የመንፈስ ቅዱስ ችሮታ ወይስ የዱርዬ ችሎታ?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 ноя 2024

Комментарии • 49

  • @tadesebelay4522
    @tadesebelay4522 18 дней назад +9

    እናመሰግናለን ሁሌም ሳትታክት ለቤተክርስቲያን ስለምትቆም። ተባረክ ጌታ ኢየሱስ ፀጋዉን ያብዛልህ።

    • @yenazarethlije558
      @yenazarethlije558 16 дней назад

      He didn't go to church " how he stud up for a church !!! He is hepcrtie.

  • @godislove6988
    @godislove6988 18 дней назад +9

    ወንድማችን ዘላለም ጌታ እየሱስ ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤

  • @ermiasdebele635
    @ermiasdebele635 18 дней назад +6

    THANKS MR ZELALEM , PLEASE KEEP UP THE GOOD WORK .

  • @ermiyasharkiso5989
    @ermiyasharkiso5989 17 дней назад +4

    ጋሽ ዘሌ እግዚአብሔር በብዙ ይባርክህ፣በርታልን❤🙏

  • @yokishmedia
    @yokishmedia 18 дней назад +3

    ዘሌ ተባረክ በእርግጥ ተጋድሎክ ፍሬ እያፈራ ነዉ።

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 17 дней назад +2

    የጌታችን ፀጋና ሰላም ለአንተ ይሁን ጋሽ ዘሌ

  • @yezelalemhiwottesfa9944
    @yezelalemhiwottesfa9944 16 дней назад +1

    ጸጋ ይብዛልህ ጋሽ ዘሌ🙏

  • @alemayehuayele9003
    @alemayehuayele9003 16 дней назад +1

    ጸጋ ይብዛልህ ጋሽ ዘሌ!

  • @MesseMeko
    @MesseMeko 18 дней назад +2

    Amazing Message. God Bless you 🙏

  • @tamsi1079
    @tamsi1079 11 дней назад

    ትልቅ መልእክት አግኝቻለው፡፡Thanks really.

  • @yordanosgenene
    @yordanosgenene 18 дней назад +2

    ተባረክ❤

  • @marticool8700
    @marticool8700 18 дней назад +4

    እናመሰግናለን ጋሽ ዘሌ!!

  • @godislove6988
    @godislove6988 18 дней назад +3

    የማቴዎስ ወንጌል 24
    24፤ ሐሰተኞች ክርስቶሶችና ሐሰተኞች ነቢያት ይነሣሉና፥ ቢቻላቸውስ የተመረጡትን እንኳ እስኪያስቱ ድረስ ታላላቅ ምልክትና ድንቅ ያሳያሉ።

  • @tektad1019
    @tektad1019 18 дней назад +1

    Thank you and May God bless you brother Zele.

  • @opportunitydoors
    @opportunitydoors 18 дней назад +1

    ተባረክ ጋሽ ዘሌ!

  • @bettyterfe6816
    @bettyterfe6816 18 дней назад +1

    absolutely true my dear Zele stay blessed 💕🙏

  • @meyamo220
    @meyamo220 18 дней назад +2

    Keep doin' the good job 🙏🙏🙏

  • @AbrehamThun
    @AbrehamThun 14 дней назад +1

    ጋሽ ዘሌ እንወድሃለን ደግሞ ኢየሱስ በቅርቡ ይመጣል እኛም እናርፍለን❤❤❤❤❤

  • @ayelebeyene7856
    @ayelebeyene7856 18 дней назад +4

    ❤❤❤

  • @biniyamgabre2974
    @biniyamgabre2974 17 дней назад

    እናመሰግናለን ወንድም ዘላለም ጌታ ይባርክህ

  • @tadeltadel-wr9nx
    @tadeltadel-wr9nx 18 дней назад +2

    ከ ኢዩ ጩፋ በላይ ምርጥ አድርጎ የተጫወተዉ መንግስቱ ነዉ መንግስቱ ምርጥ አክተር ነዉ ጩፋ በፈጣጣ ነዉ የሚሰራ ፈጦ ብር ሰበሰበ እዉነትም ከመሬት የወደቀ ሰዉ አግኝተዉ ነዉ እጂ በነዚህ ድራማ የሚሸወድ በጣም ቀሺም ሰዉ ነዉ ።

