//ትንሽ እረፍት//"አንበሶቹ ሳይበሉን አበላናቸው " በአንድንት ፓርክ የእንስሳት ማቆያ //እሁድን በኢቢኤስ//

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 сен 2024
  • ጃፒ እና ትንሳኤ አንድነት ፓርክ በመገኘት እንስሳትን የሚመገቡ ሰራተኞችን አሳርፈዋል፡፡
    In today's Take a Break segment, Japi and Tinsae visit Unity Park and join the workers feeding the animals."
    ትንሽ እረፍት እያዝናና እውቀት የሚያስጨብጥ፣ በተለያዩ የስራ ዘርፍና መስክ ውስጥ ያሉ ሰዎችን የምናሳርፍበት፣ ሁሉም ስራ ደግሞ ምን ያህል ክቡር እንደሆነ የሚያሳይ ተወዳጅ ዝግጅት ነው።
    Professionals across various fields can take a break and enrich their knowledge. It's a wonderful opportunity to recharge while appreciating the nobility in all forms of work.
    An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha, Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel, Tinsae Berhane & Zewetir Desalegn. It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging, keeping viewers on the other side for three hours. It is a magazine format; with small updates of the talk of the town, guest appearances, Wello, live music, cooking, and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworl...
    Website: ebstv.

Комментарии • 259

  • @tube6676
    @tube6676 3 месяца назад +121

    ጃፒየ የኛ መጵናኛ
    የኛ ተወዳጅ
    የኛ የአደራ ልጅ ወንድም አንተን ሳይ የሚሰማኝ ደስታ ሳይከፋህ ኑርልን
    ትንሱ የኛ አስቂኝ ይመቻችሁ አስቃችሁኛል

    • @naimaahmed3300
      @naimaahmed3300 3 месяца назад +3

      ትክክልየኛመዝናኛጃፒየ

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp 3 месяца назад +1

      Min arada new yehe? sega enibla eyale ?😃

    • @tube6676
      @tube6676 3 месяца назад +2

      ከመኮመትህ(ሽ) በፊት በደንብ አንብብ(ቢ) ማን ስለ አራዳነት ማን አወራ ሆ

    • @SamilaMuhammad-hm6ky
      @SamilaMuhammad-hm6ky 2 месяца назад +2

      😂😂😂

  • @hehamanot
    @hehamanot 3 месяца назад +74

    ጃፒ የአባቱ ልጂ ልጄን አደራ አለ 😢

  • @kidu_media
    @kidu_media 3 месяца назад +103

    እንዴኔ ስደተኞች ወቶ ከመቅረት ፈጣር ይጠብቃቹ ቅንነት ያላቹ አይከፈልበትም❤

  • @FireAdimasu
    @FireAdimasu 3 месяца назад +35

    ጃፒዬ መፅናኛችን❤❤

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 3 месяца назад +34

    ።።። እኔ ትንሽ እረፍታችሁን በጣም እወደዋለሁ።።ጃፒን ባየሁ ግዜ አስፋው አለ እላለሁ።። ጃፒ ደግሞ ጎበዝ ነህ።።ትንሳኤ እንኳለምዶታል ። ጃፒ በጣም ጎበዝ ነህ ብዙ ዓመት እንደቆየህ ሁሉም ስራ ትችላለህ ጎበዝ

