EOTC TV | ወቅታዊ ጉዳይ | የጠቅላይ ሚኒስትሩ ወገንተኝነት መሆን የነበረበት ለሕግና ለፍትሕ ነበር! ክፍል 1

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 янв 2025

Комментарии • 754

  • @emebetzewdu336
    @emebetzewdu336 2 года назад +37

    እንዲህ አይነት አባቶች ስላሉን እግዚአብሔር ይመስገን ። አባታችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @adinewbekele7464
    @adinewbekele7464 2 года назад +45

    የነንዌን ፆም ለቤተክርስቲያናችን ሰላም እንዲመጣልን ተግተን እንፀልይ።

  • @tesfastat5133
    @tesfastat5133 2 года назад +225

    ነነዌን ሁላችንም የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች በፃም በፀሎት አምላካችንን እየጠየቅን እንፁም እንፀልይ ለአንዲት ለሀይማኖታችን ለአንድ ሲኖዶስ ለአንዲት ቤተክርስትያን ።

  • @emebettesfayeemu7933
    @emebettesfayeemu7933 2 года назад +1

    ቅድስ ሥላሴ ሀገራችንን ከውርደት ምዕመናኑን ከቅስፈት ያድንልን። የመንግስቱ ወራሽ ያድርገን የአባቶቻችንን ፅናት ይስጠን ።

  • @tigemaryam2041
    @tigemaryam2041 2 года назад

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የተዋህዶ ልጆች በጾም በፀሎት እንበርታ

  • @kebededemisse171
    @kebededemisse171 2 года назад +13

    ግሩም መልእክት ነው ያስተላለፉልን ጥሩ ግንዛቤም ወስደናል ።

  • @keralem
    @keralem 2 года назад +18

    አባታችን በእውነት በእውነት በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን !!!!!!!! ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን !!!!!!! እራሳችሁን ጠብቁልን !!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @almazkiflu8150
    @almazkiflu8150 2 года назад +19

    Very insightful 👏 👌 Thank you. በጣም የተማሩና እያንዳንዷን ነገር ነጥብ በነጥብ ስላስረዱን በጣም እናመሰግናለን።

  • @tegistendaylalu5563
    @tegistendaylalu5563 2 года назад +36

    ይህ ስው እማይነካውን መደፈር የሌለበትን የእግዚአብሔርን ቤቱን ስለደፈረ እግዚአብሔር አምላክ ብዙ ታግሶታል ከላይ ከሰማይ ሊፈርድበት ነው በጣም አቅበጥብጦታል እኛም ፍርዱን ለእግዚያብሔር ሰተናል ፍርዱም አይቀርም ቀኑን ይጠብቅ::

    • @ወለተሥላሴ-ተ6ዸ
      @ወለተሥላሴ-ተ6ዸ 2 года назад +1

      ሁላችንምተቃጥለናልእግዛብሄርይፍረድልን😭🙏🙏🙏

  • @hirutmengistu6288
    @hirutmengistu6288 2 года назад +12

    የሚገርም እይታ ነው። እንደእናንተ ያለውን ሊቃውንት ሃያሉ እግዚአብሔር ይጠብቅልን። እውነትም ሊቀ ማዕምራን

  • @ياسرالشحي-ذ7ط
    @ياسرالشحي-ذ7ط 2 года назад +26

    ቀጣይ እጠብቃለሁ መልካም ጊዜ ባለ ማህተቦቼ እግዛብሄር ይጠብቃቹ

  • @1Hagere
    @1Hagere 2 года назад +88

    ግሩም ግሩም የእኛን ቁስል ከነሰንኮፉ ውልቅ አድርገው ስላፍረጠረጡልን እጅግ የላቀ ምስጋናችንን እያቀረብን እንደ እናንተ ያለ አባት አንደበት ስላደረገልን ከፍ አርገን እናመሰግናለን ቃለ ህይወት ያሰማልን:: ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ለዘላለም በዝታ ትኖራለች:: የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለያችሁ::

