Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ጀግና ልጂ ማለቢያ ማሺን ይገዛላት
ጎበዝ ልጅ። እስኪ ቦሌ በየካፌው ወንድ የምታድኑ ሴቶች ልብ ግዙ።
እንደው ከሰሙ ተስፋዬ ነው 👌👊
😂😂😂
እ😢😢😢😢 ወይ ጉድ
ተያቸው ወንድ ያሳዱ እና ያግቡ
*Good job! Neger gen Ebetun be Akafa mansatu, yekelakem yafetenalem! Be Eje gize yewesedal. Gize mekoteb tru new! Beterefe berchi! I like your Work Ethics!Brava!👍
ኢቢኤስ በጣም እየወደድኳችሁ ነዉ❤ በአለምም ተወዳጅ የምትሆኑ ይመስለኛል ቀጥሉ
yimeselgal sayhone betam tewedji tabeyama new
የዘመኑ ጀግና ጨዋ ወልዶ ጨዋ ያሳደገሺ የወጣትነት ዘመንሺን እግዚአብሔር ይባርከው እመቤታችን ትጠብቅሺ🎉🎉🎉🎉🎉 በዝሙት ዘቅታችሁ ህይወታችሁን ለምታበላሹ ሴቶች ከዚች ጀግና ወጣት ተማሩ
Exactly 🙏🙏🙏❤️❤️
አባሳ ነሽ you are my hero የገጠሩን ህውት ስላደኩበት እኔ በድብ ነው የምረዳሽ በርች የኔ እናት እግዚአብሔር ስራሽን ይባርክልሽ🙏🙏🙏
ለብዙ የሰው ላብ ናፋቂ እና አውሮቶ አደር ምሳሌ ነሽ በትልቁ ሞደርን ተደርጎ ቢሰራ አዋጭ ስራነው ሚያስከብር ጀግና ትቅ ቦታ እደማይሽ ተስፋ አለኝ
ወላዲትዋን የዚች ወጣት ሴት አድናቂ ነኝ ይች ልጅ ውጪ ቢሆን ኒሻን ነበር የምትሽለምው እራሱን መደገፍያልቻለ motivation speakers ከምትከተል ይህውልህ እውነታው የሚጠቅምህ ብርን ስራው እንጂ ጥሬ ብር ፍለጋ በዱር በበርሀው አትሰደድ ወንድሜ እህቴ👍👍👍የውነት ዛሬ በዚች ልጅ ኮርቻለው🙏
ጀግና ነች። በእውነት የሚያገባሽ እድለኛ ነው። ስራ ክቡር መሆኑን ለብዙ የእኔ ትውልድ ወጣትምች አርዓያ ትሆኛለሽ። ቢቻል ደግሞ ባዮ ጋዝ እንድሆን አቅም ያላቸው ቢተባባርዋት መልካም ነበር።
እኔ ግን ባዮጋዝ ማዘጋጀት እፈልግ ነበር ማንን ላማክር በጀትሥ ምን ያክል ያሥፈልገኛል
ግብርና ባለሞያዎች ስለዚህ ነገር ያቃሉ አማክሩ@@Hadyah-g3d
ሊያ የጋዜጠኞች ጀግኒት ምሳሌ ስታስገሪሚን ለየት ያለች ታዳጊ ጀግኒት ወጣት ፈጣሪ እንደናንተ ታታሪ ወጣቶች ያብዛልን አሜን
የኔ ፍቅሮች ከብቶቹ እንዴት እደሚያምሩ የታደልሽ ነሽ ከእንስሳት ጋር መለዋል የፍቅር እና የዋህ ሰዉ ያደርጋል ከልምዴ በጣም ጀግና ወጣት ነሽ ነገሽ በጣም ዉብ ነዉ እግዝያብሄር ያግዝሽ❤
የክፍለዘመናችን ጀግና ጀግና ነሽ በጣም
ማለቢያ ግዙላት ግዜም ጉልበትም ይቆጥብላታል
በጣም የምወደው ስራ አርብቶ አደር ጀግና ነሽ በዚህ ዘመን ይህን መስራትሽ
የኔ ውድ አንች ጀግና ነሽ በየምሽት ቤቱ የሚዞሩ እናትና አባታቸው ያማረሩ ስንቶች አሉ አንች ምርጥ ኢትዮጵያዊት አስተማሪ ጀግና በርች
አንቺ የራስሽ የአገር ጀግናነሽ ምንሽ ነው መጥፎ የሚባለው ጤና ይስጥሽ የበለጠ እንድትበረቺ እግዚአብሔር ይርዳሽ
በጣም ጎበዝ ኢትዮጵያ ዉስጥ እዳንች ይብዙ👍👍👍🇪🇷🇪🇷🇪🇷
በጣም ጀግና ነሽ ውዴ በእወነት በዚህ እድሜሽ በርቺ ለእኛም አርያ❤ ነሽ
እኔም ኢንሻ አላህ ከሰደት መልሰ አሰቢያለሁያሳካልሺ በሉኝ ቅመሞች
ንፁህ ወተት በዚህ ዘመን ሰፈሬ ብትሆኚ ተመኘሁ ተባረኪ !! ሌላው ስለመኳኳል ኮሜንት የሰጠው ሰው ሴት ልጅ ስለሆንሽ ላንቺ በመቅናትም ማለት በማሰብም ይሆናል አትጥይው በተረፈ በርቺ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን !!!!
