Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
Ebs በጣም ደስ ነው ያለኝ ይችልጅን ሳያት ያደገችው የተማረችው አሜሪካ ነው ግን ቤተሰቦቿ ልጃቸው ላይ እንደ ሰሩ ታስታውቃለች ትህትናዋ ስነስራአቷ ኢትዮጲያ ወስጥ የደጉት የሷንን ያህል ትህትና አያሳዮም ውጭይ ስላደገች ለመወደድ ማስመሰል አትፈልግም እወነተኛዋን ሆና ነው የምትሰራው ድምፅሸ ምናምን ምትሉት ሰዎች የቅናት ነው ጥበብ እኔ የማቅሽ በቲታክ ነው ማንንም እዳሰሚ ከebs ብዙ የተሻሉ ቦታዎች ላይ መስራት ትችያለሽ በርችይ ገና ወጣት ነሽ አቅም አለሽ
ትክክል
ኪኪኪኪ አሜሪካ የአነዳድ ህግ እንኳን አይታው ሰምታ ይምታውቅ አትመስልም
ኡነት ነው ማበረታታት ባንችል እንኳን ቢያንስ ለመተቸት ባን ቾክል ጥሩ ነው እንደሀሳብ❤
ገና ምን ሰራችና ነዉ ዉሬ ምታበዙት
I Agreed with you asfawn tmeslalech
ጥበብን ከምር በጣም ወድጃታለው ፈታ ያለች ፈታ የምታደርግ ልጅ ነች በርቺ ❤❤❤
አዲሷ ልጅ ቀለል ያለች ናት ደስ ትላለች😊
ይችንልጅ ወደድኳት❤❤
ሁሉም ሰው ሀገሩ ላይ መስራት አለበት የኢትዮጵያ ፈጣሪ አምላክ ይጠብቅሽ
ሀገርሽ ነው ቅበጪ በደንብ 🎉🎉ቅብጥብጥ በይ😂❤🎉
ወዳጄ የቅብጠትም ልክ አለው እቺ እኮ ተሞዘዘች
ጥበብ በጣምነው የተመቸችኝ❤❤❤
ኢቢኤስ የውሪ መሰብሰቢያ ሊሆን ነው
@@EsubalewTumelisanTewelde ማለትነው እግድህ
ልጅትዋ ትንሸ አሰተካክይ የኢቢኤሰ ሰራተኞች ረጋ ያሉ ናቸው ጎበዝ ነሸ መሰራት ትችያለሸ ግን በርጋታ የባለቤቱን ያህል ትህትና የምላበት ቢሆን ጥሩ ነው በርቺ በተረፈ ሁላቹም ኢቢኤሰ እንወዳችሁዋለች በርቱ ሁሌም የጀግና ቤት ነው❤❤❤❤❤❤❤❤
ይመቻት እሺ ልጅ ምችት ነው ያለቺኝ ጎበዝ ነች ተግባቢም ነች በቃ በልጣቸዋለች
አድሷ ልጅ የኔ ቀበጥ ተመችታኝ አለች ይመቺሽ ቅብጥ በይ የኔ ቀበጥ ዋውውውውውው❤❤❤
ጥበብን እኔ በቲክቶክ ነው እማውቃት በደንብ በነፃነት ያደገች ልጅ ናት ትቸኩላለች መቸኮሏን ትንሽ ትቀንስ በሉ እንጂ ስርአት የላትም ምናምን አትበሉ ።በደንብ ስርአት አላት ያሳደጓት የተባረኩ ይሁኑ ❤
ለኢትዮጵያ ሕዝብ አትመጥንም ልጆቻችን ምን እያዩ ይደጉ?
