Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ትክክል ነዉ ዉሸታምን ዉሸታም አጨበርባሪንና ሀሰተኞችን ሀሰተኛ ማለት እዉነትና ሕዝቡን(መንጋዉን) መጠበቅ ነዉ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ አንተን ስለ ሰጠን እኔ አመሰግናለሁ ፀጋዉ ይብዛልህ!!!
ዘመንህ ይባረክ ካንተ ብዙ ብዙ ተምሬአለሁበጣም ሁሌም በጉግት ነው የምጠብቀው ትምህርትህጌታ የቃሉን ብርሃን በብዙ ይግለጥልህ!!
የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋና ሰላም ይብዛልህ ጋሽ ዘሌ እንኳን በሰላም መጣህልን በማስተዋል ከአንተ ለመማር የምንጠብቅ አለን እናከብርሀለን እንፈልግሀለን ተባረክልን ኑርልን
ጋሽ ዘሌ የተባረክ 🥰🥰🥰
በእግዚአብሔር ሰም የሚነግዱ በዝተዋል በትክክል ጌታን የሚከተሉትንም እያሰደቡ ስለሆነ በርቱልን
We need more people like you this Day,stay bless!!
@@tsegayefantahun654 Amen!
GOD BLESS THE HOUSE OF MR ZELALEM .
Amen!
ትክክል!
ጋሽ ዘሌ መጽሀፍህን ደርሶኝ እየተጠቀምኩበት ነዉ ተባረክ
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን ዘላለም እውነት እውነት ነው ውሸት ውሸት ነው ድንቅ ሃሳብ ነው እናመሰግናለን ወንድማችን።
እግዚአብሔር ይባርክህ! በርታ ወንድሜ.
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ወንድም ዘልአለም በርታ
ተባረክ እዉነት ነዉ
"ከሐሰተኞች ክርስቶስ መካከል አንዱ ሀይሉ ነው!" እርሱን በትክክል ሊገልጥ የሚችል እውነተኛ መጽሐፍ ቅዱሳዊ መጠሪያ ነው። ጋሽ ዘሌ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ🙏 ሐሰተኞችን መግለጥህን አብዝተህ ቀጥልበት🙏🙏🙏
ስለ ሀሰተኞች ከመስበክ እዉነተኛ ወንጌልን ስትሰብክ ነዉ ሐሰተኞችን የምታጋልጠዉ ወንጌልን ስበክ
አጭበርባሬወች በስራቸዉ ይቀጥሉ አትናገሩዋቸዉ አያልክ ነዉ ? አነሡን ማጋለጥ ወንጌል አይደለም ነዉ ያልከዉ ? እዉነት ለወንጌል ተቆርቅረሀ ነዉ ?አይመስለኝም
@@-everythingames❤
Brother Zele! All what you said about Hailu is correct. May God richly bless you.
ተባረክ
ተባረክ በጌታ የተወደድክ ወንድም ዘላለም።መታወቂያማ ይነበብ። መርዝ የያዘ ብልቃጥም መርዝ ነው ተብሎ ሊለጠፍበት ይገባል።፡ተጠቃሚው ወይንም ተመልካቹ አስፈላጊውን ጥንቃቄ እንዲወስድ።"ሐሰተኞችን ሐሰተኛ ማለት እውነት መናገር ነው"ጌታ ጸጋውን ያብዛልህ።፡እንወድሃለን።
ውንድሜ ዘሌ ጌታ ኢየሱስ ይባረክህ ሐሰተኞች የውንገል አማኞችን እምነትን እያሰደቡና ከእግዚአብሔር ቤት ቡዙ ሰዎችን እያሳቱ ናቸው ::
ወንድሜ ዘላለም ጸጋ ይብዛልህ🙏 ለእውነት የቆምክለት አምላክ በነገር ሁሉ ይርዳህ ።እኛ እጅግ በጣም እንወድሃለን ❤ ደግሞ ሁሉም ይቀበለኛል ብለህ አታስብ ወንድሜ እግዚአብሔርን የገፋ ህዝብ አንተን ሊቀበልህ አይችልም ቅሬታዎች ግን ይሰሙሃል አይዞህ በጌታ ጸጋ በርታ🙏🙏🙏
I am not pèntè nor religious but i do like you and your opinions
Gash zele tebarekilin
“ነገር ግን ሐሰተኞች ነቢያት ደግሞ በሕዝቡ መካከል ነበሩ እንዲሁም በመካከላችሁ ደግሞ ሐሰተኞች አስተማሪዎች ይሆናሉ፤ እነርሱም የዋጃቸውን ጌታ እንኳ ክደው የሚፈጥንን ጥፋት በራሳቸው ላይ እየሳቡ የሚያጠፋ ኑፋቄን አሹልከው ያገባሉ፤”“ብዙዎችም በመዳራታቸው ይከተሉአቸዋል በእነርሱም ጠንቅ የእውነት መንገድ ይሰደባል።” - 2ኛ ጴጥሮስ 2፥1-2
እውነተኞችን የምታነጥርበት ምድጃው ምን ይሆን ?
ወንድም ዘሌ ጌታ ይባርክህ በእዉነት መንገድ ስለምትሄድ።
ጋሽ ዘሌ የምታቀርባቸውን በተለይ በሀሰተኛ ነብያትና ሐዋርያት ላይ የሚነሱ ሂሶች አስተማሪና እርምትን የሚሰጡ ናቸውና ልንስማ እንወዳለን በርታልን እግዚአብሔር ይባርክህ።
ጋሽ ዘሌ እግዚአብሔር ይባርክ ❤❤🙏 ስማቸው ነው በምግባር የተገለጡበት ።
በክርስቶስ ስራ ከክርስቶስ ጋር አንድ ተደርጌያለሁ። እኔና ክርስቶስ አንድ ተደርገናል። እኛ አካል ነን እሱ ራስ ነው። እኛ እና ክርስቶስ አንድ ነን። እኔና ዘላለም እራሱ አንድ ነን። ሀይሉ እና ዘላለምም አንድ ናቸው። ❤❤❤
thank you my brother just go ahead, discern what a bad thing in and around Christians, the reward is from above and from God.
