Ethiopia - በአማራና ኦሮሚያ አስደንጋጩ ሪፖርት፣ ኢትዮጵያን ያስደሰተው የትራምፕ ሹመት፣ የዲላው ዩኒቨርሲቲ ውዝግብ፣ 40 ሰዎች የገደለው አደጋ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 янв 2025

Комментарии • 78

  • @kedamiinfo1
    @kedamiinfo1 7 часов назад +12

    ❤❤❤ፈጣሪ ሰላሙን ያብዛልን❤❤❤❤
    ኑ አበረታቱኝ

  • @geremewbayenew3038
    @geremewbayenew3038 9 минут назад

    ድልለአማራፋኖ❤

  • @BarriEnok
    @BarriEnok 7 часов назад +5

    ሰላም ላገራችን❤😊።

  • @Amanshow-አማን
    @Amanshow-አማን Час назад

    ወይ አገሬ አማራ መከራሽ በዛ

  • @Zerihun-n7o
    @Zerihun-n7o 7 часов назад +2

    አምባሳደር ቲቦር እንወድሃለን !!!🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @አቡሙባረክ-ኈ6ቸ
    @አቡሙባረክ-ኈ6ቸ 4 часа назад

    አገራቺንንሰላሙንያዉርዲልን

  • @RdDd-w2c
    @RdDd-w2c 7 часов назад +3

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ ። ለሞቱት ወገኖቻችን ነብስ ይማር ለወዳጂ ዘመዶቻቸዉ መፅናናት ተመኘሁ

  • @BirhanBirhan-y8o
    @BirhanBirhan-y8o 4 часа назад +1

    ፍትህ ለሙስሊም እህቶቻችን ።

  • @MHMETHIOPIA
    @MHMETHIOPIA 6 часов назад +1

    ❤❤❤ በትራምፕ የተደረገው ሹመት የክፍለ ዘመኑ የምርጦች ምርጥ ሹመት ነው ። ኔቶንም እርቃኑን ቢያስቀርልን ደስታችን እጥፍ ድርብ ነው 🎉🎉🎉

  • @Habtam837
    @Habtam837 3 часа назад

    አምላኬ ድረስ 😢😢😢😢

  • @Tybatube
    @Tybatube 7 часов назад +2

    አሰላም አሌይኩም ውድ የማደም ቅመሞች ውድ እህቶች በቅንነት ደምሩኝ የስደት እህታችነኒ😢❤

  • @SikoSalo-lf8ns
    @SikoSalo-lf8ns 7 часов назад +1

    ይጨምርልህ❤❤❤❤

  • @magdesgazin7603
    @magdesgazin7603 6 часов назад

    powwow yesss ሀገሬ ነኝዐአማራዬ😢😢😢😢😢😢❤❤❤

  • @EndrisAhmed-w3y
    @EndrisAhmed-w3y 3 часа назад +1

    ደሞ በሃይማኖት ገቡ ቢያስቡበት የተሻለ ነዉ ካልሆነ ነገሩ የከፋ ይሆናል

  • @Besufekadbelay3775
    @Besufekadbelay3775 6 часов назад +1

    ቲቦር ናጊ ለሕወሃት ዕንጅ ለኢትዮጵያ ጥሩ ሰው እና መልካም አስተሳሰብ ያላቸው አይደሉም።

  • @MesfinAyene
    @MesfinAyene 7 часов назад +1

    ❤❤❤❤❤ በሳዉዲ ታሣሪ ድምፅ በሓሻ

  • @mamehika6943
    @mamehika6943 4 часа назад +1

    ይሄ ሚዲያ ያልደነገጠበት ቀን አለ ግን?😂 ነገ የዛሬዉን ተቃራኒ ዘገባ ይዞ ቢመጣ ራሱ አስደንጋጭ የሚል ማእረግ ይሰጠዋል።

  • @Sas-ly5gk
    @Sas-ly5gk 6 часов назад +1

    የምር አማራ ስቃይ በገዛ ሀገራችን በምግስት ልፁሀንን ገለው ጨረሷቸው የምር የደሀው ደም ጎርፋ ሁኖ ይውሰደው መግስትን እና መከላከያ ተውለው ሰውን እደሰሳት አማራ አማራ ነው እያለ የሚጨፈጭፋትን በገዛ ሀገሩ ሰው እደሰሳት በምግስት እየታረደ ብቻ አላህ በደለኞችን የጃቸውን ይስጣቸው