@@EsubalewTumelisanTewelde ልጆች ስርአት አይዙም በሚባልበት ሀገር አድጋ እንዲህ ስርአት የኖራት የቤተሰቦችዋ አስተዳደግ እንጂ እምታየው ሳይኖር ቀርቶ አደለም አትሳሳት ልጆችህ ላይ መስራት ዋናው ስራ ያንተ እና የእናታቸው ነው።
ጥበብ ይመቻት ፍታ ሁሌ ተጨናንቀን አቦ ፈታ አሪጊን❤🎉
ደምሪኝ ዉዴ🎉🎉
You right me too
አንዳንድ ሰወች ግን አፋችሁ ለከት ይኑረው ኮመንት ከመስጠታችሁ በፊት ቆም ብላችሁ አስቡ ልጅቷ ጀማሪ ናት ማስየካከል ያለባት ነገር ካለ እየቆየች ታስተካክላለች ሲቀጥል እንደ ጀማሪ በጣም ጎበዝ ነው በዛ ላይ ያደገችው አሜሪካን ነው ይሄን ያክል እራሱ ጉብዝና የማጠበቅ ነው ሁለት አመት ኖረው አይደል እንደ ያያ እያሉ የሚያነፍሩን so አስተያየት ስትሰጧት በፍቅር ይሁን
የ ጆርናሊዝም ምንነት የገባት ልጅ ነች ጥበብ i LLoved Her
ይመችሽ በጣም smart ናት ትቅበጥ ❤❤❤❤
❤❤❤❤❤ ምርጥ ልጀ ናት ወድናታል❤
ወይኔ ጥበብዬ አንችንም ማአዚዬንም ስላየሗችው ደስ ብሎኛል❤ጥበብዬ ይመችሽ ማንንም አትስሚ ሀገርሽ ላይ ፈሸሽ በይ።
ትሱና ጃፒ ላይ ነው እሚያምረውትንሽረፍት👍👍
ትንሽ ለአዳዲስ ሰዎች እድል ቢሰጥ መልካም ነው
ሁሉም ሀሪፍናቸው
መቅዲ አምሳያዋን አገኘች ጥበብ ደስ ትላለች ፈታ ያለች ናት
በጣም,ነው,ደስ,የምትይው,በዚሁ,ቀጥይ.ይህ,መቅበጥ,ሳይሆን,እስታየሏ,ነው.
አድናቂሽ ነኝ፣ አማርኛ ሳትረሺ ፣ ጎበዝ በርቺ
ተዉ አድሶችም ይስሩ አበረታቱ ምናለ በርች ብትሉዋት ዘወትርንም አድስ ሲመጣ እንዲህ ነበር አሁን ግን ሲለምደው ሁሉም የሚያምርበት ሁሉም የሚወደውን ሆነ ሌሎቹም እንደዚሁ ነበሩ አሁን ለምደው ነውመልካም መናገር ባትችሉ ዝም በሉ
የኛ ህዝብ ምቀኛ ነው ያልበላውን ማከክ ይወዳል።
እራሱዋን ሆና ነው እንግዲ መሰራው ጥበብ .ያለተፈጥሮዋ እንዲ ሁኚ አትበሉዋት
ትክክል እንደውም መነስገን የሚገባት ወጣት ነች ሰው ወደውጭ ሲሄድ ሃገሬን ላሀልግል ብላ ትፕወልዳ ያደገችበትን ሀገር ትታ ኢትዮ መምጣት እምተመሰገን ነች እንጂ የምትተሽ አትደለችም
ስራ አስኪያጁ አቤል ፈገግታው ትህትናው ደስ ይላል ጋዜጠኞቹም እስታፉ መኪኖቹ ሁሉም ያምራሉ ።
ደስ ትላለች ኢትዮጵያ እንደማለደጓ እንደውም አትቀብጥም
ጥበብዬ. እናቷን ግዥልኝ አላለይም አይ እናት እሽ አለች ለልጇ የማትሆነውነገር የላት አናት
እኔ ሹፌር ነኝ😂😂😂😂i love ጥበብ❤❤❤❤
አዲሷ ልጅ ይመችሽ ❤❤❤
ጥበብዬ በጣም አራፍነው በርች
እሰይ ቴስላዋን ይዛ ወደ እናቷ 😊 😂😂😂ውነትሽን ነው ደስ ስትይ አንተማ 👌🙏
አረረ ጥበብ ግን የምር ጥበብ ናት ስወዳት እኮ❤
Ebs አዝናኝ ሴት አግኝታቹዋል ከእናተ ጋር ትሄዳለች❤❤❤❤❤❤
I like her Soo much
