MK TV || ወቅታዊ ጉዳይ || በዘመኔ ይሄ ነው የሚያሳዝነኝ - ብፁዕ አቡነ ቀውስጦስ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 янв 2025

Комментарии • 78

  • @BrightVision-t5p
    @BrightVision-t5p 10 месяцев назад +24

    🙏አባታችን ብጹዕ አቡነ ቀውስጦስ ቡራኬዎ ይድረሰን 🙏

  • @olderisgoodworldisbad9070
    @olderisgoodworldisbad9070 10 месяцев назад +16

    ብፁዕ አባታችን ቡራኬዎ ትድረሰኝ

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 10 месяцев назад +11

    አባታችን ብዑነቶዎ በረከታችሁ ትደርብን ለሀገራችን ለኢትዮጵያም ሰላምዉን ያብዛልን አሜን❤❤❤

  • @AlmazFenta-wp3gz
    @AlmazFenta-wp3gz 10 месяцев назад +7

    የኔ አባት ቡራኬወ ይድረሰኝ ቃለሕይወትን ያሰማልን ጤናወትን ይመልሰልን እመብዘሀን ትዳብሰልን😥😥 አጋፍ አባቶቻችንን ያቆይልን አቤት ለዛ አነጋገር ማን እደናተ አባቶቸ😢😢😢😢😢

  • @menberewoldetsadik7250
    @menberewoldetsadik7250 10 месяцев назад +5

    ብፁዕ አባታችን በረከቶ ትደርብን። እንደናንተ ዓይነት አባቶችን ለቤተክርስቲያናችን አያሳጣብን።

  • @kidargaw
    @kidargaw 10 месяцев назад +2

    አባታችን ብፁዕ አቡነ ቀውስጦስ ቡራኬዎ ይድረሰን

  • @solomonweldesenbet1843
    @solomonweldesenbet1843 10 месяцев назад

    አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ቡራኬዎ በእኛ በልጇችዎ ይደርብን እውነተኛ አባቶች አእይንተ እግዚአብሔር ካህናት ናቸው ለእኛ ለምእመናን የተደበቀውን ረቂቁን እነርሱ በንጽሐ ሕሊናቸው ያያሉ ❤ ለእኛም ለምእመናን እነርሱ ተሰጥተውን ሣለ እንዳናይ የሸፈነብነን፤ ለእውነተኛ አባቶችም አምላክ በእየስማቸው እየጠራ ስጣነ ክህነትን እንደሰጣቸው አክብረው ቤተክርስቲያነን እንዲያስከብሩ ልጆቻቸውን እንዲጠብቁ የአምላክ ፈቃዱ ይሁን❤ እኛም ያለጊዜው እንዳንጠፋ የቸርነት ፊቱን ይመልስልን ❤ አባታችነን የጋበዝሽልን እህት በረከታቸው ይብዛልሽ💚💛❤️

  • @SebleDamtew-p7w
    @SebleDamtew-p7w 10 месяцев назад +4

    ብፁዕ አቡነ ቀውስጦስ ቡራኬዎ ይድረሰን

  • @kitessemakit
    @kitessemakit 10 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን ብፁዕ አባታችን ቡራኬዎ በረከቶ ይድረሰን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ያቆይልን ብፁዕ አባታችን አሜን::

  • @endaleberega1420
    @endaleberega1420 10 месяцев назад +1

    ቅዱስአባታችን በእድሜበጸጋ ይጠብቅልን

  • @mesismart1332
    @mesismart1332 10 месяцев назад

    ብፁዕ አባታችን አቡነ ቀውስጦስ ቡራኬዎ ይድረሰኝ ቃለ ሕይውት ያሰማልን አባታችን 🙏🙏🙏

  • @user-gs9rg8rg4k
    @user-gs9rg8rg4k 10 месяцев назад +1

    አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን፡ በእድሜ በጸጋ ያኑርልን።🙏🙏🙏

  • @BrightVision-t5p
    @BrightVision-t5p 10 месяцев назад +3

    🙏 ቃለ-ህይወት ያሰማልን 🙏 አሜን 🙏

  • @truyegzehaye-rs2ip
    @truyegzehaye-rs2ip 10 месяцев назад +4

    አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-ኰ5ወ
    @እግዚአብሔርመልካምነ-ኰ5ወ 10 месяцев назад

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያት ያድልልን ወደላይ መመረቅ ባይቻልም ሰለ አየሆት ስ አለኝ በሊብያ ለታረዱት ሰማዕታት ያለቀሱት እንባ እስከ ዛሬ አልረሳዉም እድሜ ያድልልን ይኑርልልልን
    አሜን
    እህታችን ምነዉ ቀዉስጦስ ማለት አቃተሽሳቁዉስጦስ አደለም
    አንድ ጋዚጠኛ አለ ኢትዮጵያ ማለት ተራራ ይሆንበታል ኢትፕያ ይላል😢

  • @semharsolomon2186
    @semharsolomon2186 10 месяцев назад

    Betam meawedachew abatachen bereketachew tselotachew yadereben 🙏🙏🙏

  • @fitsumsol8441
    @fitsumsol8441 10 месяцев назад +4

    ቡ ራኬዎ፡ ይድረሰን ፡ አባታችን

  • @abaynehleza5824
    @abaynehleza5824 10 месяцев назад

    ብፁዕ አባታችን እድሜዎን ከጤና ጋር ያርዝምልን። ቡራኬዎ ይድረሰን።

  • @marthat6031
    @marthat6031 10 месяцев назад +3

    የባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን አሜን 🙏🏽

  • @Yeshembet
    @Yeshembet 10 месяцев назад +1

    ይፍቱን ይባርኩን አባታችን 👏👏👏 ጸሎትዎ ይድረሰን 👏👏👏 እረጅም እድሜ ይስጥልን አባታችን 👏👏👏

  • @Zedingl
    @Zedingl 10 месяцев назад +4

    ብፁዕ አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን!

  • @birukgizaw3780
    @birukgizaw3780 10 месяцев назад +3

    ቡራኬዎ ይድረሰን!

  • @AM-hk6ou
    @AM-hk6ou 10 месяцев назад +4

    አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰኝ

  • @legessegetachew
    @legessegetachew 10 месяцев назад

    አባታችን በረከተዎ ይደርብን

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 10 месяцев назад +3

    አባታችን ብራኬሖት ይድረሠን አሜን አሜን አሜን

  • @TenayeDemeke-d8r
    @TenayeDemeke-d8r 10 месяцев назад +3

    አባታቺን ቡራኬዎ ይድረሰን

  • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
    @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ 10 месяцев назад +4

    አባታችን ቡራኬወ ይድረሰን
    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Yahwe-tube
    @Yahwe-tube 10 месяцев назад

    Abatachen💚💛❤️🙏

  • @hilinamekonnen1010
    @hilinamekonnen1010 10 месяцев назад +2

    ብፁህ አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን 🙏🏽 እንኳን አደረሰዎ::

  • @ermiasayele7111
    @ermiasayele7111 10 месяцев назад

    ብፁዕ አቡነ ቀውስጦስ ቡራኬዎ ይድረሰን 💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @dawit3322555
    @dawit3322555 10 месяцев назад

    በረከቶ ይደርብን አባታችን። እውነት ነው አባታችን እንደ እርሶ ያሉትን አባት ያብዛልን

  • @Wazemamekuriahaile
    @Wazemamekuriahaile 10 месяцев назад

    Abbatachen burakewote yedrsane❤❤❤😢😢😢

  • @comcell3831
    @comcell3831 10 месяцев назад

    በጹ አባታችን ያዕቆብ ልጆቹን እንደባረከ ይፍቱን ይባርኩን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን 😢😢

  • @BrightVision-t5p
    @BrightVision-t5p 10 месяцев назад +1

    🙏⛪️👏እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን 👏⛪️🙏አሜን🙏

  • @meserettaye4804
    @meserettaye4804 10 месяцев назад

    አባታችን እድሜ ይስጥልን በረከታቸው ይደርብን

  • @tadessealene4340
    @tadessealene4340 10 месяцев назад

    Amen. Amen. Amen !!!!!!!
    Aba yiftun yibarkun !!
    Egeziabehare yiferdal.
    Stop Amhara genocide in Ethiopia by ethnic. group government .

