59 ሺ ብር ብቻ በመቆጡብ የፈለጉትን መኪና ባለቤት ይሁኑ | የብድር አገልግሎት | business idea| gebeya media| Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 мар 2024
  • 59 ሺ ብር ብቻ በመቆጡብ የፈለጉትን መኪና ባለቤት ይሁኑ | የብድር አገልግሎት | business idea| gebeya media| Ethiopia @gebeyamedia
    Welcome to Gebeya media! Gebeya Media is an internet media company, provides you with various business ideas, job options and market research, as well as various ideas that our unemployed citizens can benefit from.
    If you have any suggestion for Gebeya media to advertise your product or service, call us on 0948622222
    Email: gebeyamedia@gmail.com
    Telegram:t.me/gebeyamedia
    TikTok: / gebeya_media
    Facebook: / gebeyapromotion
    Make sure to subscribe to Gebeya Media - ገበያ channel and turn on notifications to stay updated with all new uploads! 🔔
    Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
    Copyright ©2021:Gebeya Media - ገበያ
    #ገበያ#Gebeya#Gebeyatv#gebeyamedia#ገበያሚዲያ
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 402

  • @gebeyamedia
    @gebeyamedia  3 месяца назад +18

    ዘመናዊ ቤት በማስታወቂያ ዋጋ ruclips.net/video/krwerNRsWpg/видео.htmlsi=5EAQvT2NAh_bZKzV

    • @goodseed3416
      @goodseed3416 3 месяца назад +4

      እንዴ ምንም መረጃ ሳትይዢ ወደዚያ ትሄጃለሽ እንዴ? ለ5 ማህበር 5 ቦታዎችን መግዛቱን ጠቅሷል ይህም ሙሉ በሙሉ ትክክል አይደለም። ሦስተኛው ማህበር ቦታ ባለፈው ሳምንት ነው ገና የተገዛው ፣ አራተኛው ይሄው ስንት ግዜው የለም፣ጭራሽ አምስተኛው ማህበር እንኳን ሊመሰረት ይቅር እና ... ሰውየው ወሬ ብቻ ነው ላልገባችሁ ሰወች እባካችሁ ይቅርባችሁ። ቴሌግራም ከሰዎች ጋር የመገናኛ ዘዴ እንደሆነ ጠቅሷል ግሩፕ ከፍቶ ከዛ ሰዎች ጥያቄ ማንሳት ሲጀምሩ መልእክቶችን መላክን ሰው እንዳይች ገድቧል ። ስለዚህ ሰው እና ስለ ተግባሮቹ ሁሉም አስፈላጊ መረጃዎች አሉን ፤ እሱ ሙሉ በሙሉ ውሸታም ሰው ነው።

  • @fekerkonjotube2128
    @fekerkonjotube2128 3 месяца назад +65

    እወነተኛ ከሆነ ጥሩ ነው እንደዚህ አይነት ነገሮች በወሬ እንጂ ውስጥ ገብቶ ለመጠቀም ስሞከረ ቅድመ ሆኔታው እጆግ ከባድ ነው እስኪ ለሰው ቀለል ያለ አስራር ይኖር የምትሉ ላይክ አድረጉ 👌

  • @hailushibru9962
    @hailushibru9962 3 месяца назад +20

    ምርጥ ጋዜጠኛ ነሽ። ለህዝብ ወግኖ መስራት እንደ አንቺ ነው።

  • @JohnJohn-gt4zv
    @JohnJohn-gt4zv 3 месяца назад +50

    ንግግር ማሳመር ሳይሆን የምታደርገውን በትክክል መናገር ይሻላል ።
    እነዚህ ማይክሮ ፋይናንሶች ህዝቡን ማታለል ስራ ብለው የያዙት ይመስላል ።

  • @TjayAddis-pd1xc
    @TjayAddis-pd1xc 3 месяца назад +71

    ጠያቂዋ ትደነቃለች። ወሳኝ ወሳኝ ጥያቄዎችን በዝርዝር ግልፅ በሆነ ሁኔታ ጠይቃዋለች። ልጁም ማብራሪያ ሰቷል። እናመሰግናለን!

    • @user-tt7qc4kl6g
      @user-tt7qc4kl6g 3 месяца назад +4

      It's true ❤❤❤ she is so much smart ❤❤❤

    • @TjayAddis-pd1xc
      @TjayAddis-pd1xc 3 месяца назад +1

      @@user-tt7qc4kl6g I watched her past interviews too. I agree with you, she's very good at her job!

