በጦርነቱ ወቅት እሷን ለማየት ከትግራይ የአማራ ክልል መታወቂያ አዉጥቼ ጎንደር ገባሁ|bety&tomas|በእሳት የተፈተነዉ ትዳር-Abbay TV - ዓባይ ቲቪ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 ноя 2024

Комментарии • 753

  • @jemalmohammed863
    @jemalmohammed863 Месяц назад +111

    እኔ የመቐለ ልጅ ሚስቴም የጎንደር ልጅ ነች! ትዳራችን በውጭ አገር የተመሰረት ነው ። እኛም ያሳለፍነው ከባድ ግዜ እንዲህ ይመሳሰላል ። ፍቅራችንም ማሻአላህ ደስ የሚል ነው ። ከኣስር ኣመት ብሃላም ኣንድ ቆንጆ ልጅ በኣላህ ፍቃድ አግኝተናል❤

    • @Tube-nx9lr
      @Tube-nx9lr Месяц назад +5

      ሓዳርኹም እግዚአብሔር ይባርኮ ሕድርኹም ኣብ መንጎኹም ንፋስ ከይትዓትዉ❤❤❤

    • @lidya-lee
      @lidya-lee Месяц назад +1

      ❤❤❤❤

    • @ሡሡነኝወሎየውየሀራውየሰሜ
      @ሡሡነኝወሎየውየሀራውየሰሜ Месяц назад +1

      ማሻ አላህ

    • @ameenahuzefa8412
      @ameenahuzefa8412 Месяц назад +1

      ማሺአላሕ አላሕ ይጨምርላቺሑ ወዲሜ

    • @zizu584
      @zizu584 Месяц назад +1

      ማሻ አላህ ደስ ይላል አላህ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ❤😊

  • @nardosmekonnen5481
    @nardosmekonnen5481 2 месяца назад +292

    የአማራ ልጆች እኮ ፍቅር ናችሁ ስንል በምክንያት ነዉ❤ከወደዳችሁ ዘር,ሀይማኖት,አጥር,ግንብ አትሉ በዘር ከረጢት አትወተፉ ሰዉን በሰዉነቱ ብቻ የምትወዱ ለወደዳችሁ የበለጠ ፍቅር ሰታችሁ የምትኖሩ ህዝቦች ናችሁ የምትፈልጉት ፍቅርና ፍቅር ብቻ።ኑሩልን ዘራችሁ እንደምድር አሸዋ ይብዛ።

    • @marimasd6628
      @marimasd6628 2 месяца назад +5

      አሚን 🥰🥰🥰🙏

    • @renuwelloyewatube6055
      @renuwelloyewatube6055 2 месяца назад +4

      Ameeen ewnet new🥰🥰

    • @AliaMohammad-t1q
      @AliaMohammad-t1q 2 месяца назад +4

      አሜን

    • @lubabaail-m2f
      @lubabaail-m2f 2 месяца назад +8

      እኛም እንወድቸዋለን እናንተም ኑሩልን እውነት ነው

    • @rosarosa1646
      @rosarosa1646 2 месяца назад +2

      Amen Amen Amen 💖💖💖

  • @ashenafieshete4440
    @ashenafieshete4440 2 месяца назад +153

    ልጅቷ ቅመም የሆነች ንግግር የምትችል ታማኝ ሴት ነች ልጁም በጣም ቅን እና አፍቃሪ ነው
    የተባረከ ትዳር ይሁንላችሁ!!

    • @AronAsefa-wn7sf
      @AronAsefa-wn7sf Месяц назад +2

      ተባረክ አንተም የኔ ሃሳብ ኖ የጻፈከዊ from asmera

  • @addisababanazareth1525
    @addisababanazareth1525 2 месяца назад +94

    ልጅቷ ቆንጅዬ ናት። አፍሰሃል።
    ልጁም ያምራል።
    💪💚💛♥️
    አማራ ክልል፥ ትግራይ ክልል ብለው አባሉን አጫረሱን እስኪበቃን። እኛም ከትላንቱ አንማርም አንረባም።
    ለማንኛውም እንኳን ለዚህ በቃችሁ። ዘመናችሁ ይባረክ ይለምልምም።

    • @saraabraham504
      @saraabraham504 2 месяца назад +1

      Be kunjna ema lju ybeltal beza lay tgstu esa bcha net yemtawera esu endiawera enkan edl asetewm

    • @adisfikir3502
      @adisfikir3502 2 месяца назад +2

      😂ቅናታም​@@saraabraham504

    • @saraabraham504
      @saraabraham504 2 месяца назад

      @@adisfikir3502 anchi edesu sle honshi hulum sew ende rassh ymeslshal .

    • @NgstKahsu
      @NgstKahsu Месяц назад +1

      እህት ችግር የሆነን እኛ ህዝቦች እንጂ ብሌላ አገርምኮ ክልል አለ

    • @addisababanazareth1525
      @addisababanazareth1525 Месяц назад

      @@NgstKahsu
      የኔ ብቻ ወይም የእንትና ብቻ የሚባል ክልል ሌላ ሃገር የለም።
      ሃገር ብቻ ናት የእኔ የምትባለው እንጂ ክልል አይደለም።
      ክልልማ የኔ ብቻ ከተባለ በቃ ተገንጥሏል ማለት ነው።👹👺

  • @ጊዜዳኛነው
    @ጊዜዳኛነው Месяц назад +9

    አይለያችሁ ተመስጭነው ያዳመጥኳችሁ ደስየምትሉጥንዶችናችሁበርቱ❤❤❤❤❤

  • @ሠላም-ጰ3ቸ
    @ሠላም-ጰ3ቸ Месяц назад +4

    የኔ ቆንጆ እኔ ትግራዊይቲ ነኝ ኡንቺ ግን እጅግ በጣም ነው ያደነቅኩ በዚህ ሁሉ ውጥቅጥ ግዜ ምንምን ነገር ሳትፈሪ ወደኀላ ሳትይ ለእውነተኛ ፍቅር ብለሽ መስዋእትነት የከፈልሽ ጀግና ቆንጆ ሴት ልጅ ነሽ በሴትነቴ አኮራሽኝ እግዛብሄር ትዳራችሁን ፍቅራችሁን ይባርክላችሁ ወልዳችሁ ከብራችሁ በሰላም በጤና ኑሩ ሁለታችሁም በጣም እምታምሩ ልጆች ናችሁ ዘረኝነትን እግዛብሄር ያጥፋልን በተለይ አማራ ትግራይ በብዙ ነገር አንድ የሆነ ህዝብ አንድ ያርገን ❤❤❤❤❤❤❤ አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @azizaendries198
    @azizaendries198 Месяц назад +35

    አይጦርነት አሁን ሲወራ ቀላል ይመስላል ግን ያንን ጊዜ ማስታወስ በጣም ያማል እጅግ በጣም ከባድ

    • @ሰሌንውሃራያ
      @ሰሌንውሃራያ Месяц назад

      በትክክል ገለፀሽዋል

    • @azizaendries198
      @azizaendries198 Месяц назад +2

      የደረሰበት ያውቀዋል ብቻ አልሀምዱሊላሂ​@@RabiaAwol

  • @seadayesuf-o6i
    @seadayesuf-o6i Месяц назад +23

    ደስ እሚሉ ወጣቶች ዘረኞች ሚስቶቻቸዉን ልጆቻቸዉን ትተዉ የሄዱ ምን ይሰማቸዉ ይሆን መጨረሻቹሁ ያማረ ያርግላቹሁ

    • @SamiraAdam-n3y
      @SamiraAdam-n3y Месяц назад

      በጣምምም ሚስቶቻቸዉንን የገደሉ ስንት አሉ

    • @HailuHabtu
      @HailuHabtu 13 дней назад

      ​@@SamiraAdam-n3yአሉ።ግን ስህተት ነው።በፈጣሪ ዘንድም የተወገዘና የተጣላ ነው።

  • @HananHano-yb3pv
    @HananHano-yb3pv Месяц назад +42

    አቤት ልጁ ከመልኩ የእርጋታው በዛላይ ውበቱ ባልብሎ ዝምነው ምርጥ ጥንዶች❤❤❤

    • @viva8589
      @viva8589 Месяц назад

      በእውነት

    • @TsehayTaey
      @TsehayTaey 11 дней назад

      በጣም የኔዉም ዝምተኛ ነዉ አመቤቴ መሰናክሎችን አርቃ ለቁም ነገር ያብቃችሁ በሉኝ🙏

    • @viva8589
      @viva8589 11 дней назад

      እረ ባክሽ ​@@TsehayTaey

    • @viva8589
      @viva8589 11 дней назад

      መልኩ ሌላውስ እትኑስ

    • @TsehayTaey
      @TsehayTaey 11 дней назад

      @@viva8589 መልክም እረጋፊ ነዉ ደም ግባትም ከንቱ ነዉ

  • @አዚ
    @አዚ Месяц назад +24

    ቶማስ ምርጥ ፀባየ ሰናይ ያገሬ ልጅ ፈጣሪ ትዳርህን ይባርክልህ ❤❤🙏

  • @AbebaFekad
    @AbebaFekad 2 месяца назад +109

    አማራ ትግራይ አድ ህዝብ❤❤❤❤❤❤❤

    • @netsanethAndinet
      @netsanethAndinet 2 месяца назад +7

      አይደለም።

    • @እሙነኝከስዳትመልስ
      @እሙነኝከስዳትመልስ 2 месяца назад +7

      ​@@netsanethAndinetደደብ ስለሆንሽ ነው አደለም ምትይው

    • @wegf6808
      @wegf6808 2 месяца назад +4

      ​@@እሙነኝከስዳትመልስ
      ዘረኞች አይመቻቸውም ህመማቸው ያገረሻል

    • @amhiara
      @amhiara Месяц назад +2

      ❤❤አንድ እንሆናለን❤❤

    • @kgfuu3072
      @kgfuu3072 Месяц назад +1

      😂😂😂​@@amhiara

  • @estifanoskidane4650
    @estifanoskidane4650 Месяц назад +18

    ልጅትዋ እሳት ናት ነጋዴ መሆን የምመኝላት ተመቸችን መቐለ ብትመጡ በደንብ ኣርገን እንቀበልሻለን ደስትላላቹ ፈጣሪ ይጠብቃቹ ከዘረኛ ጎጠኛ ገደኛ ወዳጅ ፅዮን ትጠብቃቹ 🙏🙏🙏

    • @eyrusfeker4790
      @eyrusfeker4790 Месяц назад +3

      እኔ ነኝ መምጣት የምፍልግ እኔ ጎንደሬ ነኝ ግን የትግራይን ልጆች ሙቼ ነው የምወዳቹሁ ኑሩልን

    • @የውርጃመዳኒት
      @የውርጃመዳኒት Месяц назад +1

      ​@@eyrusfeker4790እኔ እቀበልሻለው ነይ

    • @ኣፅበታይ
      @ኣፅበታይ 9 дней назад

      😂😂

  • @سبحانالله-ط4م5ص
    @سبحانالله-ط4م5ص Месяц назад +7

    አምላኬ ሆይ ባላለቀ ብየ የሰማሁት ታርክ በጣም እምገርም አቀራረብ ከስነ ምግባርጋ እውነት ትለያላችሁ የዘመኑ ድንቅ ፍቅረኛምች ብያችሇለሁ ፈጣሪ አምላክ ትዳራችሁን በልጅ ይባርካችሁ❤❤❤

  • @899-r9n
    @899-r9n 2 месяца назад +49

    ጀግናነው ህይወቱን አሢዞነው የመጣው ጀግናነህ

    • @hananlegese3855
      @hananlegese3855 27 дней назад

      Yewahe melkam selahone egezabeher yefekr amelak besa besat ken Selam meta Hummmm

  • @እናትአለም-ዘኢቶዮጴያ
    @እናትአለም-ዘኢቶዮጴያ Месяц назад +13

    በጣም ትግሰቱና አይናፋርነቱ ደስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ ለፍሬ ያብቃችሁ

  • @YeshiemembetMeknnon
    @YeshiemembetMeknnon Месяц назад +8

    የክርስቶስ መገኘትና አብሮነት ከናንተ ጋር ይሁን የተባረከ ልጅ ይስጣችው ሚስትየዋ በጣም ቅመም የሆነች ቆንጅዪ ሚስት ለባልዋ ዘውድ የሆነች ባልም ቅን ልብ ጥሩ አባወራ ነህ ፈጣሪ ከናንተ ጋር ይሁን አሜን ❤❤❤

  • @FasikakassawKassaw
    @FasikakassawKassaw Месяц назад +16

    ለመጀመርያ ጊዜ ጨርሼ የሰማሁት የፍቅር ታሪክ❤አይለያችሁ❤

  • @hagereuaq7041
    @hagereuaq7041 2 месяца назад +19

    በጣም ታምራላችሁ የአብርሃምና የሳራ ትዳር ይሁንላችሁ እኛ አማራዎይ ዘር አንመርጥም በኢትዮጵያ ነት ስለምናምን ነው እግዚአብሔር ይባርክላችሁ ትዳራችሁን ❤❤

    • @Dasta-de6go
      @Dasta-de6go Месяц назад +3

      hullu ethiopawi endezawu new

    • @ሠላም-ጰ3ቸ
      @ሠላም-ጰ3ቸ Месяц назад

      ብዙ አታውሪ እኛም ትግራዬች በዘር አናምንም ግን ፓለቲኩኞች ናችው እዚህ ምስቅልቅል ያምጣብን እና ተው እንዚህ ልጆች በጣም ያምራሉ እግዛብሄር ፍቅራቸውን ትዳራቸውን ይባርካላቸው እና ሌላ ወሬ አያስፈልግም

  • @Selina6648
    @Selina6648 2 месяца назад +14

    ደሰ ሲሉ በጣም ደሰ ይላሉ የፍቅር ታሪካቸው ማርያምን ያሰቀናሉ በጣም አይለያችሁ የአውራር ሰረዓታቸው እራሱ በጣም ልብ ይሰባል 😍

  • @Ayi_Sewu_
    @Ayi_Sewu_ 2 месяца назад +25

    ሁለት ቆንጆዎች አጋጣሚዎች ያጠነክራሉ ፈተና ፍቅር ይጨምራል አይለያቹ

  • @የህዝብሚድያደራሺለወገኔ

    እኔ ስወዳቸው አማራ እና ትግሬዎችን ሰው ወዳድ ህዝቦች ናቸው አማራ እና ትግሬ አንድ ህዝብ ነው በዘረኝነት አይለያይም🎉🎉🎉አማራ ሀገር ወዳድ ከዘረኝነት የፀዳ ህዝብ ነው ሰው በመሆኑ ብቻ የሚወድ ህብረተሰብ❤❤🎉🎉❤

    • @mihretmengestu2798
      @mihretmengestu2798 Месяц назад +2

      ትግሬግን ዘረኛነው

    • @የህዝብሚድያደራሺለወገኔ
      @የህዝብሚድያደራሺለወገኔ Месяц назад

      @@mihretmengestu2798 ናቸው እደ

    • @mulualemayehu6576
      @mulualemayehu6576 Месяц назад +2

      ትኽክል ግን ጠላት እየገባ ሊያያቸው ይፈልጋል የግእዝ የሃማኖት ሰዎች ናቸው ታሪካቸውም አይላያይም ነበር

    • @Edenberh
      @Edenberh 29 дней назад +1

      ​@@mihretmengestu2798 tgrem hone amara zeregha hono sayhon yemayrebu poletikeghoch nachew fkirachinn yemifetatenut

    • @HailuHabtu
      @HailuHabtu 13 дней назад

      ​@@mihretmengestu2798አይደለም ።ከስንቱ አንዴ ነው።ሁሉም አይደለም ።

  • @RodasDigafe
    @RodasDigafe 2 месяца назад +20

    ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤

  • @FasikakassawKassaw
    @FasikakassawKassaw Месяц назад +8

    ደስ የምትሉ ጥንዶች ልጅቷ ደግሞ💗💗💗 አንደበቷ ሲጣፍጥ💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @አቢቲስደቷንወዳጂ
    @አቢቲስደቷንወዳጂ 2 месяца назад +25

    ደስ የሚሉ ጥንዶች ጎንደሬዎችን በጣም ነው የምወዳቸው እኔም ባገባ ደስ ይለኛል የጎንደር ልጂ❤❤

  • @habibah9637
    @habibah9637 2 месяца назад +65

    ፍቅር ትግስት ያስፈልገዋል እኔ የ 3 አመት ጓደኛ እያለኝ በቤተሰብ ባል አግቢ ስባል እቢ ብዬ የምወደውን ሰው ላለማጣት በባህር ተሰደድሁ ከተሰደድሁ 6አመቴ 3+6=9 አመታችን እሱ ኢትዮጵያ ነው አሁን በመካከላችን ቤተሰብ ገብቶብን ተራርቀናል እንዲመለስልኝ እግዚአብሔርን ለምኑልኝ ❤❤❤❤

    • @TgMamey
      @TgMamey 2 месяца назад +9

      ሰ ምአቷ ቅድስት አርሴማ ከምትወጅው ከምታፈቅሪው ሰው ጋ አንድላይ ታድርጋችሁ

    • @habibah9637
      @habibah9637 2 месяца назад +1

      አሚን አሚን አሚን

    • @HhKk-f4s
      @HhKk-f4s 2 месяца назад +1

      ፈጣሪ ያጣምራቺሁ

    • @ehetyewodaj6820
      @ehetyewodaj6820 2 месяца назад +1

      እግዚአብሔር ይርዳሽ

    • @LiaDargasaስለማይነገርስጦታ
      @LiaDargasaስለማይነገርስጦታ Месяц назад +4

      አይዞሽ ውዴ እኔ በአንድ ነገር አምናለው ፍቅርም ትዳርም የፍጣሪ ፍቃድ ካለበት የፍለገ አመታት ብትራራቁ መቼም አትለያዩም

  • @naajanojaa7
    @naajanojaa7 2 месяца назад +93

    አማራ እና ትግራይ አንድ ህዝብ ነው ነገ ሰላም እንደምንሆን ተስፋ አለኘ

    • @Samera-kd5nz
      @Samera-kd5nz 2 месяца назад +6

      አስራ ግዜ ስላም ቢሆን የትግራይ ህዝብ አማራ ህዝብ የፈፀመው ግፍ ግን መቸም መቸም አንርሳውም ማርያምን

    • @retareta8675
      @retareta8675 2 месяца назад +5

      @@Samera-kd5nz ህዝብ እና ፖለቲከኛ እየለየን እንጅ

    • @HhKk-f4s
      @HhKk-f4s 2 месяца назад +5

      እኔ ወሎዬነኝ ግን ትግራዮቺን በጣም እወዳቸዋለሁ

    • @hanahailu1890
      @hanahailu1890 2 месяца назад +3

      @@Samera-kd5nz አማራም ትግሬዎች ያደረጉትን መቼም አይረሳም አውሬነታችንን ግን ለልጆቻችን አናውርስ በኛው ኃጢያት እኛው እንቀጣ

    • @Samera-kd5nz
      @Samera-kd5nz 2 месяца назад +3

      @@hanahailu1890 ያማራ ህዝብ ምን አርገው ትግራይ የትግራይ ህዝብ እኮ ነው ምን ታይዘጋጅ ምንም ታያስበው ገብቶ ዘርፍት ገሉት ደፍራት የወጣው የማራ ህዝብ ትግራይ አልገባም ጎርቤት ናን እያለ ምንም ሳያስበው ተይኘ እማ

  • @ሰሌንውሃራያ
    @ሰሌንውሃራያ Месяц назад +9

    እጅግ በጣም አስተማሪ የሆነ የፍቅር ታሪክ

  • @TbntDver
    @TbntDver 2 месяца назад +26

    ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ እስከመጨረሻው 🎉🎉🎉🎉🎉 እስኪ ፍቅር እንስበክ 💚💛❤

  • @MarkosTefera-h7i
    @MarkosTefera-h7i 2 месяца назад +11

    እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያፅናላችሁ ሁለታችሁም አስተዋይ ናችሁ ።

  • @tadesseazage3306
    @tadesseazage3306 Месяц назад +17

    በዚያን ዘመን ዘረኝነቱ በከፋበት ዘመን አባትሽ ዘረኝነት ጥለው ፍቅረኞችን መቀመላቸው እውነትም ምህር ተባረኩ

    • @hayatteshome573
      @hayatteshome573 Месяц назад +7

      @@tadesseazage3306 አረ ህዝቡኮ ምንም ኣያቅ ትግሬ የት ነው ብትለወ ውጭ ሀገር የሚል ነው ። እና በጦርነቱ ጊዜኳ ጁንታ የሚባል ስለሰሙ ከጁንታ ጋር እንጅ ከትግሬ ጋር ጦርነት ያለ ያልመሰላቸው ብዙ ናቸው ክክክክክ እኔ በዛ ስኣት ሂጄ ስላየሗቸው ነው እና ዘረኛው ፖለቲከኛ እና ውጭ ሀገር ያለው ወይም ወጣቱ ነው