ምካቴ ወንጌል እንሰራለን የሚሉ ወገኖች ብዙዎቹ ተሳዳቢዎች፣ ቃሉን ከማስተማርና እውነትን ከቃሉ ከማሳየት ይልቅ ተራ አሉባልታ ላይ የተጠመዱ ናቸው። ለምሳሌ አማን ሻሎም የራሱን ገመና ደብቆ ጨአገልጋዮችን ሲዘረጥጥ ነበር
ya aman personally be hiywotu dekemwal yasetamare tmeret gn eskawn hasatagna ayasebelawm dagmo tefatun ameno neseha gize ewasedalw belwal aman mnm bedekemem yenasu setat tekekelenet ayhonm
በትክክል
ማህበራዊ ሚድያ እስካየሁ ቀን ጀምሮ የአንተም ትምህርት እከታተላለሁ ፣እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ፣ተባረክ በብዙ እውነተኛ ሰው ስለሆንክ ብዙ ደጋፊዎች አይኖርህም ፣ግን በርታ 🙋ጥያቄ አለኝ አሁን በተለምዶ የግል ቤተክርስቲያን ወይም የነብያት ቤተክርስቲያን ምን ትላለህ? መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነው? አይደለም?....
Gash zele ❤❤❤❤❤❤
እኛ አናውቅምና ሌሎችም አያውቁም አኛና ዙሪያችን እግዚአብሔርን አናውቅምና ሌሎችም አያውቁም እርግጥ ነው "እግዚአብሔር ትልቅ ነው እኛም አናውቀውም" ግን ደግሞ ራሱን ሊገልጥልን በወደደ ልክ ራሱን በልጁ በክርስቶስ ኢየሱስ በኩል በመንፈስ ቅዱስና በቃሉ አማካኝነት ገልፆልናል ። ስለዚህ ይሄ የራስን አለማወቅና ለማወቅ ያለን ዳተኝነት በዚህም የሚመጣን መቀንጨርን የሁሉም ክርስቲያን መገለጫ እንደሆነ አድርጎ መውሰድ የባሰ ስህተት ላይ ይጥላል ። ስህተትን በእግዚአብሔርን ቃል መሰረት ሊገልጡ የመጡት ሁሉ ለመሰሸማቀቅ መሞከርና አንተ ማን ሆነህ ነው? ምን አውቀህ ነው? የሚሉ ማሸማቀቂያ ማደናገሪያ ሃሳብ ማንሳት የስህተት ትምህርት እንደፈለገ እንዲንሰራፋና ጠላት ይሄን አጋጣሚ ተጠቅሞ እንክርዳድ እንዲዘራ ምቹ ሁኔታን መፍጠርም ነው ።ስለዚህ የሚባለውን በቃሉ መሰረት በመንፈስ ቅዱስ አማካኝነት በደረስንበት መረዳት መመርመር እንጂ አቃቢያኑን አጉል liberal በመምሰልና ሁሉን አቃፊ በመምሰል ለማሸማቀቅ መሞከር ከሀሰተኞቹ ባልተናነሰ መልኩ ለሃሰተኞች መደላድል በመፍጠራቸው ተጠያቂነቱን ይጋሩታል ።ተባረኩ❤❤❤
መታወቂያስም ፦ ሐሰተኛሥራ ፦ አጭበርባርነትአድራሻ ፦ አይታወቅም 😂😂😂😂😂 አባባሉ ተመችቶኛል
😅 adrasha- IP address
ወንጌል መስበክ ሲያቅተው ሰው ሥለ ሰው ይሰብካል።
ሐሰተኞችን ሐሰተኛ ማለት ተገቢ ነው ግን ያሎኑትን ግን አብረህ መደባለቅ ግን ?????
Gash Zele Teftehal minew?
ሀሰተኛ ብለህ የተነሳውን ሁሉ ከሰህ አንተ የምትጠየቅበት ካነኑ ምን ይሆን ከራስህስ ጋር አትጣላም አልልም
Tadia sidib mindin newu? Lemisalie anten shimaglie, leflafi, bozene bilih sidib adelem? That is my assessment
ጌታ የሚመጣበትን ቀን ካላወቅን ለነገ የምሰማው ትንቢት ምንድነው ? አለበለዚያ ጌታ ተገንቢቱ አሰከሚፈፀምአይመጣም?
