Zelalem Mengistu
Zelalem Mengistu
  • Видео 413
  • Просмотров 7 972 648

Видео

ተከፋዩና ውሸታሙ ማን ነው? ክፍል አራት (የመጨረሻ)፤ ዐፄ ዘርዓ ያዕቆብ እና አባ እስጢፋኖስ
Просмотров 2,1 тыс.Месяц назад
ተከፋዩና ውሸታሙ ማን ነው? ቃለ ሕይወት? ወንድዬ አሊ? ወይስ ብንያም ሽታዬ? ክፍል አራት (የመጨረሻ) ዐፄ ዘርዓ ያዕቆብ እና አባ እስጢፋኖስ።
የመንፈስ ቅዱስ ችሮታ ወይስ የዱርዬ ችሎታ?
Просмотров 6 тыс.Месяц назад
የመንፈስ ቅዱስ ችሮታ ወይስ የዱርዬ ችሎታ?
ያንተ ወይስ የእርሱ? ወይስ የ . . . ?
Просмотров 2,4 тыс.Месяц назад
ያንተ ወይስ የእርሱ? ወይስ የ . . . ?
ተከፋዩና ውሸታሙ ማን ነው? ክፍል ሦስት። ሞኖፊሳይት ወይስ ሚያፊስይት? ወይስ ምን?
Просмотров 2,7 тыс.Месяц назад
ተከፋዩና ውሸታሙ ማን ነው? ክፍል ሦስት። ሞኖፊሳይት ወይስ ሚያፊስይት? ወይስ ምን?
ተከፋዩና ውሸታሙ ማን ነው? ክፍል ሁለት።
Просмотров 5 тыс.2 месяца назад
ተከፋዩና ውሸታሙ ማን ነው? ክፍል ሁለት። ቃለ ሕይወት የራሷን ታሪክ ተከፍሏት አልጻፈችም። ይህ መጽሐፍ ገንዘብ ተከፍሎት ሳይሆን ዋጋ ተከፍሎበት የተሠራ ሥራ ነው። ቅድመ ክርስትና ኢትዮጵያ በሕገ ኦሪት ተዳድራ ነበር? የሳባ ንግሥት ታሪክ ታሪክ ነው? ወይስ ተረት? ክብረ ነገሥት መቼና ለምን ተጻፈ? ክብረ ነገሥት ከመጽሐፍ ቅዱስ ጋር ይጋጫል? ታቦቱ በኢትዮጵያ አለ? ታቦት ማክበር ክርስቲያናዊ ነው?
የዐቃቢዎች ዐቃቢ? ወይስ የአሳቾች አጃቢ?
Просмотров 1,7 тыс.2 месяца назад
የዐቃቢዎች ዐቃቢ? ወይስ የአሳቾች አጃቢ?
ተከፋዩና ውሸታሙ ማን ነው? ቃለ ሕይወት? ወንድዬ አሊ? ወይስ ብንያም ሽታዬ?
Просмотров 9 тыс.2 месяца назад
ተከፋዩና ውሸታሙ ማን ነው? ቃለ ሕይወት? ወንድዬ አሊ? ወይስ ብንያም ሽታዬ? በመከራ ውስጥ ያበበች ቤተ ክርስቲያን የቃለ ሕይወት ቤተ ክርስቲያን ታሪክ ነው። የመጀመሪያዎቹ ሁለት ምዕራፎች የኔ ሥራዎች ናቸው። ይህ እጅግ ያስቆጣቸው ብንያም ሽታዬ እና አበሮቹ ይህ መጽሐፍ ከፈረንጆች ድጎማ ለማግኘት የተጻፈ ነው ብለዋል። እነዚያ ምዕራፎች ስለምን አስቆጧቸው? ይህ መጽሐፍ በነፃ የሚወርድና የሚነበብ መጽሐፍ ነው፤ ጠቅላላውን መጽሐፍ ወይም ቁጣ የጫረባቸውን ሁለቱን ምዕራፎች ለማንበብ ለሚፈልጉ ሁሉ መጽሐፉ እዚህ ይገኛል፤ www.good-amharic-books.com/library?id=34
መወገድ አለ።
Просмотров 2,3 тыс.2 месяца назад
ፍሬ የማያፈራ ቅርንጫፍ ከፍ ይደረጋል? ወይስ ይወገዳል። ዮሐ. 15፥2።
ሐሰተኞችን ሐሰተኞች ማለት መስደብ አይደለም።
Просмотров 6 тыс.2 месяца назад
ሐሰተኞችን ሐሰተኞች ማለት መስደብ አይደለም።
ወደ ፊልጵስዩስ ክፍል 22፥ ፊል 4፥1-3 ኤዎድያንና ሲንጤኪን (መልካም ጉዞና አደጋ)፤ Philippians Part 22 - Phil. 4፡1-3
Просмотров 8143 месяца назад
ወደ ፊልጵስዩስ ክፍል 22፥ ፊል 4፥1-3 ኤዎድያንና ሲንጤኪን (መልካም ጉዞና አደጋ)፤ Philippians Part 22 - Phil. 4፡1-3
አብ፥ ወልድ፥ መንፈስ ቅዱስ የሚገኙት ድንግል ማርያም ባለችበት ነው?
Просмотров 2 тыс.3 месяца назад
'አብ፥ ወልድ፥ መንፈስ ቅዱስ የሚገኙት ድንግል ማርያም ባለችበት ነው።' አባ (ጳጳስ) ፊልጶስ። በዚህ ዓመቱ በዓለ ጰራቅሊጦስ ዕለት አባ ፊልጶስ የተባሉ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ጳጳስ ስለ ማርያም አንድ ትምህርት አካፍለው ነበር። በዚያ ዕለት መንፈስ ቅዱስ የወረደው የኢየሱስ እናት ማርያምም በስፍራው ስለተገኘች እንደሆነና፥ ማርያም በሌለችበት አብም፥ ወልድም፥ መንፈስ ቅዱስም እንደማይኖሩ አግንነው ተናግረዋል። በኦርቶዶክስ ስነ መለኮት (በተለይም በሕዝባዊው ስነ መለኮት) ማርያም አማላጅ ብቻ ሳትሆን ወደ መመልኮት ያደገች ያደገች ፍጡር ናት። መለኮት ያደረገው እርሷ ያላደረገችው፥ ወይም ለመለኮት የሚደረግ ለእርሷ የማይደረግ ምንም...
ቅጥሬ አልፈረሰም፤ በንጉሥ ዓለማየሁ።
Просмотров 32 тыс.3 месяца назад