  • @zizu584
    @zizu584 Месяц назад +2

    ደስ የሚል ፍቅር እደው ወርቅ የተፍተነ ፍቅር ይመቻችሁ❤አማራ ትግራይ😍

  • @etiopiaenattube5202
    @etiopiaenattube5202 Месяц назад +10

    ኡፍፍፍፍ ደስ ሲሉ በጌታ እግዚአብሔር አሁንም ትዳራቹን ይባርክ❤

  • @Hope-H23
    @Hope-H23 2 месяца назад +12

    የኔ ማሮች እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራቹ ያብዛላቹ ትዳራቹ ይባርክ ውለዱ ተዋለዱ ለነዚህ ኮሜንት የምፁፉ ጭንቅላታቸው በጥጋብ የተደፈነ በዘረኝነት የተጨማለቁ ቦታ እንዳትሰጡ የናንተ ፍቅር እንጂ የነሱ ክፋት አይዘለቅም እና ዝም ብላቸሁ ፍቅራቹ ብቻ አጣጡሙ ❤❤

  • @Adu2002Ta
    @Adu2002Ta Месяц назад +4

    የፍቅር ሃይል ከባድ ምዛን አይበቃዉም ሰለዚ ፈተና ለበጎ ነው ና ይመችኹም ንፈትወኩም እና

  • @rozaaregawi2247
    @rozaaregawi2247 Месяц назад +4

    ይህ የዘረኝነት ግዜ ያልፋል። የኔ ትውልድም ይድናል። በዘር ያዋቀሩን ዘረኛ መሪዎቻችንም ያልፋሉ። ኢትዮጽያውያን የኖሩት እንዲሁ ነው። እምነት እንጂ ዘር አይጠየቀም

  • @toybaorymam1466
    @toybaorymam1466 Месяц назад +8

    ለመጀመሪያ ጊዜ ጨርሸ የሠማኋቸው ፍቅረኛሞች አስለቀሱኝ አላህ እውነተኛ ፍቅር ይወፍቀነሰ❤❤❤

  • @LiaDargasaስለማይነገርስጦታ

    ለካ እኔ ብቻ አይደለውም እረጅም ሰዓት ማወራው 😂 ለማንኛውም ግን በጣም ደስ ትላላቹ

  • @דסלםמהרט
    @דסלםמהרט Месяц назад +5

    እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባረከው የአብርሀምና የሣራን ጋብቻየባረከ አምላክ ይባርከላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ursar8418
    @ursar8418 Месяц назад +2

    ገና ዛሬ የፍቅር ታሪክ አፌን ከፍቼ አዳመጥኩ 😂 ማሻአላህ ደስ ትላላቹ

  • @ksaksa3260
    @ksaksa3260 Месяц назад +9

    ቸኳላ አፍቃሪወች ከነዚህ ተማሩ በፈተና የፀና ፍቅር 🙏

    • @TigstStotaw
      @TigstStotaw Месяц назад +1

      እኔ የ7 አመት ፍቅረኛ አለኝ መስከረም 12 እሺ አልኩት እስካሁን አለን መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ በሉን እስኪ ❤❤

  • @hiyawtiwlddhalotajiraata1709
    @hiyawtiwlddhalotajiraata1709 2 месяца назад +24

    ዘረኝነት ላነቀዘዉ ትዉልድ ጥሩ ምሳሌዎች ናቸዉ

  • @haftamuchekolerezene76
    @haftamuchekolerezene76 Месяц назад +1

    እሚገርም ነው። እውነተኛ ፍቅር ዋጋ ያስከፍላል ።በጣም ደስ ይላል።እንኳን ተሳካላችሁ። እውነተኛ አስተማሪዎች ናቹ።

  • @Zelalem000
    @Zelalem000 2 месяца назад +10

    እውነት የሚዲያ ሴት ነች ንግግርዋ ደስ ይላል

  • @uaesara8261
    @uaesara8261 2 месяца назад +13

    ዋው ፈቅር መጨርሻችሁንያሳምርው

  • @AdefrisGebre
    @AdefrisGebre Месяц назад +3

    ቤትዬ የሥራ ዘርፍሽን ቀይረሽ የሚዲያ ሰው ሁኚ ጎበዝ ነሽ ትዳራችሁ ይባረክ

  • @arayanahome9979
    @arayanahome9979 Месяц назад +3

    ቅዱስ ገብርኤል ታምረኛ ነው ትዳራቹውን እስከመጨረሻው የአብራምና የሳራ ያድርግላቹ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቹ ከመላው ቤተሰቦቻቹ ጋር አሜን አሜን አሜን

  • @SolomonAwet-s4r
    @SolomonAwet-s4r Месяц назад +3

    አማራ ከወደደ አያድርስ እኮ ነው ለዚ እኮ ነው የሚጠቁት አማሮች እረ ተዉ ሰው እንደዚ አታፍቅሩ ትጓዳላቹ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tube-nx9lr
    @Tube-nx9lr Месяц назад +7