    • @welansatesfaye5384
      @welansatesfaye5384 2 года назад

      አብይ ማለት ጅብ ሰው በላ ነው አሁን እሚታየን እኛን እሚረዳን ያለ አይመስለኝም ሌላው የኦርቶዶክስ ጥላቻ ዛሬ አይደሉም የተጀመረው በመንግስቱ ሀይለማርያም ግዜ ነው!! የአብይ ውጉኝተኝነት ገና ውንበር ላይ ሲወጣ እነ ቀመርያን እነ እብዱራህማንን እነ ሙስጠፋን ነው የሾመው ይሄ ወዴት እዩሄደ እንደሆን ያመላክተን ነበር አሁን እኛ መንግስት ስለሌለን በለቅሶ መፀለይ ብቻ ነው አሁን እነዚህን ተናጋሪዎች እየለቀመ ያስራል እሱ የሱ የቀይ ሰይጣን ነው!!! ሌላው ኦሮሞ ምእንተ አመት ነው ጥርስ የጫኑት አሁን ግዜያቸው ስለሆነ ቦታውን ስለያዙ ጉልበት እለን ብለው ያስባሉ?????? አይመስለኝም ኦርቶዶክድን ማጥፋት ነው የኢትዮጵያ መሪዎች ከመንግስቱ ጀምሮ!!!! ይሄ ነው እውነታው!!!

    • @marieabebe5253
      @marieabebe5253 2 года назад +2

      ብትክክል የሁላችን ሃሳብ ነው የተናገሩት

    • @hanaethiopia1059
      @hanaethiopia1059 2 года назад +4

      አቤት እውቀት ከግዚአብሄር የተሰጠ ጸጋ ነው አባታችን::

    • @__-sm5tf
      @__-sm5tf 2 года назад +1

      በእውነት ድንቅ አገላለፅ ነዉ የገለፅልን ክብር አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን በእድሜና ጤና ይጠብቅልን አሜን፫

  • @sewaregchalie9645
    @sewaregchalie9645 2 года назад +56

    አባቶቻችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን የመጣብንን ፈተናም በቸርነቱ ያሳልፍልን

  • @mekidesashenafi6774
    @mekidesashenafi6774 2 года назад +34

    እንደ እርስዎ አይነት እውነተኛ እና ደፋር አባት ያብዛልን። እድሜዎትን ያርዝምልን ከክፉዎች አይን ይጠብቅልን አባታችን።

    • @zabshz
      @zabshz 2 года назад

      Amen 🙏

  • @bekalumenewye2521
    @bekalumenewye2521 2 года назад +8

    ሊቀ ማዕምራን መረጃን መሠረት ያደረገ የማያዳግም ምላሽ ሥለሰጡ እናመሰግናለን!!!

  • @egiwondem5458
    @egiwondem5458 2 года назад +9

    እመብርሀን በፀሎታ ትጠብቅልን አባታችን ክፉ አይንካብን ከሰይጣን ወጥመን ይሰውልን.🙏

    • @egiwondem5458
      @egiwondem5458 2 года назад

      ይሰውርልን ይጠብቅልን🙏

  • @tilahundeme3040
    @tilahundeme3040 2 года назад +29

    አባታችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን እንደርስዎ ያሉትን አባቶች ያብዛልን ።

  • @beletebelachew3659
    @beletebelachew3659 Год назад

    ሊቀ መምሕር እግዚዓብሔር የሀገርዎን ትንሳኤ ያሳይወት ይሕን ከሀዲ ስላሴዎች ያጥፉልን::

  • @hirutnebyu7628
    @hirutnebyu7628 2 года назад +7

    ሊቀ መምህረ እግዚአብሄር ይስጥልን ቃለህወት ያሰማልን

  • @Nolawieneye
    @Nolawieneye 2 года назад +5

    እግዚአብሔር ተዋጊ ነው:: ስሙም እግዚአብሔር ነው:: ዘጸአት 15:3

  • @mintesinotwossen9011
    @mintesinotwossen9011 2 года назад +8

    ቃለ ህይውት ያስማልን መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን ድንቅ አገላለጽ ነው