Brother please berta kefyahi kegthyabharer new
ጋሽ ዘላለም ስላሉህ ልበልሕና ሃይልሻ ከአብ ወጥቼ መጣሁ ያለው በአጭሩ ብናገር ከዮሀንስ ፫፥፮ ተነስቶ ጌታ እየሱስ ያለውን ነው የተናገረው ትክክል ብሎአል፡፡ አንተ ደግሞ ልክ እንደ አይሁዶች ኢየሱስን ሀሰተኛ እንዳሉት አንተም እንደነሱ ከስጋ ተነስተህ ማንነትህን የምትቆጥር ስለሆን እስኪበራልህ ገና ስጋ እንደሆንክ የናት ያባትህን ትውልድ ትቆጥራለህ ስለዚህም ጌታ ኢየሱስን ሐሰተኛ እያልከው ነው ስለዚሕም አንተ ነህ ሀሰተኛ አስተማሪ፡፡ ይልቁኑ ቁጭ ብለሕ ከሱ ኩልል ያለ ትምሕርቱን ብትማርና ከቲፎዞው ወጣ ብለሕ ቃሉን ብታጤነው እመክርሐለሁ፡፡
Hasetaygha Nebi mawok michilaw tseliyenaw ingi betikis bemanbeb aydelem man man hasetygha indehone tselihi mejemeria anten kirstos gar konekit adirg amesegenalew
ያንተ ትምህርት የታለ ያንተ ትምህርት ሳይኖር አይሉ መፃፍ ቅዱስ አስተማሪ ነው ስለ አይሉ ከምታወራ ስለ ክርስቶስ ብትማር ከዚያም ብታስተምር ይሻላል አይሉ እኛ የእግዚአብሔር ልጆች ነን አለ እንጂ እኔ ክርስቶስ ነኝ አላለም
አይሉ አይደለም “ኃይሉ” ነው።/ ኃይሉ የዋህ ሰው ሊሆን ይችላል፤ ግን ሐሰተኛ ነው /
Azim telekobehal 😢 tekolawochin teketel ante dinzizi
ዘላለም ተከታይህ ነኝ:: ዛሬ አንድ ልበል:: የበፊት ባለቤቴ በሃሰተኛ ነቢይ ነኝ ባዮች ስንቦገቦግ አይታኝ ምን አለች መሰለህ:: እነሱ ከሌሉማ መፅሃፍ ቅዱሱ ውሸት ሊሆን ነው አለች እኔም ውሃ እንደተቸለሰበት እሳት ቀዘቀዝኩ እልሃለሁ::
Eah manew ewuntagn
Who are You to say so!..... Nonsense!
ገለቱ ማለት ስደብ ነው ጋሽ ዘሌ
ግራ የገባህ
Gira yigbahi
Azimama chfin manafikan
እውነተኛው አስተማሪ ታድያ ማን ነው?የማንን ትምህርት እንስማ ?አንተም ብትሆን እኮ ወንጌል አታውቅም ብታውቅ ኖሮ ትክክለኛውን ወንጌል ታስተምረን ነበር አሉባልታውን ትተክ!!እባክህን የገባክን የእውነትን ቃል በጊዜውም ይሁን ያለጊዜው አስተምር!!በገባክ ልክ አንተን የሀሰት ትምህርትክን እና አሉባልታክን የዘክ የሚመስሉ ተከታዮች አፍርተካል።እነሱም እንዳንተው የገባቸውን የሀሰት ትምህርት ይዘው ብዙ ተከታይ አፍርተዋል።የአሮጊቶችን ተረት ይዘክ ሚዲያ ላይ መውጣትክ ሰልችቶናል። ኡኡኡፍፍፍፍፍ ሰለሳችሁን እንዳይነቶች ናችሁ አንተም ሀሰተኛ ክርስቶስ ነክ!!
እሺ እናሱ ይሁኑ አንተ ከወዴት ነህ።።አትፍራድ ይፋራድብሃል የሚለውን ቃል አለነበብክም ን መልሱን ለአንተ ው
የእነ ፡ ሓይሉ ፡ ዮሓንስ ፡ አና ፡ መሰሎቹ ፡ ኑፋቄ ፡ እንዳለ ፡ ሆኖ ፡ ኣንተ ፡ ግን ፡ ተሳዳቢ ፡ ኣንደበትህ ፡ ያልቐጣ ፡ የለየልህ ፡ ዘርጣጭ ፡ ነህ። የኣዕምሮ ፡ ካውንስሊንግ ፡ ተከታተል።
እራስህን መከላከል ነው የያዝከው እውነትን ዝምብለህ አስተምር ሀሰትና እውነት የሚለውን አድማጩ ይሰወስን አንድም የሚጠቅም ነገር አላወራህም ነቀፋ ነው ያሰማህን ከእየሱስ መማር አለብህ እየሱስስ በአገልግሎቱ ዘመን እውነትን ብቻ ያስተምር ነበር እንጃ በሱ ዘመን ሰለነበሩ የሀሰተኛ አስተማሪዋች ስም እየጠራ ሲያወራ አናየውም። ሰለዚህ ከእየሱስ ተማር
Era chifin zimi bile amen amen bele benesu ayiferedim teketayoch dinzizi😢😢
😢😢😢
Azimama azim tedergobishal
ሃይሉ ዮሐንስ ሃሰተኛ አይገልፀውም ቆሻሻ ሃሰተኛ ነው ሊያውም ደፍር
የተሰጠዉን ፀጋ እያገለገላ ነዉ። ቆሻሻ አይባልም፦ አሁን ሀይሉ ሳይሆን በምዛን የወረድከዉ አንተ / አንቺ ነሽ ነህ
ጋሽ ዘሌ ከእርስዎ የታዘብኩት ነገር ቢኖር በጣም ፈራጅና ግትር ነዎት። ቢችሉ ፍርዱን ለእግዚአብሔር ቢተውት ጥሩ ነው። እንደኔ እንደኔ በፍቅር ለማቅናት ቢሰሩ ለውጥ ይመጣል ብየ አምናለሁ ። ወጤቱም መልካም ይሆናል ብየ አምናለው።
are echi feker feker mechawet yawatal bible le hasatagna asetamariwoch yetu gr feker fekr sechawet ayah
ቢሮ ተከራይተህ ለምን ጥብቅና አትቆምም? የእናንተ አይነቱ ነው ፍርድን ለእግዚአብሔር ተዉ እያሉ የማንም ማፍያ ቡድን በየሰፈሩ ሸራ እየወጠረ እንዳሻው የሚፈነጨው ምድረ ማፈሪያ።
Dedeb inate ayneti chifign teketayeoch nach miyandedugn 😢 atdanzizi
በእውነት ጌታ ይቅር ይበል አንተም አሰተኛ ነህ ቀላቅሌ ነህ
እየመረረህም እንግድህ ዋጠው 😄😄 ሐሰተኞችን ሐሰተኞች ብለው ስራቸውን መግለጥ በወንድም ዘላለም አልተጀመረም መጽሐፍ ቅዱስ ስለማታነብ አዲስ ሆኖብህ ነው እንጂ
ገና ወንጌልን በቅጡ ሳንረዳ እከለ ስሁት ነው፣ እከልት እንደዚ ናት ምሉቱ ሁሌም ይገርመኛል። ኢትዮጲያን ብሎ ደሞ አፖሎጄትክ መሥራት.....🤷ሌላው ይቅርና፣ ባይብል ኮሌጅ ራሱ ገና ሀገሪቱን ከገባ 30 ....40 ዓመት አልሞላም፣ ብኖሩም ነጮች ነው። ደሞም እግዚአብሔርን በምገባ ሳናጠና፣ ሳናውቀው ሌላውን ለማሳወቅ ምናረገው ጥረት ዘይገርም ነው። እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን
አንተ ወንጌልን ካልተረዳህ ሌላዉ አይረዳም ማለት አይደለም ፡፡
@@tamsi1079 መረዳት ባለበት ልክ መረዳትና በስም ማወቅ ለየቅል ነው፣ ወይም ደሞ ሀይማኖታዊ አረዳድ ሌላ ነው። እኔ እሱን እያልኩ አይደለም።
Hailu is good for nothing.
