3 года назад +5

    እግዚአብሔር እድሜጢናአ ከመላው በተሰቦቻቻሁሁሁሁ ሀሳባቹሁን እዳትቀይሩ ኢትዮጵያ ለኡነት የቆሙ ልጆቻን ትጠብቃለች

  • @minassieberhe1089
    @minassieberhe1089 3 года назад +2

    God bless you Araya hero

  • @hanasolomon4711
    @hanasolomon4711 3 года назад

    THANKS to

  • @amenhenok1483
    @amenhenok1483 3 года назад +1

    Journalist Araya true Ethiopian, you should run Tigray medias in Tigray, bless you, history won't forget your hard work.

  • @awolnur182
    @awolnur182 3 года назад +6

    አርአያ ተስፋ ማሪያም ጀግና ለውነት የቆምከ ነህ እንዳንተህ ዉሉም እንዲህ ቢያስብ ዬት በደረስን

    • @FufuFufu-wg4cp
      @FufuFufu-wg4cp 7 месяцев назад

      ቀቁላ ባቺሰም ይጥፋል የህትሽ ባል እፈሪ

  • @a.maghsoodi2432
    @a.maghsoodi2432 3 года назад +6

    My ❤️ Achs poor Tigray people,I can’t stop crying 😢 we should have to eliminate corrupt politicians 🔜🔜🔜🔜

  • @samsonyohannes161
    @samsonyohannes161 3 года назад +2

    ጋዜጠኛ አርአያ በጣም ጥሩ ወቅታዊ የትግራይ ሁኔታ ላይ የምትሰጠውን አስተያየ እከታተላለሁ።ይህ ፕሮግራማችሁ ለ እኔ አይነቱ አማርኛ ተናጋሪና በውጭ፡ለሚኖር ዜጋ ብዙ ነገሮችን እንድናውቅ ያደርገናልና አመሰግናለሁ።በትግርኛ ቋንቋም ብታደርጉት ጥሩ ነው። በዛሬው ውይይታችሁ ላይ ግን አንድ ሁልጌዜ በአእምሮዬ የሚመላለስና መልስ ያጣሁለት ነገርን ጨረፍ አድርገህ ስታልፍ ስለሰማሁ ይህ ነገር ቢታሰብበትና አንድ ፕሮግራም ብትሰሩበት በሚል ነው። ጥያቄው፡አንደኛ ለምንድነው የትግራይ ህዝብ በግልጽ ያለፍርሀት ብዙ ግፍ የፈጸመበትን ህውሀትን ለማውገዝ የሚፈራው። ሁለተኛ ፡ ወጣቱ ክፍልስ ለምንድነው ለለውጥ ዝግጁነቱ እንደሌላው የኢትዩጵያ ወጣቶች ሁሉ የጎላ እንቅስቃሴ የማይታይበት።አንድ በዚህ ጉዳይ ላይ ምርምር ያደረገ ሰው ካለም እንግዳ ብታደርጉ ጥሩ ነበር።

  • @solomontesema2167
    @solomontesema2167 3 года назад +15

    አርአያ አንበሳው፥ በጁንታው ርዝራዥ ጫጫታ ወደ ሁዋላ ማለት የለም።በርታ ከጎንህ ነን።

  • @Helen-is8wo
    @Helen-is8wo 3 года назад +4

    Egzyabher ke ante gar yehun 🙏🙏🙏 Araya ❤

  • @neimanure5508
    @neimanure5508 3 года назад +4

    ምርጥ ሀገር ወዳድ

  • @Unfiltered_scene
    @Unfiltered_scene 3 года назад

    መርቅነዋል ዪሀ ሰዊየ። ግራ ተጋባ

  • @bihonbihon6074
    @bihonbihon6074 3 года назад +1

    Yeshermuta leje araya erithreawian chemre enfelghe alen kenhen tebke

  • @emeba951
    @emeba951 3 года назад +3

    አርአያ ቅንና ምርጥ ሰው ! እንዳንተ አይነቶችን ያብዛልን ፡፡ጌታ ኢየሱስ ይጠብቅህ ፡፡

  • @lidyateklu5526
    @lidyateklu5526 3 года назад +5

    ምንም አልልም አርአያ እውነተኛ ጋዜጠኛ ማርያም ትጠብቅህ

  • @lrn2-lrn224
    @lrn2-lrn224 3 года назад +1

    The #️⃣Truthful well-Integrated thoughtful Son of Ethiopia #️⃣Araya TESFAMARIAM
    Thank you