  • @greecegr7524
    @greecegr7524 2 года назад

    እዉነትን እደመስማት የሚያስደስት ምንም ነገር የለም አባታችን እግዚአብሔር ይተብቅልን

  • @mulualemshumiye7303
    @mulualemshumiye7303 2 года назад +6

    እውነቱን ያሳየ በእውነተኛ አንደበት እግዚአብሔር ያኑርልን አባታችን

  • @fentayebenjamin4977
    @fentayebenjamin4977 2 года назад +7

    ክብር አባታችን ፈጣሪ እድሜ ይስጦት ጠንካራ ስው ነህ በርታ ከጎንህ ነን

  • @dessielake83
    @dessielake83 2 года назад +5

    እግዚአብሔር ያክብርልን አባታችን ይሄንን ነው የምንፈልገው እኛ ልጆቻችሁ

  • @hiwilejoch2841
    @hiwilejoch2841 2 года назад +40

    አባቶቻችን እድሜ ይስጥልን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ።

  • @Peace.loveee
    @Peace.loveee 2 года назад +22

    እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም በሳል መንፈስ ቅዱስ የተናገሰበት ሀቅ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @newapp2872
    @newapp2872 2 года назад +8

    አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @bmb9360
    @bmb9360 2 года назад +9

    Can I say God is speaking 🙏 🙌 😍 ? Amazing 👏 🙏 explanation, detail viewing, patience & knowledge!
    Long service time to our father!

  • @tessema2
    @tessema2 2 года назад

    አባቴ ተባረኩልኝ! ሰማእትነት የክርስትና መልካም ዋጋው ነው!!

  • @tirsitjirue2737
    @tirsitjirue2737 2 года назад +7

    ኦርቶዶክስ የአባቶቻችን ልጆች አሏት
    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🏽

  • @fasikabera6123
    @fasikabera6123 2 года назад

    በእዉነት መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን እንዲህ ያሉ አባቶች ስላሉን እግዚአብሔርን ልናመሰግነዉ ይገባል እግዚአብሔር ይመስገን በደብ ስላብራሩልን እግዚአብሔር ይፈርዳል🙏🙏🙏

  • @birtukanshegaw5477
    @birtukanshegaw5477 2 года назад

    እናንተን የመሰሉ አባቶች ስላሉን ክብር ለፈጣሪ የናንተ ብርታት እኛም እንድንበረታ ያረገናል ረዝም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልልን

  • @desalegnbekele8994
    @desalegnbekele8994 2 года назад +52

    መምህር ፋንታሁን እግዚአብሔር ያክብርልን እድሜና ጤና ይስጥልን የእውነትና የቤተ ክርስቲያን አምላክ ፍርዱን ይስጥ

    • @zekariasokubai6738
      @zekariasokubai6738 2 года назад +1

      ብዙ ጊዜ ተነግሮ የማይሰማ ሰው አማሟቱ የከፋ ነው

  • @RAMdaily
    @RAMdaily 2 года назад

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ለዘላለም ጸንታ ትኖራለች!! ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን::

  • @weuenshetkasahun9608
    @weuenshetkasahun9608 2 года назад +18

    እግዚአብሔ በድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን

  • @ayelemekonnen128
    @ayelemekonnen128 2 года назад +3

    በርቱልን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ከፀጋ ያድልልን🙏🏽

  • @almazjanka8624
    @almazjanka8624 2 года назад +60

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ከፀጋ ያድልልን🙏🏽. ተዋህዶ ኦርቶዶክስ ሀይማኖታችንን እግዚአብሔር አምላክ ጥላ ከለላ ያርግልን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽. አሜን🙏🏽

