አስከሬን መሃል ስፈልገው ነበር ከዛ የእሱን ጫማ...በጦርነት የተፈተነው አነጋጋሪው የፍቅር ታሪክ!ለመለያየት ብዙ ምክንያቶች ነበሩን!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 дек 2024

Комментарии •

  • @aboneshdebebe7086
    @aboneshdebebe7086 11 часов назад +26

    ብዙ የጥንዶች ታሪክ ሰምቻለሁ እንደዚህ ማራኪ የሆነ ግን ሰምቼ አላውቅም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @congrahorizon1632
    @congrahorizon1632 7 часов назад +10

    እጅግ አስተማሪ ፈተና የበዛበት ነገር ግን ደስ የሚል ጣፋጭ የፍቅር ታሪክ ❤ ሁለታችሁም የልጅ አስተዋይ ናችሁ

  • @likehaile3159
    @likehaile3159 6 часов назад +6

    ዕምነት ..ፅናት .... ፍቅር.....አስተዋይ ልቦና... መከባር እን ከሁሉም በላይ ለቃል መታመን እና ሆኖ መገኘት ... እግዚአብሔር ቀሪ ዘመናችሁ የተባረከ... ወልዳችሁ የምትስሙበት ... የምትሠሩት ስራ የተባረከ እንዲያደርግላችሁ እንመኛለን .. God bless you!!

  • @takele-g5l
    @takele-g5l 10 часов назад +11

    ቡዙ የጥዶች program አይቻለሁ ይኸ በጣም ደስ ይላን

  • @WallelgnMitiku
    @WallelgnMitiku 11 часов назад +11

    እግዚአብሔር ይመስገን ደስ የምትሉ ጥዶች ናችሁ በተለይ የአንችን ጥንካሬ ሳለደንቅ አላልፍም ጀግናነሽ::ልዑል እግዚአብሔር አሁንም ትዳራችሁን ይባርክ ዕምነት በተግባር ሲታይ ደስስስ ይላል ::

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat1796 12 часов назад +68

    እኔም ጎንደር ነኝ ባሌ ትግራይ አድዋ ነበር እግዚአብሔር አልፈቀደም በልጆች ተባርከን እሱ ግን በሂወት አጣውት ታህሳስ 26 2 አመት ይሆነዋል እግዚአብሔር ይመስገን የፍቅሬን ስጦታዋች እያሳደኩ ነው❤❤❤😢😢😢😢

    • @TabotAzeze
      @TabotAzeze 11 часов назад +6

      አይዞን የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ካንቺ ጋ ይሁን

    • @Kidist-p4l
      @Kidist-p4l 10 часов назад +4

      Ayezoshe egzehabehare kanche gare yehune

    • @zewdneshtadese
      @zewdneshtadese 10 часов назад +3

      ፈጣሪ ያበረታሽ

    • @ልጅሰያሀበሻ
      @ልጅሰያሀበሻ 8 часов назад

      በአናትሺ ተተከይ

    • @ልጅሰያሀበሻ
      @ልጅሰያሀበሻ 8 часов назад

      ድቃላ እየወለዳችሁ እናንተ ናችሁ አማራን የምታስጠቁት

  • @TenyeBernu
    @TenyeBernu 11 часов назад +7

    አስታዋይ ናቹ ደስ ስትሉ ዘመናቹ ይባረክ

  • @alemashwoldegiorgis1794
    @alemashwoldegiorgis1794 7 часов назад +6

    የሆነች ማራኪ ነገር እፍፍፍ❤❤

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 7 часов назад +4

    በእውነት ለፈጣሪ ቃልህን ከአሰማህ በትክክል ይፈፀማል ፈጣሪ የሚሳነው ነገር !!!❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @ABDUMUSSTOFA-nh6vk
    @ABDUMUSSTOFA-nh6vk 7 часов назад +3

    ምርጥ የፍቅር ታሪክ❤ ብዙ ነገሮችን ያሳለፈች ህይዎት❤❤❤

  • @lemlemsiyom4437
    @lemlemsiyom4437 Час назад +1

    ጋዜጠኛ ብተሁን ጥሩ ነው የልጁእርጋታ በጣም ደስ ይላል wow

  • @zeyedeabera6183
    @zeyedeabera6183 3 часа назад +1

    በእውነት እግዚአብሔር መርጦ ያጣመራችሁ እንቁዎች ናችሁና ዘመናችሁ ሁሉ በእርሱ ጥበብና በረከት የተሞላ ይሁን። ዘራችሁ የተባረከ ፣ ለመልካም ትውልድ አርአያ የሚሆን ያድርግላችሁ ፤ በእውነት በዚህ ዘመን እናንተን ማየት መታደል ነው !! ሰላማችሁ ብዝት ይበል !!!

  • @TemesgenYallew
    @TemesgenYallew 11 часов назад +4

    ደስ የምትሉ ጥንዶች!!!may your love forever!

  • @mulumekonnen5684
    @mulumekonnen5684 4 часа назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ውዶች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ውለዱ ክበዱ በጣም ጎበዝ ነሽ እህታችን እና ወንድማችን ተባርኩልን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አሜን🙏🙏🙏🥰👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💐💐💐💐💐💐❤❤❤❤😍😍🎉🎉

  • @zewdneshtadese
    @zewdneshtadese 9 часов назад +4

    ፋቅር ያሸንፋል❤❤

  • @miilsancaalaa3562
    @miilsancaalaa3562 13 часов назад +14

    በማርያም ደምሩምኝ ሙስሊሞች በአላህ ስደት ነው አስመርሮ ያስለመነኝ በምቶዱት ነገር ይሁንባችሁ አሳድጉኝ ልቤን ደክሞኛል😭😭😭🤲🤲🤲

  • @kokobtemelso5204
    @kokobtemelso5204 7 часов назад +4

    Gezo professional journalist very humble

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube1553 10 часов назад +5

    አንቺ ጎበዝ ጀግናነሸ አሰተዋይነ ርቆ አሳቢ እሱም በጣም አሰተዋይና ተረጅ ሰለሆነ እግዛብሄር ረዳችሁ መጨረሻችሁን እርሱ ያሳምርላችሁ

  • @aynalemdereje8713
    @aynalemdereje8713 11 часов назад +14

    ወንድሜ ቶማስ ከትግራይ ክልል አማራ ክልል ለመግባት የአማራ ክልል መታወቂያ ባታወጣም አማራ በጣም የተባረከ ፍቅር የሆነ ሕዝብ ስለሆነ በፍቅር ይቀበሉህ ነበር ለማንኛውም ለፍቅር ዋጋ የሚከፍል የተባረከ ነው እግዚአብሔር እስከ ሞት የደረሰው እኛን ልጆቹን ስለወደደን ነው ደስ ትላላችሁ በርቱልን አይለያችሁ

    • @asterlebene9946
      @asterlebene9946 9 часов назад +3

      የህግ ጉዳይ መሰለኝ ደግነትና ህግ ይለይ

    • @manuelysema4848
      @manuelysema4848 8 часов назад +5

      ባዛ ሰዓት አይደለም ጎንደር አዲሳበባ ያሉትን እንኮን እየታፈሱ አልነበር

    • @wozemmart
      @wozemmart 4 часа назад +3

      የጎንደር መታወቂያ ከትግራይ ይሰጣል!
      አመናችሁ አሁን ?

    • @SolFenta
      @SolFenta 3 часа назад

      አወ ይሰጣሉ​@@wozemmart

    • @aynalemdereje8713
      @aynalemdereje8713 25 минут назад

      @@manuelysema4848 የኔ ወንድም አዲስ አበባ ላይ ትግራዋይን ሲያስር የነበረው አብይ ነው እንጂ አማራ አይደለም ሲቀጥል2014 ጦርነቱን ሲቃወሙ የነበሩ የአማራ ልጆች አዲስ አበባ ላይ ከጁንታው ለይተን አናያችሁም በማለት ከትግራይ ልጆች ጋር ታስረዋል ከስራም ተባረዋል ወንድሜ

  • @Selam-uc1gr
    @Selam-uc1gr 5 часов назад +1

    ትምጣ በጣም በጣም ደስ የሚሉ እግዚአብሔር ይጠብቃቸው🙏❤️❤️

  • @alemaywld6120
    @alemaywld6120 6 часов назад +2

    እንዴት ደስ ትላላችሁ!!! እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 6 часов назад +3

    please marky ግዛቸው አሻግሬ የእነዚህ ልጆች ምርጥ ሥራ ላይ ምንም እንከን የላቸውም በጣም very good things they make. ያች ከአስመራ የመጣችሁ የደርግ ወታደር ሚስት የማይጨው ተወላጅን በሽተኛ ልጅ በመያዟ እርዳት መረዳት ያለባት ሰው ነች ።

  • @ያሸናፊእናት
    @ያሸናፊእናት 7 часов назад +2

    እየተደመምኩ ነው የጨረስኩት መጨረሻቹህን ያሳምርላቹህ❤❤❤

  • @senaitm2897
    @senaitm2897 4 часа назад +1

    የፈጣሪ ፀጋ አይለያችሁ። I usually don't finish the whole prigram from this podcast but you guys were different. You are so blessed to find a husband like him. Both of you are so awesome. May you grow old together ❤❤❤

  • @woldiewege1850
    @woldiewege1850 9 часов назад +3

    I really enjoyed their story, I wish them all the best.

  • @yohanneswoldemichael5615
    @yohanneswoldemichael5615 4 часа назад +1

    በጣም ልብ የሚነካ እውነት ነው ። ማራኪ ወግ በርቱ እናመሰግናለን

  • @BirhanuGebremichael-bj1ht
    @BirhanuGebremichael-bj1ht 49 минут назад

    የኣማራ ሴቶች ከልብ ከወደዱህ መስዋእትም ለመክፈል ዝግጁ ናቸው እኔም ትግራዋይ ነኝ ባለቤቴ ኣማራ ወሎየ ናት ወደ 24 አመት በትዳር ኖረናል በማንኛውም ፈተና ፅኑና ታማኝ ናት ።
    የነዚህም ከዘር በላይ ሰውን ያስቀደሙ ጥምረት ነውና በጣም ደስ ይላል።

  • @eyesusgetanew4346
    @eyesusgetanew4346 12 часов назад +3

    MARAKI WEG, THE BEST PODCAST GZO YOUR LEGEND. GOD BLESS YOU MUCH LOVE AND RESPECT 🙏🏻

  • @nahomazmeraw1723
    @nahomazmeraw1723 11 часов назад +2

    wow an amazing story very exemplinary for those who are in need for relationship , hire her ,support such alike love story
    💚

  • @wubitgebeyaneh8046
    @wubitgebeyaneh8046 7 часов назад +4

    እጅግ ደሰ የምትሉ እወነተኛ ኢትዮጵያዊነትን የምተሳዩ የምታሰተምሩ እግዚአብሔር ከእናተ ጋር ነው🙏ታሪካችሁን ሁሌም ብሰማ ደሰ የሚለኝ ተባረኩልኝ 🙏

  • @LieltHailekiros
    @LieltHailekiros Час назад +1

    Yagere lij korem ❤❤❤❤❤❤

  • @MeaziTube
    @MeaziTube 10 часов назад +2

    Love you guys May God blessed ur marriage with good joy ❤❤❤

  • @bekeleguasil3895
    @bekeleguasil3895 3 часа назад +1

    ደስ ስትሉ ታስቀናላችሁ.

  • @bizeualemgashaw7275
    @bizeualemgashaw7275 58 минут назад

    God blesses your life.Both are matured and educated persons.

  • @hanakebede1351
    @hanakebede1351 2 часа назад +1

    የአንተ ሣቅ በጣም ደስ ይላል !!!!!......

  • @tdflion-hearted5896
    @tdflion-hearted5896 2 часа назад

    I admire the way you handled problems. You (both) are very examlary. May God bless you 🙏 both and your families.

  • @Glorysoundministry
    @Glorysoundministry 14 часов назад +9

    ኢየሱስም እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 12 часов назад +3

    ማራኪ ወግ:-
    በጣም ማራኪ ነው!🙏🏾✌🏽👍🏾

    • @SolFenta
      @SolFenta 3 часа назад

      ፍቅር በእኛ ጎንደሮች ያምራል

  • @elizabethurgessa9877
    @elizabethurgessa9877 6 часов назад +1

    waw both are hero , god bless you

  • @antenehfikrudemissie
    @antenehfikrudemissie 12 часов назад +3

    Good History🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @abdulhamidnuri9556
    @abdulhamidnuri9556 6 минут назад

    አሟልቶ የሰጣቹ ጥንዶች አላህ ጊዜያቸን ይባርክ

  • @semira591
    @semira591 44 минуты назад

    በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነዉ

  • @xoxo6891
    @xoxo6891 13 часов назад +2

    _በጉጉት ይምጠብቅህ ወንድሜዬ ማራኪ ወግ ሰምቼ እኮሙታለሁ💚እግዝኣብሔር ብፍቅር ያኑራቹ የናተ እምነት ይለያል በእውነት የጋራ ንብረታችን ወንድሜ እና ምራትዬ😁ሰላም ለሁሌም ስው🙏ህንደይማ ደይሓለፈ ዛዓደይ ኣብ ዉሸጥኻ ድኖሆ ሰቃይ ደይዉፀእኻዮማ ቶማሰይ😢_

  • @NamunayeKokab-ot3ne
    @NamunayeKokab-ot3ne 13 часов назад +3

    ማራኪ ወግ ትላያሌ👌

  • @ADDISINFORMER20
    @ADDISINFORMER20 13 часов назад +15

    ውድ ኢትዮጲያውያን አለውልክ አይዞክ ብቻ በሉኝ "በጣም ከፍቶኛል" የብርታት ቃላችሁን ለግሱኝ በራሴ እንድሰራ ፈጣሪ ከሰጣችሁ ከጊዜያቹ ላይ አምሰት ሰከንድ ሰታችሁኝ በቤተሰባዊነት አበረታቱኝ

    • @makdis4094
      @makdis4094 13 часов назад +2

      አይዞህ ወንድማችን ነገ ሌላ ቀን ነው ዛሬህን በፀሎት አሳልፍ እግዚአብሔር ከፊትህ ይቅደምልህ

    • @fano-ry6xu
      @fano-ry6xu 13 часов назад

      Alenilih ayizoh Egziabhir yaberyah

    • @YisfalgnteniYisfalgntenizepre
      @YisfalgnteniYisfalgntenizepre 13 часов назад

      አባዬ አይዞህ ወንድ ስትሆን ችግር፣ጭንቀት፣ማጣት፣መከዳት እንዲሁም ስቃይ መገላጫው ነው።ስለዚህ ወንድሜ………

    • @ADDISINFORMER20
      @ADDISINFORMER20 13 часов назад

      ​@@makdis4094 አመሰግናለው ለብርታት ቃላችሁ አብሮነታቹ አይለየኝ

    • @ADDISINFORMER20
      @ADDISINFORMER20 13 часов назад

      ​@@fano-ry6xu አመሰግናለው ለብርታት ቃላችሁ አብሮነታቹ አይለየኝ

  • @smms6004
    @smms6004 8 часов назад +3

    የናንተስ ታሪክ በመጸሀፍ ቢጻፍ መልካም ነው. በዚህ በማይረባ ፖለቲካ ህዝቡን እየተሰቃየ ነው የስልጣን ጥማት ደጉ ህዝብ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Fiyori-ye6qv
    @Fiyori-ye6qv 5 часов назад +2

    በጣም ደስ የምል ባለ ትዳሮች 2:09:13 ሳላቅርጥ አዳመጥኩት 🤭

  • @TigistGetaneh-w1e
    @TigistGetaneh-w1e 7 часов назад +3

    Enam.gondere negn balebetie.yekorem lej.new.12 ametachen new❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Habeshadynasty36
    @Habeshadynasty36 5 часов назад +1

    Omg she is so matured women

  • @saraasmerom12
    @saraasmerom12 5 часов назад +1

    Gobez nat temeta let her be part of your team👍

  • @zizitino6797
    @zizitino6797 11 часов назад +5

    ፍቅራቸው ደስ ይላል አሁን ያለው መንግስት ከእነዚህ ልጆች ምን ይማራል? ይሄንን ግንኙንታችንን ነው ሊያደፈሩሱ የመጡት የተለያየ ቋንቋ ብንናገርም ኢትዮጵያዊ መሆናችንን መጥላት የለብንም ሁለቱም ለሌላው ምሳሌ የሚሆኑ ናቸው ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርክ ሲቀጥል ልጁ እንዲናገር እድል ስጪው መድረኩን ያዝሽው ዝምብዬ ሳይሽ አዜብ መስፍንን ትመስያለሽ የመለስ ዜናዊን ሚስት

    • @nefissaredi6723
      @nefissaredi6723 3 часа назад

      ጥሩ ተናግረህ አደፈረስከው ተው እንጂ ሁላችንም ማንም ልንሆን አንችልም እራሳችንን እንጂ

  • @amlesetabebaw3907
    @amlesetabebaw3907 14 часов назад +6

    ጎንደሬ ፍቅር

    • @SolFenta
      @SolFenta 3 часа назад

      ጎንደሬዎች ለፍቅር ሟችነን

  • @melatm8497
    @melatm8497 6 часов назад +2

    be enanete wesete ethiopian ayehwate egezabhar tedarachehune yebareke

  • @atsedeyohannes597
    @atsedeyohannes597 10 часов назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @wudieejigue4034
    @wudieejigue4034 7 часов назад +1

    yena wudoch I proud you guyes.

  • @mesheshaferru2614
    @mesheshaferru2614 11 часов назад +1

    You are blessed Girl! I wish you were my sister.

  • @azagnetua-enatie
    @azagnetua-enatie 12 часов назад +4

    ርዕሱ "ፍቅር ሲመረመር" የተሠኘ እውነተኛ ትረካ❤❤❤

  • @peaceforall-hf2qu
    @peaceforall-hf2qu 11 часов назад +2

    Egziabiher mechereshachihun yasamirilachihu

  • @Arsenal4lifee
    @Arsenal4lifee 5 минут назад

    Bzu timhrt likesembet yemichil tsidt yale maraki ye fikir hiwet new.
    Igziabher yetebareke ye tdar zemen yihonlachu zend temegnehu.
    God bless you all 🙏

  • @saraasmerom12
    @saraasmerom12 5 часов назад +1

    Wow ❤❤😢😢😢😢

  • @MirtnehHailu
    @MirtnehHailu 2 часа назад

    እረ ትንሽ አልቅሽ ያን ሁሉ አሳልፋችሁ በጣም የሚገርም የፍቅር ታሪክነው።

  • @martaworku6094
    @martaworku6094 7 часов назад +1

    Awo amtat❤❤❤

  • @ቴዎድሮስቴዲ
    @ቴዎድሮስቴዲ 12 часов назад +12

    አይ አማራ አያችሁ ማተቧን🤔🤔🤔🤔 አማራ ኢትዮጵያንም የማይክደዉ ለዚህ ነዉ😥😥😥😥

    • @HalieHadush
      @HalieHadush 12 часов назад +4

      እሱስ ለእምነቱ ና ለእሷ ብሎ ኣይደለም እንዴ በህይወቱ ተፋርዶ በዛ ግዜ ጎንደር የገባው

    • @ቴዎድሮስቴዲ
      @ቴዎድሮስቴዲ 12 часов назад

      @HalieHadush ከነጌቲቭ ከማየት ወያኔ እንጅ ህዝቡ ማተበኛ እንደሆነና ምንም ችግር እንደሌለበት እያስተማረ አንድነትን የሚገምድ የትግራይ ፋኖ መመስረት አለበት። "ፈረሴ ቀይ ባህርን ሳይቀምስ አይመለስም" ያለዉ እኮ ጀግናዉ ፋኖ አሉላ አባ ነጋ ነበር ዛሬ በሱ ምድር ድኩማን ወያኔ ተፈጥራ ህዝቡን በኢትዮጵያ እንዲጠላ አድርጋ መከራ አስከፈለችዉ

    • @samsamsun367
      @samsamsun367 12 часов назад +1

      ❤❤❤🎉​@@HalieHadush

    • @Habeshadynasty36
      @Habeshadynasty36 5 часов назад

      Jezba fikir beher yelewim

    • @ቴዎድሮስቴዲ
      @ቴዎድሮስቴዲ 5 часов назад

      @@Habeshadynasty36 ስንቱ ትግሬ ነዉ የፈታ አታስመስሉ ኢትዮጵያዊ በሙሉ አዉቋችኋል

  • @fikirtewoldemariam4402
    @fikirtewoldemariam4402 6 часов назад +2

    አንቺን የመሰሉ ሴቶች በሙሉባት አገር ቲክቶኩን ለዝምብሎ አይነቶች ለቃችሁት እኛ ስለተጎዳን እባካችሁ ቲክቶኩን በቁጥጥራችሁ ስር አርጉት::

  • @almazyilma1007
    @almazyilma1007 10 часов назад +3

    እውነቸኛ ፍቅር መድአኒያለም ከዚህም በላይ ትዳራችውን ይባርክላችው

  • @habtamukasaye4983
    @habtamukasaye4983 4 минуты назад

    Tob honest this is a miracle.

  • @HiwotMulat-y8h
    @HiwotMulat-y8h 14 часов назад +2

    ማሮቼ የምወደውና በጉጉት የምጠብቀው ቻናል ስወደው በርታልን ጀግናው ማራኪ ወግ የፍቅር ታሪክ እንደኔ የሚወድ አለ!?😘😘😘😘😘

  • @Jonie-uo4wj
    @Jonie-uo4wj 8 часов назад +1

    ቲሪፕ 😂 ሸራ ሰፈር ነው የሚባለው ። አሁን ግን ለኮሪደር ተብሎ ፈርሷል 😂😂😂

  • @ወሎየዋ-ወ6ቀ
    @ወሎየዋ-ወ6ቀ 13 часов назад +4

    እኔ ከዳኝ በጦርነት ምክንያት ልቤ ተሰብሯል😭😭

  • @HailayMehari-f3o
    @HailayMehari-f3o 10 часов назад +1

    Very goog l am like you

  • @lemlemsiyom4437
    @lemlemsiyom4437 Час назад

    እሱንም ጠይቀው ኧር

  • @Somayube
    @Somayube 14 часов назад +3

    ❤❤❤❤

  • @semira591
    @semira591 13 минут назад

    አሏህ ሆይ የዘረኝነትን ስር በጣጥሰህ ጣልልን

  • @ABI_KIROS
    @ABI_KIROS 14 часов назад +4

    Big fan Gizo 🫡

  • @FhfGdhd-tp6uc
    @FhfGdhd-tp6uc 10 часов назад +1

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @AsA-z9f5h
    @AsA-z9f5h 9 часов назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MewdedieMnwagaw-s3g
    @MewdedieMnwagaw-s3g 14 часов назад +2

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @SemiraaEwntu
    @SemiraaEwntu 14 часов назад +3

    Mare menw Ena yamelw qal abzshwe😂😂😂hmmm

  • @Z-aman16
    @Z-aman16 Час назад

    Wow

  • @MengistuMariye
    @MengistuMariye 2 часа назад

    ጨካኝ ነሽ የገቢ ወይ የወጪ ሳሰጪው መለሽው 😅😅😅😅

  • @Samso-qh2de
    @Samso-qh2de 9 часов назад +1

    ታድለሽ

  • @bmeberhe3201
    @bmeberhe3201 8 часов назад +1

    Ethiopia

  • @FhfGdhd-tp6uc
    @FhfGdhd-tp6uc 10 часов назад +1

    Waaaaaawoooooo

  • @nigussiedadech8892
    @nigussiedadech8892 38 минут назад

    ፊልም ነው የሚመስለው ወደ ፊልም መቀየር አለበት

  • @ErmiasWondie-t6g
    @ErmiasWondie-t6g 10 часов назад +2

    ጎንደር ግን ምንድነዉ ስለመድሀኒያለም ንገሩኝ ዉሀዉ ነዉ

  • @TarikFeseha
    @TarikFeseha 9 часов назад +3

    ወይኔ አፍዋ በዛ :: ቀስ በይ የኔ ቆንጆ ለሱም ጊዜ ስጪ

  • @alemhailay2423
    @alemhailay2423 14 часов назад +4

    ሳብስክራይብ ግበሩለይ ተጋሩዋኒ❤

  • @AgerAssefa
    @AgerAssefa 13 часов назад

    Eraseshen atife eyalegn new 😢😢😢😢😢

    • @Hana-l2m
      @Hana-l2m 10 часов назад +1

      በስማም ለምን እረ እንዳታጠፊ በናትሽ ሂወት ለሁላችንም ከብዳናለች ግን ቢሆንም ነገ ምን እንደሚመጣ አናውቅም

    • @ወሎ-የ7ረ
      @ወሎ-የ7ረ 9 часов назад +1

      የኔ ቆጆ ለምን ነገ ሌላ ቀን ነው በፍፁም የጠላትን ድምፅ አትሥማ/አትሥሚ

  • @HailayMehari-f3o
    @HailayMehari-f3o 10 часов назад +1

    I am ezated for you

  • @rahelsolomon7524
    @rahelsolomon7524 2 часа назад

    lgiue yamerale gine warachen kanche batme tweralche

  • @HiwetFissha
    @HiwetFissha 2 часа назад

    Ye lije kmeme nat des silu

  • @meseretzeleke3644
    @meseretzeleke3644 10 часов назад +1

    Temet

  • @hailerobiel336
    @hailerobiel336 10 часов назад +1

    So so so wat

  • @lemlemsiyom4437
    @lemlemsiyom4437 Час назад

    ተራ ስጪው ኧር ያውራ እሱም

    • @TemesgenFentaw-t1d
      @TemesgenFentaw-t1d 46 минут назад

      yehonechihun ko new yaworachehu ...,,,tawuraw lemndinew sewun emtgedibut ...fkr slemataku yihonal

  • @ወሎ-የ7ረ
    @ወሎ-የ7ረ 9 часов назад +2

    እረ እሡም ያውራ

  • @Tybatube
    @Tybatube 11 часов назад +2

    አሰላም አሌይኩም ወድ እህቶች በቅንነት ደምሩኝ የሰድት እህታችነኒ😢❤🎉

  • @حبتامعمارا
    @حبتامعمارا 9 часов назад +1

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @tyuuggg1079
    @tyuuggg1079 13 часов назад +1

    ❤❤❤❤

  • @TtfgJhgfh
    @TtfgJhgfh 9 часов назад +1

    ❤❤❤❤

  • @TigistAlem
    @TigistAlem 7 часов назад +1

    ❤❤❤