💥👉በቅዳሴ ጊዜ ስህተት ናቸው እንዳታደርጉ ይሄን ሳትሰሙ ቅዳሴ እንዳትሳተፉ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 янв 2025

Комментарии • 579

  • @tersite858
    @tersite858 10 месяцев назад +216

    በአንተ አንደበት ከልጅነቴ ጁምሮ ስርዓተ ቤተክርስቲያንን ፣ ስርዓተ ስለተማርኩኝ ዛሬም ደስ ይለኛል!

    • @eyarslaewarkneh4548
      @eyarslaewarkneh4548 10 месяцев назад +13

      ፈጣሪ ያክብረው ብዙ ነገር ያስተምራል

    • @RozaAsefaw
      @RozaAsefaw 10 месяцев назад +9

      እግዚአብሔር ይመስገን እኔም

    • @TsionManyazewal
      @TsionManyazewal 9 месяцев назад

      Pte55rt5ge5t4s55t45dtte5tged54rtdr5r5rtr5tefsrftt4tftdtddgrts5gttrgrsrgstgeerttrf5f5eetfs4rttf3😮 30:19 444

    • @tigistabrha3967
      @tigistabrha3967 9 месяцев назад +2

      Exactly በነሱ ባሰ

    • @hbtomatsebeha1751
      @hbtomatsebeha1751 9 месяцев назад

      0​@@RozaAsefaw

  • @yemisrachtadesse9777
    @yemisrachtadesse9777 9 месяцев назад +40

    መምህሬ ብታስተምር ብታስተምር ሁሌም የማትጠገብ ውድ አባት ነህ ። እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን!!!!!

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ 10 месяцев назад +129

    አቤቱ አምላኬ ባለማወቅ እና አውቄ በድፍርት የስራሁትን ሀጥያት ይቅር በለኝ😰😰😰🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
    መምህር እናመስግናለን

  • @asnakuworku2549
    @asnakuworku2549 9 месяцев назад +3

    መምህር የምታስተምረው ትምህርት ሁሉ ተምሬበታለሁ ብዙ ያላወኩትን አውቄበታለው እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን 🙏🙏🙏🙏

  • @marryajman1377
    @marryajman1377 9 месяцев назад +21

    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን መግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን እኔ ሀፃተኛ ነኝ እስካሁን ድረስ ስሜየ ኦርቶዶክስ ስራየ ፈርሳዊያን ነበርኩ 😢😢 አቤተ ፈጣሪየ ወደቤትህ መልሰኝ አምላኬ ሆይ ይቅር በለኝ እኔ ሀፃቴኛ ባርያህን ይቅር በለኝ ለንሰሀ አብቃኝ

  • @samriatube1683
    @samriatube1683 9 месяцев назад +3

    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ፫ የሚደንቅ ትምህርት ነው በልባችን ጽላት ይጻፍልን

  • @MeseretAdane-x3w
    @MeseretAdane-x3w 9 месяцев назад +42

    መምህር ቃለ ሕይወት ያሠማልን በጣም ብዙ ትምህርት አግኝቻለሁ በእውነት የሠማሁትን ለመተግበር የመዲሀኒያለም መልካም ፈቃዲ ይሁንልኝ

  • @ZemedkunWorku
    @ZemedkunWorku 9 месяцев назад +14

    ይህ ትምህርት በሁሉም ቤተክርስቲያን በመምህራን ትምህረት ቢሰጥ ለምዕመናን ያስፈልጋል በጣም።

  • @AsaAsa-j6s
    @AsaAsa-j6s 9 месяцев назад +56

    😭😭😭😭😭አቤቱ ጌታየ መድሀኒቴ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ወደ ቤትህ ጥራኝ ትዛዝህን ልጠብቅ እኔስ ሀፃያቴ ብዛቱ😭😭😭😭😭

