MK TV || ደጉ ሳምራዊ || ሕመም ያልበገረው የጥምቀት አገልግሎት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 фев 2025

Комментарии • 196

  • @WsjwjsWissj
    @WsjwjsWissj 9 дней назад +63

    በጸሎታችሁ አስቡኝ የተዋህዶ ልጆች በስደት በህመም ተሰቃየሁ ክፍት ብሎኛን ወለተ ጊዮርጊስ እያላችሁ አስቡኝ በስደት እዳልቀር 😢😢

    • @امل-خ5ظ
      @امل-خ5ظ 9 дней назад +1

      እግዚአብሔር ይማርሽ ወለተ ጊዮርጊስ አይዞሽ እህቴ ሁሉም ነገር ለበጎነው😢❤❤🎉

    • @WsjwjsWissj
      @WsjwjsWissj 9 дней назад

      @امل-خ5ظ አሜን በእውነት ክፍት አለኝ በስደት በሽታ ከባድ ነው

    • @FissehaZenaw
      @FissehaZenaw 9 дней назад

      እግዚአብሔር ያስብሽ

    • @realmkexuai5726
      @realmkexuai5726 9 дней назад

      ፈጣሪ ይማራቹህ

    • @alexg.889
      @alexg.889 9 дней назад

      እግዜብሄር ይማርሽ እህቴ።በዕምነትሽ ጽኝ። እግዜብሄር መልካሙን ነገር ያመጣልሻል። አይዞሽ።

  • @fentiedellie4112
    @fentiedellie4112 5 дней назад +1

    የእውነት ይህ ለኔ እጅግ መባረክ ነውና በረከትሽ እና ጥንካሬሽ ትድረሰኝ።

  • @AdekaffaEthioman-
    @AdekaffaEthioman- 9 дней назад +28

    ቼሩ የዓለም መዳንት መድሃንያም ፈፅሞ ይማርሽና በእምነትሽ ያፅናሽ❤❤❤❤

  • @ማሪያምእናቴ-ጠ4ቀ
    @ማሪያምእናቴ-ጠ4ቀ 8 дней назад +6

    የድንግል ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ፅናትና ብረታቱን እንደሰጠሸ ጤናሽንም ይመልስልሽ🤲 እህቴ

  • @atsedebaltna850
    @atsedebaltna850 9 дней назад +16

    እግዚአብሔር ምህረቱን ሰጦሽ ቆመሽ እንድትመሰክሪ ያድርግሽ

  • @Commonuin1585
    @Commonuin1585 9 дней назад +17

    የምወደው ወንድሜ በጣም ከባድ ችግር ውስጥ ገብቶብኛል ወልደ ገብርኤል እያላችሁ ሁላችሁም በጸሎታችሁ አስቡት

    • @NoraGiru
      @NoraGiru 9 дней назад +1

      Egzabiher wendimachen welde gebrielin kekebad fetena chigir yisewirilin 🙏

    • @AlmazTube-ns5qp
      @AlmazTube-ns5qp 9 дней назад +1

      እግዛብሔር በሁሉም ቦታ ይቅደምለት

    • @tezuymaryamleje375
      @tezuymaryamleje375 8 дней назад +1

      egziabher Yemarwe

    • @WsjwjsWissj
      @WsjwjsWissj 8 дней назад +1

      @@Commonuin1585 እመብርሀን ከችግሩ ታውጣልሽ

    • @kidyedegel5784
      @kidyedegel5784 8 дней назад +1

      Egzabher kegebabet cheger yawetawu😢😢😢

  • @እመቤቴየነጉርኩሽንአደራሽ

    እኔ ሙሉ አካል ከጤና ጋር ሰጥቶኝ ጌታየን ፈጣሪየን ቸሩ መድኃአለምን ለማመስገን ግዜ የለኝም😢 አያሳዝንም በዛ ላይ አማርረዋለሁ😢 አቤቱ ማርኝ😢

    • @MartaTadese-ds3bg
      @MartaTadese-ds3bg 6 дней назад

      😢😢😢e͟n͟m͟ e͟n͟d͟e͟z͟e͟ n͟a͟g͟n͟e͟ m͟a͟m͟a͟r͟a͟r͟e͟ b͟e͟c͟h͟a͟ g͟a͟t͟a͟ h͟o͟y͟e͟

  • @absraagumas5200
    @absraagumas5200 5 дней назад +1

    Egziabher amlak mhretun ylalklish ehtachin ❤❤❤

  • @MelakuBirhanu-o4h
    @MelakuBirhanu-o4h 9 дней назад +7

    በልዎ ለእግዚአብሔር ግሩም ግብርከ!
    አይዞሽ እኅታችን፡ ፍጹም ጤናን ይስጥልን፡ ጽኚ፡ በርቺልን።

  • @Degusamrawi_19y24er
    @Degusamrawi_19y24er 9 дней назад +9

    መድኃኔዓለም በምሕረቱ ይመልከትሽ የእውነት ጀግና ሴት ነሽ

  • @SaraSarah-yo5nv
    @SaraSarah-yo5nv 9 дней назад +8

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይማርሽ እህታችን😢

  • @hameregulilat1800
    @hameregulilat1800 7 дней назад +2

    ነገርኩሽ እኮ እግዚያብሔር ይወድሻል በቤቱ ፅንት አርጎ ያኑርሽ እህቴ

  • @MaryMary-xp2lb
    @MaryMary-xp2lb 8 дней назад +2

    የጀግናው አሊ በርኬ ልጅ ። ስንት ውለታ የዋለ ጀግና ።

  • @teshomenigussu7392
    @teshomenigussu7392 8 дней назад +3

    ጀግና ነሽ እግዚአብሔር ያበርታሽ ድንግል ማርያም በምልጃዋ አትለየሽ ታሪክ ቀያሪው አምላክ በምህረቱ ይመልከትሽ

  • @AsefaChekol-ce3es
    @AsefaChekol-ce3es 9 дней назад +8

    ከክርስቶስ ፍቅር የሚለየን ማነው???

  • @Meheret-Nany
    @Meheret-Nany 6 дней назад +1

    ከክርስቶስ .ፍቅር.ማን ይለየናል❤

  • @zeni5508
    @zeni5508 9 дней назад +6

    እህቴ በምህረቱ ይዳብስሽ🎉🎉🎉

  • @SebleDamtew-p7w
    @SebleDamtew-p7w 9 дней назад +6

    እግዚአብሔር ጤናሽን ይመልስልሽ

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker4790 9 дней назад +8

    እግዚአብሔር ይማርሺ የኔ ጠንካራ እህት ማኅበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይስጣቹሁ😢😢😢

  • @Habtam-19
    @Habtam-19 9 дней назад +3

    እምነት ከጽናት ጋር የእኔ እናት አምላክ ይጠብቅሽ

  • @yggg2896
    @yggg2896 9 дней назад +4

    እግዚአብሔር አምላክ ይማርሽ በእምነትሽ ያጽናሽ እሰከ መጨረሻ
    ለእኛም እምነትን ይስጠን የሰው ልጅ ፍጻሜው ሲያምር ነውና ፍጻሜያችነን ያሳምርልን✝️

  • @kidestmulunrh3279
    @kidestmulunrh3279 9 дней назад +1

    የጀግና ልጅ ጀግና ተባረኪ

  • @stc6291
    @stc6291 9 дней назад +2

    እግዚአብሔር አምላክ የምህረት እጁን ይላክልሽ ሙሉጤናሽን ይመልስልሽ 🙏🙏🙏

  • @TenyeBernu
    @TenyeBernu 9 дней назад +2

    እመብርሀን ትማርሽ❤❤❤❤❤❤

  • @kidantube-12
    @kidantube-12 9 дней назад +4

    እግዚአብሔር በምሕረቱ ይጎብኝሽ እናትዓለምእባካችሁ ኦርቶዶክሳዊያን #ሼር አድርጉላትና ትታገዝ!!!

  • @DesalegnDesu-d8t
    @DesalegnDesu-d8t 9 дней назад +3

    ስራው ብዙ የእግዚአብሔር ፣ ግሩም ድንቅ ነው ። እግዚአብሔር ይመስገን ። እግዚአብሔር ፈፅሞ ይማርሽ እንዲሁ ያበርታሽ።

  • @ElizabethAddisu
    @ElizabethAddisu 9 дней назад +1

    እመቤቴ ማርያም ትማርሽ 😇😇😇😇🙏🏻

  • @tewodroswuhibe4202
    @tewodroswuhibe4202 9 дней назад +7

    መድሀኒአለም ጨርሶ ይማርሽ

  • @FirewBekele-s1p
    @FirewBekele-s1p 6 дней назад

    ይገርማል በራሴ በጣም አፈርኩ የአንቺን ህይወት ሳይ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ በሚቀጥለው ዓመት በፍጹም ድነሽ እንደምታገለግይ አምናለሁ

  • @FetiyaSefaMohamed
    @FetiyaSefaMohamed 8 дней назад

    ክብር ለመድሀኒአለም

  • @awokeasamen4989
    @awokeasamen4989 8 дней назад

    የእምነትሽ ጥንካሬና ጽናት ለብዙ ወጣት ትልቅ ምሳሌ ነሽ እህቴ

  • @SaintMary_21
    @SaintMary_21 9 дней назад +1

    ትህትናሽን እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ።

  • @wenshetaaa1475
    @wenshetaaa1475 9 дней назад +1

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን. አይዞሽ እህታችን እግዚአብሔር ይማርሽ ለበጎ ነው❤❤❤❤❤

  • @rosaroza5555
    @rosaroza5555 9 дней назад +2

    እሰይ እኳንም አቀረባቻት ስጠብቅ ነበር ልባም ሴት የኔ ጠካራ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ❤❤

  • @mebratasefa8746
    @mebratasefa8746 8 дней назад

    እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ነው አሁንም የምታገለግዩ አምላኬ እርዳሽ❤❤

  • @ሚካኤልአባቴ-ኀ7ቀ
    @ሚካኤልአባቴ-ኀ7ቀ 8 дней назад

    ያመንሽው የተደገፍሽው አምላክ ጨርሶ ይማርሽ እመቤቴ ትፈውስሽ የኔ እናት😢😢❤❤❤

  • @meryambekelemery
    @meryambekelemery 8 дней назад

    ጤና ይስጥልኝ እህት ምህረት ይላክልን ፀበል ሙክሪ አንድ ቀን ይሳካል አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @workeneshshumet7454
    @workeneshshumet7454 9 дней назад +1

    የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ሆይ ጤናሽን ይመልሰው አመስጋኝ አንደበትን አድለን🙏🙏🙏🙏

  • @Mikiyas-fh3hq
    @Mikiyas-fh3hq 9 дней назад +2

    የእግዚአብሔር ሥራ ድንቅ ነው ፈጣሪ ጨምር ይማርሸ

  • @SalamTeshome
    @SalamTeshome 9 дней назад

    Egziabher yimarish, 🇪🇷❤️🇪🇹⛪🙏🙏🙏

  • @etagegnalemayehu5779
    @etagegnalemayehu5779 9 дней назад +1

    አስተማሪ ነሽ በጣም በርቺ

  • @arisemafeqirearisemafeqire583
    @arisemafeqirearisemafeqire583 9 дней назад +1

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ የኔ እህት ሳያት በጣም ነዉ ያስለቀስሽኝ 😢😢እራሴን ታዘብኩት እኔ አቺን ሳይ😭💔

  • @a20mas18
    @a20mas18 8 дней назад

    ስለሁሉም ነገር እግዚአበሔር ይመስገን ሞልቶይማርሽ እህቴ❤❤

  • @masarat2998
    @masarat2998 8 дней назад +1

    በመቤቴ እንርዳት😢😢ኡላችንም ባለን

  • @SntayhuSemeneh-cc9ed
    @SntayhuSemeneh-cc9ed 9 дней назад +2

    እግዝአብሔር ይማርሽ

  • @FissehaZenaw
    @FissehaZenaw 9 дней назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @TTt-f7l
    @TTt-f7l 8 дней назад

    እግዚአብሔር ምህረትን ይላክልሽ

  • @ትግስት955
    @ትግስት955 9 дней назад +3

    እግዚአብሔር ይማርሽ የኔ እናት

  • @Messi21Yerayawa
    @Messi21Yerayawa 9 дней назад +1

    ቸሩ መድኃኔዓለም ጨርሶ ይማርሽ

  • @bosemnale2483
    @bosemnale2483 6 дней назад

    እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ምህረት ይላክልሽ

  • @SaintMary_21
    @SaintMary_21 9 дней назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @GgxdDyf
    @GgxdDyf 8 дней назад

    እግዚአብሔር ይምርሽ የኔ እናት❤❤❤

  • @Samuel-3838
    @Samuel-3838 9 дней назад

    ልኡል እግዚአብሔር ሙሉኡ ምሕረት ይግበረልኪ ዛሓብተይ

  • @Genet-k4p
    @Genet-k4p 8 дней назад

    ምረት ይላክልሽ እህታችን

  • @RahelSatenaw
    @RahelSatenaw 9 дней назад

    እግዚአብሔር ይ ማር ሽ አሜን 🙏

  • @DubaiUaq-c6u
    @DubaiUaq-c6u 9 дней назад

    የምታኩቢሩእግዚአብሔርይማርሺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tadegebelay3041
    @tadegebelay3041 9 дней назад +1

    Egziabher yimarish.

  • @sulamtise
    @sulamtise 9 дней назад

    እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልሽ🤲🤲🤲
    ጌታ ሆይ እኔ ግን ሁሉን ሰጠኸኝ እንዲህ የማማርር እባህ ይቅር በለኝ🥺

  • @SelamAsefa-n2h
    @SelamAsefa-n2h 4 дня назад

    ተመስገን 🙏🙏🙏

  • @dufyrt-vx4je
    @dufyrt-vx4je 8 дней назад

    እግዛብሔር ይማረሺ እህታቺን

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg 9 дней назад

    አሜን አሜን አሜን እግዝአብሔር ይመሰገን😢😢😢😢😢😢😢 አይዝሽ😢😢😢😢😢😢😢❤❤እናት የኔወድ😢😢😢

  • @IffFyi
    @IffFyi 9 дней назад

    እግዚአብሔር ይጠብቅሽ የኔ እናት 😢😢😢😢😢😢

  • @Hayln-d5u
    @Hayln-d5u 6 дней назад

    የድግል ማርያም ልጅ ያማርሽ እማ

  • @MiyaMiya-lz6zw
    @MiyaMiya-lz6zw 9 дней назад

    መድሐኒአለምይማርሽእህቴ

  • @gizeethiopia3845
    @gizeethiopia3845 9 дней назад

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማረሽ ክብሩ እሱ ይውሰድ

  • @asuasu-zn7ne
    @asuasu-zn7ne 9 дней назад

    ❤❤❤❤❤መድኃኒዓለም ይችላል

  • @tigstArage-i6f
    @tigstArage-i6f 9 дней назад +2

    እግዚቤሄር ይማርሽ ❤❤❤🎉🎉

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg 9 дней назад

    አሜን አሜን አሜን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤እማዬዬ❤❤❤

  • @ደየደጀኘጀ
    @ደየደጀኘጀ 9 дней назад

    አሜን አሜን አአሜን❤❤❤❤❤❤❤

  • @eihrhfkbeuh
    @eihrhfkbeuh 9 дней назад +1

    አቤት የዳዊት ልጅ ሆይ ማርኝ እግዚአብሔር አምላክ ሰላም ይስሽ

  • @marthachane9777
    @marthachane9777 9 дней назад

    እግዚአብሔር ምህረቱን ይስጥሽ

  • @mahiethio
    @mahiethio 8 дней назад +2

    እግዚአብሔር ይማርሽ

  • @kegetahun3445
    @kegetahun3445 9 дней назад

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ እህታችን ለሰው እማይቻለው ለሱ ይቻለዋልና❤

  • @hanafikadu-k9n
    @hanafikadu-k9n 9 дней назад +1

    Yene jegan enat 🥰🥰🥰

  • @Meheret-Nany
    @Meheret-Nany 6 дней назад

    እማ.እኔ.መጀመርያ.ላይ.ፍቶሽ.ሲዘዋወር.ሚድያላይ.አይቼው.እራሴን.ጠላውት.አለቀስኩ.😢በራሴ.ባንቺ.ልብ.የክርስቶስ.ፍቅር.ለዘለአለም.ነግሶ.ይኑር...ጤናሽም.በእርሱ.እጅነዌ.ያለሁ.እማየ.አይዞሽ.

  • @alexg.889
    @alexg.889 9 дней назад +1

    እግዜብሄር ይማርሽ እህቴ።በዕምነትሽ ጽኝ። እግዜብሄር መልካሙን ነገር ያመጣልሻል። አይዞሽ።

  • @hararka2024
    @hararka2024 9 дней назад +1

    Egziabheir yemaresh

  • @astuastura9332
    @astuastura9332 9 дней назад

    እግዚአብሔር ይማርሽ እህታችን ❤❤

  • @elisabetesayas8980
    @elisabetesayas8980 6 дней назад

    God bless you 🙏 ❤ 🙌 ♥ 😘

  • @TigistT-g8w
    @TigistT-g8w 8 дней назад

    እግዚአብሔር ይማርሽ እህታችን

  • @Betty-yf9yi
    @Betty-yf9yi 9 дней назад +2

    ጨርሶ ይማርሽ እመቤቴ ትዳብስሽ
    ለኔ ትምህርት ነው ጥምቀት ሲመጣ የትኛውን ልብስ ለብሼ እንዴት አምሬ እንደምታይ እንጂ እግዚአብሔርን እንዴት ማገልገል እንዳለብኝ አላስበውም በመታየት ሳይሆን በማገልገል ነው በረከትን ማግኘት ሚቻለው😢

  • @እግዚአብሔርፍቅር.ነዉ

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሺ እህታችን

  • @AyenalemAlemayehu-l1v
    @AyenalemAlemayehu-l1v 8 дней назад

    ቤቲዬና ጤቤቤ የፍሬ ሃይማኖት ፍሬዎ እሙዬ የእኛ እናት ኮርተናል

  • @እግዚያብሄርእረኛዬነዉ

    እግዚአብሔር ይማርሽ የኔ እናት ❤❤❤❤❤

  • @SenayitTesfayi
    @SenayitTesfayi 9 дней назад

    መደሀኒአለም,ጨርሦ ይማርሽ

  • @በጸሎት
    @በጸሎት 9 дней назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ፈጽሞ ይማርሽ የኔ እህት😢

  • @BeziDenbu
    @BeziDenbu 9 дней назад

    ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ እህቴ❤

  • @MameGrma
    @MameGrma 6 дней назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም ጨርስ ይማርሽ እህቴ

  • @ሰላምየማሪያምልጅነኝ

    እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማርሽ እህቴ 🙏🥰

  • @NanzkeiPilatan
    @NanzkeiPilatan 9 дней назад

    ኸረ እንርዳትና ትዳን እኔ ሙሉ ጤነኛ ኦኜ ከሰው የተሻለ ደሞዝ እየበላው ግን ሁሌ አማራሪ ተመስገን ብዬ አላቅም

  • @SaintMary_21
    @SaintMary_21 9 дней назад +1

    እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ።

  • @SalamAdhis
    @SalamAdhis 9 дней назад

    እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ

  • @haileselassieterefe9738
    @haileselassieterefe9738 8 дней назад

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ ❤❤❤

  • @SimachewWsemayat
    @SimachewWsemayat 9 дней назад +9

    ፈውስ 🫂 ይስጥልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤

  • @ሙሉእመቤትዘውዴ
    @ሙሉእመቤትዘውዴ 7 дней назад

    እግዚአብሔር ይማርሽ ጠንካራ ነሽ❤❤❤❤❤

  • @هونر9-د3ر
    @هونر9-د3ر 8 дней назад

    እግዜ አብሔር ይማርሽ

  • @WsjwjsWissj
    @WsjwjsWissj 9 дней назад +1

    ድንግል ማርያም ትዳብሽ😢

  • @xssa6895
    @xssa6895 8 дней назад

    የኔ ልባም ሴት እግዚአብሔር ጨረሷ ይማርሽ ❤😢🙏

  • @abay8674
    @abay8674 9 дней назад +3

    ❤❤❤❤

  • @mssenayet9824
    @mssenayet9824 9 дней назад

    እመብራሀን ጨርሶ ይማርሽ እህት❤❤❤