    • @goodseed3416
      @goodseed3416 3 месяца назад

      ምኑን ነው እምትደነቀው ያላትን በሙሉ እሽ ስላለች ነው ? አንድ የሚረባ ጥያቄ አልጠየቀችም ፣ ምንም መረጃ ሳትይዝ ነው የሄደችው ።
      ለ5 ማህበር 5 ቦታዎችን መግዛቱን ጠቅሷል ይህም ሙሉ በሙሉ ትክክል አይደለም። ሦስተኛው ማህበር ቦታ ባለፈው ሳምንት ነው ገና የተገዛው ፣ አራተኛው ይሄው ስንት ግዜው የለም፣ጭራሽ አምስተኛው ማህበር እንኳን ሊመሰረት ይቅር እና ... ሰውየው ወሬ ብቻ ነው ላልገባችሁ ሰወች እባካችሁ ይቅርባችሁ። ቴሌግራም ከሰዎች ጋር የመገናኛ ዘዴ እንደሆነ ጠቅሷል ግሩፕ ከፍቶ ከዛ ሰዎች ጥያቄ ማንሳት ሲጀምሩ መልእክቶችን መላክን ሰው እንዳይችል ፣ ጥያቄ እንዳያነሳ ገድቧል ። ስለዚህ ሰው እና ስለ ተግባሮቹ በሙሉ አስፈላጊ መረጃዎች አሉን ፤ እሱ ሙሉ በሙሉ ውሸታም ሰው ነው።

    • @goodseed3416
      @goodseed3416 3 месяца назад

      ምኑን ነው እምትደነቀው ያላትን በሙሉ እሽ ስላለች ነው ? አንድ የሚረባ ጥያቄ አልጠየቀችም ፣ ምንም መረጃ ሳትይዝ ነው የሄደችው ።
      ለ5 ማህበር 5 ቦታዎችን መግዛቱን ጠቅሷል ይህም ሙሉ በሙሉ ትክክል አይደለም። ሦስተኛው ማህበር ቦታ ባለፈው ሳምንት ነው ገና የተገዛው ፣ አራተኛው ይሄው ስንት ግዜው የለም፣ጭራሽ አምስተኛው ማህበር እንኳን ሊመሰረት ይቅር እና ... ሰውየው ወሬ ብቻ ነው ላልገባችሁ ሰወች እባካችሁ ይቅርባችሁ። ቴሌግራም ከሰዎች ጋር የመገናኛ ዘዴ እንደሆነ ጠቅሷል ግሩፕ ከፍቶ ከዛ ሰዎች ጥያቄ ማንሳት ሲጀምሩ መልእክቶችን መላክን ሰው እንዳይችል ፣ ጥያቄ እንዳያነሳ ገድቧል ። ስለዚህ ሰው እና ስለ ተግባሮቹ በሙሉ አስፈላጊ መረጃዎች አሉን ፤ እሱ ሙሉ በሙሉ ውሸታም ሰው ነው።

    • @emebetbrussow5398
      @emebetbrussow5398 3 месяца назад +1

      ጠያቂዋን ያለማድነቅ አይቻልም ❤❤

  • @tec-dave7876
    @tec-dave7876 2 месяца назад +31

    መኪና እኮ ለዚህ ህዝብ እንደንብረት ልናጎጎዉ የሚገባ ንብረት አልነበረም 300,000 ብር መኪና 4 እጥፍ TAX ጥለዉበት በነብሱ ይጫወቱበታል ይሄን የዋ ህዝብ። 59,000 ብር ጉልት ብትጀምሩ ያዋጣቹዋል እመኑኝ..

  • @titolegese8204
    @titolegese8204 3 месяца назад +32

    ከአዲስ አበባ ውጪ አይሰሩም የግፍለሀገር ሰዎች እንዳትሳሳቱ ከጀመራችሁ በሀላ ይነግሩዋችሁና ትቸገራላችሁ ጓደኛዬ ተሸውዷል ብሩን የቆጠበዉን በሳምንቱ 2000 ተቆርጦ ተመለሰለት ነገር ግን በየወሩ የሚቆጥበው 500 ብር አይመለስም ተባለ ይህ የሚሉት ለአዲስ አበባ ከተማ ብቻ ነው

    • @hayatemohamade
      @hayatemohamade 3 месяца назад

      Ewenate nwe

    • @AwolFentaYasinAwol
      @AwolFentaYasinAwol 2 месяца назад

      ,ለክ/ሀገር አይሰሩም ማለት ነዉ ግልፅ አድርጊ

  • @makde171
    @makde171 3 месяца назад +26

    እስኪ በናታችሁ ቤት ግዙልኝ እና እየኖርኩበት በየወሩ የተወስነ እየከፋልኩ ልኑር በናታችሁ😢😢😢😅😅

    • @user-vd2hm2ok1l
      @user-vd2hm2ok1l 3 месяца назад

      😳😳😳😳🥺🥺🥺🙄🙄🙄🙄

    • @user-te3mh9zz1i
      @user-te3mh9zz1i 3 месяца назад +2

      የምደገፊ ሀሳብ ነው

  • @user-ku9vk8ry6n
    @user-ku9vk8ry6n 3 месяца назад +4

    The journalist is very clever. I admire her way of questioning.

