አጓጊዉ የፈረንጅ የወተት ላሞች የመግዣ ዋጋ (PURCHASING PRICE OF IMPROVED MILKING COWS)
HTML-код
- Опубликовано: 3 дек 2024
- In this video I will present the current selling price of improved milking cows. Hope the information will help my viewers to make the right decision. If you are new for the channel, please consider subscribing to the channel, hit the notification bell and make it on all. Also, like and share the video. Your comments are also valuable for us.
Thank you very much!
ተመልካቾች ይህን ቪድዮ ከተመለከቱ በኃላ የፈረንጅ ላሞችን የመግዣ ዋጋ ማወቅ ስለሚችሉ ትክክለኛ የግዥ ዉሳኔ ሊወስኑ ይችላሉ የሚል እምነት አለ፡፡ ለቻናሉ አዲስ ከሆኑ ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድረግ ይጀምሩ፡፡ ቪድዮዉንም ላይክ እና ሼር ማድረግ አይርሱ፡፡ ሀሳብ አስተያየትም ካለዎት ይላኩልን፡፡
አመሰግናለሁ!
#dairyfarm #dairyfarming #dairy_farm - Хобби
በጣም ምርጥ መረጃ አገኘሁ ዛሬ thank u very much
ስፈልግ የነበረው ዋጋ ዛሬ አገኘሁ !!
አመሰግናለሁ! እንኳን ደስ አለዎት! Thank you too!
ሰውየው በጣም ቅን ሰው ነው አነጋገሩ ተባረክ ❤❤❤❤😂
በጣም አመሰግናለሁ! ምን ዓይነት ርዕሰ ጉዳይ ላይ ቪድዮ እንድሠራልዎ ይፈልጋሉ?
አሜን! አመሰግናለሁ።
The most Genuine person
በጣም ሲበዛ ቅን ልብ ያላችሁ ምቀኝነት የሌለባችሁ ምርጥ ሰው ናችሁ መግዛትም እንደዚህ ያለ ሰው ነው ተባረኩ❤
በጣም አመሰግናለሁ። ከምቀኝነት አናተርፍም ይልቅስ እናጎድላለን እንጂ። ምቀኛ አታሳጣኝ ይባላል። ለምን ካወቅንበት ስለሚያበረታን።
Thank you! በጣም ደስ የሚል እጥር ምጥን ያለ ግልፅ ማብራሪያ!
ስለሰጡኝ ሃሳብ በጣም አመሰግናለሁ!
እውነት አንተም ሰውየውም ያላችሁ መልካምነት ልዩ ነው እግዚአብሔር ይስጣችሁ በጣም ጥሩ ግንዛቤ ስለሰጣችሁን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
አሜን አመሰግናለሁ!
🎉ስልክህን ብሮ እኔ መግዛት እፈልጋለው
@@ስአድወለየዎ አመሰግናለሁ! ስልካቸዉን ከቪድዮዉ ያገኙታል፡፡
@@WuqawZeleke የትነዉ ጊደር እስከሥት ይገኛል
@@ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ አመሰግናለሁ፡፡ ቦታዉ ለገዳዲ ነዉ፡፡ ዋጋቸዉ በዝርዝር ቪድዮዉ ዉስጥ ስለሚገኝ በደንብ ቢመለከቱት፡፡
Thanks Both! Great job. God bless you abundantly for sharing innocently and being humble!!!!
Amen! I also thank you for sharing me constructive comment.
ጥሩ ትምሀርት ነዉ። እናመሰግናለን
አመሰግናለሁ!
Thank you very much for your kind and incredable information dear Mr.Cherinet.
You are highly welcome! Thank you too!
በጣም ድንቅ information ነው
አመሰግናለሁ።
Great job with deciplin keep it up !
I thank you so much for your valuable comment!! Appreciable!
እሸ እድሜ ይስጥህ ግልፅና የሰውን ዕድገትየሚመኝ አርቢ ነው
በርታ ወንድሜ ተባረክ
አሜን። አመሰግናለሁ።
ሰላም በጣም ጥሩ መረጃ ነው እናመሰግናለን❤ እና ስለ ላሞች እርባታ እውቀቱ ያለህ ይመስለኛል እና ቀጣይ ከቻልክ እርባታ ላይ የላሞች ሞት ሊከሰት ይችላል ይህን እንዴት ነው መከላከል የምንችለው ባለሙያዎችን ጋብዘህ ልምድ ብናገኝ🙏
በጣም አመሰግናለሁ! ተገቢና መሠረታዊ ጥያቄ ስለጠየቁኝ በጉዳዩ ዙሪያ ቪድዮዉን አዘጋጃለሁ።
ብጣም ጥሩ ስራ ነዉ ምትሰራዉ ዕድመን ጣና ይስጣህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን። በጣም አመሰግናለሁ።
አድራሻና፡ስልክ፡ቁጥር፡አስቀምጥልን
ዎው በጣም ጠቃሚ እውቀት ነው። በርታ! መልካም ሰው ነው።
በጣም አመሰግናለሁ።
በጣም እናመሰግናለን የምፈልገው መረጃ ነበር ወሎ ቢሆን ብየ ተመኘሁ
አመሰግናለሁ። ዋናዉ ነገር ዓላማዉና ፍላጎቱ ካለ ወሎ ላይም ቢሆን እንደዚሁ ሠርቶ ትርፋማ መሆን ይቻላል። ዋናዉ ነገር ከዓላማዉ በተጨማሪ አስፈላጊዉን ቅድመ ዝግጅት ስልጠናን ጨምሮ ማሟላት ነዉ።
ወንድማችን አናመሰግናለን በታም ጎበዝ ታታሪ ገበረ ነው ብዙ ትምርት ነው የተማርኩት አውነተና ሰው አድመና ተና ይስትህ
አሜን አመሰግናለሁ!
Selam cherinet programachu betam turu new bertu!! legedadi mnu ga new kelaschegerkuh yezhn sewye slk btnegren?
ቪድዮ ዉስጥ አለ። ለማንኛዉም 0913865100።
በጣም አመሰግነሀለሁኝ ወንድም
የሰውዬው ቅንነት በጣም ይገርማል ፡፡
አመሰግናለሁ!
ሁሉታችሁም ቅን ሰዎች ናችሁ እናመሰግናለን።
በጣም አመሰግናለሁ።
@@WuqawZelekeselke ??ene megezite efelegalew
Well done
I thank you very much!
zenabel cherie enamesegnalen
🙏🙏🙏 l
አመሰግናለሁ!
እኔ በቅርብ እገዛሀለሁ ኢንሻአላህ ሰውየው በጣም ግልፅ ነው ምንም ሳይደብቅ ያስረዳል ጠያቂውም ተጠያቂውም ደስ ትላላችሁ
አመሰግናለሁ!
መግዛት እፈልጋለሁ የት ነው ምገኘው ከተማ
ሰውየው ጀግና ነው በርታ ግን ሌሎቻችን እንገዛል የምንል ቦታችንን አውቀነዋል?ይልቁን አባየ ነገድኩ ገነባሁ ብለህ ከተማ ከመጨናነቅ ቀኑ የአርሶ አደር ነው ገጠር ውጣ ምናልባት ጨለማው ቢነጋ ኑሮ ገጠር ውስጥ ናት
ዋዉ ዉዱ ተመልካቼ ከበቂ በላይ ስለገለጽክ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ። አከብርሃለዉ። Thank you so much!!
@@WuqawZeleke አላማህ ሁሉ ይሳካልህ ሰላም ከአንተ ጋር ይሁንልህ
@@gifubbcv-vp9js Amen!
በጣም ተወደደ
የወቅቱ የእነዚህ ዓይነት የወተት ላሞች የገበያ ዋጋ ነዉ፡፡ ነገር ግን ጥሩ እንክብካቤ ካገኙ ዉጤታማ የሚያደርጉ ናቸዉ፡፡
afu sitafit tebarek
አመሰግናለሁ።
ተባረክ
አሜን። አመሰግናለሁ።
ጥሩ ትምህርት ነው ኣመሰግናለሁ ከተከታይህ
በጣም አመሰግናለሁ!
ቅን ልብነው. ያለህ. ተጠያቂውም. ጠያቂውም 🎉🎉
አመሰግናለሁ!
Tebarek
አሜን! አመሰግናለሁ!
እኔ እፈልጋለው ታህሳስ ላይ ያምጣልኝ እስከጥጃዋ
አመሰግናለሁ!
Sint % ye feranji newu?
አመሰግናለሁ! ከ80%-100% ናቸዉ። በምን ርዕስ ላይ ቪድዮ ልሥራልዎ? ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር ካላደረጉ እነዚህን በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
Ke doro irbata, ke madleb Ina ke kebt irbata yetu ye balate awachi inde honena ina sostunim tenkara Ina dekama goni layi be sera
@@NS-ih3jp ለሰጡኝ የቪድዮ ሃሳብ አመሰግናለሁ! ወደ ፊት ቪድዮ እሠራበታለሁ፡፡
ቴሊግራም አለህ እና የት አካባቢ ነው ያላችውት
አመሰግናለሁ! የእኔ/የዘናል ቸሬ የቴሌግራም አድራሻ cherinet zeleke ነዉ፡፡አርቢዉ ለገዳዲ ነዉ የሚገኙት፡፡
አሏህ ይጨምርልህ ወንድሜ ቅን ሰው
አሜን በጣም አመሰግናለሁ! በቀጣይ በምን ርዕሰ ጉዳይ ላይ ቪድዮ ልሥራልዎ?
እኒህን ላሞች መግዛት አፈልጋለሁ እንዴት ሰውየውን ላግኘው??
አመሰግናለሁ! በ0913865100 ይደዉሉ። በምን ርዕስ ላይ ቪድዮ ልሥራልዎ? ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር ካላደረጉ እነዚህን በማድረግ ቢያግዙኝ ደስ ይለኛል።
Legend
Thank you so much!!
20/25 ማለት ጠዋት እና ማታ አንድ ላይ መለቱ ነው ?ወንድሜ ማወቅ ፈልጌ ነው
አመሰግናለሁ ጥሩ ጥያቄ ነዉ። አዎን የጠዋት እና የማታ ድምር ነዉ። በምን ርዕስ ላይ ቪድዮ እንድሠራልዎ ይፈልጋሉ?
እንዳተ ያሉ ቀናዎች ይብዙልን❤❤❤ከተጠየቀው በላይ ነው የመለሰው 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
አመሰግናለሁ!
የሚገርም ቅንነት
በጣም አመሰግናለሁ! በምን ርዕስ ላይ ቪድዮ ልሥራልዎ? ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር ካላደረጉ እነዚህን በማድረግ ቢደግፉ!
እና ምኑ ነው ሚያጋጋው
ያሉትን ዕድሎች ተጠቅሞ እንደ ጀግናው አርቢ ሠርቶ መለወጥ መቻል።
አብጃለሁ አንድ ላም 280ሺህ ምገዛው በንጋታው ብሞትስ🤔
በ280 ሺው ሃያ ምንምን ፍየል ገዝቼ አላረባም እንዴ
አመሰግናለሁ። ምርጫዉ ወይም ዉሳኔዉ የራስ ነዉ።
እንኩአን የእንስሳ የኛስ ህይወት ያልፍየለ በርግጥ ያሰጋል ግን ሁሉንም በእምነት መቀበልነዉ
@@ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ አመሰግናለሁ ዉድ ተመልካቼ! በትክክል አስቀምጠዋል፡፡ ችግርን ፈርተን ያሰብነዉን ሥራ ከመሥራት በጭራሽ ወደ ኃላ ማፈግፈግ የለብንም፡፡ የሰዉ ልጅ በምድር ላይ ሲኖር ችግር እንደ ጥላዉ አብሮ እንደሚከተለዉ ማወቅ እና ችግርን እንደ መልካም አጋጣሚ ወስዶ መፍትሄዉ ላይ በመሥራት የማይታመን ለዉጥ ማምጣት ይቻላል፡፡ አድርገዉ ያሳዩ ከሀገራችንም ከዉጪም በርካታ ተምሳሌት ሰዎች ስላሉ፡፡
@@WuqawZeleke እዉነት ነዉ
እኔ ትንንሺቹን ገዝቼ አሳድጋለሁ ትልልቆቹን እንዳልገዛ ሰው ሃገር ደከመኝ ፀልዩልኝ ወገኖቼ ለመግባት እያሰብኩ ነው
በጣም አመሰግናለሁ። አይዞን ሁሉም ያልፋል። ነገር ግን ችግር እንኳን ቢገጥመን ችግሩን እንደ መልካም አጋጣሚ በመዉሰድ ወደፊት መገስገስ ይገባል። ትንንሾቹን ጊደሮች ገዝቶ በማሳደግ ዉጤታማ መሆን ይቻላል። ፈጣሪ ይርዳዎት።
Sile manowachewu video siralin please
ጥሩ ሀሳብ ነዉ ያነሱት፡፡ ወደፊት በዚህ ዙሪያ ቪድዮ በማዘጋጀት ለእርስዎ እና ለሌሎች ወድ ተመልካቾች ለማድረስ እሞክራለሁ፡፡
@@WuqawZeleke intebikalen wandme
የሚገዛ ካለ 3 የወለደች እርግዝና ያላት የ 8 ወር ላክልኝ
okay!
20 ሌትር የሚባለው ጦዋትና ማታ ነው?
ወይንስ ጥዋት ብቻ ነው?
አመሰግናለሁ። በአንድ ቀን ከአንዲት ላም የሚገኝ የወተት መጠን ነዉ። ጠዋት ወይም ማታ ብሎ መወሰን አይቻልም። የሁለቱ ድምር ዉጤት ነዉ። የጠዋቱ ወይም የማታዉ ሊበዛም ሊያንስም ይችላል።
@@WuqawZeleke
አመሰግናሁ!
ዋጋው ግን አያስጠጋም!!
ስወደችሁ
ግን አብሮ የምሰረ ሰዉ ብኖር
ግማሽ ግማሽ አዉጥቶ
በጣም አመሰግናለሁ! አብሽር በዚህ ጉዳይ ዙሪያ አንድ ሥራ ልሠራ እችላለሁ፡፡
@@WuqawZeleke የትነዉ ያላችሁት ከናተ ለመግዛት
@@ZeharHasan-wb4xj አመሰግናለሁ! ቦታዉ ለገዳዲ ነዉ፡፡ በ0913865100 ላይ አቶ እሸቱ ብለዉ ቢደዉሉላቸዉ፡፡
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Thank you!
ያመቼ ነዉ
የሰሞኑ ነዉ፡፡
ላም መግዛት እፈልጋለሁ አዲስ አበባ ነኝ
አመሰግናለሁ! በ0913865100 ላይ ለአቶ እሸቱ ቢደዉሉ እርሱ በላሞቹ ግዥ ዙሪያ በቂ ልምድ ስላለዉ ከሻጮች ጋር ሊያገናኝዎት ይችላል፡፡
እኔ ቁጥርህ እፈልጋለው መግዛት ስለምፈልግ
ጥሩ ስልክ ቁጥሩ ቪድዮ ዉስጥ አለ።
0913865100-Eshetu
It cheaper here in kenya
Thank you so much for watching this channel from our neighbouring country Kenya. The market price could depend on the differences of the current situations of both countries. Here the situation is somewhat tough. Please keep in touch through my email cherinetz4@gmail.com
7:16
Okay.
አራ በእግዚአብሔር ስልክ ቁጥር🙏🙏❤
ስልክ ቁጥር ከቪድዮዉ ያገኙታል፡፡
በቪዲዮ አለው ስልክ ቁጡር
ለተመልካች ክብር አለክ ጎቦዝ ነክ ቀጥልባት
በጣም አመሰግናለሁ!
