🔴መቅሰፍት ፍሩ‼️👉ይህንን ሳትሰሙ በፍጹም አትጹሙ...ለምትወዷቸው ሼር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 мар 2024
  • #ethiopia #አባ #ኢትዮጵያ
    ይህንን መልእክት ለምትወዷቸው ሰዎች ሼር አድርጉ
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 339

  • @tadia7796
    @tadia7796 Месяц назад +11

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔርእድሜና ጤናህን ይስጥልን አምሮን አልፎ ልብን የሚነካ ትምህርት እግዚአብሔርእኛንም ልቦና ይስጠን ለንስሃ ያብቃን እውነት ነው ድክመታችንን አንስቶ ብርታቱን ይስጠን 🙏🏽

  • @bekeletadese-9398
    @bekeletadese-9398 Месяц назад +4

    😢😢😢አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @salamabebe1008
    @salamabebe1008 4 месяца назад +31

    አቤት አንደበት አቤት አገላለፅ የቸኮለ እንኳን መሰማት ከጀመረ አያቆምም መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እንደናተ ያለውን መምህር መዳንያለም ያብዛልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jerrykonjonice3405
    @jerrykonjonice3405 4 месяца назад +26

    መምህር እዮብ በረከታቸው ይደርብን ቃለህ ሕይወት ያስማል እንቁ መምህሬ

  • @Salam-pe8yg
    @Salam-pe8yg Месяц назад +4

    መምህራችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጠዎት

  • @TinaSifu
    @TinaSifu Месяц назад +3

    አባታችንሆይ፡እዚያብሔር፡ረዥም፡እድሜ፡ይስጥልን❤

  • @AlixAdefres
    @AlixAdefres Месяц назад +2

    አሜን መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @obyftcon-lm8dv
    @obyftcon-lm8dv Месяц назад +1

    መምህር በእውነት ልብን የሚያረሰረስ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ዘመኑንየዋጀ ትምህርት

  • @liduasefa7797
    @liduasefa7797 4 месяца назад +5

    መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የሰራሁት ሀጥያት ቢገለጥ ቆሜ አሌድም ነበር እንደኔ የማርከዉ እንደኔ ገበናዉንን የሸፈንክለት የለም በይቅርታ ጎብኘኝ😥😥🙏🙏🙏🙏

  • @elenikelemu4364
    @elenikelemu4364 3 месяца назад +2

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የኛ እንቁ መምህር በጤና በእድሜ ያኑርልን ለንስሀ ያብቃን አየይ 😢😢😢😢

  • @user-ck7ml6dy7s
    @user-ck7ml6dy7s 3 месяца назад +3

    መምሕር እረጂም እድሜናጤና ይስጥልን አቤቱ አምላኬ ሆይ ንፁሕ ልቦናስጠን🤲🤲🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-bj8wl2bp5i
    @user-bj8wl2bp5i 4 месяца назад +23

    አቤት እውነት ነው ይቅር ይበለን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤ አስተማሪ ገሳጭ አታሳጣን አምላኬ።

  • @hggff9535
    @hggff9535 4 месяца назад +2

    በእውኑ አባታችን ቃለ ኅይወት ያስማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን❤

  • @user-qf8ej5fr9c
    @user-qf8ej5fr9c 3 месяца назад +2

    መምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን የሠማነዉን በልቦናችን ያሳድረብን አሜን🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🕊🕊🕊🕊🕊🕊

  • @nardismiss1466
    @nardismiss1466 4 месяца назад +2

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ሄወት ያሰማልን እግዚያብሔር እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን እዉነት ነዉ የኔ ተሸፍኖልኝ የሰዉን እዳላወራ ማስተዋሉን ስጠኝ

  • @geniseifu40
    @geniseifu40 4 месяца назад +69

    መምህራችን እርጅም እድሜ ይስጥልን

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 4 месяца назад +2

    አሜን , አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ያገልግሎት ጊዜዪትን ያርዝምልን 🙏🏾🕯🙏🏾🕯🙏🏾🕯

  • @elisabethberhanu355
    @elisabethberhanu355 4 месяца назад +14

    ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማህ አጥንታችንን የምያለመልም ትምህርት ነውና ጤናህን ከዕድሜ ጋር ይስጠጥህ

  • @RahelDessie
    @RahelDessie 4 месяца назад +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    እጅግ ጥሩ ትምህርት ነበር ተመሰገን አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @mulumekonnen5684
    @mulumekonnen5684 4 месяца назад +9

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አሜን አሜን አሜን ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባቴ🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️❤️❤️❤️❤️

  • @mdfsffda5885
    @mdfsffda5885 4 месяца назад +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጸጋ እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍✅💯

