MK TV || ወቅታዊ || የእግዚአብሔር ማደሪያ የሆነውን ታቦት በግልጽ የናቀ ጠብ አጫሪ ድርጊት ነው።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 янв 2025

Комментарии • 45

  • @ekmo5543
    @ekmo5543 День назад +23

    የሰንበት ተማሪዎች እና አንድአንድ የቤተክርስቲያን አገልጋዮች በቅዳሴ ግዜ ማንም ስልክ ይዞ እንዳይገባ እንዳይቀርፅ ቤተክርስቲያናችን ህግ ማውጣት አለባት

  • @FMk-b3o
    @FMk-b3o 20 часов назад +2

    😢😢😢😢😢😢😢😢ጌታ ሆይ
    እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ😢😢😢😢😢

  • @Eyo...user-vt7em8io2e
    @Eyo...user-vt7em8io2e День назад +6

    ኦ! ጌታ ሆይ ማስተዋሉን አድለን አሜን
    ይህ ስራ በእኛ ንዝላልነት የመጣ ስለሆነ እኛው እራሳችን ቆፍጠን ብለን እርምጃ መውሰድ አለብን
    ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
    በትክክል ወደሽ ከተደፋሽ
    ቢረግጡሽ አይክፋሽ ነው እውነታው

  • @stc6291
    @stc6291 17 часов назад

    አቤቱ ጌታሆይ ታረቀን እረወዴት እየተሄደነዉ እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ ምንጉድየደረስንበትዘመን 😭😭😭😭

  • @GhonIe-m8s
    @GhonIe-m8s День назад +5

    ምንም ያልን ብንል አይገባቸዉም ፣ የስራቸዉን ከእግዚአብሔር ያገኙታል ፣
    በዓሉ በሰላም ስለተከብረ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን

  • @IffFyi
    @IffFyi 19 часов назад

    😢😢😢😢😢እግዚኦ ማሀርን እግዚአብሔር ሆይ😢😢

  • @SelamAsefa-n2h
    @SelamAsefa-n2h День назад +2

    እግዝኦ ማህረነ ክርስቶስ 😢😢😢😢አቤቱ አምላኬ ሆይ መጨረሻየን አሳምርልኝ 🙏

  • @MeronTeshome-f6i
    @MeronTeshome-f6i 3 часа назад

    እግዚአብሔር ክብሩን ያሳይልን የቀደሞ ክብሮን ይመልስልን ካሜራ ቤተመቅደስ ሰትገብ አታንሱ

  • @Mekdi-y8p
    @Mekdi-y8p День назад

    ልቦናን ያድላቸው ለኛም ልቦናን ይስጠን

  • @gizeethiopia3845
    @gizeethiopia3845 День назад

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ይስጠን እግዚአብሔር የሚዘበትበት አምላክ አደለም እኛም ቤት ችግር አለ ምእመናን ስልክ ይዘው እንዳይገቡ መከልከል አለበት በምህረቱ ይጎበኘን ለሐጢያን የመጣ ለጻድቃን ይተርፋል

  • @امل-خ5ظ
    @امل-خ5ظ День назад

    ቃለሕይወትን ያሰማልን ማስተዋልን ያድለን😢😢😢😢❤❤

  • @AsAa-c2e
    @AsAa-c2e День назад

    ሃሳባቸዉ የተሳካላቸዉ መሰላቸዉ የነሱ ካኩ መልአክት ነዉ ሚደያዉን ያጥለቀለቀዉ አግዚአብሔር ይፍረፈ
    😭😭😭😭😭😭

  • @zmzmzmzmm
    @zmzmzmzmm День назад

    😢😢😢😢😢😢ኣምላኬ ሆይ ይቅር በለን😢😢😢

  • @user-95674
    @user-95674 День назад

    የሞትቅጣት,ይፈረድልን,የምትል

  • @etsehiwottilahunnida-ic8cx
    @etsehiwottilahunnida-ic8cx День назад +1

    በጣም ይገርማል

  • @enkuahoneayalew8232
    @enkuahoneayalew8232 День назад

    እግዚአብሔር ወደ ልቦናቸው ይመልሳቸው

  • @ekmo5543
    @ekmo5543 День назад

    የተረገመ ትውልድ ከሃጥያትና ነውረኝነት ሌላ ጌጥ የማይስማማው በእግዚአብሔር ላይ አፊዘዋልና እግዚአብሔር በቀለኛ አምላክ ነው። ሞታቸው በስጋ በቅርብ ነው።