  • @tekletedros4764
    @tekletedros4764 6 часов назад +2

    አገርህ ኢትዮጵያ ኦሮሞ እና አማራ አብረዉ መኖር ያልቻልክ ስለ ኤረትራ ማዉራት አይመለከትህም በመፍረስ አፍ ያለች አገርህ አዉራ

  • @zenanehayana
    @zenanehayana 6 часов назад

    ድል ለኢትዮፎረም፧ ማለቴ...

  • @hasenbahiru
    @hasenbahiru 7 часов назад +2

    የቲቦር ናጂ ሹመት ለጁንታ መርዶ ነው።

  • @martagebremeskel1693
    @martagebremeskel1693 3 часа назад

    መጨረሻው በሀይማኖት ከመጣ በጣም የከፋ ነው እሚሆን

  • @jimihune9650
    @jimihune9650 4 часа назад

    የውስጥ ችግርህን ካልፈታህ ነጭ መፍትሄ ሊሆንህ አይችልም

  • @EndrisAhmed-w3y
    @EndrisAhmed-w3y 3 часа назад

    ሌላን ሳይነካ ነገሩን ቀስቃሺ የሆን አካል ህጋዎይ እርምጃ ሊወሰዲበት ይገባል ይህ የተያዘዉ ነገርበዚህ ተቀጠለ የከፋ ይሆናል

  • @girmatelk8457
    @girmatelk8457 Час назад

    ኢትዮጽያ ኣመሪካ ከለቀቃት ኣንድ ቀን ኣትቆዩም ከመፍረስ😂😂😂

  • @KederDesal
    @KederDesal 7 часов назад +3

    ሰላም ያምጣልን❤❤

  • @wedishire2620
    @wedishire2620 5 часов назад +1

    መቼ ነዉ ከቀኝ ገዢዎች የምንወጣዉ?

  • @leenmarvlogs6746
    @leenmarvlogs6746 4 часа назад

    አማራራራ በፈጣሪምም በተፈጥሮም በራቡምበሰዉሰራሽአደጋምበጦርናትምም እያለቅንን ናዉዉ

  • @AbiyotDesalegn
    @AbiyotDesalegn 2 часа назад +1

    Hawassa dires ale

  • @WudmaDarge
    @WudmaDarge 5 часов назад +1

    H.E Ambassador Tibor Nagy is the best professional DIPLOMAT in the USA !

  • @TodikMehomed
    @TodikMehomed 4 часа назад

    🥰🥰🥰

  • @Abiy-k9i
    @Abiy-k9i 6 часов назад

    ኢትዮጵያዌነህግን

  • @حسينإبراهيم-م2ن4ق
    @حسينإبراهيم-م2ن4ق 6 часов назад

  • @bulchinsaahabro2790
    @bulchinsaahabro2790 6 часов назад

    ሃይማኖት የግል ነዉ ሃገር የጋራ ነዉ በሃይማኖት ሰበብ በማድረግ ረብሽ ይደረጋል አንድዚክ አይነት ነገር መቆም እለበት

  • @TageseErgandoElliso
    @TageseErgandoElliso 4 часа назад

    ባለፈው ሁለትና ሦስት ዓመታት ሀለበዎች ክርስታን፡ ወጣቶች እስላሞች እያንጋለቱ መቆያቱ፡ግልፅ ነበረ አሁን በጌዶ ክርስታን ለተራ ህጃቡን መከልከል ምኑ ጋር ነው ስህተቱ?

  • @martagebremeskel1693
    @martagebremeskel1693 3 часа назад

    አሺቃባጭ መቸም እናንተ የአቢ አህመድ ምንጣፍ ጎታቿች ሁሌ አነጭን አገር የእግዚአብሔር ቃል ነው እምታደርጉት

  • @atsedeyimer2994
    @atsedeyimer2994 5 часов назад

    God give this person for Ethiopia

    • @jimihune9650
      @jimihune9650 4 часа назад

      መስሎሻል የውስጥ ችግርህን አንተው ካልፈታሀው መድሀኒት አይኖርህም

  • @AmedSm
    @AmedSm 5 часов назад

    ኢትቢያ ለስው ልጅ እኩልነት ካልሰጣች ትፈርሳለች

  • @nuredinmohammed5976
    @nuredinmohammed5976 4 часа назад

    ዲላ ዩኒቨርስቲ ፕሬዝዳንት ሠው ነው ጅን ነው ማሠብያውን በልቷል የሚበላን የሚያራን አምላኪነው

  • @EliasShiferaw-w3x
    @EliasShiferaw-w3x 6 часов назад

    እባካቹ ትራፍኮች ትርፍ ተሳፋርዎችን ተከላከሉ መክና ባይላንስ ከምያደርገው በላይ እየተጫነ የ ብዙ ሰው ህወይት እየቀጠፈ ነው ስዳማማ ክልልም በእንደዝህ አይነት አደጋ ነው ሰው ያለቀው

  • @JemalAbdu-l9b
    @JemalAbdu-l9b 2 часа назад

    J❤

  • @SadikNursebo-x2x
    @SadikNursebo-x2x 7 часов назад

    ከልካዩ ማን ነው ለምን ለህዝበ ሙስሊሙ አይነገርም ግለሰብም መንግስትም ከሆነ

  • @gman7833
    @gman7833 7 часов назад

    ሞቃዲሾ አስመሰሉት እኮ:: ትምህርት እና የሃማኖት አለባበስን ምን አገናኛቸው:: ልብሳቸውን መልበስ ከፈለጉ ደርበው ይልበሱ ግን ቤታቸው ያድርጉት

  • @atsedeyimer2994
    @atsedeyimer2994 5 часов назад

    I love
    Hem

  • @aregahailu2487
    @aregahailu2487 7 часов назад

    E
    ኢትዮጽያን ያስደሰተ ስትል ህዝቡን ወይስ መንግስትን የተለያዩ ናቸው ብየ ነው።

  • @Ayalnehyeshaw
    @Ayalnehyeshaw 7 часов назад

    ዝም ብለህ አታውራ አሜሪካ ወታደሮቿ ን አታስወጣም።

  • @TofikTemesgen
    @TofikTemesgen 4 часа назад

    ትምህርታቸው ይማራሉ ሂጃባቸውም ይለብሳሉ ዲላዎች አደብ ግዙ ደቡብ የሚያምርባቹ ልማት ማልማት ነበር ነገር ነገር ከሰሜን ነበር የሚመጣው

  • @abeduteddy9349
    @abeduteddy9349 6 часов назад

    የ ካድሬ ሚዲያ😂

  • @JemSemu
    @JemSemu 7 часов назад

    አትዋሽ 21 ሰው ነው የሞተው

  • @NegasurafelHaile
    @NegasurafelHaile 7 часов назад

    ለምን፡በአማራ፡ክልል፡ዛሬ፡ስለተጀመረው፡የአፈርና፡ውሐ፡ጥበቀ፡የልማት፡እንቅስቃሴ፡ለምን፡አታወራም፣ስለ፡ጠቅላይ፡ሚኒስትሩ፡የዳውሮ፡ጉብኝትስ?