ሲደወል አታነሺም o my god ምትለዋ ናት የጥበብ እናት
ይመቻት ግን እናቷን ፈልሸሽ ያራዳ ልጂ🎉🎉🎉🎉
She's a open minded
አኔግን በጣም ነው የወደኩት
የማእዝዬ ትለያለች ስታምር ኡፍ
እንደኔ ጥበብን ያፈቀረ ይቺ ልጅ ከመጣች በኋላ ይሄው ebs ላይ ነው አይኔ ጣቢያው እራሱ አማረበት
Ewnet bel ? Fara
ጥበብ እና ዘወትር በርቱ
ትመችኛለሽ ይመችሽ ቀበጥ❤❤❤
ኬት ነው በናትሽ ፈተው የለቀቁሽ 😂😂😂😂😂ይመችሽ ለማንኛውም ቅብጠትሽ ግን በልክ ቢሆን 1ኛ ነው።ልጁን አጨልሽው
የአዲሷ ጋዜጠኛ ድምጿ ይለያል
It's a shame, ebs isn't disclosing that this is a paid advertising... embarrassing and greedy 😳
Absolutely 👍🏽
Yes it is,
Absolutely,Disgusting how she is Acting she is not profesional go to High School Please get some course and disciplina
I love the new host ledy you and your mama❤❤❤
ጥበብሻ ምርጧ ❤
I love the new girl ❤
ጥበብ በጣም ነው የተመቸችኝ
ጥበብ በጣም ጎበዝ ልጅ። talk like a lady tho not like a teen
ebc ውስጥ ዘውትር መቅዲ አዲሳ ልጅ በቂ ናቸው
Wow ጥበብ 🥰🥰
ጥበብዬ የኔ ማር❤
I like the new girl ❤
Tibebe she is so 🥰 sweet
ምርጥ ነች
አይደለችም ገደል ትክተቷት
ምን ይሻለኛል ምንም ብታደርጉ ያምርባችኋል ምቀኛን እርሱት ❤❤❤❤❤
ጥበብ ቀበጥ የቲክቶኳ😂😂😂♥️🥰
ጥበብ አንደኛ ነች
ትንስስ የታሌ😢😢😢
ኣይ ጥበብ ስታምር
Lijituwa gobzi net good luck yene qonjo she grow up in America she speak amerinya wow ine Ethipa adige alchilm
አዲሷ ልጅ ነጻነቷ ጨዋታ መቻሏ ፕሮግራሙን የምትመጥን አሪፍ ነች ። ቶሎ ከመቅዲ ጋር እንድትሠራ አድርጓት አዲሱ አስተናጋጅ ግን ገና ካሁኑ ጠብረር አለ ምነው ??
Tinsu yelelebet Des ayilim
Wow ይመችህ tibeb ❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏
ጥቤ ይመችሽ ቅብጥ በይበት አንዳንድ ኮሜታተር ግን ተዋት እስቲ ይመቻት
ደምሪኝ ዉድ🎉🎉
ቀበጧ ዋው አንደኛ 🎉
ቅዱስ ገብርኤል ኣብ ዘለናዮ ሓላዊና ይኩን ኣሕዋተይ ሳብስክራይብ ግበሩለይ🙏
ደመርኩሽ ደምሪኝ🎉🎉
love her
AMERICA MADEG TIKMU ASMESAY ENA ASHKABACH MEHON YELEM.....GOOD EXAMPLE IS TIBEB......GOD BLESS AMERICA.....
I can't wait eske samint
ትንሡስ😊
Yene konjo tibebye gobez ❤😂
እያሽከረከሩ ጭፈራ ምን አይነት ትምህርት ነዉ የምታስተላልፉት ለወጣቶች
እራኬብ ስቶጣ እነመቅዲ እና ናፍቆቴ ሲመጡ እንዲው አልወደድናቸውም ነበር ስለዚህ እቺንም እብድ እንወዳታለን 😂 ሙዱዋ የሰካራም ቢሆንም ይመቻት 😂❤
በምሞቅበት ymoqalu
ዋውውውውውብያለው
Wow tibebye I like you
tibeb betam new yetemecheshin gobez lig nesh yesw metfo astayet layi sayihon serash layi bicha atokeri telek bota tedershialesh
ebs አድሷ ልጅ ፈጠንሸ ተረጋጌ በሏት
Betam wededekush
VIP TAXI ስጋ ቤት ቢኖረው ከዩኒፎርሙ ጋር በጣም ይሄድበታል
ጥበብ በጣም ጎበዝ ነሽ ግን ትንሽ እረጋ በይ
እናትዋ ግን የምትለዋ ሴት ናት እንዴ ወገን
ጥበብ ፍቅርነሽ ቀጥይበዝሁ ደሞ ፍቅር አሲዘሽን እዳጠፊ በልች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ይመቻችሁ
ሁለት ውዶች መቅዲና ዘውትር 😍😍😍
አዲሳ ልጅን አጋቡኝ❤❤❤❤
ዋው ደመወዝ
Batem dasi yamitel lij
Tibeb des tilalech ❤❤❤
አረ ትንሳኤ ናልን ..የማናት ሰገጤ
አወ የት ሂዶ ነዉ
አይመጣም
She is originally from Hawassa..not segete
እቺ ማለት TikTok ላይ ሲደወል አታነሺም oh my god ምትለው ነቻ😅😅
Tinsae with Tibeb would be awesome
ልጅቱን በዝምድናነው የቀጠራችኋት ይመስለኛል በጣምይቀራታል😂😂
አዲሷ ትንሽ ቀበጥ ነች ስርአት ይጎላታል ትስተካከል
Yerasu chger neu endefeleghcue meone techlaleche live it alone please
ትቅበጥ
መብቷ
ሚና ገብቶ እርሱ 🤣🤣🤣ታው እጂ እንሰሳብ
@@zenitemtem8790 ቅብጠት እውቀት አይደለም ወይም ነፃነት መገለጫ አይደለም ጋዜጠኛ ስትሆኝ ስርአት ያለሽ መሆን አለብሽ
እባካቹ ከቻላቹ ይቺልጅ ከዚህ ሚዲያ እስወጥዋት ሳትቆይ አለበለዚያ ebs ቲቢ ልክ እንደ etv ተመልካች ያጣል ቅብጠት የሚያምርበት ሰው አለ እቺ እኮ የሰካራም ሴት አክቲንግ እየተወነች ነው ሚመስለው
እንዳንተ አይነት ስዎች ናቸው የሰውን እድገት የማይውዱ አንተ ካደክበትአስተዳደግ በላይ ነው ያደገችው ለገንዘብ አይደለም የምትሰራው
ጥበብ ድምጽሽን አስተካክይው። በዛ ላይ የት አገር ነው ያለነው ማለት ለኢትዮጵያ ያለሽን ዝቅተኛ ግምት ያሳያል። ጥበብ ድምጽሽ ጤነኛ አይደለም የአጫሽ የሰካራም የሺሻነፊ ነው የሚመሴለው ለጆሮ አይጥምም የኤነቃል የእነሉላን የነመቅዲን ለሴላሳ ድምጽ ሰምተን ያንቺ ይከቤዳል። ልታሳርፊም ብትመጪም አለባበስሽ አለንጋፋው ኢቢኤስ አይመጥንም። አስተካክይ ቀስ በቀስ ይስካከላል። ቮካል ለመስራት ሞክሪ😊
እንዴ ሰውን አለማወቅ ጥበብ አሜሪካ ነው እድገቷ እንደውም እሷ ሆና ነው ሰውን ሳያውቁ አፍን መክፈት ደስ አይልም
ሌላ ቋንቋ ተናጋሪ ግን አማርኛን ሲያወሩ አፋቸው የሚጥም! እሷ ሰክራ ነው
በጣም በዛ ለዛ ቢስ
ጥበብ ተመቺታኛለቺ😂😂❤❤❤
በጣም አሪፍ ነው ግን ሴትዋ ጋዜጠኛ ምንም የሚዲያ ሙያ የላትም ፕሮግራሙ አስደበረች ኢቢየስ ቲቢንእስታንዳርድ አትመጥንም ወይ በቂ ስልጠና ስጥዋት ወይ ለካሜራ ማብራት ምናምን ትያዝ
ጥበብዬ ተመቸሽኝ!
Ebs በጣም ደስ ነው ያለኝ ይችልጅን ሳያት ያደገችው የተማረችው አሜሪካ ነው ግን ቤተሰቦቿ ልጃቸው ላይ እንደ ሰሩ ታስታውቃለች ትህትናዋ ስነስራአቷ ኢትዮጲያ ወስጥ የደጉት የሷንን ያህል ትህትና አያሳዮም ውጭይ ስላደገች ለመወደድ ማስመሰል አትፈልግም እወነተኛዋን ሆና ነው የምትሰራው ድምፅሸ ምናምን ምትሉት ሰዎች የቅናት ነው ጥበብ እኔ የማቅሽ በቲታክ ነው ማንንም እዳሰሚ ከebs ብዙ የተሻሉ ቦታዎች ላይ መስራት ትችያለሽ በርችይ ገና ወጣት ነሽ አቅም አለሽ
ትክክል
ኪኪኪኪ አሜሪካ የአነዳድ ህግ እንኳን አይታው ሰምታ ይምታውቅ አትመስልም
ኡነት ነው ማበረታታት ባንችል እንኳን ቢያንስ ለመተቸት ባን ቾክል ጥሩ ነው እንደሀሳብ❤
ገና ምን ሰራችና ነዉ ዉሬ ምታበዙት
I Agreed with you asfawn tmeslalech
ጥበብን ከምር በጣም ወድጃታለው ፈታ ያለች ፈታ የምታደርግ ልጅ ነች በርቺ ❤❤❤
አዲሷ ልጅ ቀለል ያለች ናት ደስ ትላለች😊
ይችንልጅ ወደድኳት❤❤
ሁሉም ሰው ሀገሩ ላይ መስራት አለበት የኢትዮጵያ ፈጣሪ አምላክ ይጠብቅሽ
ሀገርሽ ነው ቅበጪ በደንብ 🎉🎉ቅብጥብጥ በይ😂❤🎉
ወዳጄ የቅብጠትም ልክ አለው እቺ እኮ ተሞዘዘች
ጥበብ በጣምነው የተመቸችኝ❤❤❤
ኢቢኤስ የውሪ መሰብሰቢያ ሊሆን ነው
@@EsubalewTumelisanTewelde ማለትነው እግድህ
ልጅትዋ ትንሸ አሰተካክይ የኢቢኤሰ ሰራተኞች ረጋ ያሉ ናቸው ጎበዝ ነሸ መሰራት ትችያለሸ ግን በርጋታ የባለቤቱን ያህል ትህትና የምላበት ቢሆን ጥሩ ነው በርቺ በተረፈ ሁላቹም ኢቢኤሰ እንወዳችሁዋለች በርቱ ሁሌም የጀግና ቤት ነው❤❤❤❤❤❤❤❤
ይመቻት እሺ ልጅ ምችት ነው ያለቺኝ ጎበዝ ነች ተግባቢም ነች በቃ በልጣቸዋለች
አድሷ ልጅ የኔ ቀበጥ ተመችታኝ አለች ይመቺሽ ቅብጥ በይ የኔ ቀበጥ ዋውውውውውው❤❤❤
ጥበብን እኔ በቲክቶክ ነው እማውቃት በደንብ በነፃነት ያደገች ልጅ ናት ትቸኩላለች መቸኮሏን ትንሽ ትቀንስ በሉ እንጂ ስርአት የላትም ምናምን አትበሉ ።
በደንብ ስርአት አላት ያሳደጓት የተባረኩ ይሁኑ ❤
ለኢትዮጵያ ሕዝብ አትመጥንም ልጆቻችን ምን እያዩ ይደጉ?
@@EsubalewTumelisanTewelde ልጆች ስርአት አይዙም በሚባልበት ሀገር አድጋ እንዲህ ስርአት የኖራት የቤተሰቦችዋ አስተዳደግ እንጂ እምታየው ሳይኖር ቀርቶ አደለም አትሳሳት
ልጆችህ ላይ መስራት ዋናው ስራ ያንተ እና የእናታቸው ነው።
ጥበብ ይመቻት ፍታ ሁሌ ተጨናንቀን አቦ ፈታ አሪጊን❤🎉
ደምሪኝ ዉዴ🎉🎉
You right me too
አንዳንድ ሰወች ግን አፋችሁ ለከት ይኑረው ኮመንት ከመስጠታችሁ በፊት ቆም ብላችሁ አስቡ ልጅቷ ጀማሪ ናት ማስየካከል ያለባት ነገር ካለ እየቆየች ታስተካክላለች ሲቀጥል እንደ ጀማሪ በጣም ጎበዝ ነው በዛ ላይ ያደገችው አሜሪካን ነው ይሄን ያክል እራሱ ጉብዝና የማጠበቅ ነው ሁለት አመት ኖረው አይደል እንደ ያያ እያሉ የሚያነፍሩን so አስተያየት ስትሰጧት በፍቅር ይሁን
የ ጆርናሊዝም ምንነት የገባት ልጅ ነች ጥበብ i LLoved Her
ይመችሽ በጣም smart ናት ትቅበጥ ❤❤❤❤
❤❤❤❤❤ ምርጥ ልጀ ናት ወድናታል❤
ወይኔ ጥበብዬ አንችንም ማአዚዬንም ስላየሗችው ደስ ብሎኛል❤ጥበብዬ ይመችሽ ማንንም አትስሚ ሀገርሽ ላይ ፈሸሽ በይ።
ትሱና ጃፒ ላይ ነው እሚያምረውትንሽረፍት👍👍
ትንሽ ለአዳዲስ ሰዎች እድል ቢሰጥ መልካም ነው
ሁሉም ሀሪፍናቸው
መቅዲ አምሳያዋን አገኘች ጥበብ ደስ ትላለች ፈታ ያለች ናት
በጣም,ነው,ደስ,የምትይው,በዚሁ,ቀጥይ.ይህ,መቅበጥ,ሳይሆን,እስታየሏ,ነው.
አድናቂሽ ነኝ፣ አማርኛ ሳትረሺ ፣ ጎበዝ በርቺ
ተዉ አድሶችም ይስሩ አበረታቱ ምናለ በርች ብትሉዋት ዘወትርንም አድስ ሲመጣ እንዲህ ነበር አሁን ግን ሲለምደው ሁሉም የሚያምርበት ሁሉም የሚወደውን ሆነ ሌሎቹም እንደዚሁ ነበሩ አሁን ለምደው ነው
መልካም መናገር ባትችሉ ዝም በሉ
የኛ ህዝብ ምቀኛ ነው ያልበላውን ማከክ ይወዳል።
እራሱዋን ሆና ነው እንግዲ መሰራው ጥበብ .ያለተፈጥሮዋ እንዲ ሁኚ አትበሉዋት
ትክክል እንደውም መነስገን የሚገባት ወጣት ነች ሰው ወደውጭ ሲሄድ ሃገሬን ላሀልግል ብላ ትፕወልዳ ያደገችበትን ሀገር ትታ ኢትዮ መምጣት እምተመሰገን ነች እንጂ የምትተሽ አትደለችም
ስራ አስኪያጁ አቤል ፈገግታው ትህትናው ደስ ይላል ጋዜጠኞቹም እስታፉ መኪኖቹ ሁሉም ያምራሉ ።
ደስ ትላለች ኢትዮጵያ እንደማለደጓ እንደውም አትቀብጥም
ጥበብዬ. እናቷን ግዥልኝ አላለይም አይ እናት እሽ አለች ለልጇ የማትሆነውነገር የላት አናት
እኔ ሹፌር ነኝ😂😂😂😂i love ጥበብ❤❤❤❤
አዲሷ ልጅ ይመችሽ ❤❤❤
ጥበብዬ በጣም አራፍነው በርች
እሰይ ቴስላዋን ይዛ ወደ እናቷ 😊 😂😂😂ውነትሽን ነው ደስ ስትይ አንተማ 👌🙏
አረረ ጥበብ ግን የምር ጥበብ ናት ስወዳት እኮ❤
Ebs አዝናኝ ሴት አግኝታቹዋል ከእናተ ጋር ትሄዳለች❤❤❤❤❤❤
I like her Soo much
ሲደወል አታነሺም o my god ምትለዋ ናት የጥበብ እናት
ይመቻት ግን እናቷን ፈልሸሽ ያራዳ ልጂ🎉🎉🎉🎉
She's a open minded
አኔግን በጣም ነው የወደኩት
የማእዝዬ ትለያለች ስታምር ኡፍ
እንደኔ ጥበብን ያፈቀረ ይቺ ልጅ ከመጣች በኋላ ይሄው ebs ላይ ነው አይኔ ጣቢያው እራሱ አማረበት
Ewnet bel ? Fara
ጥበብ እና ዘወትር በርቱ
ትመችኛለሽ ይመችሽ ቀበጥ❤❤❤
ኬት ነው በናትሽ ፈተው የለቀቁሽ
😂😂😂😂😂ይመችሽ ለማንኛውም ቅብጠትሽ ግን በልክ ቢሆን 1ኛ ነው።ልጁን አጨልሽው
የአዲሷ ጋዜጠኛ ድምጿ ይለያል
It's a shame, ebs isn't disclosing that this is a paid advertising... embarrassing and greedy 😳
Absolutely 👍🏽
Yes it is,
Absolutely,Disgusting how she is Acting she is not profesional go to High School
Please get some course and disciplina
I love the new host ledy you and your mama❤❤❤
ጥበብሻ ምርጧ ❤
I love the new girl ❤
ጥበብ በጣም ነው የተመቸችኝ
ጥበብ በጣም ጎበዝ ልጅ። talk like a lady tho not like a teen
ebc ውስጥ ዘውትር መቅዲ አዲሳ ልጅ በቂ ናቸው
Wow ጥበብ 🥰🥰
ጥበብዬ የኔ ማር❤
I like the new girl ❤
Tibebe she is so 🥰 sweet
ምርጥ ነች
አይደለችም ገደል ትክተቷት
ምን ይሻለኛል ምንም ብታደርጉ ያምርባችኋል ምቀኛን እርሱት ❤❤❤❤❤
ጥበብ ቀበጥ የቲክቶኳ😂😂😂♥️🥰
ጥበብ አንደኛ ነች
ትንስስ የታሌ😢😢😢
ኣይ ጥበብ ስታምር
Lijituwa gobzi net good luck yene qonjo she grow up in America she speak amerinya wow ine Ethipa adige alchilm
አዲሷ ልጅ ነጻነቷ ጨዋታ መቻሏ ፕሮግራሙን የምትመጥን አሪፍ ነች ። ቶሎ ከመቅዲ ጋር እንድትሠራ አድርጓት አዲሱ አስተናጋጅ ግን ገና ካሁኑ ጠብረር አለ ምነው ??
Tinsu yelelebet Des ayilim
Wow ይመችህ tibeb ❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏
ጥቤ ይመችሽ ቅብጥ በይበት አንዳንድ ኮሜታተር ግን ተዋት እስቲ ይመቻት
ደምሪኝ ዉድ🎉🎉
ቀበጧ ዋው አንደኛ 🎉
ቅዱስ ገብርኤል ኣብ ዘለናዮ ሓላዊና ይኩን ኣሕዋተይ ሳብስክራይብ ግበሩለይ🙏
ደመርኩሽ ደምሪኝ🎉🎉
love her
AMERICA MADEG TIKMU ASMESAY ENA ASHKABACH MEHON YELEM.....GOOD EXAMPLE IS TIBEB......GOD BLESS AMERICA.....
I can't wait eske samint
ትንሡስ😊
Yene konjo tibebye gobez ❤😂
እያሽከረከሩ ጭፈራ ምን አይነት ትምህርት ነዉ የምታስተላልፉት ለወጣቶች
እራኬብ ስቶጣ እነመቅዲ እና ናፍቆቴ ሲመጡ እንዲው አልወደድናቸውም ነበር ስለዚህ እቺንም እብድ እንወዳታለን 😂 ሙዱዋ የሰካራም ቢሆንም ይመቻት 😂❤
ትክክል
በምሞቅበት ymoqalu
ትክክል
ዋውውውውውብያለው
Wow tibebye I like you
tibeb betam new yetemecheshin gobez lig nesh yesw metfo astayet layi sayihon serash layi bicha atokeri telek bota tedershialesh
ebs አድሷ ልጅ ፈጠንሸ ተረጋጌ በሏት
Betam wededekush
VIP TAXI ስጋ ቤት ቢኖረው ከዩኒፎርሙ ጋር በጣም ይሄድበታል
ጥበብ በጣም ጎበዝ ነሽ ግን ትንሽ እረጋ በይ
እናትዋ ግን የምትለዋ ሴት ናት እንዴ ወገን
ጥበብ ፍቅርነሽ ቀጥይበዝሁ ደሞ ፍቅር አሲዘሽን እዳጠፊ በልች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ይመቻችሁ
ሁለት ውዶች መቅዲና ዘውትር 😍😍😍
አዲሳ ልጅን አጋቡኝ❤❤❤❤
ዋው ደመወዝ
Batem dasi yamitel lij
Tibeb des tilalech ❤❤❤
አረ ትንሳኤ ናልን ..የማናት ሰገጤ
አወ የት ሂዶ ነዉ
አይመጣም
She is originally from Hawassa..not segete
እቺ ማለት TikTok ላይ ሲደወል አታነሺም oh my god ምትለው ነቻ😅😅
Tinsae with Tibeb would be awesome
ልጅቱን በዝምድናነው የቀጠራችኋት ይመስለኛል በጣምይቀራታል😂😂
አዲሷ ትንሽ ቀበጥ ነች ስርአት ይጎላታል ትስተካከል
Yerasu chger neu endefeleghcue meone techlaleche live it alone please
ትቅበጥ
መብቷ
ሚና ገብቶ እርሱ 🤣🤣🤣ታው እጂ እንሰሳብ
@@zenitemtem8790 ቅብጠት እውቀት አይደለም ወይም ነፃነት መገለጫ አይደለም ጋዜጠኛ ስትሆኝ ስርአት ያለሽ መሆን አለብሽ
እባካቹ ከቻላቹ ይቺልጅ ከዚህ ሚዲያ እስወጥዋት ሳትቆይ አለበለዚያ ebs ቲቢ ልክ እንደ etv ተመልካች ያጣል ቅብጠት የሚያምርበት ሰው አለ እቺ እኮ የሰካራም ሴት አክቲንግ እየተወነች ነው ሚመስለው
እንዳንተ አይነት ስዎች ናቸው የሰውን እድገት የማይውዱ አንተ ካደክበት
አስተዳደግ በላይ ነው ያደገችው ለገንዘብ አይደለም የምትሰራው