    • @lisettenzi6605
      @lisettenzi6605 2 года назад

      7 The Trinitarian baptism is a practice of polytheistic religions and every church that administers the Trinitarian baptism is a polytheistic church with a god father, a god son and a god holy spirit. It is paganism. You must retake the baptism in the Name of the Lord Jesus Christ according to Acts 19:1-7. But now, notice that it is not because the baptism is in the Name of the Lord Jesus Christ by immersion that this baptism is right.
      8 Well. It is impossible to be in the will of God outside a prophet among the people. It is written: "by a prophet Jehovah brought Israel out of Egypt and by a prophet was Israel preserved." Jehoshaphat said, "Believe in Jehovah and ye shall be established; believe his prophets, and ye shall prosper". And God recommends a particular care for the prophets. It is written in 1 Chronicles 16:21-22: "He suffered no man to touch them, and reproved kings for their sakes, Saying, Touch not mine anointed ones, And do my prophets no harm."And like Samuel, rejecting the living prophet of one’s time, it is to reject God Himself. So, if it is God who commissioned me on that April 24, 1993, then whoever rejects this Message that I preach, chooses hell and does not have the Holy Spirit at all. [Ed: The congregation says: "Amen!"].
      Philippekacou.org

  • @bettykidane6788
    @bettykidane6788 2 года назад +20

    የሚጠብቀን አይተኛም፣አያንቀላፋም!
    እግዚአብሔር አምላክ በቃ እስኪለን ወደሱ እንጮካለን፣ እንጸልያለን።

  • @LeykunTamene
    @LeykunTamene 10 месяцев назад

    በአንዳንድ አድር ባዮች አባቶች ድርጊት ቢከፋንም እንዲህ አይነት ሊቃዉንት አባቶች እግዚአብሔር ያስነሳል መምህራችን እግዚአብሔር ከክፍዎች ይጠብቅህ ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @aabbe762
    @aabbe762 2 года назад

    I'm a protestant, but ....I strongly support Ethiopian Orthodox Tewahido Church.One and Only one!! .

  • @elenimulatugurumu9074
    @elenimulatugurumu9074 2 года назад

    የዲያቢሎስን ስራ ሊያፍርስ የእግዚአብሔር ልጅ ተገለጠ ይሕ የተረጉመ ንግግር ይስጠን ደም የማፍስስ መንፍስ እግዚአብሔር ይገስፅሕ

  • @birtukanadmase194
    @birtukanadmase194 2 года назад +1

    መምህር ፉንታሁን በርታ የመናገር አቅም እንዳለህ አቃለሁ ዝምታ ይብቃ ተነሱ እውነትን ይዘን ስለ ሀይማኖታችን እንታገል እንፀልይ በርቱ የድንግል ማሪያም ልጅ ከኛ ጋር ነው ።

  • @eleniasefa7921
    @eleniasefa7921 2 года назад

    ቃለህወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @ameleyes2264
    @ameleyes2264 Год назад

    አባታችን ፈጣሪ ይባርኮት ፀጋውን ያብዛሎት❤❤❤🙏🙏🙏 የመጣብንን መከራ ፈጣሪ በፅናት እንድናልፍ ይርዳን 😭😭😭

  • @abebayehuyirdaw1803
    @abebayehuyirdaw1803 2 года назад

    ሊቀ ማዕምራን አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅዎት። ይህ ለትውልዱ ለዘመናት የሚሆን ዕውቀትና ምስክርነት ነው ።እውነት አሸንፋለች

  • @Selameta912
    @Selameta912 2 года назад +10

    ድንቅ ነው እንዲህ ነው እንጂ በመረጃ እና ማስረጃ መምገት አባቶቻችን እንዲህ ቆፍጠንስትሉ ምእመናን እንበረታለን ግሩም ነው:: ያገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን

  • @wesentariku8636
    @wesentariku8636 2 года назад +4

    የሚጠብቀን አይተኛም አያንቀላፋም ...ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ።

  • @KB-wp6tl
    @KB-wp6tl 2 года назад +11

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዉርስልን🙏🏾 አሆን በቃን ይበለን የሰማይ የምድር አምላክ ሉኦል እግዚያቤርሔር የመጣዉን ክፎ ዘመቻ ከተዋህድ ከአባቶቻችን ፅዋዉን አንሳልን አምላክ ሆይ🙏🏾👏😭😭😭😭😭💚💛❤️

  • @workinehteshome2890
    @workinehteshome2890 2 года назад

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ከፀጋ ያድልልን. 👍👍👍 ተዋህዶ ኦርቶዶክስ ሀይማኖታችንን እግዚአብሔር አምላክ ጥላ ከለላ ያርግልን🫀🫀🫀🫀

  • @sebleadmasu4202
    @sebleadmasu4202 2 года назад +6

    እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥልን ድንቅ እይታ ነው

  • @ወለተሥላሴ-ተ6ዸ
    @ወለተሥላሴ-ተ6ዸ 2 года назад +4

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ልይ አገላለፅ ነው።ከነበላይማንአለአለእኮይህሰላቢእግዛብሄርያሳውአሜንንን
    ንግግሩእኮየንቀትነውይህየሳጥናኤልፈረስጭቅላቱንሆዱአደረገውማሰቢያአጣእግዛብሄርይደምስስልንአሜንንን
    ቤተክርስቲያንንበዚህመልኩአድምየናቀየእግዛብሄርንፍርድየረሳጠቅላይሚኒስተርአላየንምአልሰማንምአብይበእግዛብሄርቤተመቅደስላይአመፅቀስቅሰሀልና።ትጠፋለህበቅርቡ።
    አተቀፎእራስየማትረባ

  • @woubshetakafawork8965
    @woubshetakafawork8965 2 года назад +7

    ሰውዬውን እስከዛሬ ያላወቁት አሁን ስለተረዱት ደስ ብሎኛል።እስከዛሬ ይህን እኛ ያወቅነውን የተረዳውን የሰውዬውን እውነተኛ ማንነት ብዙዎች ሊያዩ ባለመቻላቸው ነበር ጨጓራዬችን ሲላጥ የነበረው።

  • @helenberhe5691
    @helenberhe5691 2 года назад +1

    አባታችን እጅግ ሊቅ ኖዋት ቃለ ህይወት ያሰማልን ቤተክርስታናችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @aemeroalemu9715
    @aemeroalemu9715 2 года назад +1

    ቅእደርሰወ አይነት አገልጋይ እግዚአብሔር ያብዛልን !!!!!

  • @dawitmussie77
    @dawitmussie77 2 года назад +6

    በርቱልን አባቶቻችን እግዚአብሄር ሞገስ ይሁናችሁ እኛ ልጆቻችሁ ከጎናችሁ ነን

  • @Copri23
    @Copri23 2 года назад +1

    ፍፁም የምህረት አምላክ እግዚአብሔር እድሜና ጤናን ይስጥልኝ

  • @alemtsehayyegezaw1681
    @alemtsehayyegezaw1681 2 года назад +2

    አባታችን እውነት ነው ቃል ሂወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @rozzadesta9344
    @rozzadesta9344 2 года назад +4

    መዳህናለም ፍርድይስጥ አሜን

  • @hanaaraya7524
    @hanaaraya7524 2 года назад +5

    አባቶቻችን እግዚአብሔር ይስጥልን ሚዲያውን እንዲህ ተጠቀሙበት። እውነትን እውነት ሀሰትን ሀሰት በሉበት። ቅዱስ እግዚአብሔር ይረዳናል በርቱ።

  • @bzuwerqabebe1232
    @bzuwerqabebe1232 2 года назад

    የልቤን ነዉ የተናገሩት አባታችን በእዉነት እግዚአብሔር
    እድሜና መና ይስጥልን። አጠቀላይ ሚኒስትሩ ፍርድ ከእግዚአብሔር ጠብቅ 😡።