  • @HANNA-qy5bl
    @HANNA-qy5bl 3 месяца назад +10

    ኸረ ወገኖቼ ፀሎት አደረጉልኝ ጠፍቼ ነበረ የምሰራው አሁን አስቸካይ ነገረ ገጥሞኝ ሄዴ ነጭ ወረቀት ስል አይሆንም አሉኝ ቆመ ነጭ ወረቀት አሉኝ ጨነቀኝ እስኪ መፍትህ ያለው ካለ ይረዳኝ ስለ እግዝያብሄረ

  • @Saeda-zc2qh
    @Saeda-zc2qh Месяц назад +1

    ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ እና ጤናይስጥልኝ

  • @AlebachewBiset
    @AlebachewBiset Месяц назад +1

    አቤት እውነት ነው ይቅር ይበለን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን አስተማሪ ገሳጭ አታሳጣን አምላኬ።♥❤❣

  • @user-qn6rt3rt9o
    @user-qn6rt3rt9o 4 месяца назад +11

    ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን።

  • @yibeluayalew2825
    @yibeluayalew2825 29 дней назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን መምህር🙏❤

  • @FaadumoCartan-eq2yz
    @FaadumoCartan-eq2yz 3 месяца назад +1

    አሜን እ/ር ቃለ ህይወት ያስማልን 🙏🙏🙏
    ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ለኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን🙏🙏🙏

  • @user-gb7ss5vs4c
    @user-gb7ss5vs4c 4 месяца назад +3

    ቃለ ሂወት ያሰማልኝ መምህራችን

  • @user-qt5qm6uz6h
    @user-qt5qm6uz6h 4 месяца назад +4

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እርስወን የሰጠን አምላክ ክብር ምስጋና ይድረሰዉ

  • @beyeYouTube
    @beyeYouTube 3 дня назад

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @user-di2mm8nd3j
    @user-di2mm8nd3j 25 дней назад

    መምህራችን ቃለሒወትን ያሠማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የኛ እቁ አአባት እግዛቤር ይመሥገን እነሆ ተን ለሠጠን ክብር ምስጋና ይግባው❤❤❤❤

  • @tube-vs6rd
    @tube-vs6rd 4 месяца назад +7

    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ እኛ በንስሐ ካልገለፅነው እግዚአብሔር በሠማይ በመንበሩ ይገልጠዋል 😢 ለንስሐ ሞት አብቃኝ

  • @OnionParti
    @OnionParti Месяц назад +5

    እድሜ ከጤናጋር እመኙሎታለሁ ቃለህይወት ያሰማልን

  • @user-th8md4jl3c
    @user-th8md4jl3c 4 месяца назад +10

    ፈጣሪ ወደ እራሳችን ይመልሰን😢😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @user-ic1js3xb9g
    @user-ic1js3xb9g 3 месяца назад +2

    አቤቱ ይቅር በለኝ ለመምህር እረጀም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን

  • @user-sq4np8zd9n
    @user-sq4np8zd9n Месяц назад

    ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን😢😢😢

  • @nuhamineyadu799
    @nuhamineyadu799 4 месяца назад +3

    ቃለህይወት ያስማልን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምል

  • @lemlemyosef1942
    @lemlemyosef1942 4 месяца назад +6

    አባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @BrhanWase
    @BrhanWase 7 дней назад

    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን እኛንም ልባችንን ይመልስልን የድንግል ማሪያም ልጅ አሜን

  • @Tugg-pz2xz
    @Tugg-pz2xz 29 дней назад

    አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን❤❤❤❤በረከታችሁ ይድረሰን😢😢😢😢

  • @AsterRata
    @AsterRata 2 месяца назад +1

    መምህራችን እረጅም እድሜ ይስጥልን 🙏🙏🙏

  • @user-pj1pg8vq4f
    @user-pj1pg8vq4f 3 месяца назад +3

    እድሜና ጤና ይስጥዎት ❤መምህር እዬብ እንደዚ አይነት ❤ትምህርት ❤ያስፈልገናል

  • @Hapase-bp5go
    @Hapase-bp5go 4 месяца назад +10

    በእውነት የኔ ተሸፍኖልኝ ሳለ የሠውን ድካም ከመግለጥ በቃ በለኝ የራን ቁስል ለሃኪሜ እንዳሳይና እንድፈወስ አይነ ልቦናዬን አብራልኝ መምህር የህይወት ቃል ያሠማልን በእውነት ድካምዎት ፍሬ ያፍራብኝና ይለቀም❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @endriyashayle
    @endriyashayle 4 месяца назад +18

    መምህራችን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ተስፋ መንግስተ ሣማያት ያውርስልን ለኛም መስተዋሉ ያድለን ከባቲ አበሳ 🥺👏👏👏

  • @hjfdehgrii7115
    @hjfdehgrii7115 28 дней назад

    አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን😢❤🙏

  • @bezachanel2516
    @bezachanel2516 4 месяца назад +1

    መምህራችን የእዉነት ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እኛንም የሰማነዉ በልቦናችን ያሳድርብን አሜን 🤲

