Lema chawe men u never get it back ,,if u get back we die for our loyalty 💯 👌 we fallow abiy only abiy thats all no joke men abiy is our hero demeke is our hero
Ethio Form our hero be chalma 1000 like adrgleh neber. Tewat tenesche yehe yante godena yehone voice gegneneteh jornalist yemshet ewnetah be gogot mesmat sus whonebnal. Good Bless you. 👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾❤❤❤❤👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾
ኦቦ ለማ መገርሳ will always have a place in our heart and mind. It is his legacy we will treasure for the rest of aour lives and tell our children. Pray to God be with Mr. Lema we miss him
እጅግ እጅግ የሚገርም ንግግር ነዉ ፈጣሪ አብዝቶ አብዝቶህ ይባርክህ
በል አሁን የገለጽካቸዉ ጠላቶች ሁሉ አፍረዉ ይህቺን የምትወዳትን ሐገር ፈጣሪ ከፍ እንዲያደርጋት ከዚህ የትግል ጓደኛህ ጋር እንደቀድሞህ አብረሀዉ ብትሠራ እጅግ ደስ ይለኛል !!ፈጣሪም ይርዳህ ለምዬ!!
እንኳን ለመላኩ ቅዱስ ሚካኤል በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!!በስደት የሚሰቃዩ ኢትዮጵያውያንን፤የሃገሬን ገበሬ እንባ ያብስልን መላኩ!!! ውድ ኢትዮጵያን የወዳጆች ቤተሰቤ ሁኑ
Ye juntana yebarochachew sbisib. Gedel gibu yeabiyyin chamma attakkilum.
❤❤❤❤❤nuf jiradhuu lenca oromo si jalaana
ለማ እግዚአብሄር ይጠብቃቸው❤❤❤
lamma magarsa like 6.7 💟🥰🥰♥️🐅🐅🐅🐅
ግራም ነፈሰ ቀኝ ለማ ጀግና ነው ሌላውን ሚስጥር (እውነት)ጊዜ ይመልሰዋ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ኦቦ ለማ
በትክክል ጊዜ ይፈታዋል
Ameen
በጣም፡የሚገርምና፡በጣምየሚገርም፡ደስየሚል፡ኢሃዲግ/ኢት/ያ፡ያፈረሱ፡የእጃቸው፡አገኑ
Lamiiyeeee koooooo🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅💯💯💯💯💯💯❤❤❤❤❤❤
ምርጥ ሰው ነህ እውነተኛ ለማ መገርሳ ታታሪው ሰው አክባሪው ሀገር ወዳድ ታላቅ ሰው የአዲስ አበባን ባለቤትነት የመሰከርክ ዲሞ ግራፊውን የተቃወምክ አንደኛ ጀግና ህዝብና ኢቲዬጺያ አይረሳህም የካደህ ይካዳል ሌባ ነው አንተ ታላቅ መሪ ነህ ለማ ሁሌም በልባችን አለህ
Abo Lema megerssa did hes best already we know it his a great political 100% forever we love him.