  • @mesrert123
    @mesrert123 3 года назад +11

    አንበሳ ነህ❤❤❤

  • @muhemed5550
    @muhemed5550 3 года назад +2

    አረአያ አወነትህነውሰላምህ ይብዛ

  • @kidufantu1148
    @kidufantu1148 3 года назад +2

    የሚገርም ንፁ ኢትዮጵያዊ በርታ ወንድማችን ግን እራስክንም ጠብቅ የጅንታ ርዝራዦች ሲያዬ እይናቸቸው ደም ይለብሳል እውነት ከመናገር ወደዋላ እንዳትል👏👍

    • @rahwahailu9042
      @rahwahailu9042 3 года назад

      Ye derg enji ye hewhat rezeraze yemibal Yelem hulum tigraway hewhat new neftoye demo amaraw eyaleke new ante etv lay were setamok segetew

    • @kidufantu1148
      @kidufantu1148 3 года назад

      @@rahwahailu9042 እኔ ያልኩት ትግራይ ኢትዮጵያዊ አይመለከትም ኢትዮጵያ ሊያፈርሱ አናታቸቸው ይፍረስና ለነሱ ነው ጁንታ ከሆንሽም እናትሽ ይፍረስ ብዬ እመርቅሻለው😂

    • @rahwahailu9042
      @rahwahailu9042 3 года назад

      @@kidufantu1148 yante yefres eyfersekm new segetew

    • @merontaye8723
      @merontaye8723 3 года назад

      @@rahwahailu9042 አንቺ የኢትዮጵያ ጠላት አናትሽ ባፍጥምሽ ተከስክስሽ ተፈርከሺ አሜን ብለሽ ውሰጂ ጁታ

    • @rahwahailu9042
      @rahwahailu9042 3 года назад

      @@merontaye8723 hahaha eshi yegna Ethiopian anchi tedef ye tenkway zer aganent amlaki yemenderwa kedami

  • @hanasolomon4711
    @hanasolomon4711 3 года назад

    YES

  • @adissdej2717
    @adissdej2717 3 года назад +5

    Araya God bless you

  • @yetitesfa1775
    @yetitesfa1775 3 года назад

    This man is a vice for voiceless Tigray people.

  • @khawlah9347
    @khawlah9347 3 года назад +1

    እውነት ተናጋሪ ነክ ግን እንዳይገሉክ ደግሞ አገራችን እውነት ተናጋሪ አይበረክትም

  • @MIkItube
    @MIkItube 3 года назад +1

    በድጋሜ የቀረበ ነው? ለምን አዲስ ቪዲዮ አታቀርቡም? አርዓ ተስፋማርያም እናመሰግናለን

  • @usahandsoffethiopia.9906
    @usahandsoffethiopia.9906 3 года назад +4

    ወንድማችን እባክህ ተጠንቀቅ ።

  • @hanasolomon4711
    @hanasolomon4711 3 года назад

    YES he good

  • @kiflymerhu2982
    @kiflymerhu2982 3 года назад +2

    Does the flag represents the Tigray Kilil or the Junta TPLF ?

  • @elsibekele5701
    @elsibekele5701 3 года назад

    Araya you are doing great and appreciate your dedication on Weyane 's info. However, would have been great if you be proactive and cover / showing some compassion for current issue/ people are dying in Semen Shewa and other regions as well while you are focusing on one particular area. Mostly you are providing the same information on different media . It is wiser to prevent disaster than taking too much time on Weyanes past history .....) we see them God is paying them back.

  • @hnegusieyemame8569
    @hnegusieyemame8569 3 года назад

    TIREWAE HSKER ABIY

  • @yosefgetahun4089
    @yosefgetahun4089 Год назад

    አራያ ና ቴድሮስ እናአደነች ፍሰሐይ የሚታየው ነገር ደስ የሚል ባለነመሆኑ ጥንቃቄ አድርጉ

  • @cryptoethiozone9042
    @cryptoethiozone9042 3 года назад +11

    ረዘም ያለ ዕድሜ ይስጥህ መፅሀፍህንም ስፓሰር እዲገኝ ፈጣሪ ይርዳህ

  • @alsadeghamed2565
    @alsadeghamed2565 3 года назад +1

    💚💚💛💛❤❤❤❤💋💋

  • @felekeberhanu5992
    @felekeberhanu5992 3 года назад +1

    Well done

  • @dinodire7576
    @dinodire7576 3 года назад +1

    Great program. Thank you Araya and please take care of yourself. I hope the PP government is watching this program and takes some decisive actions against Juntas and their puppets.

  • @sadikkamal799
    @sadikkamal799 3 года назад +2

    amazing man evare we love you my brather keep it up

  • @hanaeshete9388
    @hanaeshete9388 3 года назад +1

    I wish everyone thinks 🤔like 👍

  • @አሪቲ
    @አሪቲ 3 года назад +3

    የቀረው አርአያ ብቻ ነው ሁሉም ተሽብለውል መለስ የማነ ሌሎችም አንተ ግን ልዮ ነህ

  • @tarikuabebe1839
    @tarikuabebe1839 3 года назад +6

    መንግስት ማለት ለአቶ አርያ ትልቅ ስልጣን ተሰጦት የሚናገራቸውን ሁሉ በራሱ ስልጣን ባስቸኳይ እርምጃ እንዲወስድ ይደረግ ።

  • @AAA-ei9uo
    @AAA-ei9uo 3 года назад

    አላህ ይጠብቅህ

  • @genetyilam1791
    @genetyilam1791 3 года назад +10

    እባክህ አርአያ የባንክ አካውንትህን ብትልክልን

  • @jtngeneralinvestment79
    @jtngeneralinvestment79 3 года назад +4

    Araya Ethiopian big hero

  • @lemabizu5363
    @lemabizu5363 3 года назад

    When does this tigray region go from Ethiopia above tekeze

  • @anberbirbelete2172
    @anberbirbelete2172 3 года назад +6

    ቃለ ምልልሱን በትግርኛ ብታደርጉት ጥሩ ነበር

  • @zerumarco7578
    @zerumarco7578 3 года назад +1

    Gobez neh ager wedad tesfamaryam

  • @nigstbefkadu3703
    @nigstbefkadu3703 3 года назад

    ወንፊም ኣራኣያ የኣብን ጉድ በናትህ ስማ ሚስጥራቸው ወጣ ማለት በዲምጽ ማስትርጃ በዋ ጉፉ ታወቀ ቢሆንም ስማና ኢስቲ ኣንተም
    ኣጋልጣቸው ኢዲም ቶሎሳ ኣኢባን ዩቲዩ ብ ይስማው በጣም ይግርማል ይደንቃል

  • @rahelsolomon7459
    @rahelsolomon7459 3 года назад +1

    እውነተኛሰው ነህ እንደንፋስ የማትነፍስ ከእውነት ጋር መሞት ይሻላል እውነት ይቀጥናል እንጂ አይበጠስም ደሞጌታአለ

  • @serkalemabate8133
    @serkalemabate8133 3 года назад

    አራያዩ አትዲከም የከልል የተለያዩው ልዩ ሀይል የሚባል ካልፈርሰ አይስተካከልም

  • @anonymoussynonyms6183
    @anonymoussynonyms6183 3 года назад +2

    mert araya enewdahaln jegna nek

  • @adissababa8528
    @adissababa8528 3 года назад +2

    የብሔር ፖለቲካ በሕግ ይታገድ ,,, አገር ከመፍረሷ በፊት ,, አርምጃ ይወሰድ ,,,

  • @giantafrica7204
    @giantafrica7204 3 года назад

    የአማራውና የሌሎቹ መገደል በጣም ያሳዝናል መቃወሙ ተገቢ ቢሆንም ገደብ ከሌለውና መንግስትን ወደመገልበጥ ሀሳብ ከተሸጋገረ ልንገራችው የባሰ እልቂት ነው ምታስመጡት። ምክንያቱም የአብን ቅስቀሳ አደገኛ ነወ አጋጣሚውን መጠቀም የፈለገ ይመስላል።

  • @mm-yv1vp
    @mm-yv1vp 3 года назад

    አንደኛ ውታፍ ነቃይ መርቃና ብቻ

    • @genetyilam1791
      @genetyilam1791 3 года назад

      አይ ጁንታዬ የጁንታ ውታፍ ነቃይ እንዴት ነህ ደህና ነህ ጁንታው አንት አባር ግዴለም ከስድስት ወር ከዛ በኋላ ድምጥማጥሽ አይኖርም

  • @selamlalem3040
    @selamlalem3040 3 года назад

    Enamesegenalen
    Egzihabhir yetebkachu hulachehunm sele hagerachu selmtadergut weletachewn fetari yekefele
    Egzihabhir selamen lethiopia yadergelen beka yebelen

  • @mikialekidane9345
    @mikialekidane9345 3 года назад

    # አንተ ስለነሱ ይገርመሀል; እኔ ደግሞ ስላንተ በጣም ይገርመኛል, በጣም !! አንተ እንደ ግለሰብ ከትግራይ ምንድነው የምትፈልገው ? ማን ሁነክ ነው ከትግራይ ምንን የምትፈልገው ? ባጭሩ ማነክ፣ፍላጎትክስ ምንድነው; ይሄንን ብታስረዳን መልካም ነበረ !!

  • @AbyssiniaTube-1
    @AbyssiniaTube-1 3 года назад

    23:53 :) ahun tedemsisewal yelum, riesi teno

  • @samdan1425
    @samdan1425 3 года назад

    Dr. Abiy should hire Araya to be the leader of Tigray. He can fix the whole mess.

  • @ethiomusic3158
    @ethiomusic3158 3 года назад +1

    ከሀቅ ጋር የቆመ ጋዜጠኛ… ሲናገር ማመቻመች የሚባል ነገር የለም… ኸረ ለዚህ ሁሉ ሙያዊ አስተዋፅኦው የሆነ ሽልማት እንኳ…

  • @adissdej2717
    @adissdej2717 3 года назад +1

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @adaecnh5992
    @adaecnh5992 3 года назад +1

    በጣም አስጠላችሁኝ ወገኔ በግፍ የምተስገድሉት አይዞን አብይ

  • @rtfdift143
    @rtfdift143 3 года назад

    Lemn aktivest syumn atgabzutm?

    • @ethioselam2046
      @ethioselam2046 3 года назад +2

      ደብድበው ደግሞ ይጋብዙት?

  • @helenhailu5169
    @helenhailu5169 3 года назад +2

    እንዲ እያስወራቹት እንዳታሥገድሉት መንግስት እንደዉ ጥበቃዉ ዝም ብሎ ነዉ

  • @gebrialaboy7610
    @gebrialaboy7610 3 года назад +1

    እብዶች መቼም ኣታጡም

  • @alifalif6387
    @alifalif6387 3 года назад +1

    ውድወድማችንበርታልንየትግራይንችግርእንድንረዳላቸውእንዲረዱልንያረክእውነትእውነትአርያተስፋማርያምእስከስምህየተባረክእግዛብሄርመርጦተምሳሌትየሆንክልንጀግናየኢትዮጵያልጅእግዛብሄርይርዳህእውነትእውነትያማልሰውበራሱዜጋላይይሸፍታልእኛአመመን

  • @abz8493
    @abz8493 3 года назад

    👌👌
    ሸኔና ድራግኖቭ፣ በእነ አርአያ መዝገብ።
    ★★★
    አንዴ ሲለመልም፣ ሲሻው ሲጠወልግ
    በብልፅግና ስም፣ ሽሜያችን ሲዋልግ
    እራይ የሰነቅን፣ ለሞት ሲያፈላልግ
    በእኩይ ቃላቶቹ፣ ንጱሐን ሲያሳርድ
    በሰላም ንዋሪን ከቅየው ሲያሳድድ
    ድምፅ አልባው አርሶ አደር፣ ሲገፋ ወገኔ
    ለማ ላይ የጠና፣ የጠቅላዩ ወኔ
    ምነው ባር ባር አለው፣ ታጀበ በቅኔ
    ጥፋትና ሴራው፣ ድብቁ ገመና፣ ድራግኖቭ ለሸኔ
    መቸ ነው ሚወራ፣ መቸ ነው ሚነበብ
    የአጣየ ዙሪያ፣ የሆሮጉድሩ ግፍ፣ በጥይት መቆላት፣ በእሳት መለብለብ
    የኢትዮጵያዊያን እልቂት፣ መቸ ነው ሚከተብ
    ከፍርሃት ቆፈን፣ ከአድሎ በጰዳ መንፈስ፣ መቸ ይሆን ሚዘገብ
    መቸ ይሆን ሚሰፍር፣ በእነ አርአያ መዝገብ።
    ★★★
    ከተፈናቃዮች አንዱ።
    👌 👌
    ሃገር ነው ሚሞተው

    የኢትዮጵያን እድገት፣ ልማት የሚያንፁ
    ሙህሩና ሊቁ፣ ትውልድ የሚቀረፁ
    ኑሮውን ለማቅናት፣ ደፋ ቀና ሚለው
    በእኩይ በአረመኔ፣ ሚዶልትባቸው
    ጉግማንጉግ በተንኮል፣ በግፍ ሲቀጥፋቸው
    በዜጋው ዝምታ፣ ከፋፋይ ሲገንን፣ ሲደረጅ በሴራው
    የሃፍረት ማቅ አጥልቆ፣ ሃገር ነው ሚሞተው
    የጎደፈ ታሪክ፣ ትውልድ ነው ሚወርሰው።

    ምናሳፍር ፍጡሮች
    Shame on us.
    👌👌
    ዘንባባና እርግብ ትከሉበት
    ★★★
    ስሰስት፣ ለህይወት አትሳሰም
    ነፍስ ሰጥተህ፣ ነፍስ አታድንም
    ድጋፍን እጅህን ሚሻ፣ ስታይ ያነሰው አቅም
    ነጥቀህ መክበርን እንጂ፣ ሰጥተህ አትታደግም
    ስታንስም፣ ልክ እንደዚያው ነው
    ለዛሬ ያንተ ዕልውና፣ ህይወት የገበሩ አበው
    ሀጉሩ የአንተ ነው ሲሉህ፣ ጎጥ ነው የምታልመው
    ስትቀጥፍም፣ ታስታውቃልህ
    ያልነበር፣ ትርክት ተርክህ
    ከቃለት፣ ቃላት ሰንጥቀህ
    ስንዴና እንክርዳድ፣ ታጭዳለህ
    መውደድህ፣ እንደ ወቅቱ አየር
    ሲደምን እየደመነ፣ ሲያባርቅ አብሮ ሚሸበር
    ከፈች እየተፋቱ፣ ካሳሪ ቀለብ ማሰፈር
    ሲፀኑ ከፋት ተሞልቶ፣ የአፍቃሪን ሞራል ለመስበር
    ሚሰብኩትን አለመሆን፣ በራስ አንደበት ማፈር
    ዕሌናን እራስ ጎሽሞ፣ ኮከብ ሲቆጥሩ ማደር
    ባህሪህ ግራ ሚያጋባ፣ ለአጥኝ ለሚመራመር
    አንዱ የበታችነት፣ ሌላው ሲለው የመንደር
    ከሃጉር ከሃገር ከፍታ፣ሲያወርድ በጎጥ በሰፈር
    አጃይብ! አበስ ከበርኩ! ምን ይሆን ለዚህ ፈዋሹ
    ለጎጥ ድዌ ተጠቂ፣ ፍቅርን በፀብ መላሹ
    በብሄር ብሄረሰቡ ስም ቀልዋጭ፣ ለተኳሽ ለአስተኳሹ
    እናም!!!
    ለአንተ የስልጣን እርከን፣ መጫሚያ መሆን ስለበቃኝ
    ለሴራ ፖለቲካህ፣ ዱላ ማንሳት ስላስጠላኝ
    እኔ በአንተ ደምቄ፣ አንተ በእኔ ተውበህ
    ወንድሜ እኩይ ሴራህን፣ ሜንጫ ስብከትህን ትተህ
    ፍቅር ሰላም ሰባኪ፣ የአንድነት ፈር ቀዳጅ ሆነህ
    ላይህ እጅግ እሻለሁ፣ ወዳጀ አደብ ቀልብ ገዝተህ
    ዕፁብ ዕራይ ሰንቅና፣ ፍርሃትህ ይጠፋ አይታይ
    እንደ ፃዲቁ ጴጥሮስ፣ ዘራይ አበዲሳ በላይ
    ነፃ እንዳዎጡህ ሰማዕታት፣ ተንጎራደድ በአደባባይ
    ከህዝብ መሃል ስትገባ፣ ሳላጅብህ ጎንህ ልታይ
    ከወላጅ እናት አባት፣ ከአብራክ ክፋይ፣ ከእህት ወንድም
    ከጎረቤት ከአብሮ አደግ፣ ከቅርብ ወዳጅ ከእሩቁም
    በጥላቻ አልተያይ፣ በጎሳ ፖለቲካህ፣ እንደ ታመምክ አልታመም
    ከአይዞን ባይህ ጋር እያማሁህ፣ ስብዕናየ አይደረጅም
    ቃል ኪዳኔ ለሃገር እንጅ፣ ለጉግማንጉግ ርዕዮት ዓለም
    በጎጥ ስም ተመፅውተው፣ ከተፈናቃይ ለመንጠቀም
    ወገን ሄሎየው እንዲበዛ፣ እንዲማረር በኑሮውም
    አኬልዳማ በመተረክ፣ ጦርነት ማሳዎጅም
    ከቅየው አፈናቅሎ፣ አንተስ ማንገስ ከቶ አይደለም።
    እናም!!!
    ለዚህ ቅራቅንቦ አለም፣ ደረሰ ሲሉት ለሚከስም
    በብልጭልጭ ተብለጭልጮ፣ ስሙ ከግብሩ ለማይገጥም
    ፍቅር ሰጠን፣ ፍቅር መቀበል ዳዳን
    ታምነን መታመን፣ ከዳን
    የጎጥ ልክፈት፣ ኢትዮጵያዊነትን አስረሳን
    የአልባልያ ርዕዮት፣ የሃገርን እሴት አስጠላን
    የቻይና ሸቀጥ፣ ህሌናችንን ገዛን።
    እናም!!!
    ግድ የለም! ዓይናችሁን ጨፍኑ አትበሉን፣ አይተን እንዳለየን አንረታ
    ወንድም በወንድም ላይ ሸፍጥ፣ መች ይሰጥና ደስታ
    የመንገድ ሚኔስተር ሾሞ፣ በጎጥ በጎሳ ታርጋ ማደል
    አክራሪ ጉግማንጉጉ፣ በሰፈሬ አታልፍም ሲል
    መላው ኢትዮጵያ ያንተው ነው፣ በፈለክበት አድረህ ዋል
    ሲሻህ ደቡብ ሸምትህ፣ ምስራቅ ላይ በሃራጅ ሽጠው
    ደቡቡ ሰሜን ተጉዞ፣ የአያቱን ገደል ያድንቀው
    መነሻ መፍለቂያ ምንጩን፣ ምህራብ ወርዶ ይጎብኘው
    እያሉ ቅንቅኑን መስበክ፣ ከመጋረጃው በስተጀርባ፣ ያለን እውነት ባያስንቅም
    እየዋለ እያደር ሲሄድ፣ ስብዕና በራስ ህሌና ሲጎሸም
    በሴራው አልጋ ላይ ሲውል፣ ገፊ በሸፍጡ ሲታመም
    በደሉን ረስቶ አይዞን ባይ፣ አስታሞ ቀባሪ ወንድም
    ወድቆ መነሳትን ያውቃል፣ እየተገፋ ማፍቀርም።
    እናም!!!
    የሀገሬ ሰው ስማኝ፣ በአልነበር ትርክት የምትኖር
    የአያት ቅድምያት ገድልህን፣ በተውሶ ርዮት ምታጠቁር
    በመጠላለፍ አጃንዳ፣ ለአብሮ አደግ ጉድጓድ ምትቆፍር
    እውነት ከሁለት ምንጭ ትቀዳለችና፣ ባክህ በጥልቀት መርምር
    ታሪክን እያገላበጥክ፣ ግብርህን ደጋግመህ በርብር
    ባልፃ ነፃ አውጭ ነኝ ባይ፣ ይቅርብህ ስንዴ ማሰፈር
    አበውን ሰምተን አድምጠን፣ ደግሞ ከዛሬ ቅን ጨምቀን
    በእኛው ባህል ወግ እንጓዝ፣ አንዳችን በአንዳችን ፀንተን
    በመጠላለፍ አብዮት፣ ለመፅዋቾቻችን ሳንሰግድ
    ግራ ለገባው ማዕረግ፣ ለመንደር ሹመት ሳናረግድ
    በታክሲ በዘይት ወረፋው፣ ለስራ ጉዳይ ሳናረፍድ
    ማንኖረውን እየኖረን፣ የማይዘልቅ ቅንጦት አንልመድ
    በሰማዕታት አፅም ላይ፣ አይተን እንደላየን አንራመድ
    ከፄጥሮስ አለመገዘት፣ ኢትዮጵያዊነትን እንውደድ
    ስለ ሃገር ክብር እንኑር፣ የባህር ሲሳይ አይሁን፣ ትውልድ አይቅር በመንገድ
    ይኸን ከቅየ አፈናቃይ፣ የጎሳ ፖለቲካ፣ ሳይመሽ በጋራ እናውግዝ
    ቅንቅኑን እየመከርን፣ በፍቅር መንገድ እንጓዝ
    እናም!!!
    በዝምታችን እንዳይፋፋ፣ የተዘራው እኩይ ትርክት
    ሳታኮርፉ አሻጋሪ ሃሳብ አንሱ፣ እንማማር ተማሩበት
    በተስፋየ የታዱ ብዕር፣ በቡርቃ ምናባዊ ዓለም፣ አዲስ ፍቅር እስከ መቃብር ፃፉበት
    ምፅሃቱን አሳጥሩ፣ ሔሎየ ባዩን ታደጉበት።
    የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን፣ የአበሻ ጀብድና ኩራት
    የሰማዕታቱን የጦር ውሎ፣ ድል ገድሉን ከትቡበት
    ውብ በኃል ትውፊት ወጉን፣ ለትውልዱ ተርኩለት
    የአኖሌን ሐውልት አድሳችሁ፣ ባልቻን ከነፈረሱ፣ ዘንባባና እርግብ ትከሉበት
    ዳግም በፍቅር አስተሳስሩን፣ ኩለን ድረን እንሳምበት።
    👌 👌
    ሸፍጥ
    ★★
    ለክህደት ጥግ፣ መስፈርት ባይኖርም
    አደራ ባለ፣ አይሸፈጥም
    አመኖ ከሰጠ፣ አይሰረቅም
    ነፍስ ለታደገ፣ ሞት አይመኙም
    ተስፋ ሲሟጠጥ፣ ቀኑ ሲጨለም
    መርኩዝ ሲመኙ፣ አቅም ሲደክም
    ጉልበት ለሆነ፣ ቂም አይያዝም
    ሴራና በቀል፣ አይዶለትም
    ማዕድ በተጋራ፣ አይዘመትም
    በሰጋጅ አማኝ፣ ፀሎት በሚያደርስ አይጨከንም
    ጤኔ ሲያላውስ፣ ተስፋ ሲቆርጡ፣ መንገዱ ሲጠም
    ማቅ ጨርቄን ሳይል፣ አይዞን እያለ፣ በሚደርስ ወንድም
    አምኖ በተኛ፣ ቃታ አይሳብም።
    ★★
    ፍትህ በጥቂት ጉግማንጉጎች እኩይ ደባና ሴራ በግፍ ለተሰዉ ዕንቁ የሐገር መከላከያ ሰራዊት ሰማዕታት፣ ከቅያቸው ለሚፈናቀሉ ለሚታገቱ ከትምህርት ገበታቸው ለሚጉላሉ በግፍ ለሚገደሉ አርሶ አደሮች፣ በባዶ ስድስት እስር ቤቶችና ማሰቃያ ጣቢያዎች ጭቃኔ በተሞላበት ሁኔታ ለተገደሉና፣ በእስር ለሚሰቃዩ የዕሌና እስረኞች።

