ዘመናዊ የኤሌክትሪክ ባጃጅ ዋጋ | ምቹና ቅንጡ እስከ 9 መጫን የሚችሉ | Electric bajaj price in Ethiopia|Electric car|gebeya

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 янв 2025

Комментарии • 123

  • @Nesrw
    @Nesrw 4 месяца назад +4

    ከጠያቂዋ ተጠያቂው አሪፍ ጥንቅቅ ብሎ የተሰራ ጥያቄና መልስ ነው። ታንኪው ።

  • @biniyamtesfaye6234
    @biniyamtesfaye6234 4 месяца назад +6

    ከቶም የኤሌክትሪክ ባጃጅ ገዝቼ የምጠቀምበት ኣለ ስለዚህ እዚህ ባጃጅ ላይ ያየሁዋቸዉ ክፍተቶች ኣሉ ባጭሩ እነዚህ ጉዳዮች ላይ ማብራርያ ቢሰጠኝ
    1. የኣሞርዛተር ጉዳይ ማለት ባሊስትራ ነዉ ወይስ spring.
    2. ባትሪዉስ lithium ion ነዉ ወይስ Lid acidዐባትሪ
    3. ባትሪዉስ ለምን ያህል ግዜ ልንጠቀምበት እንችላለን
    4.የspare issue በደምብ ቢብራራ

  • @mohammedzemzem9050
    @mohammedzemzem9050 4 месяца назад +2

    የተሣፋሪ ወንበር እንደ ድሮ ውይይት ታክሲ ፊት ለፊት እየተያዩ ከሚሆን እንደ ሚኒባስ ፊትና ኃላ ቢሆን ተሣፋሪ ጉልበትና ጉልበት አይነካካም ምቾትም አይነሳም እሱ ቢስተካከል አሪፍ ነው

  • @gorawberukutaye1978
    @gorawberukutaye1978 4 месяца назад +7

    ጎበዝ ጠያቂ ነሽ እኔ መጠየቅ የፈለኩትን ወይም ማወቅ የፈለኩትነ ሁሉ ጠይቀሻል ጎበዝ

  • @haftomweldegebrial9332
    @haftomweldegebrial9332 4 месяца назад +6

    ባትሪው ስንት አመት ይቆያል.....?ለመግዛትስ ከተፈለገ ይገኛል ወይ?

  • @usmanture1936
    @usmanture1936 16 дней назад

    Wow daansadha.

  • @habtewoldtesfaye
    @habtewoldtesfaye 4 месяца назад +1

    ደስ ይላል፡፡ በርቱ !!

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 4 месяца назад +2

    OK አሁን ግን በሀገራችን ውስጥ ሙሉ ለሙሉ መመረት ይቻላል በአለም ላይ ቀላል ነገር ነው እሷን መስራት ዋጋው እጅግ በጣም ዉድ ነው እና በሚቀጥለው አመት 120%%% ተሠርቶ ማየት እንፈልጋለን የኤሌክትሪክ መኪናዎች ለአሰራር እጅግ በጣም ቀላል ሁኗል እንዳትፈሩት።ይቻላል ሀቢቢቢ።

  • @fathimauae-qf7dc
    @fathimauae-qf7dc Месяц назад

    ዋው

  • @yusufmohammed-m7n
    @yusufmohammed-m7n 3 месяца назад +1

    ዋዉ

  • @غاليهالشمري-م2ك
    @غاليهالشمري-م2ك 4 месяца назад +3

    ጫላ ምን ሆኖ ነው ምርጥ ቅን ሰው ነው አምጡልን I miss Chala

  • @mela-d2v
    @mela-d2v 4 месяца назад

    wagaw betam wud new lezrfiya yetezegaje ymeslal

  • @soresa5238
    @soresa5238 4 месяца назад

    በጣም አሪፍ አማራጭ ነው ታሪፉ ይቀንሳል ወይ ነው ጥያቄው ? ምክንያቱም ከነዳጅ መኪኖች የተሻለ ወጪ ስለሌለባቸው

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 4 месяца назад +20

    ጫላ ምን ሆኖ ጠፋ?በሰላም ነው?