  • @gashawgabremedhene2536
    @gashawgabremedhene2536 3 месяца назад +14

    አትራፊ ድርጅት ሆኖ የስልክ ጥሪ ስለሚበዛብን ነው መቀበል ያልቻልነው ብሎ መናገር ቺግር እንዳለበት ይታየኛል ሰውዬው እራሱ ሲያወራ ፍጥነቱ አጭበርባሪ ይመስለኛል እና ደግሞ ኢንሹራንሱ ማንነው ሪስክ ቴከሩ

  • @user-ek1xg9jm5y
    @user-ek1xg9jm5y 3 месяца назад +3

    ገበያ ሚዲያ እናመሰግናለን አበዳሪውም ድርጅት ይመስገን ግን እስከ ክፍለሀገር ድረስ ቢሆን የተሻለ የስራ እድል ሊኖር ስለሚችል መጨናነቅም አይኖርም ተበድር አአ ብቻ መሆኑ ብዙ የትራፊክ መጨናነቅን የስራ እድል መጣበብን የመሳሰሉትን ችግር ሊያስከትል ይችላል ወደ ክፍለ ሀገር ቢለቀቅ ግን ይህ ሁሉ ይቀራል እኛንም ለመበደር ላገራችን ያብቃን አውሮፓም ከገባን ራሳችንን እንችላለን ብድር አያስፈልገንም አገራችንም ከገባን ብዙ የተሻሉ አማራጮችም ሊኖረን ይችላል እድሜና ጤና ይስጠን🎉

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 3 месяца назад +6

    ጋዜጠኛዋ ተባረኪ ምርጥ ጥያቄ ነው ያነሳሽው❤

  • @user-qo5ys1td4m
    @user-qo5ys1td4m 3 месяца назад +1

    Woow Gazetegnawa Ehitachin Enamesegenalen ! Yebakuinem balebet Enamesgenalen! 🎉🎉❤❤

  • @berhanululseged6038
    @berhanululseged6038 3 месяца назад +47

    በጣም ፈጥነው የሚናገሩ ሰዎች አታላዮች ናቸው።

    • @user-vd2hm2ok1l
      @user-vd2hm2ok1l 3 месяца назад

      🤔🤔🤔🤔🤔🤔😳🥺🙄

    • @Nasuri979
      @Nasuri979 3 месяца назад +5

      አይገርምም እኔ በፍጥነት ነው ማወራው ግን በታማኝነቴና በየዋህነቴ ነው ምታወቀው ..የዋህ እንዳትሆን አባ 🥰🥰

    • @brookewolde
      @brookewolde 3 месяца назад +4

      የሰው ባህሪ በንግግሩ ወይም በሚመስለው ነገር በፈገግታው በድምጹ ጥራት ወይም ባለባበሱ ወይም በመልኩ....አይታወቅም ሊታወቅም አይችልም። እንዲህ ነው ብለን ከምንፈርጅ የራሳችንን ጥንቃቄ እያደረግን ሁሉንም ነገር በሂደት የመቀበል ልምድ ቢኖረን ብዙ ነገር በቀየርን ነበር....አስተውል!!!!

    • @goodseed3416
      @goodseed3416 3 месяца назад

      @@brookewolde
      ይታወቃል ለምሳሌ በዚህ ሰውዬ ። እልም ያለ አታላይ ነው ያወራው በሙሉ ውሸት ነው።
      ለ5 ማህበር 5 ቦታዎችን መግዛቱን ጠቅሷል ይህም ሙሉ በሙሉ ትክክል አይደለም። ሦስተኛው ማህበር ቦታ ባለፈው ሳምንት ነው ገና የተገዛው ፣ አራተኛው ይሄው ስንት ግዜው የለም፣ጭራሽ አምስተኛው ማህበር እንኳን ሊመሰረት ይቅር እና ... ሰውየው ወሬ ብቻ ነው ላልገባችሁ ሰወች እባካችሁ ይቅርባችሁ። ቴሌግራም ከሰዎች ጋር የመገናኛ ዘዴ እንደሆነ ጠቅሷል ግሩፕ ከፍቶ ከዛ ሰዎች ጥያቄ ማንሳት ሲጀምሩ መልእክቶችን መላክን ሰው እንዳይችል ፣ ጥያቄ እንዳያነሳ ገድቧል ። ስለዚህ ሰው እና ስለ ተግባሮቹ በሙሉ አስፈላጊ መረጃዎች አሉን ፤ እሱ ሙሉ በሙሉ ውሸታም ሰው ነው።