በቃ አንተ እዉነትኛ ነክ አንተ በመንፈስ ቀዱስ ሰለማታመን በመንፈስ ሰለመያምኑ ነዉ ለባ የነ አማን አባት አንተ ነክ አሰተኛ ለባ መንፈስን የካድክ ለዘበተኛ ሰይጣን
ጳውሎስና ኤርሚያስንም እንዲሁ መንፈስ ቅዱስን አታምኑም ልትላቸው ይሆን ??? ትንቢተ ኤርሚያስንና የጵውሎስን መልእክቶች አንብብ ስለ ሐሰተኛ ነብያቶች ምን እንዳሉ ከቻልክ መጽሐፍ ቅዱስን ሁሉንም አንብበው
@@azebendhissa2021 ለጠቅስ አንደኛ ናቹ ጳዉሎስ እንደ እናንተ ስራ አቶ ሀያ አራሳት አገልጋይ አይቀጠቀጥም ኤዳካለበትም እኔ ከፍላለዉ ይላል እንጅ ለበች ጳዉሎስን የት አዉቃቹ
መንፈስ ቅዱስ ባያግዘው ኖሮ ወንድም ዘላለም እነዚህን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የተነሱ ሐሰተኞችን እና ተኩላዎችን በወንገል ስም የሚነግዱ ለቦችን በልካቸው መግለጥ እና መገሰጽ አይችልም ነበር። አንተ እና መሰሎችህ መጽሐፍ ቅዱስን ለላ ማንበብ እና በቃሉ ሙላት ለላመኖር የወሰናቸው ተላላዎች ናችሁና ከእንቅልፋች እንድትነቁ ትመከራላችሁ
@@bizunehnigussie8795 ከከከከከከከ ቱቱቱቱቱ ጅል እንኳን ሰዉ የአለምን ጦርነት ችሎ ይኖራል ሆዳም ለሆዱ ነዉ በእነሱ ታዋቅ ሆነ ቋቋታም ሸማግለ
@@አይደለምbalege pent kefti afi
You need help big time.
እውነተኛው አስተማሪ ታድያ ማን ነው?የማንን ትምህርት እንስማ ?አንተም ብትሆን እኮ ወንጌል አታውቅም ብታውቅ ኖሮ ትክክለኛውን ወንጌል ታስተምረን ነበር አሉባልታውን ትተክ!!እባክህን የገባክን የእውነትን ቃል በጊዜውም ይሁን ያለጊዜው አስተምር!!በገባክ ልክ አንተን የሀሰት ትምህርትክን እና አሉባልታክን የዘክ የሚመስሉ ተከታዮች አፍርተካል።እነሱም እንዳንተው የገባቸውን የሀሰት ትምህርት ይዘው ብዙ ተከታይ አፍርተዋል።የአሮጊቶችን ተረት ይዘክ ሚዲያ ላይ መውጣትክ ሰልችቶናል። ኡኡኡፍፍፍፍፍ ሰለሳችሁን እንዳይነቶች ናችሁ አንተም ብትሆን ሀሰተኛ ክርስቶስ ነክ!!
ትክክል ነዉ ዉሸታምን ዉሸታም አጨበርባሪንና ሀሰተኞችን ሀሰተኛ ማለት እዉነትና ሕዝቡን(መንጋዉን) መጠበቅ ነዉ
ጌታ እየሱስ ክርስቶስ አንተን ስለ ሰጠን እኔ አመሰግናለሁ ፀጋዉ ይብዛልህ!!!
ዘመንህ ይባረክ ካንተ ብዙ ብዙ ተምሬአለሁ
በጣም ሁሌም በጉግት ነው የምጠብቀው ትምህርትህ
ጌታ የቃሉን ብርሃን በብዙ ይግለጥልህ!!
የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋና ሰላም ይብዛልህ ጋሽ ዘሌ እንኳን በሰላም መጣህልን በማስተዋል ከአንተ ለመማር የምንጠብቅ አለን እናከብርሀለን እንፈልግሀለን ተባረክልን ኑርልን
ጋሽ ዘሌ የተባረክ 🥰🥰🥰
በእግዚአብሔር ሰም የሚነግዱ በዝተዋል በትክክል ጌታን የሚከተሉትንም እያሰደቡ ስለሆነ በርቱልን
We need more people like you this Day,stay bless!!
@@tsegayefantahun654 Amen!
GOD BLESS THE HOUSE OF MR ZELALEM .
Amen!
ትክክል!