  • @bahrunegussie8791
    @bahrunegussie8791 2 года назад +2

    እናመሰግናለን በእዉነት ድንቅ አገላለፅ ነዉ

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 2 года назад +20

    ሲጥል እጂ ሲታገል አይታይም ወግኖቼ በእንባ በፀሎት በስግደት እፀልይ አምላክ ያሳየናል አንጠራጠርም በርቱል ወገኖቼ ❗️❗️❗️❗️❗️❗️

    • @lisettenzi6605
      @lisettenzi6605 2 года назад

      7 The Trinitarian baptism is a practice of polytheistic religions and every church that administers the Trinitarian baptism is a polytheistic church with a god father, a god son and a god holy spirit. It is paganism. You must retake the baptism in the Name of the Lord Jesus Christ according to Acts 19:1-7. But now, notice that it is not because the baptism is in the Name of the Lord Jesus Christ by immersion that this baptism is right.
      8 Well. It is impossible to be in the will of God outside a prophet among the people. It is written: "by a prophet Jehovah brought Israel out of Egypt and by a prophet was Israel preserved." Jehoshaphat said, "Believe in Jehovah and ye shall be established; believe his prophets, and ye shall prosper". And God recommends a particular care for the prophets. It is written in 1 Chronicles 16:21-22: "He suffered no man to touch them, and reproved kings for their sakes, Saying, Touch not mine anointed ones, And do my prophets no harm."And like Samuel, rejecting the living prophet of one’s time, it is to reject God Himself. So, if it is God who commissioned me on that April 24, 1993, then whoever rejects this Message that I preach, chooses hell and does not have the Holy Spirit at all. [Ed: The congregation says: "Amen!"].
      Philippekacou.org

  • @እንቁYouTube9480
    @እንቁYouTube9480 2 года назад +7

    በእውነት አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የልባችንን ቁስል ህመም ነው የተናገሩት እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገር ይጠብቅልን አባታችን

  • @mesfinteferi225
    @mesfinteferi225 2 года назад

    መምህራችን በርቱልን እግዚአብሔር ክእርሶ ጋር ይሁን

  • @brightenglishtest
    @brightenglishtest 2 года назад

    የእውነት አምላክ ክብረት ይስጥልን፣ ቃለ ህይወት ያሰማልን!

  • @ወለተማርያምየፍቅርይዞማር

    አባታችን በጣም በጥሩ አገላለጥ ገልጠዉታል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ያድልልን ቤተክርስቲያን ብዙ ልጆች አሏት

  • @girmageremew9463
    @girmageremew9463 2 года назад +5

    እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን

  • @betamnewuyemgermewuegziabh9723
    @betamnewuyemgermewuegziabh9723 2 года назад +2

    Amen amen amen amen amen amen amen qal hywet yasemaln

  • @wagayebelete6363
    @wagayebelete6363 2 года назад +9

    የሆነው ሁሉ ሆነ አየነው አባቶቻችን በቅርበት ያላችሁ መምህራን ይህን አጋጣሚ በመጠቀም ያለፈውን ትታችሁ በአንድነትና በመናበብ በቁርጠኝነት እንድትመሩንና እንድትታደጉ አደራ እንላለን እኛ በጎቻችሁ። ከጎናችሁ ነን

  • @wait8618
    @wait8618 2 года назад +10

    እግዚአብሔር ያክብርልን የአማንያንን እውነትን ስለ ነገሩን ስለ ነገሩልን.....

  • @ORTHODOX1111
    @ORTHODOX1111 2 года назад +40

    ቅድስት ቤተክርቲያናችን ላይ ነዳጅ የሚያርከፈክፉትን እግዚአብሔር አምላክ ልቦናቸውን ከፍተው እውነቱን እንዲያዩ ያድርጋቸው።
    አንድ መንበር
    አንድ ተዋህዶ
    አንድ ሲኖዶስ
    አንድ ፓትርያርክ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ
    አንድ ኢትዮጵያ
    ተዋህዶ ሀይማኖቴ ብረሳሽ ቀኜ ትርሳኝ

  • @biniyamgetu257
    @biniyamgetu257 2 года назад

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ከፀጋ ያድልልን🙏🏽.

  • @weredewoshike5505
    @weredewoshike5505 2 года назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፈጣሪ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አባታችን።በእውነት የኦርቶዶክስ ተዋህዶ በመሆነ ኮራሁኝ።ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን ፈተና ለምን መጣ አንበል የፈተናው ምንጭ የክፋቱ ተሳታፊ እንዳንሆን እንጠንቀቅ እንጂ ፈጣሪ ማስተዋልን ለሁላችን ይስጠን።

  • @dejyitnutadilo4187
    @dejyitnutadilo4187 2 года назад +28

    እውነት ነው አባታችን እኔም እያዳመጥኩት ንቀቱን ሳይ ደሜ ነው የፈላው

    • @ATNASIABabyVideos
      @ATNASIABabyVideos 2 года назад +2

      እንደኔ የተቃጠለ አለ ብዬ አላስብም ይፈርዳል አይፈርድም አትበሉ 👆😢

  • @muller1902
    @muller1902 2 года назад +4

    በጣም አስተማሪ የሆነ መረጃ ነው የተሰጠው

  • @debritubelete3165
    @debritubelete3165 2 года назад +1

    አባታችን እንዲ ያለ ጥባት እግዚአብሔር ያበርታዎት መታደል ነው::

  • @solomonchekol3019
    @solomonchekol3019 2 года назад

    እጅግግግ አድርገን እናመሰግናለን መምህር እዉነት ትመነምናለች እጅ አትበጠስም በቃ እርቶዶክስ ባለ ብሩህ አይምሮ ልጆች አሏት የፖሮግራም አዘጋጆቹንም እናመሰግናለን

  • @yeshisolomon2833
    @yeshisolomon2833 2 года назад

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ

  • @madesign21
    @madesign21 2 года назад +8

    በእውነት ድንቅ ንግግር ተዋህዶ ዛሬም ልጆች አሏት በእውነት ልብ የሚያርስ ንግግር ❤

  • @shewayehaile8130
    @shewayehaile8130 2 года назад +9

    ሊቅና የተማረ እንዲህ ይስነጥረዋል ❤ ዘረኛ መሃይም ደግሞ በባዶ ይደነፋባታል 😊 ወይኔ ሃገሬ ምኑላይ ጣለሽ😭 አባታችን እድሜዎት ይርዘም

  • @deje3710
    @deje3710 2 года назад +1

    ውድ ወንድሜ እጅግ አስተዋይ ነህ የምትናገረው ሁሉ በርጋታ መልካም ነው አይዟችሁ ፈጣሪ ይድረስልን እጅግ አስነዋሪ ነው የተደረገው

  • @emwedishyemaryamlji5282
    @emwedishyemaryamlji5282 2 года назад +30

    እግዚአብሔር ይፍረድ 💒😭

  • @OrthodoxTewahedo-
    @OrthodoxTewahedo- Год назад

    መረጃንና ማስረጃን ይዞ በመቅረብ የሚቀርብ ትንታኔ እጅግ በጣም ጠቃሚ ነው፨ሊቀ ማዕምራን ፋንታሁን ሙጬ ያቀረቡት ትንታኔ እጅግ የሚደንቅ እና ሊለመድ የሚገባ ነው፨ እግዚአብሔር ይስጥልን አባትዬ፨