"ከደረጀ ከበደ ጋር በሕልሜ ስዘምር አየሁ። እነሆም ነቃሁ። ጻፍኩት። ዘመርኩትም።" ንጉሥ ዓለማየሁ። ዘማሪ ደረጀ ከበደ (ዶ/ር) የብዙዎችን ልብ ሰርስሮ የገባና የማይወጣ ሰው መሆኑን አለመቀበል አይቻልም። የሚጸልዩለት አያሌና አያሌዎች አለን። ንጉሥ ደግሞ በመልክም ይመስለዋል፤ በድምጽም ጭምር። ድሬ ሳለ ሲዘምር፥ 'በቃ አንድ ደረጀ ብቻ ነው ያለውና ልትመስለው አትሞክር፤ አትልፋ።' ይባል ነበር። ኧረ ይልፋ! እንዲህ በጸሎት እያሰበው ሲዘምረው ደግሞ ይህ የተቀለመ ጸሎት ነው። ከንጉሥ ጋር ዘለግ ላለ ጊዜ በስልክ ካወራን በኋላ አስፈቅጄውና የመዝሙሮቹን ቃላት ጨምሬበት መልሼ ለጥፌዋለሁ። ዘ. መ.
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ መ ቃ ምረቃ ቀጥታ ስርጭት፤ ሰኔ 15, 2016 Amharic Bible Dictionary Release Livestream June 22, 24
Просмотров 2,2 тыс.4 месяца назад
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ መዝገበ ቃላት ምረቃ ቀጥታ ስርጭት፤ ሰኔ 15 ቀን 2016 ዓመተ ምሕረት። Amharic Bible Dictionary Release Livestream; June 22, 2024.
የአመቅመቃ (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ መዝገበ ቃላት) መታተም የምስጋና ጊዜና ምረቃ።
Просмотров 3,3 тыс.5 месяцев назад
የአመቅመቃ (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ መዝገበ ቃላት) መታተም የምስጋና ጊዜና ምረቃ።
ወደ ፊልጵስዩስ ክፍል 21፤ ፊል 3፥20 21 አገራችን በሰማይ፤ Philippians Part 21 Phil 3፡20 21
Просмотров 8795 месяцев назад
ወደ ፊልጵስዩስ ክፍል 21፤ ፊል 3፥20 21 አገራችን በሰማይ፤ Philippians Part 21 Phil 3፡20 21
ወደ ፊልጵስዩስ ክፍል 20፤ ፊል 3፥17-19 የመስቀል ጠላቶች፤ Philippians Part 20 Phil 3፡17-19
Просмотров 1,2 тыс.6 месяцев назад
ወደ ፊልጵስዩስ ክፍል 20፤ ፊል 3፥17-19 የመስቀል ጠላቶች፤ Philippians Part 20 Phil 3፡17-19
500 ቢሊየን? ወይስ ወፈፌዎች?
Просмотров 3,7 тыс.6 месяцев назад
500 ቢሊየን? ወይስ ወፈፌዎች?
ስሕተት መግለጥ ስሕተት ነው ወይ?
Просмотров 6 тыс.7 месяцев назад
ስሕተት መግለጥ ስሕተት ነው ወይ?
ዮናታን አክሊሉ እና ኃይሉ ዮሐንስ፥ ምካቴ ክርስትና ያስፈልጋል ወይ? ማን ይመክት?
Просмотров 6 тыс.7 месяцев назад
ዮናታን አክሊሉ እና ኃይሉ ዮሐንስ፥ ምካቴ ክርስትና ያስፈልጋል ወይ? ማን ይመክት?
የኢዩ ጩፋ የገንዘብ ፈጠራና የገንዘብ ልመና ያኔና ዛሬ
Просмотров 3,7 тыс.7 месяцев назад
የኢዩ ጩፋ የገንዘብ ፈጠራና የገንዘብ ልመና ያኔና ዛሬ
ውኃ ወቀጣ፤ የወንጌላውያን አማኞች መሪዎች እሳቤዎችና ጥያቄዎች
Просмотров 8 тыс.8 месяцев назад
ውኃ ወቀጣ፤ የወንጌላውያን አማኞች መሪዎች እሳቤዎችና ጥያቄዎች
የቀሲስ ዘበነ ተረትና ኢትዮጵያዊው ኢዮባብ።
Просмотров 6 тыс.8 месяцев назад
የቀሲስ ዘበነ ተረትና ኢትዮጵያዊው ኢዮባብ።
ፈቃደኛ አጭበርባሪነትና ተላላነት።
Просмотров 8 тыс.10 месяцев назад
ፈቃደኛ አጭበርባሪነትና ተላላነት።
ከሰንበቴ መልስ ዲያቆን ግሩም። ወንጌላውያን ሕፃናትን ያጠምቃሉ?
Просмотров 2,2 тыс.10 месяцев назад
ከሰንበቴ መልስ ዲያቆን ግሩም። ወንጌላውያን ሕፃናትን ያጠምቃሉ?
ክፍት አፍና ተሳዳቢ፥ ነውረኛና አደናጋሪ ነውን?
Просмотров 8 тыс.10 месяцев назад
ክፍት አፍና ተሳዳቢ፥ ነውረኛና አደናጋሪ ነውን?
የሐሰተኛ ነቢይ ምንተስኖት በድሉ ሌላ ሰለባዎች።
Просмотров 12 тыс.10 месяцев назад
የሐሰተኛ ነቢይ ምንተስኖት በድሉ ሌላ ሰለባዎች።
ማለቂያ የለሽ ማጭበርበር
Просмотров 20 тыс.10 месяцев назад
ማለቂያ የለሽ ማጭበርበር
ሙሐመድ አኢይሻን በ6 ዓመቷ ስላገባ የብላቴና ትርጉም መቀየር አለበት?
Просмотров 1,8 тыс.11 месяцев назад
ሙሐመድ አኢይሻን በ6 ዓመቷ ስላገባ የብላቴና ትርጉም መቀየር አለበት?
አዚም አልተረጨብንም ወይ?
Просмотров 3,6 тыс.11 месяцев назад
አዚም አልተረጨብንም ወይ?