  • @meseretz7640
    @meseretz7640 10 месяцев назад +1

    አባታችን ቡራኬወት ይደረሰን

  • @workeneshshumet7454
    @workeneshshumet7454 10 месяцев назад +1

    በረከትዎ ይደርብን እህቴ ታድለሽ ከአባቶች እግር ተቀምጠሽ ስትባረኪ

  • @haylabearaya-ek8jv
    @haylabearaya-ek8jv 10 месяцев назад +1

    አባቴ በረከትዎ ይድረሰን

  • @abbasabbas5446
    @abbasabbas5446 10 месяцев назад +1

    ቡራኬዎ ይድረሰን❤❤❤

  • @wudituhaile3822
    @wudituhaile3822 10 месяцев назад

    እግዝአብሔር ይሁነን

  • @webet2273
    @webet2273 10 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ብራኬዎ ይድረሰን❤❤❤

  • @selamawitmengistu4349
    @selamawitmengistu4349 10 месяцев назад

    አባታችን ቡራሄዎ ይድረሰን!!! በእድሜ በጤና ይጠብቅልን!!!

  • @Seble7
    @Seble7 10 месяцев назад

    የኛ ሩህሩህ አባት እድሜዎት ርዝምምም ይበልልን

  • @BrightVision-t5p
    @BrightVision-t5p 10 месяцев назад +1

    🙏እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏

  • @abademetrosmariw1130
    @abademetrosmariw1130 10 месяцев назад

    ኦ አብ ብፁዕ መምህረ ወንጌል ትብጽሐኒ በረከትከ

  • @almaayala4768
    @almaayala4768 10 месяцев назад +1

    ፍትህ ተደፍረው ለወለዱት እማሆይ

  • @tadessealene4340
    @tadessealene4340 10 месяцев назад

    Abatachin yiftunge ybarkugne.
    Kalehiwot yiasemalen!!
    God bless you !!
    Stop Amhara genocide in Ethiopia by government system support.
    Rip Amhara people.

  • @truyegzehaye-rs2ip
    @truyegzehaye-rs2ip 10 месяцев назад +1

    ቃለህይዎትን ያሰማልን

  • @meskeremsore
    @meskeremsore 10 месяцев назад +1

    Amen amen Amen Amen Amen

  • @AynadisTadese-w6b
    @AynadisTadese-w6b 10 месяцев назад +1

    Abatachin bereketwot yidresen edmewotin,yarzimlin,,,gazetegnawa betam gobez enewodshalen

  • @yeneneshfikru6215
    @yeneneshfikru6215 10 месяцев назад

    Ye Abatachin beretachu yiderbin Ethiopa agerachinin amlak yitebkilin❤❤❤

  • @Japy-dj6uq
    @Japy-dj6uq 10 месяцев назад +2

    ♥️🙏🙏🙏⛪

  • @haregewainfisseha5971
    @haregewainfisseha5971 10 месяцев назад

    Amen Amen Amen!!!

  • @truyegzehaye-rs2ip
    @truyegzehaye-rs2ip 10 месяцев назад

    አባታችን

  • @feedelband205
    @feedelband205 10 месяцев назад

    ወንጌላዊት ቤት ክርስትያን እኔን ወራዳ አራጁ እብይን ያን ሁሉ ህዝብ ስጨፈጭፍ ዝም በማለታችሁ አድናቆቴን እየገለፅኩ አሁን ደግሞ ፋኖ አዲስ አበባ በር ላይ በመድረሱ አልቆልኛል ድርሱልኝ ህዝቡን ሰብስባችሁ ይቅርታ ይቅርታ እያላችሁ በመስቀል አደባባይ ላይ እጃጅላችሁ ከፋኖ መንጋጋ እኔንና ሌቦች ብልፅግና ጉዎደኞቼን ለማዳን ትእዛ ዜን ለማስፈፀም ስለምታረጉት ርብርብ እኔም ዝንዬም ከዘረፍነው ገንዘብ በአስራት ስም እንሰጣችዎለንብቻ ነብሴን አድኑልኝ