    • @simenehseyoum-te8lw
      @simenehseyoum-te8lw 4 месяца назад +1

      ጩቤ ሰርቆ

    • @azizz91
      @azizz91 4 месяца назад

      አበበን ጎንደር ላይ እየደከለዉ ነዉ😂

  • @QerubelAle2023
    @QerubelAle2023 4 месяца назад +2

    ባጃጅ ኢትዪዽያ ዉስጥ አትመጥንም ሲባል አልሰማህም፣ ለደቡብ ሱዳን ሽጭዉ፣

  • @MekdedGetaneh
    @MekdedGetaneh 4 месяца назад +5

    ኢትዮጵያ ላይ ባጃጅ እንደ ተፈለገ መስራት አይቻላልም መየጊዜው ነው መግስት እገዳ የሚያወጣው

    • @ዋሰ
      @ዋሰ 4 месяца назад

      ወንድሜ የነዳጅ በጃጅህን ሸጠህ የኤሌትሪኩን ግዛ አለቀ
      በጃጅ ገበያ የጣል ለምትለዉ በአንድ ሞተር ላይ አምሰት ሰዉ ተጭነዉ በሚሄዱበት ሐገር ገበያ ያጣሉ የሚለዉን አልቀበለዉም
      እንደዉም ከሞተር አሰከርካሪዎች ያነሰ ማሰከፈል ይችላሉ ገበያዉን ለመቆጣጠር ከተፈለጉ እንዴት ብትለኝ፤ የነዳጅ ወጪ የለባቸዉም በዉሃ ነዉ የሚሄዱት

  • @AsAs-n4k
    @AsAs-n4k 3 месяца назад

    የት ሃገር ምርት እደሆኑና የጉልበት መጥናቸውን ለገጠር ስራ መሆን አለመሆናቸውን እድሁም ጥንካሬቸውና እዴት ሳጠይቂ መጠዬቅ ያለብሽን ዋና ዋናወቹን አልጠዬቅሽም

  • @አብነትዮሀንስ
    @አብነትዮሀንስ 4 месяца назад +2

    መለዋወጫ አለው ወይ በበቂ

  • @besufikadteka
    @besufikadteka 2 месяца назад

    2:41

  • @HailuLenjiso-v2k
    @HailuLenjiso-v2k 3 месяца назад

    What is the identifying mark of the bajaj.

  • @MesfnKemso-bn3zw
    @MesfnKemso-bn3zw Месяц назад

    የፈረስ ጉልበት ስንት ነው

  • @tebassetube633
    @tebassetube633 4 месяца назад

    ባትሪው ሊድ አሲድ ነው ወይስ ሊቲም አይወን አልተገለፀም ስንት አመት ያገለግላል

  • @ZerihunendaleZerihunendale
    @ZerihunendaleZerihunendale 4 месяца назад

    ከሶስት እስከራት ሰዓት ለቻርጅ ሰዓት ከፈጅ ምን ያህል ኪሎሜትር ይሄዳል

  • @RangajireCryptoAIRDROP
    @RangajireCryptoAIRDROP 21 день назад

    🎉🎉

  • @wondwosenalmayhu
    @wondwosenalmayhu 4 месяца назад +1

    ባትሪው ለስንት ጊዜ ያገለግላል ዋጋውስ?

  • @choramomisgana-i3g
    @choramomisgana-i3g 4 месяца назад

    ዋጋው ባጣም ዉድ ነው

  • @ZelalemTen
    @ZelalemTen 4 месяца назад

    Hey🎉

  • @besufikadteka
    @besufikadteka 2 месяца назад

    ግን በአንድ ፉል ቻርጅ
    እስከ 150ኪሜ ያገለግላል
    የሚለው ውሸት ነው
    ጠዋት ወደሥራ ይሠማራል
    እስከ6:00አት ብቻ ነው
    የሚያገለግለው

  • @alemubekele1201
    @alemubekele1201 4 месяца назад

    speed per hour ስንት ነው?