Комментарии

  • @11tmerate
    @11tmerate 3 часа назад

    marta

  • @GalaneeGalanee-h3z
    @GalaneeGalanee-h3z День назад

    ❤❤❤❤❤ameeeee

  • @arsemadinku5618
    @arsemadinku5618 День назад

    አሜን።

  • @KalledanTemesgen
    @KalledanTemesgen 2 дня назад

    🙏

  • @mesfinmulugeta2791
    @mesfinmulugeta2791 2 дня назад

    ማነው በጌታ ቤት ውስጥ ያለው? ህፃናት አዛውንት በግፊ ሲጨፈጨፉ "ልክ አይደለም" ብሎ የሚሟገተው ደረጀ ወይስ ከገዢዎች ጋር አጋር ሆኖ ግፍ ሲፈጸም፤ ፍርድ ሲዛባ ዝምታን የመረጠው አብዛኛው የወንጌላውያን መእምናን? መድሐፍ ቅዱስ ታላላቅ የእ/ር ሰዎች እንደ ደረጀ አቋም ይዘው በወቅቱ የነበሩትን ግፍ አድራጊዎች ሲቃወሙ ነው የምናነበው። ስለዚህ ደረጀን ከመተቸታችን በፊት "እኛ ምን አድርገናል" የሚለውን ጥያቄ እራሳችንን እንጠይቅ፤

