ውኃውን ወይን ያደረገው ሚካኤል ነው| የኢየሱስን ቦታ የተሰጠው ሚካኤል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 фев 2025

Комментарии • 67

  • @GenetBerhane-it7tt
    @GenetBerhane-it7tt 12 дней назад +4

    ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ የአብ የመጨረሻ ንግግር አቤት ታድዬ የአንተ በመሆኔ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሳሮንየማነ
    @ሳሮንየማነ 12 дней назад +5

    ሜላ፣መሪጌታ እናንተን ወደ ልጅ መንግስት የጠራቹ እግዚያብሄር ይባረክ።ለእኛም ጥቅማችን ሆናችሆናል ዘመናችሁ አገልግሎታችው በኢየሱስ ስም የተባረከ ይሁን።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EyuelAbebawe
    @EyuelAbebawe 5 дней назад

    መሪጌታ ፀጋው ይብዛሎት።

  • @alemheaven
    @alemheaven 12 дней назад +2

    ሜሎሴ እኝህ መሪጌታ እኛ እዚህ አረብ ሀገር ያለን ወንጌላውያን እንደ ጳውሎስ ነው የምናያቸው❤❤❤❤❤❤

  • @3mr3li-p9f
    @3mr3li-p9f 10 дней назад +1

    2 Peter 1 አማ - 2ኛ ጴጥሮስ
    16: የእርሱን ግርማ አይተን እንጂ በብልሃት የተፈጠረውን ተረት ሳንከተል የጌታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ኃይልና መምጣት አስታወቅናችሁ።
    17: ከገናናው ክብር፦ “በእርሱ ደስ የሚለኝ የምወደው ልጄ ይህ ነው፡” የሚል ያ ድምፅ በመጣለት ጊዜ ከእግዚአብሔር አብ ክብርንና ምስጋናን ተቀብሎአልና፤
    18: እኛም በቅዱሱ ተራራ ከእርሱ ጋር ሳለን ይህን ድምፅ ከሰማይ ሲወርድ ሰማን።

  • @ygms1300
    @ygms1300 12 дней назад +4

    Bible is the word of God 👑👑👑

  • @TesfayeMola-t6o
    @TesfayeMola-t6o 2 дня назад

    ኢየሱስ ክርስቶስ ከሙታን በመነሣቱ ለሕያው ተስፋና ለማይጠፋ፥ እድፈትም ለሌለበት፥ ለማያልፍም ርስት እንደ ምሕረቱ ብዛት ሁለተኛ የወለደን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ፤ ይህም ርስት በመጨረሻው ዘመን ይገለጥ ዘንድ ለተዘጋጀ መዳን በእምነት በእግዚአብሔር ኃይል ለተጠበቃችሁ ለእናንተ በሰማይ ቀርቶላችኋል።
    1ኛ የጴጥሮስ መልእክት 1 : 3-5👈በመጽሐፍ ቅዱስ ተመሩ ቃሉ ከሁሉ የበላይ ነው

  • @Ewunetin
    @Ewunetin 11 дней назад +1

    ተባረኩ መርጌታ መልአክ እና ሜሎስ ተባረኩ ቅዱሣን የዘመኑ የወንጌል አርበኞች ተባረኩ

  • @3mr3li-p9f
    @3mr3li-p9f 10 дней назад +2

    1 Corinthians 1 አማ - 1ኛ ቆሮንቶስ
    23: እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን፤ ይህም ለአይሁድ ማሰናከያ ለአሕዛብም ሞኝነት ነው፥❤❤❤

  • @ygms1300
    @ygms1300 12 дней назад +4

    We are lucky because we belong to Jesus 👑👑👑 Christ 💪

  • @AnwarTriche-o5d
    @AnwarTriche-o5d 12 дней назад +2

    እኔ ስለ እናንተ ሳስብ በጣም ድንቅ ይለኛል ምክንያቱም ከሞት አገልግሎት ወደ ህይወት አገልግሎት ያሻገራችሁ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Dtd4Ed3ff
    @Dtd4Ed3ff 12 дней назад +2

    ዘመናችሁ ይባረክ ጥሩ ግንዛቤ እያገኘን ነዉይሔ መረሐግብር ተጠናክሮ ይቀጥል ለብዙዎች ተደራሽ ስለሚሆን ክበሩልን ሜላ መርጌታ መላክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ygms1300
    @ygms1300 12 дней назад +5

    We respect Agelgay Melos Teshome, Mergeta Melak Temesgen, all Tehadso Members ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉

  • @AssieWolde
    @AssieWolde 11 дней назад +2

    ተባረኩ እናንተ ብሩካን። ዘመናችሁና ሕይወታችሁ ይባረክ።

  • @BelenAsefa
    @BelenAsefa 11 дней назад

    ስለናተ እግዚሃብሄር ይመስገን ሌላ ምን እንላለን

  • @AshagrieGetachw
    @AshagrieGetachw 11 дней назад

    🙏🙏🙏🙏ላዘጋጁ ደግሞ ትድን ዘንድ ምርጥ የሆኑ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች ትክክለኛ ወንጌልን እያስተማሩሕ ነው የተሰጠህን የመዳን እድል ተጠቀምበት

  • @freweinimehari4448
    @freweinimehari4448 11 дней назад +1

    ጆሮ ያለዉ ቢኖር ይስማ === ራእይ 13 :-9

  • @ygms1300
    @ygms1300 12 дней назад +2

    God 👑👑👑 is great 👍👍👍💯💯💯

  • @ygms1300
    @ygms1300 12 дней назад +2

    We belong to Jesus 👑👑👑 Christ 💪

  • @netsanetnoah4015
    @netsanetnoah4015 11 дней назад

    ተባረኩ❤❤❤

  • @werkeayalew9459
    @werkeayalew9459 11 дней назад

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉yetbarkachu❤❤❤❤❤

  • @ygms1300
    @ygms1300 12 дней назад +1

    God 👑👑👑 bless you and your family all ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @joeking2028
    @joeking2028 12 дней назад +1

    EYSUS EYSUS EYSUS ❤❤❤
    GOD bless you and your family brother ❤🙏🏻

  • @TesfayeMola-t6o
    @TesfayeMola-t6o 2 дня назад

    ኢየሱስ ክርስቶስን ሳታምኑ እንዳትሞቱ ተጠንቀቁ✌️✝️✝️🙏🙏

  • @milyeth3955
    @milyeth3955 11 дней назад

    የጌታ ምርጦች ተባረኩ❤❤❤❤❤

  • @alemayehufola
    @alemayehufola 12 дней назад +1

    ከጨለማ ወደ ሚደነቅ ብርሃን ያመጣችዉ እየሱስ ጨምሮ ጨማምሮ ይባርካችሁ!!

  • @AbinetAsefa-c4f
    @AbinetAsefa-c4f 11 дней назад

    ወንድሞቼ ጌታ ይጠብቅልኝ መርጌታ ዘመኖት ይለምልም

  • @adentedela5358
    @adentedela5358 12 дней назад

    እግዚአብሄር የ ግዜ ሁሉ ባለቤት በዘመናት መካከል ሰዎች ያስነሳል ሜላ ወንድማችን መርጌታ መላክ በርቱ እንደ ሊባኖስ ዝግባ ለምልሙ

  • @3mr3li-p9f
    @3mr3li-p9f 10 дней назад

    Wow Tebarekuuuu 💔🥰💔

  • @edenJesuschildofGod8132
    @edenJesuschildofGod8132 12 дней назад +1

    Stay blessed brothers ❤

    • @melos8013
      @melos8013  12 дней назад +1

      Thank you and God bless you.

  • @ygms1300
    @ygms1300 12 дней назад +1

    Bible is the word of God 💪💪💪

  • @andargachewsiyoum3965
    @andargachewsiyoum3965 11 дней назад

    Geta zemenachun yibark

  • @የሐንስ-ቘ8ከ
    @የሐንስ-ቘ8ከ 12 дней назад

    እግዚአብሔር ይበርከቹሁ ተበረኩ ፀጋ ይብዛላቹሁ

  • @anchinalu3250
    @anchinalu3250 12 дней назад

    ተባርኩ የጌታ ወጣቶች ተባርኩ.

  • @Merameron
    @Merameron 12 дней назад +1

    ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ። የኢትዮጵያ ህዝብ ልቡን ከፍቶ ካልሰማ ወደ እዉነት ካለ ተመለሰ በጣም ያስፈራል ። ዋጋ ያስከፍላታል ኦርቶዎች ጊዜዉ አሁን ነዉ !!!!!!!!!!!

  • @solomonmathewos2957
    @solomonmathewos2957 12 дней назад

    Yifres yesew timhirt
    Mergeta inkuwan dehina metah

  • @alexhabitu8418
    @alexhabitu8418 12 дней назад +1

    Abet wushet ye hayimanot tilacha Bicha beg ergito newu betkides migeba??

  • @FekaduGebre-h1v
    @FekaduGebre-h1v 12 дней назад +3

    ታቦት አልነሳም አለ ይባላል እሱ እንዴት ነው ይብራራልን በተረፈ መልካም ነው በርቱ፡፡

  • @AkiyaAkiya-v8e
    @AkiyaAkiya-v8e 12 дней назад +1

    ወንድሞቼ ከእናንተ ብዙ ነገር ተማርኩ።
    እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ ዕውቀትን ይስጣችሁ።

  • @ygms1300
    @ygms1300 12 дней назад +1

    Welcome Welcome Welcome to this program our Heroes Agelgay Melos Teshome, Mergeta Melak Temesgen, other brothers and sisters ❤️💜❤️💜❤️💜❤️💜❤️💜❤️💜❤️💜❤️💜❤️💜❤️💜❤️💜

  • @ygms1300
    @ygms1300 12 дней назад +2

    The only way to heaven is Jesus Christ 💪💕💞❤️💜🎉

  • @fffddjkdifkxkx5247
    @fffddjkdifkxkx5247 12 дней назад +1

    Selam l enanete yhunn betesb
    Zarym 1gna nign 🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️

  • @abelmamo7090
    @abelmamo7090 12 дней назад

    le kerstose betekrstian eyetekmk selehone melose tebarek

  • @hermelaaddi8713
    @hermelaaddi8713 12 дней назад +1

    Yeloos Tekatel...Tehadeso Yastemrukal MENAFEKAAN..DERAMAWOCH Yaw Yemtelkesekesut... ORTODOXSEN Telew Yewtu...Mehuranen EnateemBado Chenkelat Ye LUTEER BUCHELOCH...Adarash Tagurachu Chaw Zeut Tishert Geztachu... ORTODOXTefersalech AMEN Beluu

  • @ygms1300
    @ygms1300 12 дней назад +1

    All of you please read the Bible only for your life 🌺🌹🌺🌹🌺🌹🌺🌹🌺🌹🌺🌹🌺🌹🌺🌹🌺🌹🌺🌹🌺🌹🌺🌹🌺🌹🌺🌹

  • @ygms1300
    @ygms1300 12 дней назад +1

    Jesus 👑👑👑 Christ 💪 is our life 🌺🌹🌺🌹🌺🌹🌺🌹🌺🌹🌺🌹🌺🌹🌺🌹🌺🌹🌺🌹🌺🌹🌺🌹🌺🌹🌺🌹🌺🌹

  • @ygms1300
    @ygms1300 12 дней назад +2

    No more Antibible!!!

  • @simretmg9263
    @simretmg9263 12 дней назад

    ❤❤❤❤

  • @ygms1300
    @ygms1300 12 дней назад +1

    The only way to heaven is Jesus Christ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Emanu2018
    @Emanu2018 11 дней назад

    ተባረኲ

  • @ygms1300
    @ygms1300 12 дней назад +1

    No more Antichrist!!!

  • @God-db9vp
    @God-db9vp 12 дней назад

    ወይኑ የቀየረው መልኣኩ ነው የሚል ጽሑፍ ካለ እንዳንተ በኣብሾ ግራ የገባው መርጌታ የጻፈው ነው እንጂ ኢርቶዶክስ ቤተክርስትያንን ኣይወክልም።

    • @lulagebeyehu7514
      @lulagebeyehu7514 11 дней назад +1

      Read your Dersane Mikael,

    • @God-db9vp
      @God-db9vp 11 дней назад

      @lulagebeyehu7514 ድርሳነ ሚካኤል እንደዚህ መርጌታ ኣይነት ሰዎች ናቸው የጻፉት ከዛ ተመልሰው ይከሳሉ፡ ድርሳነ ሚካኤል ተራ መጽሓፍ ነው እንጂ የኦርቶዶክስ የእምነት መመርያ ኣይደለም።.

  • @AshagrieGetachw
    @AshagrieGetachw 11 дней назад

    የልባችሁ ክፋት በጣም ይደንቃል እናንተ ኘሮቴስታንቶች ድሮ ስታጭበረብሩ ኖሯቸዋል አሁን ግን በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ምርጥ ልጆች ማንነታችሁ ተጋለጠ:: መርጌታ ተብየው ክህደት በአንተ አልተጀመረም ባባትህ በይሁዳ ነው እንጂ ::

  • @Merameron
    @Merameron 12 дней назад

    አይይይ የሰዉ ወግ ማቆሚያ የለዉም። 😅😅😅😅😅 ከወንጌል የበለጠ መመሪያ ከየት ይምጣ።

  • @Kutuntu
    @Kutuntu 12 дней назад

    እብድ ከ የት አመጠ?

  • @solomondesta6891
    @solomondesta6891 11 дней назад

    የቤተክርስቲያኗን የክብር ልብስ አውልቁ። ፅድቅ ወይም ድኀነት ሌላውን በማጣጣል አይገኝም። ሐይማኖታችሁን ስበኩ። መተቸት ትምህርት አይደለም

  • @ZinashMamo-c2y
    @ZinashMamo-c2y 8 дней назад

    ተባረኩ❤

  • @ygms1300
    @ygms1300 12 дней назад +1

    The only way to heaven is Jesus Christ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ygms1300
    @ygms1300 12 дней назад +1

    No more Antibible!!!

  • @ygms1300
    @ygms1300 12 дней назад +1

    No more Antichrist!!!

  • @ygms1300
    @ygms1300 12 дней назад +1

    No more Antibible!!!

  • @ygms1300
    @ygms1300 12 дней назад +1

    No more Antichrist!!!