  • @zvc3f340
    @zvc3f340 18 дней назад

    አባታችን እግዚአብሔር እረዢም እድሜ ይስጥልን

  • @user-tn6wd6uu5m
    @user-tn6wd6uu5m 4 месяца назад +6

    ❤❤❤አባታችንእድሜናጤና ይስጥልን አሜንአሜንአሜን🙏🙏🙏

  • @SosinaEshete
    @SosinaEshete 7 дней назад

    amen memiherachin kelhewt yasemalin amen

  • @Alemkifle-v1r
    @Alemkifle-v1r Месяц назад

    መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን መንገስተሠማያትን ያዋርስልን

  • @user-ef6nj8tl7p
    @user-ef6nj8tl7p 4 месяца назад +6

    ረጅም እድሜ ፀጋ በረከቱን ያድልልን የሕይወት ቃልን ያሠማልን

  • @RomanMangsha
    @RomanMangsha 4 месяца назад +4

    እፁም። ድንቅ። ትምህርት። ነው። መምህራችን። ጤና። እድም። ሞገስ። እመቡርሀን። ትስጥልን

  • @Mesale_AB
    @Mesale_AB 4 месяца назад +6

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን: ለእኛም አስተዋይ ልቡና ያድለን🙏🙏🙏

  • @user-sg7ge8dm5i
    @user-sg7ge8dm5i 3 месяца назад +1

    አሜን አሜንቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር❤❤❤

  • @user-wf9ij5nt5o
    @user-wf9ij5nt5o 4 месяца назад +5

    ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማል እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤

  • @zewdineshiShumet
    @zewdineshiShumet 24 дня назад

    የሒወትን ቃል የሠማልን መምህራችን በእድሜ በጤና በፀጋ ያቆይልን እደስራችን ሳይሆን እደቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ማስተዋሉን ያድለን በእወነት በስሙ የተዋህዶ ልጆች ተበረን ከዳቢሎስ ባረነት አሎጣንም እና ከዳቢሎስ ባረነት ነፃ የምንወጣበትን ኦረቶዶክስ ተበልን በሰሙ ከመጠራት በላይ የተግባር ክርስቲያን የምንሆንበትን በቸርነቱ እደሰጠን በፀሎታችሁ አስቡን አትርሱን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @fikeradane6612
    @fikeradane6612 29 дней назад

    መምህር እግዚአብሔር ቃልሕይውትን ቃለበረከትን ያሰማልን🎉

  • @gdeyfkr8926
    @gdeyfkr8926 4 месяца назад +9

    ይህ ትምህርት ዛሬ ለእኔ ነው 😢😢😢ጌታየ የት እንዳለሁ አውቀሀኝ ፈልገህ ይህንን ቃልህን አሰማህኝ ክበርተመስገንልኝ😢😢😢😢ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-ly7bp5co8z
    @user-ly7bp5co8z 19 дней назад

    አሜን❤ አግዚአብሄር ይጠብቅህ🙏🙏መምህር🙏

  • @YasminYodet-uj4jx
    @YasminYodet-uj4jx 4 месяца назад +3

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-kk8mz4kg4h
    @user-kk8mz4kg4h 4 месяца назад +2

    ልብ የሚያረሰርስ ስብከት መምህራችን ፀጋውን ያብዛልኦ🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g 4 месяца назад +2

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እውነት ነው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @maqdasmaqdas4941
    @maqdasmaqdas4941 4 месяца назад +3

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ችን ጸጋውን በረከቱን እቡዙቶ አቡዙቶ ያድልልን

  • @dezigonetoyle9457
    @dezigonetoyle9457 3 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @AwekeZerihun
    @AwekeZerihun 4 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ቃል ሕይወት ያሰማልን

  • @user-jg4yp2yc1e
    @user-jg4yp2yc1e 4 месяца назад +1

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @kidusbiruk6554
    @kidusbiruk6554 4 месяца назад +2

    ቅቃለህይወትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን

  • @ymareamleje4765
    @ymareamleje4765 2 месяца назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን❤❤❤

  • @EthioAddis82
    @EthioAddis82 4 месяца назад +10

    አሜን🙏አሜን🙏አሜን🙏የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @NIYATKIDANE-cx2te
    @NIYATKIDANE-cx2te 3 месяца назад

    Amen 🙏 Fetari Ykr Ybelen❤❤❤

  • @HanaHana-we4uv
    @HanaHana-we4uv 4 месяца назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @user-yy8ju3mg6k
    @user-yy8ju3mg6k 4 месяца назад +1