    ስሜቱ የሚያቅ ያቀዋል ማርያምን እህቴ 1 አመት ሙሉ ድምጿ ጠፍቶኝ ስትደውልልኝ በሂወት አለሽ ነበር ጥያቄዬ😭😭😭😭😭ባለቤትዋና ወንድ ልጅዋ ነበሩ እግዚአብሔር ይመስገን ሴት ልጅ ጨምረው ጠበቁን🤲🤲🤲❤❤❤ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ያ ጨለማ ጊዜ አለፈ እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ላይ አብረን ዱባይ እየኖርን ነው ❤❤❤❤❤እህቴ አለሜ የደስታዬ ምንጭ እወድሻለሁ አጠገቤ ሆነሽ ትናፍቂኛለሽ ታላቄዋ የልቤ ብርሃን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HawaFi-ks9qn
    @HawaFi-ks9qn 2 месяца назад +11

    እውነትም ትረካ

  • @kelemworkKelemwork
    @kelemworkKelemwork 14 дней назад +1

    ፈጣሪ ሁሌም ከናተ ጋር ይሁን♥

  • @RadetAyalew
    @RadetAyalew Месяц назад +20

    ከየትም ይሁን ክርስቲያን ከሆነ መጋባት ነው የሀይማኖት አንድነት እንጅ ስለዘር ማውራት ከየትምይሁንክርስቲያንከሆነመጋባትነውየሀይማኖትአንድነትእንጅስለዘርማውራትአያስፈልግም

    • @ritahaile1787
      @ritahaile1787 Месяц назад

      Enem esmamalehu. Le ene be haymanote ande kehonen ena abesha kehone yebekal.

    • @AronAsefa-wn7sf
      @AronAsefa-wn7sf Месяц назад +1

      ስለ ዘር አወሩም በደምብ አዳምጪ እና ሃሳብሽ አስከምጣ

  • @dassshdfg698
    @dassshdfg698 Месяц назад +3

    ትግራዋይ የጅግና ዘር♥️💛

  • @tadesseazage3306
    @tadesseazage3306 Месяц назад

    በጣም የተባረካችሁ ናችሁ ደግሜ ደጋግሜ ነው የማያችሁ የማቆም አይመስለኝም በተለይ ቤተሰቦችሽን አደንቃለሁ እድሜ ይስጣችሁ

  • @KidistTadesse-e5o
    @KidistTadesse-e5o 2 месяца назад +8

    የ ፍቅር አምላክ አይለያችሁ የኔ ዉድ

  • @mershawubie1053
    @mershawubie1053 2 месяца назад +12

    እጮኝነት ደስ የሚል ቃል!!

  • @Brtukantadele
    @Brtukantadele Месяц назад +9

    ማርያምን በግማሹ የኔ ታሪክ ሁሉ ነው የመሰለኝ ብቻ አለፈ ተመሰገን ዛሬ ለክብሩ በቅተናል

    • @ahlammohammed7146
      @ahlammohammed7146 Месяц назад

      እንኳን ደስ ያለሽ የኔ ውድ 😢 እኛም ከምንወዳቸው ጋ ያገናኘን 😢😢😢

    • @Brtukantadele
      @Brtukantadele Месяц назад

      @@ahlammohammed7146 አሜን ፫ የኔ እህት
      ፈጣሪ ያሳካልሸ

    • @Yeshi987
      @Yeshi987 18 дней назад

      ዋውውውው ደስ ሲል እንኳን ደስ አለሽ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ❤❤❤❤

  • @LeyilaKemal
    @LeyilaKemal Месяц назад +1

    ፈጣሪ ረጅም እድሜ ና ጤና ይስ ጣቹ!..ከ ክፉ ነገር ይጠብቃቹ!...

  • @TsehayeKesete
    @TsehayeKesete Месяц назад +3

    I love your history, i have also the same history with you so keep it up ❤❤❤ from Eritrea .

  • @HailuHabtu
    @HailuHabtu 13 дней назад

    የእውነት ሠው ፍቅር ምርጫው ነው።እድሜያቸው ይርዘም።እንደ አብርሃም እና ሣራ የተባረኩ ይሁኑ።ፓለቲካና ዘር የማይገድበው በፍቅር ብቻ የተቸነፈ እኛንም የሚያስተምረን ህይወት ድንቅ ኢትዮጵያዊነት ነው።❤❤❤

  • @tgistEshetu-tc7pi
    @tgistEshetu-tc7pi 2 месяца назад +13

    ቲጂ ሽብርቅ ብለሻል በጎጃም ቀሚስ❤❤❤❤

  • @yduedydygsys
    @yduedydygsys Месяц назад +2

    ጋዜጠኛዋ ግን ደስ ስትል❤❤❤❤

  • @zewduwelde5863
    @zewduwelde5863 2 месяца назад +3

    Amazing Couple, God bless you!