    • @TigistHabetamu
      @TigistHabetamu 9 месяцев назад +1

      አይዞን እግዚአብሔር አምላካችን ሀጢያትንጂ ሀጢያተኛን አይጠላም አይዞን

    • @htmebamena5477
      @htmebamena5477 9 месяцев назад +1

      Hateytgnochn leyaden kerstos Eysus wede alem meta .......🎉

  • @swoubshet982
    @swoubshet982 10 месяцев назад +51

    ይህ ትምህርት ጥሩ ነው።
    ካህናትኔ ዳቆናት መቅደስ ውስጥ ስልክ መነጋገር ለምእመናን ጥሩ አርአያ አይሆንም

  • @enteente3714
    @enteente3714 9 месяцев назад +4

    አሜን አሜን ቀለህወት ያሰማልን ከልጅት እስከዛሬ የሚያስተምሩን ለመምህራችን እረጅም እድሜና ያገልግሎት ዘመን ይስጥልን

  • @betelhembirhanu5773
    @betelhembirhanu5773 9 месяцев назад +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን ድንቅ ትምህርት ነው መቼም ይሄን ሰምተን የማንለወጥ የማናስተካክለው ነገር የለም ብዬ አምናለው በተለይ ከሀገር ወተን ላለነው በልምድ ለምንመላለሰው ህይወት የሆነ ቃልን ነው የተማርነው እድንተገብረው እግዚአብሔር ይርዳን አሜን

  • @YigermalYigermal-bf7rv
    @YigermalYigermal-bf7rv 9 месяцев назад +5

    ቃለሕይወት ያሰማልን , ተስፋመንግስተሰማየት ያዉርስልን , እስከመጨረሻዉ በቤቱ ያፆናልን , እረጅም የአገልግሎት ዘመን ይስጥልን

  • @1momona
    @1momona 9 месяцев назад +7

    እድሜና ጤናውን ያብዛሎት 🙏🏽 ትክክል ካሉት ውስጥ አንድም የሚጣል የለውም እግዚአብሔር ልቦናውን ይስጠን አሜን 🙏🏽

  • @zhraaas8742
    @zhraaas8742 9 месяцев назад +3

    ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን ለቤቱ አድስ ነኝ በዉነት እፁብ እፁብ ድንቅ የሆነ ስብከት ነዉ በዉነት አባታችን ቃለህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን እንደ እረስወ ያሉትን ያብዛልን አሜን በረከታችሁ ይደርብን አሜን ወለተ ማርያም እያላችሁ ከነቤተሰቦች በፀሎታችሁ አስቡኝ አትርሱኝ

  • @kokab597
    @kokab597 10 месяцев назад +25

    አሜን ቃለሂወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን❤❤❤❤

  • @Mesi-to3wu9fn2m
    @Mesi-to3wu9fn2m 9 месяцев назад +4

    እግዚአብሄር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘበናቸዉን ይባርክልን አሜን አቤቱ አምላኬ እግዚአብሄር ሆይ 🤲🤲🤲ሀፆቴ ከምድርአሸዋ በዝቶብኛልና ለንሰሀ ሞት አብቃኝ 😢😢😢😢

  • @Milisa11
    @Milisa11 10 месяцев назад +16

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፍ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን

  • @MekdesHaile-sg5vu
    @MekdesHaile-sg5vu 9 месяцев назад +4

    ❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ❤❤❤🤲🤲🤲

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 9 месяцев назад +7

    አቤቱ አምላኬ ሆይ በማውቅም ባለማወቅም የሰራሁትን ሀጥያት ይቅር በለኝ😭😭😭😭😭 አባቴ ሆይ የሰማነውን በልባችን ጻፍልን መምህራች ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜናጤና ይስጥልንን❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yisalemwendyifraw7407
    @yisalemwendyifraw7407 9 месяцев назад +5

    በእውነት ቃለ ህውት ያስማልን እድሜና ይስጥልኝ አሜን አሜን አሜን

  • @woletamareyam1595
    @woletamareyam1595 9 месяцев назад +3

    አሜን አሜን አሜን ለመምህረችን ቀለ ህወሓት ያሰመልን በእድሜ በፀጋ ይጣበቅልን

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga6641 9 месяцев назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን እድሜ ጤና ይስጥልን ልዑል እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤

  • @beliye1227.
    @beliye1227. 9 месяцев назад +11

    በእውነት ቃለሕይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ይባርክልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ለእኛም ሰሚ ጆሮ አስተዋይ ልቦና ያድለን 🙏🙏🙏