@@WuqawZeleke እኔ እርጎ አድርጊ ቅቤ ማወጣት ነው እምፈልገው ቅቤ በጣም ነው እምወደው እንዴት ነው ቅቤቸው
@@HyatHayat-mu9nm ቅቤአቸው ጥሩ እንደሆነ ከባለ ታሪኬ ተረድቻለሁ፡፡
Yet new botaw?
Legedadhi.
@@WuqawZeleke thank you So much!
@@foziakebede9704 you are welcome.
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
Thank you so much!!
ስልክ ቁጥር🙏
ስልክ ቁጥር ከቪድዮዉ ያገኙታል፡፡
@@WuqawZeleke video iske mechereshawu ayichalehu kutir yetale?
@@WuqawZelekeplease kitir askemtilin
@@SumayaAhmed-bd9zl አመሰግናለሁ! ስልካቸዉን ከቪድዮዉ ያገኙታል፡፡
@@SumayaAhmed-bd9zl አመሰግናለሁ!
Kkkkkk huleti mato kabedinow bajajii now inde borane kefti gaziche adekilalo ijii hulemato sosmato
Possible. It is your choice.
ወሎ ቢሆን አንድ እገዛው ነበር
ok!
አራ ቦታው ንገረኝ የት ነው?
ስለፃፉልኝ አመሰግናለሁ። ቦታዉ ቪድዮ ዉስጥ የተገለጸ ቢሆንም ለገዳዲ ነዉ።
የላም ዋጋ በጣም ተወዷል። እንደዚህ መወደድ አልነበረበትም። ድሀ ላም መግዛት አይችልም በአሁኑ ስዓት!!
አመሰግናለሁ፡፡ የገበያ መወደድን ካነሳን በዚህ ዘመን ስለ ገበያ መወደድ ለተመልካቾቼ መናገር የሚያስፈልግ አይመስለኝም፡፡የገበያ ዋጋ ተነፃፃሪ እና ተለዋዋጭ ነዉ፡፡ ላሞቹ ምርጥ ዘር እስከሆኑ ድረስ እና በቪድዮዉም ዉስጥ እንደተብራራዉ ብዙ ያልወለዱ እስከሆኑ ድረስ አዋጭነት አላቸዉ፡፡ የእነዚህ ላሞች ዋጋ ተወዷል እንኳን ቢባል በቀጣይ ከሚያስገኙት ትርፍ ከፍተኛነት አንፃር ሲታይ ያን ያክል የሚያሳስብ አይደለም፡፡ ለላሞቹ ሳይታክት ተገቢዉን እንክብካቤ ያደረገ ሰዉ ዉጤታማ መሆኑ ጥያቄ ዉስጥ አይገባም፡፡ ለምን ሌሎች ሰዎች አድርገዉ ታሪካቸዉን እያጋሩን ስለሆነ፡፡ ከአቶ እሸቱ ጋር የሠራዋቸዉን ቀደምት ቪድዮዎችን ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ ቢመለከቱ እርሳቸዉ ከምን እና እንዴት እንደተነሱ መማር ይቻላል፡፡ ከሚገርሙኝ አስተማሪ ሥራዎቻቸዉ መካከል የወተት እርባታዉን ከሌሎች ሥራዎች ጋር ተመጋጋቢ በሆነ መልኩ በማስተሳሰር እንዴት አድርገዉ ዘርፉን ዉጤታማ እንዳደረጉ ቢመለከቱ ይጠቀማሉ፡፡
የት ነው እብክህ ስልክ ቁጥር
ለገዳዺ ነዉ። አቶ እሸቱ (0913865100)
@@WuqawZeleke አኔ የልውት mukuatur ነው እድት ነው እረሱን የመአገኛው
ለገዳዲ ናቸው። በ0913865100 ይደዉሉላቸዉ።
ለገዳዲ ናቸዉ። በ0913865100 ይደዉሉላቸዉ።
አልፋ አልፋ ከየት አገኛለሁ ተባበረኝ ?