ጋሽ ዘሌ መጽሀፍህን ደርሶኝ እየተጠቀምኩበት ነዉ ተባረክ
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን ዘላለም እውነት እውነት ነው ውሸት ውሸት ነው ድንቅ ሃሳብ ነው እናመሰግናለን ወንድማችን።
እግዚአብሔር ይባርክህ! በርታ ወንድሜ.
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ወንድም ዘልአለም በርታ
ተባረክ እዉነት ነዉ
"ከሐሰተኞች ክርስቶስ መካከል አንዱ ሀይሉ ነው!" እርሱን በትክክል ሊገልጥ የሚችል እውነተኛ መጽሐፍ ቅዱሳዊ መጠሪያ ነው። ጋሽ ዘሌ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ🙏 ሐሰተኞችን መግለጥህን አብዝተህ ቀጥልበት🙏🙏🙏
ስለ ሀሰተኞች ከመስበክ እዉነተኛ ወንጌልን ስትሰብክ ነዉ ሐሰተኞችን የምታጋልጠዉ ወንጌልን ስበክ
አጭበርባሬወች በስራቸዉ ይቀጥሉ አትናገሩዋቸዉ አያልክ ነዉ ? አነሡን ማጋለጥ ወንጌል አይደለም ነዉ ያልከዉ ? እዉነት ለወንጌል ተቆርቅረሀ ነዉ ?አይመስለኝም
@@-everythingames❤
Brother Zele! All what you said about Hailu is correct. May God richly bless you.
ተባረክ
ተባረክ በጌታ የተወደድክ ወንድም ዘላለም።
መታወቂያማ ይነበብ። መርዝ የያዘ ብልቃጥም መርዝ ነው ተብሎ ሊለጠፍበት ይገባል።፡ተጠቃሚው ወይንም ተመልካቹ አስፈላጊውን ጥንቃቄ እንዲወስድ።
"ሐሰተኞችን ሐሰተኛ ማለት እውነት መናገር ነው"
ጌታ ጸጋውን ያብዛልህ።፡እንወድሃለን።
ውንድሜ ዘሌ ጌታ ኢየሱስ ይባረክህ ሐሰተኞች የውንገል አማኞችን እምነትን እያሰደቡና ከእግዚአብሔር ቤት ቡዙ ሰዎችን እያሳቱ ናቸው ::
ወንድሜ ዘላለም ጸጋ ይብዛልህ🙏 ለእውነት የቆምክለት አምላክ በነገር ሁሉ ይርዳህ ።እኛ እጅግ በጣም እንወድሃለን ❤ ደግሞ ሁሉም ይቀበለኛል ብለህ አታስብ ወንድሜ እግዚአብሔርን የገፋ ህዝብ አንተን ሊቀበልህ አይችልም ቅሬታዎች ግን ይሰሙሃል አይዞህ በጌታ ጸጋ በርታ🙏🙏🙏
I am not pèntè nor religious but i do like you and your opinions
Gash zele tebarekilin
“ነገር ግን ሐሰተኞች ነቢያት ደግሞ በሕዝቡ መካከል ነበሩ እንዲሁም በመካከላችሁ ደግሞ ሐሰተኞች አስተማሪዎች ይሆናሉ፤ እነርሱም የዋጃቸውን ጌታ እንኳ ክደው የሚፈጥንን ጥፋት በራሳቸው ላይ እየሳቡ የሚያጠፋ ኑፋቄን አሹልከው ያገባሉ፤”
“ብዙዎችም በመዳራታቸው ይከተሉአቸዋል በእነርሱም ጠንቅ የእውነት መንገድ ይሰደባል።”
- 2ኛ ጴጥሮስ 2፥1-2
እውነተኞችን የምታነጥርበት ምድጃው ምን ይሆን ?
ወንድም ዘሌ ጌታ ይባርክህ በእዉነት መንገድ ስለምትሄድ።
ጋሽ ዘሌ የምታቀርባቸውን በተለይ በሀሰተኛ ነብያትና ሐዋርያት ላይ የሚነሱ ሂሶች አስተማሪና እርምትን የሚሰጡ ናቸውና ልንስማ እንወዳለን በርታልን እግዚአብሔር ይባርክህ።
ጋሽ ዘሌ እግዚአብሔር ይባርክ ❤❤🙏 ስማቸው ነው በምግባር የተገለጡበት ።
በክርስቶስ ስራ ከክርስቶስ ጋር አንድ ተደርጌያለሁ። እኔና ክርስቶስ አንድ ተደርገናል። እኛ አካል ነን እሱ ራስ ነው። እኛ እና ክርስቶስ አንድ ነን። እኔና ዘላለም እራሱ አንድ ነን። ሀይሉ እና ዘላለምም አንድ ናቸው። ❤❤❤
thank you my brother just go ahead, discern what a bad thing in and around Christians, the reward is from above and from God.
ምካቴ ወንጌል እንሰራለን የሚሉ ወገኖች ብዙዎቹ ተሳዳቢዎች፣ ቃሉን ከማስተማርና እውነትን ከቃሉ ከማሳየት ይልቅ ተራ አሉባልታ ላይ የተጠመዱ ናቸው። ለምሳሌ አማን ሻሎም የራሱን ገመና ደብቆ ጨአገልጋዮችን ሲዘረጥጥ ነበር
ya aman personally be hiywotu dekemwal yasetamare tmeret gn eskawn hasatagna ayasebelawm dagmo tefatun ameno neseha gize ewasedalw belwal aman mnm bedekemem yenasu setat tekekelenet ayhonm
በትክክል
ማህበራዊ ሚድያ እስካየሁ ቀን ጀምሮ የአንተም ትምህርት እከታተላለሁ ፣እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ፣ተባረክ በብዙ
እውነተኛ ሰው ስለሆንክ ብዙ ደጋፊዎች አይኖርህም ፣ግን በርታ
🙋ጥያቄ አለኝ
አሁን በተለምዶ የግል ቤተክርስቲያን ወይም የነብያት ቤተክርስቲያን ምን ትላለህ?
መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነው?
አይደለም?....
Gash zele ❤❤❤❤❤❤
እኛ አናውቅምና ሌሎችም አያውቁም አኛና ዙሪያችን እግዚአብሔርን አናውቅምና ሌሎችም አያውቁም እርግጥ ነው "እግዚአብሔር ትልቅ ነው እኛም አናውቀውም" ግን ደግሞ ራሱን ሊገልጥልን በወደደ ልክ ራሱን በልጁ በክርስቶስ ኢየሱስ በኩል በመንፈስ ቅዱስና በቃሉ አማካኝነት ገልፆልናል ። ስለዚህ ይሄ የራስን አለማወቅና ለማወቅ ያለን ዳተኝነት በዚህም የሚመጣን መቀንጨርን የሁሉም ክርስቲያን መገለጫ እንደሆነ አድርጎ መውሰድ የባሰ ስህተት ላይ ይጥላል ። ስህተትን በእግዚአብሔርን ቃል መሰረት ሊገልጡ የመጡት ሁሉ ለመሰሸማቀቅ መሞከርና አንተ ማን ሆነህ ነው? ምን አውቀህ ነው? የሚሉ ማሸማቀቂያ ማደናገሪያ ሃሳብ ማንሳት የስህተት ትምህርት እንደፈለገ እንዲንሰራፋና ጠላት ይሄን አጋጣሚ ተጠቅሞ እንክርዳድ እንዲዘራ ምቹ ሁኔታን መፍጠርም ነው ።
ስለዚህ የሚባለውን በቃሉ መሰረት በመንፈስ ቅዱስ አማካኝነት በደረስንበት መረዳት መመርመር እንጂ አቃቢያኑን አጉል liberal በመምሰልና ሁሉን አቃፊ በመምሰል ለማሸማቀቅ መሞከር ከሀሰተኞቹ ባልተናነሰ መልኩ ለሃሰተኞች መደላድል በመፍጠራቸው ተጠያቂነቱን ይጋሩታል ።
ተባረኩ❤❤❤
መታወቂያ
ስም ፦ ሐሰተኛ
ሥራ ፦ አጭበርባርነት
አድራሻ ፦ አይታወቅም
😂😂😂😂😂 አባባሉ ተመችቶኛል
😅 adrasha- IP address
ወንጌል መስበክ ሲያቅተው ሰው ሥለ ሰው ይሰብካል።
ሐሰተኞችን ሐሰተኛ ማለት ተገቢ ነው ግን ያሎኑትን ግን አብረህ መደባለቅ ግን ?????
Gash Zele Teftehal minew?
ሀሰተኛ ብለህ የተነሳውን ሁሉ ከሰህ አንተ የምትጠየቅበት ካነኑ ምን ይሆን ከራስህስ ጋር አትጣላም አልልም
Tadia sidib mindin newu? Lemisalie anten shimaglie, leflafi, bozene bilih sidib adelem? That is my assessment
ጌታ የሚመጣበትን ቀን ካላወቅን ለነገ የምሰማው ትንቢት ምንድነው ? አለበለዚያ ጌታ ተገንቢቱ አሰከሚፈፀምአይመጣም?
Brother please berta kefyahi kegthyabharer new
ጋሽ ዘላለም ስላሉህ ልበልሕና ሃይልሻ ከአብ ወጥቼ መጣሁ ያለው በአጭሩ ብናገር ከዮሀንስ ፫፥፮ ተነስቶ ጌታ እየሱስ ያለውን ነው የተናገረው ትክክል ብሎአል፡፡ አንተ ደግሞ ልክ እንደ አይሁዶች ኢየሱስን ሀሰተኛ እንዳሉት አንተም እንደነሱ ከስጋ ተነስተህ ማንነትህን የምትቆጥር ስለሆን እስኪበራልህ ገና ስጋ እንደሆንክ የናት ያባትህን ትውልድ ትቆጥራለህ ስለዚህም ጌታ ኢየሱስን ሐሰተኛ እያልከው ነው ስለዚሕም አንተ ነህ ሀሰተኛ አስተማሪ፡፡ ይልቁኑ ቁጭ ብለሕ ከሱ ኩልል ያለ ትምሕርቱን ብትማርና ከቲፎዞው ወጣ ብለሕ ቃሉን ብታጤነው እመክርሐለሁ፡፡
Hasetaygha Nebi mawok michilaw tseliyenaw ingi betikis bemanbeb aydelem man man hasetygha indehone tselihi mejemeria anten kirstos gar konekit adirg amesegenalew
ያንተ ትምህርት የታለ ያንተ ትምህርት ሳይኖር አይሉ መፃፍ ቅዱስ አስተማሪ ነው ስለ አይሉ ከምታወራ ስለ ክርስቶስ ብትማር ከዚያም ብታስተምር ይሻላል አይሉ እኛ የእግዚአብሔር ልጆች ነን አለ እንጂ እኔ ክርስቶስ ነኝ አላለም
አይሉ አይደለም “ኃይሉ” ነው።
/ ኃይሉ የዋህ ሰው ሊሆን ይችላል፤ ግን ሐሰተኛ ነው /
Azim telekobehal 😢 tekolawochin teketel ante dinzizi
ዘላለም ተከታይህ ነኝ:: ዛሬ አንድ ልበል:: የበፊት ባለቤቴ በሃሰተኛ ነቢይ ነኝ ባዮች ስንቦገቦግ አይታኝ ምን አለች መሰለህ:: እነሱ ከሌሉማ መፅሃፍ ቅዱሱ ውሸት ሊሆን ነው አለች እኔም ውሃ እንደተቸለሰበት እሳት ቀዘቀዝኩ እልሃለሁ::
Eah manew ewuntagn
Who are You to say so!..... Nonsense!