Great leaders for the country and is really truth person for all Ethiopian Nations H E.Ato. Lama Magatasa
ሱስ አርቲፊሻል ሲሆን የሰው ልጅ ሊያቆመውም ሊተወውም የሚችል ጉዳይ ነው ኢትዮጵያዊነት / ዜግነት ግን ከደምና አጥንት የሚገኝ ተፈጥሯዊ ማንነት ነው ።
Q
አይ ትርጉም !! ጌጃ
@@nazi2360 qqqqq
@@nazi2360 lpppppppppppppl
Lema chawe men u never get it back ,,if u get back we die for our loyalty 💯 👌 we fallow abiy only abiy thats all no joke men abiy is our hero demeke is our hero
Men aynet chelota new zena sayhon tereka new yemimeslew akerarebeh yemecheh abo!!! I’m addicted too you 💚💚💛💛❤️❤️from Adiss
gazetegn new jeles this is how real professionals do it
I love 💞💞💗❤️❤️ lammaa magarasa moranenawe washatee aywadame Yaa abiyii kadenatee selagabawee nawee aledamareme yalawe edanataa washate ayanafeseme ok dadabee
ለማ፡ጀግና፡ነዎ፡ተጠቀሙበት
ስወደው እኮ ለማን የዚች አገር ለውጥ ለማ ነው
ታድለህ የፍቅርህን መግለጫ ፎቶ ለጥፍ 🐛 ሃሬ
ለማ ለሰው ውዳሴና ለጆሮ ደንታ የሌለው ሰው ነው፡የአቋም ሰው ጀግናው ታሪክህ ዘላለም ይወደሳል፣ይነገራል።
Aye Abo Lemma miskin 😔
dikala deamber
ድብርብርሽ ይውጣ ሰው ለማቋሸሽ ይተፈጠረ ህዝብ አንዱን ስታዩ ሌላውን የሚመስል ፍጥረታት የሰውን ችግር ሳታዩ ለስድብ አትቸኩሉ
@@حبيبةخضر-خ8د What are you talking about? Egna sera matat lesedeb time yelenem 🙄
خضر I
Hi
እኔ የሚገርመኝ ዶክተር እያላችሁ የምትጠሩ የደነዝ አፅዳቂዎች
ለአቶ ለማ መገርሳ ምንም ይሁን ምን ክብር አለኝ ።
👍
yethioipaia jegina
ኣቶ ለማ መገርሳ የሚደነቅ ሰው ነው ላመነበት ነገር የሚቆም እውነተኛ ታጋይ ነው በመክዳት ውስጥም ጽናትን ይሳየ ጽኑ ሰው ንው::እኔ እንደግለስው እንጂ የፖለቲካው ነግር ኣላውቅም::
ከሣምንታት ያላለፈ ቃል ኪዳን ሣይሸመን ያረጀ ሣይለበስ የቆሸሸ ካባ የደረበ ውስጠ ወይራ የኢትዮጵያዊነት ዕራፊ የሌለው ምላስ ብቻ ያለ ሥራ ዕውቅና የተላበሰ አሻንጉሊት በምን በምን ምሣሌ የሌለው ሣይታመም የታመመ ዘይቱ ያለቀበት መብራት አቶ ለማ መገርሳ ያመነበት ምን እንደሆነ ሣይነግረን ግን ሃሣቡን እንድም ሣይደብቅ ሽመልስ አብዲሳ ነግሮን ሁለቱም የአንድ ሣንቲም ሁለት ገጽታዎች ናችሁ እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ን ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን ለእነሱ የወያኔን ፅዋ ይደላቸው ።
Auto Lemma nesuh sew nachew. Egziabher nesa yawetachewal.💚💛❤ Ethiopia lezelalem tenoralche.
እናመስግናለን ኢትዮ ፎረም ሰናይ ቀን
ኦቦ አብይና ኦቦ ሽመልስን ጠይቁ
የትም አባቱ ይሁን!
Ethio Form our hero be chalma 1000 like adrgleh neber. Tewat tenesche yehe yante godena yehone voice gegneneteh jornalist yemshet ewnetah be gogot mesmat sus whonebnal. Good Bless you. 👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾❤❤❤❤👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾
Well, come, to, Ethiopia
ብረወቅዬ የኢትዮ ፎሮን ንጉስ እስክት መጣልን በጉጉት እንጠብቅሃለን
አቶ ለማ ጀግና ኢትዮጵያዊ ናቸው ግን ምን ዋጋ አለው ጀዋር ጠልፎ ጣላቸው ።🦚🦚🦚🦚
አረ እባክሕን ለማ ማለት ደንበኛ ኦነግ ነው ኦነግን ከነትጥቁ ያስገባ ዘረኛ ጨካኝ ሞጋሳ ነው ከአምስት መቶ ሺ በላይ ቄሮ ጋላ በአዲስ አበባ የሰገሰገ ጆነሰይድር ነው እነ ሽመልስ ከሱ ስር ሖነው ጉዳይ አስፈጻሚዎች ናቸው ወደ ኦሮሞ ብልጽግና ቢመለስ ባይመለስ ለኢትዬጵያ ምንም አይጠቅምም ይጎዳታል እንጂ ኦነግን ያስታጠቀ መከላከያን ሰብራችሑ መሣሪያ ውሰድ ብሎ ያዘረፈ ሐያሦሥት ጊዜ ባንክ ያዘረፉ ጨካኝ የዘር ፖለቲካ የሚያራምድ አሸባሪዎች ናቸው።
Lamma 💚💚💚💚💚💚
ብልግና ይፈሮሳል
መመራመር እንጂ ማማረር ዋጋ ቢስ ነው ፤ ማሰብ እንጂ ማሳበብ አይጠቅምም ፤ መረጃ እንጂ መራጃ አያዛልቅም ፤ ማንሰላሰል እንጂ መብሰልሰል አያተርፍም ፤ ማጥለል እንጂ መንጠላጠል አያድንም ። አገራችንን እና ሕዝቦቿን ባለፉት ሀምሳ ዓመታት ከታየው ፖለቲካዊ ቀውስ በተጨባጭ ማውጣት የሚቻለው በስሜትና በቅዠት ሳይሆን በሀቅና በምክንያታዊነት ነው። እውነታን በመረዳትና በመቀበል ለሚመነጩ መፍትሔዎች ሳይንሳዊ መንገድን በመዘርጋት ተግባራዊ የፖለቲካ ፍቱን መድሃኒትን ማረጋገጥ ይቻላል ፡፡ ABEYI AHMED ALI...PRIME MINISTER OF ETHIOPIA!!