  • @ZemaritMahletYouTube1921
    @ZemaritMahletYouTube1921 2 года назад +2

    በርቱልን አንዲህ ነው በግልጽ መነጋገር
    ለትውልዱም ግንዛቤ መስጠት አስፈላጊ ነው።

  • @askalemariam4413
    @askalemariam4413 2 года назад

    አምላካችን ፈተናን ያቀረበልን እንድንጠነክር ነው። አይዟችሁ ሁላችንም በጋራ ቤተክርስቲያናችንን እንጠብቅ።

  • @abiytassew219
    @abiytassew219 2 года назад +2

    የምር እንደዚህ አይነት አባት እውቀታቸውን በትክክል የሚጠቀሙትን ፈጣሪ ያብዛልን

  • @Peace.loveee
    @Peace.loveee 2 года назад +6

    እመቤቴ ትከተሎት መላእክት መሪና ተከታይ ይሁኖት እግዚአብሔር ጥላ ከለላ ይሁኖት

  • @sewasewbelachew6459
    @sewasewbelachew6459 2 года назад

    አባታችን እግዚአብሔር ይባርክዎት።እንዲህ ያለ አንደበትና መረጋጋት ከሙሉ ዕውቀት ጋር አጣምሮ የተሰጠው ሰው ማድመጥ ለኛም መባረክ ነው።እንደርሰዎ ያለ አስር ሰዎች ቢኖሩን ለሀገራችነም ለሀይማኖታችነም በቂ ነበር።እድሜና በጤና ያቆይልን እግዚአብሔር አምላክ ለሀገራችንም ለሀይማኖታችንም መፍትሄ ከላይ ይላክልን ።ከዚህ በሁዋላ የሰው አይደለም የአንዲት ወፍ እንኩዋን ደም መፍሰስን አያሳየን።

  • @tworku7432
    @tworku7432 Год назад

    በእውነት ድንቅ አገላለጽ

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga6641 2 года назад +3

    መጨረሻችን ያሳምርልን ቸሩ አምላካችን

  • @muluyechane6253
    @muluyechane6253 2 года назад

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ከፀጋ ያድልልን🙏🏽እግዚአብሔር ዝም አይልም ይዘገይ ይሆናል እንጂ መልስ መስጠቱ አይቀርም። ለዋልድባ መልስ የሰጠ እግዚአብሔር ዛሬም አይረሳነም

  • @hiruyetsub891
    @hiruyetsub891 2 года назад +9

    ፈጣሪ እንደርሶ ያሉ ሊቃውንትን እግዚአብሔር ያብዛልን ከምንም በላይ ፈጣሪ ጤናዎትን ይስጥዎት

  • @sgwgegege5983
    @sgwgegege5983 2 года назад +11

    እግዚአቤሔር ይጠብቅልን አባቶቻችን 🙏🙏💚💛🍎

  • @liliwubeshet3527
    @liliwubeshet3527 2 года назад +2

    አባታችን እድሜ ይስጦት የኢትዮጵያን ኦርቶዶክስ ተዋእዶ እምነት ማንም አይንቃትም እግዚአብሔር የወደደው ብቻ ነው ኦርቶዶክስ የሚሆነው፣፣

  • @alexg.889
    @alexg.889 2 года назад

    አግዚኣብሄር ኣምላክ መኣቱን ያብርድ፣ምህረቱን ያውርድልን፤፥ ከቡር ኣባታችን አድሜ ከጤና ይስጥልን፤፥

  • @kalkidantadesse6893
    @kalkidantadesse6893 2 года назад

    አባታችን እንደርሳቸው ለእውነት የቆሙ ያብዛልን

  • @samiramohammad3057
    @samiramohammad3057 2 года назад +1

    ጌታ ሆን አተ ፍርድ ስጥ ያአባቶቻችንን እባ አብስልን😢😢😢😢😢😢☦️☦️☦️☦️☦️

  • @betelhemtirfe211
    @betelhemtirfe211 2 года назад +9

    እግዛብሄር ይስጥልን የአግልግሎት ዘመኖን ይባርክሎዎት አባቶች ከምንም የበለጠ ስልጣን እናንተ ናችሁ ያላችሁ

  • @sisaytefera8278
    @sisaytefera8278 2 года назад +3

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን!