የባጃጂፈላጊወች እንኳንደስያላችሁ የባጃጂዋጋ በጣም በጣም ቀነሰ ዝርዝር መረጃ ከኢትዮጵያ 2017||sarprisly bajaj price decreased today

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 янв 2025

Комментарии • 48

  • @Amina-j9j1k
    @Amina-j9j1k 5 дней назад

    ኮሜንት ለምን አትመልስም አሁንላይ ያለውን ዋጋ ንገረኝ ለገዛነበረ እና የትነክ ያለከው

  • @Hkma-r3t
    @Hkma-r3t 3 месяца назад +5

    ባጃጅ ቢቀንስ ምን ፋይዳ. አለው. የት ይሰራበታል. አገር. ሰላም ይሁን መጄመሪያ

  • @marya1084
    @marya1084 10 дней назад

    አሁን ላይ ያለ ዋጋ አሳውቀኝ

  • @FatmaT-vb8zp
    @FatmaT-vb8zp 2 месяца назад +1

    አሁን ላይ ስንት ይገኛል?በአድስ መልክ ስራልን

  • @TewabechnaseruTewabech
    @TewabechnaseruTewabech Месяц назад

    የጭነት ባጃጅ ስንት ነው

  • @Asnakechamare
    @Asnakechamare 2 месяца назад

    Bahir dare lay sinte new???

  • @Neima-b5r
    @Neima-b5r 26 дней назад

    አሁላይ ስት ነው ወድሜ እኔ እፈልጋለሁ please መልስልኝ

    • @MohammedAmen-sg2gf
      @MohammedAmen-sg2gf  25 дней назад

      መረጃ ልሰራ ሰል ነው የምጠይቀው በቅርብ ሰራለሁ

    • @WhyyBirtukanSeidie
      @WhyyBirtukanSeidie 16 дней назад

      እረ በእናትህ አሁን ላይ ባለው የ ገበያ ዋጋ ሥራልን ለቤትህ አዲስ ነኝ

  • @Temritu
    @Temritu 3 месяца назад

    ሰላም ለሀገራችንንንንን ባጃጂ ቤት ምናምን ትላላችሁ እናተ ምን ፍኢዳ አለው

  • @Hhaoo-b9s
    @Hhaoo-b9s 3 месяца назад +2

    ሰላም ወንድማችን እስክ ባለ መር ባጃጅ ስራልን

  • @mulutrfey3673
    @mulutrfey3673 Месяц назад

    እስኪወደደቡብ ወሎ ላኩልኝ አድራሻ ልስጣችሁ

  • @LumitaIbrahim-jc9ne
    @LumitaIbrahim-jc9ne 27 дней назад

    ሚንዝል ውድ ነው

  • @Hkma-r3t
    @Hkma-r3t 3 месяца назад +1

    ሰላም ላገራችን

  • @hayataAmede61
    @hayataAmede61 2 месяца назад

    የሞተር ሳኪል ዋጋ አውጣልን እስኪ ወንድም አለም

  • @FentawTewdros
    @FentawTewdros 2 месяца назад

    አረበናትህ ሌላ ስራ ስራ ባጃጅ ትላለክ ሌላ ስራ ባጃጅ ማንም አይገዛም100ሽ ፀዳያለ ባጃጅ አለከ 21አ ስክከ67/ታርጋ ቆጆ አየደላላ ሁሉን ነገር ማስወደድ ትችላላችሁ ዉሸታችሁ መከራ😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @ADWA1888Amhara
    @ADWA1888Amhara 2 месяца назад

    መቼ ነው ኢትዮጵያ ውስጥ አንድ ግዜ ቀንሶ የሚያቀው እባክህ መረጃህ አይናቅም

  • @Ethiopia2103
    @Ethiopia2103 3 месяца назад +3

    😂😂😂😂 ሃምሳ ሽህ ቤሆን ምን ዋጋ አለው የት ሊሠራበት በመላ ኢትዮጵያ እንዳይንቀሳቀስ እየተደረገ እንደሆነ አታውቅምን ። በተለይ አአ ቻው ቻው