    • @Mekdi-y8p
      @Mekdi-y8p День назад

      እግዚአብሔር በቀለኛ አምላክ አይደለም መሐሪ እና ይቅርባይ እንጂ ልቦና ይስጣቸው ነው የሚባለው

  • @hhutrdBhhutrd
    @hhutrdBhhutrd День назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢ከቁጣህ ሰዉረን

  • @yayeshmulatu8552
    @yayeshmulatu8552 День назад

    ቃል ህይወት ያሰማልን
    ይቅርታ የድምፅ ጥራት ይጎድለዋል

  • @amaremulata4145
    @amaremulata4145 День назад +1

    Yesirachewun yagengalu .don't worry yen orthodox

  • @DawitGrmay-o1c
    @DawitGrmay-o1c 20 часов назад

    Yasaznal endet endenakun

  • @YeshworkMolla
    @YeshworkMolla День назад +3

    ምን አይነት ድፍረት ነው በጻድቁ

  • @workeneshshumet7454
    @workeneshshumet7454 День назад +1

    የተረገመ ትውልድ ተው እግዚአብሔርን አትፈታተኑ እድሜአችሁ እንዳያጥር እንጀራም እንዲወጣላችሁ በወጣትነት ዘመን ፈጣን አስቡ ተረጋጉ

  • @Japy-dj6uq
    @Japy-dj6uq День назад

    ❤🙏🙏🙏⛪

  • @TooriToori-b8w
    @TooriToori-b8w День назад

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @Japy-dj6uq
    @Japy-dj6uq День назад

    ❤🙏🙏🙏⛪⚖️

  • @zmzmzmzmm
    @zmzmzmzmm День назад

    ኣለማዎቅ ደፋር ያደርጋል😢

  • @AaBb-kr3bi
    @AaBb-kr3bi День назад

    እንዲህ እንዲዳፈሩ በር የከፈቱት በመጀመሪያ ደረጃ መናፍቁ ትዝታው ነው ሲቀጥል ቀለሜ የሚባል በገድልና ድርሳናት ፍቅር የተጠመደ መናፍቅ ነው ከዚህ በፊት ማንም ደፍሮን አያውቅ መጀመሪያ እነሱን ለህግ አቅርቡልን የአቡነ ተክለሀይማኖትን ቅዱሳን ስዕላት በአደባባይ የቀደደውን ተሀድሶን በህግ አግባብ ይጠየቅ

  • @adaahchpatal5527
    @adaahchpatal5527 День назад

    አገንንት ትሉድ መጣ ጉድ ነው😢😢😢😢

  • @yidnekachewargu5842
    @yidnekachewargu5842 21 час назад

    መምህር ድርጊቱ ያሳዝናል ነገር ግን በተራ ቶክቶከሮች አንገት አንደፋም ስለደጋገምከው ነዉ መልስ አለን

  • @rahelfantahun8684
    @rahelfantahun8684 День назад

    😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲

  • @ደየደጀኘጀ
    @ደየደጀኘጀ День назад

    ❤❤❤❤❤😭😭😭😭😭😭😭❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍

  • @Adi-p7b
    @Adi-p7b 15 часов назад

    🔻ተሃድሶ ሲል ሌላውን ለማጥፋት የእምነት ጄኖሳይድ ነው እርምጃ ውሰዱ መዝሙራት በመናፍቃን ሲወሰዱ ስርቆት ነው እርምጃ ውሰዱ ሲዘልፉ ሲያንጓጡ ስለሌላ እምነት አይመለከታቸውም እጃ ውሰዱ ቤተክህነት የህግ ክፍል የላትም ወይ ዝምታው ምንድነው

  • @ktsebelu2602
    @ktsebelu2602 День назад

    ሚገርመው ነገር መጨረሻቸው ይችን ቤተክርስቲያን ተከታይ ሚሆኑት ነገር ነው ይህ ሁሉ ተዘባብተው

  • @GhonIe-m8s
    @GhonIe-m8s День назад

    ምንም ያልን ብንል አይገባቸዉም ፣ የስራቸዉን ከእግዚአብሔር ያገኙታል ፣
    በዓሉ በሰላም ስለተከብረ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን