Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የባጃጅ አቅራቢ ድርጂት አድራሻ 🇪🇹0926092626 🇪🇹0924454247 👆👆👆👆👆 👉 አስገራሚ የፍሪጅ ዋጋ በአዋሳ ከተማ ፡Amazing fridge price in Awassa ruclips.net/video/5LV1UXvnwZk/видео.html 👉አስገራሚ የሶፋ ዋጋ በደሴ ከተማ፤ruclips.net/video/XPl0bD2axy8/видео.html
ዋውውው በጣም ደስ ይላል ጨላ ለምድነው ወደኔሀገር የማተደው ሀዋሳ
ሰለመረጃው በጣም አመሰግናለሁ ጨላ ወድሜ
+971559788574 በዚህ ቁጥር አናግሩኝ ሰልካቹ እምቢ አለኝ
በጣም እናመሰግናለን በቅርቡ በቅ እላለው
CHG TUBE መጨረሻ ላይ የጠየከው ጥያቄ ሆደን ነው የሞላው አመሰግናለሁ እሱ ነበር ከሀገር አስወጥቶ ያስቀረኝ እና በቀላል ገንዘብ መንቀሳቀስ ይቻላል ማለት ነው?
ባጃጅ ሳልገዛ ከዱባይ ንቅንቅ የለም ፈጣሪ ያሳካልሽ በሉን ዋጋው መቶ ሼህ ይሁንልን
😂😂😂😂☝️☝️☝️
እኔምማረያሣካልን
Anchi setgaz enan ka ades Ababa wed kefl agera atwasjengm lamanengum fatarii yasabeshn yasakalsh enat
እኔም በሉ የሸቀላ ዱአ ይደርሳል አይ አሁን ሁለትእግር ስንመኝ አዝኛለሁ ይኸውም ኸይርነው ወድ ከማብላት ይሻለናል
Sisiocha enam legza neber gen kemeto bely new
ዋዉ በጣም አሪፍ ነዉ ወንድም ጫለ ለስደተኞች ሁል ግዜ የምታዝን ቅን ሰው ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ
እኔ ለወድሜ ገዝቸለት አዋረደኝ ብሩን እየሰራ መዝናኛ አረገው ስት አመት ሙሉ ለፍቸ ገዝቸ ሰውን ማመን በቃኝ ቱ😢
እኔም እንዳች ነኝ እህቴ ሁለት አመት ልሆነው ነው አምስት ሳንቲ አላየሁም ጭራሽ አበላሽቱት ዘመድ አሰራት እዳ አገባኝ ብታይ ስድቡ ከእኔ አልፎ ቤተሰብ አላህ ስቀጣቸው አለ
አይዟችሁ እህቶቼ እኔም ለወንድሜ ገዛለው ብዬ ነበረ እንደዛ ከሆነአልገዛም መጀመሪያ ለራሳችን እንስራ እሺ ወዶቼ እህቶቼ 💖💖👍🙄
@@ብሩክከበደ-ገ4አ በአሁን ጊዜ ወንድም ጠላት ሁኗል እኔ የበፊቱ ወንድሜ ነው ብየ የሰራ የተገዛበትን ብር ሊከፍል ተነጋግረን ከተገዛ በሁላ ወፍ የለም ትርፌ ስድብ ሆነ። አንች አስገዝተሽ ለሌላ ሰው ከሰጠሽው ትርፍ አለው ግን ወንድምሽ እስከምት ገዥለት ያልሽውን ሁሉ እሺ ነው የሚልሽ ። ብርሽን ያዥ ግን ከእማን ጋ እንደሚውል አጣሪ የእኔ እጻ ፈንታ እንዳ ይደርስብሽ
@@sofi.m.a5190 የኔም ሰው በገነበረ ቁጥር ማሳከሙም ላባቴ እዳ ሆነ ብቻ አላህ ቀድሮብኝ ነው ብዬ ሶበርኩ በምላስ ወዶቹ ይሸውዳሉ ይገርማል
@@ብሩክከበደ-ገ4አ ብርሽን ያዥ ማማዬ ዝበይው ተጥቅሙ ጉዳቱ ነው የሚያመዝነው በተበላጨ ቁጥር ማሰራቱ ሁለተኛ ኪሳራ