ለማ ማለት ከሀዲ ነው በዚህ ከባድ ሰአት. ጥሎት ነው የሸሸ የንድሜ ብሎ አምኖት እናም ከሀዲ ነው።።
Allah knows we don't know the truth
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ታሪኩን ለተመለከተው የአቶ ለማ መገርሳና ይጄ/ል አማን ሚካኤል አብዶ ታሪክ ይመሳሰላል ሁለትም ለለውጥ አስተዋፅኦ ያደረጉለት ስርአት መልሰው ስለተጎዱ ልዩነቱ አማን ሲገደል ለማ በህይወት መኖሩ ነው።
Obo Lema magrssa Akem exllensy Ethiopia LED drshpp Galatoma
# ETHHIOPIA WORLD LEADER AMAN GOD LEADER AND GOD CREATED GOD LEADER AND SO ON
የሁሉም ብሄረሰቦች መሰረታዊ የፓለቲካና ኢኮኖሚያዊ እድገት ጉዞ ያመቻቸ ቅድመ ሁኔታ መኖሩ ይታወቃል። ክልሎች ራሳቸውን በራሳቸው ቋንቋ ማሰተዳደር ጀምሯል። በማእከላዊ መንግሰት ውሰጥ የሰልጣን ክፍፍል ተደርጎላቿል። በቀድሞ የመንግሰት ሰርአት የተከሰቱ አንዳንድ ችግሮች በሀገር ደረጃ ቱክረት ተደርጎባቸው በሂደት የሚፈቱ ናቸው። አሁን ላይ የሚታዩት ችግሮች በህዝቡና በአመራሮች ራሰ ወዳድነት እና ሰንፍና የተከሰቱ ናቸው። የገጠር ልማት ላይ በእርሻና ከብት እርባታ የሚታየው የኋላ ቀር አሰተራረሰ የግብርና ቢሮ ሰራተኞች ድክመትና የሰራ ተነሳሸነት ባህል አለመዳበር ነው። ከሚገርመው ነገር አርሶ አደሩ እህልና ከብት ሸጦ እንዴት ከከተማ ድንች፣ ሸንኩርት፣ ቲማቲም፣ ጓመን፣ ቃርያ፣ ሎሚ ገዝቶ ይጠቀማል። ድርጊቱ የምያሳዝንና የሚያሳስብ ነው። በግብርና ቢሮ የሚቀርቡ አመታዊ የእርሻ ምርት ሪፓርቶች በእጥፍ የተጋነኑ ናቸው። ሰለዚህ በአቶ ለማ መገርሳ የቀረበው ገለጻ ውሀ የማይቋጥር ሸንፈት ለመደበቅ የቀረበ አሰተያዩት ነው። በሌላ በኩል የሰራ ዲሲፕሊን ችግር በጣም ጎልቶ ይታያል። እነዚህን ችግሮች በብሶት ለመሸፈን የሚካሄደው ፓሮፓጋንዳ ጊዜው ያለፈበት ቁማር ነው።
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚርያግዝሀፍ ጀግናዬ❤❤🌹
robbo.Lame.magarsa.❤❤❤❤❤❤👌👌👍👍
የለማ ታሪክ እና የአማራ ክልል የነበርው አባርር
Dr Lemma intebkihalen
ምንጌዜም እወዲህ አለሁ የአኪጦፌል ምክር ይፈርሳል አይዞህ እ/ር አንድ ልብ ይሰጠናል ሁሉም ለመልካም ነው እ/ርያሸንፍል.