  • @mahlettibabu3314
    @mahlettibabu3314 18 дней назад

    Good bless you

  • @hallowiegehts477
    @hallowiegehts477 17 дней назад

    GBU more and more

  • @kediradem7965
    @kediradem7965 14 дней назад

    እዩጩፋ የሚቀፍለዉ ቢጤዎቹን ነዉ ባዶ ጩኸት የሌለ ያልተጻፈ ጥቅስም ሾፌለታለዉ ግን ህይወት አጭር ናት ዘላለማዊዉን ከነተከታዮቹ ቢፈራ ጥሩ ነበር

  • @alemayhutilahun2368
    @alemayhutilahun2368 16 дней назад

    ይቅርታ ወንድማችን በአገልግሎትህ ደስተኛ ነኝ ጌታ ይባርክህ
    የኔ ጥያቄ ከዚህ ወጪ ነው መዝገበ ቃላት (ያንተ መጽሐፍ) የትነው የሚገኘው አ.አ. የትም ላገኘው አልቻልኩም እባክህ ስለርሱ አንድ ነገር በለን በብዙ ተባረክ!!

    • @zelalemmengistu2
      @zelalemmengistu2  13 дней назад

      አዲስ አበባ ሳር ቤት ETC (Evangelical Theological College) ይገኛል።

    • @Benjoadmas2023
      @Benjoadmas2023 13 дней назад

      በአሜሪካስ፡አንዴት፡ነው፡ማግኘት፡የምንችለው?​@@zelalemmengistu2

  • @bassemkhanfar9166
    @bassemkhanfar9166 18 дней назад

    ❤❤❤👋👏👏👏

  • @gizawermias2869
    @gizawermias2869 14 дней назад

    ሠላም!
    አንድ ሀሳብ አለኝ፥ እሱም የብዙዎችን ስም እየጠቀስክ ሀሰተኛ ናቸዉ ብለህ አቅርበሃልናል እናመሰግናለን🙏።
    ግን በፍፁም ልገበኝ ያልቻለው፥ እዉነተኛ ናቸው የምትላቸውንም በስማቸው እንድትነግረን ብዬ በትልቅ አክብሮት እጠይቃለሁ። ወይም ከዚህ በፊት ያስተላለፍካቸዉ ፕሮግራሞች/ video ካለ mention አርግልኝ።

    • @zelalemmengistu2
      @zelalemmengistu2  13 дней назад +1

      እነሆ፤
      ruclips.net/video/tmB2pq071EU/видео.html

  • @wandawarko
    @wandawarko 18 дней назад +2

    ተባረክ ጋሽ ዘሌ ደሞ ፂምህን ስታሳድግ ያምርብካል

  • @yohannesalazar7578
    @yohannesalazar7578 18 дней назад +1

    Memher enquan dehnaa metuu

  • @YibekalKifle
    @YibekalKifle 17 дней назад

    አቶ ዘላለም ያንተድምፅ አይሰማም

  • @Dbdkw246
    @Dbdkw246 18 дней назад +1

    Wendma esti kewerie Alef bleh yeserahew asaye please esti enkmesh yemikemes kaleh

    • @tesfayeshemrga5861
      @tesfayeshemrga5861 18 дней назад

      ለውሻ የሚሆን የለም😂 እዚያው ቆሼ ወይ ገንዳ አካባቢ ፈልግ 😂

    • @getnetkifle-t4g
      @getnetkifle-t4g 17 дней назад +3

      yehe were nw belh kasbeh kuslhin nektobhal malet nw.

    • @yenazarethlije558
      @yenazarethlije558 16 дней назад

      ​@@getnetkifle-t4gAwo were new " he got attitude when he came to Ethiopian church I heard he is fake 👎👎👎👎

    • @zelalemmengistu2
      @zelalemmengistu2  13 дней назад

      @@yenazarethlije558
      Why didn't you talk to him? ሰነፍ!

    • @yenazarethlije558
      @yenazarethlije558 13 дней назад

      @@zelalemmengistu2 l don't west my time ppl like you have attitude "