ጃዋር መሐመድና አባዱላ ገመዳ፤ ''ልንገድላቸው ነበር'' እና ''አምባገነን አይደሉም''|ETHIO FORUM

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 янв 2025

Комментарии • 918

  • @heyab1471
    @heyab1471 Год назад +59

    ያየህሰው ሽመልስ ምርጥ የፓለቲካ ዘገባ ነው ያቀረብከው በርቱልን ጀግኖች❤

    • @michaelabaku5079
      @michaelabaku5079 Год назад +1

      ምርጥ ጋዜጠኛ ሁሌም በጉጉት ነው የምንጠብቀው

  • @alyastesfaya1324
    @alyastesfaya1324 Год назад +117

    ጃዋር መለስን አንባገነን ይል አልነበር ከአብይ በላይ ምን አደረገ መለስ
    እነሱ እርስ በእርስ ይደጋገፋሉ ሰሜኖቹ በህዝባቸው ላይ ይቀልዳሉ ይጃጃላሉ
    ሰሜኖች የሚያዋጣቹህ አንድነት ብቻ ነው ።

    • @genetnegash3152
      @genetnegash3152 Год назад +11

      ፋኖ የሚበጀው እራሱን ችሎ መታገል ነው

    • @peaceforall9655
      @peaceforall9655 Год назад +5

      የልቤን ነው ያልከው

    • @BuzieTegegne
      @BuzieTegegne Год назад

      ጂል በዝምታ እንተባበር

    • @Yaseen-mi
      @Yaseen-mi Год назад +10

      ሰሜን የምትለዋን የአማራ ተረት ተዋት። ዝኣኽለንያ ጥሒነን በኣለማርያም ይባላል በኛ ።

    • @shemsudinismael5258
      @shemsudinismael5258 Год назад +1

      If you can understand Amharic what he said is Abiy is not even in control of the country

  • @ሰናይሰላም
    @ሰናይሰላም Год назад +16

    ጃዋር ማለት ጊዜው ያለፈበት መድሀኒት ነው ለኔ!! ያይጥ ምስክሯ ድንቢጥ ይገባዋል!! ❤

  • @negasewteshome4782
    @negasewteshome4782 Год назад +25

    ያየሰዉ የ ዕውነት ወንድም ነህ ረጅም ዕድሜ ከ ጤና ጋር ይስጥህ።

  • @NETsaNET75
    @NETsaNET75 Год назад +13

    ትግራይ ትነብር
    ❤❤❤❤❤❤❤❤
    2024

  • @asahseid689
    @asahseid689 Год назад +1

    ethio forem🌹🌹🌹
    ያየሰው ሽመልስ የጋዜጠኛ ቁንጮ በርታ

  • @abuki5531
    @abuki5531 Год назад +19

    ያየሰው ❤❤❤❤ በብቃት ለምታቀርብልን ትንታኔ የጋዜጠኛ ውሀ ልክ ❤❤❤

    • @selamsamueltube5490
      @selamsamueltube5490 Год назад

      ምን አድርጓል ነው በወለጋ የተማረውን ወጣት ስለገደለ ነው 60 ሚሌን ኦሮሞ ለሀምሳሺው ግቦ ስለሠጠ ነው ኦሮምያን የጦርነት አውድማ ስላደረገ ነው በራሀብ የሚሞቱት ኦሮሞች ግድ አይሰጥህም 5 አመት ሙሉ ወጣት አምራች ህፃናት እየታፈሡ ከአማራ ከትግራይ ከሲዳማ ከራሱ ከብልፅግና ጋር ስለሚያልቁ ኦሮሞዎች ግድ አይሠጥህም ንገረኝ ሥለየትኛው ኦሮሞ ነፃነት ነው ኧኤን የሰው ደም ጠጪ 666 የተከተላቹት

  • @getachewzinabuzinabu9274
    @getachewzinabuzinabu9274 Год назад +11

    ያየሰው ማለትኮ ልዩ ሰው ነህ ያንተ ኣእምሮኮ ከማንም ሰው ለየት ይላል ። ኣቦ ተባረክ🙏 ኢትዮ ፎረም ቐፅልሉ ይመችኹም❤❤❤

  • @Fastzzshorts
    @Fastzzshorts Год назад +3

    እባካችሁ ሰዉን ሰላም ሰጡት አታባሉት ዜና ዘጋቢዎች እባካችሁ እባካችሁ ሁላችንም በየእምነታችን እንፀልይ

    • @Gideyamah-e6i
      @Gideyamah-e6i Месяц назад

      ፀሎተኛው የናተ ፀሎት ቤተክርስትያንን ለውለት ለመክፈል ነው ትቢት የምትናገሩት አገር ሰላም እድትወን ትቢት የለም

  • @israelyihunie-g6s
    @israelyihunie-g6s Год назад +7

    ታውቃላችሁ ኢትዮ_ፎረሞች ሁልጊዜ ደስ እያለኝ ነው የምሰማችሁ .....ዛሬ ደሞ በቃ ምን ያክል የአድማጮችን እንደምታከብሩን ነው ያመንኩት .....bro i'm proud of you #yayesew_shimelis and your ethio_forum .....#Respect

  • @hussenagegnhu8360
    @hussenagegnhu8360 Год назад +5

    አቶ ጃወር መሐመድ በሳል & ስክን ያለ ፖለቲከኛ ነው።

  • @abadittsegay3303
    @abadittsegay3303 Год назад +2

    ያዬሰው ለአዋቂ ነኝ ባይና ለማናውቅ ትምህርት አግኝተናል!!! ተባረክ!!!!!

  • @zerihunmossie
    @zerihunmossie Год назад +21

    እናመሰግናለሁ ! 🙏🙏 መጮህ እና ማወቅ አንደሚለያይ አስረዳለን

  • @mequanentantigegn2851
    @mequanentantigegn2851 Год назад

    ድል ለፋኖ ሰላም ለህዝባችን ዉርድት ለከርሳም ብልጽግናዎች

  • @Revivalgebereegziabher1929
    @Revivalgebereegziabher1929 Год назад +17

    ፋብሪካ የሚያቃጥልን ወጣት ሲመራ ከነበረ ትንሸ አንባቢ ምን ይጠበቃል

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Год назад +2

      ትክክል ፋብሪካ ሲያቃጥል የኖረ ዱላ ይዞ የድሆችን ኮንዶሚኒየም ሲያዘርፍ የኖረ ሌላዉን አናርኪ ሲል ያስቃል።

    • @MathewosSelato
      @MathewosSelato Год назад

      ለህዝቡ ነው

    • @MathewosSelato
      @MathewosSelato Год назад

      ለህዝቡ ነው

  • @peaceforall9655
    @peaceforall9655 Год назад +6

    የኦሮሙማ ሰዎች አብይ እንደማይረባ እያወቁ ግን ከሰሜኖቹ ይሻለናል ነው ነገሩ! ለዚህ ነው ሁሉም ጸጥ ያሉት

    • @Yaseen-mi
      @Yaseen-mi Год назад +1

      ሰሜን ብሎ የለም። ከጃውሳ ኣረመኔ ጋር ኣንድነት የለንም።

  • @Lemlem7682
    @Lemlem7682 Год назад +3

    ያዬሰው ጀግና እና ለሞላው የኢትዮ ፎርም ጋዜጣኞች መልካም አዲስ አመት። ይሄ አዲስ አመት ያለ አብይ አሕመድ እምንኖርበት የደስታ የሰላም የፍቅር እና የይቅርታ የበረከት ሞላው ኢትዮጵያዊ በአንድነት እምንኖረበት ያድርገው አምላካችን እግዚአብሔር።🎉❤😊

    • @selamsamueltube5490
      @selamsamueltube5490 Год назад

      ምን አድርጓል ነው በወለጋ የተማረውን ወጣት ስለገደለ ነው 60 ሚሌን ኦሮሞ ለሀምሳሺው ግቦ ስለሠጠ ነው ኦሮምያን የጦርነት አውድማ ስላደረገ ነው በራሀብ የሚሞቱት ኦሮሞች ግድ አይሰጥህም 5 አመት ሙሉ ወጣት አምራች ህፃናት እየታፈሡ ከአማራ ከትግራይ ከሲዳማ ከራሱ ከብልፅግና ጋር ስለሚያልቁ ኦሮሞዎች ግድ አይሠጥህም ንገረኝ ሥለየትኛው ኦሮሞ ነፃነት ነው ኧኤን የሰው ደም ጠጪ 666 የተከተላቹት

    • @Lemlem7682
      @Lemlem7682 Год назад

      @@selamsamueltube5490 I really I don't understand what you're talking about..

    • @selamsamueltube5490
      @selamsamueltube5490 Год назад

      @@Lemlem7682 ስለጀዋር አብይ መደገፍ ገርሞኝ ነው

    • @Lemlem7682
      @Lemlem7682 Год назад

      @@selamsamueltube5490 አብይን አሕመድ እኔ አልደግፍም ደግፌም አላውቅም።

  • @me_212
    @me_212 Год назад +1

    የ አቶ ልደቱ እንደወረደ አቀረባቹት.... የ አቶ ጀዋር በራሳችሁ ፍቺ ተነተናቹት... የ ኢትዮጵያ ፎረም ተከታታይ ነኝ.

  • @musefaawol8038
    @musefaawol8038 Год назад +4

    በጣም ውብ አቀራራብ ነው ምታቀርበው በርታ።
    best of the best

  • @ምክንያትሚድያ
    @ምክንያትሚድያ Год назад +1

    ጋዜጠኛ ያየሠው ሽመልስ እባክህ በነካካ እጅህ ጀዋርን ቃለመጠይቅ አድርግና ትንታኔህ ላይ ያነሳሃቸውን ጥያቄወች አፋጠህ ጠይቅልን ይህ ሰው የተምታታ ሃሳብ እየሰጠ መቀጠል የለበትም እባክህ በአካል ባታገኘው በሌላ የመገናኛ መንገድ ተጠቅመህ ጠይቅልን
    አመሠግናለሁ

  • @serajgemechuyoutube
    @serajgemechuyoutube Год назад +12

    ጀወር የታናገሪነ የአንቴ ትንታኔ አንድ አይዴለም ወደ ጥያቄ ተመለስና በደንብ አዳምጥ መጀማርያ

    • @GezahagnErebo
      @GezahagnErebo 8 месяцев назад +1

      KKKKKKK🤣🤣🤣🤣🤣

  • @peaceforall9655
    @peaceforall9655 Год назад +8

    ምናልባትም ከጀርባ ሆኖ የሚመክረው ጃዋር ሊሆን ይችላል

  • @Mesi16
    @Mesi16 Год назад +13

    በምን ፍጥነት መረጃዎች እና ማስረጃዎች በማሰባሰብ ትንታኔው እንድምታቀርቡት ሳስበው unprecedented ይሆንብኛል።

  • @tjmengestu4342
    @tjmengestu4342 Год назад +2

    Thank you Ethio Forum! Jawar is jumping around. It's all about to support the current regime.

  • @eldanakitchentube2369
    @eldanakitchentube2369 Год назад +11

    ሰላም ኢትዮ ፎረም ጀግና ታጋይሓቀኛ ነህ በርታ እግዚአብሔር ይጠብቅሕ እዚህ ለዚህ ክቡር ሚድያ የመትከታተሉ ወደቻኔልየ ብቅ በሉ

  • @Landa500
    @Landa500 Год назад +1

    ተዉ ግን ኢትዮ ፎረም ተባብረን በቅርቡ 1 Million እንዲገቡ እናድርግ ።

  • @TokombiaTeseney
    @TokombiaTeseney Год назад +10

    Ethio Forum I really Appreciate Your research based Journilsm 🙏 kudos to You Guys ❤

  • @mehami2010
    @mehami2010 Год назад

    ኢትዮ ፎረም አንዳንዴ ጎበዝ ናቹ ስትባሉ ደሞ መቀደድም ጀምራቹሀል

  • @endaleambaye3230
    @endaleambaye3230 Год назад +24

    Thanks for this kind of analysis. This fact will exposes those nonsense and meaningless Jawar's speaches.