    • @aregahailu2487
      @aregahailu2487 7 часов назад

      ክክክክክክ ዜና አይደልም ይሄ

  • @amanielgebrerufael
    @amanielgebrerufael 7 часов назад

    ፋንድያ መረጃክ አይታመንም

  • @addis2753
    @addis2753 4 часа назад

    Ethiopia war 😂😂😂😂😂😂😂

  • @masterseattlea
    @masterseattlea Час назад

    As far as I know tibor nagy personally, he has some similarities with abiy ahmed. He loves recognition by begging others to vote for him. His personal view of Eritrea 🇪🇷 would not change anything on eritrea as a country. More provocation on eritrea 🇪🇷 will jeopardize for ethiopia to continue as a country

  • @MuhiyadinAli-e8i
    @MuhiyadinAli-e8i 7 часов назад

    This action is bad action that is rising in our country, it leads bad councecounces, if the govern ment dose not stop the discrimination, keep the right of every person to his relegion!!!

  • @Ajibe2005
    @Ajibe2005 7 часов назад +1

    አንተ ማፈሪያ ማን ብለህ ነው የጠራኸው አንባሳደሩን?? ቱቦር ናጊ?? ማፈሪያ

    • @gravitymobile7558
      @gravitymobile7558 5 часов назад

      የኛ አዋቂ አልቀረብህም

    • @Ajibe2005
      @Ajibe2005 5 часов назад

      @ Hanna why don’t you help him?

  • @Sas-ly5gk
    @Sas-ly5gk 6 часов назад

    መከላከያ ሰላማውይ ሰውን ጨረሱ ወላሂ ወደማን ይጫዋል መግስት እየገደለን

  • @ImnOmar-h5f
    @ImnOmar-h5f 7 часов назад +2

    Trump don't give a f... about Ethiopia 😂😂😂

  • @Meiry756
    @Meiry756 6 часов назад

    Ye’america ‘’’ POLETICA ‘’’ SHIFTA Bihed SHIFTA Y’metal B’zu Ye’miasgerim Aydelem !!!
    Inde’ETHIOPIA Ye’mesele Ye’SHEFATU HAGER inde TIBORNAGI Ye’meselut Ye’C.I.A Diplomat Le’ETHIOPIA Betam Yasfeligetal ::
    Mikniatum ETHIOPIA Ye’SHEFATU HAGER Be’Mehonwa Meten : inde AMERICA Yemeselut Ye’SHIFTA HAGER Yasfeligetal !!!!

  • @dantsga4180
    @dantsga4180 6 часов назад

    ሀይማኖትና ትምህርት ምን አገናኘው ሀይማኖታዊ ልብስ የሚለበስው በሀይማኖት ብቻ አይደል እንዴ ሙስሊም ሆሌም ነገር አያጣውም

    • @TofikTemesgen
      @TofikTemesgen 4 часа назад

      ነገርም የማታጣው እንዳአንተ አይነቱ ቱልቱላ ላአንተ እይታ በሚኒሰከርት ይማሩልሀ ?እስልምና ሠላም ነው እንዳ አንተ ነጃሳ አይደለም።

  • @addis2753
    @addis2753 4 часа назад

    Ethiopia 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @abebameresa1205
    @abebameresa1205 5 часов назад

    This channel all the time layer

  • @sarajoh313
    @sarajoh313 5 часов назад

    😂😂😂

  • @dmuluneh5539
    @dmuluneh5539 3 часа назад

    Wast of time

  • @BirihanAmare
    @BirihanAmare 5 часов назад

    ዲላ ዩንቨርሲቲ ዉሸት እንደሆነ በቴሌግራም ፔጁ አጋርቷል

    • @AbiyotDesalegn
      @AbiyotDesalegn 2 часа назад

      Indate anyone donkey 🐴🐴🐴🐴🐴🐴

  • @dmuluneh5539
    @dmuluneh5539 3 часа назад

    ???????????????