  • @tigistmeshesha7363
    @tigistmeshesha7363 10 месяцев назад +12

    እናመሰግናለን. ብዙ የማናውቃቸውን ነገር. አሳወቁን ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @MelikamZewudu
    @MelikamZewudu 14 дней назад

    ❤❤❤ሰሜ ብቻ ሁነን እደፈርኦን ልባችን የደነደነ ሁነን እጂ ከዚህ በላይ ፈትፈቶ ማጎርስ ነዉ እር አምላኬ ሆይ እባክህ ከዚህ አስቀያሚ ዘመንና እርኩስ ዘመን ሰወርኝ እኔምላዉ ከሀይማኖት ዉጭ ያሉት አይገርሙኝም ሁሌም የማዝነዉ በሰሙ የምንነግድ በስመ ክርስቲያን ነን የምንለዉ ነን እንማራለን ግን ፈራ እግዚአብሔር የለንም ምን እደሚሻለን እጃ❤❤❤

  • @shewayeatalaye486
    @shewayeatalaye486 10 месяцев назад +26

    መምህር አዳማ ለሰራ በነበርኩበት ጊዜ ሰአት እንኳን እንዳያልፈኝ የመምህራችን ትምህርት ለመከታተል ቃለ ህይወት ያሰማልኝ የአገልግሎት ዘመነዎትን ያርዝምልን❤❤❤

  • @asemeretareaya6883
    @asemeretareaya6883 9 месяцев назад +3

    እውነትን እና ትክክለኛው መመሪያ አስረግጠኽ ስለምታስምር በቃልየማይመራ ኦርቶዶክስ ነኝ የሚል በድን ነው አንተ ግን እረጅም እድሜ ሰፊው የአገልግሎት ዘመን ያድልልን

  • @nigistiberhane9150
    @nigistiberhane9150 10 месяцев назад +11

    ቃልሂወት ያሰማልን መምህራችን የሊድያን ልብ የከፈተ አምላክ ልባችንን ይክፈትልን እናመሰግናለን❤🎉❤🎉🙏🏽❤🙏🏽

  • @tajethiopia
    @tajethiopia 9 месяцев назад +2

    አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልንአሜን 🤲እዉነት ነዉእግዚአብሔር ይመስገንአሜን

  • @ወንቅእሸትገብርኤልአንተየ
    @ወንቅእሸትገብርኤልአንተየ 9 месяцев назад +2

    አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎት እግዚአብሔር ይባርክልን እኛም የሰማንውን ቃል እግዚአብሔር አምላክ በልቦናችን ያሳድርብን አሜንንን

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 9 месяцев назад +2

    በእዉነት ቃል ሕይወትን ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን ድንቅ ትምህርት ነዉ ጆሮ ያለዉ ይስማ በእዉነት ፈጣሪ ፀጋዉን ያብዛልን እኛንም ልዑል እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን አሜን አሜን አሜን

  • @MsMeron
    @MsMeron 9 месяцев назад +7

    ኡነት እግዝአብሔር ፀጋውን ያብዛሎ ይቅርታ ላማርኛየ

  • @zenebechmengste-wk7ce
    @zenebechmengste-wk7ce 9 месяцев назад +2

    አሜን ቃለህይዎትን ያሰማልን በዕድሜ በፀጋው ይጠብቅልን አሜን👏

  • @munamulu4998
    @munamulu4998 9 месяцев назад +3

    ሰለማይ ነገር ሲጦታዉ እግዚአብሔር እመስግን መምህራችን ቃለ ሕዉትን ያሰማልን ዕዲሜ ከጤና ያዲሎት

  • @AyalGetachew-l6o
    @AyalGetachew-l6o 9 месяцев назад +2

    አሜን (3)ቃለሂወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ማሬወለተማርያም
    @ማሬወለተማርያም 9 месяцев назад +2

    አሜን አሜን አሜንቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አቤቱ ይቅር በለን አያወቅን በድፍሰት ሳናውቅ በስህት

  • @tkabate9021
    @tkabate9021 9 месяцев назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የንፅህና አጠባበቁ ጉዳይ እጅግ እጅግ እጅግ በጣም አስፈላጊ ነው በዚህ ነገር ጉዳይ ሌሎች መምህራንም አበክረው ህዝቡንም ሆነ ካህናቶችን ማስተማር አለባቸው የጠነባ ካልሲ አርጎ ቤተክርስቲያን ውስጥ አይገባም ገላን ሳይታጠቡ ቢያንስ በዋዜማው መግባት ጥርስን ሳይፍቁ ቤተክርስቲያን መግባት በጣም ነውር ነው:: በዚህ ነገር ሙስሊሞቹ ሳይበልጡን አይቀሩም እላለሁ

  • @eyarslaewarkneh4548
    @eyarslaewarkneh4548 10 месяцев назад +6

    ቃል ህይወት ያስማልን እውነት እኔ ከብዙ በጥቂቱ ከመምህራችን ተምራለሁ ፈጣሪ ክብሩን ይስጥልን

    • @Daweti-q2h
      @Daweti-q2h 10 месяцев назад

      Kale heyewten yasemalen memerachinge

  • @ምሕረት
    @ምሕረት 10 месяцев назад +64

    ይህ ትምህርት በተለይ ውጪ ሀገር ለሚገኙት አብያተ ቤተክርስቲያናት እና ምእመናን ይመለከታል!

    • @solomontakele7953
      @solomontakele7953 10 месяцев назад +12

      ምን ውጭ አገር ትላለህ የውጭዎቹስ የሚአስተምር ጠፍቶ ብዙ ቤተክርስቲያን ስለሌለ አብዛኛው ውጭ ያሉ ክርስቲያኖች ከህፃንነታቸው ጀምሮ በቤተክርስቲያን ስላላደጉ ቢሳሳቱ ምንም አይመስልም እዚህ እትዮጵያ እጅግ የከፋ እና የወረደ አሳፋሬ ደረጃ ደርሰን የለ እንዴ
      የራሳችን ግንድ ጥፋት ደብቀን የሰዎችን ጉድፍ አናውጣ

    • @ምሕረት
      @ምሕረት 10 месяцев назад +5

      ​@@solomontakele7953 ውጭ አገር ሲባል እኮ የቤተክርስቲያን አገልጋዮች ባብዛኛው ማለት ይቻላል ከሀገር ቤት የመጡ ናቸው ስለዚህ ለምዕመናኑ ማስተማር ሲገባቸው እራሳቸው የቤተክርስቲያን ስራአት ሲጥሱ ይታያሉ ፡፡

    • @lilinafkote2267
      @lilinafkote2267 9 месяцев назад +4

      Lehulachinem new yemihonew

    • @lemlemMeles
      @lemlemMeles 9 месяцев назад +4

      ከኔ ጀምሮ እድዚህ ያለውን ምርህ ያስፍልገናል

    • @Calebhailu
      @Calebhailu 9 месяцев назад +2

      ለሁሉም ነዉ የሚያሰፈልገዉ

  • @የገብረኤልልጅነኝስደተኛዋ

    ምን ቃል ይገልፃል አንተን መምህር የእግዚአብሔር ስጦታችን እድሜ ከጤና ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @emebetbalechow2387
    @emebetbalechow2387 10 месяцев назад +8

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን🙏ለእኛም ማስተዋልን ያድለን ፈጣሪ

  • @mule83705
    @mule83705 9 месяцев назад +2

    አሜን መምህርችን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ ❤❤❤

  • @Abrhet-vc9ql
    @Abrhet-vc9ql 9 месяцев назад +2

    አሜን አሜን አሜን ለመምህረችን ቀል ህይወት ይስማልን❤❤❤❤

  • @weleteslase
    @weleteslase 9 месяцев назад +3

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @Aነኝየተዋህዶፍሬ
    @Aነኝየተዋህዶፍሬ 9 месяцев назад +2

    ቃለህወት ያሰማልን የሰማነውን ለመተግበር እግዚአብሔር ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን ልቦና ይስጠን 😢😢😢

  • @asnibelhu8843
    @asnibelhu8843 9 месяцев назад +2

    ቃላት የለኝም መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልኝ ቤተክርስቲያን ያለ ንፅህና መግባት ከፍተኛ ችግር ነው አምላክ ይቅር በለን ጥሩ ትምህርት የአገልግሎት ዘመንዎ ይባረክ።🙏

  • @mtt733
    @mtt733 10 месяцев назад +5

    እግዚአብሔር ይመስገን
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን
    በጣም ጠቃሚና ሁሌም ልንሰማቸው የሚገቡ ተግሳፅ ነው

  • @ወጅራትዓድናዓዲፍቅር
    @ወጅራትዓድናዓዲፍቅር 4 месяца назад

    በእዉነት እጹብ የሆነ ትምህርቲ ነዉ መምህራችን ቃለ ሂወት ያስማለን 🤲👏

  • @ሠላማዊት-se
    @ሠላማዊት-se 9 месяцев назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን🙏🙏🙏

  • @aregashgebere
    @aregashgebere 9 месяцев назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛሎት 🙏🙏🙏❤️

  • @YonasDechassa
    @YonasDechassa 10 месяцев назад +21

    ድንቅ ትምህርት ድንቅ መልእክት እግዚአብሔር ይስጥልን። ረጅም ያገልግሎት ዘመን እና እድሜ ይስጥልን።

    • @tigistwebeshet2077
      @tigistwebeshet2077 10 месяцев назад

      እናመስግናለን መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነቱ❤❤❤

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
    @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 7 месяцев назад +2

    ሰለ ቃሉ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ። ልክ ኖት መምህር የአእግዚአብሔር ፍቃድ ካሌለ ምነም አይሆንም እኔ በኔ ፈቃድ ብዙ መሰናክል ገጥሞኛል ። ልቦናችንን ያብራልን የህሊና ዝግጅት በጣም አሰፈላጊ ነገር ነው። ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤❤❤

  • @almazjanka8624
    @almazjanka8624 10 месяцев назад +5

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @BezzaBezza-k2q
    @BezzaBezza-k2q 9 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ይሁን ይደረግልን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ በጤና ይስጥልን መምህር እናመሰግናለን

  • @MaedotAssefa
    @MaedotAssefa 9 месяцев назад +2

    ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን

  • @mouk3317
    @mouk3317 8 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይስጥ መምህራችን ቃለ ህወሃት ያሠማለን❤❤❤

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 10 месяцев назад +4

    ቃለህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናትን ይባርክ ❤❤❤ ድንቅ ትምህርት ነዉ

  • @HawiDestroyedme
    @HawiDestroyedme 9 месяцев назад +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን የዱሮ ነገር እየተሸረሸረነው ወደፊት የሚያስፈራነው ያልገባን ነገር ስላለ ነው እንጂ አልመለስ ስላልን የሀጥያታችንን ዋጋ እየከፈልን እኮ ነው ሴቶቻችን ሱሪ እያደረጉ እያደረጉ መምጣት ጀምረዋል መናናቅ እየመጣ ነው ስንናገራቸው ደግሞ ተዋቸው እንዳይሸሹ የሚባል ነገር መቷል እየባካችሁ አስተምሩልን በደንብ

  • @ASKALESMELALEM-hl4tk
    @ASKALESMELALEM-hl4tk 9 месяцев назад +3

    አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን ተባረክ ❤

  • @ngsitweldebrhan7845
    @ngsitweldebrhan7845 10 месяцев назад +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን❤❤❤

  • @shewazeleke9947
    @shewazeleke9947 2 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @almazderebe2023
    @almazderebe2023 9 месяцев назад +3

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እዴሜ ከጤናጋር ይስጥልን አሜን፫❤❤❤❤❤

  • @genetaredo7255
    @genetaredo7255 9 месяцев назад +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @zelalemtaye9211
    @zelalemtaye9211 9 месяцев назад +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ስረአተ ቅዳሴ ትምህርት ላይ የኛ አባት ፀጋውን ያብዛልን ለአባ አባታችን መጋቢ ብሉይ አባ ሀይለ ሚካኤል በደንብ ተንትነው አስተምረውናል ይሄን ስርአት ቅዳሴ ትምህርት ለሁሉም መዳረስ አለበት እርሶም መምህር በደንብ ተንትነው ስላስተማሩን ፀጋውን ያብዛሎት

    • @aynalemchernet3437
      @aynalemchernet3437 9 месяцев назад

      በመጋቤ ብሉይ በአባ ኃይለሚካኤል የቅዳሴ ትምህርት ከተማሩት አንዷ ነኝ እድሜያቸውን ያርዝምልን የመምህር ትምህርቱ እጅግ ግሩም ነው እኛም ፍሬ እንድናፈራ አምላክ ይርዳን

  • @ahmadmohmad9425
    @ahmadmohmad9425 8 месяцев назад +1

    😢😢😢😢አቤቱ ማረኝ በማወቅም ባለማውቅም የሰራሁትን ሀጥያቴን ይቅር በለኝ ጌታሆይ😢😢 መምህር።ከልብ እናመሰግናለን እዴው የነፍስ አድን ትምህርት ነው እረጅም እድሜ ከጤና ያድልልን

  • @WarekenashiDabela
    @WarekenashiDabela 9 месяцев назад +1

    Kalehewate yasemalin mameracheni lebona yesetani egezaberi amelaki amen amen amen 🙏 🙏 🙏

  • @merimeri5901
    @merimeri5901 4 месяца назад

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን አቤቱ ጌታዬና መድሀኒቴ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ በማወቅም ባለማወቅም የሰራሀነውን
    ሀጢያት ይቅር በለን 😢😢😢😢😢😢

  • @AlmasAlmas-s8t
    @AlmasAlmas-s8t 9 месяцев назад +3

    🙇👏አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 👏❤አምላክ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን🙇👏😢 ማስተዋሉን ይስጠን 👏😢

  • @AmMeja-ff1wi
    @AmMeja-ff1wi 10 месяцев назад +4

    ቃልሕይወትን ያሰማልን አሜን ደሰየሚል ትምህርት ነው

  • @SamirawitTamiru
    @SamirawitTamiru 9 месяцев назад +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @ElaYemikael
    @ElaYemikael 9 месяцев назад +5

    ቃለሕይወት ያሰማልን ወንድማችን ብዙ የማናውቀውን ነገር አሳወከን አናመሰግናለን

  • @YeshiAyalew-tr5es
    @YeshiAyalew-tr5es 4 месяца назад

    አባታችን መምህራችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አሜን ፫❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🤲🤲🤲🤲🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @DhHr-h7w
    @DhHr-h7w 8 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራች❤

  • @jehdheidjdie887
    @jehdheidjdie887 9 месяцев назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለንስሀ ሞት ያብቃን

  • @ኤልሣቤጥየድንግልማርያምል
    @ኤልሣቤጥየድንግልማርያምል 9 месяцев назад +1

    እንቁ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን 👏 አንደበታቸው እንዴት ጣፍጭ ነው

  • @AmbeluAderajewu
    @AmbeluAderajewu 9 месяцев назад +1

    እግዚአብሄር የአገልግሎት ጊዜወን ያርዝመዉ አሜን አሜን አሜን

  • @yeshiharegworeta4411
    @yeshiharegworeta4411 10 месяцев назад +4

    ቃለሕይወት ያሰማልን🙏 መምህራችን።

  • @fekadushifeta3444
    @fekadushifeta3444 9 месяцев назад +3

    አሜን !ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @tsehayemekonnen991
    @tsehayemekonnen991 8 месяцев назад +1

    ትክክለኛ ተግሳፅ ነዉ ። መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ።

  • @haimont9075
    @haimont9075 10 месяцев назад +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mohammedp1090
    @mohammedp1090 9 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ

  • @melkam2021
    @melkam2021 4 месяца назад

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን

  • @destadaba3524
    @destadaba3524 10 месяцев назад +5

    Amen Amen Amen kelehiwot yasemaln me mrachin rejim edmeanae ystiln mastewalin yisten beteley lenea😭😭😭

  • @Bayan-w3s
    @Bayan-w3s 5 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @TemesgenDemelash-os7tv
    @TemesgenDemelash-os7tv 9 месяцев назад +1

