ወደ ጋናዳ ( ወደ ካናዳ ) I noticed that you probably made a typo. I’ve watched your videos often and am very grateful for what you’ve done to support disadvantaged people during difficult times.
Your speech realy makes sence. Please keep telling us the trurh. I heard many people that have been deceived by such robbers. I look forwards to hearing more from you. God bless you!
ተስፍሽየ የዛች የጨለማ ቀናችን አባት ኣትጥፋብን እንወድሃለን አንተ እውነተኛ ለማተብህ ለሃቅህ የኖርክ ሓቀኛ እግዚኣብሄር ይጠብቅህ
matebe yelewm kepenete koye sistu
የማሪያምን ስም አታሰድብ መብቱ ነው የናንተ ማተብ ምን ሰራላችሁ😂@@addisutesfa3943
@@addisutesfa3943ባለማተቦችንማ አየናቸውኮ ጦርነት ሲሰብኩ።ተሰፍሽን እናከብረዋለን።
ውሽት ነው
እኔ canada newu yalehut
ልጄ በየአጭበርባሪዎች ደጃፍ ላይ እየዋለ መከራዬን ያበላኝ ነበር። ይህን ቪዲዮ እንዲያዳምጥ ሰጥቼዋለሁ። ገላገልክኝ ተባረክልኝ!
ከካናዳ የምኖሩ ኢትዮጵያን ውሰት ሀቀኛ ሰውን ገና አየው በጣም ምርጥ ሰው ተባረከ ወንድሜ ❤ወዳለሁ
በጣም እናመሰግናሀለን!! ትክክለኛውን መንገድ ቢተሳይ እኔንም ጨምሮ ብዙ ሰዎች ይጠቀማሉ!!
ጥሩ ሰው ነህ። በርካታ የዋህ ኢትዮጵያውያን አሁንም አሉ።። በቀላሉ የሚታለሉ ፤ ወደፊትም ይኖራሉ። እናመሰግናለን ሳይጎዱ ለመድረስ ሰለመከርካቸው። ተባረክ።
ተስፍዬ የሐቅ አባት።በፖለቲካው ይሁን በsocial እንቅስቃሴ ላይ የምታደርገውን ከልብ እናመሰግናለን። ሐቅ ያለው መቸውም አንገቱን ቀና አድርጎ ነው የሚሄደው።ከዚያም አንዱ አንተ ነህ። ተባረክ።
ተሰፍሰሸ ጎይታ ሓቂ እንኳዕ ደሓን መፃዕኻ🎉🎉🎉
ተስፍሽ ከረጅም ግዜ በኋላ ስላገኝሁ በጣም ደስ ብሎኛል። ከዛሬ 7 ዓመት በፊት ስለካናዳ የምትለቃቸውን ቪዲዬዎች በሙሉ እከታተላቸው ነበር። ተስፍሽ አላህ ረጅም ዕድሜን ከጤና ጋር ይስጥህና የብዙ ወንድሞችህን እና እህቶችን ብር ከሌቦች ያስጣልክ ምርጥ ወንድማችን ነህና አትጥፋ በርታልን።
በጣም አመሰግናለሁ አጋጣሚ ነው አሁን ነው አንተን ያየሁት ሁለት ታናናሾቼን እልካለሁ ብዬ ፎሩሙን አይቼው ነበር እሞክርላቸዋለው ብዬ ነበር በጣም አመሰግናለሁ ስለሰጠን መረጃ 👍
የእኔም ምኞቴ ነው እስኪ ቁጥር እንቀያየር ወንድሜ ዶክተር ነው
እናመሰግናለን ወንድሜ በጣም በጣም የምር አላውቅህም ነበር ቪዲዮህን ድንገት ነው ያየሁት በርታ ቀጥልበት