ገለቱ ማለት ስደብ ነው ጋሽ ዘሌ
ግራ የገባህ
Gira yigbahi
Azimama chfin manafikan
እውነተኛው አስተማሪ ታድያ ማን ነው?
የማንን ትምህርት እንስማ ?
አንተም ብትሆን እኮ ወንጌል አታውቅም ብታውቅ ኖሮ ትክክለኛውን ወንጌል ታስተምረን ነበር አሉባልታውን ትተክ!!
እባክህን የገባክን የእውነትን ቃል በጊዜውም ይሁን ያለጊዜው አስተምር!!
በገባክ ልክ አንተን የሀሰት ትምህርትክን እና አሉባልታክን የዘክ የሚመስሉ ተከታዮች አፍርተካል።
እነሱም እንዳንተው የገባቸውን የሀሰት ትምህርት ይዘው ብዙ ተከታይ አፍርተዋል።
የአሮጊቶችን ተረት ይዘክ ሚዲያ ላይ መውጣትክ ሰልችቶናል። ኡኡኡፍፍፍፍፍ ሰለሳችሁን እንዳይነቶች ናችሁ አንተም ሀሰተኛ ክርስቶስ ነክ!!
እሺ እናሱ ይሁኑ አንተ ከወዴት ነህ።።አትፍራድ ይፋራድብሃል የሚለውን ቃል አለነበብክም ን መልሱን ለአንተ ው
የእነ ፡ ሓይሉ ፡ ዮሓንስ ፡ አና ፡ መሰሎቹ ፡ ኑፋቄ ፡ እንዳለ ፡ ሆኖ ፡ ኣንተ ፡ ግን ፡ ተሳዳቢ ፡ ኣንደበትህ ፡ ያልቐጣ ፡ የለየልህ ፡ ዘርጣጭ ፡ ነህ። የኣዕምሮ ፡ ካውንስሊንግ ፡ ተከታተል።
እራስህን መከላከል ነው የያዝከው እውነትን ዝምብለህ አስተምር ሀሰትና እውነት የሚለውን አድማጩ ይሰወስን አንድም የሚጠቅም ነገር አላወራህም ነቀፋ ነው ያሰማህን ከእየሱስ መማር አለብህ እየሱስስ በአገልግሎቱ ዘመን እውነትን ብቻ ያስተምር ነበር እንጃ በሱ ዘመን ሰለነበሩ የሀሰተኛ አስተማሪዋች ስም እየጠራ ሲያወራ አናየውም። ሰለዚህ ከእየሱስ ተማር
Era chifin zimi bile amen amen bele benesu ayiferedim teketayoch dinzizi😢😢
😢😢😢
Azimama azim tedergobishal
ሃይሉ ዮሐንስ ሃሰተኛ አይገልፀውም ቆሻሻ ሃሰተኛ ነው ሊያውም ደፍር
የተሰጠዉን ፀጋ እያገለገላ ነዉ። ቆሻሻ አይባልም፦ አሁን ሀይሉ ሳይሆን በምዛን የወረድከዉ አንተ / አንቺ ነሽ ነህ
ጋሽ ዘሌ ከእርስዎ የታዘብኩት ነገር ቢኖር በጣም ፈራጅና ግትር ነዎት። ቢችሉ ፍርዱን ለእግዚአብሔር ቢተውት ጥሩ ነው። እንደኔ እንደኔ በፍቅር ለማቅናት ቢሰሩ ለውጥ ይመጣል ብየ አምናለሁ ። ወጤቱም መልካም ይሆናል ብየ አምናለው።
are echi feker feker mechawet yawatal bible le hasatagna asetamariwoch yetu gr feker fekr sechawet ayah
ቢሮ ተከራይተህ ለምን ጥብቅና አትቆምም? የእናንተ አይነቱ ነው ፍርድን ለእግዚአብሔር ተዉ እያሉ የማንም ማፍያ ቡድን በየሰፈሩ ሸራ እየወጠረ እንዳሻው የሚፈነጨው ምድረ ማፈሪያ።
Dedeb inate ayneti chifign teketayeoch nach miyandedugn 😢 atdanzizi
በእውነት ጌታ ይቅር ይበል አንተም አሰተኛ ነህ ቀላቅሌ ነህ
እየመረረህም እንግድህ ዋጠው 😄😄 ሐሰተኞችን ሐሰተኞች ብለው ስራቸውን መግለጥ በወንድም ዘላለም አልተጀመረም መጽሐፍ ቅዱስ ስለማታነብ አዲስ ሆኖብህ ነው እንጂ
ገና ወንጌልን በቅጡ ሳንረዳ እከለ ስሁት ነው፣ እከልት እንደዚ ናት ምሉቱ ሁሌም ይገርመኛል። ኢትዮጲያን ብሎ ደሞ አፖሎጄትክ መሥራት.....🤷
ሌላው ይቅርና፣ ባይብል ኮሌጅ ራሱ ገና ሀገሪቱን ከገባ 30 ....40 ዓመት አልሞላም፣ ብኖሩም ነጮች ነው። ደሞም እግዚአብሔርን በምገባ ሳናጠና፣ ሳናውቀው ሌላውን ለማሳወቅ ምናረገው ጥረት ዘይገርም ነው። እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን
እኛ አናውቅምና ሌሎችም አያውቁም አኛና ዙሪያችን እግዚአብሔርን አናውቅምና ሌሎችም አያውቁም እርግጥ ነው "እግዚአብሔር ትልቅ ነው እኛም አናውቀውም" ግን ደግሞ ራሱን ሊገልጥልን በወደደ ልክ ራሱን በልጁ በክርስቶስ ኢየሱስ በኩል በመንፈስ ቅዱስና በቃሉ አማካኝነት ገልፆልናል ። ስለዚህ ይሄ የራስን አለማወቅና ለማወቅ ያለን ዳተኝነት በዚህም የሚመጣን መቀንጨርን የሁሉም ክርስቲያን መገለጫ እንደሆነ አድርጎ መውሰድ የባሰ ስህተት ላይ ይጥላል ። ስህተትን በእግዚአብሔርን ቃል መሰረት ሊገልጡ የመጡት ሁሉ ለመሰሸማቀቅ መሞከርና አንተ ማን ሆነህ ነው? ምን አውቀህ ነው? የሚሉ ማሸማቀቂያ ማደናገሪያ ሃሳብ ማንሳት የስህተት ትምህርት እንደፈለገ እንዲንሰራፋና ጠላት ይሄን አጋጣሚ ተጠቅሞ እንክርዳድ እንዲዘራ ምቹ ሁኔታን መፍጠርም ነው ።
ስለዚህ የሚባለውን በቃሉ መሰረት በመንፈስ ቅዱስ አማካኝነት በደረስንበት መረዳት መመርመር እንጂ አቃቢያኑን አጉል liberal በመምሰልና ሁሉን አቃፊ በመምሰል ለማሸማቀቅ መሞከር ከሀሰተኞቹ ባልተናነሰ መልኩ ለሃሰተኞች መደላድል በመፍጠራቸው ተጠያቂነቱን ይጋሩታል ።
ተባረኩ❤❤❤
አንተ ወንጌልን ካልተረዳህ ሌላዉ አይረዳም ማለት አይደለም ፡፡
@@tamsi1079 መረዳት ባለበት ልክ መረዳትና በስም ማወቅ ለየቅል ነው፣ ወይም ደሞ ሀይማኖታዊ አረዳድ ሌላ ነው። እኔ እሱን እያልኩ አይደለም።
Hailu is good for nothing.