    አንድ ኢትዮጵያ አንድ ህዝብ!
    ★ ዔልፋዖስ ኒቐሥ

    • @genetyilam1791
      @genetyilam1791 3 года назад

      ለምን መፃፍ ፅፈህ አትሸጥም

  • @habitamumuhammed5684
    @habitamumuhammed5684 3 года назад +1

    አርአያ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ነው ።

  • @hnegusieyemame8569
    @hnegusieyemame8569 3 года назад

    HULETU BANDA GEZETEGNOGE

  • @mulukenalebachew7000
    @mulukenalebachew7000 3 года назад +1

    አማራ እየተበላ ዙሪያ ጥምጥም አትሂድ።
    አማራ ለምን ይሞታል በል። ደነዝ የ30 አመት ሴራ አትንገረን እናውቀዋለን ዛሬ በአማራ ህዝብ ላይ የሚፈጸምበትን የዘር ፍጅት አድኑት።

  • @hanasolomon4711
    @hanasolomon4711 3 года назад

    Ann

  • @ማማእናቴ-ዐ6ጸ
    @ማማእናቴ-ዐ6ጸ 3 года назад +4

    እንደዚህ ሰውየ እጅ እጅ ያለኝ ሰው የለም

  • @solomongerma2406
    @solomongerma2406 3 года назад +2

    ወንድም ቴዲ you lost weight good for you
    You look good.

  • @hnegusieyemame8569
    @hnegusieyemame8569 3 года назад

    ENEZIH SEWOCH BE DERG WETADER BETIGRAY BALEFEW 40 AMET YETEDKEU SEWOCH NACHEW

  • @merhawitlemlem1958
    @merhawitlemlem1958 3 года назад

    weyyyy endezi aynet wshetam kedadam ayche ala

  • @danielabraha3370
    @danielabraha3370 3 года назад

    Endew min aynet sew siwash tinsh ayseketitewum

  • @hnegusieyemame8569
    @hnegusieyemame8569 3 года назад

    TEDY ADERBAY KE BALEGE YETEWELEDE

  • @asmaruressom4622
    @asmaruressom4622 3 года назад +2

    areaya tesfamariyam E/R kanet gare yehun erasehn tebek yewyani buhelohe A.A ayetfum