  • @Bez2712
    @Bez2712 3 месяца назад +67

    ትንሱ በጣም መልካም ልጅ ነህ ከ ጃፒ ጋር ፈታ ስለምታደርጉን እናመሰግናለን ❤❤በርቱ

    • @nahierdawit9721
      @nahierdawit9721 3 месяца назад +1

      የዛሬው ይለያል so funny both😅😅😅😅

  • @addisw1713
    @addisw1713 3 месяца назад +15

    ጃፒና ትንሱ ታምራላቹ አይለያያቹ ❤❤❤አምሰው ሲጮህ የኔ መደንገጥ 😅😅😅

  • @salwasalwa1870
    @salwasalwa1870 2 месяца назад +4

    ሁለቱም የ EBS ድምቀቶች ናችሁ ስወዳችሁ ስንቴ እና ጃፒዬ❤❤😊😊

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 3 месяца назад +15

    ።።።። ጃፒየ ጎበዝ ነህ በጣም አልፈራህም።። ትንሳየ አንተም ቀጭኔን አልፈራህም።።

  • @MohamedAlsaeridi
    @MohamedAlsaeridi 3 месяца назад +7

    የአባቱ ልጅ ልጅን አደራ አለላም❤

  • @Prp-he3b
    @Prp-he3b 3 месяца назад +16

    አቤት ፍራት እደናችሁ ትሱና ጃፒ ታምራላችሁ በርቱ

  • @Genet-vz3bh
    @Genet-vz3bh 3 месяца назад +12

    ጃፒ በጣም ደስ የምትል ልጅ ነህ ትንሱ በጣም የምታስቀኝ ጎበዝ ጃፒ አንበሳውን ፈርተህ ስትጮህ አስፋው ትዝ አለኝ አክቱ ሁሉ በጣም ጎበዝ በርቱ ተባረኩ አሜን

    • @kiyatadlse4729
      @kiyatadlse4729 2 месяца назад +1

      Dagimo libsochu indale ye abatu new

  • @lidetytub
    @lidetytub 3 месяца назад +17

    ጃፒዬ የአባቱ ልጅ❤

  • @Beti-f5z
    @Beti-f5z 3 месяца назад +14

    የ EBS ድምቀቶች እንወዳችኃለን❤

  • @SameyMohmmed
    @SameyMohmmed 3 месяца назад +11

    ጃፕይ አንተ ይ አድር ልጃችሁ ይ አስፈት ልጅ አደር አራሴን ጠብቅ

  • @geez2115
    @geez2115 3 месяца назад +7

    ደስ የሚል ቆይታ ነበር ትንሽ እና ጃፒ ግን ለአንበሶቹ ስጋ ያጐረሳችሁበት ስቲክ ነገር ላንበሶቹ ሴፍ አይደለም እንዲጐርሱ የሚደረግበት ትቦ መሳይ ቀዳዳ ተሰርቶለት ስጋ ማጉረሻው ስቲክ ከዛ የማያልፍ ማገጃ ያለው መሆን አለበት ሰዎች ወይ መጋቢው በሚያጐርስበት ሰአት በብረቱ ስቲክ ያንበሳውን ጉሮሮ ሊወጋው ወይም አንበሳው ሊሰካበት ይችላል ካለው ፍጥነት ጋር ሊታሰብበ ይገባል ይህን የምታነቡ እንዲደርሳቸው አድርጉ👍

  • @አይሻየአዩቤናፋቂ
    @አይሻየአዩቤናፋቂ 2 месяца назад +1

    ጃፒ እንዲ በርትተህና ጠንክረህ የአባቱ ልጅ ሆነህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል

  • @mohddkwtt3782
    @mohddkwtt3782 3 месяца назад +4

    አብይ አህመድ ላበሳ እና ለቀጭኔ እዲሁም ለዱር አውሪ ይቀልባል የኢቶ ህዝብ እየተራበ እኔህን ስጋ ፉርሽካ ያበላል😢😢😢😢

  • @tigisttesfaye5442
    @tigisttesfaye5442 3 месяца назад +12

    ትሱዬ በጣም እኮነው እምታስቀኝ የኛ የስራ ሰው🤣🤣

    • @friyeamen9579
      @friyeamen9579 3 месяца назад +1

      #ጅል ቢጤ ነው ግን🤷🏽‍♀️

    • @abaynewderbew526
      @abaynewderbew526 3 месяца назад

      ​@@friyeamen9579Jil egna temelkachoch nen.

  • @XbvzDbhj-ee4cp
    @XbvzDbhj-ee4cp 3 месяца назад +5

    Japi love you tinshu❤❤❤

  • @UniFd123
    @UniFd123 3 месяца назад +6

    ጂፒዬ ትንሱየዬ እንካን በሰላም መጣችው ጂፒዬ የአባትክ ደምፀክ አባትክን ቆረጥ ደሰ የሚል ነወ በረታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yohannestadesse1522
    @yohannestadesse1522 3 месяца назад +9