በየ ቲክቶኩ ሰትሳደቡ የምቱሉት ይችን ልጅ አግዟት ብዙ ነገር ያስፈልጋታል
ጎበዝ የሴት ጀግና ሊያ ሁለተኛ እደዚ አይነት ልብስ አትልበሽ ዘአሮ በጣም ነዉ አለባበስሽ ይጨቃአል
🥰🥰
በጣም በጣም ጎበዝ😮😮😮❤። ሰው የሚወደውና የሚያውቀውን ነገር ሲሠራ ያድጋል። ትልቅ ቦታ እንደምትደርሺ አልጠራጠርም። ንፋስ ስልክ ክፍለ ከተማ ሰፋ ያለ መሬት ብትሠጧት' ባለ ሀብቶች ደግሞ ዘመናዊ በረት እንድትገነባ ብታግዟት ለብዙዎች ምሳሌ የሚሆን ሥራ መሥራት ትችላለች። ባንኮችም ህንፃ ለሚቆልሉ ባለሀብቶች ብቻ ከምታበድሩ እንዲህ ዓይነቷን ብታግዙ ለባንካችሁም ጥሩ ስም ነው።
ጀግና ውብ ሴት እግዚአብሔር ስረሽን ይባረክ
ሊያዬ ጠንካራ ሴት ነሽ በእርግዝና ላይ ሁነሽ እንዲህ በስራ ገበታ ደፋ ቀና ስትይ ጠንካራነትሽን አደነኩት እመቤቴ ትቅረብሽ ጀግና ሴቶችን እናበረታታለን በርቱልን ማሽን ማለቢያ ቢኖራት ለስራዋ ቅልጥፍና ይኖራታል
በጣም ነው ያደነኩሽ በርቺ በዚህ እድሜሽ ያለሽ ጉብዝና ስራ ሳትንቂ ቤተስቦችሽን ማገዝ ትልቅነትሽን ነው የሚያመለክተው በርቺ ጀግና
ያደኩት የዚህ አይነት ቤተሰብ ውስጥ ነው አሁን ሌላ ስራ ውስጥ ነኝ ለወደፊቱ ግን ወደዚህአይነት ስራ ውስጥ እመለሳለሁ ብዬ እመኛለሁ ።በርቺ የኔ አንበሳ
ጀግና የኔ ቆንጆ ቁንጅናሽ ይበልጥ ያማረብሽ የምትሰሪው ስራ ይበልጥ አሳመረሽ አስከበረሽ ነገ የት እንጀምትደርሽ ማሰብ ብቻ ነው ያሳድግሽ ከፍ ያድርግሽ በተለይ በተለይ በጣም ያደነቅሁሽ ላሞቹ እጅግ ያምራሉ ሰውነታቸው ሙሉ ነው ፈረንጆች ለከብቶቻቸው የሚሰጡት ግምት ከምንም በላይ ነው እናም አንቺ ለላሞችሽ ከምንም በላይ በደንብ ይዘሻቸዋል በጣም ረካሁ ተደሰትኩ። ከሳታ ላም መቆም የሚያቅታትየምትመስል ላም ሲያልቡ ሳይ በጣም አዝን ነበር አሁን አንቺ ጋር ያየሁት ሎቤ ሞላ ከራስ በላይ ላሰርሻት ላም ማሰብሽ መልካም ነው ጌታማ ጨምሮ ይሰጥሻል ጎበዝ ያሳድግሽ
ላሞቹ ደስ ሲሉ ልምድ ቦራ እናት ያለችሽን አደራ የሚለውን ትረካና መልክ አስታወሱኝ።ጀግና ቻይና ብሮች አላህ ይርዳሽ።ድንቅ ነሽ❤❤❤❤🎉🎉🎉
❤❤❤ ትልቅ ቦታ ማድረስሺ ስይታላም የተፈታ ሕልም ነው!!!! በቅርቡ ደግሞ በረስሺ መክና ስታቃርብ መዬት እንፈልጋለን በርቺ ጎበዝ ለስነፎች ቦታ አትስጭ
ኢቢስ የምትስሩት ስራ ጥሩ ነው ብዙ እንስቶችን ያንፃል ከማፈር ይልቅ የሚያኮራ ሞያላይ እንዳሉ እራሳቸውን ይረዳሉ ጥያቄሽ በዚ እድሜሽ በዚ እድሜሽ አበዛሽ ይህ እድሜ እኮነው ደፉ ቀና የሚባልበት ጥንካሬ ያለው ብዛት እድሜ እኮነው እና በርቺ ነው የሚባል የእውነት ጀግና ሴት ነሽ ዛሬ ይህን በማየት ብዙ ቻይናዎችን አብዝተሻል ይህን ታውቂያለሽ።
በቅድሚያ እንድህ ባለ ዕድሜ፤ ቁመናሽና የፆታ ተግዳሮትን አሽንፈሽ ፤ እጅግ አሰልቺና አድካሚ በሆነ የወተት ሀብት ልማት ላይ የቤተሰብሽን ስራ ብማስቀጠልሽ አድናቆቴን እየገለጽኩ የስራን ክቡርነት ለብዙ ወጣት ተጧሪዎችን በተግባርሽ እንደምታስተሚርያቸው ብቻ ሳይሆን እንደምታሳፍሪያቸውና ኅሊናቸውን ያልጣሉትን በቁጭት እንደምታነሳሺያቸው ተስፋ አደርጋለሁ ። I RESPECT DEAR , STAY BLESSED EVERMORE ሌላው ስታልቢ ጡቱን ጭምቅ ጭምቅ ማድረግ እንጂ መጎተት ለጡታቸው መደፈን ምክንያት ይሆናል
የኔ ጀግና!!!!❤❤እገዛ ያስፈልጋታል❤❤❤ሊያዬ አንቺም ጀግና ነሽ
በርቺ የኔ ቆንጆ በጣም ጎበዝ ነሽ ለብዙ ወጣቶች አተአያ ትሆኛለሽ በዛላይ ገና ልጀረ ነሽ ሀገራችን ያጣቸረወረ ጠንክሮ ስራ ሳይንቅ የሚሰራ ሰው ነወ በርቺ እናትሽም ሊኮሩ ይገባል አንቺን ስለወለዱ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ዋው በጣም ጎበዝ ልጅ አላማ ያላት ጠንካራ ሴት 👏👏👏
ሊያየ የኔቆጆ ወላሂ ለሠው ልጂ ለሥራ ያለሽክብር ማሬ ሺአመት ኑሪ❤❤
ሊያን አለማዲነቅ አይቻልም እንኳን ልጂቱን ማሻአላህ
በጣም ❤❤❤
የኔ ቆንጆ ክብር ይገባሻል ፣👏👏👏👍👍👍🫶
what a hard working citizen she is! She will be a millionaire soon!God bless her 💚💛❤
የኔ ጀግና. በርቺ እድግበይልኝ ፈጣሪ. ይጠብቅሸ
ሊያ ሁለተኛልጅ ልትቀበልነው ከፈጣሪ እመብርሃን ከአንቺ አትለይሽ
እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይሙላልሽ በርቺ ጀግኒት
የኔ ጀግና እናት የተባረክሽ እግዚአብሄር ዘመንሽን ይባርክ❤❤❤❤
ጀግና ጎበዝ ልጅ በርቺ ሊያዬም የምትደነቂ ነሽ ግን ዛሬ አለባበስሽ ልክ አደለም ቢስተካከል ጥሩ ነው 🥰
ማሻአሏህ ጀግና ወጣት ናት አሏህ ያግዛት
Beautiful Sol keeps shining you are inspirational for young generation ❤
ጀግና ሴት ኔሺ ባርች ስራ ክብር ነው❤❤❤
በእውነት ጀግና ነሽ እህቴ የኔ ህልም ከልጅነቴ ጀምሬ የክብት እርባት ነው የምፈልግው እና በቅርቡ እገባለው ከስድት የኔ ኣረያ ነሽ አመስግናለው እህቴ በርቺ
ጎበዝ በጣም ለብዙ ወጣቶች አሥተማሪ ነሽ መበረታታት ይገባታል የምትችሉ አግዟት
እረ ጀግና ነሽ እህቴ በርቺ እግዚአብሔር ያሰብሽውን ያሳካልሽ ምርጥ አርብቶ አደር
nothing comes easy. your future is bright. wishing you all the best
የሴት ጀግና በርች ተምሣሌት ናት የምር❤❤
ጎበዝ ልጅ በርቺ ስራን ሳይንቁ መስራት ያስከብራል😍💪❤🙏
ጎበዝ በርቺ፡ግን፡ማለቡ፡እጂ፡ያደክማል🎉❤
ማኖ ይዘገጅለት ለከብቶቹ አግዙቸዉ ጀግና ናሽ የኔ ዉድ❤❤❤❤❤❤❤❤
ጎበዝ በርቺ ከዚህም የበለጠ ስራሽን ያሰብሽው ቦታ እንድትደርሺ እግዛብሄር ይርዳሽ
ሊያ ቅመም ሁሉ ሰላም ነው❤❤❤🎉🎉🎉በርቺ
አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ የኔ ጀግና❤❤
God bless you..u r the strong sing of ur generation tnx for sharing
የኔ ጀግና ሴት በርች