    • @shutup1682
      @shutup1682 3 месяца назад +3

      አዎ አታላይ ይመስላል!... ጌታቸው ረዳ ዓይነት ነገር ነው!...😂

  • @user-vd2hm2ok1l
    @user-vd2hm2ok1l 3 месяца назад +4

    በጣም ጎበዝ ነሽ ኢንተር ቪው በጣምቆንጆና ደስየሚል ማብራሪያ ❤

    • @goodseed3416
      @goodseed3416 3 месяца назад

      ምኑን ነው እምትደነቀው ያላትን በሙሉ እሽ ስላለች ነው ? አንድ የሚረባ ጥያቄ አልጠየቀችም ፣ ምንም መረጃ ሳትይዝ ነው የሄደችው ።
      ለ5 ማህበር 5 ቦታዎችን መግዛቱን ጠቅሷል ይህም ሙሉ በሙሉ ትክክል አይደለም። ሦስተኛው ማህበር ቦታ ባለፈው ሳምንት ነው ገና የተገዛው ፣ አራተኛው ይሄው ስንት ግዜው የለም፣ጭራሽ አምስተኛው ማህበር እንኳን ሊመሰረት ይቅር እና ... ሰውየው ወሬ ብቻ ነው ላልገባችሁ ሰወች እባካችሁ ይቅርባችሁ። ቴሌግራም ከሰዎች ጋር የመገናኛ ዘዴ እንደሆነ ጠቅሷል ግሩፕ ከፍቶ ከዛ ሰዎች ጥያቄ ማንሳት ሲጀምሩ መልእክቶችን መላክን ሰው እንዳይችል ፣ ጥያቄ እንዳያነሳ ገድቧል ። ስለዚህ ሰው እና ስለ ተግባሮቹ በሙሉ አስፈላጊ መረጃዎች አሉን ፤ እሱ ሙሉ በሙሉ ውሸታም ሰው ነው።

  • @NCell-so2zn
    @NCell-so2zn 2 месяца назад

    Thank you

  • @beftuoromo714
    @beftuoromo714 3 месяца назад +4

    ጋዜጠኛዋ በጣም ጎበዝ ነሽ ሰውየው ግን ምን ሆኖ ነው ሲያወራ የሚቸኩለው እንደዚህ አይነት ሰዎች ችግር አለባቸው

  • @henokalemu9130
    @henokalemu9130 3 месяца назад +48

    የሚጠየቀውን በቀጥታ ለምን መመልስ አይፈልግም? ሰውን የሚያማልል ንግግር ከኃላው ችግር እንዳለው ነው ለኔ የሚገባኝ።

    • @goodseed3416
      @goodseed3416 3 месяца назад

      ለ5 ማህበር 5 ቦታዎችን መግዛቱን ጠቅሷል ይህም ሙሉ በሙሉ ትክክል አይደለም። ሦስተኛው ማህበር ቦታ ባለፈው ሳምንት ነው ገና የተገዛው ፣ አራተኛው ይሄው ስንት ግዜው የለም፣ጭራሽ አምስተኛው ማህበር እንኳን ሊመሰረት ይቅር እና ... ሰውየው ወሬ ብቻ ነው ላልገባችሁ ሰወች እባካችሁ ይቅርባችሁ። ቴሌግራም ከሰዎች ጋር የመገናኛ ዘዴ እንደሆነ ጠቅሷል ግሩፕ ከፍቶ ከዛ ሰዎች ጥያቄ ማንሳት ሲጀምሩ መልእክቶችን መላክን ሰው እንዳይች ገድቧል ። ስለዚህ ሰው እና ስለ ተግባሮቹ ሁሉም አስፈላጊ መረጃዎች አሉን ፤ እሱ ሙሉ በሙሉ ውሸታም ሰው ነው።

    • @hayatemohamade
      @hayatemohamade 3 месяца назад

      Alamein wesatamohe nahawe wademane atalawetale

    • @henokalemu9130
      @henokalemu9130 3 месяца назад +1

      @@hayatemohamade ይሄ ፁሁፍ በአረቢኛ ነው።

    • @hanaalebachew3015
      @hanaalebachew3015 3 месяца назад

      እውነት

    • @Abiselom8
      @Abiselom8 3 месяца назад

      ​@@henokalemu9130😅😅😅እውነትም አረብኛ ነው😅😅😅

  • @haroni2982
    @haroni2982 3 месяца назад +2

    Enamesegnlen

  • @fayyaakeessan9278
    @fayyaakeessan9278 3 месяца назад +1

    The interviewer is amazing! She asks every important question a client badly needs to know! If I had a a media outlet, I would have hired her as a top manager of it! Keep it up!

  • @TarikDagne
    @TarikDagne 3 месяца назад

    በጣም ነው የምንወዳችሁ እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @user-wr4tv3lr1s
    @user-wr4tv3lr1s 3 месяца назад +2

    ገበያዎች ማሻኣላህ በርቱ ❤❤

  • @user-jj7iz4vl1h
    @user-jj7iz4vl1h 3 месяца назад +9

    ጎበዝብ ጥሩ አጠያየቅ ነው ተባረኪ

    • @user-vd2hm2ok1l
      @user-vd2hm2ok1l 3 месяца назад

      በትክክል

    • @goodseed3416
      @goodseed3416 3 месяца назад

      ምኑን ነው እምትደነቀው ያላትን በሙሉ እሽ ስላለች ነው ? አንድ የሚረባ ጥያቄ አልጠየቀችም ፣ ምንም መረጃ ሳትይዝ ነው የሄደችው ።
      ለ5 ማህበር 5 ቦታዎችን መግዛቱን ጠቅሷል ይህም ሙሉ በሙሉ ትክክል አይደለም። ሦስተኛው ማህበር ቦታ ባለፈው ሳምንት ነው ገና የተገዛው ፣ አራተኛው ይሄው ስንት ግዜው የለም፣ጭራሽ አምስተኛው ማህበር እንኳን ሊመሰረት ይቅር እና ... ሰውየው ወሬ ብቻ ነው ላልገባችሁ ሰወች እባካችሁ ይቅርባችሁ። ቴሌግራም ከሰዎች ጋር የመገናኛ ዘዴ እንደሆነ ጠቅሷል ግሩፕ ከፍቶ ከዛ ሰዎች ጥያቄ ማንሳት ሲጀምሩ መልእክቶችን መላክን ሰው እንዳይችል ፣ ጥያቄ እንዳያነሳ ገድቧል ። ስለዚህ ሰው እና ስለ ተግባሮቹ በሙሉ አስፈላጊ መረጃዎች አሉን ፤ እሱ ሙሉ በሙሉ ውሸታም ሰው ነው።

  • @user-jz7os5ge6g
    @user-jz7os5ge6g 3 месяца назад

    ጥሩ ነው ❤❤❤❤❤❤

  • @AdemIbrahim-nz9nf
    @AdemIbrahim-nz9nf 21 день назад

    I am very happy to Gebeya media.

  • @user-pl9hk1do3b
    @user-pl9hk1do3b 3 месяца назад +1

    ጠያቅዋ ምርጥ አድርጋ ነው የጠቀችው አንድ ጥያቀ ሁለት ግዜ ደጋግእማ ስትጠየቀው ሳይመለስ አልፎ በ28 ደቅቃ እና መጨረሻ አከባብ በእራሱ ግዜ ነው የመለሰው። ነገር ግን አንድ ጥያቀ ኤረስታለች ብየ አምናለው እሱም ህጋዊነታቸው ምን ያክል እንድ ሆነ፥ከእዝች ውጭ ለላውን በምገባ ጠይቁዋለች በጣም ጎበዝ ናት። የሱም እንዴ ተናገረው ሁሉም እውነት ከሆነ ጥሩ ነው። እናመግናለን!!

  • @Saba-mk2qz
    @Saba-mk2qz 7 дней назад +1

    እኔ እንጃ በአካል ሄዶ ማነጋገር ነዉ በአሁን ጊዜ እኛ ሀገር ማንንም ሰው ወይም ምንም ዓይነት ድርጅት ማመን ይቸግራል

  • @user-tt7qc4kl6g
    @user-tt7qc4kl6g 3 месяца назад +3

    Wow amazing interview she is so much smart and good question and answer ❤❤❤

  • @TofikMurid
    @TofikMurid 2 месяца назад +3

    ወለድ የሌለው መሥሎኝ ሣየው ከወለድ ነፃ የሆነ ቢዝነሥ አቅርቡልን

  • @solomonledeta1480
    @solomonledeta1480 3 месяца назад +1

    It’s too good to be true

  • @ibrahimgebremichael5855
    @ibrahimgebremichael5855 3 месяца назад +4

    ጤና ይስጥልኘ አትራፊ ሶልሽን !! 59.000.00 ብር ቅድሚያ ተከፍሎ ቀሪው በስንት ጊዜ ተከፍሎ በየወሩ ሰንት ይከፈላል ይህን ብታብራሩልኝ ? አመሠግናለሁ .

    • @shutup1682
      @shutup1682 3 месяца назад +2

      እስኪ አረጋግጡ አታላይነት እንዳይኖርባቸው!

  • @habtamuabere6601
    @habtamuabere6601 3 месяца назад +1

    ጋዜጠኛዋ ተባረኪ ምርጥ ጥያቄ ነው ያነሳሽው

  • @hailugetachew5021
    @hailugetachew5021 3 месяца назад +5

    ጥያቄ ጠይቀሽ ሞተሻል ልብ ካለሽ የሚኪናዎቹን የመኪና ዋጋ ጠይቂው ለምሳሌ S-Star ዋጋው ስንት ነው? መኪናውን በውስጥ በ1.2 ገዝተው ለተበዳሪ 2ሚሊየን በመሸጥ ፈርቅ ሊይዙብን ነው እኛም አውቀናል፡፡

    • @fisehamatewos8793
      @fisehamatewos8793 2 месяца назад

      የተሻለ ከገባህ አስተምረን እንጂ ጥላቻ አትዝራ።

  • @brookewolde
    @brookewolde 3 месяца назад +10

    የ59 ብር እቁቡ በምን ያህል ግዜ ያልቃል እናስ የእቁቡ ተሳታፊዎች ምን ያህል ናቸው? ማለቴ እኔ እቁቡን በገባ ማክሲመም ምን ያህል ጊዜ እቆያለሁ እስኪደርሰኝ?

    • @Aze-os8kf
      @Aze-os8kf 3 месяца назад

      ችግራቸው እኮ ለጥያቄ መልስ የላቸውም

  • @MrPhonPhone
    @MrPhonPhone 3 месяца назад

    ጎበዝ ጠያቂ ነሽ

  • @tilahunyimer25
    @tilahunyimer25 3 месяца назад +5

    59ሺ ብሯ መኪና የቷ ነች?...ማፍያዎች
    59ሺ
    በ3 ወር 56600...መጨረሻዉስ?
    ዕቁቡ ሲደርስ በየወሩ 30ሺ...
    ሁሌ ለናንተ እንቅልፍ ማጣት።
    መኪናዋ ደግሞ የማትረባ?...
    በመንግስትና የህግ ድጋፍስ??...እቁቡ ለምን ያህል ጊዜ??...ኢንሹራንስስ???

  • @bizuneshnune6519
    @bizuneshnune6519 17 дней назад

    በጣም ደስ የምል

  • @TewodrosBekele-ts3jt
    @TewodrosBekele-ts3jt 3 месяца назад +3

    is 10% yearly or when we return the money ( with 3 months)?? that means your are taking 40% per year

  • @user-qs9pq9of1k
    @user-qs9pq9of1k 2 месяца назад

    በጣም ጥሩ ሰወን አበ ረታቱ

  • @brticanbrtican9271
    @brticanbrtican9271 3 месяца назад

    በጣም ደስ ሚል ብድርና ቁጠባ

  • @mussiehassen4471
    @mussiehassen4471 3 месяца назад +4

    እጣ ያልወጣለት ከ5አመት በዄላ ይወስዳል ማለት ነው የመጨረሻው ሰው ሞኛችሁን ፈልጉ

  • @ETHIOPIA7773
    @ETHIOPIA7773 3 месяца назад

    welcome🎉🎉🎉

  • @SelamAe-hb1xr
    @SelamAe-hb1xr 3 месяца назад +7

    ኮሜንት ላይ ግን አንዳንድ ሰዎች ቪድዮው ላይ የተሰጠ መረጃ ደግማቹ የምትጠይቁ አውቃቹ ነው??? እናንተ ግን በርቱ። በተለይ ጠያቂዋ በጣም ጎበዝ ናት።

  • @user-hp5dz7li3e
    @user-hp5dz7li3e 3 месяца назад +4

    እቁቡ አልወጣም እያልክ አመት ከሰራ በሀላ አልወጣም ብትለኝ ምን ጋራንት አለው

  • @mikiayall1729
    @mikiayall1729 3 месяца назад +1

    የራሱ ድረ ገፅ ቢኖረዉ ጥሩ ነበር በተረፈ አሪፍ ነዉ

  • @abebechifetelewerk3067
    @abebechifetelewerk3067 3 месяца назад +2

    Adrasha ... Golagul gon noh hnts 2 flour...gn sewyew delala ymeslall mnm alteregagammm 😮

  • @Nolawi483
    @Nolawi483 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤እናመሰግናለን ጋዜጠኛው በሚገባው ነው ግን እነርሱ አይመሰልኝም ሆ😊😮😮😮😮

  • @Yonas-ol2tc
    @Yonas-ol2tc 3 месяца назад +2

    ገበያ ሚዲያዎች እናመሰግናለን
    የኔጥያቄ የሚሆነው ከሌላ ቁጠባ ነው የምመጣው
    በጊዜ ብዛት የመኪናው ዋጋ አይጨምርም ወይ
    መኪናው አውቶነው ወይስ ማኑዋል የኤሌትሪክ ነው?
    ሌላው እጣው እስኪደርሰኝ
    ስቆጥብ ወለድ አለው ብሩ?
    ብሩንስ መውሰድ ይቻላል ወይ

  • @ruthbezabih7999
    @ruthbezabih7999 3 месяца назад +3

    የረጅም የመኪና ብድር ወለድ ስንት ነው?

  • @michaelmiko5065
    @michaelmiko5065 3 месяца назад +1

    Kemenim belay le denbegnoch tamagni ena hakegna kehonu tiru new melkam amarachi ymeslegnal

  • @sewasew-is8no
    @sewasew-is8no 3 месяца назад +2

    እውነት ከሆነ እባካችሁ መበደር እፈልጋለሁለመበደር ግን የአስፈልጉ መስፈርቶችን ብትነግሩን

  • @YohaniGeteneh
    @YohaniGeteneh 27 дней назад

    Atrafi media lay arif amaracochen yweral
    Bero heden senteyek.lelea melas bech

  • @Alem-rk3ic
    @Alem-rk3ic Месяц назад +1

    ❤❤❤❤

  • @amirbekele2605
    @amirbekele2605 18 дней назад

    What I hate about the Ethiopian interviews is they don't write summary of the interview and info about the person and company ?????!!!!!

  • @user-vv5ug3fk9r
    @user-vv5ug3fk9r Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @siyoumyeshitla746
    @siyoumyeshitla746 3 месяца назад +9

    ለእኛ ግን ሚኒስትሩ እንዳሉት አህያና በቅሎኣችንን ገዝተንና አዘመነን ከፒያሳ እስከ ሜክሲኮ ሽርብትን እንላለን ።

  • @user-if1dw2ox4t
    @user-if1dw2ox4t 3 месяца назад

    hi i see you introduce many companies for the ppl what this companies do. But when they fail to give what they promised you don't cover or ask why they fail to meet their promise..so pls do a follow up on the companies you introduced. tnx

  • @hubeyb4371
    @hubeyb4371 3 месяца назад +1

    ከብድሩ በላይ የጋዜጣኛዋ የጥየቃ ሂደት እጅግ የሚገር ነው እያንደንዱን ጥያቄ በያደረጃው ጣይቀሽ ግልፅ መልስ ለመግኘት የምተደርጊው ጥረት ክብር ይገበሻል ቀጥይበት?/
    ገበያ ሚዲያ ይለያል።።።።

  • @BiniyamSelemon-wy2mh
    @BiniyamSelemon-wy2mh 3 месяца назад

    betam konjo merja new enamsgnalen

  • @BerekettAddmasu
    @BerekettAddmasu Месяц назад

    AA BEBA Wici yichalal.

  • @mosisaebisa1159
    @mosisaebisa1159 3 месяца назад

    Iqub kaleaxas?,ixa fanta min yihun?

  • @mosisaebisa1159
    @mosisaebisa1159 3 месяца назад

    Ke jimma negn, lemehonu leneman naw yemitabederut iski?

  • @gezahegnwog283
    @gezahegnwog283 Месяц назад +2

    የመኪናው ዋጋ እንደመኪናው ጥራትና ግስፈት ብገለጽ

  • @user-te3mh9zz1i
    @user-te3mh9zz1i 3 месяца назад +2

    ለመበደር ምን ዋስትና ማቅረብ አለብን

  • @user-yl5ql3vg2b
    @user-yl5ql3vg2b 3 месяца назад

    ማስታወቂያው ጥሩ ነው ግን ለአዲስ አበባ ኖዋሪ ብቻ ነው ሚሰራው ለክፋለ ሃገር ጪምር ቢሆን ጥሩ ነበር

  • @SahsiKidan
    @SahsiKidan 3 месяца назад

    😊

  • @Wollo_RAYA_Tube_23
    @Wollo_RAYA_Tube_23 Месяц назад +1

    ቡዙ ጊዜ ደንበኛ ለመሰብሰብ እሚያደርጉት ጥረት ነው
    ካሁን በፊት አዋሻ ባንክ እንደዚህ አይነት መረጃ አውጥቶ ነበር
    የቤትና የመኪና 30% በመቆጠብ ለ6 ወር ነበር ያወጣው ነገር ቀኑ ሲደርስ ፍጥጥ እና እውነት ቢሆን መልካም ነው ?

  • @Searit-rich
    @Searit-rich 3 месяца назад +1

    Yihe kelelochu mnm liyunet yelewm yihen yemiyadergu bizu alu

  • @user-rc9zm8xs3i
    @user-rc9zm8xs3i 3 месяца назад +3

    ለምንድነው መላሹ የምትፈጥነው እቃ የሚሸጥ ነው የሚመስለው !!!

  • @ashebirtsegaye6143
    @ashebirtsegaye6143 3 месяца назад +1

    ገቢያቸው አነስተኛ ለሆኑ ምን ታስቧል?እንደ ባጃጅ፣በአነስተኛ ቁጠባ ሊገኙ የሚችሉ ነገሮች ካሉ ብትጠቁሙን።

  • @user-bn7vu4wy5n
    @user-bn7vu4wy5n 3 месяца назад

    Ka A.A wuche lalew saw ayemachachem yebalal....?

  • @user-ss9xn2oi3b
    @user-ss9xn2oi3b 3 месяца назад +1

    ክፍለ ሀገር ያለ ሴዉ በምን አይነት ይህን ተጠቃም እንደኖናለን
    ኮላተራል ደግሞ ምንድነዉ?

  • @MilonBd-ir8rl
    @MilonBd-ir8rl 3 месяца назад +1

    ለውጭ. ለሚኖሩስ. ቁባ. እዴትነው
    ለዳስፖራስ.

  • @tewodrostazeze1198
    @tewodrostazeze1198 3 месяца назад

    How many registered customers do they have ?

  • @gezahegnwog283
    @gezahegnwog283 Месяц назад +2

    የመኪና ዋጋዎች ስንት ስንት ነው

  • @genetteshome3906
    @genetteshome3906 3 месяца назад +5

    እውነት ቆንጁ አደረጋቹ በተለይ ስልክ አያነሱም

  • @user-hv5zk9oz5f
    @user-hv5zk9oz5f 3 месяца назад +2

    ወለደ የለውም ከሌለው አሪፍ ነው

    • @Yared-hq1ys
      @Yared-hq1ys 3 месяца назад +5

      እዚ አለም ላይ አይደለህም እንዴ

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 3 месяца назад +1

      ወለድ አለወ እሰከመጨረሻው ማዳመጥ ከዛ መኮመት ይልመድብን

    • @dagemadis6424
      @dagemadis6424 3 месяца назад +1

      አረ ትርፋቸው እኮ ወለዱ ነው

  • @eone3102
    @eone3102 25 дней назад

    የአክሲዮን ወጪን ጨምሮ የማይመለሱ ወጪዎች ምን ያህል ናቸው?

  • @yonas-mf2pm
    @yonas-mf2pm 3 месяца назад +1

    የመክና ቁጣባ ምንያህል ነው

  • @ArekebArku
    @ArekebArku 3 месяца назад +1

    በምን ያህል ግዜ ነው የምትሰጡን ሰልክ አስቀምጡልን ከቻላችሁ

  • @Phonk_A738
    @Phonk_A738 3 месяца назад +1

    ብራቮ ስራ መስራት ለሚፈልግ ሰው ቀላል ይሆንለታል

  • @user-lm7bt6by2q
    @user-lm7bt6by2q Месяц назад

    በጣም ጎበዝ ገዜጠኛ ነሽ ምር ጥያቄ ነው የጠየቅሺው

  • @etu9731
    @etu9731 3 месяца назад +1

    በስልክ ለምን አታስደናግዱም በአካል ለፍቶ መጥቶ አጥጋቢ መልስ ላለማግኘት

  • @user-ky4si5mh3r
    @user-ky4si5mh3r 3 месяца назад +1

    Gazetegnawa yezih drjit asistance manager bitihon yawatachualllllll.sheis veryyyyyyyyycleverrrrrrrrr.xx.

  • @mulumassa9214
    @mulumassa9214 3 месяца назад

    Menmen aynt meckenawoch? Please

  • @romtur1595
    @romtur1595 3 месяца назад

    በንግድ ፈቃድ መበደር ይቻላል?

  • @rekilholi
    @rekilholi 24 дня назад

    ey g new

  • @NigatuGada-os9eg
    @NigatuGada-os9eg 3 месяца назад

    Mekina ye sira mekina behon yemeretal

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  3 месяца назад

      ለራይድ የሚሆን ማለት የስራ ማለት እኮ ነው

  • @hailem9116
    @hailem9116 3 месяца назад

    ቀለል ያደርጉታል ሲናገሩ ነገር ግን ማስያዥ ብለው የሚጠይቁትስ እንዴት ይሆን

  • @user-ml9bo7gs9y
    @user-ml9bo7gs9y 3 месяца назад +2

    የስራ መኪና ይቻላል ማለቴ ታክሲ

  • @user-xd7dz2zv1p
    @user-xd7dz2zv1p 3 месяца назад

    😮😮😮

  • @mekelitget6593
    @mekelitget6593 2 месяца назад +1

    እንደዚህ ማስታወቂያ ላይ ተሽሞንሙኖ ይቀርብና ዉስጥ ሲገባ አይቀመስም አሰራሩ ዉስብስብ ነዉ እኔ ለምሳሌ እጄ ላይ ያለዉ ተሽከርካሪ 250ሺ ያወጣ እሱን ሸጬ አስገብቼ ለምን ወዲያዉ የስራ መኪና ገዝቶ አይሰጠኝም ድርጅቱ? ይሔ በመሆኑ እየሰራሁ ኑሮዬንም እንድመራ እንዳዬንም እንድክፍል ያስችለኛል

  • @GebrehiwotGebrearegay
    @GebrehiwotGebrearegay 3 месяца назад

    እድሉ ኣሪፍ ነው ግን 59ሺብር በስንትወር ነው የሚቆጠበው። እንደገና ከእጣ ውጪ መውሰድ ይቻላል ኣይቻልም ብድሩ በስንት ግዜ ነው ።

  • @456bini
    @456bini 3 месяца назад

    Sijemer Melina 200 dollar Hulu ale alem lay ..be min teamir ezi ager sider 1M birr endemigeba new gira yegeban.....

  • @user-qx2un4fc1y
    @user-qx2un4fc1y 3 месяца назад +1

    ለመኪና ብቻ ነዉ?እኔ ማሽን እፈልጋለው።

  • @tesfuyadu6923
    @tesfuyadu6923 2 месяца назад

    Sawuyew kes bilo ayaweram ende?

  • @bizuneshyifa7234
    @bizuneshyifa7234 3 месяца назад +1

    Ayi chala egziabehr rejem edem ke tena gar lante

  • @heni9141
    @heni9141 2 месяца назад

    ፍጥንንጥ ጥድፍጥድፍ ይላል ያልተጠየቀው ን ይቀባጥራል አጭበርባሪዎች ነገር ይመስላሉ ጋዜጠኛዋ በሳልእና ጠንከር ጠንከር ያሉ የሚያወሩት አይተገብሩትም ይተግብርታል ሌላመልስ ይፈልጋል

  • @AsmiroDerbew
    @AsmiroDerbew 3 месяца назад +1

    በምን ማስያዣ ነው

  • @hayatemohamade
    @hayatemohamade 3 месяца назад

    Wesatame yadarasabate nwe meyawekawe