አንተን መከታተል ከጀመርኩኝ ሶስት አራት ዓመት ሁኖኛል በጣም ቅን በጣም ሃቀኛ ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ አመሰግናለሁ
ወንድሜ በጣም እናምስግናልን እንደዚህ እድርገሁ ያስረዳሁን የሀ ሃሳብ በደምብ ሁሉንም ምስጢር ግልፅ ኣድርገሁ ብትለቅል ቆንጆ ነበር
Tanks more
ተስፊሽ እንኳን በሰላም ተመለስክ
እኔም ተጭበርብሬ ተበልቻለው ዛሬ ስለስደት ስያወሩኝ ይጨንቀኛል ሌሎችን ስለማትረፍ በጎነትህን ቀጥል እናመሰግናለን
Yetingaw agency Nw yetebelahew pls
ተስፍሽ በዚህ ክፉ ዘመን እውነት ስለ ተናገርክ አመሰግናለሁ በመቀጠል portal form ና profession ጋር የተያዘው process ከአንተ vido እፈልጋለሁ ።
ተባረክ 🙏🙏
እኔ ከሀገሬ ስራ ጥዬ በስንት ስቃይ ካናዳ ከገባዉ 3ወሬ ነዉ ግን እዚ ያለዉ መከራ ተነግሮ አያልቅም አሁን ላይ ስራ ሚባል ነገር የለም ጋይስ አትሸወዱ አየሩ ብቻዉን 1 ትልቅ ችግር ነው እዚ የዲያስፓራዉ ህይወት በጣም ነዉ የሚያስጠላዉ እዚ ስራ ብላቹ የምሰሩት ስራ ሀገራቹ ላይ በተዓምር የማትሰሩት ስራ ነዉ በጣም አስቀያሚ ነዉ ወደዚ የመጣችሁበትን ቀን ትረግማላችሁ እመኑኝ!!!!
What
ውሰጅኝ
ስለመረጃው በጣም አመሰግናለሁ ትክክለኛው መንገድ በተመለከተ ሰፋ ያለ መረጃ ብትሠጠን ተስፊሽ!!!
ተስፍሽ ከድሮ ጀምሮ እከታተልክ ነበር በጣም ነው የምወድክ ወንዲሜ በርታ❤❤
ተስፍሽዬ በጣም ነው የማመሰግንህ እግዚአብሔር ይባርክህ አባቴ እሄ መልዕክት ባይደርሰኝ ገንዘቤን ተስፋዬን ሁሉን ነገር ነበር የማጣው
ምናልባት ትክክለኛ ዌብሳይት መኖሩን እዛ ደግሞ ምታውቃቸው ሰዎች ላይ መረጃ አጣርተህ ሌላ ቬዲዎ ብተሳራል በጣም ደስ ይለኛል።
በተረፈ እኛ ወገኖችህ መክነን እናዳንከር ጊዜህን ጉልበትህን ገንዘብህ መስዋዕት አድርገህ ስለታደግከን በጣም እናመሰግናለን ። ፈጣሪ እናደንተ አይነት ሰዎችን ያብዛልን በሌላ ቪዲዮ እስከማገኝህ ባለህበት ፈጣሪ ከአንተ ጋር ይሁን።🙏🙏🙏🙏
እግዛኣብሄር ይባርክህ ተስፍሽ በጣም ኣድናቂህ ነኝ ፡።በትግራይ ጨለማ ግዜ ስትለቀው የነበርክ እውነታዎች ፡ለሓቅ የምትኖር ስው ሞሆንህ ውድ ድ ድ❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርክህ ወገኖቼን እንደዚህ ተደጋቸው ለሚሰሙህ
ተስፍሽ ወንድማችን እድሜና ጤና ይስጥህ 🙌🙌🙏🙏🙏i hope everything is fine keep your good work my best 😍😍😍
እግዜር የባረክ ነህና፤ በአጭበርባሪ የሚታለሉትን እንደጀመርከው በማስተማር ታደጋቸው።
ተስፍሽ ተባረክ እንዳንተ ያሉት ያብዛልን
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ መረጃው በጣም በጣም ጠቅሞኛል ።ለላ ምጠቅሙ መረጃዎች ካሎ አንጠብቃለን
ተስፍሽ እኮ የእዉነት የእግዚአብሔር ሰዉነክ ተባረክ። የኣገራችን ሰዎች በጣም ነዉ ሚገርመዉ አረብ ሃገር መስሎዋቸው ነዉ ካናዳም ኣሜሪካ እነ አውስትራሊያ ቢሆንም Apply እምታርገዉ class visa አላቸዉ ፎርሙ ደግሞ የራሳቸዉ ነዉ ለማነኛዉም ቤተሰብ ከሌላቹ ለመሸወድ በጣም ቀላል ነዉ ስለዚ ተጠንቀቑ በዚህ ግዜ እንዴትነዉ ይቅርና እምታዉቁት እምታዉቁት ሰዉ እንኳን ስንት ታሪክ ነዉ እሚሰራ ያለ።
ተባረክ ፈጣሪ ይርዳህ ሀበሻ ከትልቅ እስከትንሽ መበላላት አንዱ የአንዱን ህይወት ማበላሸት አንዱ አንዱን ማታለል ተለሚዶ ህዝብ ግራ እያጋቡ ነው!
Well come back ,our beloved brother!❤❤❤ much respect 🫶♥️
ሰለሰጠሀን ማብራሪያ በጣም አመሰግናለው ,,,በቅርብ ግዜ አንድ ጓደኛየ ከ አ.አ ደውሎ ቦሌ አከባቢ ወደ ካናዳ እና የተለያዩ ሀገሮች ፎርም ሞልተህ መሄድ ትችላለ ብሎኝ ሁሉ ያለኝን ፎርም ኣማልቼ Air ticket ለመቁረጥ እየተዘጋጀሁበት በለው ሰዓት ያንተ video ኣይቼ መንገዴን ለማቋረጥ ወስኛለሁ እና በጣም ኣመሰግናለው ,,,አሁን ያለሁበት ቦታ ክፍለ ሀገር ነው መቀሌ እና ከሀገር ለማውጣት በጣም ፍላጎት ሰለነበረኝ ለትንሽ ደቂቃ ተሸውጄ ነበር Thank you so much🙏
ተስፍሽ ለእውነት የቆምክ መልካምና ሐቀኛ ሠው።ተባረክልኝ
ምርጥና ወቅቱን የጠበቀ መረጃ ነው።
እናመሰግናለን።
Thank you so much bro. ነገር ግን በመንግስት በኩል ስለ እነዚህ አጭበርባሪዎች እንደዚህ አይነት መረጃ ሲሰጥ አይታይም። ሲመስለኝ እንደነዚህ አይነት አጭበርባሪዎች የመንግስት አካላት ሳይሆኑ አይቀሩም።።
ተባረክ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን ከማለት ውጪ ምን እላለሁ በዚህ ጨካኝና አጭበርባሪ በበዛበት አለም እንዳንተ አይነት ሰዎች ቢበዙልን ህዝባችን ከአውሬዎች የነጻ ይሆን ነበር
መልካምነትህን አሳይተናል ተስፊዬ tnks
እውነት መስሎኝ ነበር ይገርማል እናመስግናለን ትስፍሽና ሚስትህ ስለሰጠህን ትክክለኛ መረጃ
ተስፍሽ እንኳን በሰላም መጣህ እኔዳተ ያሉትን ጠንካራ ጀግና እውነተኛ እማምላክ ታብዛልን በሪታልን
በጣም አናመሰግናለን የኔ ወንድም ተበረክ ለምሳሌ የኔ ባለቤት በጣም መሄድ ይፈልጋል ነገር ግን አንተ እንዳልከው በጣም አጭበርባሪ በዝቷል እስቲ ፈጣሪ ካለ አንተ የምትለውን እንከታተላለን አመሰግናለው።
በጣም በጣም የሚደነቅ ጥረት ነው እያደረግክ ያለው። ሰዎች በየሚድያው ሲያጭበረብሩ ስልካቸው እና ኣድራሻቸው በግልፅ ለጥፈው መንግስት እና ህግ ባለበት ሀገር ወንጀል ሲፈፀም መንግስት ዝም ብሎ የሚያያቸው ያው የጥቅም ተካፋይ ባለስልጣናት ሰለኣሉ ነው። ስለዚህ በተበላሸ ስርአት ውስጥ ያለ ህዝብ ምን ያድርግ። እንደኣንተ ኣይነት ጥሩ ዜጋ ደግሞ ያብዛልን። ተስፋ ሳትቆርጥ ቀጥልበት፡ ኣንድ ቀን ለውጥ ያመጣል። Thank you
There is no government though
ተስፊሽ የእውነት ኣምባሳዳር ተባረክ ውድ ወንድም::🙏👏🏼🙏
ወደ ጋናዳ ( ወደ ካናዳ )
I noticed that you probably made a typo. I’ve watched your videos often and am very grateful for what you’ve done to support disadvantaged people during difficult times.
ተሰፋሸ መልካምነት ለራሰ ነው እግዚአብሔር ዘመንክን ይባርክ ሰው ብዙ የተቸገረበት ጉዳይ ነው ሰውን ብዙ ብር በልተውበታል እኔም ከቤተሰቤ ጋራ ተሸውደናል ልትረዳን ትችላላችሁ እባክህ ያው ቤተሰብ ሰላለክ ትረዳኛለክ ብዬ አሰባለሁኘ አመሰግናለሁ
Thank you Tesfiesh for clarifying it even the families we sponsored are having hard time to find jobs & place to live🙏🏾
እዉነት ነዉ ብዙ አጭበርባሪወች አሉ ለሰጠኸን መረጃ በጠም እናመሰግናለን ትክክለኛዉን መንገድ ብትነግረን እባክህ ተሰፍዬ
ትልቅ ሰው እንኳን ደና መጣህ🙏
እንኳን ደህና መጣህ ወንድም...🙏
Thank you bro የቀንየለይ ሀወይ
በጣም አመሰግናለሁ ደስ ብሎኛል አትርፈሄናል። አንድ ልጅ ከኛ ቤት ለመሄድ ብዙ ሞክሮ አልሂነለትም እስኪ እናንተ የሚታውቁት መንገድ ካለ ጠቁሙን እባክህ
እንኳን ደህና መጣህ የእውነት ሰው
ተስፍሽ የጥንቱት የጠዋትቱ እደዚህ ስታስተምር። ደስ ይላል ድጋሚ። ስለመጣህ አንተን ጆሲ ፥ቢኒን መርሳት ብዙ አስተምራችኅል ከመልካም ስራ ግን ትንሿን ስተት ማጋነይ። የተለመደ ሆነ ለማንኛውም ስለ ኢንፎርሜሽንህ በርታ❤❤❤ እናመሰግናለን ስትት ነገር ያስተማራችሁ
ተፍሽ እንኮን ደህና መጣህ በችግራችን ግዜ ምታጽናናን የነበርክ ወንድማችን ስጨንቀኝ ሲከፋኝ እክታታተልህ ነበር እድሜ ይስጥህ🎉🎉🎉🎉🎉
ልቦና ይስጣቸው በእውነት እህት ወንድሞቻችን የሄን ውሸት እየሰሙ በቃ እኛ ሊሰሙን አልቻሉም አውቀን ነው የሚመስላቸው ማጃ ፍቃድ ደሞ እህቴ አለች እዛ ስት ግዜ እንደለፋች እኮ እኔም ነው አውቀለው እስዋ ተጨንቃ እኔም እርፍት አጥቼ ነበር
ተስፍሽ እንኳን በሰላም መጣህ እጅግ በጣም ነው የምናመሰግነው በማስረጃና በመረጃ ስላቀረብክልን
Welcome back Tesfish Tilik Sew❤
ተስፉ በጣም አመስግናለሁ ለሰጠህን መርጃ❤❤
ትክክለኛ መንገድ ንገረን ለመረጃው ከልብ እናመሰግናለን✅❤🙏
እንኳን ደህና መጣህ ተስፍሽ ጥሩ እይታ ነው በርታ ሁሌም ቀናናት ይገርማል
ተስፍሽ በጣም ጥሩ ነገር ነው ያቀረብከው። እኔም ካናዳ ነው የምኖረው እባካቹ የሚላቹ 100% ትክክል ነው ገንዘባችሁን አትበሉ እኛ እንኳን ዜጋዎቹ ስራ አጥተናል ስራ የለም። በአሁን ሰዓት 4.9 ሚሊየን በስራ ፈቃድ ለሚሰሩት የካናዳ መንግስት አላድስም ውጡልኝ እያለ ነው። እባካቹ ገንዘባችሁን አትበሉ STOP
Thank you bro🙏
በጣም እናመሰግናለን እዉነተኛዉን እና ትክክለኛዉን መንገድ ስላስረዳኸን እጅግ እናመሰግናለን ብዙ ሰዉ እዉነት እየመሰለዉ ተሸዉዷል ብዙ ገንዘብ ከስረዋል ባለፈዉ ሀምሌ ወር ላይም እኔን ደዉለዉልኝ ነበር ግን ከአሁን በፊት የተበሉ ሰወችን በአጋጣሚ አግንቸ ነግረዉኝ ነዉ የተረፍኩ ስለዚህ በሚቀጥለዉ ጊዜ እዉነተኛዉን መንገድ ካለ በምን በምን ፕሮፌሽን አፕላይ እንደምናደርግ መንገዱን እንደምታሳየን እምነቴ ነዉ እግዚአብሔር ይባርክህ ተስፍሽ
ሰላም ተስፍሽ ስለ መረጃው እናመሰግናለን 🙏
ከቻልክ ስለ A3 tour and travel መረጃ ንገረን እኔን ጨምሮ ብዙ ሰዎች ገንዘባችንን እየተበላን ነው።
Thank you🙏
ስለመረጃው በጣም በጣም እናመሰግናለን። ግን ትክክለኛውንም መንገድ ብትነግረን ጥሩ ነው።
TESFAY. THE MAN OF TRUTH.
አመሰግናለሁ ለላ መረጃ ካሌ አደረሰን ተባረክ
Welcome back Tesfesh🙏
ተስፋየ እንደነህ ወንድም ከዛሬ 5አመት በፊት እከታተልህ ነበር ስለስልክ አፖች ባጠቃላይ እውነት የሆነ ነገር ስለምታቀርብ እከታተልህ ነበር እና እንደነህ ከነቤተሰብህ አሏህ ይጠብቅህ ቅን ሰው ነህ
ያቀንየልና ተስፍሽ
እንኳን በስላም መጣክ እናት ለእውነት የቁምክ ተባርክ ውንድሜ
ተባርክ ተስፍሸይ ኣንተ ሃቀኛ ሰው ነህ እንደዝ እያሉ ቡዙ ሰዎች እያጭበረበሩ ነው
አንተ ጀግና እና ብልህ ሰውነህ ዘመንህ ሙሉ እግዛቤሄር ይባርክልህ 🎉 እኔም ካመሪካ ሁና ይህነን ዕድል ሞክሪ እያለች ትጨቀጭቀኛለች ይህንን ቪድህን ነው እምልክላት 🎉🎉
ተባረክ ተስፍየ
ጥሩ ሰው ነህ እባክህ ወገናችንን አንቃልን። ብዙዎች እየተሸወዱ ነው።
ሙሉ ቪዲዮ ወደ ካናዳ እንዴት መምጣት እንደሚችል ስራልን ተስፍሽ
አዉ እጣብቀለን
ተስፍሽ ለእውነት የቆሞክ መልካምና ሐቀኛ ሠው ተባረክልን
እንዴት ነዉ ታድያ ሪል ፕሮሰስ ያለው እስቲ ሌላ ቪድዮ ስትሰራ ያለዉን ሙሉ ኢንፎርሜሽን ንገረን እባክህ?
ተባረክ እውነቱን ስላሳወከንእናመሰግናለን
ተስፍሽ እኳን ደና መጣህ እግዝአቢሄር ይባርክህ
እኔ እንኳን ገና ዛሬ ነዉ ይኼን ማየት የጀመርኩት ተባረክ
እውነት ነው ዘመኑ አጭበርባሪ በዝቷል ተጠንቀቁ የአገሬ ልጆች
እግዚአብሔር ይስጥህ ይሄ ልጅ ተጠራጥሬ ተዉኩት እንጂ ለኔም ሊሸውደኝ ነበር አመሰግናለው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ለሕብረተሰቡ ጠቃሚ ነገር ነው ያስተላልፍከው መልእክት አመሰግናለው እወደሀለው እስከነ ባለቤት ህ
ወንድሜ በጣም መልካም ሰው ነህ ጌታ ይባርክህ እኔ 500,000 BRI ተበልቻለሁ አሁን የባለሞያ አድሬስ ካለህ አስቀምጥልኝና ለሴት ልጄ ነው ምክር የምፈልገው
Hy
ሰላም ካገኘሽ ለኔም ስልኩን እኛም ብር ተበልተናል ከነ እህቶቼ
የምርህን ነው 500000 birr
500,000 ተበልተህ በጤና አለህ
😅😂😂😂😂@@wondwosenatanaw8729
ስለሰጠክን አስተያየት በጣም እናመስግናለን ትሰፍሽ
ዶ አብይ አህመድን ውሰድልን እና ኢትዮጵያ እርፍ ትበል እባክህ
😂😂😂
@yenubayu😂😂😂😂😊1696
የአንተን ፖስት ገና ሳላዳምጠው ነው Like የማደርገው። አመሰግናለሁ ❤🙏
ጁውታ. ስለሁን. ??????
TESFISHI HAWEY SHIKOR MEAREY ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ DAHNA DIKA ❤❤❤
ለእውነት ለፍትሕ ለሰው ልጆች እንደስምህ ለተስፋ የቆምክ ሰው ነህና እንደ ወትሮ ፀሎቴ አምላክ ይባርክህ ውንድም!!
ተስፍሽ እናመሰግናለን! ❤❤❤ እኔ ለምሳሌ ነርስ ነኝ፡ ለነርሶችስ ምን አይነት መንገድ አለ፡ እባክህ?
Thank you for your real expression for all poor Ethiopian as well as Eritrea.
Welcome tesfeish❤❤❤❤❤❤
ዋውውው ተስፊሽ እምወድህ ሰው እንኳን ደህና መጣህ ጠፍተሃል ለኡነት የቆምክ ያኔ የጨለማ ጊዜ ድምፅ የሆንከን የቁርጥ ቀን መቸም ብሆን ኣንረሳህም እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤
ደላሎች አይለፍላቸው እኔ 40000ሺ ብር ነው የበሉኝ ወድሜን ዱባይ ለመውሰድ ብለው ያንንም አልሄደም አላህ ቤታቸውን በለቅሶ ይሙላውና እዴት እዳስለቀሱኝ ያረብ ሽትቤት አጥቤ ያመጣሁትንም ብር ባድቀን ሙልጭ አረጉኝ ብቻ አልሀምዱሊይላህ
አላህ. ብውጣብት. የ ትካለሽ. እህቴ.
ስለሰጠኸን መረጃ እግዚአብሔር ይስጥልን ። ከቻልክና ጊዜ ካለህ ግን ምን አይነት ስራ ሊኖር እንደሚችል እና እንዴት ፕሮሰስ ማድረግ እንደሚቻል ብትነግረን በጣም ደስ ይለኛል ።
ስለምታደርገው ጥረት ኢትዮጵያውያንን ለመርዳት እናመሰግናለን ።
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ።
ያው ያለንበት ዘመን የዘመን መጨረሻ ላይ አይደል። የእግዚአብሔር ቃል በ 2ኛ ጢሞቴዎስ 3:2-4 እንደሚለን ገንዘብን የሚወዱና ከዳተኞች የበዙበት ዘመን ይህ ነው። አንተ ግን በርታ ብድራትህን ከሰማይ ትቀበላለህና።
ኦ! ተስፍሽዬ ከ4, አመት በኃላ ስለ አየሁህ በጣም ደስስስ ብሎኛል ያልሞተ ሰው ይገናኛል የሚባል ለዚህ አይደል። እንዳለመታደል ሆኖ በተፈጠረው አገራዊ ግጭት ከሞት የተረፍኖች data አይሰራም ነበር እኔ ባለሁበት ገጠራማ ቦታ ነው ። በፈጣሪ አጋዥነት እርዳኝ አስተባብረህ ቢያንስ ከተማ ውስጥ ገብቼ ስራ ልጀምር ዙሪያው ከደል ሆኖብኝ ነው በጌታችን በእየሱስ ክርስቶስ ስም
እውነተኛ መረጃ ሲኖር አሳውቀን በጣም እናመሰግናለን
Welcome back brother. Good to see you after a long time.
ተስፍሽ ጥሩ ሠዉ ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ! እሰራላችኋለሁ ያልከዉን ቨዴኦ ደግሞ በተስፋ እንጠብቃለን!⌚️
Your speech realy makes sence. Please keep telling us the trurh. I heard many people that have been deceived by such robbers. I look forwards to hearing more from you.
God bless you!
ሰላም ተስፍሽ
እኔም የላኩልኝን ፎርሞች እልክልሀለው
ተባረክ!
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ። አትጥፋብን። ትክክለኛውን የመምጫ መንገድ ንገረን ቪድዮ ስራልን።
ተስፍሽ ሰላም ነው እግዚአብሔር በሰላም ያኑርሕ ምርጥ ኢትዮጵያዊ
ሰላም የኛ ወንድም በታም እናመሰግናለን እኔም ደውዬለት እንደ ባለቤትክ ነው ያለኝ ግን አረብ ሀገር ስላለው በጦርነት ምክንያት ባንክ ቤቶች ዝግ ስለነበሩ እግዚአብሔር ተፍኝ ደሞ እራሱ መሆኑ በውነት ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው አንተንም ባለቤትክም አምላክ ይባርካቹ ወንድሜ
ተስፍሽ በሰላም ነው ተመስገን እንኳን አየንክ በሰላም ❤ ✌😇 ተስፍሽ ጨርሼ ልስማው ብዬ ነው. እባክህ ወንድማችን ትክክለኛውን መንገድ. ቪዲዮ ንገረን በጣም ብዙ ሰው እየኤደ ነው መተን ሰርተን ብንለወጥ. ሀረብ ሀገር. እድሜ መጨረስ ነው ተስፍሽ ማሟላት ያለብን ምን እንደሚያስፈልግ በምን አይነት ስራ እንደሚኬድ ንገረን ተስፍሽ እግዚአብሔር ባለህበት ይጠብቅክ እናመሰግናለን ከነ ሚስትህ ❤❤
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክልን ተስፍሽና ባለቤቱ ትልቅ ስራ ሰራችሁ
ተስፉሽ ሚዛናዊ ሰዉ እንኳን በሰላም መጣህ ወንድሜ ሁሉም በትግራይ ልብ ትኖር አለህ❤