  • @AdMob-hm9dv
    @AdMob-hm9dv Месяц назад +6

    አላህ ይጨምርላችሁ
    ልጁን ሳላደቅ አላልፍም እሶን ብሎ ከትግራይ ጎደር ያደረገው ጉዞ

  • @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
    @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ 2 месяца назад +24

    ጎበዞች ዘር ሳይሆን ሀይማኖትን መርጣችሁ ተጋቡ

    • @FantawDeribe-yp8ul
      @FantawDeribe-yp8ul Месяц назад +1

      ዘር ዘር የምትሉ እራያ ወሎ ወሎ ቤት አማራ ነን ዘራቸዉ አዲ ነዉ በግደታ የትግራይ መታወቂያ ሥለሚይዞ እጂ

    • @FilmawitNatey
      @FilmawitNatey Месяц назад

      😂😂😂😂​@@FantawDeribe-yp8ul

    • @ሔዋን
      @ሔዋን 20 дней назад

      😂😂😂😂😂ተባለእዴ​@@FantawDeribe-yp8ul

  • @MesiAlebachew
    @MesiAlebachew Месяц назад +1

    በጣም ደስ ትላላችሁ በዛ ስዓት እኮ የተጋቡት እራሱ ይፋቱ ነበር

  • @lilitylility4864
    @lilitylility4864 Месяц назад +4

    ልጅ ይተረጋጋ ነው ትዳራቹሁ ይባሪኪላቹሁ❤🎉

  • @lisanugebremeskel3494
    @lisanugebremeskel3494 Месяц назад

    I watched this video till the end. I suddenly cried when she met him on phone after 7 months. Wow!!! May God Protect and Bless you Amazing Couples.

  • @HhhHhh-kf2xb
    @HhhHhh-kf2xb Месяц назад +1

    ያገር ልጅ የሰቁ ልጅ ኮረም ያጅፓ ሰፈር ልጅ የፉቅር ሰፈር ልጅ❤❤❤

  • @sttipical6926
    @sttipical6926 2 месяца назад +9

    Wow what inspiring story 👍👍💪💪🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @SelammuilatAbija
    @SelammuilatAbija Месяц назад +5

    ወይ የኔ አይነት ሂወት ስልክ ላይ ጎበዝ ነበርን ከፍቅርኛየ ጋ የዛሬን አያድርገው እንጅ 3:እስከ 8 ሳአት ነበር የምነውራው 2 አመት ሙሉ አንድም ቀን ደከመኝ ሳንባባል ድምፁን ሳልሰማ መዋል ማደር አንችልም ነበር አሁን ግን እድሜ ለስደት አለያየን 😢

  • @ሰሌንውሃራያ
    @ሰሌንውሃራያ Месяц назад +4

    ልጅቷ ግን አንደበቷ ሲጥም ቁንጅና ሲገርመኝ በእውነት ያለ ዕድሜዋ የበሰለች

  • @AgerneshAgezew-d8b
    @AgerneshAgezew-d8b 11 дней назад +1

    ሰላም ለሰሜንያዊያን❤❤❤

  • @etetudejong8756
    @etetudejong8756 2 месяца назад +3

    Yerega wotet kebe yewotawal
    Malet endezih newe gobez Lejoch nachihu bertu Fiker teru newe tewadedu temamenu!❤❤❤❤

  • @BeegarmentMr
    @BeegarmentMr Месяц назад +1

    ደስ ትላላችሁ 🥰

  • @MedAmlak
    @MedAmlak 20 дней назад

    This is how tells True love waw gbu congra

  • @hanaasfaw2878
    @hanaasfaw2878 17 дней назад

    ቲጂዬ ቀሚስሽ ሲያምር እንዴት እንዳሳመረሽ❤🥰

  • @samri21E
    @samri21E Месяц назад +1

    እኔም 4 አመት ዬማፈቅረዉን ልጂ ለማገኘት አገር እገባለሁ ታሪካችንን እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ እምነግራችሁ ይሆናል📝💓

  • @tsionketema7826
    @tsionketema7826 2 месяца назад +3

    ማኪዬ እና ቶም አምላክ ትዳራቹን ይባርከላቹ !!!

  • @YeshiworkGrmay
    @YeshiworkGrmay 2 месяца назад +16

    እሱ መቼ ነው የሚያወራው ነው ለብቻው ይጠየቃል

    • @Elbethel167
      @Elbethel167 Месяц назад +3

      ንግግር አይችልም ብዙ እድል ሰጥታዋለች

    • @Yeshi987
      @Yeshi987 18 дней назад

      😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @edilandsena7681
    @edilandsena7681 2 месяца назад +2

    Tenekan lijoche nachu betaleye liju beza chegere west Gonder mehedu gobaze tedarachu yebareke

  • @aayalew7
    @aayalew7 25 дней назад +1

    ኮረም አማራ ነው ልጁም አማራ ነው ስለዚህ አማራ ከአማራ ተጋቡ ይባላል።

  • @FekerFeker-we3ps
    @FekerFeker-we3ps Месяц назад +1

    ጎንደሬወች ፍቅር ናቸው🥰🥰🥰

  • @yeshyezeleke9046
    @yeshyezeleke9046 Месяц назад +1

    የጎንደር ሰው ፍቅር ነው ❤❤❤❤❤

  • @NuruMohammed-cd4kh
    @NuruMohammed-cd4kh Месяц назад +1

    ❤❤❤❤ayizachihu betam new des yemtilut mashallah

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi2963 Месяц назад +1

    ፍቕርኹም ኣምላክ የብዝሓልኩም

  • @birhanezewide3338
    @birhanezewide3338 Месяц назад +1

    ፈጣሪ ትዳራችሁ ይባርክ ከዛም ከዝህም በባለጌ ባለስልጣናት ምክንያት በማይረባ ውድ ትዳራቸው ፈተው ህፃትንና ለራሳችው ለችግር ያጋለጡ ብዙ ናቸውና።

  • @omerg8178
    @omerg8178 2 месяца назад +4

    ወረታ አገሬ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tsige9158
    @tsige9158 Месяц назад +1

    ይሄንን ፍቅር ደራሲዎች ፃፉበት በጦርነት መካከል ያለ ፍቅር እርዕሱ

  • @solafabio2121
    @solafabio2121 Месяц назад +2

    አያችሁ
    ሀ ብለው ፍቅር
    ሁ ብለወሰ ትግስት
    ሂ ብለው መቻል
    ሃ ብለው መራራውን መቅመስ
    ሄ ብለው በተስፋ መጠበቅ
    ህ በደስታ መኖር ከዛ ፍቅር
    ሆ በቤተክርስቲያን ስርዓት ""አክሊል ""
    Congratulations

  • @TekolaAbebe-x5r
    @TekolaAbebe-x5r Месяц назад

    yewunet betam des yemil yefkir tarik new betam temesche yayehut yewunet meswaetnet yetekefelebet fikr new Tebareku❤❤❤❤❤

  • @tigi432
    @tigi432 Месяц назад

    im so happy for you guys God is great 🙏she is so beautiful and smart 😍

  • @GetachewAdise
    @GetachewAdise Месяц назад +3

    Tigray amhara oromoo Somalia afare hulum fiker new tewn pletikegna edimyachhu alko ygn edme keledachhubin !!!!!!

  • @FikirtGebiregZihabr
    @FikirtGebiregZihabr 2 месяца назад +7

    ጨካኝ ናት ሰላም ሳይሆን ና ማለት እራሰ ወዳድ ናት

    • @semiramohaned
      @semiramohaned 2 месяца назад +4

      ስሙን ወንጌል ትሰበኪያለሽ ከክፋት ወጥመድ ሳትወጭ 🤣
      ነገሩ ካቶሊክኮ ዘመናዉይ እብድ ነው ይቅርታ አልፈርድብሺም 🤣🤣🤣

    • @AssfuMarsa
      @AssfuMarsa Месяц назад

      ልጁም ጅል ነው እኔ ብሆን ብሞት አልሄድም በዛ ስአት😂

    • @Yeshi987
      @Yeshi987 18 дней назад

      ​@@semiramohaned😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @SaraSara-vi4zj
    @SaraSara-vi4zj 2 месяца назад +10

    የራያልጅ ለፍቅሩ ኣይደራደርም

  • @WoldieChanie
    @WoldieChanie Месяц назад

    Both of them excellent

  • @senaitfeleke9466
    @senaitfeleke9466 13 дней назад

    This is Amhara girl she’s so beautiful 😍

  • @HappyFamily-y2t
    @HappyFamily-y2t Месяц назад +1

    እግዚያብሄር በፍቅር በሞገስ በልጅ ይባርካችሁ በሀገራችን ያልተዋለደ ሰዉ የለም ካለዘሬ አላገባም የምትሉ እግዚያብሄር እናንተ ትዳር ዉስጥ የለም ከፈጣሪ በላይ ዘራችሁን መርጣችሆል ፈጣሪዉን የሚፈራ የሚወዳችሁ የሚያከብራችሁን የእዉነት ባል ልባችሁን የሚያርፍበት ባል ወይም ሚስት እንዲሰጣችሁ ለምኑ ምንድነዉ ዘሩ ዘርዋ አትበሉ እግዚያብሄር የሌለበት ትዳር ባዶ ነዉ

  • @Bezawubshet-v6w
    @Bezawubshet-v6w 2 месяца назад +8

    እኔ ብቻ ነኝ ትንሺ እሱዋ እራስ ወዳድ የሆነችብኝ እዴት ሰላም ሳይሆን ካልመጣህ ትለዋለች

    • @addisababanazareth1525
      @addisababanazareth1525 2 месяца назад +2

      @@Bezawubshet-v6w fikir newa. Eswas bihon hedech esun flega eko.👈

    • @semiramohaned
      @semiramohaned 2 месяца назад +1

      በፍቅር የማታምኚ ወይ የጥላቻ ጥግ አንቺን አየሁ በደንብ አዳምጭ ከክፋት ዉጭና መጀመሪያ

    • @semiramohaned
      @semiramohaned 2 месяца назад

      ​@@addisababanazareth1525👍🥰

    • @zewditutsegaye2444
      @zewditutsegaye2444 Месяц назад

      እኔም እንደዛ ነው ሚሰማኝ
      በዛ ሰዓት ያውም ወንድ ልጅ ከዛ ክልል እዚህ ክልል መገኘት ሕይወት ያስከፍላል, ሰላይ ተብሎ ሊገደል ይችል ነበር

    • @BdMs-ci3dp
      @BdMs-ci3dp Месяц назад

      በጣም ራስ ወዳድ ናት

  • @ritahaile1787
    @ritahaile1787 Месяц назад

    Ohhhh fekerachehun ye zelalem yadergelachehu. 🙏🙏 No boundary for Love.

  • @negesezemen3835
    @negesezemen3835 2 месяца назад +7

    ጋዜተኝዋ በጣም ትምራለች አለባብሷ በጣም ይማርካል