የኔ ቆንጆ አያቴን አስታወሽኝ አክስቴ አጠገብ ቁጭ ብየ አልባ ስትጨርስ ትኩሱን ታጠጣኛለች ምነዉ ዛሬ ወተቱ ችንሽ ነዉ ትላለች አያቴ እና ሳር አልበላችም ወይም ሰቅላዉ ነዉ እንላታለን እግዚአብሔር መልካሙን ሁሉ እመኝልሻለዉ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤
አበሳ ነሽ የተባረከ ስራ ❤❤❤
ማለቡ እራሱ እኮ ጣት ዜሮ ነው የሚያደርገው ። ማርቲ ቀጮ ጀግኒት በርቺ ። ግን እየጠጣሽ ግን እኮ እንደ ኖርማል የኑሮ ዘዬ ነውኮ የሚቆጠረው ለመዝናናት ጊዜ ያጥር ይሆናል እንጂ እየሰሩ እየተማሩ እናትን እየረዱ የራሥን ደሞዝ ፈጥሮ ለዕድገት ጉዞ መጀመር ምንድነው ችግሩ በርቺ እህታችን ጎበዝዋ የነገዋ ትልቅ ሰው ።
What an amazing girl keep it up
ጎበዝ ወላሂ ተቀምጠዉ ድንጋ ከማሞቅ እዳንች ቢሰሩ አቤትትት
Much love and respect for this girl❤❤❤
እሻአላህ አላህ ትልቅ ባታ ያዲርስሽ ጀግነ
ዋውውውውው ለያ ደሞ ጀግና ጋዜጠኛ ነሸ😮
እግዚአብሔር ያግዝሽ በርች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቆንጆ ሥራ እንደዚህ ነውናአብዛኞቻችን ግብርናን መጀመር አለብን።
ማለብያ ብትጠቀም ጥሩ ነው ጉልበትና ጊዜ ይቆጥባል::
ምትኬ ስትል ላማችን ትዝ አለችኝ ምትኬ የምንላት እናት የሆነች ላም ነበረች
ጎበዝ ግን በአለባ ሠአት ላሞች የሚረብሽ ድምፅ አይፈልጉም በተረፈ በርቺ
You will be successful I don't have any doubt about itHopefully young girls and boys will learn from you Great job girl, stay strong ❤❤❤
ምርጥዬ ጀግኒት አድናቂሽ ነኝ በርቺ።
ጀግኒት በርቺያ ቲክቶክ ላይ የሰደበሽ ልጅ ሰክሮ በሚገባበት ሰአት አንቺ ስራ ላይ ነሽ በርቺ
ጀግኒት አድናቂሽ ነኝ ያልፍን አይዞሽ 👌👌👌😢♥♥♥
ልያዬ በጣም ነው የምወድሽ በርቺ የኔ ፍቅር ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
MNM ቃላት የለኝም በቃ ጀግና ነሽ
ማርቲ ግን ከምትዞሪ ኮንትራት የያዙት ሁሉም እቤት መጥቸው ቢወስዱ ይሻላል።
ወይ ምፈልገው ስራ ነው 🙏🙏🙏😍😍😍
በስማም እምትደነቂልጅነሽ በጣም ጎበዝ በጣም አኮራሽኝ❤
ጀግና ነሽ እዉነት በርቺ❤❤❤
የኔጀግና በርችልኝ የኔቆጆ ደግሞ በጣም ነዉ የምታምሪዉ እርጉዝየ ጀግናነሺ
ውበትሸም ገራሚ ነው ።💋💋💋💖💖💖
አንቺ ጀግና ለብዙዎች ምሳሌ እንደምትሆኝ ባለ ሙሉ ተስፋ ነኝ። ቻይና ገበሬዋ በርቺ።
እስኪ አድረሻሽን እንዴት መወቅ ይቻላል በወራሽ ደስ ይለኛል
Marta, I proud of you 😊Jabaadhuu....
ጀግና ነሸ ❤❤❤❤❤
❤ ጎበዝ ያበርታሽ ይበርክትልሽ እህቴ አይዞሽ❤
the girl who strong and cuit
ጀግና ሴት በርች የኔ ቆንጆ ሴት ልጅ ሴልጅ ሰሰራ ደሰትይ
ባሌና ሙዝ ሚያዙሩበት ለእበት በጣም አሪፍ ነው ቢትገዤ በርቺ
Good sharing experience God bless you❤❤❤
በጣም አድናቂሽ ነኝ
ሊያያ፡ ዶ/ር፡ አብይ፡ እንዴት፡ ደስ፡ ይለው! ጀግና፡ ጠንካራ፡ ወጣት፤ ስላገኘ!!!