  • @sebsebetereda8549
    @sebsebetereda8549 2 дня назад

    በጌታ የተወደድክ ወንድሜ ዘላለም ለምን Facebook ብሎክ እንዳደረክኝ አልገባኝም። ባጭሩ የሃሳቤን ፍሰት እንድታየው የተለዋወጥነውን መልእክት screenshot እድርጌላኩልህ ። ግዜ ወስጄ ተገቢውን ምላሽ ለመስጠት ሳስብ block አድርገኸኛል ይህን መልእክት የጻፍኩልህ በአገልግሎትህ እንዳች ቅሬታ እንደሌለኝና አንተ የምት ጽፈውን ጽሁፍ ዋጋ የሚያሳጣ እስተያየት ደጋፊ መስለው የሚሰጡትን እንድትቆጣጠር በማሰብ ነው። ምን አልባት ግልጽ እንዲሆንልህ promise tamiru በሰጠችው እስተያየት ላይ ለሰጠኸው ምላሽ ነው። ለዚህ ነው ዶ/ር ጽፋዬን የጠቀስኩት ጌታ ይባርክህ መልካም ይሁንልህ።ጌታ አገልግሎትህን ይባርክ። Sebsebe Tereda

  • @abebabeyene4525
    @abebabeyene4525 3 дня назад

    Tebarek Eyesuse geta newu

  • @AraguAragup
    @AraguAragup 3 дня назад

    Ameni Ameni ameni ameni ameni 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Elias-f9t6z
    @Elias-f9t6z 3 дня назад

    Lalkis lisak Bicha Amlak mastewalun yabzalin Wede kalu yimelisen

  • @demekedessie
    @demekedessie 6 дней назад

    zele ግን እዚህ ጋር በእኔ የማይኖር የሚለው ሐሳብ ዋና ነገር ነው ስለዚህ የዚህ ክፍል አዑድ ማፍራት አለማፍራት ሳይሆን መኖር ወይም አለመኖር ነው በእርሱ የሚኖር ፍሬ ማፍራቱ ግድ ነው ። ከአላፈራ ደግሞ መጀመሪያም በክርስቶስ አይደለም ስለዚህ ያስወግደዋል ማለት ነው።

  • @LomoleKintamo
    @LomoleKintamo 7 дней назад

    Ooooo

  • @mennashewaye1277
    @mennashewaye1277 8 дней назад

    አሜን! ጌታ ይባርክህ🙏

  • @ymimi4468
    @ymimi4468 8 дней назад

    Thank God for the joy that transcends circumstance.

  • @MekdemeMekonnen
    @MekdemeMekonnen 9 дней назад

    የደረጄን ይመስላል እንጂ ደረጀ ከበደ አይደለም ቢሆን ጥሩ ነበር ጌታ ሆይ እንደዘመረው ተመለስ ወደቤት ወዳባትህ ጉያ ስናይህ አነባን ከሂወት ወዲያ

  • @tesfayeshemrga5861
    @tesfayeshemrga5861 9 дней назад

    ❤❤❤

  • @sunnyhidoto8584
    @sunnyhidoto8584 9 дней назад

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙌🙌🙌🙌

  • @wasihunalebel1617
    @wasihunalebel1617 9 дней назад

    መልካም ታደርጋለህና በርታ

  • @mimishasrat1882
    @mimishasrat1882 9 дней назад

    ወንድሜ ዘላለም፣ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ።

  • @yfantaye3977
    @yfantaye3977 9 дней назад

    *TEBAREK !!!*

  • @SaraDasita
    @SaraDasita 10 дней назад

    አሜንአሜንእግዚአብሔርይባርክ❤❤❤❤

  • @AbebeTsegaye-p7v
    @AbebeTsegaye-p7v 10 дней назад

    Praise the Lord for you. Brother, it's a wonderful man of God's WORD and amazing to hear you. Thanks to God for your faithfulness and obedience to the bible of God. I love and respect you from the very depths of my hear for your huge aid by giving us recently Amharic Bible Dictionary. As we know that this is one of my favarite Apostel Paul epistes. Glad to hear you on joy. We are redeemed to glorify God and enjoy him. Joy is unconditional which is not opitional but commandement to enjoy in Lord, not sometimes. Joy always is gifted from God to us. May God continue to give you enough strength and healthy in every day esteemed labours as you live to please to HIM in these pretending ages. Glory to God !