  • @girmawkjim8265
    @girmawkjim8265 10 месяцев назад

    መንግስቱ ሀይለማርያም ትውልድን የፈጀ አውሬ ቢሆንም ለሀገር አንድነትና ለድህ በማሰብ የሚስተካከለው እንደሌለ መካድ ነውር ነው፡፡ መለስ ዜናዊን በምን እንደማመሰግነው አላውቅም ምናልባት ደርግ ያገደውን የሀይማኖት ነፃነት ስለከፈተ ሊመሰገን ይችል ይሆናል፡፡ አቢይን ለማመስገን የሚመች ሀገራዊ ጉዳይ ማግኘት ቢቸግርም ይህን የድምፅ ብክለት በተመለከተ ግን የህዝቡን የዘመናት የታፈነ ብሶት ዳር ማድረስ ከቻለ አንድ የምስጋና ርእስ እናገኝለት ይሆናል፡፡ የድምፅ ብክለትን የማይፀየፍ ህዝብ ምን አይነት ህዝብ እንደሆነ አይገባኝም፡፡ በኢህአዲግ ጊዜ እኮ ብዙ ተሞክሯል፡፡ የህዝብ አስተያየት ተሰብስቦ በየሚዲያው ድጋፍ አግኝቶ ነበር፡፡ ጠንካራ ህግም ወጥቶ ነበር፡፡ ነገር ግን ጉልበተኛና ካለኛ ማንም የለም ባዮች ከህግ በላይ ሆነው ጩኸታቸውንና የቀን ከሌት ረብሻቸውን ቀጥለዋል፡፡ እስኪ ሌላውን ሀገር ተመልከቱ እንኳንስ በሜጋፎን መበጥበጥ ጮክ ብለህ ብትናገር ጎረቤትህ ወደህጋዊ ቦታ ይወስድሀል፡፡ ስለዚህ የሀይማኖት ጩኸት ገደብና ቁጥጥር የሌለበት ስርአት አልባዋ ሀገር ኢትዮጲያ ብቻ ናት የጯሂዎች መፈንጫ የሆነችው፡፡ ስለዚህ አቢይ ይህችን ነገር ማስፈፀምና ስርአት ማስያዝ ከቻለ አንድ ቁም ነገር ለሀገሩ እንደሰራ ይቆጠርለታል፡፡ ሁሉንም ነገር መቃወም እኮ የጤና አይደለም፡፡ እስኪ ልብ በሉ በአንዳንድ ሰፈር የሶስት ሀይማኖቶች ጩኸት እንቅልፍና ሰላም እንደነነሳን የደረሰበት ብቻ ያውቀዋል፡፡ ከየሀገሩ የሚመጡ ቱሪስቶች ኢትዮጲያን ከሚጠሉበት ነገር አንዱ በሆቴላቸው ማረፍ የከለከላቸው የሀይማኖቶች ጩኸት አይደለም እንዴ ለምን በግልፅ አንነጋገርም ? የሀይማኖቱን ድምፅ ለምን በአምልኮ ስፍራ አይገደብም? በአንዱ ሀይማኖት ጩኸት ሌላው ለምን ይበጥበጥ ? መቃወም አይቻል ነገር ህዝቡ ታፍኖ ዘመናትን አስቆጠረ እኮ ፡ እስከመቼ የስልጣኔ ፀር እንሆናለን? መኪና ወደ ሀገራችን ሲገባ ተሳድበን፣ ፊልም ሲጀመር ተራግመን ሰይጣን ቤት ብለን፣ ስልክ ሲገባ አውግዘን፣ ከድህነትና ከሁላቀርነት ጋር ያቆራኘን ዲያቢሎስ አሁን ይለቀን ይሆን? እንደው ግልፅ የሆነ የህዝብ ድምፅ ቢሰበሰብ ይህን የድምፅ ብክለት አብዛኛው ሰው እንደሚቃወመው ወይም በልክ ይሁን እንደሚል በየጓዳው ያለው የታፈነ ብሶት ይመሰክራል፡፡