    ቃለህይወት ያስማልን መምህር

  • @user-pj1pg8vq4f
    @user-pj1pg8vq4f 28 дней назад

    ቃል ሂወት ያሰማልን መምህራችን ❤❤❤እድሜና ጤና ይስጥዎት❤❤❤

  • @y9gh956
    @y9gh956 3 месяца назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 😢😢😢😢😢የሰማን ዉን በላባናችን ያሳድርብን😢😢😢

  • @user-nv3sq3py4r
    @user-nv3sq3py4r 4 месяца назад +1

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @dejeneluche8994
    @dejeneluche8994 3 месяца назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን!❤❤❤❤❤❤❤

  • @kidsttigabu7406
    @kidsttigabu7406 4 месяца назад +2

    ቃለህይውትን ያስማልን መምህራችን

  • @user-of1uu8pb9fire
    @user-of1uu8pb9fire 4 месяца назад +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራቺን 🥹🥹🥹

  • @Tkt-ue5jd
    @Tkt-ue5jd 2 месяца назад

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @YamikaYamika
    @YamikaYamika Месяц назад

    አቤቱ አምላካችን እንደቸርነትህ ማረን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤

  • @user-eh8wv5hw5p
    @user-eh8wv5hw5p 4 месяца назад +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @MekdesMo
    @MekdesMo 3 месяца назад +1

    መምህራችንቃለሂወትያሰማልን

  • @YamikaYamika
    @YamikaYamika Месяц назад

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 አሜን አሜን

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 4 месяца назад +2

    ፈጣሪ፡ይቅር፡ይበለን፡ስንት፡ጉዳቺን፡ተሸፊኖልን፡ነው፡የሰውን፡ሀጥያት፡የምንቆጥር፡እግዚአብሔር፡ሁላቺንም ይማረን ፡መምህ፡እድሜ፡ከጤናጋር፡ያድልህ

  • @elsabetchuchu409
    @elsabetchuchu409 4 месяца назад +1

    እድሜና ጤና ይስጥልን መምእር ❤❤❤❤

  • @haymihany-zc1iw
    @haymihany-zc1iw 4 месяца назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን ለእኛም ማሥተዋሉን ያድለን😢😢😢😢

  • @SinaBanil
    @SinaBanil 4 месяца назад +1

    መምህርእግዚአብሄርይጠብቅልን

  • @user-wr5mf1nf2p
    @user-wr5mf1nf2p 3 месяца назад +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለሂወት ያሰማልን ኣባታቺን

  • @felekechayele9677
    @felekechayele9677 Месяц назад

    Amen igziabiher amlak yesemanewun indinitegebir yesu fikad yihunilin inantenim igna lay yakoyilin yagelgilot zemenachun yibarkilin yemengistu werash yadirgilin!

  • @user-li3js1xw8v
    @user-li3js1xw8v Месяц назад

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን መምህራችን

  • @MintamirTarekegn
    @MintamirTarekegn 22 дня назад

    ቃል ሂወት ያስማል መምህር

  • @ArsemaEnate-1219
    @ArsemaEnate-1219 4 месяца назад +2

    መምህር ቃለሒዎትን ያሰማልን😢❤❤❤

  • @user-yo8wd7cv3d
    @user-yo8wd7cv3d 2 месяца назад

    እድሜ ጤናይስጥልኝ አስተማሪያችን❤

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 4 месяца назад +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን🙏♥️♥️♥️ልዑል እግዚአብሔር አስተዋይ ልቦና ይስጠን በእዉነት የሰዉ ልጆች ትክክለኛዉን መንገድ እየሳትን ነዉ ያለነዉ ፈጣሪ መጨረሻችንን ያሳምርልን🤲🤲🤲♥️😢😢😢

  • @user-fj9id2is1d
    @user-fj9id2is1d 4 месяца назад +2

    የኔ እንቁ"ሽአመትኑርልኝ❤❤❤❤

  • @user-kg3yt7sg1b
    @user-kg3yt7sg1b 4 месяца назад +2

    እዉነት ነዉ ምህሬ ቃለህይወትን የሰማልን 😢😢😢😢😢😢😢😢የኔ ተደብቆ የሰዉን የምገልጥ ባራህን ትቢያ ነኝ ማረኝ😢😢😢😢😢😢😢

  • @AsrteNagese
    @AsrteNagese 3 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ቃል ይወህት ያሳማልን ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን መምህርችን።

  • @hidethaylemariyam1484
    @hidethaylemariyam1484 3 месяца назад

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በዚሁ ክብርና ሞገስ አቤቱ ያጽናልን

  • @nahomsemeneh8709
    @nahomsemeneh8709 4 месяца назад +1

    አሜን❤❤❤❤አሜን❤❤❤❤አሜን❤❤❤❤

  • @Asklit-ll6fd
    @Asklit-ll6fd Месяц назад

    እረጅም እድሜ ይስጥልን መምህር