  • @ephrem122
    @ephrem122 10 дней назад

    መንፈሳዊ ሰዉ የሚለዉ መፅሀፍህ ገበያ ላይ ይገኛል?

  • @fekaduworku8025
    @fekaduworku8025 10 дней назад

    Brother, may God bless you. Very good teaching. Please keep it up. We need more like this ❤️

  • @libbeariba2236
    @libbeariba2236 10 дней назад

    God bless you!

  • @MisrachAlemu
    @MisrachAlemu 10 дней назад

    ጌታ አየሱሰ. ይባርክህ. የ ጌታ. ባርያ.

  • @lilytekleab1577
    @lilytekleab1577 10 дней назад

    ጸጋው ይብዛልህ ወንድሜ❤

  • @amennetsanet7492
    @amennetsanet7492 10 дней назад

    የመወድህ የማብርህ የተወደድከዉ ወንድሜ ዘሌ ብሩክ ሁን

  • @Asnakechwoldegioris
    @Asnakechwoldegioris 10 дней назад

    አሜን ወንድም ዘሌ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 10 дней назад

    አሜን ተባረክልን ጋሽ ዘሌ ለአንተም በጌታ ደስታ ይብዛልህ

  • @tigigago4876
    @tigigago4876 10 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tolossafekadu5830
    @tolossafekadu5830 10 дней назад

    አሜን

  • @ZewdneshGetiso
    @ZewdneshGetiso 11 дней назад

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AliCell-hb1ql
    @AliCell-hb1ql 11 дней назад

    ❤አሜን 📖✅📖✅📖✅ አሜን 🍒👌🙇 አሜን 🍒

  • @AmanuelAyele-k3y
    @AmanuelAyele-k3y 12 дней назад

    ሚያሳዝኑኝ ውስጥ ላይ አሜን ሚሉት ናቸው 😢😢

  • @SanityAlyas
    @SanityAlyas 13 дней назад

    አሜንንንን❤❤❤❤❤❤

  • @ስነእውቀት
    @ስነእውቀት 14 дней назад

    አቤቱ አምላኬ ስለደካማነቴ አትራቀኝ በመንፈስህ እጠበኝ እንጂ

  • @alamuala-y4p
    @alamuala-y4p 14 дней назад

    iyeesuu goftadhaa

  • @WeygudYehuna
    @WeygudYehuna 14 дней назад

    God bless you!

  • @Sonita-x3y
    @Sonita-x3y 14 дней назад

    Ebbifamaa.nama.waqaayoo

  • @DawitHaile-u3q
    @DawitHaile-u3q 15 дней назад

    እግዚአብሔር ይሰራል ሰይጣን ይዋረዳል ካላመናችሁ እውነታው ይህ ነው።።

  • @queenfiryatsturdygirl4233
    @queenfiryatsturdygirl4233 15 дней назад

    እግዚአብሄር ይባርክህ ይህን ድራማ ደፍረህ በማጋለጥህ በአሁኑ ጊዜ አዩ ጩፋ እጁ ረጅም ነውና እሱን ደፍሮ መናገር ከባድ ነው።

  • @sineduayele6519
    @sineduayele6519 15 дней назад

    ተባረክ!!!!!!!

  • @MuluGita
    @MuluGita 15 дней назад

    ኢዮ በእውነት እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው :ወሸት ወሬ ሚነም አያረግህም አሜን ።

  • @miramkc
    @miramkc 18 дней назад

    Amen

  • @Demisedejene
    @Demisedejene 19 дней назад

    አመን

  • @AnisaAnisa-q4u
    @AnisaAnisa-q4u 19 дней назад

    Amne Amne Geta yibarki tabarki 👍🏻 ♥️

  • @FrtunaHaileyesus
    @FrtunaHaileyesus 20 дней назад

    ፕሮግራማቹ መች ነው ኣዲሳባ

  • @mimishasrat1882
    @mimishasrat1882 20 дней назад

    ወንድሜ ዘላለም ጌታ አብዝቶ ይባርክህ። ፀጋውን ይጨምርብህ። ቢኒያም ሽታዬ ብሽሽቁን ትተህ በደሙ ወደተቤዠህ ጌታ ብትመለሰ ይበጅሀል። የዳንክበትን ደም አታክፋፋ። ጌታ ይርዳህ።

  • @Mendi-l6u
    @Mendi-l6u 21 день назад

    ተባረክ

  • @WakeBerta
    @WakeBerta 21 день назад

    ጌታ አብዝቶ ከዚህ የበለጠ ጸጋው ይሙለብህ❤