    ቃለህይወት ያሰማልን
    ስናውቅ በድፍረት ሳናውቅ በስተት የሰራነውን ሀፂያት ይቅር በለን

  • @Mah-y6u
    @Mah-y6u 3 месяца назад

    ይሄን ትምህርት በየሁሉም አገር ቤቴ ክርስቲያን በቢማሩ ጥሩ ነዉ አብዛሀኛዉ ምእመን አያዉቁም ህፃን ልጅ አስቆርበዉ ምን እንሰራል አያሉ አሜን ሳይሉ ነዉ ይዘዉ እሚወጡት እኔም ስልክ ባይኖረኝ አላቅም ነበር ተምሬ አላቅም

  • @TegistAbate
    @TegistAbate 4 месяца назад

    በእውነት። ዛሬ። ማንም። እንደዚህ። አይነት። ትምህርት ተምሬ አለውቅም። እና። በጣም። ቆንጆ። ስብከት ነው። እና። አንደዚህ። አይነት። ተምህርት ሁሉም መምህር ያስተምህሩ

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 10 месяцев назад +3

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂዎት ያሰማልን ባሁንት ባትክክል ሜምራቺን

  • @mantegboshbeza
    @mantegboshbeza 4 месяца назад

    እግዛቢሔር ይስጥልን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር ያገልግሎት ዘመነወን ያርዝምልን

  • @Betelemferansa
    @Betelemferansa 9 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤ድንቅ ትምህርት ድንቅ መልእክት አግዚአብሔር ይሰጥልን ረጅም ያገልግሎት ዘመን እና እድሜ ይሰጥልን ወንዴማ ልዚልለላልም

  • @AbebayehAbh
    @AbebayehAbh 4 месяца назад

    ድንቅ ነው በዚህ ዘመን ዕለት ዕለት መሰጠት ያለበት ትምህርት ።ዕድሜና ጸጋ ይስጥልን

  • @SintayehuAssefa-cr1rq
    @SintayehuAssefa-cr1rq 4 месяца назад +1

    አቤቱ አምላኬ እዉነተኛ ክርስቲያን አድርገኝ ፡ አባቴ ቃለህወት ያሰማልን

  • @ganetkebede4898
    @ganetkebede4898 10 месяцев назад +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችንን

  • @Etagu-s6p
    @Etagu-s6p 4 месяца назад

    እናመሰግናለንመምህራችን እድሜከጤናይስጥልን እኔብዙትምህርትነውያገኘሁትከግማሽበላይየማላቀውንትምህርትነውያገኘሁት እግዚአብሄርይስጥልኝ ለኔም በሰማሁትእምኖርያርገኝጌታይርዳኝሌላውደሞይሄትምህርትውጭምላለነውአገርውስጥላለውምተከታታይትምህርትያስፈልገናልበሰዉመፍረድአይቻልም ያስተማረንየለምያሁንአባቶች ማስተማርአለባቸው ወጣቱእየጠፋያለው ከስርመሰረቱእንደርሰዎሚያስተምረውአቶነው እኔአንዳንዴሚታየውይሰቀጥጣልማርያምንእንወዳለንእያሉታምረማርያምሲነበብወይቁጭብለውያወራሉተነስተውጥለውይሄዳሉሌላምሌላምይሄሁሉአለማወቅነውባዲሳባምአይቻለሁባለሁበትምአገርያሉትችግርሙሉበሙሉአለስለዙህከምንምግዜበላይ እንድህአይነትትምህርትበቋሚነትያስፈልገናልምንምስለማናቅበስመኦርቶዶክስነትብቻእየተመላለስን ነውለዚህምነውጠላትመቶይሄይሄትክክልአይደለምስንባልእውነትነውእያልንእምንኮበልለውለዚህምአባቶቻችን ተጠያቂናቸውለነሱምለኛምልቦናይስጠን

  • @TigistHabetamu
    @TigistHabetamu 9 месяцев назад +1

    በእዉነት ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን💕🙏💕

  • @dezigonetoyle9457
    @dezigonetoyle9457 9 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን❤❤❤

  • @SelamawitDemis-f1j
    @SelamawitDemis-f1j 4 месяца назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን

  • @almodafli2703
    @almodafli2703 10 месяцев назад +2

    Amen Amen Amen kalht yasemalen Enyam yesemanewn belbonachen yasederben Amen🤲🤲🤲

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-መ9አ
    @እግዚአብሔርመልካምነ-መ9አ 10 месяцев назад +3

    አሜን ቃለሕይዎትን ያሰማልን