Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ይገርማል እንዲ መሆኑ አይ ኢትዮጵያውያ😢😢ንፁ ውሀ ይሰራላቸው ምትሉ ላይክ 😢😢😢
Higina sirilachew
👍👍👍👍👍👍👍👍ኧረ አው ይሰራላቹው ግን በጣም ከባድ ነው እደዚ አይነት አኖናር ይከብዳል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ك
ለኢዮጲያ ህዝብ ሚያስፈልገው ፓርክና ሙዚየም ነው ብሏል ንጉሱ
ሰላም በሰጡን ውሃው ቀርቶ 😢
ይድረስ ቲክቶክ ላይ ለሴትና ለጎረምሳ ብራችሁን ለምትትኑ ቢያስ በየገጠሩ ውሃ እኳን ብናስቆፍር እውነት እግዚያቤሔር ፍሩ😢😢😢😢ውሃውሃ እኳን ይሄ ድራማ አይደለም ሪል ነው😭😭😭😭
የምር እውነትነው
ትክክል ❤
Ewnti nw
ትክክል የውነት
i am fully agree
ኢትዮጽያዊ ነኝ ማለት ብቻ ምን ያደረጋል የገጠሩ ማህበረሰብ ውሀ እንኳን የለውም ኢትዮጵያዊነት ማለት ሰው ወሬ ብቻ አይስራም።
ያደጉ ሀገራት አገራቸውን የቀየሩት በወሬ አይደለም በሰራ ነው ምን በየመዝናኛው ላይ እየመጣችሁ አታቀርሽብን ወሬህን ትተህ በስራ አሳይ
Leba Tigree, wuta tifa kezi, enatachu t....
ው።።@@tom-hn6wm
@@tom-hn6wmእ/ግ ይገስፅህ ምኑ በለጌ ዘረኛ ጥንብ ህ 😢
አንቺ(አንተ ) ምን ሰራህ(ሽ) ebs ለህዝቡ ብዙ ነገር እያደረገ ያለ ድርጅት ነው
መንግሰት ሆይ እነዚህን ምሰኪን ለፍቶ አደር ህዝብ ነው ድጋፍን ይሻሉ አግዛቸው😢😢😢😢
ጨዋቸዉ ብቻ ትልቅ አፋር ያረጋት ነበር መንግስት ስለለጅ
አው። ወላሂ😢😢😢😢
ሙቀቱ በጨመረ ሰአት ኩሬውም ይደርቅባቸዋለ
አላህ ያግዛቸዋል
ይህን ያህል የወረደ ኑሮ እየኖርን ሰንባላ ያሳዝናል የተማረው በለሀብቱ ተጋግዞ ኢትዮጵያ የተሻለ ለውጥ ማምጣት እየቻለ በነበርበት እእደዛው እድሜችንን መጨረሳችን ያሳዝናል ማስተዋል ያድል
በጣምምም
መንግስትም ሆነ ባለሐብት ምን ያድርጉ ጦርነት እስካለ ድረስ ባንዳዎችን እና ኢትዮጵያን የሚጠላቷን ፈጣሪ ያንሳልን
አሜን እውነት ስላምን ያብዛልን🙏
@@ኢማንሰለምቴዋድኗንአዋቂ19:33
የኛህዝብ ለራሴብቻ ማለት ስለምናበዛ ጅቦችስለሆን እኩል ለመሆንአልቻልንም ያሳዝናል ውዴ😥😥🌹🌹🌹🌹🌹
የአፋር እናት እና ሴት በጣም ጀግና ናቹ አላህ ይጠብቃቹ የሚመለከተዉ አካል እባካቹ ለእነዚ ደግና አዛኝ አፋር ህዝብ ደረሱላቸዉ🙏😢
Ewnet new ye afar hzb yewahn azag new
ትክክልልልልስወዳቼውአለባበሳቼውእራሱ
አፋር የፍቅር ሀገር በጣም እምወዳቸዉ ከወሎ
ኢቢኤሶች በእውነት ስንት የገጠር ህይወትን የማያውቅ አለና ይሄንን ለአዲስ አበባ ህዝብ እንዲያዩት ስላደረጋችሁ እናመሰግናለን ።
ትክክል
እደኔ አፋሮችን እሚወድ ማነው በጣም ነው ደስ እሚሉኝ
እኔም በጣም ነው የምወዳቸው ወላሂ ከልጂነት ጀምሮ ትምህርት ካሰርኛ ክፍል ማለፊያውጤት ሳይመጣልኝ አፍር አሳይታ የምትባል ቦታ ሂጀ ለሶሰት አመት ተምሬ ነበር ደስ ሲሉ ወላሂ ፍቅር ናቸው
እነም
ባህላቸው ሁለ ነገራቸውከልክ በላይ እውዳቸዋለሁ በዛላይ በጣም መልካሞች ናቸው
በዛ ልክ እንወዳሃለን/ሻለን❤🙏
እኔ ከወሎ ጎረቤቶቸ ሰሜን ወሎ ልጅ ነኝ አፋር የሰው ዘር መነሻ❤❤❤❤
አይ ማስተዋል ዘና ነው ያልኩት ማጥፋት እንጅ ምንም አልሰራች ብቻ ጎበዝ ነሽ ዋናው የሚመለከተው አካል አይቶ ንፁህ ውሃ እኳን ቢያገኙ
እኔስ ብትይ😂
በጣም ነው ዘና ያደረገችኝ 😂😂😂😂
የመጀመሪያቀን አንዳንደየ እደህፃን የሚያረጋትነገር ግን በጣምነው የምታናዲደው ተነጫነጨችእኮ 😂😂የምርአበዛችው ደግቀመጠችው በሁለተኛውቀንግን የሠራችው ፍርፍርነው የሚያረገው😅😅😅😅
ተጭ እያለች የምታሥጠጣትነገርሥ የምር ውሀ ሣይሆን መርዝ የምጠጣ እኮነው የምመሥለው 😅
ኧረ እህል እንፈጫለን ስትል ሰማሇት ወፍጮም የለም መሠል የባሠ አለ😢
አስካል ውሎ አዳር እሷ ናት እዚህ መምጣት የለባት አስኪ ታዛዟ ጎበዝ ስሪ የሰልዋትን ሁሉ በትህትና እየሰራች የበሉትን በልታ ምርጥ ኢትዮጰያዊት አሰካለ ውሎ አዳር
አወ እሷነበረች ሁሉንቻይ ምሥኪን ሥራአቷ ራሡ ይች ቤቱን ሥታይ ጨነቃት😂
አረ ማስተዋልም ጎበዝ ናት
አስካለ ትንሺ የጤና ችግር አለባት ይሄ ለሷ የሚከብዳት ይመስለኛል
እሷ እማ ሁሉ ነገር ያምርባታል ትችላለች ደሞ❤❤❤❤❤
ማዉራት ጥቅም የለዉም እኔ ኢትዮጵያ ነኝ ማለቱ ቀላል ነዉ ሁኖ መገኝቱ ነዉ ከባደዱ እያነቡ እስክስታ አለች አያቴ
በጣም
😏😏🐃🕷🙏
በጣም ሳምንት እንድህ ኑሮ ቢባል ለቀው ይወጣሉ ገጠር ያሉ ሁነው የሚኖሩት
በአንድ ሃገር የሁለት ዓለም ሰዎች 😭አይ ኢትዮጵያ
እኔ ግን አለባበሳቸውን በጣም ነው የምወድላቸው ዋው😍😍😍
በጣም ነው እኔራሱ የምወደው መልበስ እፈልጋለሁ
ምታስተምራት ልጅ ግን ትግስቶ እርጋታዋ ደስ ሲል ጎበዝ ናት ሌላ ፊልም ላይ ባያት ደስ ይለኛል.