Husseen Mahammad
እግዚያብሄር ይመልስልን
አቶ ለማ ለኢትዮጵያ ውለታ ውሎአል ግዴታውን ተዋቶአል አሁንም ከስተቱ ይመለስ ይሆናል።
ለማ ስተት አልሰራም ። ስተት እየፈለጉበት ነው እንጅ።
ኦቦ ለማ መገርሳ will always have a place in our heart and mind. It is his legacy we will treasure for the rest of aour lives and tell our children. Pray to God be with Mr. Lema we miss him
Bravo
Amen
ber good 👍 👌
ሠላም ለኢትዮጵያይሁን
Inshaa'allah amshiir dhugaaf rabbin jira jabaadhu #harkii harka nyaatuuka harkafuunee!!!jirraa.
Free lamma magarasa
አብይን እግዚአብሔር ይርዳዉ።
ለማ ጀግናችን የአላማ ሰው ጠላቷቻችን የውርደታቸው ቀን ቅርብ ነው
qoshasha ethiopia
wowo lema yenya jegnaa nuriliny
መጀመርያው በተንኮል የተጠነስስ የለውጥ ብድን እንደዚህ ነው መጨርሻው ያሳምረው ነው የሚባለው
Higher Experts of NATO UNICEF Horn Africa
Where etoform sorry to hear 👂 you have been jail … you are the amazing reporter… very gifted report… god willing you will out soon..🥲
እትዮ ፎርም የዘመኑ እዉነኛ ጋዜጠኛ አተ ብቻ ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
የየየየየ ጉድ ሑለታችሑም በውሸት የተሞላችሑ ናችሑ አትጣሉም አላምንም ነገ ትመለሣለሕ እባብ ሢመጣ ድምፅ የለውም በላይክ
እውነት ነው አንተ እውነተና 🇪🇹👈
Lama❤💚❤💪💪💪💪💪💪💪💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯
Big love to lamichu
Lammaa😭💓
Welcome.
አቶ ለማ መገርሳ ንፅ ኢትዮጵያ ናቸው ::
ዛሬ ከ አፋር ክልል አይሳኢታ ከተማ፣ ታናሽ ወንድሜ ሙሉጌታ ተክሉ የተባለ ወጣት፣ ትግሬ ቨመሆነ ብቻ ጁንታ ተብሎ ከሚሰራበት የራሱ ጋራጅ ላይ በ ፌደራል ፖሊሶች ታፍኖ ወደ ሰመራ ፖሊስ ኮሚሽን ተወስዷል፣ ነገ ወደ አዋሽ አርባ ከ ሌሎች ተጋሩ እስረኞች ጋር አብሮ ሊወሰዱ ነው። ከእስረኞች መካከል የሎጊያ ናዝሬት ሆቴል ባለቤት ወ/ሮ ዘነበች አብርሀ ትገኝበታለች። እባካችሁ ምን እየተደረገ ነው!!? እስኪ ዘግቡልን።
ኣሁን ራሳቹሁ የት ናቹ??