  • @sobokamulata4136
    @sobokamulata4136 Год назад +2

    ለሰውየዉ ያላቸው ጥላቻ ምንጭ/መነሻ ከየት እንደጀመረ ማታወቁ ብቻ ሳይሆን ዛሬም ሽሽተህ ሄደም ቢሆን ፍርሃቱ አለቀቀህም። የነ እንትና... ትንታኔ ትክክል ነው የሱ ግን ትክክል አይሆንም! በጋዜጠኝነት ላይ ትንሽ የፖለትካ ብስለት ብትጨምር የተሻለ ይሆናል።
    የትኛው ነው የሱ የፖለትካ ትንታኔ/አስተያየት በተግባር ያልታየው በዚህ አገር ውስጥ? ከጥላቻ ተነስተህ በችኮላ ላይ ላዩን ከመጋለብ ሰከን ብለህ ሁሉንም ብታይ ጥሩ ይሆናል።የፈራውም የምቀር አይመስልም። የጠሉት ይወርሳል
    የፈሩት ይደርሳል!...

  • @idrisdaandii2433
    @idrisdaandii2433 Год назад +13

    Ethio forum✔️✔️ Nice critical critics!! We need to see this kinds of different views!! Taking the good things from both of you is up to us🙏🙏🙏

  • @Emeye633
    @Emeye633 Год назад +2

    ኢትዮ ፎረም የልብ አደርስ ጅግናሜዲያ ክብሮልን 👍

  • @AlemuSeyoum-g5h
    @AlemuSeyoum-g5h Год назад +3

    ድሮስ "ከዝንብ ምን ይጠቃል" ? "ቫክቴሪያ" እንጂ !
    ግድ የለም እንደፈለጉ ይሁኑ ቀናቸው ነው ።
    በጣም የሚገራርሙ ሰዎች ናቸው።
    እውነት ኢትዮጵያ ናት ያፈራቻቸው ?
    "ለሁሉም ጊዜ አለው" !!!

  • @abditemam3857
    @abditemam3857 Год назад

    . የጀዋርን ንግግር
    በቅንነት ማዳመጥ ጥሩ ነው።እኔም በኢትዮ ፎረም አፍሪያለው

  • @fsahafsaha2151
    @fsahafsaha2151 Год назад +4

    ጀዋር ....ወደ ኣይጥ ተቀይረሀል

  • @abebaberha5310
    @abebaberha5310 Год назад

    አይ ያየሰው ጅሃር ቁምነገር አለው ብለህ ማደመጥህ ግዜህ ማጥፋትህ ነው እንጅ ይህ ህዝቡ እንደቅጠል እያረገፈበት አፉን የዘጋ ፍጥረት ለሌላ ህዝብ ይጠቅማል ብለህ ማሰብህ ትንሽ ቅር አሰኘህኛ ለማንኛውም እኔ ያደመጥኩህ አንተን ስለ ምወድህ ነው ❤❤ በርታልኝ

  • @BerihuKing-z5k
    @BerihuKing-z5k Год назад +8

    ትለያለህ ኮ ኢትዮ ፎረም በርታ ሓቀኛ ነህ❤❤

  • @MulugetaAbrham-d2j
    @MulugetaAbrham-d2j Год назад +2

    Tigray and Amhara stand together ❤❤❤❤

    • @moju1448
      @moju1448 Год назад

      We encourage you to stand together but can do nothing

  • @Landa500
    @Landa500 Год назад +4

    ጎበዝ ፀሎቴ ምን ነበረና ኢትዮ ፎረም ከነበረበት መከራ በሰላም ወጥቶ እንዲህ አይነቱ ትንታኔ ለመስማት ነበር።
    ባመጣል ዘባርቀህ መቅረት ቀረ!! ኢትዮ ፎረም እያለ መዘላበድ አይቻልም። ኢትዮ ፎረም ሰላም ለናንተ ይሁን

  • @DavidTeme-re4yb
    @DavidTeme-re4yb Год назад +4

    What a beautiful analysis with an excellent exposition of position which is a systematic protection of unrully mobs led by Abiy. Great Respect to ETHIO FORUM.

  • @Non-nb3pi
    @Non-nb3pi Год назад +2

    ተባረክ ያየሰው እኛም መልካሙን ተመኝንልህ ❤

  • @waadaay5343
    @waadaay5343 Год назад +5

    ከጀዋር ላይ ወረድ በል፣ የሰዉየዉን እይታ እና ችሎታዉን ለመረዳት ብዙ ማንበብ፣ ማሰላሰል እና መገንዘብ ይጠበቅበሃል።

    • @tube-kk9km
      @tube-kk9km Год назад

      ከዚ በላይ!! በማስረጃ ነዉ እየተናገረ ያለዉ። ባይሆን ጀዋር የአብይን መንግስት ለመከላከል ያደረገዉ ጥረት ያስገርማል

    • @negasigebremichael
      @negasigebremichael Год назад

      አሯእ!!! ተው'ንጂ!?

    • @waadaay5343
      @waadaay5343 Год назад +1

      "እኛ በምንፈልገዉ አይነት እና የምንፈልገዉን ለምን አልተናገርክም" ማለት፣ የአያቶቻቹ ፀባይ ነዉ።

  • @ebisaararsa9289
    @ebisaararsa9289 Год назад

    ethioforum በጣም ነበር ምከታተለው። በዝኛው ዘገባችሁ ግን በጣም አፈርኩኝ። ጀዋር ብዙ ነገሮችን ተናግሯል። ስለ ሠላም ፣ ስለ ድርድር፣ስለ መንግስት 5ዓመት አምባገነን ሙከራ.....ብዙነዉ። እናንተ ግን ምዚዝ አርጋችሁ ለማቅረብና ለማወዛገብ የሞከራቹት.........በጣም ያሣዝናል እዉነት

  • @Sarahj962
    @Sarahj962 Год назад +13

    As always EF has done a great insightful and thorough analysis. Jawar was part of the problem and continues to be. He tried to soften his role in the destruction of Ethiopia.

    • @Yaseen-mi
      @Yaseen-mi Год назад

      He is a OPDO branch of cartel . He is a bonafide mafia leader now

  • @ashenafime
    @ashenafime Год назад

    አቶ ጃዋር መሀመድ ከሰማንያ ስድስት ሰው በላይ ነብስና ደም በእጁ ያለ ሰው ነው

  • @jeddahruwais6286
    @jeddahruwais6286 Год назад +11

    ሰላም ለሀገራችን አና ለህዝባችን ያመጣልን ያረብ 🤲😢😢

    • @ቐሺሓራን
      @ቐሺሓራን Год назад +1

      ሰው ሲኖር ነው ሰላም የሚመጣው

    • @jeddahruwais6286
      @jeddahruwais6286 Год назад

      @@ቐሺሓራን አና አኔሰ ምን አሉኩኝ

    • @tilahungebretsadik
      @tilahungebretsadik Год назад

      ​@@ቐሺሓራን ሰላም ከሌለ ደግሞ መኖር የለም

  • @Petruspetrus1
    @Petruspetrus1 Год назад

    እናመሰግናለን ትክክለኛና ሐቀኛ መልስ ስለሠጠህዉ ለዚህ ኣድር ባይ ሆዳም ጀዉሀር

  • @AmareGezahegn-f2t
    @AmareGezahegn-f2t Год назад +6

    ያየሠዉ ፈጣሪ ይጠብቅህ ! ሠላሙን ያብዛልህ !!! ❤❤❤

  • @Ha1230
    @Ha1230 Год назад

    ጥሩ የሆነ ብስለትን የተላበሰ እይታ ግሩም አቀራረብ በርቱ EF.

  • @mugu-v3v
    @mugu-v3v Год назад +17

    ጆሀር መሀመድ """ወጠጤ ሹፊር በቁልቁለት በፍጥነት በህዝብ ላይ ነድቶ በደምና ባአጥን ላይ ያቆመ ወጠጢ።😢😢😢

  • @alemashabreham5735
    @alemashabreham5735 Год назад +2

    ይህ የአራት ኪሎ ሰውዬ የሚሊዮኖች ደም በእጁ ላይ አለ። እጁ በደም ጨቅይቷል።

  • @Silwanos
    @Silwanos Год назад +6

    I am oromo and you put it perfectly jawar is protecting abiy the killer

  • @abe8141
    @abe8141 Год назад +1

    ጃዋር ጠቀም ያለ ገንዘብ መብላታቸውን ይታወቅባቸዋል::

  • @ፍትወትተሰፋይጓልዓድዋዋዋ

    ሰላም ሰላም 🙏❤🙏

    • @selamsamueltube5490
      @selamsamueltube5490 Год назад

      ምን አድርጓል ነው በወለጋ የተማረውን ወጣት ስለገደለ ነው 60 ሚሌን ኦሮሞ ለሀምሳሺው ግቦ ስለሠጠ ነው ኦሮምያን የጦርነት አውድማ ስላደረገ ነው በራሀብ የሚሞቱት ኦሮሞች ግድ አይሰጥህም 5 አመት ሙሉ ወጣት አምራች ህፃናት እየታፈሡ ከአማራ ከትግራይ ከሲዳማ ከራሱ ከብልፅግና ጋር ስለሚያልቁ ኦሮሞዎች ግድ አይሠጥህም ንገረኝ ሥለየትኛው ኦሮሞ ነፃነት ነው ኧኤን የሰው ደም ጠጪ 666 የተከተላቹት

  • @ethiopiafreedom1388
    @ethiopiafreedom1388 Год назад +1

    የንፁሀን ያስጨረሱ ናቸው ሁሉም ኢትዮጵያ በውኑ እንደሌሎች ሀገር ብትሆን አብይም ጀዋርም ሆነ አባዱላ
    ዛሬ ለኢንተርቪው ሳይሆን ለፍርድ ነበር መቅረብ የሚገባቸው

  • @yonasaraya3212
    @yonasaraya3212 Год назад +3

    ❤❤❤TDF❤TDF❤ TDF❤❤❤

  • @tamearsicha5935
    @tamearsicha5935 Год назад +1

    Thank you jawar Mohammed proud of you like always ❤

  • @michaelabaku5079
    @michaelabaku5079 Год назад +4

    የማይጠገብ ፕሮግራም ምርጥ ናችሁ

  • @peaceforall9655
    @peaceforall9655 Год назад +2

    ጃዋር ከሰመ ብዙ ጠብቄ ነበር!!

  • @DawitDase
    @DawitDase Год назад +3

    ጃዋር እስስት ነው

  • @seydwollo1462
    @seydwollo1462 Год назад +2

    ጀዉሀርን እንስማዉ እንጂ የአማራ ማህበረሰብ ከጀዉሀር ምንም አይጠብቅም

    • @abrhame3111
      @abrhame3111 Год назад

      Don’t expect any politician

  • @familytube2130
    @familytube2130 Год назад +6

    እንኳን ደና መጣህ ድመፀ መረዋው❤ የሁላችንም ድምፅ ❤

  • @atrueleader2606
    @atrueleader2606 Год назад

    ኮተቶች።ሁሌ ትችት። በጣም ነው ምታስጠሉኝ።የምወዳችሁን ያህል!
    እርኩሳኖች ናቹ!

  • @Halemu_mo
    @Halemu_mo Год назад +6

    የአይጥ ምስክር ድንቢጥ😂

    • @zwz-dq2qe
      @zwz-dq2qe Год назад

      Denbeet mendenaw gen ?

    • @samera626
      @samera626 Год назад

      ​@@zwz-dq2qeዲንቢጥ ቲንሥየ ወፍ ነገር ነች 😂😂😂😂😂😂

  • @peacelove2741
    @peacelove2741 Год назад +1

    ኢትዮጵያ የጋላ መጫወቻ አገር ሁና ቀረች በዘመነ ጋላ በዓለም ኢትዪጵያ ተዎረደች

  • @abdumohammed4276
    @abdumohammed4276 Год назад +10

    ምርጥ ጋዜጠኛ❤❤❤

  • @AbdurehmanGetachew
    @AbdurehmanGetachew Год назад +1

    ወዲም ትችት ብቻ ለውጥ አያመጣም። ጀዋር ምርጥ ፖለቲከኛ ነው

  • @tefribeyne8050
    @tefribeyne8050 Год назад +7

    ደስ የሚል አቀራረብ ከበቂ በላይ እውቀት ጋር ይጨመርልህ

  • @magarsaadiidoo4637
    @magarsaadiidoo4637 Год назад +1

    Abeeeet ewikate abet titana etho forum) betam waradachu

  • @mahletayalew7476
    @mahletayalew7476 Год назад +6

    ከጋላ ውስጥ ሰው አለ ብሎ የነሱን ንግግር ዋጋ የሚሰጥ ይገርመኛል እነዚህ እኮ አላማቸው አንድ ነው

  • @desalegnmengesha1570
    @desalegnmengesha1570 Год назад +1

    የራሱን ሕዝብ በድሮን የሚጨፈጭፍ መንግሥ ወይም የጦር ጄኔራል የለበት ብቸኛ ሀገር እትዮጵያ !!