  • @mulugetateka9308
    @mulugetateka9308 10 месяцев назад

    ታድያ ተጋሩ ኢኦተቤም ማቅም ጀኖሳይዱ ሲፈፅሙብን ጀኖሳይዱ ይቅርና አዲስ አበባ ተጋሩ ብቻ ተልይተው ከቤተክርስቲያን ሲባረሩና ቦታቸው ለሌሎች ሲሰጥ የት ነበሩ ምንስ አሉ

  • @meserethaile8044
    @meserethaile8044 10 месяцев назад

    Abatachin Bursledon yidresen! Yaledaw zemach hona betekirstian ena mimenochoa talak fetena wist kgeban 50 ametat tokoteru. Tenkiren enitsum entseliy.

  • @redeityilma6635
    @redeityilma6635 10 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @asegeteshome7837
    @asegeteshome7837 10 месяцев назад +1

    Abatachen enkon Deana ayenot.

  • @EtseWub
    @EtseWub 10 месяцев назад

    Abatachin burakewo Yidresen

  • @Ethio-kitchen
    @Ethio-kitchen 10 месяцев назад

    Abatachin burakewet ydresen kfu honen asazenachihu sle degag abatochi ena enatoch blo ymaren

  • @mobailtech-q1q
    @mobailtech-q1q 10 месяцев назад

    Amna ene ato akalewldin bemindin new yetedradrachwt?
    Bezer aln eberem?
    Zare degmo bebetekristian aderderm min yimilut keld New?
    Ke 50 belay ye sasemene lejochiko motew geday papase tesumobacwal?
    Abatachin?
    Ebakon?
    Beslase!!!
    Ewbet tenagrew yemeshebet ederu!!!
    Ene b ato Akaleweld kemsalem
    Bmot emertalew
    Endet rasun patriarick yadrege
    Yzer wenbede gar ykemetalu?
    Ere mot yisalal!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @Lijj_muket
    @Lijj_muket 10 месяцев назад +3

    ብፁዕ አባታችን ቡራኬዎ ትድረሰኝ

  • @user-gs9rg8rg4k
    @user-gs9rg8rg4k 10 месяцев назад +2

    አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን፡ በእድሜ በጸጋ ያኑርልን።🙏🙏🙏

  • @semharsolomon2186
    @semharsolomon2186 10 месяцев назад

    Betam meawedachew abatachen bereketachew tselotachew yadereben 🙏🙏🙏

  • @ΤΙΓΚΙΣΤΑΡΜΕΝΤ
    @ΤΙΓΚΙΣΤΑΡΜΕΝΤ 10 месяцев назад +3

    አባታችን ቡራኬዎ ይድረሠን

  • @gebeyawyitayew1396
    @gebeyawyitayew1396 10 месяцев назад

    አባታችን ይኑሩልን

  • @Japy-dj6uq
    @Japy-dj6uq 10 месяцев назад +2

    ❤🙏🙏🙏⛪

  • @yeabsirateshale-k2b
    @yeabsirateshale-k2b 10 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-gs9rg8rg4k
    @user-gs9rg8rg4k 10 месяцев назад +2

    አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን፡ በእድሜ በጸጋ ያኑርልን።🙏🙏🙏

  • @Japy-dj6uq
    @Japy-dj6uq 10 месяцев назад +1

    ❤🙏🙏🙏⛪

  • @assegidtiru8703
    @assegidtiru8703 10 месяцев назад +1

    ብፁዕ አባታችን ቡራኬዎት ይድረሰን