ከአዳሜ ጫጫታ የለማ ዝምታ ያሰጋኛል፡፡ ጥንቃቄ ካልተደረገ ዛሬ ካየነው ሞት ይልቅ የነገ እልቂት ያሰጋኛል፡፡ ዛሬ ላይ አጥርተን ካልሄድን ወይም አቅም ኖሮት አማራ የሚባለው ብሄር ሙሉ ለሙሉ ሀገሪቱን ካልተቆጣጠረ እና ታሪክ ያሸከመውን ጉድፍ በመልካም አስተዳደር አርክቶ ህዝብን ካላስደሰተ ዛሬ ላይ አደባብሰን በምንሄደው አካሄድ ነገ አማራ ያሳደገው ድመት ሳይቀር እንደሚጨፈጨፍ ለመናገር ነብይ መሆን አያስፈልግም፡፡ ስለዚህ ዝምታው ተሰብሮ፣ የታሰሩት ተፈው እና TPLF ወደመሀል መቶ ፍርጥርጥ አድርገው ተወያይተው ግልፅ የፖለቲካ አቅጣጫ ካላስቀመጡ ከ10-20 አመት በኋላ (የውም ብልፅግና ካሸነፈ)ይብላኝ ለአማራ(በተለይ ከክልሉ ውጭ ላሉ)
Semah Ethiopiawian ye OROMUMA prime Minister mehonun
ከአሜሪካ ወደ አረብ አገር የሚመላለሱት ለምንድነው እስኪ ጠይቁሉን?
Thanks bro
🤪wushatam
True media
እዉነት ነው የት ገባ????
ኦቦ ለማ ጀዋር ተጫወተባቸው ።🦚🦚🦚
Abiy gantu must go👎
አዛጋበር ይጠብቀን ኦብቦ ላም 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭
ሁሉም ነገር በመረጃ ሲደገፍ ጥሩ ነው ።
ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር ለስብሰባ ላይ የተቀመጡት ተሰብሳቢዎች ፤ ስለ ኦቦ ለማ መገርሳ ስለጠየቁት ጥያቄም ሆነ ተሰጠ ስለተባለው መልስ ስትሰሙ ምን ተሰማችሁ?
ተሰብሳቢዎቹ ጠቅላይ ሚኒስትሩን " ስለምን ኦቦ ለማ መገርሳን ገሸሽ አደርካቸው " ? ብለው ጠየቁ አለ። ጠቅላይ ሚኒስትሩም ሲመልሱ " ስለምን የአንድ ግለሰብ ጉዳይ ያሳስባችኋል ? እኔ ለኦሮሞ ህዝብ ታግየአለሁ። ለኦሮሞ ህዝብ እየሰራሁ ነኝ። ኦሮሞ ይህችን ሀገር ለመቶ አመታት እንዲመራ እየሰራሁ ነኝ። ከኔ በላይ ለኦሮሞ ህዝብ የሰራ የለም።
ከፍተኛ ደመወዝ በሚያስገኝ በUNPD ድርጅት ውስጥ ከ85% በላይ ያስቀጠርኩት ህዝብ ኦሮሞ ነው"። ብለዋል ተብሎ ሰማን።
የዚህ ዝግጅት አቀራቢው ፤ እዚህ ላይ "በአሉ" " አሉ" ተብለው የተሰሙትን ልብ አንጠልጣይ ወሬዎች በቪዲዮና ኦዲዮ ወይም በኦዲዮ ብቻም ቢሆን ሊያሰማን ይችል ይሆን ? ስለ ሺመልስ አብደላ "የፖለቲካ ቁማር" ወሬ በአውዲዮ እንደሰማነው ማለቴ ነው። ዛሬ አንድ ነገር በመረጃ ካለተደገፈ እውነትም ቢሆን ማስጠርጠሩ አይቀሬ ነውና አዘጋጁ የተሰብሳቢዎቹን ጥያቄና የጠሚሩን መለስ በመረጃ አስደግፎ እንዲያሰማን እጠይቃለሁ። ይህን ማደረግ ካልቻለ ለወፊት በሚያቀርባቸው ዝግጅቶች ላይ እምነት የማይኖረን መሆኑንም በዚህ አጋጣሚ ለርሱ ሹክ ለማለት እንወዳለን።
tikkl progmam akirabiw hulim tichit bicha new yemiyakerbew chelemtegna new
ቲም ለማ እቤቱ ነው በኦሮሚያ ክልል የሚኖሩ አማራዎችን እያፀዱ እያስፈጁ ከወንበርተኞቹ ከነዐብይ ጋር በአቀዱት ዕቅድ መሠረት ፣አፅድቶ ሲጨርስ እርሱም ከቤቱ ጀዋርም ከእስር ቤት ወጥተው ቦታቸውን ይይዛሉ፣ግን ፈጣሪና የንፁሃን ደም ይፈርድባቸዋል ይቀድማቸዋልም ።
ኦቦ ማለት ለዳንኤል ድያቆን ተብሎ እንደተሰጠ የተሰጠ ነዉ ?