ጋዜጣኛው በመጨረሻ አከበቢ ያነሰሀው ሀሳብ በጠም ምርጥ ነው እኔ እረሱ የሚያውቀቸው ስንቶች አሉ መሰለህ በእውነት ነው የሚለቹ አንድ ሚሊየን ሁለት ከዛም በለይ ይዞ ምን እንዳምሰሩበት ግራ ገብቶዋቸው ሰው ሀገር ለይ ህይወተቻውን የሚያቀጥሉ ስንቶች
አንተ መልካም ሰው ነህ በርታ እዝህላይ የምታስቀምጣቸው ቁጥር ሰናግራቸው መልስ አይሰጡም አዝግ ናቸው
ደሥ የሚል መረጃ ጋዜጠኛዉ እርጋታዉ ይሥባል
እኔ እፈልግ አለሁ በዝህ ባጃጅ አራት አመት ሰርቸበት አለሁ ሱዳን በጣም አሪፍ ባጃጅ ነው አሁን እፈልግ አለሁ እኔ ያለሁት ብሀርዳር ነው እዝህ ቦታ ካላችሁ ጠቁሙኝ
በጣም ጡሩ
ወንድማችን ጫላየ እናመሰግናለን አይባጂጂ እንዲህ ተወደደች እኔ መኪና ነው መግዛት ፈልግ ጫላየ የሚኒባስ ዋጋ ሰንት እንደሆነ ጠይቅልይ ወንድሜ
ዋውውውውው ባጃጁዬ በጣም ምፈልጋት እራሤው ነኝ ምሸቅልብሽ አንዱ ቀን እመጣለው ❤❤
ዋው፡ሻሸመኔ፡ሀገሪ፡ናፍቆኝ፡ነበር፡አመስገናለውኝ፡አፖስቶንም፡ሚካኤልን፡ቤ/ንንም፡አሳይን
በቃ ገዝቼ መሾፈር ነው ኢንሻ አላህ
ጫላየ የኔ መልካም ሰው አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ
ጫላዬ ጌታ እየሱስ ይጠብቅህ ተባረክልኝ
ልገዛ ነበር ብር የለኝም ጫላዬ እናመሰግናለን ወድማችን እስኪ እምታግዙኝ ካላችሁ እኔ አለሁሽ በሉኝ ♥️🙏🏻
ምርጥ ሠው ነሕ ባጃጅ ሣልገዛ አልቀርም ከአላሕ ጋ
ዋው በጣም ደስ ይላል እስክን መጣ መቶ ሺ ያስገባልን ፍጣሪ🙏🙏
እኔ መግዛት እና ራሴ መስራት እፈልጋለሁ ዋጋው ተመጣጣኝ ነው እስቲ እግዚአብሔር ይርዳኝ ግን ለሴት ከባድ ይመስለኛል
ጎበዝ በርች ከባድ የሚባል ነገር የለም ዋናዉ ቁርጠኝነትሽ ነዉ
ባጃጅ ይሻላል
ጥሩ ይመስለኛል
@@የዘላለምታማኘአንድአሏህብ ትክክል የማይቻል የለም ዋናዉ እራሥን ማሣመን ብቻ
እኔም ለራሴ ልሰራ ወስኛለሁ ማር ስሪ😍
አናመሰግናለን ግን በጣም ውድ ነው
እንሸአለህ በቅርቢ ቃን
እኔ ላበሌ መግዛት ፈልጊያለሁ ሰሙኑን አላህ ያሳካልሽ በሉኝ ግን እደት ለወድ ትገዣለሽ እዳትሉኝ ለኔ ባሌ ሂወቴ ነው ወላሂ በጣም ልዩ ነው በሱ ነው እዚህ የደረስኩት
ማማ ሁሉም ወዶች አድ አይደሉም አላህን ሚፈራ አለ አላህንም ማይፈራ አለ አላህን ከሚፈሩትን ያገናኝን ማለት ነው
እንዴ ባልሽ አይደል እንኳን ገንዘብሽን ገላሽን ሰጥተሽዉ የለ ደሞ ሁሉም ወንዶች አንድ አይደሉም ፈረሐ እግዚአብሔር ያላቸዉ ብዙ ወንዶች አሉ
@@habibaomer9577 ትክክል ያአላህ ስጦታየ ነው በቃላት እኳን አልገልፀውም ለኔ ብሉ በጣም ብዙ መሰዋትነትን ከፍሏል ሁቢ አልሀምዱሊላህ አላህ እሱን ስለሰጠኝ
@@Hanahana-nv7cu ትክክል ሁቢ
ይሳካልሽ
ሰላም ጣላ ጡሩ ስራ ትሰራለህ አይሻ ካሚል
ወገናችን እናመሰግናለን እስኪ የቅጥቅጥ ዋጋ ስንት ነው መረጃ አቀብለኝ አመሰግናለሁ
ሠለም ወንድሜ የበጀጅ ወጋና የሞታር ወገ የውናው ወይስ ያቆዬ ናው
ጂማ ታደርሳለክ❤
ማሽአለህ የድሮነው ወይሲ አድሲነው
ስለመረጃዉ በጣም እናመሰግናለን ግን ወደ ደብረብረሀን ቅርጭፋ የላቸዉም ለኔ የሚቀርበኝ ደብረብረሀን ስለሆነ
1ኛ ነኝ ደስስስ ሲል ሰላም ለሰው ዘር በሙሉእኔ ሀገሬ ስገባ መንጃ ፍቃድ አውጥቸ ባጃጅ ገዝቸ እራሴ እሾፍራለሁ ሁ ማይንስ ሁ???አበጀ ይሙት ብቻ ሰላም ያርገን እግዚአብሔር ኮሮና ነው መኮረና ከምድር ገፅ ያጥፍልን በፀሎት እንተጋገዝ
Yekenash wude ameen🙏😍
great job!! very young and creative presenters. i appreciate you. i am comparing with Europe where i live👌👌💚💛❤️
ሱዚኪ መኪና በጋምቤላ ዋጋ ስንት ነው ለሎች ሞተር
ጫላ እናመሰግናለን
በጣም እናመስግናለን ወንድማችን በርታልን
በጣም እፈልጋለዉ ግን ወደ ሚዛን ተፈሪ ማድረስ የምትችሉ ከሆነ በዉስጥ እንነጋገር
ኣሪፍ ነው በተለይ እኔ ሲጠብቀው የነወረ ነው ያቀረብከው የእቃ ጭነት ባጃጅ ዋጋቸው ኣውቀናል ምን ያህል ውጤታማ ናቸው የእቃ ጭነት ባጃጅ ከሚሰሩ ሽፌሮች መረጃ ብትሰጠን ኣሪፍ ነበር
እንሻ ኣላህ ለወንድሜ እገዘዋለሁ
Wdeme tbark egezaber ybark 🙏👍👍
በጣም ደሥ ይላል
በለ 150ሰሰ የገጠራም መንገድ የሚሰራ ሰንቱ ብር ሚሆነው
በጣም አማስጋንል
ጫለ እናማሰግናላን
ይቅርታ ዋጋውን አውቄለሁ ግን ሸራው ከላይ ሚለብሠው ሥት ይፈጃል ወንዱሜ?
አሰለም ወአሌኩም ወረመቱለህ ወበረከቱ ውድ የሀገሬ ልጆች ኡንኳን ለትልቁ ረመደን ወር አደረሰቹ ሰለም ሰለም ለሀገሬ መልከም የረወዷን ወር
Ws wr wb ameeeen enkuwan abro aderesen
Ene hagere lgeba 3 wer new yekeregni ende egziyabher fkad tagron egezatalehu sle merejah betam enamesegnalen wendme
Yekenash wude🙏
ዛሬ አንድ ኛ ነኘ ሰላም ያገሬ ልጆች ከምንሠማው ነገር ይሰውረን
በቃ መቶዋ ከኔ 70ከባሉካው ይሙላበትና አገሬ ገብቼ ልስራበት ይህው ቢሰራ ቢሰራ ብሩ እንደው አልበረክት ብሏል 😢
please inform te cost of damas
ጫላ ጎበዝ በርታ ጥ ሩ ስራ ነው
ቆንጆ ዋጋ ና ባጃጅ
እኔ ባጃጅ ገዝቸ ቀራሰ ለማሰራት ነበረ የፍለኩት ግን ትምርህት 8 ክፍል ወይስ አስረኛ ከፍል አልደረስኩም ይቻላል መንጂ ፍቃድ ለማውጣት 🙄🙄🙄
170 ረካሽ ናው ግን ዎንድሜ እዳ ውስጥ ብጥለኝስ ብዬ ፈራሁ መንጀ ፍቃድ አለው ትምህርቱን ጨርሶ ዱቅ ብሎዋል 10 ኛ ውጤት ዎፍ የለም ባጃጅ ባጃጅ እያል ልቤን ውልቅ እያረገኝ ናው የ ሰው ሰው ገጭቶ እዳ እንዳየስገበን ፈራሁ እንጅ ማን እንደ ወንድምዬ 3 ወንድም እና 8 እህቶች አሉኝ እግዚአብሔር ይመስገን
ይቅርብሽ ማማየ ዛሬ ወንድም እህት አትበይ ላሽ በይ ነው የምትባይው
ሁሉም ራሱን በራሱ ከመሬት ያንሳ እንዳትሞኝ
@@ኢትዮጵያሀገሬዙሬመግቢያየ ልክ ነሽ ቆንጆ እኔስ ሞልቶልኝ መሰለሽ መጨከን አቅቶኝ እንጅ