  • @ermiaswesenseged
    @ermiaswesenseged Год назад +7

    በእድሜዬ ያጣጣምኩት ጋዜጠኛ ቢኖር {{ ያየሰው ሽመልስ }} ነው :: ✍️✍️🙏🙏

  • @mulatuayele6130
    @mulatuayele6130 Год назад

    የጃዋርና አብይ ወላጅ እናቶች አማራ ናቸው ይባላል ... ከሆነ የእንግዳ ቁርበት ልጆች ናቸው ማለት ነው? ከሆኑ የማንነት ቀውስ ክፉኛ ቀልዶባቸዋል!!!

  • @PEACEOFMIND469
    @PEACEOFMIND469 Год назад +4

    Wow EF...well done! Analysis based on the truth 🙏

  • @mengistusida1241
    @mengistusida1241 Год назад

    ጃዋራ እንዴት የተማረ ሰው ነው የሚለውን የአገሬን ሰው አድናቆት ለማትረፍ እንጂ የወያኔ ዘመን ተማሪ አይደለምን?!

  • @mawchagebreyohannes5987
    @mawchagebreyohannes5987 Год назад +3

    I hope you will take 2024 Nobel Prize🥇

  • @77861022
    @77861022 Год назад

    አይ ጃዋር እርግጠኛ ነኝ ሰውዬው አይላንድ እንትኑ ላይ አንጠልጥሎበት ነበር ለእዛ ነው ድመት እንደያዛት አይጥ ሲጥ ያለው ብቻ ለሁላችሁም ፖለቲከኞቻችን ፋኖ ገብቶ መልስ እስኪሰጣችሁ ዝረፉ አትበሏት 😢😢😢😢

  • @FekeFeke-mo7lr
    @FekeFeke-mo7lr Год назад +3

    ፊልድ ማረሻ እኮ አሪፍ ኮሜዲ ናቸው

  • @ጉግማጉግ-ጨ9ረ
    @ጉግማጉግ-ጨ9ረ Год назад +2

    የ ኤርትራ ጉዳይ የውስጥ ጉዳያችን ነው
    የኤርትራ ሰራዊት ስጋት ስላለው ነው ትግራይ የገባው
    የትግራይ ተወላጆች ጎንደር ላይ አልተገደሉም
    ባጭሩ አብይ ትግራይ እና አማራ ማዳከሙ ሀሴት ተሰምቶታል

  • @AbaynehDemeke
    @AbaynehDemeke Год назад +5

    ኢንተርቪውን ተከታትየኻለው እደጠበኩት አይደለም ደፋር አይደለም ሚስጥር ያወጣል ብዬ ነበር!! ያየሰዉ የዕድሜዋን ነገር አትርሳት 34 ነኝ ያላትን😂😂😂

    • @zedahmed9371
      @zedahmed9371 Год назад

      😂😂😂😂😂😂

    • @ላታህዘንአሏህከእኛጋነው
      @ላታህዘንአሏህከእኛጋነው Год назад

      34 ያለው ለመጀመሪያ ጊዜ የታስርበትን ነው
      አሁን 54አመቱ ማለት ነው

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Год назад

      እንዴ ምን ነካህ ! የታሰረው የዛሬ ሁለት ዓመት አይደለም ወይ ?

  • @saladin9672
    @saladin9672 Год назад +1

    ከ አበበ ባዩ መማር አለብ ፍታዊ ትንታኔን አንተ ግን ስለ ጃዋር ስትናገር ጥላቻ ይታይበሃል

  • @weldesemayatseyoum7591
    @weldesemayatseyoum7591 Год назад +7

    Brilliant analysis as usual! Ethiopia doesn’t want another spineless politician 😁

  • @danygessesse1448
    @danygessesse1448 Год назад +1

    በጣም ግሩም ትንተና ነው :,ጂዌ የፖለቲካውን ቁማር በስተጀርባ የበኩሌን እየተጫወትሁ ነው እያለን ነወ::

  • @tesfayewoldemihret1034
    @tesfayewoldemihret1034 Год назад +10

    Thank you for an excellent response to Jawar Mohammed, who has retreated from active politics for his own sake. When he thinks situations are good for himself he could come back.