በጣም እኔ ብሆን እያጋጨሁ ነበር እማሰራት
@@Arabarab-uz6sr😂😂😂😂
❤❤❤
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂
ቅመሞችየ ጅብስም ኮርኒስ እያልን እድሜያችንን ከምንጨርስ እደዝህ መለስ ያለች ጎጆ ስርተን ባገራችን እንኑር ዘላለም ላንኖር በመዳም ቤት ተምንቃጠል
እውነት ነው
በትክክል በግርድና እድሜ ከመጨረሰ ባለን ብትንሹ ተብቃቅቶ መኖር ይሻል ነብር ግን ማነው ጀግና ይህን እሚያረግ
በትክክል አላህ ኢማናቻን ሙሉ ያርግልን ደምሩኝ ዉዷቸጰጀማሪነኝ
ወላሂ ይሻል ነበር እኔ ለጂብሰን እና ኮርኒስ 3መቶ ሺብ ያወጣሁት ቆጨኝ 😢😂😂😂
አፋሮች በጣም ነው እሚያሳዝኑት የኔ የዋህ ህዝብ😢
መስተዋል በሰቅ ነው የገደለቺኝ 😂😂😂 ከሥራዋ ጥፋቶ ብዛቱ 😂😂😂የሺንቷ ነገር በጣም ነው ያሳቀቺኝ አስጎብኚዋ ዋው ትግስቶ ደስ ሲል❤
ታላቅናታናሽእህት ደስይላል
ኢትዩጺያዎነት
እኔ እራሱ
የልጅቱ ትግስት መን ሆንሽ ደግሞ ስትላት ታሰቀኝአለች ምርጥ ፕሮግራም ሳምት ሳምት ቢለቀቅልን❤❤❤❤
ልጅቷ ደስ ስትል አቤት ሕይወት ግን ኡፍእነሱን ማሰብ ያስፈልጋል ካለባቸው ችግር ጋር
😍
ማስታዋልና ጥፋት ሳቅ በጠፋበት ዘመን ስላሳቅሽኝ በጣም ደስ ብሎኛል እድሜሽይርዘም አፋሮች ግን አላህ ይዘንላቸው ከሰው በፊት ተፈጥራችሁ ክልላቹ አለማደጉ ያሳዝናል መገን ወንዶቹ ሰነፎች መሬም አንደኛ
🙏🙏
😂😂
መርየም/አስጓብኚዋ ታጋሽ፣ጎበዝ፣ጠንካራ ፣ሰውን አክባሪ፣የተረጋጋች..........ናት።
ባዑነት 😢
እሺ
ያለ መይካብ ስታምሪ ማስተዋል ኢቢኤስ የልብ አውቃ ነውኮ ተሞላቃብን ነበር ምርጥ ት/ቤት ነው እድታይ ያረጋት እናመሰግናለን ኢቢኤስ❤
የልጁቱን ትግስት አለማድነቅ ንፍገት ነው የሚል በላይክ
EBS የኛ ብልን አፋችንን ሞልተን የምናወራለት ብቸኛ ጣቢያ😍😍 ትርፍ ማግበስበስ ብቻ ሳይሆን መለገስም ያውቅበታል
ሚስቴ እርጉዝነች ላይክ አምሯታል ላይክ አድርጉልኝ
😂😂😂
አተሥ አላማረህም አሥረጋዥም ያምረዋል አሉ አኔ አላልኩም
😂😂😂😂
አንተ አርገሀታን ይበቃታን
😂😂😂😂ሌላስ አላማራትም
የዉሃው ነገር ይካብዳል 😭😭እግዚአብሔር ይሁናቸው
አንዳንዴ የገጠር ልጅ ሆኖ መፈጠር እና ከዚያ ትልቅ ቦታ ላይ መገኘት ለካ ትልቅ መታደል ነው ተመስገን
የአፋራን ልጀ እንዴት እንድ ወደድኳት በሰማም💚💚💚
እኔ አልቅሽ አልቅሽ አለኝ ሲለያዩ አፋሯ የሰው አክብሮት ብቻ ሲለያዩ እንባዬ ፈሰሰ
@@AminaAmina-f6z የኔ ዉድ❤️❤️🥺🥺
የኔ እናት መስተዋልየ ሁሉም እየሄደ ቢቀምሰዉ ጡሩ ነበር
🤔 KETEKEFELAHEWE😅👌
አሁን ማን ይሙት ኢትዮጵያውያን ጦርነት በዚህ ድህነት ላይ ያስፈልጋል 50 ለማይሞሉ ፖለቲከኞች 120 ሚልዮን ዋጋ መክፈል
🥺💔
Indeed
ትክክልአላህሰላምያጣልን ለወበርተብሎንጥሆንይጨፈጨፋል
መንግስትኮ ነው ወታደሩን እየላከ ድሮኑን አየ ላከ ህዝቡን እየገደለ ያለው ማርያምን ምን እንሁን እኛኮ አልሔድንበትም😢
ይህን ህብዝ እኮነው መከራ እሚያበሉት አይይይይ ኢትዮጵያ 😢
የአፋር እናት ሴቶች ማሻ አላህ ጀግና ናችሁ ወብ ሂጃብ አለባብስ🧕🇪🇹👑❤️
😷😷😷😷😷😷😷😷😷😷
What a documentary 👏 መንግስቤት በማፍረስና በማፈናቀል በሚሊየን የሚቆጠር ብር በማጥፋት ሽር ብትን አያለ ነው። ኢትዮጵያ ቤተመንግስቱን የሚሰራባት አአ ብቻ ናት። Thank you EBS.
ማስተዋልየ ሀገራችን መጥተሽ ያለውን ችግር ስላሳየሽልን አንቺ እና ኢቢኤስን በጣም ነው እምናመሰግነው የአፋር ህዝብ እየራበው ራበኝ የማይል ህዝብ ነው በየገጠሩ እየተገባ ዶክመንተሪ ቢሰራ ስንት እና ስንት ጉድ አለ
ወይ የአፋር በረሃ ጎበዝ ነሽ ማስተዋል
የመጨረሻው የውሃ ማከሚያ የእውነት በጣም ተመችቶኛል ግን ዘላቂ የሆነ ነገር ቢደረግላቸው መንግስት ቢያይላቸው መልካም ነው እናመሰግናለን❤ኢትዮጲያየ ሰላምሽ ይብዛልኝ👏
ጌታ ሆይ ይቅር በለኝ በኑሮዬ አማርርኩ ለካስ እንዲህ የሚኖር አለ😢❤❤
እኔም እንዲህ ነበር ያልኩት
ግን ሀብታሞች ናቸው
ቲሺ አቺ የተሻለ ብትኖሪ የመጣሽበት መሰረትሽ እሄው ነው ቆሻሻ "እደዚህም???