Tina Jesus kedmiya lerasesh wendim ehet malet tey wude hulum esketaregilet nw keza bewala manim lanchi denta yelawum lesu kemitgezhi erasish gebtesh seribet ehite mikren semegn silayewu nw adar atisheweji xenagna kehone serto lerasu yilewex
@@hiwikejela1490 እሽ ቆንጆዬ እስኪ ብልጥ ለመሆን እሞክራለሁ
ጫላ ቴሌግራም አለክ
መካነ ሰላም የላችሁም ወይም ደሴ ፣እኔ ለባልተቤቴ መግዛት እፈልጋለሁ በግሩ ከሚሄድ የቤት መኪና እስከሚኖረን ኢንሻ አላህ ሰብራይዝ ላርገው 1 ደረጃው ስት ነው ዋጋ
ላምንድናው የባጃጅ ህሳብ መትናግራው
Thank you so much
Bakrb kan bki Lalhu
Wooooow wondim Alam zare ka hagare alfe safare sila hedklign Amasagnalew
የበፊት ነው ወይሶ አሁን ንገረኝ ወንድሜ
ሚዛን ቴፒ ታደርሳላችሁ? የመቸፕሮግራም እደሁግን አላወኩም
Tabaraki wandime
Yihe waga ka 2 amet befit yenabare new ahun lay sent new real coastu?
እመሠግናለን
ጥሩነው
ዴሴ ባጃጄ ሥንት ነው ንገረይ
እደ ምን ማለት ነዉ !??? ከ መቶ ሰማንያ ሽ ወደ 65ሽ???? ኧሯ አላምንም።
Thanks
ባሁኑ ጊዚ እደዚህ ይገኛል እዴ መልሱልኝ
ጫላየ በጣም ምፈልገው ነው ሞተር አመሳግናለሁኝ ዋውውው ከሞተር ሳይክል ለየት ያለ ፍቅር አለኝ እገዛዋለው ሃገሬ ስመለስ ዋጋውም ተማጣጣኝ ነው
የሁለት ሽህ አስራ ሶስት የበጃጅ ዋጋ ስንት ነዉ እስት ጫላ ገበ በል ኒገረኝ🙏🙏
አረ እህት እኔ ለውንድሜ ልገዛ ነበር ሶስት መቶ ሺ አሉኝ ባህር ዳር ጥሩ ውሪ ከሰማሽ ንገሪኝማ እህት
በጣም እናመሰግናለን
ሰለሚጨለዬኢ ኢኔበጀጂኢፈልገሎዉ ኢሲት አሰለአ የዲራሰሎ
ባጃጅ በጋምቤላ ሰንት የምትሸጥ ነው ለሎች ካአለ ነገረኝ ወንድሜ
እናማሰግናለን
እናመሰግናለን
በጣም ቆንጆ ነው
አቦ ሰላምህ ይብዛ
ይመችህ ጨለ እነመሰግነሌን ቁም ነገር ነክ መረጀ ነዉ የምተቀርብልን ተበረክልን ወንድሜ በርተ
ዋጋውሥንትነው የባቻች ብቻንገሩኝ ልግዛናላሺከርክርይለፍልኝበቃ
ማርያ
ይቅርታ ሥልካቸው ከቀጥታውጫ አይሰራም ዋሳብ ቴሌግራም አይሰራም
Arif nw…Enamaseginalen!
መቶ ሰባ ዉድ ነዉ ቀንሲ
We have hope
ደስ ይላል ግን ወልደያ ነኝ እንደት ማምጣት እችላለሁ
የመቸነው
Bajaaji ligezaa assbiyaaalo issti yikinashi belulni Be kinintii
አሪፍ ነው
ጫላ ለገጠር የምሆን ሞተር ዋጋውንና አይነቱን ረሳቹት ወይም መረጃውን ልቀቅልን
አሁን ዘንድሮ ከስንት እከ ስንት አለ???
ዋው ዋው
በደሤ የባጃጅ ዋጋ ንገረኝ ስንትነው
መቼ ነው የተለቀቀው
Thanks.brother.ok.so.much
እናመሰግናለን ጫልዬ
Wooooow!!! Bettam dess yilali!! Yigerimal
አዲስ አበባ ያቀርባሉ?
ስልክ ፃፍልኝ
ባሁን ስእት ነው ዋጋው ?