ብዙ ተመልካቾቼ ተመሳሳይ ጥያቄ ጠይቀዉኛል። አልፋልፋ እኛ ጋር የለም። ሌላም አካል ጋር ማግኘት አልተቻለም። በአቅራቢያዎ የሚገኘዉን የግብርና መ/ቤት ቢጠይቁ። ካገኘዉ አጋራችኃለሁ። መልካም ዕድል።
Where are you located ?
How can I find d his number?
His mobile phone number is 0913865100.
አረ አበሻ ሆኖ ነው ገንዘብ የሆነ ሆዳቸው እንጂ ቦሮና እኮ ሞቶ አስር ነው ያሉ
okay.
ጎበዝ ጊደር ማለት ያልወለደች ማለት ነው
Ofcourse.
አቶ እሸቱ ጌታ ይባርክህ
አሜን። አመሰግናለሁ።
Yet new
Legedadhi.
@@WuqawZeleke eshe amasagelalowu ka wad sululta seralen🙏
የፈረንጅ ላም A1 የሚባል ለሰው ልጅ የማይመች መርዛማ ወተት ነው የሚያመርቱት ወገን ጠንቀቅ በል።
ዬትኞቹ ዓይነቶች? A1 /artificial insemination ለማለት ነዉ? መቼስ ሁሉም የፈረንጅ ላሞች ሊሆኑ አይችሉም። ለእኔ አዲስ መረጃ ነዉ። እኔ በትምህርትም ሆነ በሥራ ሂደት ስላልሰማዉ ነዉ። እስኪ ዘርዘር ያለ የጥናትና የምርምር መረጃ ለምሳሌ በሀገራችን ያስከተለው የጤና ችግር ካለ ምንጩን/research source አክለዉ cherinetz4@gmail.com ላይ ቢልኩልኝ። ለምን ይህ ሀሳብ ብዙ ኢምፕሊኬሽን ስላለዉ በመረጃ ማስደገፍ ስለሚገባ። ለኛሞ ምናልባት ዕዉቀት ከጨመረ በሚል ነዉ።
ጉግል ዉስጥ ግባና cow's milk A1 whatis the problem ብላ ፀፍ ታግኛሌ ስርስሩን ወንድማላም
ሠላም ላሞች አሉኝ ግን ዘር የሚሰጥ አጣው የሚያጠቃ
አመሰግናለሁ። ለርስዎም ሠላም ይሁን። የዘር ኮርማን ለማግኘት በአካባቢዎ ያለዉን የግብርና መሥሪያ ቤት፣ የግብርና ምርምር ማፅከል ወይም በዚህ ዘርፍ የተሰማሩ አርቢዎች ጋ ቢጠይቁ መፍትሄ ያገኛሉ ብዬ አስባለሁ። እንደሚሳካልዎ ተስፋ አደርጋለሁ።
አመሠግናለው ሠለመልሶ።የምኖርበት ቦታ ጀሞ 2 ፉሪ አካባቢ ነው ከሠበታ የሚመጣ አንድ ሠው አግኚቼ ነበር ላሞቹ በሚፈልጎበት ጊዜ ግን ሊመጣልኝ አልቻለም ጊዜያቸው እያለፈብኝ ተቸገርኩ ከአዲስአበባ የሚመጡ ነበሩ አነሡ ቦታው እራቀብን እያሉ ነው
ከብት ከባዳለች እርጉዝ ለ---ሰው
አላወኩም።
FARENG? THERE IS NO SUCH WORD. MEANIG LESS. WHO IS FARENG?
Are you sure? This idea is new for me and hopefully new to other Ethiopians too. If so what will be the alternative word? Please also add your source.
ሰላገኘ ሰላጣ አይደለም እድለኛ ነህ
አመሰግናለሁ።
Thank you for the information. I need phone number
Thank you too. You can get his phone no. in the video. Anyways use 0913865100.