እግዚአብሔር ይእዳሽ የኔ አበሳ
የኔ ምኞቴ ነው እግዚአብሔር ቢፈቅድ እህታችን በርችልኝ
ጎበዝ ልጅ ነሽ በርቺ ሊያ እርጉዝ ነች ምትሉ
ጀግና ነሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ❤❤❤
ጎበዝ ነሽ
ጀግና ልጂ ማለቢያ ማሺን ይገዛላት
ጎበዝ ልጅ። እስኪ ቦሌ በየካፌው ወንድ የምታድኑ ሴቶች ልብ ግዙ።
እንደው ከሰሙ ተስፋዬ ነው 👌👊
😂😂😂
እ😢😢😢😢 ወይ ጉድ
ተያቸው ወንድ ያሳዱ እና ያግቡ
*Good job! Neger gen Ebetun be Akafa mansatu, yekelakem yafetenalem! Be Eje gize yewesedal. Gize mekoteb tru new! Beterefe berchi! I like your Work Ethics!Brava!👍
ኢቢኤስ በጣም እየወደድኳችሁ ነዉ❤ በአለምም ተወዳጅ የምትሆኑ ይመስለኛል ቀጥሉ
yimeselgal sayhone betam tewedji tabeyama new
የዘመኑ ጀግና ጨዋ ወልዶ ጨዋ ያሳደገሺ የወጣትነት ዘመንሺን እግዚአብሔር ይባርከው እመቤታችን ትጠብቅሺ🎉🎉🎉🎉🎉 በዝሙት ዘቅታችሁ ህይወታችሁን ለምታበላሹ ሴቶች ከዚች ጀግና ወጣት ተማሩ
Exactly 🙏🙏🙏❤️❤️
አባሳ ነሽ you are my hero የገጠሩን ህውት ስላደኩበት እኔ በድብ ነው የምረዳሽ በርች የኔ እናት እግዚአብሔር ስራሽን ይባርክልሽ🙏🙏🙏
ለብዙ የሰው ላብ ናፋቂ እና አውሮቶ አደር ምሳሌ ነሽ በትልቁ ሞደርን ተደርጎ ቢሰራ አዋጭ ስራነው ሚያስከብር ጀግና ትቅ ቦታ እደማይሽ ተስፋ አለኝ
ወላዲትዋን የዚች ወጣት ሴት አድናቂ ነኝ ይች ልጅ ውጪ ቢሆን ኒሻን ነበር የምትሽለምው እራሱን መደገፍያልቻለ motivation speakers ከምትከተል ይህውልህ እውነታው የሚጠቅምህ ብርን ስራው እንጂ ጥሬ ብር ፍለጋ በዱር በበርሀው አትሰደድ ወንድሜ እህቴ👍👍👍የውነት ዛሬ በዚች ልጅ ኮርቻለው🙏
ጀግና ነች። በእውነት የሚያገባሽ እድለኛ ነው። ስራ ክቡር መሆኑን ለብዙ የእኔ ትውልድ ወጣትምች አርዓያ ትሆኛለሽ። ቢቻል ደግሞ ባዮ ጋዝ እንድሆን አቅም ያላቸው ቢተባባርዋት መልካም ነበር።
እኔ ግን ባዮጋዝ ማዘጋጀት እፈልግ ነበር ማንን ላማክር በጀትሥ ምን ያክል ያሥፈልገኛል
ግብርና ባለሞያዎች ስለዚህ ነገር ያቃሉ አማክሩ@@Hadyah-g3d
ሊያ የጋዜጠኞች ጀግኒት ምሳሌ ስታስገሪሚን ለየት ያለች ታዳጊ ጀግኒት ወጣት ፈጣሪ እንደናንተ ታታሪ ወጣቶች ያብዛልን አሜን
የኔ ፍቅሮች ከብቶቹ እንዴት እደሚያምሩ የታደልሽ ነሽ ከእንስሳት ጋር መለዋል የፍቅር እና የዋህ ሰዉ ያደርጋል ከልምዴ በጣም ጀግና ወጣት ነሽ ነገሽ በጣም ዉብ ነዉ እግዝያብሄር ያግዝሽ❤
የክፍለዘመናችን ጀግና ጀግና ነሽ በጣም
ማለቢያ ግዙላት ግዜም ጉልበትም ይቆጥብላታል
በጣም የምወደው ስራ አርብቶ አደር
ጀግና ነሽ በዚህ ዘመን ይህን መስራትሽ
የኔ ውድ አንች ጀግና ነሽ በየምሽት ቤቱ የሚዞሩ እናትና አባታቸው ያማረሩ ስንቶች አሉ አንች ምርጥ ኢትዮጵያዊት አስተማሪ ጀግና በርች
አንቺ የራስሽ የአገር ጀግናነሽ ምንሽ ነው መጥፎ የሚባለው ጤና ይስጥሽ የበለጠ እንድትበረቺ እግዚአብሔር ይርዳሽ
በጣም ጎበዝ ኢትዮጵያ ዉስጥ እዳንች ይብዙ👍👍👍🇪🇷🇪🇷🇪🇷
በጣም ጀግና ነሽ ውዴ በእወነት በዚህ እድሜሽ በርቺ ለእኛም አርያ❤ ነሽ
እኔም ኢንሻ አላህ ከሰደት መልሰ አሰቢያለሁ
ያሳካልሺ በሉኝ ቅመሞች
ንፁህ ወተት በዚህ ዘመን ሰፈሬ ብትሆኚ ተመኘሁ ተባረኪ !! ሌላው ስለመኳኳል ኮሜንት የሰጠው ሰው ሴት ልጅ ስለሆንሽ ላንቺ በመቅናትም ማለት በማሰብም ይሆናል አትጥይው በተረፈ በርቺ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን !!!!