TLILIQ LABOCH(HATOTAA GURIGUDA)
ድሮስ ይህ ከተማ ፈር ከተማ ያፈርሳል እንጂ ከተማ እንዲገነባ በየትኛው አይምሮው አስቦ ይተገብረዋል!!!
እንኳን ደህና መጣህ
Allways welove u obbo lemma megersa
ለማ አደገኛ መሠሪ ነው አውቆ ነው በግልፅ የሚናገር የማይፈራ ከሆነ ለምን ብልፅግና የሚባለውን ሥብስብ ከመተቸት ይልቅ ዝምታን መረጠ ? ለኦሮሞ ህዝብ ቆሜለሁ ካለ እሱ የሚመራው መከላከያ በአየርና በእግር ህዝብን ሲጨፈጭፍ ለምን ዝም አለ ? ያ ብቻም አይደለም ኢህአዴግን አፍርሰው ብልፅግናን ሲመሰርቱ ህወሓቶች አይሆንም ብለው ሲቃወሙ ለማ ግን ምንም ሳይተነፍስ እጁን አውጥቶ ለምን ደገፈ ? ህዝቡም ሆነ ሚዲያው ያልገባው አብይ ከኦሮሞ ህዝብ ድጋፍ ቢያጣም ለማን ልክ ከብልፅግና እንደተገለለ አድርገን የኦሮሞን ድጋፍ ከእጃችን እንዳይወጣ እናደርጋለን በሚል እሳቤ የተከናወነ ድራማ መሆኑ መቼም ሹክ የሚል አይጠፋምና አሁን ላይ ለማ መገርሳ ወደ ሥልጣኑ ይመለስ የተባለበት ኦሮሞን አንበርከክከናል ዳግም አይነሳም ዋና ቀንደኛ የተባሉትን ለቅመን አሥረናል ስለዚሆ አያሰጋንም በሚል ነው፡፡ ለማ በሥለላ የተካነው አሁንም የአብይ ሰላይ መሆኑን አትዘንጉ ፡፡ለታሪክ ይቀመጥ መጨረሻውን የምናደው ይሆናል ፡፡
You got a nice vice
ለማ ደካማ ነው ያሁላ የህዝብ ድጋፍ ይዞ መጠቀም ኣልቻለም የከሰረ ፖለቲከኛ
ማመን ይጐዳል ማመኑነው ለዚህ ይብቃው
Well come back!
ayi Lemiye gizew yifta enji min enilalen akim yelenim amba genen tekotatironal
Abiye OROMOn eyetekeme new tenageru WAkE UP ETHIOPIAWIW
መቸ የምንጨነቅለት ተጨናቂ ዜጋ ጠፋና የአገር አጥፊ ጠባቦች ጠፉ ብሎ መጨነቅ አያሳስበንም። ሽመልስ ተንኮል ሳይሆን ልቅነት ነዉ። ይልቅስ ተንኮለኛዉ ከደደብነቱ በተጨማሪ ምህረት የለሹ ብአዴን ነዉ።
Welcome the emerging journalist! Is it Oromuma or being an Ethiopian addiction? For them the first is practical.
ለማ ጥሩ ሰው ነው ስረው ስባጣባጥ ቆም አለ ጫክኖ ህዝብ ስጣብቅ ስጣብቅ ወሬው ስጋለባበጥ ቆራጥ አቃም ይዞ ካረማ አዳምጡ ለእትዮጵያ ዬምሆን እንዳዝ ስካን ብሎ ለሃጋር ያምያስብ አለህ ይርዳዉ
ኣቶ ኢሳያስ ዉጣ በመባሉ በጣም እንደተቆጣና ኣብይን እና ኣብርሃ ደስታን እንደ ጮሆባቸዉ ከኣስመራ ዉሰጥ ኣዋቂዎች ጠቁመዉናል:: ኣብይ ኢሳያስን ለማባበል ብዙ ይቅለሰለስ እንደነበረና ይሄ ጉዳይ ኣብይን ዋጋ እንደሚያስከፍለዉ ኢሳያስ ኣብይን ጠቁሞታል።
Hayyeeh bah xaagu