Hibebeta bitami habataminachawako daha edayimasalusha😂😂😂😂
@@adanchetesfaye285 ስለኔ ምን ታቃለህ ሽ የት እንደምኖር የት ታቃለህ ምንም ብሆን ንጹ ዉሀ ጠጥቼ ነዉ ያደኩት መሀይብ ነገር ነሽ ነህ ከብት አንቺ ኖርሽ ይሆናል እኔ ግን no
እኔም የገጠር ልጅ ነኝ ግን ይሄን አልችልም የምር ጎበዝ ናቸዉ
መሬም ስታምር ❤የአፍር ህዝብ ኑሮዉ እድህ ነዉ ያሳዝናሉ😢
ኢትዮጵያና ያባቃናሊ ❤❤
ወሎም እንደዚሁ ነው እምንኖርው
@@ZamzamZamzam-k4i እርባክሺ ተይ ጡር አታዉሪ እኔም ወሎየ ነኝ እህል የምናስፍጨዉ ወፍጮ ቤት ነዉ ቤትም አለን አልሀምዱሊላህ መፍጨት ዱሮ ቀር ዉሃ እራሱ የላችዉምኮ
@@ZamzamZamzam-k4iየትወሎነዉ እደዚህ የሚኖረዉ ዉደ የወሎ ሰዉ ቤታችን ሳርቤትነዉ ማገልገያ እቃችን ስፌትና የሸክላ እቃነዉ ደሞ ወፍጮኳ ቢፈጭ እጀራ ወይምየብረት ቂጣነዉ የሚጋገረዉ ለማንኛዉም የአፋር ሴቶች የስራ ጫና አለባቸዉ የምር
@@ZamzamZamzam-k4iእረ እባክሽ ወሎ የት አካባቢ ነው እደዚህ እሚኖረው እነሱ እሚጠጡበትን ውሃ እራሱ ልብስ አናጥብበትም አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ
በእውነት ማስተዋልን ያለማድነቅ አይቻልም ይሄን ቦታ በመቻልልዋ
በሷቅብጠትሚስኪን ስትወድቅ ስትነሳ
ጥሎብኝ አፋሮችን እወዳቸዋለሁ ❤❤❤❤❤ኑሮው ግን ይከብዳል 😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤
እሄ ፕሮግራም በየ ሳምንቱ ይቀጥል ❤
ያሣዝናል ወላሂ ማሣሥተዋልም ጎበዝ ናት አልተጠየፈችም መሬም ደግሞ ምርጥ ልጂ አለባበሶ ውብ እርጋታዋ ማሻአላህ ❤❤❤❤
ማስተዋልን ስወዳት እሷን አይቼ ነዉ የገባሆት እስኪ ለማስተዋል👍የኢቢኢስ አዘጋጆች አምሮባችሇል በጣም
ማስታዋልን ሳላደቃት አላልፍም እደምትመላቀጠው መስሎኝ ነበር ስራዋን በአግባቡ ተወታለች ያፋር ህዝቦችንም አላህ እራህመቱን ያውርድላቸው
እኔም እርጉዙነኝ ቀኔደርሳል በፀሎታችሁ አስቡኝ
በአፋር የእህቶቻችን የሕይወትን ውጣ ውረድ ያየሁበት ከልቤ በስርአተ መንግስታችን ለዜጎቻችን ባለው ትኩረት ያዘንኩበት ቆሽቴ ያረረበት ሁኔታን ነውባልጸጋ ሆነን ሳለ ደሀ ሆነን እንድንኖር የተደረግብን ህዝቦች መሆናችንን ተመልክቼበታለሁ የእውነት ከልቤ ነው ያዘንኩትበተለይ ደግሞ የማስተዋል ቅብጠት ሙሉ የሕይወት ገጽታቸውን እንዳላይ ከልሎኛል በተለይ በትሁት አክባሪ እና በአፍቃሬ ህዝብ አርቲስት ቢሰራ ኖሮ ደስ ይለኝ ነበር መንግስት በተለይ የክልሉ አስተዳደር ስራው ምንድን ነው ?አርቲስቷም ማስተዋል የጎደላት ግብረ ገብነት ያልታየባት ነው ምክንያቱም ይህ ድርሰት አይደለም የአንድን ማህበረሰብ ባህልን የምንመልከትበት ነው ቅብጠቷ ትንሽ ቅር ያሰኛል።
You haven't seen Danayit's program? She was worst. #kanatv. The disgust on her facial expression was outrageous.
በጣም እኔ ብቻ መስሎኝ ነበር የማስተዋል ቅብጠት በጣም የሚያስጠላ ነው😢😢
በስመአብ የአፋር ሴቶች በጣም ጀግና ናቸው አኗናራቸው ግን😪😪😪😪በጣም ያሳዝናል ቢያንስ እንኳን ንፀህ ውሀ እንኳን አያገኝም😪😪
👉እጅግ በጣም ግሩም እጹብ ድንቅ አስተማሪና አዝናኝ ፕሮግራም ነው።እናመሰግናለን🙏🙏🙏 💚💛❤ 💚💛❤
ዋውዋው ማሻአሏህ በጣም ጥሩ ስራ ኢቢስ ሁልግዜም የምሰሩት ስራ የሚያስደስትና እኩልነትን አንድነትን የሚፈጥር ነው አቦ ተባረኩ አሏህ ሁልግዜም ደስተኛ ያድርጋቹ
I so much like this program ግን ብዙዎቻችን ሁለተኛ ቢበዛም በጣም ጥቂቶች ሶስተኛ ትውልድ ቢሆን ነው ከግብርና የራቅን እና ብዙውን የኢትዮጵያ ህይወት እንደማያውቁ ወይም እንዳልሰሙ አይነት አርገው ሲሰሩት ውስጤ ያዝናል። EBS, thank you so much for your improvements in so many ways.
ለማስተማር ጥሩ ነው
ኢትዮጵያዬ ኑሪልን ፍቅርሽ ናፍቆናል ተርበናል በፍቅርሽ ልጆችሽን እስከነ ምናምናቸው እቅፍ አድርገሽ ኑሪልን❤ ሰላም ለኢትዮጵያ እናቴ🇪🇹
ወላሂ በሀላቸዉንበጣም ነዉ የመወድዉ አለባበሳቸዉ ደግሞም ሙስሊምናቸዉ ማሻአላህ ❤❤❤❤❤❤
ዋው ማስተየ አምላክ ይባርክሽ ቆንጆ ስራ ነው እያሳቅሽ አስተምረሽናል ህመማቸውን አስተላልፈሻል ተባረኪ ❤❤❤
እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብርሀነ ትንስኤ በሰላም በጤና በፍቅር አደረሳቹሁ መልካም በዓል ❤🇪🇹❤
እዉን እየሱስ ጌታነዉን ?ከሆነ ማስረጃ አምጭ
@@momychannel2840 የማታቂውን ከምታመልኪ ነይ ወደተፈጠርሽበት ጌታ አህዛብ ውጪ ከዚህ አህዛብ አሎድም
@@momychannel2840sexan kehedet enji emnet yelewem! Islam malet endeza new!
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
እጅግ ደስ የሚል እውነተኛ የገጠር ህይወት የሚያሳይ ነው፣ የከተማው ህዝብ የገጠሩን ነዋሪ ምን ማገዝ እንዳለበት በግልፅ የሚያስተምር ነው፣ እናመሰግናለን።
ውሃ የለው ሺንት ቤት የለው መብራት የለው አላህ በፅጋው ነው ሚያኖረው
እውነት ነው ❤
🎉🎉❤❤
ትክክልል❤❤❤❤
ሳህ😢😢😢😢
ማስተዋልናማ ወደ ከተማ መመለስ የለባችሁም አንድ ወር ያክል መፈተሺ አለባት የአፍር ሴቶች ጎበዞች ናቸው ማሻላ እላህ የምር ልጂነቴን መንደሬን አስታወሳችሁኚ
አዎ❤አፋሮችልዬናቼው
እኔ ከዝህ የተማርኩት በውጭ ያለው ትውልደ ኢትዮጵያዊ እና ፖለቲካ ሠዎች ምንም ሕይውት ያላየውን ሕዝብ ተነስ እያሉ ሲያስጨርሱት ያስዝናል ሀገር ውስጥ ያለሕ ንቃ ድህነትን ታገል እንጅ ወንድምን በመግደል ጀብድ አይደለም
በትክክል
ትክክል😢
wow ...betikekel
እውነት ለመናገር በጣም ደስ የሚል ስሜት ነው የታሰማኝ ብቻ ከልብ አመሰግናለሁ የኔ ውዴው ማስተዋል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በጣም ነው እምውድሽ ኑሪልኝ ❤❤
አይዞሽ ውይ የገጠር ሰውች ለስው ልጅ ያላችው ክብር በእውነት ❤❤❤
ማስተዋልዬ የኔ ጎበዝ እንዴት እንዳደነኩሽ ዋው ቃል የለኝም። ባንቺ ኑሮ ይሔንን ማሳለፍሽ ጎበዝ።
የምር ግን የአፉር ኑሮ እንዲህ ነው😳ያአላህ😢ወላሂ በጣም ከባድ ነው😢ክብር እድሜ ዘላለማቸው እንዲህ ኖረው አሁንም ለሚኖሩት🙏😥የባሰም አለ አሉ😢😢😢
Ebs ና ማስተዋልን ሳላመሰግን ማለፍ አልፈልግም... እናመሰግናለን 🙏ቢያንስ Ebs እንደተቋም ለዚህ ማህበረሰብ አንድ የውሃ ቧንቧ እንድከፍት ና ሌሎች ደጋግ ሰዎች እንዲረዳቸው ቢያስተባበሩ መልካም ነው🙏እኔ ኢትዮጵያ ነኝ✌️..ከአፍ እንደምንለው ሁሉ በተግባር እንስራበት🙏
ውይ ደስ ሲሉ አፋር ደስ ይላል ያደኩበት ሀገርርር ውድድድድ
በጣም ደሰ ይለል ኢትዮጽያዊት የህ ነው። በህሉ ታሪክ ቢደገም ጥሩ ነው።ውሀም መሰራት አለበት። ከሁሉም በለይ የebs አዘጋጆች በሙሉ እናመሰግናለን
የኢትዮጵያ ፖለቲከኞችን ነበር ሰብስቦ ኤርታ ዳርዳሩን ማስፈር ሰላም ቢገኝ ሰው በሰውነቱ በማይከበርባት ሀገር እኔ ኢትዮጵያ ነኝ ይጨንቃል
😅😅ማስፈር አይደለም እውስጡ ቢዘፈዝፏቸውም ልብ አይገዙ
😊😊😊
ባይበላስ ቢቀር እኒ እኮ አራበኝም ማስትየ 😅😅😅ትችያለሽ የምር አስጎብኝዋ ትለያለች ❤❤
እውነትም ዛሬ ኢትዮጵያ መስለሻል ሁሌም እንደዚህ ብትለብሽ ምን አለ አምሮብሻል የግመል ወተት ብትጣጭ ያረገገሽ ነበር
ወይኔ ማስተዋል እደኔ በሳቅ የጨረሰው ተመስጦ ማነው😂😂😂❤❤ እረሌላም ቢለቀቅልን ፈታነው. እምታረገን
ያማትሽ እርግማን አፋርዶለሽ በይቻይው😂😂😂😂😂😂ያፋርሴትግን ጀግናናቸው🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
esbs egzbiher yesateln be ewunet 👏👏👏❤❤❤🙏🙏🙏
የልጅትዋ ፀባይ ዋዉ
ሁሉም ነገር በሀልጋ እንዳይመስልሽ ዋናው ፍቅር ነው ወረቢ የተመቸኝ ንግግር😍❤
እኔ ኢትዮጵያ ነኝ ማስተዋልን አይቶ የመጣ😂🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ማን ነች ማስተዋል ?
@@animallife8337ፊልም ትሰራለች
@@animallife8337 አሪትስታ ናት 😂😂
@@TgTube-dg1pw አርቲስት ማለት ምን ማለት ነወ😭😭😭😭
@@animallife8337 እረ ተዋናይ ማለቴ ነው ማለቴ ፊልም ሰሪ ናት ሌላ ነግር አይደለም
አልሀምዱሊላህ እኔ ሀገሬን እየወደድኩት እጠላዉ ነበር ለካ የባሰ አለ። ይቅር በይኝ ወሎ መቅደላዬ😢❤
ሰው ሁሉ ሲፈጠር ካብታም ሀገር ይዞ የተፈጠረ የለም ሀገርሽን መጥላት የለብሽም
መሬም ማሻአላህ ትግስቱ ማስትዋልም ምርጥ ናት❤
እኔም ትግራይ ነኝ ግን አፋሮች ይመቹኛል❤
ፈጣሪየ ሆይ በጣም ከባድ ነው አደቃታለሁ የምር ጎበዝ. ነች
አፋሮችን ስወዳቸው አለባበሳቸው ይመቸኛል ግን ንፁህ ውሀ ቢሰራላቸው ባህላቸው ደስ ሲል
ወይኔ ማስተዋል ወላሂ ያጎቶቼን ልጆች ታስታውሰኛለች ልክ እንደሷ ናቸው ሲሰድቧት ሁላ ይከፋኛል ስለምታስቀኝ እንባዬን አስጨረሰችኝ አንቺ ምናለብሽ ማስቱዬ በደህና እየኖርሽ አሏህ ያማረ ኑሮ ይጨምርልሽ እና ቀጥተኛውን ምንገድ ይምራሽ
ወላሂ ለምን እደሁ አላዉቅም አፋርን በጣም ነዉ የምወዳቸዉ
እኔም
አላህ ውድ ስላደረጋቸው ነው
እኛም ❤❤
አምሳያሽ ስለሆኑ ነው
አየ ማስታወል በጣም ዘና አረገሽኛል አችደካማ😂😂❤
እኛ እንኳን እንዲ እየተጠነቀቅን ያመናል ኑሮ ከበደን ብለን እናማርራለን እነሱ ግን ምንም አይሆኑም አፋር የዋህ ህዝብ❤
እኔ ኢትዮጲያ ነኝ ❤አፍር የፍቅር ሀገር ❤🎉🎉
በጌታ አኗኗርአቸው ይከብዳል 😭 ንፁህ የመጠጥ ውሃ ይሰራላቸው ኡፍ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏
መስቴ ጀግናነሽ መሞከርሽ እራሱ ባለፈው ማርያማዊት አስደምማን ነበር እኔ አደነኳችሁ❤❤❤
ebs እናመሰግናለን ፕሮግራሙ አሪፍ ነዉ ዘላቂ መፍትሔ ያስፈልጋቸዋል
የደረሰበት ብቻ ነው እሚያቀው እኔ ሶስት ቀን አድሬ ስመለስ የነበረኝ ቆዳየ ተልጦ ነው የተመለስኩት ሰወዳችሁ አፋሮች ግን አፋር በመሆነ ደስተኛ ነኝ ❤❤❤🎉
Love your new movies you and Kaleb do a great job acting.... love your work
የሚያሳዝን ህዝብ ይህንን ምስኪን ህዝብ ነው ዘር ጎሳ እያሉ ሚያጫርሱት 😢
ውይይይ ንፁህ ውሀ እንኳን የላቸውም😢እግዚያብሄር ኢትዮጵያን ያስባት 😢
ጉድሽ ፈላ ምኝታ ቤቱ መፀዳጃ ሻውር ቤት አላለችም ይህ ነው እንጊዲህ የአፋር ኑሮ እኔስ ሱማሌያ ክልል ብቻ መስሎኝ ነበር እንደዚህ አይነት ቤት ያለ የሚመስለኝ😢😢❤❤❤
አፋርም እደዚህ ነው🎉
@@Nebiha574 ኧረ አሁንማ አሆቸው ኑሮቸውን
አማራ ክልልም እንደዚሁ ነው ገጠሩ ወገኖቸ እኔ አቃለሁ ውሃም የለን መብራትም የለ ዉሃ ከምንጭ ነው እምንጠቀም መብራት በፌት በኩራዝ በፉኑስ ነበር አሁን ደሞ መብራት በሷላር ነው እምንጠቀም ሺንት ቤት ግን አሁን ላይ ሁሉም በየጎሮው ይቆፉራል ልብስ ወንዝ ሂደን እናጥባለን ወይም ቀርድተን እቤት እናጥብ አለን ለዚሁ ኖሮ እድንንኖር አልፈቀዱልንም በጧርነት እየቆሉን ነው
@user-jd2vjበጠጣም8zx2s
ሱብሃነላህ ይገርማል በጣም ጀግኖች ናቸው ሴቶቹ 👏
እንዴዉ አቅም ያላችሁ ሰዎች ስለ እናት ብላችሁ እነዚህን ሚስኪን ማህበረሰብ ጎብኙ አቸዉ😢😢😢😢😢
ወይ !!!!!!እማማ ኢትዮጵያ ስንት ጉድ አለ በዬ ገጠሩ !!!!! አለማየታችን እንዳን ተባበር አደረገን ስለዚህ የሰራችሁት ስራ በጣም ቆንጆ ነው ለአፋር ህዝብ ሌላው ኢትዮጵያዊ መተባበር አያቅተውም በምሆን በማይሆን ከምንባላ ተባብረን የገጠሩን አከባቢ እናልማ!!!!!።
ቃላት ነው ያጠረኝ እንደመረዳዳት የሚያስደስት ምን ነገር አለ የእውነት ክበሩልኝ ሞኬ ነኝ ከቢሾፍቱ እንኩዋን ለፋሲካ በአል በሰላም አደረሳቹ
ማስትየ በጣም ጎበዝ ነሽ አቤት የአፋር ሴቶች ግን ስንቱን ችግር ነው የቻላችሁት በጣም ጀግኖች ናችሁ
እሄ ፕሮግራም በሰምንቱ ብሆን የተመቸው ማን ነው ?ለኔ በጣም ተመችቶኛል❤
Tebareky hunkanim hidesh kenesugar tagaftesh mayetish rasu tirunew wude ❤❤❤
ይገርማል እንዲ መሆኑ አይ ኢትዮጵያውያ😢😢ንፁ ውሀ ይሰራላቸው ምትሉ ላይክ 😢😢😢
Higina sirilachew
👍👍👍👍👍👍👍👍ኧረ አው ይሰራላቹው ግን በጣም ከባድ ነው እደዚ አይነት አኖናር ይከብዳል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ك
ለኢዮጲያ ህዝብ ሚያስፈልገው ፓርክና ሙዚየም ነው ብሏል ንጉሱ
ሰላም በሰጡን ውሃው ቀርቶ 😢
ይድረስ ቲክቶክ ላይ ለሴትና ለጎረምሳ ብራችሁን ለምትትኑ ቢያስ በየገጠሩ ውሃ እኳን ብናስቆፍር እውነት እግዚያቤሔር ፍሩ😢😢😢😢ውሃውሃ እኳን ይሄ ድራማ አይደለም ሪል ነው😭😭😭😭
የምር እውነትነው
ትክክል ❤
Ewnti nw
ትክክል የውነት
i am fully agree
ኢትዮጽያዊ ነኝ ማለት ብቻ ምን ያደረጋል የገጠሩ ማህበረሰብ ውሀ እንኳን የለውም ኢትዮጵያዊነት ማለት ሰው ወሬ ብቻ አይስራም።
ያደጉ ሀገራት አገራቸውን የቀየሩት በወሬ አይደለም በሰራ ነው ምን በየመዝናኛው ላይ እየመጣችሁ አታቀርሽብን ወሬህን ትተህ በስራ አሳይ
Leba Tigree, wuta tifa kezi, enatachu t....
ው።።@@tom-hn6wm
@@tom-hn6wmእ/ግ ይገስፅህ ምኑ በለጌ ዘረኛ ጥንብ ህ 😢
አንቺ(አንተ ) ምን ሰራህ(ሽ) ebs ለህዝቡ ብዙ ነገር እያደረገ ያለ ድርጅት ነው
መንግሰት ሆይ እነዚህን ምሰኪን ለፍቶ አደር ህዝብ ነው ድጋፍን ይሻሉ አግዛቸው😢😢😢😢
ጨዋቸዉ ብቻ ትልቅ አፋር ያረጋት ነበር መንግስት ስለለጅ
አው። ወላሂ😢😢😢😢
ሙቀቱ በጨመረ ሰአት ኩሬውም ይደርቅባቸዋለ
አላህ ያግዛቸዋል
ይህን ያህል የወረደ ኑሮ እየኖርን ሰንባላ ያሳዝናል የተማረው በለሀብቱ ተጋግዞ ኢትዮጵያ የተሻለ ለውጥ ማምጣት እየቻለ በነበርበት እእደዛው እድሜችንን መጨረሳችን ያሳዝናል ማስተዋል ያድል
በጣምምም
መንግስትም ሆነ ባለሐብት ምን ያድርጉ ጦርነት እስካለ ድረስ ባንዳዎችን እና ኢትዮጵያን የሚጠላቷን ፈጣሪ ያንሳልን
አሜን እውነት ስላምን ያብዛልን🙏
@@ኢማንሰለምቴዋድኗንአዋቂ19:33
የኛህዝብ ለራሴብቻ ማለት ስለምናበዛ ጅቦችስለሆን እኩል ለመሆንአልቻልንም ያሳዝናል ውዴ😥😥🌹🌹🌹🌹🌹
የአፋር እናት እና ሴት በጣም ጀግና ናቹ አላህ ይጠብቃቹ የሚመለከተዉ አካል እባካቹ ለእነዚ ደግና አዛኝ አፋር ህዝብ ደረሱላቸዉ🙏😢
Ewnet new ye afar hzb yewahn azag new
ትክክልልልልስወዳቼውአለባበሳቼውእራሱ
አፋር የፍቅር ሀገር በጣም እምወዳቸዉ ከወሎ
ኢቢኤሶች በእውነት ስንት የገጠር ህይወትን የማያውቅ አለና ይሄንን ለአዲስ አበባ ህዝብ እንዲያዩት ስላደረጋችሁ እናመሰግናለን ።
ትክክል
እደኔ አፋሮችን እሚወድ ማነው በጣም ነው ደስ እሚሉኝ
እኔም በጣም ነው የምወዳቸው ወላሂ ከልጂነት ጀምሮ ትምህርት ካሰርኛ ክፍል ማለፊያውጤት ሳይመጣልኝ አፍር አሳይታ የምትባል ቦታ ሂጀ ለሶሰት አመት ተምሬ ነበር ደስ ሲሉ ወላሂ ፍቅር ናቸው
እነም
ባህላቸው ሁለ ነገራቸውከልክ በላይ እውዳቸዋለሁ በዛላይ በጣም መልካሞች ናቸው
በዛ ልክ እንወዳሃለን/ሻለን❤🙏
እኔ ከወሎ ጎረቤቶቸ ሰሜን ወሎ ልጅ ነኝ አፋር የሰው ዘር መነሻ❤❤❤❤
አይ ማስተዋል ዘና ነው ያልኩት ማጥፋት እንጅ ምንም አልሰራች ብቻ ጎበዝ ነሽ ዋናው የሚመለከተው አካል አይቶ ንፁህ ውሃ እኳን ቢያገኙ
እኔስ ብትይ😂
በጣም ነው ዘና ያደረገችኝ 😂😂😂😂
የመጀመሪያቀን አንዳንደየ እደህፃን የሚያረጋትነገር ግን በጣምነው የምታናዲደው ተነጫነጨችእኮ 😂😂የምርአበዛችው ደግቀመጠችው በሁለተኛውቀንግን የሠራችው ፍርፍርነው የሚያረገው😅😅😅😅
ተጭ እያለች የምታሥጠጣትነገርሥ የምር ውሀ ሣይሆን መርዝ የምጠጣ እኮነው የምመሥለው 😅
ኧረ እህል እንፈጫለን ስትል ሰማሇት ወፍጮም የለም መሠል የባሠ አለ😢
አስካል ውሎ አዳር እሷ ናት እዚህ መምጣት የለባት አስኪ ታዛዟ ጎበዝ ስሪ የሰልዋትን ሁሉ በትህትና እየሰራች የበሉትን በልታ ምርጥ ኢትዮጰያዊት አሰካለ ውሎ አዳር
አወ እሷነበረች ሁሉንቻይ ምሥኪን ሥራአቷ ራሡ ይች ቤቱን ሥታይ ጨነቃት😂
ትክክል
አረ ማስተዋልም ጎበዝ ናት
አስካለ ትንሺ የጤና ችግር አለባት ይሄ ለሷ የሚከብዳት ይመስለኛል
እሷ እማ ሁሉ ነገር ያምርባታል ትችላለች ደሞ❤❤❤❤❤
ማዉራት ጥቅም የለዉም እኔ ኢትዮጵያ ነኝ ማለቱ ቀላል ነዉ ሁኖ መገኝቱ ነዉ ከባደዱ እያነቡ እስክስታ አለች አያቴ
በጣም
በጣም
በጣም
😏😏🐃🕷🙏
በጣም ሳምንት እንድህ ኑሮ ቢባል ለቀው ይወጣሉ ገጠር ያሉ ሁነው የሚኖሩት
በአንድ ሃገር የሁለት ዓለም ሰዎች 😭
አይ ኢትዮጵያ
እኔ ግን አለባበሳቸውን በጣም ነው የምወድላቸው ዋው😍😍😍
በጣም ነው እኔራሱ የምወደው መልበስ እፈልጋለሁ
ምታስተምራት ልጅ ግን ትግስቶ እርጋታዋ ደስ ሲል ጎበዝ ናት ሌላ ፊልም ላይ ባያት ደስ ይለኛል.
በጣም እኔ ብሆን እያጋጨሁ ነበር እማሰራት
@@Arabarab-uz6sr😂😂😂😂
❤❤❤
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂
ቅመሞችየ ጅብስም ኮርኒስ እያልን እድሜያችንን ከምንጨርስ እደዝህ መለስ ያለች ጎጆ ስርተን ባገራችን እንኑር ዘላለም ላንኖር በመዳም ቤት ተምንቃጠል
እውነት ነው
እውነት ነው
በትክክል በግርድና እድሜ ከመጨረሰ ባለን ብትንሹ ተብቃቅቶ መኖር ይሻል ነብር ግን ማነው ጀግና ይህን እሚያረግ
በትክክል አላህ ኢማናቻን ሙሉ ያርግልን ደምሩኝ ዉዷቸጰጀማሪነኝ
ወላሂ ይሻል ነበር እኔ ለጂብሰን እና ኮርኒስ 3መቶ ሺብ ያወጣሁት ቆጨኝ 😢😂😂😂
አፋሮች በጣም ነው እሚያሳዝኑት የኔ የዋህ ህዝብ😢
መስተዋል በሰቅ ነው የገደለቺኝ 😂😂😂 ከሥራዋ ጥፋቶ ብዛቱ 😂😂😂የሺንቷ ነገር በጣም ነው ያሳቀቺኝ አስጎብኚዋ ዋው ትግስቶ ደስ ሲል❤
ታላቅናታናሽእህት ደስይላል
ኢትዩጺያዎነት
እኔ እራሱ
የልጅቱ ትግስት መን ሆንሽ ደግሞ ስትላት ታሰቀኝአለች ምርጥ ፕሮግራም ሳምት ሳምት ቢለቀቅልን❤❤❤❤
ልጅቷ ደስ ስትል አቤት ሕይወት ግን ኡፍ
እነሱን ማሰብ ያስፈልጋል ካለባቸው ችግር ጋር
😍
ማስታዋልና ጥፋት ሳቅ በጠፋበት ዘመን ስላሳቅሽኝ በጣም ደስ ብሎኛል እድሜሽይርዘም አፋሮች ግን አላህ ይዘንላቸው ከሰው በፊት ተፈጥራችሁ ክልላቹ አለማደጉ ያሳዝናል መገን ወንዶቹ ሰነፎች መሬም አንደኛ
🙏🙏
😂😂
መርየም/አስጓብኚዋ ታጋሽ፣ጎበዝ፣ጠንካራ ፣ሰውን አክባሪ፣የተረጋጋች..........ናት።
🙏🙏
ባዑነት 😢
እሺ
ያለ መይካብ ስታምሪ ማስተዋል ኢቢኤስ የልብ አውቃ ነውኮ ተሞላቃብን ነበር ምርጥ ት/ቤት ነው እድታይ ያረጋት እናመሰግናለን ኢቢኤስ❤
የልጁቱን ትግስት አለማድነቅ ንፍገት ነው
የሚል በላይክ
EBS የኛ ብልን አፋችንን ሞልተን የምናወራለት ብቸኛ ጣቢያ😍😍 ትርፍ ማግበስበስ ብቻ ሳይሆን መለገስም ያውቅበታል
ሚስቴ እርጉዝነች ላይክ አምሯታል ላይክ አድርጉልኝ
😂😂😂
አተሥ አላማረህም አሥረጋዥም ያምረዋል አሉ አኔ አላልኩም
😂😂😂😂
አንተ አርገሀታን ይበቃታን
😂😂😂😂ሌላስ አላማራትም
የዉሃው ነገር ይካብዳል 😭😭እግዚአብሔር ይሁናቸው
አንዳንዴ የገጠር ልጅ ሆኖ መፈጠር እና ከዚያ ትልቅ ቦታ ላይ መገኘት ለካ ትልቅ መታደል ነው ተመስገን
የአፋራን ልጀ እንዴት እንድ ወደድኳት በሰማም💚💚💚
😍
እኔ አልቅሽ አልቅሽ አለኝ ሲለያዩ አፋሯ የሰው አክብሮት ብቻ ሲለያዩ እንባዬ ፈሰሰ
@@AminaAmina-f6z የኔ ዉድ❤️❤️🥺🥺
የኔ እናት መስተዋልየ ሁሉም እየሄደ ቢቀምሰዉ ጡሩ ነበር
🤔 KETEKEFELAHEWE😅👌
አሁን ማን ይሙት ኢትዮጵያውያን ጦርነት በዚህ ድህነት ላይ ያስፈልጋል 50 ለማይሞሉ ፖለቲከኞች 120 ሚልዮን ዋጋ መክፈል
🥺💔
Indeed
ትክክልአላህሰላምያጣልን ለወበርተብሎንጥሆንይጨፈጨፋል
በጣም
መንግስትኮ ነው ወታደሩን እየላከ ድሮኑን አየ ላከ ህዝቡን እየገደለ ያለው ማርያምን ምን እንሁን እኛኮ አልሔድንበትም😢
ይህን ህብዝ እኮነው መከራ እሚያበሉት አይይይይ ኢትዮጵያ 😢
የአፋር እናት ሴቶች ማሻ አላህ ጀግና ናችሁ ወብ ሂጃብ አለባብስ🧕🇪🇹👑❤️
😷😷😷😷😷😷😷😷😷😷
What a documentary 👏 መንግስቤት በማፍረስና በማፈናቀል በሚሊየን የሚቆጠር ብር በማጥፋት ሽር ብትን አያለ ነው። ኢትዮጵያ ቤተመንግስቱን የሚሰራባት አአ ብቻ ናት። Thank you EBS.
ማስተዋልየ ሀገራችን መጥተሽ ያለውን ችግር ስላሳየሽልን አንቺ እና ኢቢኤስን በጣም ነው እምናመሰግነው የአፋር ህዝብ እየራበው ራበኝ የማይል ህዝብ ነው በየገጠሩ እየተገባ ዶክመንተሪ ቢሰራ ስንት እና ስንት ጉድ አለ
ወይ የአፋር በረሃ ጎበዝ ነሽ ማስተዋል
የመጨረሻው የውሃ ማከሚያ የእውነት በጣም ተመችቶኛል ግን ዘላቂ የሆነ ነገር ቢደረግላቸው መንግስት ቢያይላቸው መልካም ነው እናመሰግናለን❤ኢትዮጲያየ ሰላምሽ ይብዛልኝ👏
ጌታ ሆይ ይቅር በለኝ በኑሮዬ አማርርኩ ለካስ እንዲህ የሚኖር አለ😢❤❤
እኔም እንዲህ ነበር ያልኩት
ግን ሀብታሞች ናቸው
ቲሺ አቺ የተሻለ ብትኖሪ የመጣሽበት መሰረትሽ እሄው ነው ቆሻሻ "እደዚህም???