በየ ቲክቶኩ ሰትሳደቡ የምቱሉት ይችን ልጅ አግዟት ብዙ ነገር ያስፈልጋታል
ጎበዝ የሴት ጀግና ሊያ ሁለተኛ እደዚ አይነት ልብስ አትልበሽ ዘአሮ በጣም ነዉ አለባበስሽ ይጨቃአል
🥰🥰
በጣም በጣም ጎበዝ😮😮😮❤። ሰው
የሚወደውና የሚያውቀውን ነገር ሲሠራ ያድጋል። ትልቅ ቦታ እንደምትደርሺ አልጠራጠርም። ንፋስ ስልክ ክፍለ ከተማ ሰፋ ያለ መሬት ብትሠጧት' ባለ ሀብቶች ደግሞ ዘመናዊ በረት እንድትገነባ ብታግዟት ለብዙዎች ምሳሌ የሚሆን ሥራ መሥራት ትችላለች። ባንኮችም ህንፃ ለሚቆልሉ ባለሀብቶች ብቻ ከምታበድሩ እንዲህ ዓይነቷን ብታግዙ ለባንካችሁም ጥሩ ስም ነው።
ጀግና ውብ ሴት እግዚአብሔር ስረሽን ይባረክ
ሊያዬ ጠንካራ ሴት ነሽ በእርግዝና ላይ ሁነሽ እንዲህ በስራ ገበታ ደፋ ቀና ስትይ ጠንካራነትሽን አደነኩት እመቤቴ ትቅረብሽ ጀግና ሴቶችን እናበረታታለን በርቱልን ማሽን ማለቢያ ቢኖራት ለስራዋ ቅልጥፍና ይኖራታል
በጣም ነው ያደነኩሽ በርቺ በዚህ እድሜሽ ያለሽ ጉብዝና ስራ ሳትንቂ ቤተስቦችሽን ማገዝ ትልቅነትሽን ነው የሚያመለክተው በርቺ ጀግና
ያደኩት የዚህ አይነት ቤተሰብ ውስጥ ነው አሁን ሌላ ስራ ውስጥ ነኝ ለወደፊቱ ግን ወደዚህአይነት ስራ ውስጥ እመለሳለሁ ብዬ እመኛለሁ ።
በርቺ የኔ አንበሳ
ጀግና የኔ ቆንጆ ቁንጅናሽ ይበልጥ ያማረብሽ የምትሰሪው ስራ ይበልጥ አሳመረሽ አስከበረሽ ነገ የት እንጀምትደርሽ ማሰብ ብቻ ነው ያሳድግሽ ከፍ ያድርግሽ
በተለይ በተለይ በጣም ያደነቅሁሽ ላሞቹ እጅግ ያምራሉ ሰውነታቸው ሙሉ ነው ፈረንጆች ለከብቶቻቸው የሚሰጡት ግምት ከምንም በላይ ነው እናም አንቺ ለላሞችሽ ከምንም በላይ በደንብ ይዘሻቸዋል በጣም ረካሁ ተደሰትኩ።
ከሳታ ላም መቆም የሚያቅታትየምትመስል ላም ሲያልቡ ሳይ በጣም አዝን ነበር አሁን አንቺ ጋር ያየሁት ሎቤ ሞላ ከራስ በላይ ላሰርሻት ላም ማሰብሽ መልካም ነው ጌታማ ጨምሮ ይሰጥሻል ጎበዝ ያሳድግሽ
ላሞቹ ደስ ሲሉ ልምድ ቦራ እናት ያለችሽን አደራ የሚለውን ትረካና መልክ አስታወሱኝ።ጀግና ቻይና ብሮች አላህ ይርዳሽ።ድንቅ ነሽ❤❤❤❤🎉🎉🎉
❤❤❤ ትልቅ ቦታ ማድረስሺ ስይታላም የተፈታ ሕልም ነው!!!! በቅርቡ ደግሞ በረስሺ መክና ስታቃርብ መዬት እንፈልጋለን በርቺ ጎበዝ ለስነፎች ቦታ አትስጭ
ኢቢስ የምትስሩት ስራ ጥሩ ነው ብዙ እንስቶችን ያንፃል ከማፈር ይልቅ የሚያኮራ ሞያላይ እንዳሉ እራሳቸውን ይረዳሉ ጥያቄሽ በዚ እድሜሽ በዚ እድሜሽ አበዛሽ ይህ እድሜ እኮነው ደፉ ቀና የሚባልበት ጥንካሬ ያለው ብዛት እድሜ እኮነው እና በርቺ ነው የሚባል የእውነት ጀግና ሴት ነሽ ዛሬ ይህን በማየት ብዙ ቻይናዎችን አብዝተሻል ይህን ታውቂያለሽ።
በቅድሚያ እንድህ ባለ ዕድሜ፤ ቁመናሽና የፆታ ተግዳሮትን አሽንፈሽ ፤ እጅግ አሰልቺና አድካሚ በሆነ የወተት ሀብት ልማት ላይ የቤተሰብሽን ስራ ብማስቀጠልሽ አድናቆቴን እየገለጽኩ የስራን ክቡርነት ለብዙ ወጣት ተጧሪዎችን በተግባርሽ እንደምታስተሚርያቸው ብቻ ሳይሆን እንደምታሳፍሪያቸውና ኅሊናቸውን ያልጣሉትን በቁጭት እንደምታነሳሺያቸው ተስፋ አደርጋለሁ ። I RESPECT DEAR , STAY BLESSED EVERMORE
ሌላው ስታልቢ ጡቱን ጭምቅ ጭምቅ ማድረግ እንጂ መጎተት ለጡታቸው መደፈን ምክንያት ይሆናል
የኔ ጀግና!!!!❤❤እገዛ ያስፈልጋታል❤❤❤ሊያዬ አንቺም ጀግና ነሽ
በርቺ የኔ ቆንጆ በጣም ጎበዝ ነሽ ለብዙ ወጣቶች አተአያ ትሆኛለሽ በዛላይ ገና ልጀረ ነሽ ሀገራችን ያጣቸረወረ ጠንክሮ ስራ ሳይንቅ የሚሰራ ሰው ነወ በርቺ እናትሽም ሊኮሩ ይገባል አንቺን ስለወለዱ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ዋው በጣም ጎበዝ ልጅ አላማ ያላት ጠንካራ ሴት 👏👏👏
ሊያየ የኔቆጆ ወላሂ ለሠው ልጂ ለሥራ ያለሽክብር ማሬ ሺአመት ኑሪ❤❤
ሊያን አለማዲነቅ አይቻልም እንኳን ልጂቱን ማሻአላህ
በጣም ❤❤❤
የኔ ቆንጆ ክብር ይገባሻል ፣👏👏👏👍👍👍🫶
what a hard working citizen she is! She will be a millionaire soon!
God bless her 💚💛❤
የኔ ጀግና. በርቺ እድግበይልኝ ፈጣሪ. ይጠብቅሸ
ሊያ ሁለተኛልጅ ልትቀበልነው ከፈጣሪ እመብርሃን ከአንቺ አትለይሽ
እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይሙላልሽ በርቺ ጀግኒት
የኔ ጀግና እናት የተባረክሽ እግዚአብሄር ዘመንሽን ይባርክ❤❤❤❤
ጀግና ጎበዝ ልጅ በርቺ ሊያዬም የምትደነቂ ነሽ ግን ዛሬ አለባበስሽ ልክ አደለም ቢስተካከል ጥሩ ነው 🥰
ማሻአሏህ ጀግና ወጣት ናት አሏህ ያግዛት
Beautiful Sol keeps shining you are inspirational for young generation ❤
ጀግና ሴት ኔሺ ባርች ስራ ክብር ነው❤❤❤
በእውነት ጀግና ነሽ እህቴ የኔ ህልም ከልጅነቴ ጀምሬ የክብት እርባት ነው የምፈልግው እና በቅርቡ እገባለው ከስድት የኔ ኣረያ ነሽ አመስግናለው እህቴ በርቺ
ጎበዝ በጣም ለብዙ ወጣቶች አሥተማሪ ነሽ መበረታታት ይገባታል የምትችሉ አግዟት
እረ ጀግና ነሽ እህቴ በርቺ እግዚአብሔር ያሰብሽውን ያሳካልሽ ምርጥ አርብቶ አደር
nothing comes easy. your future is bright. wishing you all the best
የሴት ጀግና በርች ተምሣሌት ናት የምር❤❤
ጎበዝ ልጅ በርቺ ስራን ሳይንቁ መስራት ያስከብራል😍💪❤🙏
ጎበዝ በርቺ፡ግን፡ማለቡ፡እጂ፡ያደክማል🎉❤
ማኖ ይዘገጅለት ለከብቶቹ አግዙቸዉ ጀግና ናሽ የኔ ዉድ❤❤❤❤❤❤❤❤
ጎበዝ በርቺ ከዚህም የበለጠ ስራሽን ያሰብሽው ቦታ እንድትደርሺ እግዛብሄር ይርዳሽ
ሊያ ቅመም ሁሉ ሰላም ነው❤❤❤🎉🎉🎉በርቺ
አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ የኔ ጀግና❤❤
God bless you..u r the strong sing of ur generation tnx for sharing
የኔ ጀግና ሴት በርች
የኔ ቆንጆ አያቴን አስታወሽኝ አክስቴ አጠገብ ቁጭ ብየ አልባ ስትጨርስ ትኩሱን ታጠጣኛለች ምነዉ ዛሬ ወተቱ ችንሽ ነዉ ትላለች አያቴ እና ሳር አልበላችም ወይም ሰቅላዉ ነዉ እንላታለን እግዚአብሔር መልካሙን ሁሉ እመኝልሻለዉ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤
አበሳ ነሽ የተባረከ ስራ ❤❤❤
ማለቡ እራሱ እኮ ጣት ዜሮ ነው የሚያደርገው ። ማርቲ ቀጮ ጀግኒት በርቺ ። ግን እየጠጣሽ
ግን እኮ እንደ ኖርማል የኑሮ ዘዬ ነውኮ የሚቆጠረው ለመዝናናት ጊዜ ያጥር ይሆናል እንጂ እየሰሩ እየተማሩ እናትን እየረዱ የራሥን ደሞዝ ፈጥሮ ለዕድገት ጉዞ መጀመር ምንድነው ችግሩ በርቺ እህታችን ጎበዝዋ የነገዋ ትልቅ ሰው ።
What an amazing girl keep it up
ጎበዝ ወላሂ ተቀምጠዉ ድንጋ ከማሞቅ እዳንች ቢሰሩ አቤትትት
Much love and respect for this girl❤❤❤
እሻአላህ አላህ ትልቅ ባታ ያዲርስሽ ጀግነ
ዋውውውውው ለያ ደሞ ጀግና ጋዜጠኛ ነሸ😮
እግዚአብሔር ያግዝሽ በርች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቆንጆ ሥራ እንደዚህ ነውና
አብዛኞቻችን ግብርናን መጀመር አለብን።
ማለብያ ብትጠቀም ጥሩ ነው ጉልበትና ጊዜ ይቆጥባል::
ምትኬ ስትል ላማችን ትዝ አለችኝ ምትኬ የምንላት እናት የሆነች ላም ነበረች
ጎበዝ ግን በአለባ ሠአት ላሞች የሚረብሽ ድምፅ አይፈልጉም በተረፈ በርቺ
You will be successful I don't have any doubt about it
Hopefully young girls and boys will learn from you
Great job girl, stay strong ❤❤❤
ምርጥዬ ጀግኒት አድናቂሽ ነኝ በርቺ።
ጀግኒት በርቺ
ያ ቲክቶክ ላይ የሰደበሽ ልጅ ሰክሮ በሚገባበት ሰአት አንቺ ስራ ላይ ነሽ በርቺ
ጀግኒት አድናቂሽ ነኝ ያልፍን አይዞሽ 👌👌👌😢♥♥♥
ልያዬ በጣም ነው የምወድሽ በርቺ የኔ ፍቅር ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
MNM ቃላት የለኝም በቃ ጀግና ነሽ
ማርቲ ግን ከምትዞሪ ኮንትራት የያዙት ሁሉም እቤት መጥቸው ቢወስዱ ይሻላል።
ወይ ምፈልገው ስራ ነው 🙏🙏🙏😍😍😍
በስማም እምትደነቂልጅነሽ በጣም ጎበዝ በጣም አኮራሽኝ❤
ጀግና ነሽ እዉነት በርቺ❤❤❤
የኔጀግና በርችልኝ የኔቆጆ ደግሞ በጣም ነዉ የምታምሪዉ እርጉዝየ ጀግናነሺ
ውበትሸም ገራሚ ነው ።💋💋💋💖💖💖
አንቺ ጀግና ለብዙዎች ምሳሌ እንደምትሆኝ ባለ ሙሉ ተስፋ ነኝ።
ቻይና ገበሬዋ በርቺ።
እስኪ አድረሻሽን እንዴት መወቅ ይቻላል በወራሽ ደስ ይለኛል
Marta, I proud of you 😊
Jabaadhuu....
ጀግና ነሸ ❤❤❤❤❤
❤ ጎበዝ ያበርታሽ ይበርክትልሽ እህቴ አይዞሽ❤
the girl who strong and cuit
ጀግና ሴት በርች የኔ ቆንጆ ሴት ልጅ ሴልጅ ሰሰራ ደሰትይ
ባሌና ሙዝ ሚያዙሩበት ለእበት በጣም አሪፍ ነው ቢትገዤ በርቺ
Good sharing experience God bless you❤❤❤
በጣም አድናቂሽ ነኝ
ሊያያ፡ ዶ/ር፡ አብይ፡ እንዴት፡ ደስ፡ ይለው! ጀግና፡ ጠንካራ፡ ወጣት፤ ስላገኘ!!!
እግዚአብሔር ይእዳሽ የኔ አበሳ
የኔ ምኞቴ ነው እግዚአብሔር ቢፈቅድ እህታችን በርችልኝ
ጎበዝ ልጅ ነሽ በርቺ
ሊያ እርጉዝ ነች ምትሉ
ጀግና ነሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ❤❤❤
ጎበዝ ነሽ