  • @ZekariyasFekru
    @ZekariyasFekru 3 месяца назад +3

    ግንኮ ውደ ደቡብ 22000 ሸ ብር ምንድነው ወደ አማራ ሁሉም ነገር ውድ ነው የብር ፈብርካ አሌ እንደ🤔

    • @bafekaduethioo
      @bafekaduethioo 3 месяца назад +2

      ደቡብ በየትኛው ከተማ ጥቅምት ለይ ልገዛ እያሰብኩት ነው

    • @Yordi-i2j
      @Yordi-i2j 3 месяца назад +2

      እኔም ፈልጋለው የት አድራሻ

  • @ZemzemSeyid
    @ZemzemSeyid 3 месяца назад

    Snt nat ahulayi re

  • @GenetWende
    @GenetWende 3 месяца назад

    አንደኛ ነኝ

  • @AftaamAftm
    @AftaamAftm 3 месяца назад +1

    ማንም አሁን ባጃጅ እሚገዛ የለም የገዙትም በ200ሽህ እየሸጡነው ያሉት ቤንዚል 1 ሌትር 170 ብር እየገዙ ለመስራት አይታሰብም

  • @abdurehmanAhmed-t1h
    @abdurehmanAhmed-t1h Месяц назад

    ሥልክ ቁጥር

  • @SalameBoto
    @SalameBoto Месяц назад +1

  • @redwanali7952
    @redwanali7952 3 месяца назад +1

    Ye motor sraln

    • @hayataAmede61
      @hayataAmede61 2 месяца назад

      አዎ እኔም እንደዛ ነው አስበው አዎ

  • @ሱሱነኝየገጠሯ
    @ሱሱነኝየገጠሯ Месяц назад

    እኔማ ገዘብ አይመስለኝም ባጃጅ

  • @AnewarshafiAnewarshafi-tt2wf
    @AnewarshafiAnewarshafi-tt2wf 3 месяца назад +1

    አስመጪኦች እና ደላሎች ቀቅለው ይብሉት

  • @DdBbnn-l8j
    @DdBbnn-l8j 3 месяца назад

    ክዊት ባጃጅ ማምረት ጀመረ ወይ ሆራ ትሬድንግ ከሶስት ወር በዋላ አያሉ ነበረር

  • @MarufbelayneshMarufbelaynesh
    @MarufbelayneshMarufbelaynesh 3 месяца назад

    300 መቶ ሺ ብር መክባት አለበት

  • @mollagirmaye1929
    @mollagirmaye1929 3 месяца назад

    አድራሻ

  • @Sarah-c6u
    @Sarah-c6u 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤

  • @AbdiljebarRida
    @AbdiljebarRida 3 месяца назад

    የአዲስ አባባን ፕራንች ንገረኝ ወይም 🤳 ቁጥር

    • @MohammedAmen-sg2gf
      @MohammedAmen-sg2gf  3 месяца назад

      እሰኪ ፈልጌ አሳውቃለሁ

    • @jebarsuleman4530
      @jebarsuleman4530 2 месяца назад

      የት ነው ስልክ ንገረኝ​@@MohammedAmen-sg2gf

  • @Hadi-w9v
    @Hadi-w9v 3 месяца назад

    🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷⚘️⚘️⚘️⚘️⚘️

  • @JohnAlexlove
    @JohnAlexlove 2 месяца назад +1

    Selam wandime indet nachu Assela aygebam magzat falige neber

  • @SisayGetachew-t4s
    @SisayGetachew-t4s 3 месяца назад

    Qute Bajaj kechalk

  • @sarahaile2016
    @sarahaile2016 3 месяца назад

    Obama bebank negareny

  • @SameeraSami-w3x
    @SameeraSami-w3x Месяц назад

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @Zeramuhamdii
    @Zeramuhamdii 3 месяца назад

    Bilbilakesani

  • @SERKALEMSHIBABAW-qe5ji
    @SERKALEMSHIBABAW-qe5ji Месяц назад

    😂😂😂