ጀግናዉ የወተት ልማት ሚሊየነር በተመጋጋቢነት ፍልስፍናቸዉ ያፈሱት ክፍተኛ ገንዘብ ልብ ያሞቃል (DAIRY FARM PHILOSOPHER) ክፍል 4

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 янв 2025

Комментарии • 59

  • @AAa-gs6dn
    @AAa-gs6dn 9 месяцев назад +9

    የሰውየው ግልፅነት የሚገርም ነው አላህ ይጨምርልህ እኔ በቅርብ እገባለሁ ምንም ሳትደብቅ ታሰለጥነኛለህ ብየ እጠብቃለሁ ልጅ ይውጣልህ ጋዜጠኛውም እናመሰግናለን

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  9 месяцев назад +1

      አመሰግናለሁ። አሜን! አብሽር በሠላም ይምጡ!!

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  5 месяцев назад +1

      ወደ ሥራዉ ከመግባትዎ በፊት የመነሻ ስልጠና ማግኘትም ለሥራዉ ወሳኝና የጀርባ አጥንት ነዉ፡፡ እኛ እርስዎ በፈለጉት የእርሻ ሥራ ዙሪያ ጠቃሚ ስልጠና እንሰጥዎታለን፡፡ በስልካችን ሊደዉሉ ይችላሉ (0973812713)፡፡ የቴለግራም አድራሻችን cherinet zeleke ነዉ፡፡

  • @Khadeeja-t9w
    @Khadeeja-t9w 5 месяцев назад +1

    እኔ ከዚህ ወንድማችን ብዙ ነገር ተምሬ ስራ ፕላን በጣም ደስ ይላል ያቀረብክልን ወንድማችን እናመሰግናለን

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  5 месяцев назад

      አመሰግናለሁ፡፡

  • @soltibeb590
    @soltibeb590 9 месяцев назад +4

    ጥሩ አቀራረብ ነው በርታ
    ተጨማሪ የቢዝነስ አማራጭ አግኝተናል እናመሰግናለን

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  9 месяцев назад

      ስለገንቢ አስተያየትዎ አመሰግናለሁ።

  • @አሲሁሉምለበጎነው
    @አሲሁሉምለበጎነው 8 месяцев назад +2

    በጣም የዋህ ሰው አላህ ያሰበበት ያድርሰው

  • @tekafikire7235
    @tekafikire7235 5 месяцев назад +1

    አቶ እሼቱ ምርጥ ሰዉ
    ግን የሆና comedian ይመስላሉ 🎉🎉🎉❤

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  5 месяцев назад

      አመሰግናለሁ!

  • @aregayenidashaw
    @aregayenidashaw 8 месяцев назад

    Tebarek kekifu hulu yitebiqih

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  8 месяцев назад

      አሜን። አመሰግናለሁ።

  • @zelalemmeseret2926
    @zelalemmeseret2926 7 месяцев назад

    እናመሰግናለን

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  7 месяцев назад

      እኔም አመሰግናለሁ!

  • @almasbh6100
    @almasbh6100 7 месяцев назад

    ወንድማችን እንኳን ደና መጣህ በዚ ሥራ መሠልጠን እፈልግ ነበር መንገዱን ብትነግረኝ❤❤❤

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  7 месяцев назад

      አመሰግናለሁ። በምን በምን ንዑሳን ርዕሶች ላይ መሰልጠን እንደሚፈልጉ ቢነግሩን ስልጠናዉን ዉጤታማ በሆነ መልኩ መስጠት ይቻላል። ስለዚህ ይፃፉልን።

  • @ldetuldetu6669
    @ldetuldetu6669 9 месяцев назад

    ጀግና ሰው

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  9 месяцев назад

      በትክክል። አመሰግናለሁ።

  • @Saraሳራቲውብ
    @Saraሳራቲውብ 9 месяцев назад +1

    አቶ እሸቱ ስራዎን እግዚአብሔር ይባርክ ከውጭ በቅርቡ እመጣለው ስልጠና እንደሚሰጡኝ ተስፋ አለኝ 😊

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  9 месяцев назад +1

      አመሰግናለሁ።

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  5 месяцев назад +1

      ወደ ሥራዉ ከመግባትዎ በፊት የመነሻ ስልጠና ማግኘትም ለሥራዉ ወሳኝና የጀርባ አጥንት ነዉ፡፡ እኛ እርስዎ በፈለጉት የእርሻ ሥራ ዙሪያ ጠቃሚ ስልጠና እንሰጥዎታለን፡፡ በስልካችን ሊደዉሉ ይችላሉ (0973812713)፡፡ የቴለግራም አድራሻችን cherinet zeleke ነዉ፡፡

    • @kibrom2319
      @kibrom2319 5 дней назад

      አምሰግናለሁ 🙏

  • @BjyHyt
    @BjyHyt 5 месяцев назад

    ሰላም ወንድሚ እኒ የግብርና ስራ መስራት እፊልጋለሁ ከተማ ላይ መሬት ለመጠየቅ ምን ምን ያስፈልጋል

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  5 месяцев назад +1

      አመሰግናለሁ፡፡ በእርሻ ኢንቨስት ለማድረግ የሚያስፈልጉ ቅድመ ሁኔታዎችን በተመለከተ አንድ የሠራሁት ቪድዮ ስላለ እርሱን ቢመለከቱ ጠቃሚ ይሆናል፡፡ የከተማ መሬት በኪራይ ወይም በሊዝ መልክ ማግኘት ይቻላል፡፡ በጋራ ከሰዎች ጋር ለመሥራት ፍላጎቱ ካለዎት ደግሞ መሬት ካላቸዉ እና እንደ እርሰዎ በግብርና ሥራ መሠማራት የሚፈልጉ ነገር ግን ገንዘብ ያጡ ካሉ ከእነርሱ ጋር አብሮ በመሥራት መሬት ማግኘት ይቻላል፡፡ ሥራዉን ለመሥራት ባሰቡበት ከተማ አስተዳደር/ከንቲባ በመሄድ መሬት እንዴት እንደሚያገኙ ሙሉ መረጃ ቢያገኙ ይመከራል፡፡ እያንዳንዱ አካባቢ ከራሱ ነባራዊ ሁኔታ አንፃር የተቃኙ የራሱ የአሠራር ስልቶች ስላሉት ማለት ነዉ፡፡ በተጨማሪም የሚሠሩትን የእርሻ ሥራ ዓይነት አስቀድሞ በግልጽ ለይቶ ማወቅ ያስፈልጋል፡፡ ወደ ሥራዉ ከመግባትዎም በፊት የመነሻ ስልጠና ማግኘትም ለሥራዉ ወሳኝና የጀርባ አጥንት ነዉ፡፡ እኛ እርስዎ በፈለጉት የእርሻ ሥራ ዙሪያ ጠቃሚ ስልጠና እንሰጥዎታለን፡፡ በስልካችን ሊደዉሉ ይችላሉ (0973812713)፡፡ የቴለግራም አድራሻችን cherinet zeleke ነዉ፡፡እንደሚሳካልዎ አምናለሁ፡፡ ሌላ ሀሳብ ካለዎት ይፃፉልን፡፡

    • @BjyHyt
      @BjyHyt 5 месяцев назад

      @@WuqawZeleke አመስግናለሁ

    • @BjyHyt
      @BjyHyt 5 месяцев назад

      @@WuqawZeleke ሊንኩን ላክልኝ አላገኘሁትም

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  5 месяцев назад

      @@BjyHyt ruclips.net/video/oZp7sXdcLkY/видео.html

  • @አሲሁሉምለበጎነው
    @አሲሁሉምለበጎነው 8 месяцев назад

    እኔ 2 ወድሞች አሉኝ ተሰጦ አቸውን ሳጠናው ታላቄ ዶሮ እርባታ ይወዳል ታናሸ ደግሞ ከብቶችን እያደለበ መሸጥ በጎችን በብር አግዠው ወስራት እፈልጋለሁ ግን መኖውን ሳስብ

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  8 месяцев назад +1

      አመሰግናለሁ። ሀሳቡ በጣም ጥሩ ነዉ። መገንዘብ ያለብን ሌሎች ሰዎች ሥራውን እየሠሩ ዉጤታማ ሲሆኑ እናያለን። እነርሱ ችግሩን እንዴት እንደሚፈቱ ማወቅ ይጠቅማል። የመኖ ችግርን የመፍትሄ አካል በማድረግ መንቀሳቀስ ይገባል። ስለዚህ ሌሎች ሰዎች ችግሩን እንዴት እንደሚፈቱ ማወቅ ይጠቅማል። መኖዉን ቀድሞ ማዘጋጀት። በተለይ በምርት ጊዜ። ለምሳሌ ሳር። ችግር ካሰብን በዚህም ከፈራን መቼም ቢሆን ያሰብነዉን ማሳካትም ሆነ ብቃታችንን አዉጥተን መጠቀም አንችልም። ስለዚህ በዚህ መልኩ አስቦ መንቀሳቀስ ጠቃሚ ነዉ።

  • @Mየመርሳዋ
    @Mየመርሳዋ 5 месяцев назад

    ሥልክቁጥር ለምን አታሥቀምጡም

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  5 месяцев назад

      ይኼዉ-0912447592

    • @Mየመርሳዋ
      @Mየመርሳዋ 5 месяцев назад

      @@WuqawZeleke በጣምነው እማመሠግነው እግዚአብሄር ❣️ ያሰብከውን ያሳካልህ ግን እኔ አማራክልል ወሎ ነኝ ከብቶቹን ለመግዛት የት ነው እማገኛቸው

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  5 месяцев назад

      @@Mየመርሳዋ አመሰግናለሁ፡፡ከብቶቹን በተመለከተ የወሎን አካባቢ መረጃ ባይኖኝም ከብቶቹ እዚያዉ ወሎ ሊገኙ ይችላሉ የሚል እምነት አለኝ፡፡ የከብት እርባታ ማዕከላትን እና የግብርና ጽ/ቤቶችን ቢያነጋግሩ ከብቶቹን ዬት እንደሚያገኙ ማወቅ ይችላሉ የሚል ሀሳብ አለኝ፡፡

  • @ymarachhaylu8306
    @ymarachhaylu8306 8 месяцев назад

    Bexam gobazena

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  8 месяцев назад

      አመሰግናለሁ እዉነት ነዉ።

  • @Demenamorke2146
    @Demenamorke2146 9 месяцев назад

    በመጀመረያ አመሰግናለው ስለ ምረጃው ወንድማችን🙏 የእሸቱ ስልክ ቁጥር ስጠኝ አመሰግናለው

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  9 месяцев назад

      እኔም አመሰግናለሁ፡፡ ስልካቸዉን ቪድዮዉ መጨረሻ አካባቢ አስቀምጫለሁ፡፡

    • @SerenePrairieAnimals-bf3ug
      @SerenePrairieAnimals-bf3ug 7 месяцев назад

      የገበያ ትስስር እዴት ማግኘት ይቻላል ክፍለሀገር መስራት ለምንፈልግ

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  5 месяцев назад

      የገበያ ትስስርን በተመለከተ በራሳችሁ የገበያ ትስስር መፍጠር ትችላላችሁ፡፡ ለዚህ ደግሞ ሚድያን በተለይም የማህበራዊ ትስስር ስልቶችን መጠቀም ያዋጣል፡፡ እንደዚሁም ጉዳዩ የሚመለከተዉን በአካባቢዎ ያለዉን የመንግስት መ/ቤትን ማማከርም ጥሩ ነዉ፡፡ ሌላዉ ደግሞ የምርት ማሳያ አዉደ ርዕይ ሲዘጋጅ እዚያ ላይ መሳተፍም ጠቃሚ ነዉ፡፡ ሁል ጊዜ ጥራት ያለዉ ምርት በተመጣጣኝ ዋጋ ካቀረብን ዘላቂ የገበያ ፍላጎት ይኖራል የሚል እምነት አለኝ፡፡@@SerenePrairieAnimals-bf3ug

  • @Nati12317
    @Nati12317 9 месяцев назад

    ቁጥር ለክልኝ

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  9 месяцев назад

      አመሰግናለሁ። ስልካቸዉን ከፈለጉ ቪድዮ መጨረሻ አካባቢ አስቀምጫለሁ።

  • @ymarachhaylu8306
    @ymarachhaylu8306 8 месяцев назад

    Gobazenaw

  • @General.0927
    @General.0927 6 месяцев назад

    ዶክሌን አስታወሰኝ ንግግሩ

  • @Saraሳራቲውብ
    @Saraሳራቲውብ 9 месяцев назад

    የት አከባቢ ናቸው ?

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  9 месяцев назад +1

      አመሰግናለሁ። ለገዳዲ ናቸዉ።

    • @yohannesabebe3088
      @yohannesabebe3088 8 месяцев назад

      Thanks a lot🙏.

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  8 месяцев назад

      @@yohannesabebe3088 You are welcome!

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  8 месяцев назад

      @@yohannesabebe3088 You are welcome!

  • @Nati12317
    @Nati12317 9 месяцев назад +1

    ቁጠር አሰምጣ

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  9 месяцев назад

      አመሰግናለሁ።

  • @tsegatadele7847
    @tsegatadele7847 8 месяцев назад

    ይህ ኘሮፖጋንዳ ነው

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  8 месяцев назад +1

      እርስዎ እንዳሉት አይደለም። ላሞቹም የተለያዩ የገቢ ምንጮቹም በቪድዮዉ ቁልጭ ብለዉ ይታያሉ። ቸኩሎ ድምዳሜ ላይ ከመድረስ ቪድዮዉን እስከ መጨረሻዉ ማየትም ጠቃሚ ነዉ። ለምን ሰዎች የሚጠይቁት ጥያቄዎችና ሀሳቦች መልሶች ቪድዮዉ ዉስጥ ስላሉ። መልስ ካገኙ በኃላም እያመሰገኑ ስለሆነ።

  • @DanielAbreham-ro6zr
    @DanielAbreham-ro6zr 7 месяцев назад

    እናመሰግናለን

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  7 месяцев назад

      ችግር የለውም።

  • @nebakent7775
    @nebakent7775 6 месяцев назад

    እናመሰግናለን

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  6 месяцев назад

      እኔም አመሰግናለሁ።