Enameseginalen Wendimachen ene megzat efelegalew
በአሁን ሰዐት የሸቀጣ ሸቀጥ ዋጋ ዝርዝር ብትሰራልን ጥሩ ነበር
ሌለ የሞተር ወጋ ከለ ቢተሳውቀን
ባጃጂ ግዥ ከሚሉኝ ጫማግዥ ብሉኝ ይቀለኛል ሀቂቃ አልወዳትም ወድቃም ባገኛት የቤት መኪና ለኔና ገና ለማላቀው ባሌ ምኞቴነውያርግልሽ በሉኝ
ክክክክከክ
የባጃጅ አቅራቢ ድርጂት አድራሻ
🇪🇹0926092626
🇪🇹0924454247
👆👆👆👆👆
👉 አስገራሚ የፍሪጅ ዋጋ በአዋሳ ከተማ ፡Amazing fridge price in Awassa ruclips.net/video/5LV1UXvnwZk/видео.html
👉አስገራሚ የሶፋ ዋጋ በደሴ ከተማ፤ruclips.net/video/XPl0bD2axy8/видео.html
ዋውውው በጣም ደስ ይላል ጨላ ለምድነው ወደኔሀገር የማተደው ሀዋሳ
ሰለመረጃው በጣም አመሰግናለሁ ጨላ ወድሜ
+971559788574 በዚህ ቁጥር አናግሩኝ ሰልካቹ እምቢ አለኝ
በጣም እናመሰግናለን በቅርቡ በቅ እላለው
CHG TUBE መጨረሻ ላይ የጠየከው ጥያቄ ሆደን ነው የሞላው አመሰግናለሁ እሱ ነበር ከሀገር አስወጥቶ ያስቀረኝ እና በቀላል ገንዘብ መንቀሳቀስ ይቻላል ማለት ነው?
ባጃጅ ሳልገዛ ከዱባይ ንቅንቅ የለም ፈጣሪ ያሳካልሽ በሉን ዋጋው መቶ ሼህ ይሁንልን
😂😂😂😂☝️☝️☝️
እኔምማረያሣካልን
Anchi setgaz enan ka ades Ababa wed kefl agera atwasjengm lamanengum fatarii yasabeshn yasakalsh enat
እኔም በሉ የሸቀላ ዱአ ይደርሳል አይ አሁን ሁለትእግር ስንመኝ አዝኛለሁ ይኸውም ኸይርነው ወድ ከማብላት ይሻለናል
Sisiocha enam legza neber gen kemeto bely new
ዋዉ በጣም አሪፍ ነዉ ወንድም ጫለ ለስደተኞች ሁል ግዜ የምታዝን ቅን ሰው ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ
እኔ ለወድሜ ገዝቸለት አዋረደኝ ብሩን እየሰራ መዝናኛ አረገው ስት አመት ሙሉ ለፍቸ ገዝቸ ሰውን ማመን በቃኝ ቱ😢
እኔም እንዳች ነኝ እህቴ ሁለት አመት ልሆነው ነው አምስት ሳንቲ አላየሁም ጭራሽ አበላሽቱት ዘመድ አሰራት እዳ አገባኝ ብታይ ስድቡ ከእኔ አልፎ ቤተሰብ አላህ ስቀጣቸው አለ
አይዟችሁ እህቶቼ እኔም ለወንድሜ ገዛለው ብዬ ነበረ እንደዛ ከሆነ
አልገዛም መጀመሪያ ለራሳችን እንስራ እሺ ወዶቼ እህቶቼ 💖💖👍🙄
@@ብሩክከበደ-ገ4አ በአሁን ጊዜ ወንድም ጠላት ሁኗል እኔ የበፊቱ ወንድሜ ነው ብየ የሰራ የተገዛበትን ብር ሊከፍል ተነጋግረን ከተገዛ በሁላ ወፍ የለም ትርፌ ስድብ ሆነ። አንች አስገዝተሽ ለሌላ ሰው ከሰጠሽው ትርፍ አለው ግን ወንድምሽ እስከምት ገዥለት ያልሽውን ሁሉ እሺ ነው የሚልሽ ። ብርሽን ያዥ ግን ከእማን ጋ እንደሚውል አጣሪ የእኔ እጻ ፈንታ እንዳ ይደርስብሽ