Hibebeta bitami habataminachawako daha edayimasalusha😂😂😂😂
@@adanchetesfaye285 ስለኔ ምን ታቃለህ ሽ የት እንደምኖር የት ታቃለህ ምንም ብሆን ንጹ ዉሀ ጠጥቼ ነዉ ያደኩት መሀይብ ነገር ነሽ ነህ ከብት አንቺ ኖርሽ ይሆናል እኔ ግን no
እኔም የገጠር ልጅ ነኝ ግን ይሄን አልችልም የምር ጎበዝ ናቸዉ
መሬም ስታምር ❤
የአፍር ህዝብ ኑሮዉ እድህ ነዉ ያሳዝናሉ😢
ኢትዮጵያና ያባቃናሊ ❤❤
ወሎም እንደዚሁ ነው እምንኖርው
@@ZamzamZamzam-k4i እርባክሺ ተይ ጡር አታዉሪ እኔም ወሎየ ነኝ እህል የምናስፍጨዉ ወፍጮ ቤት ነዉ ቤትም አለን አልሀምዱሊላህ መፍጨት ዱሮ ቀር ዉሃ እራሱ የላችዉምኮ
@@ZamzamZamzam-k4iየትወሎነዉ እደዚህ የሚኖረዉ ዉደ የወሎ ሰዉ ቤታችን ሳርቤትነዉ ማገልገያ እቃችን ስፌትና የሸክላ እቃነዉ ደሞ ወፍጮኳ ቢፈጭ እጀራ ወይምየብረት ቂጣነዉ የሚጋገረዉ ለማንኛዉም የአፋር ሴቶች የስራ ጫና አለባቸዉ የምር
@@ZamzamZamzam-k4iእረ እባክሽ ወሎ የት አካባቢ ነው እደዚህ እሚኖረው እነሱ እሚጠጡበትን ውሃ እራሱ ልብስ አናጥብበትም አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ
በእውነት ማስተዋልን ያለማድነቅ አይቻልም ይሄን ቦታ በመቻልልዋ
በሷቅብጠትሚስኪን ስትወድቅ ስትነሳ
ጥሎብኝ አፋሮችን እወዳቸዋለሁ ❤❤❤❤❤ኑሮው ግን ይከብዳል 😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤
እሄ ፕሮግራም በየ ሳምንቱ ይቀጥል ❤
ያሣዝናል ወላሂ ማሣሥተዋልም ጎበዝ ናት አልተጠየፈችም መሬም ደግሞ ምርጥ ልጂ አለባበሶ ውብ እርጋታዋ ማሻአላህ ❤❤❤❤
ማስተዋልን ስወዳት እሷን አይቼ ነዉ የገባሆት እስኪ ለማስተዋል👍የኢቢኢስ አዘጋጆች አምሮባችሇል በጣም
ማስታዋልን ሳላደቃት አላልፍም እደምትመላቀጠው መስሎኝ ነበር ስራዋን በአግባቡ ተወታለች ያፋር ህዝቦችንም አላህ እራህመቱን ያውርድላቸው
እኔም እርጉዙነኝ ቀኔደርሳል በፀሎታችሁ አስቡኝ
በአፋር የእህቶቻችን የሕይወትን ውጣ ውረድ ያየሁበት ከልቤ በስርአተ መንግስታችን ለዜጎቻችን ባለው ትኩረት ያዘንኩበት ቆሽቴ ያረረበት ሁኔታን ነው
ባልጸጋ ሆነን ሳለ ደሀ ሆነን እንድንኖር የተደረግብን ህዝቦች መሆናችንን ተመልክቼበታለሁ የእውነት ከልቤ ነው ያዘንኩት
በተለይ ደግሞ የማስተዋል ቅብጠት ሙሉ የሕይወት ገጽታቸውን እንዳላይ ከልሎኛል በተለይ በትሁት አክባሪ እና በአፍቃሬ ህዝብ አርቲስት ቢሰራ ኖሮ ደስ ይለኝ ነበር
መንግስት በተለይ የክልሉ አስተዳደር ስራው ምንድን ነው ?
አርቲስቷም ማስተዋል የጎደላት ግብረ ገብነት ያልታየባት ነው ምክንያቱም ይህ ድርሰት አይደለም የአንድን ማህበረሰብ ባህልን የምንመልከትበት ነው ቅብጠቷ ትንሽ ቅር ያሰኛል።
You haven't seen Danayit's program? She was worst. #kanatv. The disgust on her facial expression was outrageous.
በጣም እኔ ብቻ መስሎኝ ነበር የማስተዋል ቅብጠት በጣም የሚያስጠላ ነው😢😢
በስመአብ የአፋር ሴቶች በጣም ጀግና ናቸው አኗናራቸው ግን😪😪😪😪በጣም ያሳዝናል ቢያንስ እንኳን ንፀህ ውሀ እንኳን አያገኝም😪😪
👉እጅግ በጣም ግሩም እጹብ ድንቅ አስተማሪና አዝናኝ ፕሮግራም ነው።
እናመሰግናለን🙏🙏🙏
💚💛❤ 💚💛❤
ዋውዋው ማሻአሏህ
በጣም ጥሩ ስራ ኢቢስ ሁልግዜም የምሰሩት ስራ የሚያስደስትና እኩልነትን አንድነትን የሚፈጥር ነው አቦ ተባረኩ አሏህ ሁልግዜም ደስተኛ ያድርጋቹ
I so much like this program ግን ብዙዎቻችን ሁለተኛ ቢበዛም በጣም ጥቂቶች ሶስተኛ ትውልድ ቢሆን ነው ከግብርና የራቅን እና ብዙውን የኢትዮጵያ ህይወት እንደማያውቁ ወይም እንዳልሰሙ አይነት አርገው ሲሰሩት ውስጤ ያዝናል። EBS, thank you so much for your improvements in so many ways.
ለማስተማር ጥሩ ነው
ኢትዮጵያዬ ኑሪልን ፍቅርሽ ናፍቆናል ተርበናል በፍቅርሽ ልጆችሽን እስከነ ምናምናቸው እቅፍ አድርገሽ ኑሪልን❤ ሰላም ለኢትዮጵያ እናቴ🇪🇹
ወላሂ በሀላቸዉንበጣም ነዉ የመወድዉ አለባበሳቸዉ ደግሞም ሙስሊምናቸዉ ማሻአላህ ❤❤❤❤❤❤
ዋው ማስተየ አምላክ ይባርክሽ ቆንጆ ስራ ነው እያሳቅሽ አስተምረሽናል ህመማቸውን አስተላልፈሻል ተባረኪ ❤❤❤
እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብርሀነ ትንስኤ በሰላም በጤና በፍቅር አደረሳቹሁ መልካም በዓል ❤🇪🇹❤
እዉን እየሱስ ጌታነዉን ?ከሆነ ማስረጃ አምጭ
@@momychannel2840 የማታቂውን ከምታመልኪ ነይ ወደተፈጠርሽበት ጌታ አህዛብ ውጪ ከዚህ አህዛብ አሎድም
@@momychannel2840sexan kehedet enji emnet yelewem! Islam malet endeza new!
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
እጅግ ደስ የሚል እውነተኛ የገጠር ህይወት የሚያሳይ ነው፣ የከተማው ህዝብ የገጠሩን ነዋሪ ምን ማገዝ እንዳለበት በግልፅ የሚያስተምር ነው፣ እናመሰግናለን።
ውሃ የለው ሺንት ቤት የለው መብራት የለው አላህ በፅጋው ነው ሚያኖረው
እውነት ነው ❤
🎉🎉❤❤
ትክክልል❤❤❤❤
ሳህ😢😢😢😢
ማስተዋልናማ ወደ ከተማ መመለስ የለባችሁም አንድ ወር ያክል መፈተሺ አለባት የአፍር ሴቶች ጎበዞች ናቸው ማሻላ እላህ የምር ልጂነቴን መንደሬን አስታወሳችሁኚ
🙏🙏
አዎ❤አፋሮችልዬናቼው
እኔ ከዝህ የተማርኩት በውጭ ያለው ትውልደ ኢትዮጵያዊ እና ፖለቲካ ሠዎች ምንም ሕይውት ያላየውን ሕዝብ ተነስ እያሉ ሲያስጨርሱት ያስዝናል ሀገር ውስጥ ያለሕ ንቃ ድህነትን ታገል እንጅ ወንድምን በመግደል ጀብድ አይደለም
በትክክል
ትክክል😢
wow ...betikekel
በትክክል
ትክክል
እውነት ለመናገር በጣም ደስ የሚል ስሜት ነው የታሰማኝ ብቻ ከልብ አመሰግናለሁ የኔ ውዴው ማስተዋል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በጣም ነው እምውድሽ ኑሪልኝ ❤❤
አይዞሽ ውይ የገጠር ሰውች ለስው ልጅ ያላችው ክብር በእውነት ❤❤❤
ማስተዋልዬ የኔ ጎበዝ እንዴት እንዳደነኩሽ ዋው ቃል የለኝም። ባንቺ ኑሮ ይሔንን ማሳለፍሽ ጎበዝ።
የምር ግን የአፉር ኑሮ እንዲህ ነው😳ያአላህ😢ወላሂ በጣም ከባድ ነው😢ክብር እድሜ ዘላለማቸው እንዲህ ኖረው አሁንም ለሚኖሩት🙏😥የባሰም አለ አሉ😢😢😢
Ebs ና ማስተዋልን ሳላመሰግን ማለፍ አልፈልግም... እናመሰግናለን 🙏
ቢያንስ Ebs እንደተቋም ለዚህ ማህበረሰብ አንድ የውሃ ቧንቧ እንድከፍት ና ሌሎች ደጋግ ሰዎች እንዲረዳቸው ቢያስተባበሩ መልካም ነው🙏
እኔ ኢትዮጵያ ነኝ✌️..ከአፍ እንደምንለው ሁሉ በተግባር እንስራበት🙏
ውይ ደስ ሲሉ አፋር ደስ ይላል ያደኩበት ሀገርርር ውድድድድ
በጣም ደሰ ይለል ኢትዮጽያዊት የህ ነው። በህሉ ታሪክ ቢደገም ጥሩ ነው።ውሀም መሰራት አለበት። ከሁሉም በለይ የebs አዘጋጆች በሙሉ እናመሰግናለን
የኢትዮጵያ ፖለቲከኞችን ነበር ሰብስቦ ኤርታ ዳርዳሩን ማስፈር ሰላም ቢገኝ ሰው በሰውነቱ በማይከበርባት ሀገር እኔ ኢትዮጵያ ነኝ ይጨንቃል
😂😂😂😂
😂😂😂
😂😂😂
😅😅ማስፈር አይደለም እውስጡ ቢዘፈዝፏቸውም ልብ አይገዙ
😊😊😊
ባይበላስ ቢቀር እኒ እኮ አራበኝም ማስትየ 😅😅😅ትችያለሽ የምር አስጎብኝዋ ትለያለች ❤❤
እውነትም ዛሬ ኢትዮጵያ መስለሻል ሁሌም እንደዚህ ብትለብሽ ምን አለ አምሮብሻል የግመል ወተት ብትጣጭ ያረገገሽ ነበር
😂😂😂
ወይኔ ማስተዋል እደኔ በሳቅ የጨረሰው ተመስጦ ማነው😂😂😂❤❤ እረሌላም ቢለቀቅልን ፈታነው. እምታረገን
ያማትሽ እርግማን አፋርዶለሽ በይቻይው😂😂😂😂😂😂ያፋርሴትግን ጀግናናቸው🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
esbs egzbiher yesateln be ewunet 👏👏👏❤❤❤🙏🙏🙏
የልጅትዋ ፀባይ ዋዉ
🙏🙏
ሁሉም ነገር በሀልጋ እንዳይመስልሽ ዋናው ፍቅር ነው ወረቢ የተመቸኝ ንግግር😍❤
እኔ ኢትዮጵያ ነኝ ማስተዋልን አይቶ የመጣ😂🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ማን ነች ማስተዋል ?
@@animallife8337ፊልም ትሰራለች
@@animallife8337 አሪትስታ ናት 😂😂
@@TgTube-dg1pw አርቲስት ማለት ምን ማለት ነወ😭😭😭😭
@@animallife8337 እረ ተዋናይ ማለቴ ነው ማለቴ ፊልም ሰሪ ናት ሌላ ነግር አይደለም
አልሀምዱሊላህ እኔ ሀገሬን እየወደድኩት እጠላዉ ነበር ለካ የባሰ አለ። ይቅር በይኝ ወሎ መቅደላዬ😢❤
ሰው ሁሉ ሲፈጠር ካብታም ሀገር ይዞ የተፈጠረ የለም ሀገርሽን መጥላት የለብሽም
መሬም ማሻአላህ ትግስቱ ማስትዋልም ምርጥ ናት❤
🙏🙏
እኔም ትግራይ ነኝ ግን አፋሮች ይመቹኛል❤
ፈጣሪየ ሆይ በጣም ከባድ ነው አደቃታለሁ የምር ጎበዝ. ነች
አፋሮችን ስወዳቸው አለባበሳቸው ይመቸኛል ግን ንፁህ ውሀ ቢሰራላቸው ባህላቸው ደስ ሲል
ወይኔ ማስተዋል ወላሂ ያጎቶቼን ልጆች ታስታውሰኛለች ልክ እንደሷ ናቸው ሲሰድቧት ሁላ ይከፋኛል ስለምታስቀኝ እንባዬን አስጨረሰችኝ አንቺ ምናለብሽ ማስቱዬ በደህና እየኖርሽ አሏህ ያማረ ኑሮ ይጨምርልሽ እና ቀጥተኛውን ምንገድ ይምራሽ
ወላሂ ለምን እደሁ አላዉቅም አፋርን በጣም ነዉ የምወዳቸዉ
እኔም
አላህ ውድ ስላደረጋቸው ነው
እኔም
እኛም ❤❤
አምሳያሽ ስለሆኑ ነው
አየ ማስታወል በጣም ዘና አረገሽኛል አችደካማ😂😂❤
እኛ እንኳን እንዲ እየተጠነቀቅን ያመናል ኑሮ ከበደን ብለን እናማርራለን እነሱ ግን ምንም አይሆኑም አፋር የዋህ ህዝብ❤
እኔ ኢትዮጲያ ነኝ ❤አፍር የፍቅር ሀገር ❤🎉🎉
በጌታ አኗኗርአቸው ይከብዳል 😭 ንፁህ የመጠጥ ውሃ ይሰራላቸው ኡፍ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏
መስቴ ጀግናነሽ መሞከርሽ እራሱ ባለፈው ማርያማዊት አስደምማን ነበር እኔ አደነኳችሁ❤❤❤
ebs እናመሰግናለን ፕሮግራሙ አሪፍ ነዉ ዘላቂ መፍትሔ ያስፈልጋቸዋል
የደረሰበት ብቻ ነው እሚያቀው እኔ ሶስት ቀን አድሬ ስመለስ የነበረኝ ቆዳየ ተልጦ ነው የተመለስኩት ሰወዳችሁ አፋሮች ግን አፋር በመሆነ ደስተኛ ነኝ ❤❤❤🎉
Love your new movies you and Kaleb do a great job acting.... love your work
የሚያሳዝን ህዝብ ይህንን ምስኪን ህዝብ ነው ዘር ጎሳ እያሉ ሚያጫርሱት 😢
ውይይይ ንፁህ ውሀ እንኳን የላቸውም😢እግዚያብሄር ኢትዮጵያን ያስባት 😢
ጉድሽ ፈላ ምኝታ ቤቱ መፀዳጃ ሻውር ቤት አላለችም ይህ ነው እንጊዲህ የአፋር ኑሮ እኔስ ሱማሌያ ክልል ብቻ መስሎኝ ነበር እንደዚህ አይነት ቤት ያለ የሚመስለኝ😢😢❤❤❤
አፋርም እደዚህ ነው🎉
@@Nebiha574 ኧረ አሁንማ አሆቸው ኑሮቸውን
አማራ ክልልም እንደዚሁ ነው ገጠሩ ወገኖቸ እኔ አቃለሁ ውሃም የለን መብራትም የለ ዉሃ ከምንጭ ነው እምንጠቀም መብራት በፌት በኩራዝ በፉኑስ ነበር አሁን ደሞ መብራት በሷላር ነው እምንጠቀም ሺንት ቤት ግን አሁን ላይ ሁሉም በየጎሮው ይቆፉራል ልብስ ወንዝ ሂደን እናጥባለን ወይም ቀርድተን እቤት እናጥብ አለን ለዚሁ ኖሮ እድንንኖር አልፈቀዱልንም በጧርነት እየቆሉን ነው
@user-jd2vjበጠጣም8zx2s
ሱብሃነላህ ይገርማል በጣም ጀግኖች ናቸው ሴቶቹ 👏
እንዴዉ አቅም ያላችሁ ሰዎች ስለ እናት ብላችሁ እነዚህን ሚስኪን ማህበረሰብ ጎብኙ አቸዉ😢😢😢😢😢
ወይ !!!!!!እማማ ኢትዮጵያ ስንት ጉድ አለ በዬ ገጠሩ !!!!!
አለማየታችን እንዳን ተባበር አደረገን ስለዚህ የሰራችሁት ስራ በጣም ቆንጆ ነው ለአፋር ህዝብ ሌላው ኢትዮጵያዊ መተባበር አያቅተውም በምሆን በማይሆን ከምንባላ ተባብረን የገጠሩን አከባቢ እናልማ!!!!!።