በቃ አንተ እዉነትኛ ነክ አንተ በመንፈስ ቀዱስ ሰለማታመን በመንፈስ ሰለመያምኑ ነዉ ለባ የነ አማን አባት አንተ ነክ አሰተኛ ለባ መንፈስን የካድክ ለዘበተኛ ሰይጣን
ጳውሎስና ኤርሚያስንም እንዲሁ መንፈስ ቅዱስን አታምኑም ልትላቸው ይሆን ??? ትንቢተ ኤርሚያስንና የጵውሎስን መልእክቶች አንብብ ስለ ሐሰተኛ ነብያቶች ምን እንዳሉ ከቻልክ መጽሐፍ ቅዱስን ሁሉንም አንብበው
@@azebendhissa2021 ለጠቅስ አንደኛ ናቹ ጳዉሎስ እንደ እናንተ ስራ አቶ ሀያ አራሳት አገልጋይ አይቀጠቀጥም ኤዳካለበትም እኔ ከፍላለዉ ይላል እንጅ ለበች ጳዉሎስን የት አዉቃቹ
መንፈስ ቅዱስ ባያግዘው ኖሮ ወንድም ዘላለም እነዚህን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የተነሱ ሐሰተኞችን እና ተኩላዎችን በወንገል ስም የሚነግዱ ለቦችን በልካቸው መግለጥ እና መገሰጽ አይችልም ነበር። አንተ እና መሰሎችህ መጽሐፍ ቅዱስን ለላ ማንበብ እና በቃሉ ሙላት ለላመኖር የወሰናቸው ተላላዎች ናችሁና ከእንቅልፋች እንድትነቁ ትመከራላችሁ
@@bizunehnigussie8795 ከከከከከከከ ቱቱቱቱቱ ጅል እንኳን ሰዉ የአለምን ጦርነት ችሎ ይኖራል ሆዳም ለሆዱ ነዉ በእነሱ ታዋቅ ሆነ ቋቋታም ሸማግለ
@@አይደለምbalege pent kefti afi
You need help big time.
እውነተኛው አስተማሪ ታድያ ማን ነው?
የማንን ትምህርት እንስማ ?
አንተም ብትሆን እኮ ወንጌል አታውቅም ብታውቅ ኖሮ ትክክለኛውን ወንጌል ታስተምረን ነበር አሉባልታውን ትተክ!!
እባክህን የገባክን የእውነትን ቃል በጊዜውም ይሁን ያለጊዜው አስተምር!!
በገባክ ልክ አንተን የሀሰት ትምህርትክን እና አሉባልታክን የዘክ የሚመስሉ ተከታዮች አፍርተካል።
እነሱም እንዳንተው የገባቸውን የሀሰት ትምህርት ይዘው ብዙ ተከታይ አፍርተዋል።
የአሮጊቶችን ተረት ይዘክ ሚዲያ ላይ መውጣትክ ሰልችቶናል። ኡኡኡፍፍፍፍፍ ሰለሳችሁን እንዳይነቶች ናችሁ አንተም ሀሰተኛ ክርስቶስ ነክ!!
እውነተኛው አስተማሪ ታድያ ማን ነው?
የማንን ትምህርት እንስማ ?
አንተም ብትሆን እኮ ወንጌል አታውቅም ብታውቅ ኖሮ ትክክለኛውን ወንጌል ታስተምረን ነበር አሉባልታውን ትተክ!!
እባክህን የገባክን የእውነትን ቃል በጊዜውም ይሁን ያለጊዜው አስተምር!!
በገባክ ልክ አንተን የሀሰት ትምህርትክን እና አሉባልታክን የዘክ የሚመስሉ ተከታዮች አፍርተካል።
እነሱም እንዳንተው የገባቸውን የሀሰት ትምህርት ይዘው ብዙ ተከታይ አፍርተዋል።
የአሮጊቶችን ተረት ይዘክ ሚዲያ ላይ መውጣትክ ሰልችቶናል። ኡኡኡፍፍፍፍፍ ሰለሳችሁን እንዳይነቶች ናችሁ አንተም ብትሆን ሀሰተኛ ክርስቶስ ነክ!!