@@sofi.m.a5190 የኔም ሰው በገነበረ ቁጥር ማሳከሙም ላባቴ እዳ ሆነ ብቻ አላህ ቀድሮብኝ ነው ብዬ ሶበርኩ በምላስ ወዶቹ ይሸውዳሉ ይገርማል
@@ብሩክከበደ-ገ4አ ብርሽን ያዥ ማማዬ ዝበይው ተጥቅሙ ጉዳቱ ነው የሚያመዝነው በተበላጨ ቁጥር ማሰራቱ ሁለተኛ ኪሳራ
ጋዜጣኛው በመጨረሻ አከበቢ ያነሰሀው ሀሳብ በጠም ምርጥ ነው እኔ እረሱ የሚያውቀቸው ስንቶች አሉ መሰለህ በእውነት ነው የሚለቹ አንድ ሚሊየን ሁለት ከዛም በለይ ይዞ ምን እንዳምሰሩበት ግራ ገብቶዋቸው ሰው ሀገር ለይ ህይወተቻውን የሚያቀጥሉ ስንቶች
አንተ መልካም ሰው ነህ በርታ እዝህላይ የምታስቀምጣቸው ቁጥር ሰናግራቸው መልስ አይሰጡም አዝግ ናቸው
ደሥ የሚል መረጃ ጋዜጠኛዉ እርጋታዉ ይሥባል
እኔ እፈልግ አለሁ በዝህ ባጃጅ አራት አመት ሰርቸበት አለሁ ሱዳን በጣም አሪፍ ባጃጅ ነው አሁን እፈልግ አለሁ እኔ ያለሁት ብሀርዳር ነው እዝህ ቦታ ካላችሁ ጠቁሙኝ
በጣም ጡሩ
ወንድማችን ጫላየ እናመሰግናለን አይባጂጂ እንዲህ ተወደደች እኔ መኪና ነው መግዛት ፈልግ ጫላየ የሚኒባስ ዋጋ ሰንት እንደሆነ ጠይቅልይ ወንድሜ
ዋውውውውው ባጃጁዬ በጣም ምፈልጋት እራሤው ነኝ ምሸቅልብሽ አንዱ ቀን እመጣለው ❤❤
ዋው፡ሻሸመኔ፡ሀገሪ፡ናፍቆኝ፡ነበር፡አመስገናለውኝ፡አፖስቶንም፡ሚካኤልን፡ቤ/ንንም፡አሳይን
በቃ ገዝቼ መሾፈር ነው ኢንሻ አላህ
ጫላየ የኔ መልካም ሰው አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ
ጫላዬ ጌታ እየሱስ ይጠብቅህ ተባረክልኝ
ልገዛ ነበር ብር የለኝም ጫላዬ እናመሰግናለን ወድማችን
እስኪ እምታግዙኝ ካላችሁ እኔ አለሁሽ በሉኝ ♥️🙏🏻
ምርጥ ሠው ነሕ ባጃጅ ሣልገዛ አልቀርም ከአላሕ ጋ
ዋው በጣም ደስ ይላል እስክን መጣ መቶ ሺ ያስገባልን ፍጣሪ🙏🙏
እኔ መግዛት እና ራሴ መስራት እፈልጋለሁ ዋጋው ተመጣጣኝ ነው እስቲ እግዚአብሔር ይርዳኝ ግን ለሴት ከባድ ይመስለኛል
ጎበዝ በርች ከባድ የሚባል ነገር የለም ዋናዉ ቁርጠኝነትሽ ነዉ
ባጃጅ ይሻላል
ጥሩ ይመስለኛል
@@የዘላለምታማኘአንድአሏህብ ትክክል የማይቻል የለም ዋናዉ እራሥን ማሣመን ብቻ
እኔም ለራሴ ልሰራ ወስኛለሁ ማር ስሪ😍
አናመሰግናለን ግን በጣም ውድ ነው
እንሸአለህ በቅርቢ ቃን
እኔ ላበሌ መግዛት ፈልጊያለሁ ሰሙኑን አላህ ያሳካልሽ በሉኝ ግን እደት ለወድ ትገዣለሽ እዳትሉኝ ለኔ ባሌ ሂወቴ ነው ወላሂ በጣም ልዩ ነው በሱ ነው እዚህ የደረስኩት
ማማ ሁሉም ወዶች አድ አይደሉም አላህን ሚፈራ አለ አላህንም ማይፈራ አለ አላህን ከሚፈሩትን ያገናኝን ማለት ነው
እንዴ ባልሽ አይደል እንኳን ገንዘብሽን ገላሽን ሰጥተሽዉ የለ ደሞ ሁሉም ወንዶች አንድ አይደሉም ፈረሐ እግዚአብሔር ያላቸዉ ብዙ ወንዶች አሉ
@@habibaomer9577 ትክክል ያአላህ ስጦታየ ነው በቃላት እኳን አልገልፀውም ለኔ ብሉ በጣም ብዙ መሰዋትነትን ከፍሏል ሁቢ አልሀምዱሊላህ አላህ እሱን ስለሰጠኝ
@@Hanahana-nv7cu ትክክል ሁቢ
ይሳካልሽ