    ልጄን አደራ አላለም ?😂😂😂😂

  • @ስጦታዩቲዮብ
    @ስጦታዩቲዮብ 3 месяца назад +3

    ተሱ ደበርኳቸዉ 😂😂😂😂😂😂😂 አላለም ቀጨኔ ቁርስ ደርሳል

  • @weynakasa
    @weynakasa 3 месяца назад +9

    ወይ መፍራት ልጄን አደራ አላለም 😂😂😂😂

  • @sindushenkut6693
    @sindushenkut6693 3 месяца назад +2

    እንዲህ አይነት ቀልድ እይስማማኝም በጣም ጥንቃቄ ያስፈልጋል

  • @ታሪኬንለውጠውናሠውይግረመ

    ጃፒና አቡሽ ጓደኞች❤

  • @nawalboukhalil8227
    @nawalboukhalil8227 3 месяца назад +3

    ትንሱ እና ጃፒ ጥምረታችዉ በጣምነዉ ደስ እሚለዉ ❤

  • @ወሎዬዋ-ዀ9ኈ
    @ወሎዬዋ-ዀ9ኈ 2 месяца назад +1

    ጃፒ ልጀን አደራ ሲል አስፍቲ ልጀን አደራ ያለው ድቅን አለብኝ😢😢😢

  • @Dadaws2017
    @Dadaws2017 2 месяца назад +1

    ቦታዉ ያምራል ችግሩ የሰው ልጁ ሲኦል የሆነች ሃገር አይግረማቹ በቅርብ ግዜ የመሬት ገነተ ትሆናለች

  • @AregashAdugnawchekole
    @AregashAdugnawchekole 3 месяца назад +2

    ትንሱ በጣም ታስቃለህ ጃፒ አይዞህ ጠክር

  • @TigistWondimu-mg1nu
    @TigistWondimu-mg1nu 2 месяца назад +1

    የዛሬ አመቴ ሂጄነበር

  • @tigisthayilu7668
    @tigisthayilu7668 2 месяца назад +1

    ለአንበሳ የተሰጠ ግርማ ሞገስ ኦ አምላኬ 😊❤

  • @makkah4502
    @makkah4502 2 месяца назад +2

    ሁለት አልጫ

  • @abbyabbe4203
    @abbyabbe4203 2 месяца назад +1

    Sorry nati aliku tinsu❤❤

  • @UaeUae-hd3un
    @UaeUae-hd3un 3 месяца назад +1

    ሥደነግጥ አሥፍቲን አሥታወሠኝ የኛየይዋህልጅ

  • @DahabAhmad-es2jx
    @DahabAhmad-es2jx 2 месяца назад +3

    በበለስ እምላለሁ በወይራ ዘይት በሲናተራራእምላለሁ በዚቺ ሰላማውይ በሆነቺው ከተማ በመካ እምላለሁ የሰውልጂ ባማረ ሁኔታፈጠርኩት ... የለናል አላሁ ሱበሀንሁ ተአላ እደትያምራሉ ሱበሀንአላህ እነዚህን እስሶቺ ባማረሁኔተ የፈጠረጌታ ክብርና ምስጋነ የተገባውይሁን🎉🎉

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 3 месяца назад +2

    ❤❤❤😂😂😂

  • @AyisheMohammed
    @AyisheMohammed 3 месяца назад +2

    😁😁😁😁😁😁❤️❤️❤️❤️❤️

  • @SameraRose
    @SameraRose 3 месяца назад +2

    😂😂😂😂😂 ጃፒ ነብስ አይደል ከሰው በላይ ለዛውም ተመርጦላቸው ይገርማል

  • @AyenalemDesalegn-l8s
    @AyenalemDesalegn-l8s 3 месяца назад +8

    ጃፒዬ ድምቀታችን

  • @emebetwassie7111
    @emebetwassie7111 3 месяца назад +1

    ጃፒ።ያባቱልጅ።ያምርብሀል።ቀጥልበት።ትንሱ።ለቀጭኔ።ትሮጣለህ።ባይሆንለአበሳ።ይሮጥ

  • @Yegnatube-g5e
    @Yegnatube-g5e 3 месяца назад +2

    Be zemd yetktere nw

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 3 месяца назад +1

    ANDENET YENSSAT PARK ENDEQECHNA AINETOCH LALOCHM BRQYA ENSSAT BIMETUBET YEBELETE TRU NEBER JAPI ARIF AQOAM LAIE NEH!!!

  • @yordanossenay
    @yordanossenay 2 месяца назад +1

    Kulfune gin amenachewet new Yanbesochune

  • @تيتيعبتيتيتيتؤتبهق
    @تيتيعبتيتيتيتؤتبهق 3 месяца назад +3

    Japi.ye.hadera.liji.banite.wusxi.asifityi.ayalewu.qere.zemeni.yetebareke.yihun.
    Asifiye.ihudin.be.mexa.quxir.hule.inasibalen.afiri.geleba.yaderigi.japin.yemesele.jegina.sile.sexe.egiziyabiher.yimezigen.
    Inkuwan.wolwdik.

  • @webetr-vt7nl5zh4k
    @webetr-vt7nl5zh4k 3 месяца назад +2

    መቅደስ ዛሬደሞ ባላገር መስለሻል

  • @hawlihawli5614
    @hawlihawli5614 3 месяца назад +1

    ወይኔ ትንሱ የሠማይ ስባሪ አላለም😅😅😅

  • @Taggist-rx6wr
    @Taggist-rx6wr 3 месяца назад +2

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🥰🥰🥰ደስ ይላል

  • @HabitamuBirahanu
    @HabitamuBirahanu 3 месяца назад +2

    💚💚💚💚💚💚💚

  • @MeserwtChafa
    @MeserwtChafa 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤

  • @Yabu-yw8gl
    @Yabu-yw8gl 2 месяца назад +1

    እውነት ነው ትንሹ ስራሁሉ ክብርነው❤❤

  • @shumituchaka9090
    @shumituchaka9090 3 месяца назад +2

    Wowowowo very very very nice good job continue jappiye and tinsu ❤❤❤❤❤❤

  • @BisratAb-ij7fu
    @BisratAb-ij7fu 3 месяца назад +3

    B25😁

  • @romantola5947
    @romantola5947 2 месяца назад +1

    Japiye yeasfiti mitiki nak yen wadam

  • @zewditugreene2898
    @zewditugreene2898 2 месяца назад

    Jappye & Tinsaye are good teams. Very inertaining. Asfishye left a good son behind. We are lucky

  • @FekriFekri-x2k
    @FekriFekri-x2k Месяц назад

    ጃፒ አባትህም አንድ ሆነህበት ልጀን አደራ ነበር ያለው አንተም ልጄን አደራ ደጋግመህ ውለድ

  • @user-Nys973
    @user-Nys973 2 месяца назад +1

    😂😂😂😂😂 እረ ደስ ሲሉ አብሶ መጨረሻው 😂😂😂😂

  • @seadakelil5426
    @seadakelil5426 3 месяца назад +1

    Egna ezi ye ahiya siga new mimbelaw anbesochu demo fiyel , beg hilihal

  • @SelamSelam-l6v
    @SelamSelam-l6v 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤😂😂

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف 2 месяца назад +1

    በኢየሱስም❤❤❤ስያምሩ❤❤

  • @ዜድነኝየዴሴዋ
    @ዜድነኝየዴሴዋ 2 месяца назад +1

    በሰላምተመለሥአላለም😂😂😂😂😂

  • @KidestEshitu
    @KidestEshitu 3 месяца назад +4

    ተንስዬ ጃፕዬ ልጄን አደራ

  • @helengetachew9380
    @helengetachew9380 2 месяца назад

    ወየው የጃፒ ፍራት😂😂 ግን እኔብህን አልገባም ነበር😂😂❤❤ ትሱ❤ ጃፒ❤

  • @ralamerialameri563
    @ralamerialameri563 2 месяца назад +1

    💯💯💯👍👍👍😬😬😬😬😬

  • @abushbirlie7592
    @abushbirlie7592 2 месяца назад +1

    Still i am obsessed about the met😂

  • @eyerusalemkechinu4790
    @eyerusalemkechinu4790 3 месяца назад +2

    ❤❤❤❤❤❤

  • @MekdasTamirat
    @MekdasTamirat 2 месяца назад +1

    ወይኔትንሳኤ😂😂😂

  • @ergoyezelelew4115
    @ergoyezelelew4115 3 месяца назад +1

    ጃፒየፈታያልክተወዳጅያአባቱምትክ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ትንሱምእንደዛው🥰🥰🥰🥰🥰🙏

  • @user-Sol-Godelyas
    @user-Sol-Godelyas 2 месяца назад +1

    ሰራተኞቹ ጀግኖች ናቸው❤❤

  • @MonBi-m9x
    @MonBi-m9x 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤🎉

  • @zgetahun
    @zgetahun 2 месяца назад

    Tinsae is 😁 funny. The cost to entre the parkgoes into feeding the LIONS😂

  • @kusumehari7850
    @kusumehari7850 3 месяца назад +1

    weyne tunsuauye 😂😂😂😂betam new mwedk❤

  • @sadasada6552
    @sadasada6552 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @AnikaSharma-s3f
    @AnikaSharma-s3f 28 дней назад

    Davis Helen Robinson Sarah Martinez Jessica

  • @እናቴማርያም-ገ3ለ
    @እናቴማርያም-ገ3ለ 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ONELOVE-he7tx
    @ONELOVE-he7tx 3 месяца назад +1

    Japiii my Favorite Karamea ayiwetami so funny

  • @sitrazee13
    @sitrazee13 3 месяца назад +1

    ጃፒን ሳየው ደስ ይለኛል

  • @ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ

    በአበሳማ ቀንድ የለም

  • @ሠሚራሀሠን
    @ሠሚራሀሠን 3 месяца назад +2

    ኑዛዜ😂❤

  • @Hngd-c8r
    @Hngd-c8r 2 месяца назад

    ትንሱ እነ ጃፒ በጠምነው ምተስቁኝ ይመቸቹ

  • @FieldWordsworth-m5n
    @FieldWordsworth-m5n 17 дней назад

    Thompson Matthew Williams David Johnson Kenneth

  • @Rehima57
    @Rehima57 3 месяца назад +1

    በሰላም ነዉ አላለም አይ ትሱ😅😅😅

  • @sofiaahiemd
    @sofiaahiemd 3 месяца назад +1

    ቢሰበን አላልክም😅😅😅😅😅

  • @SameyMohmmed
    @SameyMohmmed 3 месяца назад +1

    አር በሳቅ ገድልቹን 😂❤️😂

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 3 месяца назад

    እዴድሮ:6ኪሎአልነበሩዴ:ተቀይሮነው:ለነገሩቆየስደትከወጣሁ:ይሔው10አመቴ😢😢😢:ትሱናጃፒ:ስወዳችሁ

  • @ChxVic-nz7eb
    @ChxVic-nz7eb 3 месяца назад

    ትንሱጃፒበጣምጎበዝናችሁአደቃችኋለሁእደከተማልጅአይደላችሁምሰትሰሩእደአባትህልጅንአደራአይዞንወድሜ❤❤❤❤❤😂

  • @MarkanTesgaye
    @MarkanTesgaye 2 месяца назад +1

    Good. Work. Ebs

  • @ShemsuShemsu-ld8nv
    @ShemsuShemsu-ld8nv 3 месяца назад +2

    🎉😮

  • @mkaa6766
    @mkaa6766 3 месяца назад +1

    😂😂😂😂😂😂 Wayne 😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TvifGhct
    @TvifGhct 2 месяца назад

    አይጃ p ሚሥኪን ልጄንአደራአላለም አላህያሣድግልክ

  • @BezuGuta-z8p
    @BezuGuta-z8p 2 месяца назад +1

    Iloveebs

  • @حصه-ض4ل
    @حصه-ض4ل 3 месяца назад +1

    እደምን አደራችሁ ያ ጃፒየ😂😊

  • @HaneHne
    @HaneHne 3 месяца назад +1

    ጃፒየ ትንሱየ ❤

  • @rebkabeteselassie9712
    @rebkabeteselassie9712 3 месяца назад +1

    በርቱ

  • @tigisttesfaye5442
    @tigisttesfaye5442 3 месяца назад +1

    ጃፒዬ ልጀን አደራ አለ😢😂😂

  • @FekriFekri-x2k
    @FekriFekri-x2k Месяц назад

    ጃፒን አጫወተው ያለ አንቡሀ ትንሱ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @Maped-f7d
    @Maped-f7d 3 месяца назад +1

    😂😂😂

  • @HhHh-uy5hd
    @HhHh-uy5hd 2 месяца назад

    ጃፒ ልጀን አደራ ሲል አባቱን አስታወስኩ😢

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 3 месяца назад +1

    😂😂😂😂😂ወይ ተንሱና ጃፒየ😂😂😂❤❤❤❤

  • @YeronAshenafi
    @YeronAshenafi 3 месяца назад +1

    Wow japy❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