  • @GbrmeskelMolalgni
    @GbrmeskelMolalgni Месяц назад

    ዋጋው በጣም ውድ ነው የነዳጅ ባጃጅ 2 ያስገዛል

  • @mesaywubishet3223
    @mesaywubishet3223 3 месяца назад

    ባትሪዋ እስከ ስንት አለት ሊያገለግል ይችላል ወደክልል ከተሞችስ ያደርሳሉ ወይ ይጠየቅልን

  • @ሀበሻነቴኩራቴ
    @ሀበሻነቴኩራቴ 4 месяца назад

    በዉሀ እሚሰራ ቢመጣጡሩነዉ ኢቶጲያ ነዳጂም መብራትም የለን ሞባይል ለሞምለት ወረፍ ያለባትሀገር ጭራሺመኪና

  • @Grace_family21-s1p
    @Grace_family21-s1p 3 месяца назад +1

    Please ye safi bajaj mereja sirulin kene wagawu Please Please Please

  • @BeleteMogos
    @BeleteMogos 4 месяца назад

    Wagawe sente new?

  • @Fikretadesse123
    @Fikretadesse123 3 месяца назад

    የ Used tax ዋጋ ኣቅራብልን።

  • @yibas16
    @yibas16 4 месяца назад

    በማንኛውም አጋባቢ ያደርሳሉ ወይሰ ለራሰ ነው መቶ መውሰድ የሚቻለው?

  • @legessewansamo5696
    @legessewansamo5696 3 месяца назад

    የኤሌክትሪክ ቸሽከርካሪ ጃርጅ ስቴሽን ለማቋቋም እንዴት እንደሚፈቀድ መረጃ ካላችሁ አሳውቁን።

  • @HamzaHusen-bt6kl
    @HamzaHusen-bt6kl 4 месяца назад +6

    ወጋው ስንት ነው❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  4 месяца назад

      ቪዲዮ ላይ አለ

    • @milysamichannel2006
      @milysamichannel2006 4 месяца назад

      Wagaw yelem

    • @yohannestekilu432
      @yohannestekilu432 4 месяца назад

      ​@@milysamichannel2006 ከ 620 ሺህ እስከ 650 ሺህ

    • @tibebtsehay
      @tibebtsehay 4 месяца назад +5

      600-20 ሺ እስከ 600_50ሺ😅😅😅😅ውስጡ መኪና መኖር አለበት

    • @ዋሰ
      @ዋሰ 4 месяца назад

      ​@@tibebtsehay
      ዋጋ ትጠይቃላቹ ላትገዙ ነገር ሲነገራቹህ ዋጋ ታራክሳላቹህ ። ዋጋ መነገር ቢቀር ይሻላል
      መንገድ ላይ እየበላህ አትሂድ ቡዳ ይበላሀል ይባላል

  • @NurhisenIbrahim
    @NurhisenIbrahim 2 месяца назад

    እኔ ምልሽ
    1,የባትሪ
    2,ዲናሞ
    3,ኮንትረል የነዚ ዋጋ ብትጠይቅልን።

  • @SsDd-l3o
    @SsDd-l3o 3 дня назад

    መብራት ጨምሮል እንደ ድሮው አይደለም አዳሜ 😢አብይ ከመጣ ያልጨመር የለም 😢

  • @Nesrw
    @Nesrw 4 месяца назад

    ያልተመለሰልኝ አንድ ጥያቄ አለ? እመንገድ ላይ ቻርጅ ቢያልቅ ምን አማራጭ አለው?

    • @AsAs-n4k
      @AsAs-n4k 3 месяца назад +2

      ምገድ የምጀምረው ያለህን የቻርጅ መጥን አይተህ ነው ያደርሰኛል አያደርሰኝም ብለህ ቸክ ማረግ አለብህ

  • @AregawiZeruNigus
    @AregawiZeruNigus 4 месяца назад

    ክፍለ ሃገርስ ይቻላል?

  • @Nesrw
    @Nesrw 4 месяца назад

    ብድሩም አጭር ጊዜ ነው ዋጋዋም ሀይ ከጥቅሟ አንፃር

  • @temesgenyohanes2233
    @temesgenyohanes2233 4 месяца назад

    መቶ ሃምሣ ኪሎ ሜትር ብቻ ተነድቶ እንዴት ውጤታማ ይኮናል ? የሞተሩ ጉልበትስ?

  • @SeidAhmed-w9i
    @SeidAhmed-w9i 4 месяца назад +1

    በአንድ ቻርጅ ሥንት ክሎ ሜትር ይሄዳል

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  4 месяца назад

      መልሱ ቪዲዮ ላይ አለ

  • @Lakkoo444
    @Lakkoo444 4 месяца назад

    Price ???

  • @EnyewGetachew-e6m
    @EnyewGetachew-e6m 4 месяца назад

    Price sent new

  • @سعيدمحمد-ر5س9ك
    @سعيدمحمد-ر5س9ك 4 месяца назад

    ዋጋ ስንት ነው

  • @tebassetube633
    @tebassetube633 4 месяца назад +1

    ባትሪው ሊቲም ነው ወይስ ሊድ አሲድ አልተገለፀም

  • @Sahala-ph4gl
    @Sahala-ph4gl 3 месяца назад

    ደሴ ታደርሳላችሁ

  • @JdCell-wq7gb
    @JdCell-wq7gb 4 месяца назад

    ❤❤❤❤

  • @Mitikuberta
    @Mitikuberta Месяц назад

    በዛሬ እለት ቀን 4 3 20017 በኤልትሬክየሚሰሩ ሙተሮች የመንግስት የፀትታ አይል የለምንም ምክንያት እያሰሮ ነው ነገር ግን ክትማውላይ እብረተሰብ በግንዘብ ገዘቶ እንዳያጠቀም የሚያረጉ የፀተታ አይሎች የብላይ አክል ሀይ ሊባሎ የገባል አለበለዚያም አስመጭዑች ከንጭረ መሸጥም መለውጥ አለባቹ ለምንየህዝብ ገንዘብ የክስራል ካልተጠቀሙበት???

  • @muhammedhajigobena
    @muhammedhajigobena 3 месяца назад

    620 to 650

  • @T-families
    @T-families 4 месяца назад

    በቂ አቅርቦት አላቸው እንዴ???

  • @MesfinTakele
    @MesfinTakele 2 месяца назад

    በለ አራት እግር የኤሌክትሪክ ባጃጅ ብታስመጡ

  • @zeb7385
    @zeb7385 Месяц назад

    በዚ ዋጋ ገበያውን መፎካከር አይቻልም

  • @ሀበሻነቴኩራቴ
    @ሀበሻነቴኩራቴ 4 месяца назад

    በሶላር ቻርጂ ማረግ ከተቻለ

  • @MeqdiFikir
    @MeqdiFikir Месяц назад

    ፖለሲ የጫላን ሰለከ ቁጥር የምታውቁ ነገሩኝ

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Месяц назад

      በግልጽ ቪዲዮ ላይ አስቀምጠናል

  • @WorkneshMagule
    @WorkneshMagule 3 месяца назад

    betam wudi nw wagu bigensi arfi nw

  • @Mame-zs6si
    @Mame-zs6si 4 месяца назад

    china or hind

  • @argetageneti6495
    @argetageneti6495 4 месяца назад

    china newu?

  • @alekakebede8248
    @alekakebede8248 4 месяца назад

    In which country it is made?

  • @ChalewAsefe-ld7th
    @ChalewAsefe-ld7th 4 месяца назад +1

    ዋጋው ስንቸ ነው

    • @Wollo161
      @Wollo161 4 месяца назад

      ቪዲዮ ላይ አለ

  • @ጀማሪው
    @ጀማሪው 4 месяца назад

    መልኩ አያምርም

  • @tekafikire7235
    @tekafikire7235 4 месяца назад

    ጀግና ሰዉ ብኖር በዉሃ ብቻ የምሰራ ተሽከርካሪ የሰራ ሰዉ ኑሮ ስለተወደደ ሌላ ምንም አይደንቀኝም

    • @ዋሰ
      @ዋሰ 4 месяца назад

      ኤሌትሪክ እኳ በዉሃ ነዉ የሚሰራዉ

    • @tekafikire7235
      @tekafikire7235 4 месяца назад

      @@ዋሰ oh ok

  • @kiflealemayehu262
    @kiflealemayehu262 4 месяца назад

    150km not enough.

  • @DawitWedaje-t8n
    @DawitWedaje-t8n 4 месяца назад

    Enda safara fatachu buna salgabzachu hadachu katayu block Yaya eko naw mamtatachun bakema egabzachu nabare

  • @derejedesalegnebeyene7543
    @derejedesalegnebeyene7543 4 месяца назад

    እንደ ተወደደ ምነው 650ሺ አያወጣም 400ሺ በቅው ነው በዛላይ ተሳፊርው ዓለመደም ቻርጅ ማርግያ ቦታ የለም መንግሥትና ኤለክትርክ ተሽከርካር ላይ ከቀረጥ ነፃ ማረግ ዓለበት

    • @ዋሰ
      @ዋሰ 4 месяца назад +1

      ወንድም
      መደራደር ጥሩ ነዉ ሒሳቡን እንሰራ
      ሻጭ $650,000 ጠርቷል
      አንተ ደግሞ $400,000 ብቻ መክፈል ትፈልጋለህ
      ልዩነቱ $250,000 ነዉ
      አሁን ደግሞ የነዳጅ በጃጅን ዋጋ እንሰራ
      እኔ ዋጋዉን አላቀዉም ግን በግምት $400,000 እንበል
      በቀን 700 ብር ነዳጅ ከቀዳህ በዓመት $255,000 ነዉ
      ደምረዉ በዓመቱ $650,000 የነዳጅ በጃጁ አሰወጣህ
      ከዛ የአምሰት ዓመቱን የነዳጅ ሒሳብ እንሰራ $1,277,500 ማለት ነዉ
      ለኤሌትሪክ ፍጆታ በአምሰት ዓመት በቀን $30 * 5 ዓመት = 54,750 ነዉ
      ሰናጠናቅቀዉ የኤሌትሪክ በጃጅ ከአምሰት ዓመት በኃላ
      704,750 ብር ሲሆን
      በድምሩ የነዳጅ በጃጅ የአምሰት ዓመት ወጪዉ $1,677,500 ነዉ ዓይን ያለዉ ይይ ጆሮ ያለዉ ይሰማ

    • @eone3102
      @eone3102 4 месяца назад

      ​​@@ዋሰየኤሌክትሪክ ባጃጅ ባሁን ሰአት በምንም ምክንያት ቢበላሽ ያለው የጥገና ወጪ ከፍተኛ ነው። ሲቀጥል resell value ምንም አይገናኝም። ሲሰልስ መሄድ ሚቻለው ከ 20-80% ቻርጅ ብቻ ነው ያ ማለት 60%ቱን ምትጠቀመው ማለትም 90ኪ.ሜ። ሲራብእ ባትሪው ከሁለት አመት በኋላ በሚገባ ይደክማል። ስለዚህ በቻርጅ ምትሄደው ቢበዛ 60-70 ቢሆን ነው። ሲሃምስ ቢበዛ 5-7 አመት በኋላ ባትሪ ሙሉ በሙሉ ትቀይራለህ ያም ማለት 80% የአዲሱን ባጃጅ ዋጋ ይሆናል። ሲሰድስ ብዙዎች የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ከግጭት በኋላ ባትሪያቸው ከተጎዳ መቀየር እንጂ መጠገን አይቻልም። ሲሳብዕ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች በቅናሽ ታክስ እንደሚገቡ ይታወቃል ፉክክር የለብኝም ብሎ አንዱ ቢያስወድድ ነገ ሌላው በርካሽ እንደሚያመጣው ይታወቃል.... ይሄን ይሄን ስትደማምረው 400 ከበቂ በላይ ነው።

  • @jonasagmohammed1129
    @jonasagmohammed1129 4 месяца назад

    የየት ሃገር ምርት ነው?

  • @teddy-p1f2m
    @teddy-p1f2m 4 месяца назад

    አዲስአበባ ባጃጅ ተከለከለ

  • @EnyewGetachew-e6m
    @EnyewGetachew-e6m 4 месяца назад

    Be electric becha new weyse

  • @Tnsa6
    @Tnsa6 4 месяца назад

    እባክህ የአረቄ ማውጫ ማሽን ሀና ማርያም አካባቢ ከሚገኘኝ ኤችዲኤም ማሽነሪ ገዝቼ ነበር እና ማሽኑ አይሠረሰም አሥተካክሉ ስላቸው ነገ ዛሬ ይላሉ እንዴት ላርግ

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  4 месяца назад

      በውስጥ መስመር ያናግሩን

  • @YemiyasayachewTeftonewAk-qc6kw
    @YemiyasayachewTeftonewAk-qc6kw 4 месяца назад

    መንግስት በኮድ ሁለት ቢፈቅድ ጥሩ ነበር።

  • @kassahun70
    @kassahun70 4 месяца назад

    የየት አገር ስሪት ነው

  • @sadatabubeker3648
    @sadatabubeker3648 4 месяца назад +4

    ዋጋው ለምን ሚስጢር ታደርጋላችሁ ማጭበርበር አምሯችሁ ነው።

    • @ዋሰ
      @ዋሰ 4 месяца назад +1

      አዋ

    • @emebetmerga7291
      @emebetmerga7291 4 месяца назад

      600,000.

    • @esubalewtilahun6579
      @esubalewtilahun6579 4 месяца назад +1

      650,000

    • @ዋሰ
      @ዋሰ 4 месяца назад

      @@esubalewtilahun6579
      አዉቆ የተኛን ለምን ትቀሰቅሰዋለህ ባሌግነቱ ለማጭበርበር ፈልጋቹህ ነዉ ይላል እሺ ዋጋዉን ነገርከዉ መጥቶ ይቅርታ ይጠይቃል አይጠይቅም
      የገበያ ሚድያ ምንም ዕዳ የለባቸዉም ለኛ ዋጋ የመናገር አንከፍላቸዉም በነፃ ነዉ መረጃዉን የሚሰጡን አንከፍልበት ታድያ እንደምንከፍልበት ሰንሞግት ይገርመኛል
      የገበያ ሚድያ የኤሌትሪክ በጃጅ ለመግዛት ለሚፈልጉ ሰዎች ነዉ የተሰራዉ ለሻጮቹም ገበያ ያመጣሉ ለገዢዎችም ሳይደክሙ የሚፈልጉትን ያገኛሉ ሙሉ መረጃ ሰለዚህ እዉነተኛ ለሚገዛ ሰዉ ትልቅ አገልግሎት እያረጉ ነዉ ሰለዚህ መሰደብ የለባቸዉም እነዚህን ተሳዳቢዎች መልሰ በመሰጠት አናበረታታቸዉ ይቃጠሉ ሰዉ ያጭበረብረኛል እያሉ በጣም በጣም ብልግና ነዉ የገበያ ሚድያ ያለዉ ንብረት ታማኝነቱ ነዉ የሰዉን እንጀራ ሰንረግጥ ትንሸ አይቀፈንም እንዴ
      ለምሳሌ እኔ ይህንን በጃጅ የመግዛት አቅሙ የለኝም ግን ታላቅ ታላቅ እምርታ ነዉ የኤሌትሪክ በጃጅ የገባቹህ አልመሰለኝም
      ሳዉዲ ሊብያ ዱባይ ወዘተ አገራቸዉ የተቀየረዉ ነዳጅ ሲያገኙ ነዉ አሰቡት እንግዲህ እኛ ነዳጅን የሚተካ ርዠቅ ከአላህ አገኘን እሱም ዉሃችን ወይም ኤሌትሪክ ነዉ
      ከተማችን በርታ ደምቃ በማታ የምናያት የሱኳር ፋብሪካኖቻችን የእንዱሰትሪያል ፖርካችን ወዘተ በዉሃ በኤሌትሪክ ነዉ የሚሰራዉ
      የምዕራብ ሐገሮች ኤሌትሪክ የሚያመነጩት ከራሸያ ጋዠ ገዠተዉ ነበር አሁን ቃተር ትሸጥላቸዋለች
      እኛ ግን የተንበሸበሸ ኤሌትሪክ አለን ባቡራችን በዉሃ ሲሄድ የኬንያ ባቡር በነዳጅ ነዉ የሚሄደዉ
      እደግመዋለን ኤሌትሪክ መኪና ማለት ኢትዬጵያ ነዳጅ ወጣላት እንደማለት ነዉ ከገባቹህ

    • @derejedesalegnebeyene7543
      @derejedesalegnebeyene7543 4 месяца назад

      650000አላለም ወድ እኮ ነው

  • @danielaraya3775
    @danielaraya3775 4 месяца назад

    Wagaw sint new

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  4 месяца назад

      መልሱ ቪዲዮ ላይ አለ

  • @kidusefrem896
    @kidusefrem896 4 месяца назад +3

    በኤሌክትሪክ የሚሰራ መኪና እና ባጃጅ ንብረት አይደለም

  • @Aynalem-em5dw
    @Aynalem-em5dw 4 месяца назад

    ጉበዝ ጋዜጣ ናት ጥያቄ ልብ ያደርሳል

  • @የህዝብሚድያደራሺለወገኔ
    @የህዝብሚድያደራሺለወገኔ 4 месяца назад +1

    የአባይ ውሃ በደንብ መስራት ጀመረ እደ😂😂😂

    • @ዋሰ
      @ዋሰ 4 месяца назад +1

      በአንቺ ቤት አሸሙር ተናግረሸ ሞተሻል ፤ አበሻ በጣም የሚገርመኘ ሕዝብ ነዉ ነዳጅ ከዉጭ ሐገር በደላር በሚመጣ ምርት ይተማመናል በአገሩ ኤሌትሪክ ግን አይተማመንም
      ወንድሜ ይህ የበጃጅ ሹፌሮች ጉዳይ አይደለም በደላር ነዳጅ ካሰገባን የኑሮ ዉድነቱ ጣሪያ ይነካል ከድህነታችንም አንወጣም
      የነዳጅ የማሰቀረት ሰራ የመንግሰት ነዉ ሙሰኞቹን የኤሌትሪክ ሹሞቹን ታባርረለህ አንጂ እጅ አጣመረህ ትቀመጣለህ እንዴ ጨለማን የባሰ አታመጣ ብለህ ተቀብለህ

  • @nemeratsehay
    @nemeratsehay 4 месяца назад

    Too expensive , you looks robber!

  • @fathimauae-qf7dc
    @fathimauae-qf7dc Месяц назад

    ዋጋው ስንት ነው

  • @AimroTadese
    @AimroTadese 4 месяца назад

    Price ?