ሰላም ጣላ ጡሩ ስራ ትሰራለህ አይሻ ካሚል
ወገናችን እናመሰግናለን እስኪ የቅጥቅጥ ዋጋ ስንት ነው መረጃ አቀብለኝ አመሰግናለሁ
ሠለም ወንድሜ የበጀጅ ወጋና የሞታር ወገ የውናው ወይስ ያቆዬ ናው
ጂማ ታደርሳለክ❤
ማሽአለህ የድሮነው ወይሲ አድሲነው
ስለመረጃዉ በጣም እናመሰግናለን ግን ወደ ደብረብረሀን ቅርጭፋ የላቸዉም ለኔ የሚቀርበኝ ደብረብረሀን ስለሆነ
1ኛ ነኝ ደስስስ ሲል
ሰላም ለሰው ዘር በሙሉ
እኔ ሀገሬ ስገባ መንጃ ፍቃድ አውጥቸ ባጃጅ ገዝቸ እራሴ እሾፍራለሁ
ሁ ማይንስ ሁ???
አበጀ ይሙት
ብቻ ሰላም ያርገን
እግዚአብሔር ኮሮና ነው መኮረና
ከምድር ገፅ ያጥፍልን
በፀሎት እንተጋገዝ
Yekenash wude ameen🙏😍
great job!! very young and creative presenters. i appreciate you. i am comparing with Europe where i live👌👌💚💛❤️
ሱዚኪ መኪና በጋምቤላ ዋጋ ስንት ነው ለሎች ሞተር
ጫላ እናመሰግናለን
በጣም እናመስግናለን ወንድማችን በርታልን
በጣም እፈልጋለዉ ግን ወደ ሚዛን ተፈሪ ማድረስ የምትችሉ ከሆነ በዉስጥ እንነጋገር
ኣሪፍ ነው በተለይ እኔ ሲጠብቀው የነወረ ነው ያቀረብከው የእቃ ጭነት ባጃጅ ዋጋቸው ኣውቀናል ምን ያህል ውጤታማ ናቸው የእቃ ጭነት ባጃጅ ከሚሰሩ ሽፌሮች መረጃ ብትሰጠን ኣሪፍ ነበር
እንሻ ኣላህ ለወንድሜ እገዘዋለሁ
Wdeme tbark egezaber ybark 🙏👍👍
በጣም ደሥ ይላል
በለ 150ሰሰ የገጠራም መንገድ የሚሰራ ሰንቱ ብር ሚሆነው
በጣም አማስጋንል
ጫለ እናማሰግናላን
ይቅርታ ዋጋውን አውቄለሁ ግን ሸራው ከላይ ሚለብሠው ሥት ይፈጃል ወንዱሜ?
አሰለም ወአሌኩም ወረመቱለህ ወበረከቱ ውድ የሀገሬ ልጆች ኡንኳን ለትልቁ ረመደን ወር አደረሰቹ ሰለም ሰለም ለሀገሬ መልከም የረወዷን ወር
Ws wr wb ameeeen enkuwan abro aderesen
Ene hagere lgeba 3 wer new yekeregni ende egziyabher fkad tagron egezatalehu sle merejah betam enamesegnalen wendme
Yekenash wude🙏
ዛሬ አንድ ኛ ነኘ ሰላም ያገሬ ልጆች ከምንሠማው ነገር ይሰውረን
በቃ መቶዋ ከኔ 70ከባሉካው ይሙላበትና አገሬ ገብቼ ልስራበት ይህው ቢሰራ ቢሰራ ብሩ እንደው አልበረክት ብሏል 😢
please inform te cost of damas
ጫላ ጎበዝ በርታ ጥ ሩ ስራ ነው
ቆንጆ ዋጋ ና ባጃጅ
እኔ ባጃጅ ገዝቸ ቀራሰ ለማሰራት ነበረ የፍለኩት ግን ትምርህት 8 ክፍል ወይስ አስረኛ ከፍል አልደረስኩም ይቻላል መንጂ ፍቃድ ለማውጣት 🙄🙄🙄
170 ረካሽ ናው ግን ዎንድሜ እዳ ውስጥ ብጥለኝስ ብዬ ፈራሁ መንጀ ፍቃድ አለው ትምህርቱን ጨርሶ ዱቅ ብሎዋል 10 ኛ ውጤት ዎፍ የለም ባጃጅ ባጃጅ እያል ልቤን ውልቅ እያረገኝ ናው የ ሰው ሰው ገጭቶ እዳ እንዳየስገበን ፈራሁ እንጅ ማን እንደ ወንድምዬ 3 ወንድም እና 8 እህቶች አሉኝ እግዚአብሔር ይመስገን
ይቅርብሽ ማማየ ዛሬ ወንድም እህት አትበይ ላሽ በይ ነው የምትባይው
ሁሉም ራሱን በራሱ ከመሬት ያንሳ እንዳትሞኝ
@@ኢትዮጵያሀገሬዙሬመግቢያየ ልክ ነሽ ቆንጆ እኔስ ሞልቶልኝ መሰለሽ መጨከን አቅቶኝ እንጅ
Tina Jesus kedmiya lerasesh wendim ehet malet tey wude hulum esketaregilet nw keza bewala manim lanchi denta yelawum lesu kemitgezhi erasish gebtesh seribet ehite mikren semegn silayewu nw adar atisheweji xenagna kehone serto lerasu yilewex
@@hiwikejela1490 እሽ ቆንጆዬ እስኪ ብልጥ ለመሆን እሞክራለሁ
ጫላ ቴሌግራም አለክ
መካነ ሰላም የላችሁም ወይም ደሴ ፣እኔ ለባልተቤቴ መግዛት እፈልጋለሁ በግሩ ከሚሄድ የቤት መኪና እስከሚኖረን ኢንሻ አላህ ሰብራይዝ ላርገው 1 ደረጃው ስት ነው ዋጋ
ላምንድናው የባጃጅ ህሳብ መትናግራው
Thank you so much
Bakrb kan bki Lalhu
Wooooow wondim Alam zare ka hagare alfe safare sila hedklign Amasagnalew
የበፊት ነው ወይሶ አሁን ንገረኝ ወንድሜ
ሚዛን ቴፒ ታደርሳላችሁ? የመቸፕሮግራም እደሁግን አላወኩም
Tabaraki wandime
Yihe waga ka 2 amet befit yenabare new ahun lay sent new real coastu?
እመሠግናለን
ጥሩነው
ዴሴ ባጃጄ ሥንት ነው ንገረይ
እደ ምን ማለት ነዉ !??? ከ መቶ ሰማንያ ሽ ወደ 65ሽ???? ኧሯ አላምንም።
Thanks
ባሁኑ ጊዚ እደዚህ ይገኛል እዴ መልሱልኝ
ጫላየ በጣም ምፈልገው ነው ሞተር አመሳግናለሁኝ ዋውውው ከሞተር ሳይክል ለየት ያለ ፍቅር አለኝ እገዛዋለው ሃገሬ ስመለስ ዋጋውም ተማጣጣኝ ነው
የሁለት ሽህ አስራ ሶስት የበጃጅ ዋጋ ስንት ነዉ እስት ጫላ ገበ በል ኒገረኝ🙏🙏
አረ እህት እኔ ለውንድሜ ልገዛ ነበር ሶስት መቶ ሺ አሉኝ ባህር ዳር ጥሩ ውሪ ከሰማሽ ንገሪኝማ እህት
በጣም እናመሰግናለን
ሰለሚጨለዬኢ ኢኔበጀጂኢፈልገሎዉ ኢሲት አሰለአ የዲራሰሎ
ባጃጅ በጋምቤላ ሰንት የምትሸጥ ነው ለሎች ካአለ ነገረኝ ወንድሜ
እናማሰግናለን
እናመሰግናለን
በጣም ቆንጆ ነው
አቦ ሰላምህ ይብዛ
ይመችህ ጨለ እነመሰግነሌን ቁም ነገር ነክ መረጀ ነዉ የምተቀርብልን ተበረክልን ወንድሜ በርተ
ዋጋውሥንትነው የባቻች ብቻንገሩኝ ልግዛናላሺከርክርይለፍልኝበቃ
ማርያ
ይቅርታ ሥልካቸው ከቀጥታውጫ አይሰራም ዋሳብ ቴሌግራም አይሰራም
Arif nw…Enamaseginalen!
መቶ ሰባ ዉድ ነዉ ቀንሲ
We have hope
ደስ ይላል ግን ወልደያ ነኝ እንደት ማምጣት እችላለሁ
የመቸነው
Bajaaji ligezaa assbiyaaalo issti yikinashi belulni
Be kinintii