  • @GezahagnErebo
    @GezahagnErebo 8 месяцев назад +1

    አይ ጃዋር: የእሱ ጥሬነት እነሱን የሚያበስላቸው መስሎት ነው!!😜

  • @Steven.24
    @Steven.24 Год назад +3

    welcome yayesawe 🎉🙌 great explanation with tangable evidance thanks🙏

  • @aishasaeed3790
    @aishasaeed3790 Год назад +2

    ኢቶ ፎረም💚🙏ምርጥ ትንታኔ አቤት እዉቀትማሻአላህ❤

  • @fsahafsaha2151
    @fsahafsaha2151 Год назад +3

    Ethio forum ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በርቱ❤❤❤❤

  • @abrahamgirmay3044
    @abrahamgirmay3044 Год назад +2

    ደረጀን እና ያየሰውን እናመሰግናለን:
    የአቶ ጃዋርን ትክክለኛ ማንነት ግልጥልጥ ስላደረጋችሁልን::

  • @genetgebreselassie4671
    @genetgebreselassie4671 Год назад +3

    I was waiting for this analysis, well delivered 👌🏽

  • @derejesisay9044
    @derejesisay9044 Год назад

    ያዬ ፈጣሪ ይስጥክ ይሄንን አጋሰሰ በደብ አድርገክ ገልጠከዋል አናርኪና አኖክራሲ ለይቶ እንኳን የማያውቅ መንጋ ነው ጀዋርን የፖለቲካ ሳይንሲስት ብለው የሚያወሩለት ያዬ ክበርልኝ

  • @temesgensview807
    @temesgensview807 Год назад +3

    He is really a supporter of a prosperity party!

  • @Abdu_red
    @Abdu_red Год назад +2

    ስሟነህ በጣም ነው ማደንቅህ , ግን የጀወዋር interview አይቼዋለዉ በጣም ጥሩ ሚባሉ አሁን ላለንበት ሁኔታ በጣም ብዙ ሊጠቅሙ ሚችሉ ነጥቦችን አንስቱዋል እነዛን ነገሮች ላይ focus ብታደርግ እላለው yesterday interview በዚ መንገድ frame ማድረግ ብዙም ሚጠቅም አይመስለኘም ለኢትዮጵያችን with respect i really like your programs keep it up !

  • @tinadina6358
    @tinadina6358 Год назад +4

    ኡፍፍፍፍ ትችላለክ❤❤❤

  • @meareguredae5501
    @meareguredae5501 Год назад +2

    ትንሳኤ ለ እማማ ኢትዮጵያ ድል ለሀገር ወዳዱ አርበኛ ፋኖ ከትግራይ

    • @genetnegash3152
      @genetnegash3152 Год назад

      ኧረ ከትግራይ ለፋኖ😅😅😅😅😅😅😅😅😅

    • @HelpmeMyGod-k9c
      @HelpmeMyGod-k9c Год назад +2

      ራስን ቻል በትግራይ ስም ኣትነግድቡን 🙄

  • @zerabrukewoldu2528
    @zerabrukewoldu2528 Год назад +3

    በጉጉት ስጠብቅ ነበር ኢትዮ ፎረም 🙏🙏🙏

  • @NegashwerkenhNegashwerkenh
    @NegashwerkenhNegashwerkenh Год назад +1

    የኦህዴድ ኮሚኒ ኣያቶላ አረ ይመቻቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ArmaTegaru11
    @ArmaTegaru11 Год назад +3

    You Right, You understand him very well, Jahwar is Abiy's puppy 🐶 🐶

  • @lilegrema813
    @lilegrema813 Год назад

    ከጅሀር ምንም አንጠብቅም እጭበርባሪ ነው እነውቃለን ከአብይ ጋር ያለውን ግንኙነት

  • @eyobteff
    @eyobteff Год назад +5

    ሰዎቹ እየተናበቡ ነው የሚወሸክቱት ስልህ!! 😏 EF ትለያላቹህ🤝🙏🏽 Happy new year 🎊🎆

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Год назад +1

      ትክክል ነህ እየተማከሩ ነው የሚወሻክቱት።